ሊመረቅ ቀናት የቀረውን ልጄን ብር ሲያይ ተሳሳተ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 651

  • @ኡሙፎዚያዩቱብ
    @ኡሙፎዚያዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน +265

    አንተ የጀግኖች ጀግና ነህ አንደምትለው ሀሳባችሁን ኮሜት ለይ አስቀምጡ እደምትለው ግን ኮሜት አታነብም ኮሜት ይጠቅምሃል የምትሉ በላይክ ግጩኝ

    • @Luluyoutube-j2z
      @Luluyoutube-j2z 10 หลายเดือนก่อน +2

      በእርግጠኝነት ኮሜንት ማንበብ ይጠቅማል ብቻ እኔ እሚያነብ አይመስለኝም ያልሆነ ሀሳብ እሚኮምት አይኖርም እኔ እራሱ አለ. እነባለሁ በጣም ጥሩ ሀሶቦችን ነው እሚኮምቱት

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 10 หลายเดือนก่อน +1

      አያነብም መሰለኝ

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 10 หลายเดือนก่อน

      👍👍

    • @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
      @ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ሰሕ

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 10 หลายเดือนก่อน

      👍👌

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 10 หลายเดือนก่อน +212

    ይህንን ጀግና ውንድማችንን እሚወድ በላይክ አሳዩኝ ውድ የመዳም ቅመሞች ❤❤

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 10 หลายเดือนก่อน

      አተጀግና፤ነህ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 10 หลายเดือนก่อน

      ተባረክ

    • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
      @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እንደዛችልጅ መዳኒትእውጣለው😂😂😂😂😂

    • @aminaapp4643
      @aminaapp4643 10 หลายเดือนก่อน

      እፍሪጅ ውስጥ ካለ ዋጭ 😂😂ቀድመሽ አሳውቂው😅​@@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    • @munthahassen-ix8xg
      @munthahassen-ix8xg 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኤኔም አለሁ እንዳንቺ ልጆቼ ኢትዮጵያ ጥዬ ሰንታመት አሰቆጠረኩኝ አረብ ሀገረ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 10 หลายเดือนก่อน +301

    ማነው የዚ ጋዜጠኛ አድናቂ ላይክ

    • @HamizeyaHamizeyageltu
      @HamizeyaHamizeyageltu 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ

    • @shemima5580
      @shemima5580 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ❤

    • @naseemasaif1945
      @naseemasaif1945 10 หลายเดือนก่อน

      Adinaqi afqari😢😂

    • @BezawitFikru-g1y
      @BezawitFikru-g1y 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ውይ ስወደው
      ትህትናው ለሰው ያለው አክብሮት
      ለተቸገሩት ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ወንድማችን ነው
      ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀው🙏🙏🙏🙏

    • @muke614
      @muke614 9 หลายเดือนก่อน

      ፌክ ስለሚያቀርብ ያስጠላኛል 2:31

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 10 หลายเดือนก่อน +64

    እኔም ብዙ ኮሜንት ፅፊ ነበር ደግመህ እንዳትሄድ ብዬ አሁንም ደግሞ መሄድ የለበትም የምትሉ የመዳም ቅመሞች እስቲ በላይክ ግጩኝ ከሰማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @EbeKebe-u5q
      @EbeKebe-u5q 10 หลายเดือนก่อน

      Feligo new hido emijajalew
      Atichenaneku less wed9 feligo new
      Weyim taktik le folloup

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 10 หลายเดือนก่อน +55

    ማነው ይህን ጀግና እሚወደው ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 10 หลายเดือนก่อน +141

    የማዳም ቅመሞች የለፋችሁበትን ገንዘብ የምትደሰቱበት ያድርጋችሁ❤❤❤

    • @MominaXohar
      @MominaXohar 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን የኔ ወንዲም

    • @ChaltuTave
      @ChaltuTave 10 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen my bro ❤❤❤

    • @AishaNASROU
      @AishaNASROU 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን🤲

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @EYESUS.GETANAWI
      @EYESUS.GETANAWI 10 หลายเดือนก่อน

  • @neushta5626
    @neushta5626 10 หลายเดือนก่อน +11

    የእኔ ቡሩክ እንወድሃለን ያኔ እግራቸውን በጆንያ አስገብቶ አፍኖ ለገድላቸው ልጅ ጊዜ አዝነህ ያለቀስከው አይረሳኝም ያቺ አፈቀርኩህ ያለችው ልጅ ምን አልባት ውርርድ ሊሆንም ይችላል ታያለሽ እንዴት እንድርጌ እንደማንበረክከው የሚል እልህ ሊኖር ሽለሚኖር ተጠንቀቅ ደግሞ በቶሎ አግባ ስርህ ከባድ ነው ለህወትህም ተጠንቀቅ ልጄን ትመስለኛለህ በጣም አዛኝ ነህ ተባረክልኝ

  • @abebech3154
    @abebech3154 10 หลายเดือนก่อน +53

    አንተ ልጅ እግዛቤር ይጠብቅህ
    ፍቅር ያዘን የሚሉ ሴቶችጋር እባክህ አትሂድ
    አንተ አላማ አለህ መጻፍ ቅዱስ ላይ ሳምሶንን
    ጉድ የሰራችዉ ሴት ናት ራስህን ጠብቅ

    • @ohdgshggebdk8337
      @ohdgshggebdk8337 10 หลายเดือนก่อน

      Be tikekel Ewnet new mesafnt meraf 16 layi

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 10 หลายเดือนก่อน

      Tekkl tebareki🙏

    • @ledeteasfaw
      @ledeteasfaw 10 หลายเดือนก่อน +1

      Yes please bikerfl brother you are the best great

    • @tsehaymelese9126
      @tsehaymelese9126 10 หลายเดือนก่อน

      በትክክል❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 10 หลายเดือนก่อน +29

    የኔ ወንድም እንኳን በሰላም መጣህልኝ በእውነት በጣም ሳስብህና ስጨነቅልህ ነበር በእውነት ልክ እደናቴ ልጅ ነው የምሳሳልህ አባቴ አራስክን ጠብቅ ከሁሉም በላይ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ አባቴ በጣም ነው የምወድህ የማከብርክ የምጨነቅልህ ጀግናዬ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 10 หลายเดือนก่อน +92

    ይሄ ጀግና ልጅ ፍቅር ያዘኝ የምትለዉ ልጅ ቤት በድጋሚ አይሂደ የምትሉ

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 10 หลายเดือนก่อน +1

      ፈቅር ሳይሆን ቫይረሱ አለባት ልጅቱ

    • @11-fx3yo
      @11-fx3yo 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ አይሂድ ባይ ነኝ

    • @selam4ethiopia351
      @selam4ethiopia351 10 หลายเดือนก่อน

      Please no go moro .

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 10 หลายเดือนก่อน +25

    ወንድማለም በፈጣሪ ስም አደራ አደራ ... ፍቅር ካንተ
    እህቴ ይዞዋታል ያሉት እህትማማቾች አላማሩኝም
    በንእመቤቴ መልስህ እንዳትሄድ .. ለ ቤተስቦችህ ታስፈልጋችዋለህ @ ለእኛም ወገናችን ነህ @ ጀግናችንም ነህ ዘመንህ ይባረክ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🙌🏻💪

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 10 หลายเดือนก่อน +52

    ይቺ ምስኪን ልጅ አጠገብዋ ቁጭ ብላ የ እናትዋን በደል
    ስትስማ እሄን አመመኝ !
    አሳዘነችኝ ! ልጅ በዚህ መልኩ የእኛን የቤተስብ እሮሮ
    እየስማ ማደግ የለበትም
    ስለማውቀው ነው.. ለልጆቹ
    ሜንታሊቲ .. ይረብሻችዋል
    በተረፈ ፈጣሪ ያበርታሽ እህት
    ከባድ ነው ሂወት !
    አረብ ሀገር ያሉ እህቶቼ ሽማ ናት እስዋ ቀልጣ
    እስዋ ነዳ
    እስዋ ጨልማ... ለቤተስብ ብርሀን እምትሆን
    ክብር ለ ማዳም ቅመሞች @
    ክብር ለ ሂወት ቅመሞች
    ክብር ይገባችዋል 👏👏👏💪🙌🏻 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

    • @sadaaaliali4479
      @sadaaaliali4479 10 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ እወነት

    • @hope8216
      @hope8216 9 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ብለሻል:: የልጆችን አእምሮ በመጠበቅ ረገድ ወላጆችም ጠያቂውም እና ኢትዮጵያውያን በብዛት ገና አልሰለጠኑም:: አይረዱም:: ልጆች ይህን ሲሰሙ የልጆቻችን አእምሮ ይጎዳል ብለውም አያስቡም:: ወይም ለልጆቻቸው ግድ የላቸውም::ልጆች ግን ዘመናቸውን በሙሉ በልጅነታቸው የሰሙት ነገር የህይወት ቀውስ ያደርስባቸዋል:: አሜሪካን ሀገር (child I dangerment) ተብሎ ያስከስስል :: አኔ ግን በልጅነቴ አዋቂ ሲያወራ ልጅ መስማት የለበትም ብሎ አባቴ ስላሳደገኝና ስለተጠነቀቀልኝ በህወት የሌለውን አባቴን አሁንም አደንቀዋለሁ::

    • @hiamanotzewedu9738
      @hiamanotzewedu9738 9 หลายเดือนก่อน

      @@hope8216 ዲር... ትክክል ... እሄም እዛ ስለምኖር ... ለልጁጆች እና ለውሻ ትልቅ ክብር @ ፍቅር አላችው.. የእኛ ሀገር ደሞ የጥንት የጋርያሽ ስርአት !
      ይወልዳል በእድልህ ብሎ .. ችግር እና ስቆቃውን እያጋተ .. በስቀቅን ያሳድጋል
      አድገውም ሜንታላችው .. ተመርዞዋል በቤተስብ . እንዝላልነት ፈጣሪ ይርዳችው 🙏

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 10 หลายเดือนก่อน +28

    አረብሀገር ያላችሁ እህቶች እና ወንድሞች ጀግኖችናችሁ ፍጣሪ ያስባችትን ያሳካላችሁ ኡሱይጠብቃችሁ ጀግኖችዬ 👍👍❤️

  • @KuriHgiorgis
    @KuriHgiorgis 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወደስራህ ስለገባህ በጣም ደስ ብሎኛል እና ኮመንት ደግሞ አንብብ ይጠቅምሀል እና እዛች ልጅ ቤት እንዳትሄድ አደራ እራስህን ጠብቅ የኔ ውድ ወንድም

  • @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
    @እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ 10 หลายเดือนก่อน +9

    ልጅቶ.ጎበዝናት.ለናቶ.ጥሩማስጋና.ተናገረች.መልክቶም.አስተማሪነዉየልጅቶ..ብዙቆስያለሁ.አለች..ለሁሉምትምርትነዉ.ፈጣሪ.የቆሰልሽበትን..ታሪኩንቀይሮያሳይሽ😢

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 10 หลายเดือนก่อน +3

    በመጀመሪያ እኳን ለሀገርሽና ለልጆቺሽ በሰላም አገናኝሽ ስቀጥል ሰራተኛሽን በጣም አደቃታለው ምክንያቱም በቤት ሰራተኛ በጣም ብዙ ነገር እየሰማን ነው ብቻዋን ያለቤተሰብ ልጆቺሽን መያዛ ጀግናና ታማኝ መሆናን ያመለክታል አቺም ጀግና ነሽ ፈጣሪ ሁሉን ነገር ያስተካክልልሽ❤❤❤

  • @Aishaatube9976
    @Aishaatube9976 10 หลายเดือนก่อน +34

    የኔ ወንድም የቺ አፈቅርሃለሁ ያለች ሴትዮ ፈራሁለህ አደራ እራሰህን ጠብቅ ገን ፈርፍሩን በላህ እኔ እህተዋ ደስ አላለቺኝም አላህዬ የጠብቀህ የኔ ጀግና ❤️❤️❤️❤️

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 10 หลายเดือนก่อน

      የፍርፍሩ ነገር እኔንም የፍቅር ምናምን አሳስቦኛል😢😂😂😂

    • @liya7521
      @liya7521 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 የዋህ ቅን ነሽ ግን እሳቅሽኝ

    • @BetyFikr-s5q
      @BetyFikr-s5q 9 หลายเดือนก่อน

      የዛችን ልጅ እማ ፈርፍር ልስራ እያለች ሰወጣ ስገባ ምንዋም አላመረኛም መቸም እንዳልበለህ ተስፋ አረገለሁ

  • @bbhh211
    @bbhh211 10 หลายเดือนก่อน +14

    ውይ የእኔ እህት ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ከልጆችሽ ጋር በሰላም በደስታ ያኑርሽ

  • @አገሬጎጃምነው
    @አገሬጎጃምነው 10 หลายเดือนก่อน +21

    እኳን ደና መጣህ የኛ ጀግና ግን ማነው ይህንን ጀግና እደና የሚወደው የውነት አድናቂህ ነኝ

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 10 หลายเดือนก่อน +18

    ❤❤❤❤እኔ ላተ ልጅ ቃል ያጥረኛል ብቻ እግዚሐብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ፣የኔ ፍቅርር🎉🎉🎉

  • @ayinetadesse1345
    @ayinetadesse1345 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንኮን ለዚ አበቃቹ እናታችሁን በደብ ያዞት በሰው አገር ተሰቃይታ በትዳሮም ሳይመቻት ከርታታ ታሳዝናለች እናንተ ደግሞ ተከባከቦት ትረፍ ጌታ ይርዳቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 10 หลายเดือนก่อน

    በዉነት ጠንካራ እድለኛ ሴት ነሽ እንዳንቺ ልጆቼን አሳድጋለዉ ብላ ብዙ አመት ተቀምጣ በህመም ከአረብ ሀገር ወታ በወሩ የሞተች ልጅ አለች አብዛኞቻችን ደሞ ሳናገባ ሳንወል እድሜያችንን እዚዉ አረበብ ሀገር ጨርሰን መጨረሻ የባዶነት ስሜት ቁጭት ብስጭት እየተደራረበብን በተስፋ መቁረጥ ዉስጥ እንኖራለን ለዚ ነዉ እድለኛ ነሽ ያልኩሽ ቢያነስ ልጆችሽን የልጆችሽን ፍሬ እያየሽ በተሰፋ እየኖርሽ ነዉ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁ ላልመጡት ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን 🙏❤

  • @abezash921
    @abezash921 10 หลายเดือนก่อน +94

    በዚህ ልጅ ስቅቅቅ ያላችሁ እስት የት ናችሁ😢😢😢😢 እራስክን ጠብቅ እባክህ😢😢

    • @Sarah-ut6nk
      @Sarah-ut6nk 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ በጣም በተለይ ያቺ አፈቀርኩህ ያለችው ልጅ

    • @ethiomistre121
      @ethiomistre121 10 หลายเดือนก่อน +1

      awo bexami fexari ixebiqo 😢

    • @tsehaymelese9126
      @tsehaymelese9126 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ በጣም እንጂ 😢😢😢

    • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
      @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 10 หลายเดือนก่อน +1

      አለሁ እንዳለን😢

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 10 หลายเดือนก่อน +10

    አንቺ ጀግና እናት ነሽ. ምንም regret እንዳታረጊ በመሄድሽ. ሰው ማንኛውንም መስዋትነት ይከፍላል ልጅችን ለማሳደግ.❤ ልጅም ይቅርታ አርጊለት. ልጅ ነው እድሜው አያገናዝብም.❤ ይታረማል በእድሜ ሂደት. እናት አይዞሽ ትክክል ነው ያደረግሽው. ይህንን ባታረጊ ጎዳና ተዳዳሪ ትሆኑ ትችላላችሁ.❤

  • @Samuelabera-y8p
    @Samuelabera-y8p 9 หลายเดือนก่อน

    እጅግ የምትመሰገኚ ታላቅ ሴት ነሽ! ልጆችሽም እንዲሁ ! ለባለቤቷም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ለንስሐ ያብቃው ሌላ ምን ይባላል ? ለአቅራቢው ወንድማችን በርታልን ውድቀቱን እንደትምህርት ጥንካሬውን እንደ ተምሳሌት እንውሰደው::

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 10 หลายเดือนก่อน +4

    ጠካራ እናት ነሽ አሏህ ቀሪ ዘመንሽን ያስደስትሽ ሲቀጥል ሴት ልጇ አደራ እናትሽን ኘስደስቻት ከፈጣሪ በታች እዳይከፍት

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤የኛ ጀግና አንተንና አዲስ ቅመሞች ላይ ያለውን ውይይይ እንዴት እንደምወዳችሁ አዲስ ቅመሞች ላይ ያለው የኔ ጀግናዎች❤❤❤❤❤❤

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw9455 9 หลายเดือนก่อน

    እጅግ መልካም የሆንሽ ጀግና እናት ነሽ። እስካሁን በሕይዎት ስኖር መልስ ያላገኘሁለትና ያልገባኝ ነገር ቢኖር ለምን አንዳንድ ጥሩ የሆኑ ሚስቶች ወይም ባሎች ምናምንቴ የሆኑ የትዳር አጋሮች ላይ እንደሚወድቁ ነው። እህታችን፣ ሰላምና ጤና እንዲበዛልሽና የለፋሽባቸውን የልጆሽን መጨረሻ እግዚአብሔር እንዲያሳምርልሽ እመኛለሁ።

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa3834 10 หลายเดือนก่อน

    እናት ማለት አንቺ ነሽ በርቺ አሁንም እውነተኛ እናት ነሽ ተገርሜ ነው ያደመጥኩት ትዳርሽን ለማቆም ልጆችሽን ለማሳደግ የሄድሽበት መንገድ ርቀት መልካም ነው። ዛሬም እግዚአብሔር ከጉንሽ ነው። በርቺ አሁንም ምርጥ እናት ነሽ

  • @AzebTilahun-d3o
    @AzebTilahun-d3o 10 หลายเดือนก่อน +27

    በውነት የዚአቺን ልጅ ፍርፍር በልተህ ደህና ሆነህ ተገኘህ አግዚአብሔር ይመስገን

    • @zelalemfiseha1368
      @zelalemfiseha1368 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @በላይTube
      @በላይTube 10 หลายเดือนก่อน +1

      የምር ሳስብ አደርሁ ደህናነው😢 ግን ምናቸውም አላማርኝ

    • @senaitzerea4936
      @senaitzerea4936 10 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Ty23r
      @Ty23r 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂እረበሳቅ እኔም አሰቤውነበር

    • @susutub17
      @susutub17 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ የሆነነገር ከጨምሩት ብዬ ፍርቼ ነበር

  • @ellaineshabrawshy8247
    @ellaineshabrawshy8247 10 หลายเดือนก่อน +8

    Hi .I'm living in Cairo I see u like my son ❤u did a great job but dont go to people's house because we don't know what's on their mind but I appreciate everything u do i give u a comment as a motherly advice take it leave it take care.God bless ❤

  • @ashebirzeleke4005
    @ashebirzeleke4005 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄንን ፕሮግራም ሁሌም ውስጤ ትወና ነው ብሎ ይነግረኛል። ዛሬ ግን ማረጋገጫ ያገኘሁበት ይመስለኛል ይሄም ንግግራቸውን ስሙት እናትየውም ሆነች የፕሮግራሙ አዘጋጅየሆነው ብሩክ " ወንዱ ልጅ የግቢ 1ኛ አመት ተማሪ" እንደሆነ ተናግረዋል ደግሞም "ሊመረቅ ቀናት የቀረውን ልጄን ብር ሲያይ ተሳሳተ" በንግድ ባንክ በሚል የሚጋጭ ጽሁፍ አስፍረዋል። ጠርጥር "ያልጠረጠረ ተመነጠረ" ብዬ አልፌያለሁኝ። እናንተስ?

  • @DggRthyu
    @DggRthyu 10 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደህና መጣህ ወድሜ በጣም ስጨነቅ ሳስብ ነበር ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ጀግና ❤❤

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 10 หลายเดือนก่อน +9

    እንዳንተ አይነት ጀግና ፈጣሪ ያብዛልን ስወድህወንድሜ በሄድክበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 10 หลายเดือนก่อน +20

    እናታችን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ልጆች ደሞ ለወግ ማዕረግ በቅቷችሁ አስደስቷት በህይወት እስካለች ድሠስ❤

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 10 หลายเดือนก่อน +31

    ማነው ይህን ጀግና እሚወድ እደኔ

    • @MediFikr
      @MediFikr 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ውስጤ ነው እሱን አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤

    • @ብርሀንየአባትልጅ
      @ብርሀንየአባትልጅ 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም

    • @11-fx3yo
      @11-fx3yo 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

  • @SameraSamera-ym5ww
    @SameraSamera-ym5ww 10 หลายเดือนก่อน +16

    አንተ ሀሳብ አስታየት ቢሰጥህ አትሰማም እራስህን ጠብቅ ወንድሜ😘😘😘😘

  • @sarahair575
    @sarahair575 10 หลายเดือนก่อน +13

    እኛ አንተን በጣም ታስፈልገናለህ እና በሁላ መና እንድትጠነቀቅ እንፈልጋለን ከማንም ሰው በማንም መንገድህ በማንም ሰፈርህ ራስህን መጠበቅ አለብህ የሰማይ አምላክ ሁሌ ካንተ ጋራ ይሆን🙏🙏❤️

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግናው ወንድማችን ሰላምህን ያብዛው እራስህን እየጠበቅህ🤔🤔❤❤

  • @ሀዊነኝ-ዠ5ዐ
    @ሀዊነኝ-ዠ5ዐ 10 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ ❤ አሣሥበኸኝ ነበር ❤❤🎉

  • @emnetbelte7769
    @emnetbelte7769 9 หลายเดือนก่อน

    ማሚዬ እማዬ ነው ያለችሽ ልጅሽ አማይዮ በጣም በጣም ጀግና እናት ነሽ እንኳንም ወስነሽ መጣሽ ለልጆችሽ አሁንም በጥሩ ሰአት ነው የደረሽላቸው ጎበዝ ጀግና ጨዋ ልጅ አለችሽ እንዃንም ደረሰችልሽ በጉብዝናሽ ሁሉንም አሸንፈሻል የኔ ብርቱ አሁን ደግሞ የበለጠውን ፈጣሪ ይሰጥሻል እንዃንም ከልጆችሽ አጠገብ ሆንሽ❤❤❤

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንኩን ደህና መጣህ ወንድማችን ራስህን ጠብቅ ከማንም በላይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሐን ትርዳህ❤

  • @zehara5
    @zehara5 10 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን የኔ እናት ጀግና እናት ነች በርታልን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ❤❤

  • @Lana-sta
    @Lana-sta 10 หลายเดือนก่อน +11

    እንኳን ደና መጣህ ጀግናችን ስወድህ የኔ የዋህ ታስፈልገናለህ እራስህን ከምንም በላይ ጠብቅልን ታስፈልገናለህ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 10 หลายเดือนก่อน +7

    አንተጀግና ሁሌኑርልን እባክሄን እራሰህንጠብቅ በናትህ ጀግናችንነህ አሏህካንተጋር ይሁን❤❤❤

  • @laylalayla2599
    @laylalayla2599 10 หลายเดือนก่อน +37

    ጀግናው መቶዋል ሃሬ ደሞ ሁሉም ጀግኖች አተራል ኣዲስ ራዳር እና የነስር ኣይን ስወዳቹ እኮ እስኪ ሚወዳቸው

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 10 หลายเดือนก่อน

      Yes❤

    • @tsehaymelese9126
      @tsehaymelese9126 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም ነው ❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 10 หลายเดือนก่อน +13

    በዚህ አጋጣሚ ካሜራ አማኑ ጌታ ይባርክህ ለወንድምህ ስትናገር ሰምቼህ በጣም አደነቅኩህ አፍቃሪው እራሴን አጠፋለሁ ብላ ሳትጨርስ ማክስህን አውልቅ አያወልቅም ኢትክሱ አይፈቅድም 😂😂🙏🙏

    • @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
      @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ 10 หลายเดือนก่อน

      እኔራሱ ደት ደስዳለኝ ንግግሩ 😂የታባቷንስ

    • @selamissak5726
      @selamissak5726 10 หลายเดือนก่อน

      😂እሷ ቀልደኛ ናት ትግል ነው የፈለገችው

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂እኮ አታስጨንቁት ሲላቸው ነበር

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 10 หลายเดือนก่อน +9

    እናመሰግናለን ብዙዎች ቤት የሚያንኳኳ ነው😭😭😭😭😭

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ስደተኛ እግዚአብሔር ዋጋዉን ይክፈል አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @GonderitYalo
    @GonderitYalo 10 หลายเดือนก่อน +1

    አተም እግዚአ ብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WerttFgghh
    @WerttFgghh 10 หลายเดือนก่อน +21

    የኔም እናት እዳቺ ብዙ መፅዋትነት ከፍላልኛለች አረብ ሃገር ሄዳ እናቴ እወድሻለሁ❤😢😢😢

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet3971 10 หลายเดือนก่อน

    ይህንን ጀግና ውንድማችንን እሚወድ በላይክ አሳዩኝ ውድ የመዳም ቅመሞች

  • @marebelu
    @marebelu 9 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አራዳር እና የነስር አይን ወንድማማቾች ይመስሉኛል ❤️❤️❤️ ጀግንነታቸው ፀይምነታቸው ሀቀኝነታቸው ይመሳሰሉብኛል ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤️🙏

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 10 หลายเดือนก่อน

    ጠንካራ እናት ነሽ ትልቅ መስዋእት ለልጆችሽ አድርገሻል።

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 10 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሜዋ እባእህን ኮሜንትአንብብብብብብብ ይጠቅምሀል አፈቀርኩህ ባለችህልጅ ምክኒያት የእዉነት በጭንቀትዉሥጥነኝ እባክህን ራሥህንጠብቅ ከኋላቸዉ የሆነተልዕኮ ያላቸዉነዉሚመሥለኝና ሢቀጥልደግሞ አንተንየሚፈልጉህ ሠዎች አንተጋእየመጡ ሀሣባቸዉን ያጋሩህ ከቤታቸዉ ባትገባ የተሻለ ነዉ ሠዉ ተጨካክኗል ራሥህንጠብቅ!!!!¡!እባእህን

  • @rahma4484-g8f
    @rahma4484-g8f 10 หลายเดือนก่อน +10

    ልዩ ሠው አላህ ይጠብቅህ ሠላምህ ብዝት ብዝዝት ይበል

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 10 หลายเดือนก่อน +7

    በሰላም ወጣህ ከአፍቃሪህ ቤት እኔስ ዛሬም ከሄድክ መዳሀኒት እጠጣለሁ ብላህ ደግሞ እንደለመደችው ተጠምጥማብህ ምን ተፈጥሮ ይሆን ብዬ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሰላም ወጣህ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድማችን ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ ካሜራ ማኑን አለማመስገን አይቻለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድምህን ስታስከብር ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሰው ማለት እንዲህ ነው ማስክህን አውልቅ አያወልቅም ኤቲክሱ አይፈቅድም ስትል በጣም ነው ደስ ያለኝ እናመሰግናለን በርቱ እኛም ከስደት መልስ ታሪካችንን እናውራለን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
    @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 10 หลายเดือนก่อน +9

    ወንድምነቴ እዛች ፍቅር ያዘኝ ያለቸው ቤት መልሰህ እዳትሄድ አደራ ነገራቸው ምንም አላማረኝም🙏❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ብርቱ ጠካራ እንኳን ወለድሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን ሴት ልጅ እኮ የእና ሁሉ ቁስል ይገባታል ልጆችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ የኔ ብርቱ በጣም ወድሽ አለሁ ❤️🙏

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 10 หลายเดือนก่อน +17

    ይሄ ባል አይደለም የድር ድመት ነው በጣም ያሳዝናል የመጀመሪያ ልጅሽ ግን ቀድማ እውነቱን ያየችውን ላንቺ መናገር ነበረባት

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ጀግና እመቤቴ ትጠብቅህ /!!!እንዳልክ ነው ወይስ አይደለም ሌላ ልጀ ነው መሰለኝ ምንም አይደለም ጀግና ቢተካም ያሰደስታል።

  • @ሠሙሀበሻዊቷ
    @ሠሙሀበሻዊቷ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ♥️♥️♥️ አንድት ብቻ ሆነችብን ያረብ የሁላችንንም እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @BdfgGgxgg
    @BdfgGgxgg 10 หลายเดือนก่อน +4

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ እውነት ትለያለህ

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 10 หลายเดือนก่อน +14

    አንተ ልጂ ያች ወደድኩህ ያለችህ ልጂ ምናቸውም አይጥምም እራስህንጠብቅ

  • @samerabb1026
    @samerabb1026 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወድ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን ፈጣሪ ይጠበቃህ ልዩችን❤❤❤ የልጅቱ ነገር ግን የት ደረሰ😂😢

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 10 หลายเดือนก่อน +11

    ወይኔ ጉዴ አለክ አንተ ልጅ ከዛች ጅል አፍቃሪ ተላቀክ እኔ ግን ፈርቼልካለዉ ካሁን በዋላ ባታገኛቸዉ ይመረጣል ካንተ የሆነ ገር ካጡ አትጠራጠር ያ መከረኛ መተት አለና ተጠንቀቅ እስቲ እንደኔ የሱ ነገር የሚያሰጨንቃቹ አሳዩኝ አስቲ ሰዉ የሚልክን ሰማ ኮመንት አንብብ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @FAFENET
    @FAFENET 10 หลายเดือนก่อน

    እግዛቢሄር በሁሉ አይፈትንም በልጃ ከፈላት ተምራ እራሷን መቻሉ እራሱ ምርቃት ነው🙏ልጇ አስለቀሰችኝ😢😢😢 በጣም በሳል ነች

  • @bereketdiga9941
    @bereketdiga9941 10 หลายเดือนก่อน

    እውነትም ከእሱ ጋር ከለው ይልቅ ከአንተ ጋር ያለው ይበልጥል ብቻ እግዚአብሔር አንተ ጋር ይሁን ❤❤

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ እናት ነሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-መ7ረ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-መ7ረ 10 หลายเดือนก่อน +3

    እኳን ደህና መጣህ ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን በጣም እንወድሀለን

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 10 หลายเดือนก่อน +13

    ባሎቻችሁን ጥላችሁ ስትሄዱ፡ ንፍስ በመሀከላችሁ ገብቶ እንደሚያለያያችሁ እውቃችሁ ማመንና፡ ቆርጣችሁ ፡ መሄድ፡ እለባችሁ።እናቴ ጥሩ ልጅ አለችሽ እናትሽ ለናንተ መስዋትነት የከፈለች ጀግና ናት ።እግዚአብሔር ይባርካት እንችም ጥሩ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ወደተመኝሽው ክፍ በይ።እድሜህ ይረዝም ዘንድ እናትናእባትህን እክብር ተብሎ በቅዱስ ቃሉ ተፅፏል ና ምንም እይንካሽ እድሜሽ ይርዘም ጎበዝ።

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ሠላም መጣህ ወዲማችን እራሥህን ጠብቅ ሁለተኛ እዳትሄዲ እነዛ ሤቶችጋ በተረፈ አሏህ ይጠብቅህ ወንዲሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sannayt941
    @sannayt941 10 หลายเดือนก่อน +10

    አለህ አንተ ልጅ አሳስበኸኝ ነበር አፈቀርኩህ ባለችዉ ልጅ ሳስብህ ነበር

  • @tijitube-m2r
    @tijitube-m2r 10 หลายเดือนก่อน +9

    የማዳም ቅማሞች የእራማዳን ስራ እንዴት ይዞኃችሁኃል ፋጣሪ ይርዳችሁ ❤❤❤❤ወንድማችን ፋጣሪ ይጣብቅ ካክፉ 🥰❤️

  • @koketjaffer1486
    @koketjaffer1486 10 หลายเดือนก่อน +1

    የዚህ አይነት ጀግና አራት ያስፈልገናል በአራቱም አቅጣጫ የሚሰሩ ብቻውን ግን እያሳሳኝ ነው እግዚአብሔር በቀኙ ይደግፈው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @novacell9751
    @novacell9751 10 หลายเดือนก่อน +3

    እነዛሁለቱእህታታሞችጋር እዳትሄድሁለተኛለምን ደስየሚልነገርአይታየኝም አደራእሺ

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 10 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ሴት እናት ነሺ አላህ ይጠብቅሺ ልጆችሺንም አላህ ይጠብቅልሺ ጀግናችን ከነካሜራ ማንህ አላህ ይጠብቃችሆ እባክህ አፍቃሪህ ጋር አትሂዱ ላተ መናገር ድንጋይ ላይ ዉሀ ማፍስስ ነዉ መቼም

  • @LatifahNcmx
    @LatifahNcmx 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሌላ የምልህ የለም እራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 9 หลายเดือนก่อน

    ሁለት ወንድ ልጆች አሉኝ እኔም አሁን አያት ጋር ይኖራሉ በቤት በቂ ገንዘብ ቢኖርም አባታቼው ከምግብ ውጭ ፍላጎታቼውን አያሟላም ይሁን እኔ ባለኝ አስደስታቼዋለሁ እኔ በስደት ነኝ ግን ደስ የሚለው እኔን ቢናፍቁም የቤተሰብ እክብካቤ አይጎላቼውም ግን አቤት የሴት ልጂ ፈተና አይዞሺ እህታችን

  • @hayat-u4p
    @hayat-u4p 10 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ግን እኛ like እናረጋለን አድናቂዎችህም ነን አስታየት ኮመት ስጡ ትላለህ ግን አታነብም የተከታዮችህን አስታየት እንኳን የምታነብ አይመስልም ሆኖም ግን እንወድሀለን እንደ ልጅቷ ግን አይደለም እንዳትደነግጥ እሺ ይመችህ ቦክሰኛው💪

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናናናናዉ ወንድማችን በርታ አላህ ይጨምርልህ 👍👍👍

  • @እሙረያን-ከ9ሸ
    @እሙረያን-ከ9ሸ 10 หลายเดือนก่อน

    ወድምየ. የኛጀግና. ፈጣሪ ይጠብቅህ. እራስህንጠብቅ. ተጠቀቅወድሜ

  • @TecnoAhmad
    @TecnoAhmad 10 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ፡አላህ፡ይጠብቅ፡ሁሌም፡ተነፈቂና፡የኔ፡ጀግነ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarafekirfiker5359
    @sarafekirfiker5359 10 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው ስውድህ ያቺ ባለጌ አፈቀርኩህ ብላ የመጣችውን ተገላገልክ እባክህን እራስህን ጠብቅ ልናጣህ አንፈልግም

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 10 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግና ወድልጅ ከተወለደ አይቀር እደዚክ ሲሆን ነዉ ❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምስኪን የኔ እናት አላህ ይርዳሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @amanuel3005
    @amanuel3005 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት አድሜና ጤና ይስጥች ፈጣሪ ጅግና እናት ጎበዝ ልጅ አለች በጣም ልብ የሰብራል ግን ፈጣሪ አለ ።ተመስገን በይ ልብ ያላች ልጅ ድካምች ልፍትች የምትረዳ ልጅ ማግየት ፀጋ ነው ።እንኮን ያቺ ድካም ልፍት የሚረድ ልጅ ማግየት ፀጋ ነው ሌላው ፈጣሪ አለች እናት አይዛች ከጎንች ነን በሁሉ ጠንካራ እናት አደኛ ነሽ ።❤❤❤❤❤

  • @Saronaman-uk7wl
    @Saronaman-uk7wl 9 หลายเดือนก่อน

    ዋድሜ የእውነት አግዚአብሔር ይጣብቅክ የኔ ጌታ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @AddisAddis-bm7yx
    @AddisAddis-bm7yx 10 หลายเดือนก่อน +7

    ወንድሜ እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ይሁን ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 10 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድም ኮመንት አታነብም እንዴ

  • @መሢአመተልደትየማሪያምልጂ
    @መሢአመተልደትየማሪያምልጂ 10 หลายเดือนก่อน

    የአፉቃሪዋ መጨረሻሳ እባክህ ብዙ አዛኝ መሆን ያሥጎዳል እና ጀግናነህ ቀጥልበት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GonderitYalo
    @GonderitYalo 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ እሴት ነሽ። በርች እህታችን🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 10 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ አንተ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ፍቅረኛህ እዴት ሆነች😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መጨረሻው አሳውቀን

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k 10 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁😁😁

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 10 หลายเดือนก่อน +4

    ተረፍክ ወንድሜ እባክህን ተጠንቀቅ እራስህን ጠብቅ ወንበዴዎች ብዙ ናቸው እሰው ቤት ባትሄድ ጥሩ ነው😊

  • @GoogleId-y6y
    @GoogleId-y6y 10 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅረኛክ እንዴት ሆነች መሳቅ አምሮኛል ብቅ በል ወደሷ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 10 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔ ከርታት አላህ በልጆችሽ ይካስሽ ❤❤❤❤❤ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ አላህ ይድረስልሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 10 หลายเดือนก่อน

    Betam gobez enat nesh Egziabher yibarkish

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 10 หลายเดือนก่อน

    ጀግና እናት ክብር ይገባሻል ❤❤❤❤

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናው ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayBekele-ug5bg
    @TsehayBekele-ug5bg 10 หลายเดือนก่อน +12

    አፍቃሪ ነኝ ያለችው ለበቀል ነው።ፊትክን ግለጠው ያለችው አሲድ ልትደፋብክ ይመስላል።

    • @AtnafwaHaile
      @AtnafwaHaile 10 หลายเดือนก่อน

      Yes I am afraid of that. The two sisters are v dengrus. Becarful I told you