ስለምወድሽ ነው በሥስት የማይሽ ፈኪያና አህሙ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገቡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 54

  • @AliHayat-n4k
    @AliHayat-n4k หลายเดือนก่อน +7

    እንደት ነው የሚያረግሽ ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው አላህ የተሻለውን ይምረጥልሽ ሴት ልጅ በሚዲያ በጣም ያስጠላል ረጋ በይ ቁርአን ቅሪ

  • @user-lj4it4yk3s
    @user-lj4it4yk3s หลายเดือนก่อน +5

    ያርቢመጨርሻዬ፣አሣምርልኝ😢😢😢😢😢

  • @KubraseidMuhamed
    @KubraseidMuhamed หลายเดือนก่อน +6

    አላህ ሂድያ ይስጥሽ ረጋ በይ እህቴ

  • @Merem-ht7by
    @Merem-ht7by หลายเดือนก่อน +5

    አላህን ፍሪ በሚዳላይ እንደት ነው የምበይውስ የምጠጭውስ አረ ሂጃብሽን እስተካክለሽ ልበሽ የአላህ ምን ያገሻልጥሻል የፈጠረሽን ፈጣሪ ትዛዝ ትተሽ ሚዳላይ ታሽካኪለሽ አኡዙቢላህ እጭ አሁንስ አበሣችሁት

  • @youtop-li5mh
    @youtop-li5mh หลายเดือนก่อน +4

    አላህን ፍሪ አለባበስሺን አስተካክሊ

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ከልጅቱ አሏህ የስቱር ደህናኮ ትለብስ ነበር

  • @user-fs9iy8tr4s
    @user-fs9iy8tr4s 22 วันที่ผ่านมา +2

    እኛ ሀበሾችኮ ትንሽ አንጥገብ የሚሰራሽን አሳጣሽ የድሀልጅ ሲጠግብ ያባቱስም የጠፋዋል ትላለች አያቴ

  • @GdhhsdhGf
    @GdhhsdhGf หลายเดือนก่อน +1

    ፈኪየ አህሙን አግቢው💞💞💞😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน +4

    ስወዳችሁ ተጋቡ በቃ

  • @ፈኪሀ
    @ፈኪሀ หลายเดือนก่อน +2

    እደት ነው ኮሜቱን ልዘጊው የቻልሺው

  • @user-lr1bz2df7v
    @user-lr1bz2df7v 18 วันที่ผ่านมา

    አላህን ፍሩ አትጨማለቁ መጀመሪያ ሂጃብሽን አስተካክኝ

  • @user-yf6kb8gh9f
    @user-yf6kb8gh9f หลายเดือนก่อน +3

    ፊትኮ፣ጥሩ፣ነበርሽ፣አሁን፣ምን፣ነካሽ፣ወደ፣ራሥሽ፣ተመለሽ

  • @nanimanima3163
    @nanimanima3163 หลายเดือนก่อน +3

    ሰከንበይእደዋትያእዳቶኛማሬየተነሳሺበትንእዳረሺ

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg หลายเดือนก่อน +4

    ይች ልጅ ጠብቁ ያች ልጅ ያላት ታውቃላችሁ በሶሻል ሜዳ የተረዳች እሳ አሁን እናቴ እራቁታንም ፎቶ እየተነሳች በኤፊቢ ትለቃለች ስረፋቸውን ይስታሉ ይገረማል😂😂

    • @ErEe-qf5nv
      @ErEe-qf5nv หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂ትክክል

    • @Richyim
      @Richyim หลายเดือนก่อน

      ere enem feraw wellahi... allah ytebikat enji genzeb atekakemu kaltaweke sew ykeyral😢

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 16 วันที่ผ่านมา

      አይባልም

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 16 วันที่ผ่านมา

      ሙሡርወድሜአላህይጠብቅከሤረኞች

  • @Hassenmulamad
    @Hassenmulamad 5 วันที่ผ่านมา

    ለኔ ብትከፊልልኚ ወድሚ

  • @EThiopia765
    @EThiopia765 16 วันที่ผ่านมา

    አህመድወነትህፈኪእረገበይአላህይቆጣብሻል

  • @FTt-t3o
    @FTt-t3o 19 วันที่ผ่านมา

    ሁለታቹሁንሥወደቹ ማሮች

  • @b.6015
    @b.6015 หลายเดือนก่อน +3

    አህሙ ገብቶልሀል

  • @user-lc7yt4kn3z
    @user-lc7yt4kn3z หลายเดือนก่อน +2

    ለምን ሼም ይዝሀል❤❤❤❤

  • @user-lc7yt4kn3z
    @user-lc7yt4kn3z หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ረስሽ እየማለልሽ ነዉ😮😮😮😮😮 ሡሠኘ

  • @user-lr1bz2df7v
    @user-lr1bz2df7v 18 วันที่ผ่านมา

    ሀያእ ይኑርሽ ረሱል ሰላሁ አለይሂ ወሰለም አልሀያኡ ሚነል ኢማን ወልኢማኑ ፊልጀና አንች ግን ከወንድ ልጅ በለይ ሀያእ ማጣት ለሴት ክብሯ ነው ወንድ ለመፈተን ሚድያ ወጠሽ መፈተን አረአላህን አስታውሽ ምንድነው ሴት ሚድያ ትወጣለች?

  • @Zdweloyewa
    @Zdweloyewa หลายเดือนก่อน +1

    ግንይሄ ሚድያ መውጣት ደፉር ያደርጋል እንደ አሁን ይች ልጅ ከምኒየው እንደዚህ ሆነች

    • @user-vt3ir1mj3n
      @user-vt3ir1mj3n หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂በጣም ወደ ሚዲያ ያመጣት ሠው ተረሳ ሆ

  • @user-yf6kb8gh9f
    @user-yf6kb8gh9f หลายเดือนก่อน +2

    አታሥጠይ፣ሂጃብሽን፣አሥተካክይ፣ኧረች፣ልጅ፣ወደየት፣እየሄደች፣ነው፣ትንሽ፣ቆይታ፣ፅጉሯን፣ልገልጥ፣እኮ፣ነው፣ኧረ፣ተረጋጊ

  • @GmailA-w9b
    @GmailA-w9b หลายเดือนก่อน

    ጨራሽ ምክኳን አወጣው ይሂሥ ሥታሥጠሉ ሁሉም መሥፈርት አለው

  • @SadaAmaan
    @SadaAmaan หลายเดือนก่อน +1

    አረሰከን በይ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 27 วันที่ผ่านมา

    ፊኪ እድህ ነበር ሂጃብ የምለብሽው ሶፊን እሶጋ ከዋለች ወደህ አስተካከላለይ እያሉ ኮሜቶች. ሁሉምጋ ስተት አለ ግን ያም ይስተካከላል

  • @enanu7590
    @enanu7590 หลายเดือนก่อน

    ይች ልጅ መጨረሻዋ እንደ ዩቲ ነው ምትሆነው በጣም ወጣ ወጣ አበዛች 😂

  • @jfu4404
    @jfu4404 18 วันที่ผ่านมา

    ሚዲያ፣ላይ፣ቁጨበለሸ፣መብላት፣ምንድነው

  • @RahmetAbdela-l6j
    @RahmetAbdela-l6j หลายเดือนก่อน

    እህቴ አለባበስሽን አስተካክይ

  • @mesimad
    @mesimad 14 วันที่ผ่านมา

    እኔ ምለዉ በሙስሊም መንነግስትን መሳደብ አይቻልም መንሱር ብታሽቃብጥም ምንም አይደለም ስለሚቀኑብህ ነዉ ሞትነ የተመኙልህ ለራሳቸዉ ዩሁን

  • @Eman-k6k
    @Eman-k6k หลายเดือนก่อน

    ፈኪዲንሽንአደራ❤

  • @seasea39
    @seasea39 หลายเดือนก่อน +1

    ተጃጃልሽ አህሙ ለማስተካከል ሞክር ከአጂ ነብይ ሴት ጋር ወሬ አታብዛ ይቅርታ ጋር

  • @ZamzamA-p5n
    @ZamzamA-p5n 16 วันที่ผ่านมา

    ክክክ

  • @RahmetAbdela-l6j
    @RahmetAbdela-l6j หลายเดือนก่อน

    እህቴ እምነትሽን ተማሪ

  • @የሀራዋ
    @የሀራዋ หลายเดือนก่อน

    እደኔ የሚወዳቸዉአለ በላይክ አሣዩኝ❤🎉❤🎉❤

  • @FTt-t3o
    @FTt-t3o 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @ZainabZeynu-f4x
    @ZainabZeynu-f4x หลายเดือนก่อน

    ሁለተቹም ይቀረቹዋል ተረገጉ።

  • @ShamilaYasin-oz3jt
    @ShamilaYasin-oz3jt 26 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ አሁን ገና አስጠላቹኝ ሁለታቹ

  • @fathiahamzah
    @fathiahamzah หลายเดือนก่อน

    በጣም፣፣ሠለጠሽ፣፣፣በፊት፣፣ባላገር፣፣ነበርሽ

  • @user-by7ud3yy3q
    @user-by7ud3yy3q หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Eman-k6k
    @Eman-k6k หลายเดือนก่อน

    ፈኪዲንሽንአደራ

  • @moamna9019
    @moamna9019 หลายเดือนก่อน

    አቤት ኮመታተሮቸ ሰታሰቁ😅😅

  • @DuhFihr
    @DuhFihr หลายเดือนก่อน

    ዘጋሽኝ. ከተማ ብርቁ ሴት አደለም ቀስበይ

  • @jfu4404
    @jfu4404 18 วันที่ผ่านมา

    ቆላሸ😅

  • @user-vt3ir1mj3n
    @user-vt3ir1mj3n หลายเดือนก่อน

    አቤት ለውጥ 😅😅😅

  • @hryyhfhu6614
    @hryyhfhu6614 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂