በጠየቃችሁኝ መሰረት በጣም በቀላል መንገድ ፊትን ጥርት የሚያረገዉን የተልባ ሳሙና አሰራር / how to make flaxseed soap/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @BALEMMOYA
    @BALEMMOYA  หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን ወደ ቻነሌ በሰላም መጣችዉ ለቻነሌ አዲስ የሆናችዉ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሀሳብ አስተያየታችዉን በኮመንት አሳዉቁኝ❤

  • @Tsehay27Tube
    @Tsehay27Tube หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ውድ በርች እኔ በዶቭ ሳቡና ሞክሬ እቢ ብሎኝ በፓርስል ስሰራው አሪፍ ሆነልኝ ለፊቴ ግን የሳሙናው ሽታ አልተስማማኝም ሌላ የሚቀልጥ ሽታው ያልተጋነነ ሳሙና ካለ ሹክ በይኝ በጣም ነው የምወድሽ ደግሞ አትጥፊ ❤❤❤❤

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  หลายเดือนก่อน +1

      ፒርስ እኮ በጣም አሪፍ ነዉ ካለበለዛ ነጩን ሞክሪዉ❤❤❤ እኔም ዉድድ

    • @ዜድወሎቤተአማራ
      @ዜድወሎቤተአማራ หลายเดือนก่อน

      ተጠቅመን ትንሽ የቀረውን ሳሙና ፈቅፍቀን አቅልጠን በቡና በማር ብንሰራው ይሆናል ወይ​@@BALEMMOYA

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube หลายเดือนก่อน

      @@BALEMMOYA የነጩን ሳሙና ስም ጻፍልኝ የኔ ውድ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  หลายเดือนก่อน +1

      Soap base

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube หลายเดือนก่อน +1

      @@BALEMMOYA ክበሪልኝ የኔ እመቤት ልብሽን አይቀይርብኝ የኔ ትሁት አመሰግናለሁ

  • @mekonnengetahaun4011
    @mekonnengetahaun4011 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ መላ አሪፍ ዘዴ ምርጥ ነው ይመችሽ 💖

  • @danitsimodani8968
    @danitsimodani8968 5 วันที่ผ่านมา

    በማንኛውም ሳሙና መሰራት ይቻላል

  • @bintahmed
    @bintahmed หลายเดือนก่อน

    ነጩን ሳሙና ኮሚኒቲላይ አስቀምጭልን ፈቶውን በፈጠረሽ

  • @ZenasheBayene
    @ZenasheBayene หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  หลายเดือนก่อน

      🥰🥰🥰

  • @tensayfita7997
    @tensayfita7997 หลายเดือนก่อน +2

    በማንኛውም ነጭ ሳሙና ይሆናል

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  หลายเดือนก่อน

      አይሆንም😘

  • @fhgfhv9070
    @fhgfhv9070 หลายเดือนก่อน +1

    በማርያምን ለከሳ ፊት ስሪልኝ

  • @rahmatahmed6386
    @rahmatahmed6386 หลายเดือนก่อน +1

    ተልባው ጥሬ ነው ወይስ የተቆላ

  • @gxudgjfuur7000
    @gxudgjfuur7000 หลายเดือนก่อน +1

    በማንኛዉም ሣሙና መስራት አይቻል

  • @tagizCute-vk1ih
    @tagizCute-vk1ih หลายเดือนก่อน

    እኔሰ ሞከረኩ ሞከረኩ ግን አይደረቅልኝም በምን ምክኛት ይሁን

  • @Betyabel
    @Betyabel หลายเดือนก่อน

    Tebareky yena kena ehta

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  หลายเดือนก่อน +1

      🥰🥰🥰

  • @ETHIOPIANTIKTOKHABESHA
    @ETHIOPIANTIKTOKHABESHA หลายเดือนก่อน +1

    Welcoooooome 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 หลายเดือนก่อน +2

    አነኛነኝ

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube หลายเดือนก่อน +1

      ነሽ ምስክር ነኝ 😅

  • @MeseretBini
    @MeseretBini 25 วันที่ผ่านมา

    ለፊቴ በምጠቀመው በማንኛውም ሳሙና መስራት አልችልም

  • @tagizCute-vk1ih
    @tagizCute-vk1ih หลายเดือนก่อน

    ከፍሪጄ ውቶ ይቀልጣላ መልሱ

  • @meseretgetahun-uh1ki
    @meseretgetahun-uh1ki หลายเดือนก่อน

    ሞክሬዉ አሪፊ ሆኖአል በጣም

  • @Tiju-p8e
    @Tiju-p8e หลายเดือนก่อน +1

    የ ም ን ነ ጭ ሳ ሙ ና ነ ው የ ም ት ፈ ቀ ፍ ቂ ው አ ል ገ ባ ኘ ም

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  หลายเดือนก่อน

      ፒርስ ሳሙና ብሽ ግዢ ሱፐር ማርኬት❤

  • @Tiju-p8e
    @Tiju-p8e หลายเดือนก่อน

    ምን ሁ ነ ሽ ነ ው የ ምን ነ ጭ ሳ ሙ ና ነው አ ል ገ ባ ኘ ም

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  หลายเดือนก่อน

      Pears