እኛ ሴቶች ሁሉን እንችላለን😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @Eumtewfak
    @Eumtewfak หลายเดือนก่อน +278

    እረ ፈኪ እኛ አንቺ ከህልምሽ እደተወዲቄ አንፈልገም ከአህሙጋር ብሰሩ አሪፋ ነዉ መልካም በማሰብ ነዉ የምተሉ ላይክ በሉኝ አይዞሽ በርቼለን ፈኪዬዬ የኔ ጀግና💪

    • @saadaahmad7555
      @saadaahmad7555 หลายเดือนก่อน

      Yman a hm 😂👢👢👢👢👢

  • @zumrahassen
    @zumrahassen หลายเดือนก่อน +308

    ሲጀመር ሴት ልጂ በሚድያ እንድትወጣ ማን ፈቀደላት??ከቤታችሁ ተረጋጉ ነዉ የተባልነዉ

    • @ሶፊያወሎ-ቘ4ሠ
      @ሶፊያወሎ-ቘ4ሠ หลายเดือนก่อน +30

      ያን ብለን ብንቀመጥ ምን እንብላ ወንዱ እንድሆን ከሴትነው ብር የሚፈልገው

    • @zumrahassen
      @zumrahassen หลายเดือนก่อน +9

      @@ሶፊያወሎ-ቘ4ሠ ሪዝቅ ሚነሏህ ነዉ ቢሰራም በተፈቀደልን ልክ መሆን አለበት

    • @ZynabShukur
      @ZynabShukur หลายเดือนก่อน +2

      እሱ በደለኝ አለች እዴ

    • @ZeynuMolla-zw5lc
      @ZeynuMolla-zw5lc หลายเดือนก่อน +8

      ትክክል ወላሂ ሴት የምትከበረው ከቤቶ ልጆቻን ስትከባከብ እጂ አረብ ሀገር በመሄድ ፣ሚዳያላይ መውጣት አይደለም ።

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl หลายเดือนก่อน +9

      ስራ እኮ ነው የምትሰራው

  • @AmuoriMd-hu2ip
    @AmuoriMd-hu2ip หลายเดือนก่อน +316

    ሴትን ልጅ ሙሉ የሚያደርጋት ጥሩ ትዳር ሲኖራት ጥሩ ባል ሲኖራት ብቻ ነው

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ หลายเดือนก่อน +19

      ማነው እዲህ ያለው 😂😂😂 ብቻዬን መኖር እችላለሁ ለብቻዬም መቆም እችላለሁ አላህ ብቻ አይተወኝ

    • @ZebibaNesru-m7l
      @ZebibaNesru-m7l หลายเดือนก่อน +3

      ትክክክልልል

    • @KadjaJeddah
      @KadjaJeddah หลายเดือนก่อน +1

      ስህ❤❤❤

    • @hellofuj3353
      @hellofuj3353 หลายเดือนก่อน +2

      @@KadjaJeddah ትክክልወላህ

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ክልል አይካድም

  • @f-io7sj
    @f-io7sj หลายเดือนก่อน +97

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይውስለም ምርጥ ነብይ አስተማር ጅግና የሀቢበላህ ሙሀመድ ስለላህ አለይውስለም ምርጥ ጀግና አሥተማር ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ውድያገሬልጂ ደምሪኝ

    • @saadas9954
      @saadas9954 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 หลายเดือนก่อน

      ሱለላህአለይሂ ወሰለም❤

    • @ላታህዘንኢነላሁማአና
      @ላታህዘንኢነላሁማአና หลายเดือนก่อน

      ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @የእናቴንግስት
    @የእናቴንግስት หลายเดือนก่อน +375

    ሴት ልጅ ወድልጅ ከጎኗ ሲኖር ከብዙ ነገር ትዋባለች ትፈካለች ስኬታማ ትሆናለች

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew หลายเดือนก่อน +5

      Manew yalew sofin alayeshim ende😅😅

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ หลายเดือนก่อน

      ​@sariyefikrsew አዳኮ ሶፊ እሪ እያለች ነዉ

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo หลายเดือนก่อน +8

      ለዚህ ነዋ በየጎዳናው እህቶች የወደቁት በወንዶች ምክኒያት ነው

    • @AaA-r3r3k
      @AaA-r3r3k หลายเดือนก่อน +1

      የሷ እኮ ወንድሟ አይደለ ባሏ ተከትላ ሒዳ መሰለኝ 🎉

  • @JewareAbafita
    @JewareAbafita หลายเดือนก่อน +7

    በአላህ ተዋት እቺን ልጅ እኛ የማነውቀው እሷና አላህ የምያውቁት ብዙ ችግር ልኖርባት ይችላል ለዚህች ልጅ እኮ ትዳር አድስ አይደለም ገና አላገገመችም በልጅነት አይምሮዋ ብዙ በደል ደርሶባታል ማገገም አለባት ሀሙ ምርጥ ልጅ ነው የምወዳት ከሆነ ግዜ ሰቶዋት ይጠብቃታል በቃ ተፋቱዋት በአላህ

  • @worqiteworkicho8747
    @worqiteworkicho8747 หลายเดือนก่อน +12

    ሰውን ለመርዳት ከማሰብሽ በፊት ራስሽን አስተካኪ።
    በስነሜግባር
    በአነጋገር
    በመረጋጋት
    ገና ብዙ ይቀርሻል እህቴ አስቢበት።

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d หลายเดือนก่อน +15

    በምን እንዝናና ድንሽን ተማሪ ሀቢበቲ የሚጠቅምሽን
    አሏህ በማይፈቅደው ነገር የምን ማበረታታት ነው የማንም ወንድ ጋ አንድ ቤት ተማምጋችሁ ተቀምጣችሁ ይሄን ነው የምናበረታታው ነገሩ ልክ ነሽ ኒቃብ ለብሠው የሚሠሩት አናበረታታም እናተን እየመጣን ማሻ አሏህ እያልን እያበረታታን ነው እኛ ነን ጥፋተኞቹ

  • @thottirajan2896
    @thottirajan2896 หลายเดือนก่อน +251

    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን😢😢

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ሁሉምየራሡንእየኖረነው ላቺምየማታእጀራይስጥሺእህት

    • @Ticha-vc5fk
      @Ticha-vc5fk หลายเดือนก่อน +2

      አሜን 3 ×

    • @EkramMohammed-v9j
      @EkramMohammed-v9j หลายเดือนก่อน +1

      አሚን እዳቺያለውን ያብዛልኝ

    • @حليمهحليمه-ف6ل
      @حليمهحليمه-ف6ل หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንን ያረብ

  • @mdet6083
    @mdet6083 หลายเดือนก่อน +59

    ሲጀመር።ሴት ልጅ በሚድያ እድትወጣ ማንፈቀደላት

    • @wolloyewanegn5952
      @wolloyewanegn5952 หลายเดือนก่อน +2

      የተመቸኝ ኮመንት

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f หลายเดือนก่อน +3

      የችስ አረብ ሀገር ሄድሽ እድሰሬ ማን ፈቀደልሽ ??

    • @mdet6083
      @mdet6083 หลายเดือนก่อน +3

      @@LUbaba-o7f የት እዳለሁ የት አውቅሽ ክክክክክክ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb หลายเดือนก่อน +1

      አንች ሚዲያ ላይ እንድትውይ ማን ፈቀደልሽ

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 หลายเดือนก่อน +1

      አንች በሺ ኪሎሜትር አቋርጠሽ እድትወጭ ማንፈቀልሽ ?

  • @semiraseid-wy2uz
    @semiraseid-wy2uz หลายเดือนก่อน +162

    ሥሚማ እህት አንች ያልገባሽነገር አለ አሁላይ አይገባሽም እኛ አረብ አገር ሥንኖር ለራሣችንም ለቤተሠባችንም ነው ግን ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ያንችን ሂወት አሣልፈናል ግን አንዱ ሢጎዳን አንዱ የተሻለ ይሆናል ብለን የነገን ተሥፋ እያልንነው ያለነው አንችም ምርጫሽን እራሥሽ ታቂያለሽ

  • @ZebibaAhmed-l3h
    @ZebibaAhmed-l3h หลายเดือนก่อน +36

    አንቺ ልጂ ግን እንዴ ሙስሊም ሴት አስቢ እስኪ በደንብ ድንሺን ተማሪ ከዚያ ብዙ ነገሮችሺን ታስተካክያለሺ ስደት ላይ ያለን እህቶች ስራቺን እየሰራን ድናቺን እንማራለን ፣ብቻ ብዙ ነገሮቺን ተምረናል እናም ድናቺን ግር ነው ተማሪ እህቴ

    • @hellofuj3353
      @hellofuj3353 หลายเดือนก่อน +1

      @@ZebibaAhmed-l3h ሣህሀቢበቲ

    • @user-qk2ss7wl2r
      @user-qk2ss7wl2r หลายเดือนก่อน

      ዝምበሉተዋትስቶቹነቸውየሚጨማለቁት😢😢😢😢ዝምበሉአቦ

  • @Abranjenat
    @Abranjenat หลายเดือนก่อน +61

    ስለ እኩልነት በኢስላም የሚለውን በደብ ማፅናት አለብሽ
    ለሴቶች ላይ ለመስራት ዲኑን ዱንያዊን መማር አለብሽ
    ለሌሎች ሴቶች ከመስራት በፊት በራስሽ ላይ ስሪ

    • @MayahMayahhh
      @MayahMayahhh หลายเดือนก่อน +3

      እስቲ ሁላቹም እንደዚህ አይነት የሚያረካ ኮሜንት ስጡ አትሽለጥለጡ

    • @ተእበ
      @ተእበ หลายเดือนก่อน +1

      አቦ ኮሜንት ማሸ አለህ ❤❤❤❤

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba หลายเดือนก่อน +1

      ምርጥ ኮሜንት

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ หลายเดือนก่อน +36

    ደስ እዳለሽ ኑሪ ግን ችግር ላይ እዳትወድቂ ወንድ የሚሰራሁን ልንሰራ እንችላለን ግን ትዳር ከሌለሽ የማንም መጫወቻ ዝሙት ካልወደቅሽ ኑሪ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 หลายเดือนก่อน +249

    አሰላሙአለይኩም ይህንን ኮመንት የምታነቡ አሏህ ጤናችሁን ይስጣችሁ ከስደት ያሰባችሁት ተሳክቶ አሏህ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ከአታላይ ወነሰድ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @DyiDt
    @DyiDt หลายเดือนก่อน +97

    ግን አህሙ ነው ድምቀትሽ ከምር አብራችሁ ስመጡ ነው እይታም ያለሽ ደሞ ድምቀትሽም ነው በኔ ሀሳብ የሚስማማ❤❤❤

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q หลายเดือนก่อน

      እንድህ አትበሉ አትሰሙም ልጅቹን አታራርቆቸው እያበላለጣችሁ😎

    • @sabeebamasafi6443
      @sabeebamasafi6443 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ruki-v3q🤣🤣🤣🤣

    • @rukiyadawood6999
      @rukiyadawood6999 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ በሌላ ባይሆንም እህትና ወንድም ሆነው ተከባብረው ቢስሩ😢

    • @ሙናA
      @ሙናA หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ስወድሽ❤

    • @ቅማሞች
      @ቅማሞች หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Ruki-v3q አብራችሁ ኑ። ስሩ ማለት ተጋቡ ማለት አይደለም። ልጅቱ አይገባትም። ፀበይዋ አስቸጋሪነዉ እንጅ። ለራሷነዉ እደዛ የምንለዉ
      ለኛ ለማዳም ቅማሞች አይደለም
      እስኪ እያቸዉ። ቡታጀራወች አብረዉ ነዉ ስራቸዉን የሚያሳድጉት

  • @Sofitube-s8n
    @Sofitube-s8n หลายเดือนก่อน +37

    እኛ ሴቶች የሚረቅጠን የሚየመነጭቀን ወንድ ነው የምወደው ክብር የሚሰጠን የሚከበከበን ወንድ አንወድም ለምን ግን ሱብሀና አላህ 😢

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 หลายเดือนก่อน

      ሶስቱ ባሎቿ ይንከባከቧት ነበር?

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ หลายเดือนก่อน +1

      ​@@hayatteshome573አወ የሠፈሯልጆች ተናግረዋል እሷም 2ተኛዉን የፈታሑት ተሸፈኒብሎኝነዉ ብላለች በድኗ የሚያጠነክር ወንድ አይበድላትም ልጅቱ መሠተር አፈልግምጅ

  • @SsSd-v9h
    @SsSd-v9h หลายเดือนก่อน +16

    እኛ አህሙን አክብሪው ነው የተባልሽው እጂ ግድ አግቢ ያለሽየለም ሌሎቹጋ ደስብሎሽ ታወሪለሽ እሱጋ ግን ሀረካት ታሳያለሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      እህትየ ደምሪኝ

    • @Mona-th3ur
      @Mona-th3ur หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @HayatAhamed-f1h
    @HayatAhamed-f1h หลายเดือนก่อน +11

    ፈኪ አረ በጣም ታሳዝኛለሽ
    የሁላችንንም ልብ ስብረሻል
    አህሙንም በጣም ጎድተሽዋል

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ሀያትየ ደምሪኝ

  • @HayatSeid-xp7oe
    @HayatSeid-xp7oe หลายเดือนก่อน +1

    ሀቅ ነው ፈኪዬ ስለ ራስሺ ከአንች ውጭ ማንም አያውቅም ለራስሺ ራስን ከመሆን በላይ ምንም ነገር የለም
    እና ምንም ብታደርጊ የሚተችሺ ሰው አይጠፋም ም/ም ሁሉም ሰው አስተሳሰቡ የተለያዬ ነው
    ዋናው ነገር ብዙ ሰው ስለተቸሺ ወይም ብዙ ሰው ስላደነቀሺ አይደለም ሀሳብሺ ልክ መሆኑ እንጂ
    ምንም ተከታይ ያልነበራቸው ነብያቶች አሉ እኮ የመጨረሻው ቀን ብቻቸውን ይመጣሉ እነሲ ግን ከ አላህ የተላኩ ትክክለኛ ነብይ ናቸው
    የሰው አመለካከት ከእቅድሺ እንዳያዘናጋሺ በርች
    የሰው ልጂ በተቸሺ ነገር ላይ ያጀንቅሻል ዛሬ ልክ አይደለሺም ያለሺ ሁሉ ነገ በስኬትሺ ጀግና ነሺ ይልሻል

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት หลายเดือนก่อน +117

    እኔ ሁሉ ጥያቃ የሚፍጥርብኛ ነገ አለ ሁሉም ዩትበሮች መጀመርያ ስትጀምሩ ያላቹ ፀባይ እና ትንሽ ከፍ ስትሉ የምትቀይሩ ነገ ትመልካች የምትወቅሱ ነገርስ ሆ ስትመጡ እይትላሳቹ ትመጣ አለ እኛም ትመልካች እኖዳቹ አለ ትንሽ ስትኮራፉ መታቹ እኛ ትወቅስ አለቹ ፈኪ ኛኘ ላች ብለ ነው ከሎቹ ስትኛ የምታስዩ ሃርካት እና አህሙ ስታይ እኮ ጭራሽ የምታቅው አይመስል እኛ ሰውቾ ስንባል መናሻች የምንርሰው ነገ አለ አህሙ ባላ ውለታሽ ነው አትርሺ

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 หลายเดือนก่อน +2

      አያሰብኩ ነበር አነጋገራን እያየዉ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ หลายเดือนก่อน

      @@እናትያላህስጣታናት የጠገቡ ግዜ እኛን ይወቅሳሉ ዙረዉ

    • @SaadaAhmed-h2k
      @SaadaAhmed-h2k หลายเดือนก่อน +1

      አወንወላሂ ከዛ ይቀየራሉ

    • @GuHu-u8r
      @GuHu-u8r หลายเดือนก่อน +1

      Wenetishin new😂😂😂

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት หลายเดือนก่อน +1

      @@SaadaAhmed-h2k አው ወላሂ በጣም ነው ምናደው ትንሽ ከፍ ሲሉ ትመልካች ይወቅሰ አሉ ሆ እኛ ምን ንናርገ

  • @እናትወሎ
    @እናትወሎ หลายเดือนก่อน +24

    እንችላለን ፈኪ ግን እንደ ኢሰላም ሴት ልጂ ከባጠገቧ ቤተሰብ ወይም ወንዲም ወይም ባል መኖር አለበት አንዲት ሴት እንደ ኢስላም ከጎኖ ባአዲ ወንዲ ለሙስሊም አይፈቀዲም ግዲ የሚጠብቃት ያስፈልጋል እኛ እራሱ ወቷ መሰራት አይፈቀዲልንም እንደ ኣስላም ሴት

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ ደምሪኝ

  • @Fd257
    @Fd257 หลายเดือนก่อน +98

    ይቅርታ. እደዚህ ልንልሺ. የቻልነው. በራስሺ. ስራነበር. መጀመሪያ. ሌላ. እማሀል. ላይ. ሌላ. ስቶኒነው. እና አውፍበይ. እህሙን ግን መቸም ልንሳደብ አንችልም. ምንም. ክፊ ነገር አላረገሺም

  • @Ekram475
    @Ekram475 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ ፈኪያዬ ትክክልነሽ እኛ የማንችለው የለም ስለዝህ ጠክሪ ስሪ ደሞ ጠፍተሻል 💞💞💞💞💞💞

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ หลายเดือนก่อน +75

    የኔ ቆንጆ ሀቅ ነው እንችላለን ነገር ፍን ትዳር ስትረረ ነው ትልቁ ችግርሽ ግትር ነሽ ሲመክሩሽ መቀበል አትፈልጊም ሴት ብቻዋን መስራተረ አትችልም ያለ የለም ራስሽ የተረጎምሽው ነው እኛ ያልነው እንደ ወንድም አክብሪው ስራችሁ ሀሪፍ እየሄደ ነው እሱ እንደሚያከብርሽ አክብረሽው ስራችሁን ስሩ ነው ያልነው አህሙ ወደደሽ መውደድም መወደድም አላህ ነው የሚሰጥሽ ለምን ወደድከኝ አይባልም ካልፈለግሽ መብትሽ ነው ያማለት ግን ልታመናጭቂው አይገባም

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr หลายเดือนก่อน +3

      ምርጥ አገላለፀነዉ❤

    • @ቀመርቲዩብ-ወ4ኰ
      @ቀመርቲዩብ-ወ4ኰ หลายเดือนก่อน +2

      እደሚወዳት በምን ታቃለሽ እሱ ለቪዲዮነው እጅ እደሚወዳት የሚያስመስለው ሂወትሽን ልምራልሽ አትበሉ እሷ የራሷንፍላጎት ታድርግ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ หลายเดือนก่อน

      @@ቀመርቲዩብ-ወ4ኰ መልሱን ላች ትቻለሁ መለስ ብለሽ ህይው ቮድዋቸውን

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ หลายเดือนก่อน

      @@ቀመርቲዩብ-ወ4ኰ መጀመሪያ በደንብ አንብቢው ረድ ከመስጠትሽ በፊት ሂወትሽን ልምራልሽ ያለ የለም እንደሰው ማንኛውንም በዙሪያችን ያለን ሰው ልናከብረው ይገባል ።

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ หลายเดือนก่อน

      ​@@ቀመርቲዩብ-ወ4ኰአች አስመሳይ አይደለም እሱ አስመሳይ ሰዉ ያሰታዉቃል ዝብለን ሰዉን ያለ ስሙ አንሰይም አላህን እንፍራ እደማንም ሀቅን የተከተለ ከትልቅ ደረጃ ይደርሳል

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 หลายเดือนก่อน +34

    ሀቢበቲ ፈኪ እኛ የመዳም ቅመሞች ከኛ ደስታ ይልቅ የሰው ደስታ ያስደስተናል አህሙን እና አንችን ስናይ ትመጣጠናላችሁ በሀይማኖትም አንድ ናች በድሜም በቻ ብዙ ነገር በማለት ነው እንጂ እኛ ምን አገባን እንኳን እኛን አባት እናትሽን መከልከል ትችያለሽ ከዚህ በኀላ ምንም አንልሽም ላች ጥሩ ከማሰብ ነው ከሀጂ ነበይ ወንድ ጋ ከመሆን እሱ ከጎንሽ መከታ ይሆንሻል በማለት ነው በኀላ ይገባሻል ሁሉም ነገር ፈኪ ይቅርታ 🙏🙏🙏

    • @ነnnn
      @ነnnn หลายเดือนก่อน

      ሣህ

    • @fusr.4440
      @fusr.4440 หลายเดือนก่อน

      ሳህውላሂ ውነትነው

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ หลายเดือนก่อน

      ይመችሽ

    • @Sofya-lr1jq
      @Sofya-lr1jq หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እውነትሽነው

  • @Abranjenat
    @Abranjenat หลายเดือนก่อน +117

    እኛ የምናስበው እንደ እስላም ነው አንቺ ደግሞ በተቃራኒ ነው የምታስቢው ለዛ ነው መግባባት ያልቻልነው 😮 እንደ ሙስሊም ማሰብ ስትጀምሪ እንስማማለን
    እህቴ ለትዳር የሚጠይቀኝ ወንድ ጥላቴ ነው አትበይ አይባልም
    ከአህመድ ጋ ያልተስማማችሁበትን ነገር ብትነግሪን ጥሩ ነው

    • @EkramMohammed-v9j
      @EkramMohammed-v9j หลายเดือนก่อน +6

      የራሷን አሳብነው የሰጠቺም ባሳለፈችው ሁኔታ ተዋት እጭ

    • @EeEe-xy1mr
      @EeEe-xy1mr หลายเดือนก่อน

      ዋሊኩምሰላም ስራ😊ብቻ አይደለም ሰውን እኩል የሚደርገው

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ ያሳቀኝ ኮሜት የተመቼኝ ጭምር😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ኢክሩወለየዋ
      @ኢክሩወለየዋ หลายเดือนก่อน +4

      እሷ ትዳር አላማየን የሚያደናቅፈኝ ከሆነ አልፈልግም ለእሱም ተናግራለች ከሶስት አመት ብኋላ ብላለች ከእዚያ ወድህ አልፈልግም አላማ አለኝ ብላለች እሱነው ጥፍተኛው ለምን ባትናገር ጥሩ ተናግራ እሱ ለምን እሚወዳት ከሆነ ሶብር አርጎ አይጠብቅም

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ወላሂ❤

  • @mebrat_media
    @mebrat_media หลายเดือนก่อน +42

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፈኪ በርች እህት👍👍የመዳም ቅመሞች እረፉ😳ትስራበት የምር

    • @EkramMohammed-v9j
      @EkramMohammed-v9j หลายเดือนก่อน +1

      ስለላሁአለይሂወሰለም እዳቺ ያለውንያብዛልን ስራዋን ሊያስተዋትኮነው

    • @saadaahmad7555
      @saadaahmad7555 หลายเดือนก่อน +1

      Tkkl.nshe

  • @TigsetHabeta
    @TigsetHabeta หลายเดือนก่อน +55

    እኔ ይህድኩት ልጄን ለመስታዳደር ነው እኚ ጀግና ሴት ነን 💪እንቺላል

    • @ZynabShukur
      @ZynabShukur หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤❤

  • @yuotub1126
    @yuotub1126 หลายเดือนก่อน +36

    እህታችን እራስሽ አትቆሊ ማንም አያግድሽም ነገ ከነገ ዉዲ አፈቀርኩ ትይናለሽ መጀመረያ የራስሽ አቀራረብ ነበር አህሙም በንፁህ ልቡ ነበር ያፈቀረሽ ።

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube หลายเดือนก่อน +154

    ይችን ኮሜንት 😢የምታነቡ ሁሉ በአድሱ አመት😢ከህመም😢ከችግር😢ከስቃይ ያዉጣችሁ🎉ስደት ድክም አድርጎኛል ወላሂ😢😢ሀገሬ ልገባ ነዉ ግን 😢😢ብቻ ዱአ አድርጉልኝ

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 หลายเดือนก่อน +2

      በሰላም አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @Hamezya
      @Hamezya หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @bintainrahim6662
      @bintainrahim6662 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ያርብ❤❤❤

    • @alhamdulilah-v4f
      @alhamdulilah-v4f หลายเดือนก่อน

      አሚንንን

    • @MakkahMakkah-f9q
      @MakkahMakkah-f9q หลายเดือนก่อน

      Ameeeeen

  • @SofiyeMekonn
    @SofiyeMekonn หลายเดือนก่อน +1

    የመዳም ቅሞች ጀግና ናችሁ እኮ ሀሚን እና ቡርክን አጣብሳችኋል
    ክር ለሚገባው ክብር እሰጣለን

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน +46

    እውነት ብለሻል ይቻላል እችላለን ግን ከአንድ ብርቱ ሁለት መዳኒቱ ነው ከጎናችን ሆኖ የሚያግዘን ሀሳባችንን የሚጋራን ለሴትም ወንድ ልጅ ያስፈልጋታል ለወንድም ሴት ከጎኑ ታስፈልገዋለች

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to หลายเดือนก่อน

      ውዴ ድምሪኝ❤

    • @seadaJemal-ym8zp
      @seadaJemal-ym8zp หลายเดือนก่อน

      👍👍👍

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q หลายเดือนก่อน +1

      በቃ እንተዋት እህቶች

    • @b.6015
      @b.6015 หลายเดือนก่อน

      @@Ruki-v3q እኔ ሁለየም ምንም ብየ አላቅ

  • @SalmaSalma-p7s
    @SalmaSalma-p7s หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ናሽ የኔ ማርርርርርር

  • @ZahraZahraa-b2q
    @ZahraZahraa-b2q หลายเดือนก่อน +24

    አተላቃሺብን እኛ እና አቺ አድአደለንም የኔእመቢት ተቀምጠሺ አታዝጊን

    • @EkramMohammed-v9j
      @EkramMohammed-v9j หลายเดือนก่อน

      እሷ ምንአለቻችሁ እናተናችሁጂ በሷህወት ፈላጭ ቆራጭ የሆናችሁት

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @serkalem-b2t
      @serkalem-b2t หลายเดือนก่อน

      የለማየትትችያለሽ ቅናተኛ ለሰዉክብርይኑራቹ

    • @hayet8663
      @hayet8663 หลายเดือนก่อน

      መቸው ግን ከስው እራስ የምትወረዱት ማየት ካልፈለጋሽ ከሰው ቤት ምን አመጣሽ😏እንዴ ቅሬ ጭልፋ አትዙሪ ያዙራሽ እና 😏😠

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @FatumaFatuma-uo4un
    @FatumaFatuma-uo4un หลายเดือนก่อน +23

    እኛ ያልነው ፀባይሽን አስተካክሊ የትኛውም ስኬት ለመድረስ ዋናው መልካም ስነ ምግባር ነው እውነት ለመናገር ባለፈው አላዛር ኢንተረቪው ላይ ቀርበሽ ከአ
    ህሙ በስቸጀርባ ሆነሽ ባደረግሽው ነገር በጣም አዝነንብሻል
    ይመስለኛል አህሙ እራሱ ያንን ቪድኦ አይቶ ነው ከዛን ጀምሮ ነው ካንችጋ መምጣት የተወው

    • @serkalem-b2t
      @serkalem-b2t หลายเดือนก่อน

      ፀባዯምን ሆነ በናታቹተዉጂ በቃእናተ ልጁንወዳቹዉታል ለዛ ነዉ ምንም የሚስተካከልፀባይአይደለም ምረጥፀባይነዉ ያላትአላህንፍሩ

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 หลายเดือนก่อน

      እራሧ እኮ ነች ፎቶ አሠርታ ላቨ ብላ አፃፍ ስሠጠው አየን ከዛ እኛም ጀመርነው ተጣመሩ ማለት አይሠለቸን ከዛ ወድህ የሆነ እየተመናጨቀች አሥቸገርችው ወድልጂ ተሠቃየ እኮ😂😂😂😂😂​@@serkalem-b2t

    • @worqiteworkicho8747
      @worqiteworkicho8747 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ብለሻል እኔም አስሰተውዬዋለሁ፤ ልጅታ ስነ ምግባር ይጎላታል። ሰውን ማንጓጠጥ ነውር ነው።

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb หลายเดือนก่อน

      በፀባይ አብራው ለተሰራ ብትሞክር በረዶ ይቆላልኝ አለ ምን ታድርገው

  • @EjeuJdid
    @EjeuJdid หลายเดือนก่อน +35

    ያላማካበድ እርዝቅን በሀላል ፈልጉት ተብለናል እህቴ ማን እንደ ሀላል ጥፍጥናውን ብታቂ ሀላልን ባልጠላሽ ነበረረረ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ያገሬልጂ ደምሪኝ

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb หลายเดือนก่อน

      ከአንዴም ሶስቴ ሞክራው ለሷ አልሆነላትም በቃ ተዋት

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ወላሂ❤

  • @samsungphone2718
    @samsungphone2718 หลายเดือนก่อน +2

    ፈኪይ አቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ከዚህ በላይ ጠንክረሽ ማየት ፈልጋለሁ አላህ ህልምሽን ሁሉ ያሳካሌሽ ሀያቲ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-qk2ss7wl2r
      @user-qk2ss7wl2r หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን❤❤❤

  • @remla_8503
    @remla_8503 หลายเดือนก่อน +31

    ሴት ለወንድ ታስፈልጋለች ወንድ ለሴት ያስፈልጋታል እንዲደጋገፋ ነው እንጂ ለየ ብቻ እኔ እንዲህ ነኝ ልንባባል አይደለም ወንድና ሴት አድርጎ የፈጠረን እራስሽን አታታይ መስፈርትሽ ሚያሟላ አላማሽን ሚደግፍልሽ ሚተባበርሽ ካገኘሽ አግቢ

  • @JemilaSisay
    @JemilaSisay หลายเดือนก่อน +1

    አህሙ እንኳንም ቀርበት ድርቅ ያለይ አስመሳይ ናት ለወንድ ክብር የለሽም ማግባት መፍታት ባንቼ አልተጀመርም እኔም በስደት አግብቼ ሁለትይ ፍትቻለሁ አሁንም ከመጣ አገባለሁ እድሜይን መጠቀም አለብኝ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም መጀመሪያ ሰለዲንሽ እውቄ ሻርፕ መጥመጠሙ አይደለም ወንድ ጋ ተጠጋግተሽ እየተቀመጥሽ ነዉ ይህንም እሰቢበት

  • @ToybaMirty
    @ToybaMirty หลายเดือนก่อน +10

    ፍኪ ትለያለሽ በራሷ የምትተማመን ጀግና ሴት ነሽ ይመችስ እኛ ህልምሽን እንዳታሳኪ ሳይሆን የበለጠ ደስተኛ እምትሆኝ ስለመሰለን ነው በቃ ከእቅድሽ ማንም እንዲደናቅፍሽ አትፍቀጅለት♥️♥️

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน +1

      ጦይባየ ደምሪኝ

  • @GhHy-p6k
    @GhHy-p6k หลายเดือนก่อน +1

    ትክክክክክክክልነሺ እኮ ሴት ልጂ ትችለለች ከአህሙዬ አቢራቹ እዲቶኑ ስለመን ፈልጊነው አብሽር አለህ ምኞተሺን የሰከልሺ የኔ ዉድ😢❤❤❤❤❤❤

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈኪ ተመልካቾችሽ እኮ ምንም ያዴረጉት ነገር የለም በአንች አላማ ላይ አንችው ስጦታ አዘጋጂተሽ አህሙን ilove you የሚል ስጦታ ሠጠሽ እኛም አጨበጨብን ማንነው ጥፋተኛው ?😂

    • @aprime9998
      @aprime9998 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ หลายเดือนก่อน +3

    የራሥ ጉዳይ አሥመሣይ አትሁኝ አሥመሣይ ያሥጠላኛል ድሮም ሤቶች ክብር የሚሠጠን አንወድም የታወቀ ነዉ

  • @nejibbeshir7541
    @nejibbeshir7541 หลายเดือนก่อน +6

    በዚህ አካሄዲሽ ከምትይው ህልምሽ የምትጨናገፊ ትመስላለሽ። ጥሩ መካሪ ያስፈልግሻል ወደ አለህ ተመለሺ እህቴ።

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb หลายเดือนก่อน

    ወላሂ አወ እንችላለን እኔ ማንም ወንድ እንድኖር አልፈልግም ብዙ ነገሮችን ብቻየን ተጋፍጫለሁ ወደፊትም ኢንሻ አላህ❤ ፈኩዬ በርችልኝ የኔ እህት አምናለሁ ትልቅ ቦታ ትዴርሻለሽ እናም ያሰብሽውን ሁሉ ታሳኪያለሽ ከአላህጋ በተረፈ አንች ያልፈለግሽውንና ያላመንሽበትን ነገር ማንም ስላለ እንዳታደርጊ😊

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku หลายเดือนก่อน +5

    እህት ፈኪ ሁሉም ለአንቺ በማሠብ ነው መልካም ነገር የተመኙልሽ ደሞ ማወቅ ያለብሽ ትዳር ያስከብራል እንጂ አያከስርም ሁለታችሁ ስትሆነ በሀላል ሲሆን የበለጠ ይሳካል ማሳካት የፈለግሽውን ነገር ከትዳር ይከለክላል 😂 አወን አሁንም አያምርብሽም ። መጀመሪያ ብቻሽን ምንም አትሰሪም ለምሳሌ ይከን ቪዲዎ ስሰሪቢያንስ ካሜራ ማን አስፈልጎሻል ።

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 หลายเดือนก่อน

      ወይ ዘንድሮ እይሰማ ጉድ የለም!! የማትወደውን ሰው በግድ አግቢው ይባላል እንዴ? እናንተኮ በግድ ከዳሯት ወላጆቿ የባሳችሁ ሆናችሁባት!!

    • @ShkuSheku
      @ShkuSheku หลายเดือนก่อน

      @@mulatuayele5168 😃😃በፊት ቤተሰቦቿ አሁን ደሞ እኛ እንድራታለን

  • @amaamm-ry5dc
    @amaamm-ry5dc หลายเดือนก่อน +2

    ትችያለሺ. ግንሰወችአችይምነው. የሚሉሺ. እኔ አትችይምሲሉኝ. ነው. 15 መቻሊን. ያሳየሆቸው. አችብቻ. ዲንሺን. የማይነካ. ስራስሪ. ብቻ. ግን ከሰው. አጠብቂ. ዛሪበኔ ብዙ ሰው ነውየሚገረመው. አችላለሀ. ብየ የስኪትሰው. ሆኛለሁ. አልሀምዱሊላ. ወደፊትነው

  • @EjeuJdid
    @EjeuJdid หลายเดือนก่อน +19

    በሀላል ተጠበቂ ብሉሽሽሽሽ ሀላልን ጠላሽ ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ እኛኮ በስደት እያገባን ነው

    • @SaadaSaada-j3k
      @SaadaSaada-j3k หลายเดือนก่อน +1

      ሀሀሀሀ እያየናችሁ ነው

    • @ZAHRAMOhmed-qi2mx
      @ZAHRAMOhmed-qi2mx หลายเดือนก่อน

      እኮብሬንበለኝ፡፡ቪድዮሽን፡፡፡በሚድ፡፡እለቅብሸለው፡፡፡አለኝ፡፡እየሉ፡፡፡ቲክታክለይ፡፡ብር፡፡፡እየታለመናለቻው፡፡፡፡የሉትእናሱናቻውእኮ​@@SaadaSaada-j3k

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂የዱባይና የሣዉዲ ትዳር ነዉ

    • @EjeuJdid
      @EjeuJdid หลายเดือนก่อน +2

      @@SaadaSaada-j3k አልሀምዱሊላህ አላህ ለወፈቀው በጣም ደስ ይላል

    • @EjeuJdid
      @EjeuJdid หลายเดือนก่อน

      @@Zeze-ds6qq እኔኳ መደና ነኝ ባሌም መደና ነው አልሀምዱሊላህ

  • @FatimaFatima-c5d3h
    @FatimaFatima-c5d3h หลายเดือนก่อน +16

    ቱቱ ስንት ባለታሪክ ሴቶች አሉ ወደሽ እጅ የተዳርሽዉ ባች እድሜ በበረሀ አቋርጠዉ ስደት ገብተዉ ለሀገር ለቤተሰብ ተርፈዋል ወሎ ብትመጭ 9አመት የተዳሩ ናቸዉ እዳች ከሀጅነብይ ወንድ ፍለጋ አልተፍቱም ልክስስ😊

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน +2

      ውጭ ደነዝ ሁሉም የራሡ አላማ አለዉ ያንች የሄድሽበት ወንድ አታዉሪ

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅

    • @HayutiSi
      @HayutiSi หลายเดือนก่อน

      @@FatimaFatima-c5d3h አረ አይባልም ተው

  • @Seidcard
    @Seidcard หลายเดือนก่อน +5

    አስላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፈኪ በቅድሚያ ሕልምሽን ከሚደግፉት ውስጥ አንዱ ነኝ። ግን አላህ ለስኬታችን ሰበብ ይልክልናል እና እህቴ ላንቺም አህሙን የመሰለ ንፁህ ልብ ይዞ ቀረበሽ ባጭር ጊዜ ውስጥ የሰውን ልብ ሳባችሁ ይህ ትልቅ መታደል ነው: ግን ያንቺ ሁኔታ በጣም ግትር የሰውን ስሜት የማትረጂ በዚህ እሚያ ክል ኦዴስ እየ ተመረቅሽ ነበር ግን አሁን ባደረግሻቸው ነገሮች ሁሉም አዝኖብሻል የአህሙ ልብ ብቻ አይደለም የተሰበረው መላው ኦዴንሱ ነው ያዘነው ።ፈኪ ፒሊስ እኔ እንደ ወንድምነት የምመክርሸ አህሙን አትራቂው እንዴት በሆድሽ ቂም ትይዣለሽ ሙስሊም እኮ ነሽ።ልልሽ የፈለኩት ቂም ባትይዢማ እኮ ስጦታውን እንኳን አብራችሁ ትከፍቱ ነበር። ለማንኛው ም ስኬት የሚገኘው ሰውን ሳያስከፉ በንፁ ልብ መገኘት ነው።

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f หลายเดือนก่อน +1

    በአላህ ኮሚታተሮች መልካም ነገር መነገር ካቃታችሁ ዝም በሉ ፈኪ አብሽር አላህ ያበረታሽ

  • @እሙ-ቨ1ለ
    @እሙ-ቨ1ለ หลายเดือนก่อน +37

    አይ አሁን አችም ተመልካችን ልቶቅሺነው

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን หลายเดือนก่อน +3

      መሆኑ ነው እየተከተልን ስንለምናት የማንረሳት መስሏት ነው😅ይቺን ቀን ትረግማለች

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢​@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    • @EmaHewotiy
      @EmaHewotiy หลายเดือนก่อน +1

      እህ ሰራተኛም አዋቂም እኔ ብቻ ነኝ አለች

  • @ባዬየአላህባሪያ
    @ባዬየአላህባሪያ หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩም ፈኪዬ እኔም ልምጣ ዩቱብ ታስጀምርኛሌሽ አጠቃቀሙን አለውቅም

  • @1ያአለህ
    @1ያአለህ หลายเดือนก่อน +19

    ምንም አልገበኝም🤔ከአህሙ ስር ስለልናሽ ነው በቃ አታልቃቅሽ ስር አች ብቻሽ😏🙄😳😳😳😳😳😳😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን หลายเดือนก่อน +4

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አጀንዳው አልገባኝም 😢😢😢😢

    • @Hedayahtaju
      @Hedayahtaju หลายเดือนก่อน +2

      ምላሣኛ 👊ወላሂ ፋኪ ጀግና ሤት ናት💪💪💪💪💪💪💪☝☝☝☝☝🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    • @hayet8663
      @hayet8663 หลายเดือนก่อน

      እንደዚህ እያላችሁ አታስሽቃቡጥ ከስውቤት መታችሁ😡😏😏😏

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂ወላ ሳህ

    • @1ያአለህ
      @1ያአለህ หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅መጨራሸዋ ሴት አደር ልትሆን ነው😏​@@Hedayahtaju

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ፈኪየጨጠንክሪ ማማየ እኛ ያሰብነው ሳይሆን አላህ ያለው ነው አብሽሪ እችላለን ጊዜው የሴት ነው እኛ ነን ቤተሰቦቻችንን ልጆቻችንን ማሳደግ የያዝነው እኛ ሴቶች ነን

  • @ZINTMOHMMEDYoTube
    @ZINTMOHMMEDYoTube หลายเดือนก่อน +54

    ሴትልጂ ብቻዋን መቆየት ጥቅም የለዉም አረብ አገር ያለዉ ሴት እርሜዉን በስዴት የጨረሰ እዴሆን ሌላዉም መጨረስ አለበት እዴ ከሴት ጀር አዲወዲ ግዲነዉ ወዲመከታነዉ ወዲ ከሀራም ነገር ይቆጥባል ሴትል ብቻዋን ተከራይታ መኖር የለበትም ቂንቂን ስትይ አዱ ደፍሮ ሂወትሽን እዳያበላሽም ወዴዲሽም ጠላሽም ሴትልይ ካለወዴ ባዶናት

    • @EkramMohammed-v9j
      @EkramMohammed-v9j หลายเดือนก่อน

      ቅጭላትሽ ትልቅ ነው ፕ ፕ ፕ ፕ እማዳም ቤትሁነሽ ወንድ ከጎንሽአርገሽነውእምትኖሪው

    • @ZINTMOHMMEDYoTube
      @ZINTMOHMMEDYoTube หลายเดือนก่อน +3

      @@EkramMohammed-v9j ቤትሆኔ ወዲማ የናቴ ልጂ አለይታየ መከታየ አሁንደሞ ዉዱ ባሌ ሲደክመኝ አገጄ ሲከፈኝ አፅናኒየ ባዱኒላይ ምርጥ ባል ምርጥ ቤተሰብ ነዉ ዋናዉ የኔደቆሮ ብሩን ብታቅፊዉ ዋጋ የለዉም

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @temerali
      @temerali หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል

    • @اااا-ل6ز1ظ
      @اااا-ل6ز1ظ หลายเดือนก่อน

      ፈኪየአይዞሺበርች።አሏህያሳካልሺ።❤❤

  • @HayutiSi
    @HayutiSi หลายเดือนก่อน +13

    ሱበሀን አላህ እኛ የመዳም ቅመሞች ለተቸገረ ደራሽ ለራበው አጉራሽ ለሰዎች ደስታ የምንፈጥር ለአላማችን ወደ ኃላ የማንል ነን ግን ደግሞ ማንም ተነስቶ ለምንድን ነው የሚወቅሰን ???? ወላሂ ፈኪሀ ሙስሊም እንደመሆሽ አንድቀንኳ የሙስሊም ሴት ገፀ ባህሪ የለሽም እስቲ ይህንን እቅድሽን ሳታሳኪው መለከል ሞት መቸ እንደሚመጣ አስቢ እባክሽ እስቲ ስለድንሽም ስለአንዳንድ ነገሮችም ስለስራም ከተላላቅ ሰዎች ተማሪ ደሞ ለምሰሪውም ስለማትሰሪው ነገር ኢንሻ አላህ እችላለሁ በይ ሌላው ሁሉም ሰው ስለሚወድሽ ነው ኮሜንት የሚፅፍልሽ አንችን ከፍታ ላይ ለማድረስ ምክር ነበር አንች ግን በተቃራኒው ነው እየመጣሽ ያለሽው አንድ ሰው አንድን ስራ ለመስራት መጀመሪያ ምን ምን ነገሮች ያስፈልጉኛል ብሎ ማሰብ አለበት ለምሳሌ ከሚያስፈልጉት ነገሮች እንደኔ
    ግዜ
    ገንዘብ
    ጉልበት
    ሰው ወዘት የመሳሰሉት ያስፈልጉኛል እነዝህን ነገሮች ግን ሳላሟላ እሰራለሁ ብለ ማበላሸትጅ ማሳመር አልችልም ስለዚህ ፈኪ ለምትሰሪው ስራ ላሰብሽ ሁሉ መጀመሪያ ተማሪ እሽ

    • @FozaTadessi-id5oq
      @FozaTadessi-id5oq หลายเดือนก่อน

      ወላሂትክክልእኛስደተኞችስንትመከራአለብንበርቱባልንተወቀስንእኛምብዙአላማአለን

    • @zaburamohammed5672
      @zaburamohammed5672 หลายเดือนก่อน +1

      አሏህ ይስጥሽ❤

    • @R-sr6co
      @R-sr6co หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k หลายเดือนก่อน

      ኢላሂ መካሪ አታሳጣን

    • @Zeyneba-v5k
      @Zeyneba-v5k หลายเดือนก่อน

      ኢላሂ መካሪ አታሳጣን

  • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
    @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ หลายเดือนก่อน +21

    ወንድም ይሁን ሴት ያለ አጋዥ ብዙም አይጓዙም ሰው አስፈላጊነው ከወንድ ጀርባ ሴት አለች ከሴት ጀርባ አንድ ወንድ አለ

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ወላሂ❤

  • @hawuathawuat6164
    @hawuathawuat6164 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ብቻሽን አትችይም አልተባልሽም ከአህሙ ጋር ግዴታ በፍቅር ወይም በትዳር ሁኚ እያልንሽ ሳይሆን ሁለታችሁ አብራችሁ ብሰሩ ድምቀት አላችሁ ተባልሽ እጂ ማን አትችይም አለሽ

  • @WahathBadiya
    @WahathBadiya หลายเดือนก่อน +9

    በጭራሽ ከመዳም ቅመሞች ጋር አትወዳዴሪም እነሡ የቻሉትን እሩብ አችይም በነሡ ልክም አታሥቢም እያልንሽ ያለነው አልገባሽም

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh หลายเดือนก่อน

    ፈኪየ አብሽሩ በጣም ጎበዝ ነሽ ወደ ፊት ማንም ምንም ቢልሽ እዳሰሚያቸው በመልካም ነገር ወደ ፊት❤❤❤

  • @እሙመሀመድ-ጐ6ተ
    @እሙመሀመድ-ጐ6ተ หลายเดือนก่อน +52

    አልሀምድሊላህ ሴትነቴን እወዲዋለህ ምኮናቱም ልጀን አሏህ ጋር እያስደኩነው ተሰድጃ😢😢😢😢😢

    • @ወሎገነቴሚዲያ
      @ወሎገነቴሚዲያ หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ጀግና በርች እንበረታ ልጆቻችን ጌጦቻችን ናቸው 😘😘

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn หลายเดือนก่อน

    እኛ ሴቶች እችላለን ባሁኑ ሰአት ሰቶች ነን ወንዶችን እያስተዳደርናቸው ያለን ፈኪየ አብሽሪ ሚዳ ላይ ስወጭ መጥፎም ጥሩም ኮሚንት ይመጣል ግን ሁሉም የመሰለውን ነው እሚናገረው የልብሽን የሚያቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ትዳርም በሰአቱ ሲሆን ነው ደስ እሚለው ለራሳቸው የማያቁትን ነው እሚያወሩት

  • @ዘነኝወሎየዋ
    @ዘነኝወሎየዋ หลายเดือนก่อน +5

    መስራትአ አትችይም አልተባልሽም አህሙ ጎደኛሽነው ስለዚህአክብሪው እማንኛውምሰው ዝቅአድርገሽአትይውነውየተባልሽው ዚባዚቶሽን እዛው 😅😅😅😅😅😅

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 หลายเดือนก่อน +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱ ፈኪ በመጀመሪያ ምክር መስማት ያለመስማት የራስሽ ፍላጎት ነው እኛ እንደ እህት ነው የምንመክረው አህሙ ደግሞ ይበዛብሻል እሱ ሲያገባ አንች እንደምትፀፀች እርግጠኛ ነኝ ታድለሽ ላንች በጣም ያስብልሻል ይወድሻል ችግሩ ሴቶች የሚወደንን ሳይሆን የምንወደውን ነው የምንከተለው እኔ 5አመት ቢለምነኝ ቢያስለምነኝ እቢ አልኩ አገባ ቅር እያለኝ ነው አሁን😅 እናም ትዳር ያስከብራል መቸም ቁመሽ አቀሪ አህሙ 3ስት ፈትታለችኳ አላለም ሲወድሽ እና የሰውልጅ ሲወድ ከነ ምናምኑ ነው ለማንኛውም እንደፈለግሽ አህሙም ወደፊት

  • @SaSa-oq2ml
    @SaSa-oq2ml หลายเดือนก่อน +5

    ፈኪ ሥለሤት ጥንካሬማ እኛን አትነግሪንም የተባልሽው ሊላ እምታወሬው ሌላ እኛ የልነው አብራችሁ ሥሩ ጠክሩ እኛ ተጓናችሁ ነን አልንይ ሤት ብቻዋን መሥራት አችልም አላልንም አሁሙ ደሞ በጣም ጡሩ ልጀ ነው 2ታችሁም ሀጂ ነብይ መሆናችሁን ሥለምታቁ ተጠቅቃችሁ እየሠራችሁ ነበር የወደድናችሁም በዛነው ❤ አሁን የ በየቤቱ እየዞርሽ ነው እናያለን ወደፊት ከወድ ጋር🚶እየተ ዛዘልሽ እደምሠሪ ብር ሸይጣን ነው ።

    • @Sofya-lr1jq
      @Sofya-lr1jq หลายเดือนก่อน

      ሳህ

  • @Anshaessa
    @Anshaessa หลายเดือนก่อน

    ተያቸው ውዴ ደግሞ ካሜራ ላይ ሌላ ውስጥ ላይ ሌነው የወንድነገር ጀግነሽ የፈለግሽበት ትደርሻለሽ❤

  • @HananHanan-gi6pd
    @HananHanan-gi6pd หลายเดือนก่อน +19

    ወይ ጉድ አኛኮ መልካምም መጥፎም ኮሜንት የምንሰጠዉ ለናንተ ብለን ነዉ ስለምንወዳችሁ አክብረናችሁ ስራ ትተን እናንተን እምንከታተለዉ ለናንተ መልካም ነገር የናንተ ሳቅ የናንተ ደስታ ስለሚያስደስተን እንጂ ስለመቻል አለመቻል ጉዳይ አይደለም የመዳም ቅመሞች የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ

    • @ፋጦኑርየ
      @ፋጦኑርየ หลายเดือนก่อน

      ት ክክል ነሽ ❤❤❤

    • @saadaahmad7555
      @saadaahmad7555 หลายเดือนก่อน

      Non

    • @FanttayAli
      @FanttayAli หลายเดือนก่อน

      እረይመችሽ

    • @EmaHewotiy
      @EmaHewotiy หลายเดือนก่อน

      ጭራሽኮ ለወቀሳ መጣች ወጉድ

  • @محمدمحمد-ط3غ8ف
    @محمدمحمد-ط3غ8ف หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነሺ ሴትልጂ ያለወድ እርዳታ መቆም ትቺላለይ አይዙሺ ጀግኒት በርቺ

  • @WasKan-nf6jf
    @WasKan-nf6jf หลายเดือนก่อน +9

    ለኛ ማሳየት ፈልገሽ ከሆነ ሲጀመር ሴት ልጅ በሚድያ መታየት የለባትም እምትሉ ግን በርቺ

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 หลายเดือนก่อน +1

      ወደ ሚድያ የቀረበችው እንዳንቺ አይነቱን መሀይም ለማስተማር ነው !!

    • @WasKan-nf6jf
      @WasKan-nf6jf หลายเดือนก่อน

      @@mulatuayele5168 ሴት ልጅ ከግርጦሽ በስተጀርባ ሁና ታስተምራለች እንጂ አይኖን አፍጥጣ በአለም ሚድያ ታስተምር የሚል ሀዲስም በቁርአንም አንድም የለም አኢሻም ተስተምር የነበረው ከግርዶሽ በስተጀርባ ነበር መጀመሪያ አንቺም እወቂ

    • @ኢክሩወለየዋ
      @ኢክሩወለየዋ หลายเดือนก่อน

      ​@@WasKan-nf6jfያኮ ድሮ ቀረ መልካም
      ባሎች
      ባሉስአት
      ሚስቴን ለፍቸ
      አስተዳድራለሁ በሚልስአት አሁን ላይ ወንዶች የሴትን ብር ለመብላት ሴትን ከሴት ለማበላለጥ ገንዘቦን ለመዝረፍ ትዳር ብለው የገቡ ከስንት አንድ እንጂ ምን የማያለቅስ ሴትአለእንደ እያበደ ያለው እያለቀሰ ያለው ሴት እኮነው ውንድማ አንድ ፈስታል ጫት ይይዝና ሲያሞሰካ ይውላል ያንዷ ገንዘብ ሲያልቅ መልሶ ሌላ ሴት ይቀያይራል የአሁን ወንዶች እንደዚህ አይነትናቸው

    • @bahirdartube-525
      @bahirdartube-525 หลายเดือนก่อน

      ​@@ኢክሩወለየዋ ሳሀ የተመችኝ ኮሜንት

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 หลายเดือนก่อน

      @@WasKan-nf6jf ከወንድ በተለየ መልኩ ለምን ሴት ልጅ ከመጋራጃ በስተጀርባ ሁና ታስተምራለች በማለት ራስሽን ጠይቀሽ ታውቂያለሽ? ከወንድ በምን ታንሳለች? ምን ስለጎደላት? ለምን? ለምን? ለምን? መልስሽ ኋላ ቀር እና ጭፍን የአክራሪዎች አመለካከት ከሆነ ለዚህ ዘመን አይመጥንምና በቃ ወደ ቆሻሻ ቅርጫት ጣይው!!

  • @SamA15-lg8ez
    @SamA15-lg8ez หลายเดือนก่อน +2

    ፈኪ አብሺሪ ግን ሴትልዣ ትዳር ስትይዝ ነው ክብሮ ማማየ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Ummuabas
    @Ummuabas หลายเดือนก่อน +7

    አትችይም አላልንሽም ውዴ እኔ በእራሴ ትዳር በጣም እጠላለሁ አትበይ አንዱ ቢጎዳሽ አላህ ደሞ የሚጠግንሽን ይሰጥሻል ነው ያልነው እንጂ ማናችንም አላማ አለን ከሀገር የወጣንበት የተፈጠርንበትም አላማ አለን ብዙዎቻችን በሚዲያ ስላልወጣን እንጂ ብዙ የተዳፈነ ውጣ ውረዶችን ተሸክመን ያሳለፍን ነን እንደሴትነታችን ተሞክሯችንን ነው የልንሽ ለማንኛውም ካስቀየምኩሽ አዉፋ በይኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ማር ደምሪኝ💐

  • @AbdullahMuhammed-lr3ml
    @AbdullahMuhammed-lr3ml หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽጠክሪአብሽሪ

  • @ሀሊመት-ተ6አ
    @ሀሊመት-ተ6አ หลายเดือนก่อน +44

    መሥሚያ ማገናዘቢያ የለሽም ልበል እንደ እሥልምና ድንሽ ላይ እንድጠነክሪ ነበር የተመከርሽው አንች የተረጎምሽው በሌላ ልብ ግዥ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ የምለው ምን ታርጋችው ምን አረገች ምንስ አጠፋይ ቆይ ታልወደዳችዋት ለምን ታያላችሁ ይች ልጂ ምን አጠፋይ ምንም አላደረገችም እኛ ሁላችንም ደካሞችንን አድ ጎድሎ አለብን እናት ደሞ በደካማ ጎን ገብታችሁ ልትጥላት ትሞክራላችሁ አላህን ፍሩ

    • @ሙናA
      @ሙናA หลายเดือนก่อน

      ስወድሽ ደምሪኝ❤

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 หลายเดือนก่อน

      ዝም ነው 😂🤭

    • @ኢክሩወለየዋ
      @ኢክሩወለየዋ หลายเดือนก่อน

      ልብማ ገዝታለች ግደታ በሚድያ ያለን ወንድ ምንም የማታቀውን ውንድ ግደታ አግቢ ስትባል እምቢ ብላለች

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 หลายเดือนก่อน

      @@ኢክሩወለየዋ ኧረ ወላሂ አብራችሁ ስሩ አክብሪው ነው ያሏት አግቢ ብሎ ማን ያሥገድዳታል

  • @mohomedsalihe6410
    @mohomedsalihe6410 หลายเดือนก่อน

    ፈከየ.ልጄነሸ.እኔ.በአባትነት.ዓይን.ያንችን.ሓሳብሸ.አላህ.እንዲያሰፈፅምሽ.በዱዓ.አግዝሽ.አለሁኝ.ይበልጥ.እንዲተጠነክሪ.አግቢ.ያችን.ዘር.እንዲበዛልን.አላህከጎኒሽ.ይሁን❤🎉❤🎉❤🎉.ከሸሬ❤🎉❤🎉❤

  • @የእናቴንግስት
    @የእናቴንግስት หลายเดือนก่อน +29

    አታሳኪ አላልንም ሁሉም የራሱ አላማ አለው ሳህ ደሞ ኢሻአሏህ በይ አድ ነገርን ለማድረግ ለራስሽነው ሰው እየመከረሽ ያለው ያቢት

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውድ❤

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ หลายเดือนก่อน +2

      ተዋት ለራሷ ራሷ ታውቃለች ያልበላችሁን አትከኩ

    • @FiiffuFiig
      @FiiffuFiig หลายเดือนก่อน

      ሰው የራሱቲያቅተው የሰው የማስላል ባሁኑ ስአት መጠከረሰን የሚያህል የለም በርቺ ​@@አለምነኝወለዮዋ

    • @LUBABAAbi
      @LUBABAAbi หลายเดือนก่อน

      Ewent new

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ หลายเดือนก่อน +1

    ፈኪየ አይዞሺ አብሺሪ አላህ የተመኘሺውን ሁሉ ይሙላልሺ ሴት ልጅ በደብ ትችላለች መስራት ግን ምን መሰለሺ ፈኪየ ወንድ ልጅ ከጉንሺ ካለ ትከበሪያለሺ ወንድም ባል ካለሺ ትከበሪያለሺ ማለቴ በዙሪያሺ ያሉ ውሾች አይጮሁብሺም ወይም አንችን ለመጉዳት አያስቡም እና አይዞሺ ለመጥፎ ኮሜት ቦታ አትስጭ እና ሚዲያ ላይ ሲወጣኮ መጥፎም ጥሩም አለ ብለሺ አምነሺ ነው የመጣሺው ሲጀመር መጥፎ ኮሜት አይተሺ እደሰላየሺ አሳልፊው በጥሩ ኮሜት አካክሺው በጭራሺ እጅ እዳሰጪ ጠካራ ሁነሺ ለጥላቶችሺ ጥንካሬሺን አሳያቸው በነሱ ተስብረሺ ሺፈትሺን አትናገሪ ለተሳዳቢ ደግሞ ተያቸው የቅናት ነው ብለሺ እለፊያቸው አንች ማለት ፈኪየ ጉበዝ ጀግና ጠካራ ነሺ ወደፊትም እደማትሸነፊ እርግጠኛ ነኝ እና አይዞሺ የኔ ውድ እህት❤❤❤

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE หลายเดือนก่อน +8

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ፈኪዬ እኛ ሴቶች እራሳችንን እደበታችነት የምንቆጥረውለምንድነው ሁለየም እኔ ጀግናነኝ በለን ማሰብ አለብ አንዳንድ ሺልጥልት ሴቶች ወንድ ከሌለ ሂወት የለም ብለው ያስባል ልብ ካላችሁ ይሄ በየኮሜቱ እየገባችሁ አግቢ አታግቢ እያላች ለምታሺቃብጡ እህቶቸነው የኔጀግና በርች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Ayishu2356
      @Ayishu2356 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ብለሻል

  • @zehara5
    @zehara5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ በርግጥ እውነትሽን ነው ግን ደግሞ ትዳር ጥሩ ነው ብቸኝነት ጥሩ መስሎ አይታየኝም ግን የራስ የሆነ ነገር ሊኖር ግድ ነው አይዞሽ ያሰብሽውን አላህ ያሳካልሽ እህቴ ❤❤

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y หลายเดือนก่อน +4

    አች ጠገጤ መጀመሪያ እንሻአሏህ በይ ሥርአት ባለው አነጋገር ተናገሪ ህልምሺን አላህ ያሣካልሺ ግን ንግግር ላይ ይቀርሻል መከባበር ከሀይሚና ከቡሩኬ ቤት ሂጂ እና እይ እሺ አህሞን ከመዳኒን ዪተርቢ ላይ እደዛ ምን አጮህሺ እንሻአሏህ እማትይ ቢሆንም ባይሆንም እደዛ የጮህሺቡት አሥተካክይ ንግግርሺን ይቀርሻል ማማየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ሀዊየ ደምሪኝ

  • @fafi...9375
    @fafi...9375 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውድ አብሽሪ አይዞሽ ማንንም አትስሚ ወደፊት ከአላህ ጋር የሚያጣላሽን ሥራ አትስሪ እጅ ሠው መፍረዱን አያቆምም እህቴ አቺ ያሣለፍሽውን አሣልፌዋለሁ የሤት ልጅ ሂወት በወድእጅ የሚመሥላቸው ብዙ ናቸው አብሽሪ ቁጥርሽን ብታሥቀምጭልኝ ደሥ ይለኛል እናወራለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ หลายเดือนก่อน +12

    ተመካክራችሁ ለሁሉም ግዜ አለዉ ብላችሁ ተከባብራችሁ ብትሰሩ ሀሪፍ ነዉ ግን አንች የምታከብሪዉ ሌላ ነዉ ሙሥሊም ወዲምሽን አታከብሪም ዛሬ ያደነቀሽ ተከተለሽ ሁሉ ለጥቅም ነዉ ሴት ብቻዋን ያዉም አዲስ አበባ ቤት ተከራይታ መኖር

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      እህቴዋ ደምሪኝ

  • @የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ
    @የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ หลายเดือนก่อน

    እህቴ እኔም ባንች እድሜ አገብቸ ፈትቻለሁ መቸም አገባለሁ ብየ አላስብም ነበር እዳች ከብዙ ሰወችጋ ተጣልቻለሁ አሁን ግን ያን አስተሳሰብ የለም አላህ ለኔ ያለው እስኪሰጠኝ እየጠበኩነው አይዞሽ ያልፋን

  • @ዘይነብዘይነብ
    @ዘይነብዘይነብ หลายเดือนก่อน +5

    ለማለት የፈለግሽው አህሙ አያሥፈልገኝም ነው ተረድተንሻል በርቺ ለማንኛውም😊

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol หลายเดือนก่อน +1

    ባንቺ ህይወት የምትወስኝው አንቺ ነሽ ማንም አያገባውም በርቺ❤❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 หลายเดือนก่อน +13

    ፈኪየ አህሌንንንን በርች አትጥፊይ❤ ኮሜቶች ወላሂ እረፍዉ የሰዉ ልብ አትሰበሩ

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ หลายเดือนก่อน

    ፈኪየ ልክ ነሺ ግን ደሞ አላህ ነዉ የሚያሳካዉ አላህ ብቻ ነዉ እኔም እዳች ነበርኩ😢😢ግን አላህን ለምኝ

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ หลายเดือนก่อน +3

    በቃ ተፍቶት እሷ ተናግራለች ሱጦታም ብሰጠው እኔ ማግባት አሁን ላይ አልፈልግም ህልም አለኝ እኔን የሚጠብቅ ከሆነ ከሶስት ዓመት በኋላ ነው ወደ ትዳር እምገባው ብላ ተናግራለች ስለዚህ ሶብር ከለለው ምን ያረግላታል ለእኔ ጀግናየናት ለምንም የማትበገር ለአላማዋ ብቻ የቆመች❤️❤️❤️❤️❤️

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 หลายเดือนก่อน

      ትክክል👍👍👍👍

    • @Asmamohammed-gc8fb
      @Asmamohammed-gc8fb หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ የኔ ጠከአረ ወለሒ በጠም ጠከረ ነሸ አሁንም ቀጢዬበት ለሁሉም ትእግሰት የሠፈልገል እና እኘ የምነውቀው የሚዲየ ሒውትሸ ነው ለዘነው የምንፈርድብሸ በጠም የቅርታ ሑሉም ሠው የተፈጠረበት አለማ አለው ወአነው አለማችን ሊሖን የሚገበው ዲናችንን ማወቅ ነው ማቼም ቢሖን ሰው የሚልሸ ነገረ አያጠም ግን ምክ ከሖን ተቀበዪ
      ሉም

  • @Yenanafkotenatanat
    @Yenanafkotenatanat หลายเดือนก่อน

    አላህ የልብሽን ያሳካልሽ ፈኪየ እኔ ወላሂ ላንችም ለአህሙም ትልቅ ቦታ አለኝ የኔ ውድ ወላሂ ነው ምልሽ ስሰግድ ሁላ ዱአ አደርግላችሁ ነበር ግን አላህ ያለው ነው ሚሆነው እየሆነም ያለው ወደፊትም ሚሆነው እረዳሻለሁ አንች ውስጥሽ ንፁህ ሴት ነሽ ግን ትንሽ ልጂነት አለብሽ በቃ የኔ ልዪ የልብሽን ጥራት አይቶ አላህ ያግዝሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 หลายเดือนก่อน +104

    በቃ ፍች ፈኪ ማፍቀር በአህሙ አልተጀመረም ጠየቀሽ አልፈለግሽም ይቀራል በወንድም እና በእህት መቀጠል ትችላላችሁ🙏

    • @EkramMohammed-v9j
      @EkramMohammed-v9j หลายเดือนก่อน +1

      ነበርሽ ሲጠይቃት ምነው ጠይቂው አልሽ አሽቃባጭ ወንድሜነው ብላስተነተናገረች

    • @aminaakmad544
      @aminaakmad544 หลายเดือนก่อน +1

      በምን አውቃችሁ እንደጠየቃት

    • @zaburamohammed5672
      @zaburamohammed5672 หลายเดือนก่อน

      @@EkramMohammed-v9j 😂😂😂

    • @zaburamohammed5672
      @zaburamohammed5672 หลายเดือนก่อน

      @@aminaakmad544 😂😂😂

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr หลายเดือนก่อน

      ወሬ ብቻነሽ

  • @zemzemZuzi
    @zemzemZuzi หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ በጣም አስጠላሺኝ አሁንስ አለቅጥ ፈኪ ፍኪ ብትባይ ግዜ እራስሺን አትቆልሊ

  • @AkramAle-v1s
    @AkramAle-v1s หลายเดือนก่อน +15

    ሁሉም የራሱ ስራ አለ የወድም የሴትም አሁን አች ጋ ከደረሰው አፃሪ ነው የምታወሪው ለማንኛውም አድ እጨት አይነድም አድ ሰው አይፈሪድም አደል የሚባለው ለሰው ሰው ያስፈልጋል

    • @Zehara9
      @Zehara9 หลายเดือนก่อน

      ያገሬልጂ ደምሪኝ🎉

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 หลายเดือนก่อน +1

    ፈኪየ የመዳም ቅመሞች ስደት አስተምሮነናል አቺለራስሽ ምክር ስልጠና ያስፈልግሻል ለሴቶች እስራለሁ ከማልትሽ በፊት እራስሽ ተማሪ ተቀባይነት እድታገኝ እይታም

  • @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
    @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ หลายเดือนก่อน +20

    ከወድጋር ባሰሪም ሁሉን አውቃለሁ አትበይ ኢንሸአላህ በይ ዙሮም ሚድያ እስከወጣች ድርስ አትኩኝ አበይ ምክር ተቀበይ በሚድያ ስተት ከሰራሽ እምትታርሚው በዚሁነው

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ እማ

    • @EmaHewotiy
      @EmaHewotiy หลายเดือนก่อน +1

      መች የሰው ሀሳብ ትቀበልና ከሷ በላይ አዋቂ ያለ አይመስላትም

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን หลายเดือนก่อน

      እዲ መች ከወንድጋ አልሰራም አለች ካላዛርጋ ትመጣለች😅

  • @richo3295
    @richo3295 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ አዎ እንችላለን እስልምናም ቢሆን አይከለክለንም ያው ከሸሪአ ባላፈነገጠ መልኩ ማለቴ ነው አንቺ ደግሞ ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ግን ደግሞ ሀላል የሆነ ወንድም ያስፈልጋል ሶሀቦቹም ያለፋበት ነው። አላህ ያበርታሽ እንደምክር ሚዲያ ላይ ስቶጪ ብዙ ኮመንቶችን ታስተናግጃለሽ ጥሩም መጥፎ ስለዚህ ከኮሚኑት ይጠቅመኛል ያልሽው ወስደሽ ለሌላው ቦታ አለመስጠት የሰው ምላስ ይሰብራል እሺ ውዷ

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp หลายเดือนก่อน +8

    አልሀምዱሊላህ ተጀመርሽ ጀምሮ እስካሁን ያለኩት የለም የራሴ ሀሳብ አለብኝና 😎ማለትነው ስለዚህ ትንሽ ካደጋችሁ ቡሀላ እዚህ እየመጣችሁ የመዳም ቅመሞችን ከፍ ዝቅ አታድርጉ የሚጠቅምሽን እንጅ የሚጎዳሽን አይሉም እራስሽ በምታሳይው ስራና ወሬ ቢሆንእጅ::❤😂😂😂😂😂

    • @HayutiSi
      @HayutiSi หลายเดือนก่อน

      በጣም ተጨማለቁብን አበዙት

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 หลายเดือนก่อน

      ዝም አትያትም እኝው እናሳድጋቸው አለን ደሞ መልሰው ይሰድቡናል

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok หลายเดือนก่อน +1

    ትክክልነሽ ግን አንደኛ የሚሠራ ያሥፍገናል የሚርዳን ቢገኝ የበለጠ እናድጋለን 👍👍👍👍

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 หลายเดือนก่อน +8

    ወአለይከም እሰላም ፈኪ እከተልሽ አለሁ ግን ምንም ሀሳብ ሰጥቸ አላቅም ግን ዛሬ እንድሠጥ አስገደድሽኝ መጀመሩያ አረብ ሀገር ያለነውን ካልተናገራችሁ ቪዲወው አይታይላችሁም የተባላችሁ ይመስል እኞን መናገር ስትወዱ እኞ የሰው ሀገር የምንኖረው አላማ ስላለን ነው አላማሽን ሰው ስለገደፈሽና ስለነቀፈሽ አደለም የምቀጥይው ወይም የምታቆረጭው እንዳውም ሲነቅፉሽ ትጠነክሪያለሽ እንጂ አተይውም ግደታ ሁሉም ሰው ወዶኘ አጨብጭቡልኘ አትናገሩኘ አትበይ ደሞ አረብ ሀገር ያለን ልጆች ከማንም ከምንም በላይ ጠንካራና አላማ ያለን ጀግና ነን እናተ ሰረታችሁ ሲይሆን ሚዲያላይ ስላወራችሁ ጀግንነት አይምሰላችሁ አንዳንድ እረካሽና የወንድ ጥላ ተከትለው የሚሂዱ እንዳሉ እና ብራቸውንም ግዜያቸውንም ገብረው በሚዲያ መተው እየየ የሚሉ እንከፎች አሉ ልክ ጎንሽ እንዳለችው ⁉️ጀግናዋን የአረብ ሀገር ሴት መናገር አይቻልም እኞ ሰረተን እንጂ አውረተን አደለም የምንኖረው #መከበር በከንፈር እና ፈኪ እንከባበር ህልም ካለሽ ሰረተሽና አሳክተሽ አሳይን በመላላጥና እኝኝኝኝኝ በማለት አደለም እኞም ሚዲያውን እናቀው አለን ግን መስራትጂ ማውራት እንደማያዋጣ ስላወቅን🔕⁉️

    • @sabeebamasafi6443
      @sabeebamasafi6443 หลายเดือนก่อน +1

      አበዛችው ከብት በያት

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed หลายเดือนก่อน

      ትክክል አድናቂሽ ነኝ ወላሂ ወሬ ሳይሆን ሆኖ መገኘት ነዉ ዋነዉ

    • @R-sr6co
      @R-sr6co หลายเดือนก่อน

      ስህ

  • @BilenGetachew-f7q
    @BilenGetachew-f7q หลายเดือนก่อน

    ፈኪዬ የኔቆንጆ በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ ሴት ልጅ ትችላለች ከእግዚአብሔር ጋር 👍👍👍👍