ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄ ድንቅ መርሐ-ግብር ለብዙዎች እንዲደርስ Like,Share,Subscribe ያድርጉ።
@@menkermedia21 አንድ ጥያቄ አባን ብጠይቅልኝ ሰላም !!አንድ ቀለም ከካሱ ጋር በጥያቄና ምላሽ መልኩ የምታነሷቸው ሀሳቦች ለምዕመናን እጅግ ጠቃሚ ናቸው ። እናም ስለምታበረክቱት አስተዋፅኦ ክብረት ይስጥልን 🙏❤ አንድ ጥያቄ ነበረኝ 🙏በጋብቻ ስረዓት ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ እንደባህልም የተለመደው የወንድ እድሜ ይበልጣል ፤ነገር ግን በዘመናችን ደግሞ ከእድሜ ይልቅ መሰረቱ ፍቅር ስለሚበልጥ በማለትና በመስማማት የሴቷ እድሜ ከወንድ በልጦ ጋብቻ የመሰረቱ አይጠፉም ።እንደቤተክርስትያን አስምህሮ የሴቷ እድሜ ከወንዱ ቢበልጥ ችግር አለውን ?በዚህ መልኩ የነበሩ እጮኛሞችስ (ገና ጋብቻ ያልመሰረቱ ) .ስረዓተ ቤተክርስቲያን ባይፈቅድ መለያየት አለባቸውን ??
ሰላም እደምን አሉ ከኒ እግዚአብሔር ይመሥገን
እባክወ ያናግሩኝ በስደትነዉ ያለሑት በግል ሕይወቴ ተመሳቅሎብኛል ካሕን እፈልጋለሑ
@@menkermedia21 ok
ጌታ ሆይ ጥሩ ሚስት አርገኝ የማገባውም ጥሩ ባል ያርግልኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
አባታችን ይባርኩን ይፍቱንቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎትእኛ ወጣቶች ለወደፊቱ ህይወታችን የሚመክሩ አባቶች ሰጥቶናል እግዚአብሔር ይመስገንእኔ የገጠር ልጂ ስለሆንኩ የቤተሰብን ክብር ለማክበር ስል ነይጂ ድንግልና ኖሮን በተክሊል ማግባት እንደሚቻል አላውቅም ነበር በስደት ትምህርት ሳዳምጥ ብዙ ተማርኩይኸው አሁንም እየተማርኩ ነው የትዳር አጋሬን ከእግዚአብሔር አየጠበቅሁ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ አገር ስገባበቤተክርስቲያኔ ስረአት ለማግባት አስቤአለሁወለተ ስላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢
አምላኬ እና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ የምትከብርበት ትዳር እና ቤት ስጠኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በእውነት ግሩም ት/ት የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን አንተንም እናመሰግናለን🙏🏾
አባታችን ቃለ ሂውት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንዋትን ያርዝምልን እድሜዋት ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ያውርስልን እምስማበትን አንደበት እንዲያደለን በፀሎታችሁ አስቡን እህተ ስላሴ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
የዘመኑ ወጣቶች እድለኞች ናችሁ እንዲህ የሚመክሩ አባቶችን አግኝታችሗል:: የሚገርመኝ የራሳችን መካሪ አስተማሪ ደፋር አባቶች እያሉን ፓስተር ቸሬን እናዳምጣለን እርግጥ ነው እሱም ስለቤተሰብ እንዲሁም ወጣትነትና ጋብቻ በሥነ ሥርአት ያስተምራል:: አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን::
በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ላቀረብክልንም ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
ግሩምና ድንቅ ትምህርት ነው። አግዚአብሔር በረከት ያድልልን 🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስለሁሉም ነገር ፍቃዱም ይሁንልን አባታችን ቃለሕይወት ቃለበረከብን ያሰማልን 🙏🙏🙏
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
በእዉነቱ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ አበዊነ እድሜና ጤና ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን እኛም በሰማነዉ ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቅዱሳን አምላክ ያግዘን🙏🙏ባለ ትዳር ነኝ ለባለቤቴ መልካም ሚስት እንድሆን እግዚአብሔር በፍሬ ከባረከኝ ለልጆቸ መልካም እናት እንድሆን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ💐💐
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን እናመሰግናለን መንክር ሚዲያ የማናውቀውን ስላሳወቃችሁን🙏🙏❤
በኡወነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አባታቻን ቀለህወት የስማልን እዲሜ ጤነ ይጥሌን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን አባታችንቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በእውነት ድንቅ ስብከትነው🙏
ተመስገን አምላኬ ምስጋና ይድረስህ እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልን የስጠንን ይባርክልን አባታችን ቃለ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ❤
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው አባታችን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ብዙዎቻችን ወጣት እያለን እንዲህ የሚመክሩ የሚያስተምሩ አባቶች ቢኖሩ ወይም ብናገኝ ኖሮ በነፍስም በስጋም በታደልን ነበር::
@@desalegnhailu4972 መምህር ተስፋዬም እኮ ፍርፍር አድርጎ አስተምሯች
ትክክል
ልቦና ይስጠን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን በእውነቱ
አባታችን ቃል ህዎትን ያሰማልን አሜን ❤️. እግዚአብሔር መልካም ትድራ ይስጠን አሜን.
እግዚአብሔር የህይወት ድምጽ ይስጥህ አባታችን ❤❤❤❤❤❤
ትልቁ ጥያቄ ይህ ነው የትዳር አጋሬን እንደት ልወቃት?????ፈቃዱ አለመሆኑን እንዴት አንወቅ አልፈቀደም ብለን መጠናናቱን ስናቋርጥም ትልቅ ጥላቻ አለ እንዴት ሀሳብ መቀየር ይቻላል።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ዕፁብ ድንቅ ትምህርት ነዉ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን አባታችን💐💐💐💐💐
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውዴ አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን🎉🎉
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤አባታችን
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤
እናመሰግናለን እድሜከጤናጋር ይስጥልን አባታቺን
እግዚአብሔር ይስጥልንበእውነት በጣም እፁብድንቅነው እግዚአብሔር ያክብርልን
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር መልካም ትዳርን ያድለን እንደ ፈቃዱ እንድንኖር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
ተመልሶልኛል ፈቃዱን ለማግኘት ፈቃዱን መፈጸም የርሱ መሆን በመንገዱ መሄድ
ቃለሂወትን ያሰማልን ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጦት ❤❤
አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን
Kale Hiwet Yasemaln Abatachn ❤️❤️❤️💕😇😍🥹🥰🙏🏾✝️✝️✝️
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Abatchen edmana tana abzto ystot amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤
amen malkam tedre ystan amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
ቃል ህይወት ያስማልን ኣባታችን።😊❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በመልካሙ መንገድ ይምራን❤❤❤
ቃል ህይወት ያስማልን አሜን❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ነው የምንወዶት
ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በ እድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ሕወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን❤❤
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንን❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏
እሜንእሜን እሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ መንገድ ይምራን እግዚአብሔር❤❤❤
ቀል ህዮት ያሰማልን አበታችን
Ameen Abbaa keenyaa Waaqaayo Saagalee jireenyaa isiin haa dhaagesiisuu Tolee hin dhagaeefanna Abbaa keenya nuuf Ebiisaa mee🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰Umuurii nuuf dheeraadhaa❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ግሩም።ድንቅ።ትምርትነው።ቃለህይወትያሰማልን።በእውነት።አባታችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
አባታችን በእውነት እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለሂወትን ያሰማልን የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልን ከልብ እናመሰግናለን ከማር ከወተት የጣፈጠ ትምህርት ስለመገቡን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ቃለህይወትያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን
Yemigerm temehert new aba god blessed you
Qal hiwet yasamalen 🙏🏻 ♥️ ❤️
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው 🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
Amen.Amen.bhunt.abtechin..anmesagabalen talaq.temirat.naw.yagenyut❤❤❤❤❤
ቃለ ህወት ያሰማልን
Kale hiwet yasmaln
Egziabher amlak hoyi ante tebken mengdihn mran
Amazing
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባት❤
ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን👏👏👏ጥያቄ ነበረኝ// አበልጅ (ክርስትና) ከተናሳ ሰዉ ጋር ግቢ መፈፀም ይቻላል ወይ እባክዎትን በኮሜንት ይመልሱልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
አይቻልም ቀንዲል ሚዲያ ላይገብተሽ እይ አስተምረዋል
kali hiwat yasmalen
🙏
Abatachin kalehiyot yasemlin dink timrt new yagewbt enamsginalen...
Qale hiwoten yasemalen
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
Tidar alsaka yalewis egizabiherin eyelemene
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🙏❤❤🙏
🙏🙏🙏
አንድ ጥያቄ ነበረኝ 🙏በጋብቻ ስረዓት ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ እንደባህልም የተለመደው የወንድ እድሜ ይበልጣል ፤ነገር ግን በዘመናችን ደግሞ ከእድሜ ይልቅ መሰረቱ ፍቅር ስለሚበልጥ በማለትና በመስማማት የሴቷ እድሜ ከወንድ በልጦ ጋብቻ የመሰረቱ አይጠፉም ።እንደቤተክርስትያን አስምህሮ የሴቷ እድሜ ከወንዱ ቢበልጥ ችግር አለውን ?በዚህ መልኩ የነበሩ እጮኛሞችስ (ገና ጋብቻ ያልመሰረቱ ) .ስረዓተ ቤተክርስቲያን ባይፈቅድ መለያየት አለባቸውን ??
ችግር የለውም ይፈቀዳል....
@@lelina2127 የሴቷ መብለጥ ለወንዱ ተፅኖ ካልፈጠረበት እንደቤተክርስቲያን ይፈቀዳል ብለው እኒሁ አባት በቀንዲል ሚዲያ አስተምረዋል ነገር ግን ወንድ በእድሜ ቢበልጥ የተሻለ ነው አባታችን አዳም እና እናታችን ህይዋን አርአያችን ስለሆኑ
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ ለፕሮግራም አዘጋጁም እድሜና ጤና ይስጥል በዚሁ ቀጥሉበት ምክንያቱም ለህይወታችን በጣም አስፈላጊ ነው
Hulet ehetemamachoch ke ande bet wendemamachochen magebat yichelalune be betkersetiyan asetemro?
😢😢😢😢😢😢😢
❤🎉
🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖❤💖💖💖
እኔጥያቄ አለኝ በአካል የማናውቀውን ወንድ በአነጋገሩ ብቻ መዋደድና ትዳር ውስጥ መግባት ይቻል?
በእውኔት ቀለ ህዎት ያሴማሊን አበተች እድሜ ከጤናጋ ይስጦት🎉🎉🎉እስት ምከሩኝ በስደት ለይ ነኝ በሌ ገንዘብ ለክልኝ ብሎኝ አሁን አልክልህም ብዬ ምክንያቴን.........እና ብያንስ ያጌኜሄውን ስረ ስረ እና ጎዋዴኜቹ ወደ ሱሲ ስለስጌቡት ከነሱም ረቅ ሌላ ጉዋዴኛ ፊጠሪ ስሌው መለያዬት ከፈለክሽ ቁሪጡን ንገሪኝ እንዴት ዝቅ ብለሀ ስረ ትይኘሌሽ አሌኝ,እንድ ለዋጥ ብትፈልጊ ትልክሊኘሌሽ ብሎ ዘገኝ,.በሀይማኖት በንጋበም አሁን ለይ ከሀይማኖት ስማሪ መፈተት መፊትሄ ሊሆን አይችሊም እንዴ??ምን ለድሪጊ???
abatochin amakri.lenezih abat dewiyilachew.
@@aschalewnigus8966 አመሴግነሌው ስሊካቼውን የሌኝም
ጓደኛ ነበረኝ እና ብር ላኪልኝ ሲለኝ አልክም የለኚም ስለዉ ማኔቴ ቄል ፉሬስ ሆነሻል አለኝ ምን ማለቱ ነዉ ?
የዚህን ቃለት ትርጉም ብታውቂው ምን አልባት የሱየሚገባው ይመስለኛን እና ትርጉሙን ፈልጊና አግኝው
@@abugida794 ምን ላይ ልፈልገዉ ወይም ምን አይነት መፅሐፍ ላይ
እህቴ ተመዠነህ ቀለህ ተገኘህ ማለት ነው
መምህር ተሰፍየ አሰተምሯል
ትንቢተ ዳንኤል Daniel 5ምዕራፍ፡5።1፤ንጉሡ፡ብልጣሶር፡ለሺሕ፡መኳንንቶቹ፡ትልቅ፡ግብዣ፡አደረገ፥በሺሑም፡ፊት፡የወይን፡ጠጅ፡ይጠጣ፡ነበር።2፤ብልጣሶርም፡የወይን፡ጠጅ፡በቀመሰ፡ጊዜ፡ንጉሡና፡መኳንንቶቹ፣ሚስቶቹና፡ቁባቶቹ፡ይጠጡባቸው፡ዘንድ፦አባቴ፡ናቡከደነጾር፡በኢየሩሳሌም፡ከነበረው፡መቅደስ፡ያመጣቸውን፡የወርቁንና፡የብሩን፡ዕቃዎች፡አምጡ፡ብሎ፡አዘዘ።3፤የዚያን፡ጊዜም፡በኢየሩሳሌም፡ከነበረው፡ከእግዚአብሔር፡ቤተ፡መቅደስ፡የመጡትን፡የወርቁን፡ዕቃዎች፡አመጡ፤ንጉሡና፡መኳንንቶቹም፡ሚስቶቹና፡ቁባቶቹም፡ጠጡባቸው።4፤የወይን፡ጠጅም፡እየጠጡ፡ከወርቅና፡ከብር፣ከናስና፡ከብረት፣ከዕንጨትና፡ከድንጋይ፡የተሠሩትን፡አማልክት፡አመሰገኑ።5፤በዚያም፡ሰዓት፡የሰው፡እጅ፡ጣቶች፡ወጥተው፡በንጉሡ፡ቤት፡በተለሰነው፡ግንብ፡ላይ፡በመቅረዙ፡አንጻር፡ጻፉ፤ንጉሡም፡የሚጽፉትን፡ጣቶች፡አየ።6፤የዚያን፡ጊዜም፡የንጉሡ፡ፊት፡ተለወጠበት፥ዐሳቡም፡አስቸገረው፥የወገቡም፡ዥማቶች፡ተፈቱ፥ጕልበቶቹም፡ተብረከረኩ።7፤ንጉሡም፡አስማተኛዎቹንና፡ከለዳውያኑን፣ቃላ፟ተኛዎቹንም፡ያገቡ፡ዘንድ፡በታላቅ፡ድምፅ፡ጮኸ፤ንጉሡም፡የባቢሎንን፡ጠቢባን፦ይህን፡ጽሕፈት፡ያነበበ፥ፍቺውንም፡ያሳየኝ፡ሐምራዊ፡ግምጃ፡ይለብሳል፥የወርቅም፡ማርዳ፡በዐንገቱ፡ዙሪያ፡ይኾንለታል፥በመንግሥትም፡ላይ፡ሦስተኛ፡ገዢ፡ይኾናል፡ብሎ፡ተናገረ።8፤የዚያን፡ጊዜም፡የንጉሡ፡ጠቢባን፡ዅሉ፡ገቡ፤ነገር፡ግን፥ጽሕፈቱን፡ያነቡ፟፥ፍቺውንም፡ለንጉሡ፡ያስታውቁ፡ዘንድ፡አልቻሉም።9፤ንጉሡም፡ብልጣሶር፡እጅግ፡ደነገጠ፥ፊቱም፡ተለወጠበት፥መኳንንቶቹም፡ተደናገጡ።10፤ንግሥቲቱም፡ስለንጉሡና፡ስለመኳንንቱ፡ቃል፡ወደግብዣ፡ቤት፡ገባች፤ንግሥቲቱም፡ተናገረች፥እንዲህም፡አለች፦ንጉሥ፡ሆይ፥ሺሕ፡ዓመት፡ንገሥ፤ዐሳብኽ፡አያስቸግርኽ፥ፊትኽም፡አይለወጥ።11፤የቅዱሳን፡አማልክት፡መንፈስ፡ያለበት፡ሰው፡በመንግሥትኽ፡ውስጥ፡አለ፤በአባትኽም፡ዘመን፡እንደ፡አማልክት፡ጥበብ፡ያለ፡ጥበብና፡ማስተዋል፡ዕውቀትም፡ተገኘበት፤አባትኽ፡ንጉሡ፡ናቡከደነጾር፡የሕልም፡ተርጓሚዎችና፡የአስማተኛዎች፣የከለዳውያንና፡የቃላ፟ተኛዎች፡አለቃ፡አደረገው።12፤መልካም፡መንፈስ፣ዕውቀትም፣ማስተዋልም፣ሕልምንም፡መተርጐም፥እንቆቅልሽንም፡መግለጥ፥የተቋጠረውንም፡መፍታት፡ንጉሡ፡ስሙን፡ብልጣሶር፡ብሎ፡በሰየመው፡በዳንኤል፡ዘንድ፡ተገኝቷልና።አኹንም፡ዳንኤል፡ይጠራ፥ርሱም፡ፍቺውን፡ያሳያል።13፤የዚያን፡ጊዜም፡ዳንኤል፡ወደንጉሡ፡ፊት፡ገባ፤ንጉሡም፡ተናገረው፥ዳንኤልንም፡እንዲህ፡አለው፦ንጉሡ፡አባቴ፡ከይሁዳ፡ከማረካቸው፣ከይሁዳ፡ምርኮኛዎች፡የኾንኽ፡ዳንኤል፡አንተ፡ነኽን፧14፤የአማልክት፡መንፈስ፡እንዳለብኽ፥ዕውቀትና፡ማስተዋልም፣መልካምም፡ጥበብ፡እንደ፡ተገኘብኽ፡ስለ፡አንተ፡ሰምቻለኹ።15፤አኹንም፡ይህን፡ጽሕፈት፡ያነቡ፟፡ዘንድ፥ፍቺውንም፡ያስታውቁኝ፡ዘንድ፥ጠቢባንና፡አስማተኛዎች፡ወደ፡እኔ፡ገብተው፡ነበር፤ነገር፡ግን፥የነገሩን፡ፍቺ፡ያሳዩ፡ዘንድ፡አልቻሉም።16፤አንተ፡ግን፡ፍቺን፡ትሰጥ፡ዘንድ፥የተቋጠረንም፡ትፈታ፡ዘንድ፡እንድትችል፡ሰምቻለኹ፤አኹንም፡ጽሕፈቱን፡ታነብ፟፡ዘንድ፥ፍቺውንም፡ታስታውቀኝ፡ዘንድ፡ብትችል፥ሐምራዊ፡ግምጃ፡ትለብሳለኽ፥የወርቅም፡ማርዳ፡በዐንገትኽ፡ዙሪያ፡ይኾንልኻል፥አንተም፡በመንግሥት፡ላይ፡ሦስተኛ፡ገዢ፡ትኾናለኽ።17፤የዚያን፡ጊዜም፡ዳንኤል፡መለሰ፥በንጉሡም፡ፊት፡እንዲህ፡አለ፦ስጦታኽ፡ለአንተ፡ይኹን፥በረከትኽንም፡ለሌላ፡ስጥ፤ነገር፡ግን፥ጽሕፈቱን፡ለንጉሡ፡አነባ፟ለኹ፥ፍቺውንም፡አስታውቃለኹ።18፤ንጉሥ፡ሆይ፥ልዑል፡አምላክ፡ለአባትኽ፡ለናቡከደነጾር፡መንግሥትንና፡ታላቅነትን፣ክብርንና፡ግርማን፡ሰጠው።19፤ስለሰጠው፡ታላቅነት፡ወገኖችና፡አሕዛብ፣በልዩ፡ልዩም፡ቋንቋ፡የሚናገሩ፡ዅሉ፡በፊቱ፡ይንቀጠቀጡና፡ይፈሩ፡ነበር፤የፈቀደውን፡ይገድል፥የፈቀደውንም፡በሕይወት፡ያኖር፡ነበር፤የፈቀደውንም፡ያነሣ፥የፈቀደውንም፡ያዋርድ፡ነበር።20፤ልቡ፡ግን፡በታበየ፥በኵራትም፡ያደርግ፡ዘንድ፡መንፈሱ፡በጠነከረ፡ጊዜ፥ከመንግሥቱ፡ዙፋን፡ተዋረደ፥ክብሩም፡ተለየው።21፤ልዑል፡አምላክም፡በሰዎች፡መንግሥት፡ላይ፡እንዲሠለጥን፥የሚወደ፟ውንም፡እንዲሾምበት፡እስኪያውቅ፡ድረስ፡ከሰው፡ልጆች፡ተይለቶ፡ተሰደደ፤ልቡም፡እንደ፡አውሬ፡ልብ፡ኾነ፥መኖሪያውም፡ከምድረ፡በዳ፡አህያዎች፡ጋራ፡ነበረ፤እንደ፡በሬ፡ሣር፡በላ፥አካሉም፡በሰማይ፡ጠል፡ረሰረሰ።22፤ብልጣሶር፡ሆይ፥አንተ፡ልጁ፡ስትኾን፡ይህን፡ዅሉ፡እያወቅኽ፡በሰማይ፡ጌታ፡ላይ፡ኰራኽ፡እንጂ፡ልብኽን፡አላዋረድኽም።23፤የመቅደሱንም፡ዕቃዎች፡በፊትኽ፡አመጡ፥አንተም፣መኳንንትኽም፣ሚስቶችኽም፣ቁባቶችኽም፡የወይን፡ጠጅ፡ጠጣችኹባቸው፤ከብርና፡ከወርቅም፣ከናስና፡ከብረትም፣ከዕንጨትና፡ከድንጋይም፡የተሠሩትን፥የማያዩትንም፥የማይሰሙትንም፥የማያውቁትንም፡አማልክት፡አመሰገንኽ፤ትንፋሽኽንና፡መንገድኽን፡ዅሉ፡በእጁ፡የያዘውን፡አምላክ፡አላከበርኸውም።24፤ስለዚህም፡እነዚህ፡የእጅ፡ጣቶች፡ከርሱ፡ዘንድ፡ተልከዋል፤ይህም፡ጽሕፈት፡ተጽፏል።25፤የተጻፈውም፡ጽሕፈት፦ማኔ፡ቴቄል፡ፋሬስ፡ይላል።26፤የነገሩም፡ፍቺ፡ይህ፡ነው፤ማኔ267፡ማለት፥እግዚአብሔር፡መንግሥትኽን፡ቈጠረው፥ፈጸመውም፡ማለት፡ነው።27፤ቴቄል268፡ማለት፥በሚዛን፡ተመዘንኽ፥ቀለ፟ኽም፡ተገኘኽ፡ማለት፡ነው።28፤ፋሬስ269፡ማለት፥መንግሥትኽ፡ተከፈለ፥ለሜዶንና፡ለፋርስ፡ሰዎችም፡ተሰጠ፡ማለት፡ነው።29፤የዚያን፡ጊዜም፡ብልጣሶር፡ለዳንኤል፡ሐምራዊ፡ግምጃ፡እንዲያለብሱት፥የወርቅ፡ማርዳም፡በዐንገቱ፡ዙሪያ፡እንዲያደርጉለት፡አዘዘ፤በመንግሥትም፡ላይ፡ሦስተኛ፡ገዢ፡እንዲኾን፡ዐዋጅ፡አስነገረ።30፤በዚያ፡ሌሊት፡የከለዳውያን፡ንጉሥ፡ብልጣሶር፡ተገደለ።31፤ሜዶናዊውም፡ዳርዮስ፡መንግሥቱን፡ወሰደ፤ዕድሜውም፡ስድሳ፡ኹለት፡ዓመት፡ነበረ።
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️🙏❤️
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
ይሄ ድንቅ መርሐ-ግብር ለብዙዎች እንዲደርስ Like,Share,Subscribe ያድርጉ።
@@menkermedia21
አንድ ጥያቄ አባን ብጠይቅልኝ
ሰላም !!
አንድ ቀለም ከካሱ ጋር በጥያቄና ምላሽ መልኩ የምታነሷቸው ሀሳቦች ለምዕመናን እጅግ ጠቃሚ ናቸው ። እናም ስለምታበረክቱት አስተዋፅኦ ክብረት ይስጥልን 🙏❤
አንድ ጥያቄ ነበረኝ 🙏
በጋብቻ ስረዓት ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ እንደባህልም የተለመደው የወንድ እድሜ ይበልጣል ፤ነገር ግን በዘመናችን ደግሞ ከእድሜ ይልቅ መሰረቱ ፍቅር ስለሚበልጥ በማለትና በመስማማት የሴቷ እድሜ ከወንድ በልጦ ጋብቻ የመሰረቱ አይጠፉም ።
እንደቤተክርስትያን አስምህሮ የሴቷ እድሜ ከወንዱ ቢበልጥ ችግር አለውን ?
በዚህ መልኩ የነበሩ እጮኛሞችስ (ገና ጋብቻ ያልመሰረቱ ) .ስረዓተ ቤተክርስቲያን ባይፈቅድ መለያየት አለባቸውን ??
ሰላም እደምን አሉ ከኒ እግዚአብሔር ይመሥገን
እባክወ ያናግሩኝ በስደትነዉ ያለሑት በግል ሕይወቴ ተመሳቅሎብኛል ካሕን እፈልጋለሑ
@@menkermedia21 ok
ጌታ ሆይ ጥሩ ሚስት አርገኝ የማገባውም ጥሩ ባል ያርግልኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
አባታችን ይባርኩን ይፍቱን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት
እኛ ወጣቶች ለወደፊቱ ህይወታችን የሚመክሩ አባቶች ሰጥቶናል እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ የገጠር ልጂ ስለሆንኩ የቤተሰብን ክብር ለማክበር ስል ነይጂ ድንግልና ኖሮን በተክሊል ማግባት እንደሚቻል አላውቅም ነበር በስደት ትምህርት ሳዳምጥ ብዙ ተማርኩይኸው አሁንም እየተማርኩ ነው
የትዳር አጋሬን ከእግዚአብሔር አየጠበቅሁ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ አገር ስገባበቤተክርስቲያኔ ስረአት ለማግባት አስቤአለሁ
ወለተ ስላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢
አምላኬ እና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ የምትከብርበት ትዳር እና ቤት ስጠኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
በእውነት ግሩም ት/ት የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን አንተንም እናመሰግናለን🙏🏾
አባታችን ቃለ ሂውት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንዋትን ያርዝምልን እድሜዋት ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ያውርስልን እምስማበትን አንደበት እንዲያደለን በፀሎታችሁ አስቡን እህተ ስላሴ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
የዘመኑ ወጣቶች እድለኞች ናችሁ እንዲህ የሚመክሩ አባቶችን አግኝታችሗል:: የሚገርመኝ የራሳችን መካሪ አስተማሪ ደፋር አባቶች እያሉን ፓስተር ቸሬን እናዳምጣለን እርግጥ ነው እሱም ስለቤተሰብ እንዲሁም ወጣትነትና ጋብቻ በሥነ ሥርአት ያስተምራል:: አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን::
በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ላቀረብክልንም ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
ግሩምና ድንቅ ትምህርት ነው። አግዚአብሔር በረከት ያድልልን 🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስለሁሉም ነገር ፍቃዱም ይሁንልን አባታችን ቃለሕይወት ቃለበረከብን ያሰማልን 🙏🙏🙏
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
በእዉነቱ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ አበዊነ እድሜና ጤና ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን እኛም በሰማነዉ ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቅዱሳን አምላክ ያግዘን🙏🙏ባለ ትዳር ነኝ ለባለቤቴ መልካም ሚስት እንድሆን እግዚአብሔር በፍሬ ከባረከኝ ለልጆቸ መልካም እናት እንድሆን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ💐💐
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው የሰጡን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን እናመሰግናለን መንክር ሚዲያ የማናውቀውን ስላሳወቃችሁን🙏🙏❤
በኡወነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አባታቻን ቀለህወት የስማልን እዲሜ ጤነ ይጥሌን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን አባታችንቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በእውነት ድንቅ ስብከትነው🙏
ተመስገን አምላኬ ምስጋና ይድረስህ እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልን የስጠንን ይባርክልን አባታችን ቃለ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ❤
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው አባታችን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ብዙዎቻችን ወጣት እያለን እንዲህ የሚመክሩ የሚያስተምሩ አባቶች ቢኖሩ ወይም ብናገኝ ኖሮ በነፍስም በስጋም በታደልን ነበር::
@@desalegnhailu4972 መምህር ተስፋዬም እኮ ፍርፍር አድርጎ አስተምሯች
ትክክል
ልቦና ይስጠን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን በእውነቱ
አባታችን ቃል ህዎትን ያሰማልን አሜን ❤️. እግዚአብሔር መልካም ትድራ ይስጠን አሜን.
እግዚአብሔር የህይወት ድምጽ ይስጥህ አባታችን ❤❤❤❤❤❤
ትልቁ ጥያቄ ይህ ነው የትዳር አጋሬን እንደት ልወቃት?????ፈቃዱ አለመሆኑን እንዴት አንወቅ አልፈቀደም ብለን መጠናናቱን ስናቋርጥም ትልቅ ጥላቻ አለ እንዴት ሀሳብ መቀየር ይቻላል።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤
ዕፁብ ድንቅ ትምህርት ነዉ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን አባታችን💐💐💐💐💐
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውዴ አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን🎉🎉
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤አባታችን
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤
እናመሰግናለን እድሜከጤናጋር ይስጥልን አባታቺን
እግዚአብሔር ይስጥልን
በእውነት በጣም እፁብድንቅነው እግዚአብሔር ያክብርልን
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር መልካም ትዳርን ያድለን እንደ ፈቃዱ እንድንኖር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
ተመልሶልኛል ፈቃዱን ለማግኘት ፈቃዱን መፈጸም የርሱ መሆን በመንገዱ መሄድ
ቃለሂወትን ያሰማልን ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጦት ❤❤
አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን
Kale Hiwet Yasemaln Abatachn ❤️❤️❤️💕😇😍🥹🥰🙏🏾✝️✝️✝️
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Abatchen edmana tana abzto ystot amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤
amen malkam tedre ystan amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
ቃል ህይወት ያስማልን ኣባታችን።
😊❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በመልካሙ መንገድ ይምራን❤❤❤
ቃል ህይወት ያስማልን አሜን❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ነው የምንወዶት
ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በ እድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ሕወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን❤❤
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንን❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏
እሜንእሜን እሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ መንገድ ይምራን እግዚአብሔር❤❤❤
ቀል ህዮት ያሰማልን አበታችን
Ameen Abbaa keenyaa Waaqaayo Saagalee jireenyaa isiin haa dhaagesiisuu Tolee hin dhagaeefanna Abbaa keenya nuuf Ebiisaa mee🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰Umuurii nuuf dheeraadhaa❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ግሩም።ድንቅ።ትምርትነው።ቃለህይወትያሰማልን።በእውነት።አባታችን
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
አባታችን በእውነት እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለሂወትን ያሰማልን የእድሜ ባለፀጋ ያድርግልን ከልብ እናመሰግናለን ከማር ከወተት የጣፈጠ ትምህርት ስለመገቡን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን ቃለህይወትያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን
Yemigerm temehert new aba god blessed you
Qal hiwet yasamalen 🙏🏻 ♥️ ❤️
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው 🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልንን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
Amen.Amen.bhunt.abtechin..anmesagabalen talaq.temirat.naw.yagenyut❤❤❤❤❤
ቃለ ህወት ያሰማልን
Kale hiwet yasmaln
Egziabher amlak hoyi ante tebken mengdihn mran
Amazing
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባት❤
ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን👏👏👏
ጥያቄ ነበረኝ// አበልጅ (ክርስትና) ከተናሳ ሰዉ ጋር ግቢ መፈፀም ይቻላል ወይ እባክዎትን በኮሜንት ይመልሱልኝ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
አይቻልም ቀንዲል ሚዲያ ላይገብተሽ እይ አስተምረዋል
kali hiwat yasmalen
🙏
Abatachin kalehiyot yasemlin dink timrt new yagewbt enamsginalen...
Qale hiwoten yasemalen
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
Tidar alsaka yalewis egizabiherin eyelemene
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🙏❤❤🙏
🙏🙏🙏
አንድ ጥያቄ ነበረኝ 🙏
በጋብቻ ስረዓት ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ እንደባህልም የተለመደው የወንድ እድሜ ይበልጣል ፤ነገር ግን በዘመናችን ደግሞ ከእድሜ ይልቅ መሰረቱ ፍቅር ስለሚበልጥ በማለትና በመስማማት የሴቷ እድሜ ከወንድ በልጦ ጋብቻ የመሰረቱ አይጠፉም ።
እንደቤተክርስትያን አስምህሮ የሴቷ እድሜ ከወንዱ ቢበልጥ ችግር አለውን ?
በዚህ መልኩ የነበሩ እጮኛሞችስ (ገና ጋብቻ ያልመሰረቱ ) .ስረዓተ ቤተክርስቲያን ባይፈቅድ መለያየት አለባቸውን ??
ችግር የለውም ይፈቀዳል....
@@lelina2127 የሴቷ መብለጥ ለወንዱ ተፅኖ ካልፈጠረበት እንደቤተክርስቲያን ይፈቀዳል ብለው እኒሁ አባት በቀንዲል ሚዲያ አስተምረዋል ነገር ግን ወንድ በእድሜ ቢበልጥ የተሻለ ነው አባታችን አዳም እና እናታችን ህይዋን አርአያችን ስለሆኑ
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በጣም ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ ለፕሮግራም አዘጋጁም እድሜና ጤና ይስጥል በዚሁ ቀጥሉበት ምክንያቱም ለህይወታችን በጣም አስፈላጊ ነው
Hulet ehetemamachoch ke ande bet wendemamachochen magebat yichelalune be betkersetiyan asetemro?
😢😢😢😢😢😢😢
❤🎉
🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖❤💖💖💖
እኔጥያቄ አለኝ በአካል የማናውቀውን ወንድ በአነጋገሩ ብቻ መዋደድና ትዳር ውስጥ መግባት ይቻል?
በእውኔት ቀለ ህዎት ያሴማሊን አበተች እድሜ ከጤናጋ ይስጦት🎉🎉🎉እስት ምከሩኝ በስደት ለይ ነኝ በሌ ገንዘብ ለክልኝ ብሎኝ አሁን አልክልህም ብዬ ምክንያቴን.........እና ብያንስ ያጌኜሄውን ስረ ስረ እና ጎዋዴኜቹ ወደ ሱሲ ስለስጌቡት ከነሱም ረቅ ሌላ ጉዋዴኛ ፊጠሪ ስሌው መለያዬት ከፈለክሽ ቁሪጡን ንገሪኝ እንዴት ዝቅ ብለሀ ስረ ትይኘሌሽ አሌኝ,እንድ ለዋጥ ብትፈልጊ ትልክሊኘሌሽ ብሎ ዘገኝ,.በሀይማኖት በንጋበም አሁን ለይ ከሀይማኖት ስማሪ መፈተት መፊትሄ ሊሆን አይችሊም እንዴ??ምን ለድሪጊ???
abatochin amakri.lenezih abat dewiyilachew.
@@aschalewnigus8966 አመሴግነሌው ስሊካቼውን የሌኝም
ጓደኛ ነበረኝ እና ብር ላኪልኝ ሲለኝ አልክም የለኚም ስለዉ ማኔቴ ቄል ፉሬስ ሆነሻል አለኝ ምን ማለቱ ነዉ ?
የዚህን ቃለት ትርጉም
ብታውቂው ምን አልባት የሱየሚገባው ይመስለኛን እና ትርጉሙን ፈልጊና አግኝው
@@abugida794 ምን ላይ ልፈልገዉ ወይም ምን አይነት መፅሐፍ ላይ
እህቴ ተመዠነህ ቀለህ ተገኘህ ማለት ነው
መምህር ተሰፍየ አሰተምሯል
ትንቢተ ዳንኤል Daniel 5
ምዕራፍ፡5።
1፤ንጉሡ፡ብልጣሶር፡ለሺሕ፡መኳንንቶቹ፡ትልቅ፡ግብዣ፡አደረገ፥በሺሑም፡ፊት፡የወይን፡ጠጅ፡ይጠጣ፡
ነበር።
2፤ብልጣሶርም፡የወይን፡ጠጅ፡በቀመሰ፡ጊዜ፡ንጉሡና፡መኳንንቶቹ፣ሚስቶቹና፡ቁባቶቹ፡ይጠጡባቸው፡
ዘንድ፦አባቴ፡ናቡከደነጾር፡በኢየሩሳሌም፡ከነበረው፡መቅደስ፡ያመጣቸውን፡የወርቁንና፡የብሩን፡ዕቃዎች፡
አምጡ፡ብሎ፡አዘዘ።
3፤የዚያን፡ጊዜም፡በኢየሩሳሌም፡ከነበረው፡ከእግዚአብሔር፡ቤተ፡መቅደስ፡የመጡትን፡የወርቁን፡ዕቃዎች፡
አመጡ፤ንጉሡና፡መኳንንቶቹም፡ሚስቶቹና፡ቁባቶቹም፡ጠጡባቸው።
4፤የወይን፡ጠጅም፡እየጠጡ፡ከወርቅና፡ከብር፣ከናስና፡ከብረት፣ከዕንጨትና፡ከድንጋይ፡የተሠሩትን፡
አማልክት፡አመሰገኑ።
5፤በዚያም፡ሰዓት፡የሰው፡እጅ፡ጣቶች፡ወጥተው፡በንጉሡ፡ቤት፡በተለሰነው፡ግንብ፡ላይ፡በመቅረዙ፡አንጻር፡
ጻፉ፤ንጉሡም፡የሚጽፉትን፡ጣቶች፡አየ።
6፤የዚያን፡ጊዜም፡የንጉሡ፡ፊት፡ተለወጠበት፥ዐሳቡም፡አስቸገረው፥የወገቡም፡ዥማቶች፡
ተፈቱ፥ጕልበቶቹም፡ተብረከረኩ።
7፤ንጉሡም፡አስማተኛዎቹንና፡ከለዳውያኑን፣ቃላ፟ተኛዎቹንም፡ያገቡ፡ዘንድ፡በታላቅ፡ድምፅ፡ጮኸ፤ንጉሡም፡
የባቢሎንን፡ጠቢባን፦ይህን፡ጽሕፈት፡ያነበበ፥ፍቺውንም፡ያሳየኝ፡ሐምራዊ፡ግምጃ፡ይለብሳል፥የወርቅም፡
ማርዳ፡በዐንገቱ፡ዙሪያ፡ይኾንለታል፥በመንግሥትም፡ላይ፡ሦስተኛ፡ገዢ፡ይኾናል፡ብሎ፡ተናገረ።
8፤የዚያን፡ጊዜም፡የንጉሡ፡ጠቢባን፡ዅሉ፡ገቡ፤ነገር፡ግን፥ጽሕፈቱን፡ያነቡ፟፥ፍቺውንም፡ለንጉሡ፡
ያስታውቁ፡ዘንድ፡አልቻሉም።
9፤ንጉሡም፡ብልጣሶር፡እጅግ፡ደነገጠ፥ፊቱም፡ተለወጠበት፥መኳንንቶቹም፡ተደናገጡ።
10፤ንግሥቲቱም፡ስለንጉሡና፡ስለመኳንንቱ፡ቃል፡ወደግብዣ፡ቤት፡ገባች፤ንግሥቲቱም፡ተናገረች፥እንዲህም፡
አለች፦ንጉሥ፡ሆይ፥ሺሕ፡ዓመት፡ንገሥ፤ዐሳብኽ፡አያስቸግርኽ፥ፊትኽም፡አይለወጥ።
11፤የቅዱሳን፡አማልክት፡መንፈስ፡ያለበት፡ሰው፡በመንግሥትኽ፡ውስጥ፡አለ፤በአባትኽም፡ዘመን፡እንደ፡
አማልክት፡ጥበብ፡ያለ፡ጥበብና፡ማስተዋል፡ዕውቀትም፡ተገኘበት፤አባትኽ፡ንጉሡ፡ናቡከደነጾር፡የሕልም፡
ተርጓሚዎችና፡የአስማተኛዎች፣የከለዳውያንና፡የቃላ፟ተኛዎች፡አለቃ፡አደረገው።
12፤መልካም፡መንፈስ፣ዕውቀትም፣ማስተዋልም፣ሕልምንም፡መተርጐም፥እንቆቅልሽንም፡
መግለጥ፥የተቋጠረውንም፡መፍታት፡ንጉሡ፡ስሙን፡ብልጣሶር፡ብሎ፡በሰየመው፡በዳንኤል፡ዘንድ፡
ተገኝቷልና።አኹንም፡ዳንኤል፡ይጠራ፥ርሱም፡ፍቺውን፡ያሳያል።
13፤የዚያን፡ጊዜም፡ዳንኤል፡ወደንጉሡ፡ፊት፡ገባ፤ንጉሡም፡ተናገረው፥ዳንኤልንም፡እንዲህ፡
አለው፦ንጉሡ፡አባቴ፡ከይሁዳ፡ከማረካቸው፣ከይሁዳ፡ምርኮኛዎች፡የኾንኽ፡ዳንኤል፡አንተ፡ነኽን፧
14፤የአማልክት፡መንፈስ፡እንዳለብኽ፥ዕውቀትና፡ማስተዋልም፣መልካምም፡ጥበብ፡እንደ፡ተገኘብኽ፡ስለ፡
አንተ፡ሰምቻለኹ።
15፤አኹንም፡ይህን፡ጽሕፈት፡ያነቡ፟፡ዘንድ፥ፍቺውንም፡ያስታውቁኝ፡ዘንድ፥ጠቢባንና፡አስማተኛዎች፡ወደ፡
እኔ፡ገብተው፡ነበር፤ነገር፡ግን፥የነገሩን፡ፍቺ፡ያሳዩ፡ዘንድ፡አልቻሉም።
16፤አንተ፡ግን፡ፍቺን፡ትሰጥ፡ዘንድ፥የተቋጠረንም፡ትፈታ፡ዘንድ፡እንድትችል፡ሰምቻለኹ፤አኹንም፡
ጽሕፈቱን፡ታነብ፟፡ዘንድ፥ፍቺውንም፡ታስታውቀኝ፡ዘንድ፡ብትችል፥ሐምራዊ፡ግምጃ፡ትለብሳለኽ፥የወርቅም፡
ማርዳ፡በዐንገትኽ፡ዙሪያ፡ይኾንልኻል፥አንተም፡በመንግሥት፡ላይ፡ሦስተኛ፡ገዢ፡ትኾናለኽ።
17፤የዚያን፡ጊዜም፡ዳንኤል፡መለሰ፥በንጉሡም፡ፊት፡እንዲህ፡አለ፦ስጦታኽ፡ለአንተ፡ይኹን፥በረከትኽንም፡
ለሌላ፡ስጥ፤ነገር፡ግን፥ጽሕፈቱን፡ለንጉሡ፡አነባ፟ለኹ፥ፍቺውንም፡አስታውቃለኹ።
18፤ንጉሥ፡ሆይ፥ልዑል፡አምላክ፡ለአባትኽ፡ለናቡከደነጾር፡መንግሥትንና፡ታላቅነትን፣ክብርንና፡ግርማን፡
ሰጠው።
19፤ስለሰጠው፡ታላቅነት፡ወገኖችና፡አሕዛብ፣በልዩ፡ልዩም፡ቋንቋ፡የሚናገሩ፡ዅሉ፡በፊቱ፡ይንቀጠቀጡና፡
ይፈሩ፡ነበር፤የፈቀደውን፡ይገድል፥የፈቀደውንም፡በሕይወት፡ያኖር፡ነበር፤የፈቀደውንም፡ያነሣ፥የፈቀደውንም፡
ያዋርድ፡ነበር።
20፤ልቡ፡ግን፡በታበየ፥በኵራትም፡ያደርግ፡ዘንድ፡መንፈሱ፡በጠነከረ፡ጊዜ፥ከመንግሥቱ፡ዙፋን፡
ተዋረደ፥ክብሩም፡ተለየው።
21፤ልዑል፡አምላክም፡በሰዎች፡መንግሥት፡ላይ፡እንዲሠለጥን፥የሚወደ፟ውንም፡እንዲሾምበት፡እስኪያውቅ፡
ድረስ፡ከሰው፡ልጆች፡ተይለቶ፡ተሰደደ፤ልቡም፡እንደ፡አውሬ፡ልብ፡ኾነ፥መኖሪያውም፡ከምድረ፡በዳ፡
አህያዎች፡ጋራ፡ነበረ፤እንደ፡በሬ፡ሣር፡በላ፥አካሉም፡በሰማይ፡ጠል፡ረሰረሰ።
22፤ብልጣሶር፡ሆይ፥አንተ፡ልጁ፡ስትኾን፡ይህን፡ዅሉ፡እያወቅኽ፡በሰማይ፡ጌታ፡ላይ፡ኰራኽ፡እንጂ፡
ልብኽን፡አላዋረድኽም።
23፤የመቅደሱንም፡ዕቃዎች፡በፊትኽ፡አመጡ፥አንተም፣መኳንንትኽም፣ሚስቶችኽም፣ቁባቶችኽም፡የወይን፡
ጠጅ፡ጠጣችኹባቸው፤ከብርና፡ከወርቅም፣ከናስና፡ከብረትም፣ከዕንጨትና፡ከድንጋይም፡የተሠሩትን፥የማያዩትንም፥የማይሰሙትንም፥የማያውቁትንም፡አማልክት፡አመሰገንኽ፤ትንፋሽኽንና፡
መንገድኽን፡ዅሉ፡በእጁ፡የያዘውን፡አምላክ፡አላከበርኸውም።
24፤ስለዚህም፡እነዚህ፡የእጅ፡ጣቶች፡ከርሱ፡ዘንድ፡ተልከዋል፤ይህም፡ጽሕፈት፡ተጽፏል።
25፤የተጻፈውም፡ጽሕፈት፦ማኔ፡ቴቄል፡ፋሬስ፡ይላል።
26፤የነገሩም፡ፍቺ፡ይህ፡ነው፤ማኔ267፡ማለት፥እግዚአብሔር፡መንግሥትኽን፡ቈጠረው፥ፈጸመውም፡ማለት፡
ነው።
27፤ቴቄል268፡ማለት፥በሚዛን፡ተመዘንኽ፥ቀለ፟ኽም፡ተገኘኽ፡ማለት፡ነው።
28፤ፋሬስ269፡ማለት፥መንግሥትኽ፡ተከፈለ፥ለሜዶንና፡ለፋርስ፡ሰዎችም፡ተሰጠ፡ማለት፡ነው።
29፤የዚያን፡ጊዜም፡ብልጣሶር፡ለዳንኤል፡ሐምራዊ፡ግምጃ፡እንዲያለብሱት፥የወርቅ፡ማርዳም፡በዐንገቱ፡ዙሪያ፡
እንዲያደርጉለት፡አዘዘ፤በመንግሥትም፡ላይ፡ሦስተኛ፡ገዢ፡እንዲኾን፡ዐዋጅ፡አስነገረ።
30፤በዚያ፡ሌሊት፡የከለዳውያን፡ንጉሥ፡ብልጣሶር፡ተገደለ።
31፤ሜዶናዊውም፡ዳርዮስ፡መንግሥቱን፡ወሰደ፤ዕድሜውም፡ስድሳ፡ኹለት፡ዓመት፡ነበረ።
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️🙏❤️
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን