Ethiopia | Ethiopian News ሰበር መረጃ ምሽቱን የተሰማ II ኤርትራ ከባድ ጥቃት ደረሰብኝ አለች II ከመሸ አዲስ አበባ የተሰማው
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ค. 2024
- Ethiopia | Ethiopian News ሰበር መረጃ ምሽቱን የተሰማ II ኤርትራ ከባድ ጥቃት ደረሰብኝ አለች II ከመሸ አዲስ አበባ የተሰማው
Welcome to the official Addis Media TH-cam channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ - บันเทิง
Esey esey esey!!
መልኬ !መጀመርያ ጨዋነቱን ከራስህ ጀምር። ሰፈርተኝነት መጥፎ ነውር ነዉ ።ስለዚህ ከሰፈር ውጣ
Good
አዲስ ሚዲያ 🎉
ኤርትራ እንተርነት አላት
Wait a minute 🤔🤔🤔 do they have internernet ? 🤣🤣🤣
Yes it's very important law የእስልምና ጉራ ደግሞ ቅጥየለዉም ድብልቅልቅ ሀይማኖቶች ባሉበት ሀገር ፊት መለተም አያስፈልግም በምእራብ ሀገሮች እየተለዩ እየተጠቁበት ነው ወንጀል ለመስራት ይመቻል ሀይማኖት በስነምግባር እና በመልካም ሥራ ብቻ ነው በስም በልብስ በመጠቅለል አይደለም መጽሐፉም አያዝዝም ሴት ልጅ ስትጸልይ ጸጉር ትሸፍን ነው የሚለው በቃ አትሰነጣጥቁብን እራሳቸው አረቦች እየተዉት።።።
ቱልቱላ
Eritrea has no internet
fake News
👌👌😂😂😂ኢሳያስ ድራማ አይሰለቸው
I am the one to watch this media.As I have observed this media it is the on time and balanced media.My comment for the media is that to focus on performances of development such as agricultural,industrial ,construction etc.First of all.focuses on current problems of peace unity that bring love among the people.
አታሺቃብጥ እቤትህ አስገብተህው ያለውን ጠይቀው ግመል ሰርቆተጎብሶ ወሪያም ለቃልህ ተጠያቂ ለመሆን ማንም የለም በመደር ልጆች የምትመራ አገር ስነስርአት ከየትያመጣው ነውና
Tselaee feshelu assey!!!
No internet in ERitrea except in the main givernment offces
man the people ERitrea do not kniw what is what interenet they do not allow service for the people .
ኢሳያስ ተናገሩ ስለ ጥቃቱ? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😏😏👌👌🤔🤔
ኤርትራ ኮምፒዩተር አለ እንዴ
ኣይይ የለም!ዝምባም
Not at all may be they stolen from tigeria you never know 🤔🤔🤔
Doktor sayehon araju abey aremew
ብርጌድ ለሓመዱ የምባለው ቡድን 100% የትግራይ ተወላጆች ናቸው የወያኔ ተላላኪ ናቸው ብታምን ባታምንም ይሄ ነው እውነታው
E damyaretkn.atkerim.
😢😂😅 ጥቁር ጣሊያን ጌቶችህ ቢረግጡህ ብርቅ ነዉ
ብልፅግናዎች ሱፍ የለበሱ እብዶች ናቸው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😅❤
ኩበት ኪድ
@@eliasasefa1990 ጥንብ____? ነሕ።
አቤት ጉራና ወሬ ነገ አንተ ሱፍ ትለብስና ስም ይወጣልሃል
😮
Kaka.min.ier.alat.
Friday?? Be amarigna arb newe emibalew. Denez
አባ ተንኮሉ አብይ ነው😂
የረባ ዘገባ ሳይኖርህ ትቀባጥራለህ !!!!!
ምን ኢንተርኔት አለናነው የሳይበር ጥቃት የሚደርስባቸው የማይሆን ነገር ።
ታዳ ተራቁተው ይሂዲ !!ኢትዮጵያ የሀይማኖት ሀገር ነች ይባላል ግን ተግባር ዜሮ ፣እና በጥቂት ሰዎች የረቀቀ ፖሊሲ ሙስሊሞች ባግባቡ ያልተውከሉበት የነውጠኞች ፖሊስ ሊታረም ይገባል
አይ ኤርትራ ሚጢጥዬ ጉረኛ ሀገር ለምን ወደ እናት ሀገርሽ አትመለሺም
Wedi komarite xomaqi sewa
ከእኛው አገር ነው እሚኖሩት በአገራቸው ያሉትም ከኛው ነው ተጭኖ የሚሄድላቸው።
Keman new netsa yewotachiw eri😂
😂😂😂😂😂😂😂Eritrea Internet ttekemalech ende ? Weg new sidaru malkes Alu
Menew kiten lasulegn aleshi fesam
Meche new Pr. Esaias sile tikatu yetenagere , wishetam kiletam media😂😂😂
እየዘገበ ያለው ዘጋቢው የሻዕቢያ ዘጋቢ ይመስላል !!!!!
Ante mendenewo sele adegan tekat becha. Banda
መተርተሩን ቀንሰህ ብትተረተር ሳይሻል አይቀርም ።
አንተ ሰውዬ ጤነኛ ነህ ወይስ በሽተኛ ስለኤሬትራ ስታወራ በብዛት ታጋንናለህ ምንድን ነው ችግር ይልቅስ ብዙ የሚወሪ እያለ ስለ ኢትዮጵያ ሃገርህ ብዙ ስለ ኤሬትራ ትንዛዛለህ፣ትቀዳለህ፣ ታጋንናለህ ፣በል ብትቆጥብ ጥሩ ይመስለኛል ።
ምን ማለትሽ ነው እያስፈራራሽ ነው?😅😅😅
አንተ ሰው ምን የሚሉት በሽታ ነው አሜሪካን ኤርትሪያ ኤርቲሪያ ስትል የምትውለው::የራስህ ቤት ወሬ መቼ አልቆነው የውጭ ዘጋቢነትን የከጀልከው::አትንጠልጠል::
ሳይበር ጥቃት? ሲሉ ሰምታ ዶሮ ሞተች እጭስ ገብታ ስንት ታላላቅ ሀገሮች የነፃነት ቀናቸውን ሲያከብሩ የሳይበር ጥቃት ሲሉ አልሰማንም ጥንጥየዋን ኤርትራ በሳይበር ማን ይሆን የደፈራት? 😂 እንቁራሪቷ ባህር ውስጥ ገብታ ውሃ ጠጥታ ያበጠችው ትርኢት ትዝ አለኝ😂
😂😂😂
ኢሳያስ ሁሌ ስለጥቃት ስለ ጦርነት ሁሌ ስለ ዛቻ አይደብርም 😂😂
ዕውነቱን ብቻ ንገሩን!! ውሽት ለህመም ይዳርገኛል::
I wonder if a singel ethiopian would be intersted for your news about Eritrea. Please ignore Eritrea
×አንተ ሰው መቃብር ላይ የበቀለ ጫት ቅምህ እየመጣህ አትዘባርቅ, ትግራይ ንሃመዶ ሰክሮ መንደር ውስጥ የምደባደበውን ሎንዶን ፈስቲቫል ነዉ ትላለህ ድምቅ ሽብርቅ ብሎ የኤርትራውያን ነፅነት ተከብሮ እያየን, ዳሩ ሕዉሃት እይከፈልህ ስለሆነ አይድንቅም
ኢትዬፕያ ጨዋነት እምትለው ይገርመኛል እደ ኢትዬፕያን ስዳደግ ጨካኝ አረመኔ በዚህ ምድር ላይ አላየውም