Kaleb Show: ተዋናይት ገነት ከባሏ ተጣልታ ቢሮዋ ውስጥ ፍራሽ ዘርግታ ትኖር እንደነበር ተናገረች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 592

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 6 ปีที่แล้ว +369

    አስተዋይ ነሽ ከልጅሽ አባት ጋ ጥሩ ሁኔታ ላይ መሆን ለልጆችሽ ጥሩ እናት ነሽ 1ኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ገኒን እንደኔ የሚወድ

  • @missyouethiopia7314
    @missyouethiopia7314 5 ปีที่แล้ว +42

    ገንዬ የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ስንወድሽ ጠካራ ሴት ነሽ እንደኔ ገኒ የሚወዳት እስኪ ማነው

  • @natyketema8501
    @natyketema8501 6 ปีที่แล้ว +109

    ገኒ የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ በማያልቀው ውድድድድድ የኔ አስተዎይ ስወዳች ገኒን እንደኒ የምትወድዎት ላይክ። አርጉኝ እስኪ

  • @liyaliya5487
    @liyaliya5487 6 ปีที่แล้ว +67

    ምርጥ ሴት መሸለም አለባት ግን የኢትዩ ሸላሞች የምትሸሉም እድህ አይነት ሴት ሳይሆን ቂጥ ጥለው የሚሄዱትን ነው ገኒየ ምን አይነት እናት እደምሆን ተምሬብሻለው ጠንካራ ሴት ነሽ ከባልሽ ጋ ያደርግሽው ነገር ደስስ ይላል እኔም አምናለው በዝህ ነገርሽ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ

    • @fiyametachuchu6025
      @fiyametachuchu6025 5 ปีที่แล้ว

      Amin edmewn abezeto yesetate gni Merte enate she amete nuri

  • @alemitubelay7211
    @alemitubelay7211 5 ปีที่แล้ว +19

    በውሳኔ ፊልም ያለቀስኩት እምባ በሂወቴ አላለቀስኩም በጣም ገራሚ ነበር ጎበዝ ነሽ ገኒ

  • @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
    @ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 6 ปีที่แล้ว +22

    ገኒዬ ስለ እውነት በጣም ነው ያኮራሽ ስለ ልጆችሽና ስለ ባለቤትሽ ያለሽ አክብሮት ፍቅር ደስታ ብቻ ምን ብዬ እንደሚገልጸው አላውቅም ።ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ።

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 6 ปีที่แล้ว +106

    አይ ፈተና አርቲስቶችስ ፈተናቸውን የሚያውቀው ብዙ ነው
    የእኛን የስደተኞችን ፈተና ማን ይረዳልን ?😢

    • @እናቴሂወቴ-ሐ8ቨ
      @እናቴሂወቴ-ሐ8ቨ 5 ปีที่แล้ว +4

      ሰው ተረዳ አልተረዳ ምን ያደርጋል የውስጥን አዋቂ ፈጣሪ ይረዳናል

    • @seadakasaw5513
      @seadakasaw5513 5 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ያውቀዋል እህት አብሺሪ

    • @samiraa3161
      @samiraa3161 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ።።እንጅ. ።።ማር

    • @genetassafe2132
      @genetassafe2132 5 ปีที่แล้ว

      በእውነት ልክ ብለሽል

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr 5 ปีที่แล้ว +1

      @@እናቴሂወቴ-ሐ8ቨ በትክክል

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 6 ปีที่แล้ว +62

    ገንየ የልጆችሽ ፍሬ ለማየት ያብቃሽ ምርጥ እናት ነሽ

  • @addisalemasratcell3040
    @addisalemasratcell3040 6 ปีที่แล้ว +9

    እኔ አንዳንዴ ውጤን ሲከፋኝ አልቅሺ ሲል ውሳኔ ፊልም ነው የማየው ጊንዬ የኔ ምርጥ ጌታ ለልጅችሽ ያኑርሽ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @itsmejoliy6838
    @itsmejoliy6838 5 ปีที่แล้ว +8

    እናትነትን ባንቺ ውሰጥ አይቼዋለሁ ነፍ አመት ኑሪልኝ ልጆችሸን አምላክ ይባርክልሸ

  • @solomonissak1877
    @solomonissak1877 6 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው። በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ገኒ በግፅ የህይወት ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ

  • @Hፍቅርወሎዬዋያውምየወልዲ
    @Hፍቅርወሎዬዋያውምየወልዲ 5 ปีที่แล้ว +2

    ገንዬ ቆንጆ ስወድሽ ከልቤ ነው
    በጣምም አድናቂሽ ነኝ ልጆችሽንም እግዛብሄር ለቁም ነገር ያድርልሽ
    የኔ ደርባባ ምርጥ እናት ነሽ

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 6 ปีที่แล้ว +31

    ገኒ እግዚአብሄር ሁሌም ደስታሽን ያብዛልሽ ካንቺ ብዙ ትምህርት ወስጃልሁመልካምነትሽ በጣም የሚገርም ነው

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
    @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว +7

    ስታምሩ እናትና ልጅ😍ስታስቀኑ👌
    በግጥሟ እንባዬ መጣ😍😍😍
    ገኒ በጣም አድናቂሽ ነኝ😁

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ
    @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ 6 ปีที่แล้ว +10

    ገንየ ቆንጆ እህህ ሥወዴሽ ጥግ ድረስ ነው እርጋታሽ አስተዋይነትሽ ዋውውውው በሠላም በፍቅር ያኑርሽ

  • @huruyghide4735
    @huruyghide4735 6 ปีที่แล้ว +3

    Much respect for you.b/c u are everything.strong woman really.proud of you

  • @rehimanuredin2649
    @rehimanuredin2649 5 ปีที่แล้ว +5

    ሴት ልጅ ከዉለደች በኋላ ሁሉ ነገር ይቀየራል መሞት ትፈራለች ከልጆቿ መለየት በጣም ይከብዳታል አንቺ ምርጥ እናት ነሽ የሴት ልጅ ትልቁ እርካታ ምርጥ ልጆች መሳደግ ነው አንቺ አሸንፈሻል እድሜና ጤና ይስጥሽ😘😍😇😇😇😇😇😇😇😍😍🙏

  • @solomonissak1877
    @solomonissak1877 6 ปีที่แล้ว +4

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ብዙ በዙ መማር ችያሎህ ሰላምሽ ብዝት ይበል እግዛብሄር ይባርክሽ።

  • @asnakechalemeyehu3867
    @asnakechalemeyehu3867 6 ปีที่แล้ว +26

    ሁሉም ሴት እዳንች ቢሆኑ የኔ ማር ደርባባ እድሜ ይስጥሺ.

  • @toyibamohammed2307
    @toyibamohammed2307 5 ปีที่แล้ว +16

    አድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ ሴትነት እረቂቅ ነው ወዶች ሴት ጡት እጅ ልብ የላትም ይላሉ እውነቱ ግን ይህ አይደለም ሴቶች በጣም አስተዋይ ነን ካለፈው ስቃያችን የወደፊቱ ህልማችን ያስደስተናል
    እናም አች ቃላት ያጥረኛል እውነተኛ ስሜቴን ለመግለፅ ይከብዳል እዳው ባጠቃላይ የሴት ጀግና ብየሻለሁ ያስብሻል
    እረጅም እድሜ ከሞላው ቤተሰብሽ ጋር እመኛለሁ ልጆችሽ አች ከምፈልጊው በላ ህልማቸው ይሳካ ፈጣሪ አያት ያርግሽ
    እረጅም እድሜ እፍፍፍፍፍ መፃፍ አልቻልኩም እባየ ጋረደኝ ውደ

  • @selamalemu2509
    @selamalemu2509 6 ปีที่แล้ว +9

    ገኒ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል💋 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነ ቤተሠቦች ስወድሽ እኮ ቀሪውን ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ 🙏🙏🙏ውድድድ በማያልቀው👈 😍😍😘😘

  • @kalekale9389
    @kalekale9389 6 ปีที่แล้ว +22

    በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው። በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ገኒ በግፅ የህይወት ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ!

  • @lecell8471
    @lecell8471 6 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እድል ስለስጠን እግ/ር ይመስገን

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሻለሽ በእውነት በህመምሽ አዝኘ ነበር ተመስገን እንኳን ደህና ሆንሽ ገኒዬ ልጆችሽንም አምላክ ያሳድግልሽ

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 6 ปีที่แล้ว +5

    Miss nice story i am from phily i never see you before it is very amazing story i loved it you can be my wife any day you are strong good luck you gave me abig lesson thanks true actor. So long

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 6 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ስወዳት ገኒዬ ምርጥ አርቲስት ስለ እውነት አብሶ። ሚዛን ድራማ ላይ በቃ ምርጥ እናት ነው የምትመስየኝ እና። ካሌብዬ በበኩሌ በጣም። አመሰግናለው። ይቺን የምወዳት አርቲስት ስላቀርብክልን

  • @اللهاكبر-ع1ظ8ط
    @اللهاكبر-ع1ظ8ط 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጄግናነሽ ለእኔ ህይወትሽ ሁሉ ያስተምራል ከመላዉ ቤተሰቦችሽ በሙሉ ረጂም እድሜ ከጤና ይስጣቹ አደራ ልጆችሽን አደራ እንዳንች አሳድጊያቸዉ ይህ የእናትና አባትሽ ተጺኦ ነዉ እንድ ጥሩ ሰዉ ያረገሽ እናመሰግናለን ካሊብ

  • @godolays1408
    @godolays1408 5 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ለአርቴስቶች ቃለመጠየቅ እየተደረገ ዮሽቃበጥላቸዋን እኛስ ስደተኞች ማን ቃለመጠየቅ ያድርግልን ለተራበ ትቸ ለጠገበ አዝናለሁ አለች እናቴ

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ስወድሽ እኮ የኔ ፍልቅልቅ አቤት አለባበስሽ ስርአትሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ ገኒዬ ፍቅር እስቲ የ ኢትዮጵያውያ አርቲስቶች አለባበስ ከሱዋ ተማሩ እራቁታችሁን ከምትሄዱ🤗

  • @wankotube8165
    @wankotube8165 6 ปีที่แล้ว +3

    Geni really really u're dynamic artist

  • @alfyamuhammad3896
    @alfyamuhammad3896 4 ปีที่แล้ว

    ወይይይይ ማማየ አላህ እዲሜ ሰላም ከልጆችሽ ጋር ይስጥሽ

  • @sarasara-xl2sw
    @sarasara-xl2sw 5 ปีที่แล้ว +1

    ገንየ እዴት እደምወድሽ እኮ ደግሞ እድለኛ ነሽ እናትነትሽ እጅግ በጣም ደስ ይላል ምሳሌ ምሆን የሚገባሽ ልዩ ሴት ነሽ

  • @blackpearl6778
    @blackpearl6778 6 ปีที่แล้ว +38

    የአሁን ግዜ አርቲስት ያለ ሂዉማን ሄር እና ያለዱቄት ሰዉ ፊት አይቀርቡም አንቺ ግን በራስሽ የምትተማመኚ ሰዉ ነሽ !!!

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እግዚአብሄር ይመስጋን እንኳን ደስ አለሽ ገኒዬ በርች ፈጣሪ ዘመንሽን ይበርክልሽ ከመለው ቤተሠቦችሽ ጋር ተመስጋን ልዩ ነሽ

  • @ኤልሮኢየተዋህዶልጅ-ፐ2ዸ
    @ኤልሮኢየተዋህዶልጅ-ፐ2ዸ 6 ปีที่แล้ว

    ገንዬ ስወድሽ የእኔ አስተዋይ ምርጥ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ አምላክ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @እሙየኤልሻዳይእናት
    @እሙየኤልሻዳይእናት 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እናት ታድለሽ ሲያምርብሽ ስለልጆችሽ ስታወሪ በተለይ

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 6 ปีที่แล้ว +29

    ምርጥ እናት ምርጥ አክተር ምርጥ ኢትዬጰያውይ ስወድሽ

  • @Mm-lq3ej
    @Mm-lq3ej 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወድሽ ገኒ የሴት አንበሳ በጣም ጎበዝ ነሽ ብዙ ነገር አሳልፈሽ ዛሬ እዚህ ደርሰሻል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥሽ ጊኒዬ

  • @እማብርቱክድሺደግፎአቆመኝ
    @እማብርቱክድሺደግፎአቆመኝ 6 ปีที่แล้ว +7

    ገኒየ ከልጆቺሺ አባት ጋ በፍቅር ኑሩ ታረቁ

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ !!!

  • @እቴነሽየሚካኤልልጅ
    @እቴነሽየሚካኤልልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ገንዬዬዬዬዬዬ ማርርርርር ስውድሽሽሽሽሽ ገነት ያምትወዳት ለይክ ገጭህ 👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 6 ปีที่แล้ว +5

    ገኒ ያቁዋረጥሽውን መፅሀፍ ቅድስ አንብቢ የእግዚአብሄር ቃል ህና የሚሰራ ነው ባረኩት ዳዊት በእየሱስ ስም ፍፃኔው ይለቅ

  • @rb2782
    @rb2782 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ከምለው በላይ አስተዋይ ሴትነሽ ገኒ፡ ሴት ልጅ ትዳርዋ ዝቅ ብላ ስታከብ እና ለልጆችዋ ዋጋ ስትከፍል ደስ ይለኛል 👉 እግዚአብሔር ማክበርም ነው 🙏 ገኒዬ ተባረኪ፡

  • @በፅናትነብዩ
    @በፅናትነብዩ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ልዩ ነሽ ገንዬ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከጤናጋር ይስጥሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @selam8844
    @selam8844 6 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful strong woman long live God bless to all your family

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 5 ปีที่แล้ว

    ገኒዬ የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሺ እግዚአብሔር
    ረጂም እድሜ ከጤናጋራ አብዝቶ ይስጥሺ ልጆቺሺንም እግዚአብሔር ያሳድግልሺ ጠንካራ ሴት ነሺ ታሪክሽ ለሌም ሴት ትምህርት የሚሆን ነው በተለይ ከልጆቺሺ አባት ጋራ የደረግሺው ጥሩ ነገር ነው በጣም ያስደስታል ተባረኪ

  • @ገነትበቀለ-ቘ4ጰ
    @ገነትበቀለ-ቘ4ጰ 6 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ትልቅ ሰው ነሽ ልጆችሽን ያሳግልሽ አምላክ

  • @ገነትበላይ
    @ገነትበላይ 6 ปีที่แล้ว +3

    ገኒየ የኔ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ከነሙሉ ብቤተሰብሽ ይጣብቅልን በእውነት መፅሐፍ ቅዱስ እንዳታቆሚ በርትተሽ አምብቢ ልጂሽ ዳዊትን እግዚአብሔር ይባርከው!!!❤💓👍

  • @sablesable9342
    @sablesable9342 5 ปีที่แล้ว

    ገኒዬ በጣም ጥሩ እናት ነሽ ሊሊሎች አስተማሪ ነሽ ቃላት የለኝም ገኒዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሚ ይስጥሽ

  • @only7389
    @only7389 6 ปีที่แล้ว

    ጅግና ሴት ነሽ ማማዬ ጥንካሬሽ ትምህርት ሁኖኛል ልጆችሽን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ፈጣሪ እኛንም ከስደት መልሶ ወልደን እንድንስም እመብርሀን ከልጆ ጋር ትርዳን

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 6 ปีที่แล้ว

    ገኒ:አሥተዋይ:ሤት:ጥሩ:እናት:መሆንሽ:የያሥታውቃል:ዘመንሽ:ይባረክ:ገንዬ

  • @banchu3147
    @banchu3147 6 ปีที่แล้ว +1

    ገኒ ቆንጆ እግዛብሄር ሰላምና ጤና ይስጥሽ የልጆችሽ አባት ጋር ያረግሽው ነገር በጣም ደስ ይላል ባሁን ሰአት በስድብ ለሚራከሱት ባልና ሚስት ትምህርት ይሆናል ልጆችሽን እግዛብሄር ያሳድግልሽ በርች እወድሻለሁ

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 6 ปีที่แล้ว +3

    Wow geney betam new yemwedesh Zemensh yebark.

  • @hegeriselameshiyibeza4500
    @hegeriselameshiyibeza4500 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ስትሉ እናትና ልጅ ኡፍፍፍ እኔም አንድ ሴት ልጅ አለችኝ እንደነዚህ ሆነን መኖር እፈልጋለሁ

  • @madushamovic831
    @madushamovic831 5 ปีที่แล้ว

    Wow geni kebefit belay ahun wededekushe yen wed tebareki

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 5 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ለዝህ ግዜ አድርሶሽ ቁመሽ በመያቴ በጣም ደስ ብሎኛል አምላክ ክፉሽን ያርቅልሽ ልጆሽንም አምላክ ያሳድግልሽ የልፋትሽን ይክፈልሽ ማማዬ መልካም ነው ችግር ለነገ ህይወታችን ትምህርት ነውና በርች ውዴ

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 6 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ስንት ነገር አስተማርሺኝ የኔ እናት ፈጣሪ ይባርክሽ !!😍😍

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 5 ปีที่แล้ว

    እናቴ እግዚአብሄር ያሳድግሽ ገነት ታድለሻል ስለ ልጆችሽ እግዚአብሄርን አመስግኚ

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 6 ปีที่แล้ว +2

    Geny long life much love much respect

  • @ትግስት-በ6ዀ
    @ትግስት-በ6ዀ 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ

  • @hanahancho6394
    @hanahancho6394 6 ปีที่แล้ว +1

    ገኒዬ የኔ ምርጥ እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @Wubit234
    @Wubit234 5 ปีที่แล้ว +1

    ገኒዬ እንኳንም ፈጣሪ ለልጆሽ ሲል አዳነሽ
    እንኳንም ለዚ ደረጃ በቃሽ እወድሻለሁ 💖👈

  • @hussenesmael3244
    @hussenesmael3244 5 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም እንወድሻለን እኛም ጀግና ነሽ

  • @አሜንብለንተዉነዉ
    @አሜንብለንተዉነዉ 6 ปีที่แล้ว

    ገንየ በጣም የምወዳት አርቲስት ነች ፈጣሪ ልጆችሽን እቅፍ ድግፍ አርጎ ያሳድግልሽ አንችንም እሱ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የልጆችሽን አበባ እና ፍሬም ያሳይሽ ገንየ አይዞሽ በርቺ ፡፡

  • @emabetabisophone8265
    @emabetabisophone8265 5 ปีที่แล้ว

    ለልጆችሺ ያለሺ ነገር እንዴት ደስ እንደምል ገኒ ምርጥ እናት ሰላሙሺ ይብዚ እዲሜህ ይስጥሺ

  • @molla27
    @molla27 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ድንቅ ልጅ ልጄን አስታውሼ አስለቀስሽኝ መቀሌ ዩንቨርሲቲ ነች እንዳንቺ ድንቅ ናት ዮርዲዬ እኑ

  • @zedlove9432
    @zedlove9432 6 ปีที่แล้ว +12

    ገኒ ማርየ ምርጥ እናት ምርጥ ሴት በጣም እወድሻለሁኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ ገኒ
    ሰው ያለሽን ይበልሽ ማንኛዋም እናት ለልጆች የማትሆነው የለም ።በራስሽ የምትተማመኝ ድንቅ ሰው ነሽ ።
    ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በዚህ ጊዜ ፬ት ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም

  • @samira6797
    @samira6797 5 ปีที่แล้ว

    ገኒየየኔውድ አላህይጠብቅሽ::እኔም ውሳኔን ሳየው ደጋግሜነውያለቀስኩበት

  • @mamefekre9776
    @mamefekre9776 5 ปีที่แล้ว +5

    ገኒ በጣም ነዉ እምወድሽ የተረጋጋች ሴት

  • @gj1093
    @gj1093 5 ปีที่แล้ว

    ገንየ የኔውድ ኡፍፍፍፍፍ ስወድሺ እድሜና ጤና ይስጥሺ እስከ ልጆችን ማማየ ውድድድድድ

  • @zndjdhdjfjf7101
    @zndjdhdjfjf7101 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና ከንች ብዙ ነገር። ትምህርት ታምረሎው ገበዝ

  • @alammehader2553
    @alammehader2553 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ገንየ የኔመልካም ጠንካራ ሤት አድናቂሽ ነኝ ሠላሙን ሁሉ ያብዛልሽ የድግል ልጅ እየሡሥ ክርሥቶሥ

  • @fatihaahemed6169
    @fatihaahemed6169 6 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ልጆችሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ውዳ እህታችን

  • @t.ajesus9613
    @t.ajesus9613 6 ปีที่แล้ว +4

    ገኒ ይህንን ጥበብና እውቀት የሰጠሽን አምለክሽን በመጀማሪያ አመስግኚ ሌሎችን ቀጥለሽ ይሁን ፣ተበረኪ ስወድሽ

  • @week7906
    @week7906 5 ปีที่แล้ว

    ገኒዬ በጣም ነው የማደንቅሽ ጥሩ ትምህት ነው የሆንሽን ለሁላችንም በተለይ በትዳርሽ ላይ የለሽ አመለካከት ስቀጥል በውሳኔ ላይ በጣም ነው ያስለቀሽኝ ቁጥር ሁለትን እንጠብቃለን

  • @tgmarewimarewi3795
    @tgmarewimarewi3795 6 ปีที่แล้ว

    እግዝያቤር ይመስገ ዘመንሽ እስከመጨረሻው የተባረከ ይሁን

  • @aynalemteshager9763
    @aynalemteshager9763 6 ปีที่แล้ว +1

    ገኒ በጣም የምትወደድ የምንወዳት ተዋናይ ናት እድሜ ጤናውን ይስጥሽ ስታምሪ

  • @rahelhabtom1846
    @rahelhabtom1846 5 ปีที่แล้ว

    Geniye konjo bewunet Asteway set nesh egzabher rejm edmena tena ystsh 🙏

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 6 ปีที่แล้ว +1

    Ganys , I like you so much you are very smart and beautiful. I got jealous how you with your daughter ,a good mother

  • @heleybabey99
    @heleybabey99 5 ปีที่แล้ว

    ገኒዬ የኔ ልዩ ከልብ እድናቂሽ ነኝ ጨርሶ ምሮሽ ለዚ ላበቃሽ አምላክ ተመስገን ረጅም እድሜ ይስጥሽ::

  • @Tube-oh1dn
    @Tube-oh1dn 6 ปีที่แล้ว

    እሚገርም የናት እና ልጅ ፍቅር እናንተ ላይ አየሁ √√√ ቆንጅየ ልጅ አለችሽ ሁሉም ልጆችሽ ውብ ናቸው
    እኔም ለልጆቼ ምርጥ እናት ለመሆን ካንች ተምራለሁ ገኒ _ ስወድሽ ፈገግታሽ ሁሌም አብሮሽ ይኑር ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቀ ያለት ነፈስ አሁንም እግዚአብሔር ዪረዳሽ እህቴ በጣም ነው የምወድሻለዉ የምተቀረ ቢያችዉ ነገሮች ወሰጤ ነው ግን አንደ ነገር መረሳት የሌለበት ነገር ቢኖረ እግዚአብሔር በነገረ ሁሉ ከእኔጋ ነው ሁሉም ለመልካም አደረገልሽ ገነት ምረጥ ሴት ነሽ 😘😘😘🙏💗

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 6 ปีที่แล้ว +3

    ገንየ በጣም ነው የምወድሽ ውሳኔ ፌልምን አይቸ ከዛወድህ ፌልም ላላይብየ በዛው ከፌልምጋር ተለያየሁገንየ በርች ጡሩ እና አስተዋይ ሠው ነሽ

    • @hiyathiyat7735
      @hiyathiyat7735 5 ปีที่แล้ว

      ቲጅ ነኝ አባቷን ናፋቂ እውነት ?

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 5 ปีที่แล้ว +3

    ገኒዬ የኔ መልካም በርች ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @classymobiles81
    @classymobiles81 6 ปีที่แล้ว +1

    ገኒዬ ውስጤ እድሜና ጤና ከነቤተሠብሽ የኔ ቆንጆ

  • @lecell8471
    @lecell8471 6 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትል እግ/ር ካለ ትላለች በእውነት ይሳካልሻል እግ/ር ይረዳሻል እግ/ርን ስላስቀደምሽ እሱ አላፍነትን ይወስደዋል

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj 8 หลายเดือนก่อน

    Wow Geni eskenlijochis adenkish alehu ❤

  • @hawwilove7550
    @hawwilove7550 6 ปีที่แล้ว

    Maasha Allah Alhamdulillahi Allah enkan Afiyashin mallaselish gannatiye das yilaal

  • @kuwaitkuwait2353
    @kuwaitkuwait2353 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እናቴ

  • @ጎሳልብየቃለሰናየ-ሸ3ዠ
    @ጎሳልብየቃለሰናየ-ሸ3ዠ 6 ปีที่แล้ว

    ዉሳኔ euffffff ደህና የረሳሁትን አሁን ስለ ዉሳኔ ስታነሱ ገብቼ ግማሽ ላይ አየሁት ኡፍፍፍ ድጋሜ ለቅሶ የእዉነት እነደዛን ያለቀስኩበት ነገር የለም ገንዬ የኔ እናት ምርጥ ሴት እኮ ነሽ ማርያምን ብቻ ሰላም ፍቅር ጤና ለመላው ቤተሰቦችሽ መልካም ምኞቴ ነው ደሞ ዉሳኔ ክፍል ሁለት እንዳለው ተናግረሻል በጉጉት እጠብቃለሁ ካሌብዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 6 ปีที่แล้ว +9

    ገኒዬ የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ😍

  • @zewduethiopia6101
    @zewduethiopia6101 6 ปีที่แล้ว

    ገኒ እግዚአብሄር ሁሌም ደስታሽን ያብዛልሽ!!!

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 6 ปีที่แล้ว

    ጊኒዬ ሰውድሽ በእውነት ባህርሽ ያው ነው ምድያ ላይም በአካልም አይቸሽ ነበር በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ገና ትኖራለሽ ለልጅዎችሽ 😘😘😘😘😘💖💖💖💖💚💛💜

  • @beletumesfin7753
    @beletumesfin7753 6 ปีที่แล้ว +2

    ገኒ እኳን እግዛብሔር አትርፎሽ ለልጆሽ ቆየሽላቸው ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አድናቂሽነኝ

  • @Aaa-hg8tx
    @Aaa-hg8tx 6 ปีที่แล้ว

    ገኒ አልቅሻለሁ😢😢😢 የልጅሽ ግጥም የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ከነልጆችሽ ተመኘሁልሽ🙏🙏🙏 የናትነትን ፍቅር አስተምረሽኛ

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 6 ปีที่แล้ว

    ገኒ ምርጥ እናት አሥተዋይ ነሺ እርጅም እድሜ ከነቤተሠቦችሺ ተመኘሁ

  • @manloyhdhdj5710
    @manloyhdhdj5710 5 ปีที่แล้ว

    Geni sakitawa egziabher hulun asalafi new.....lijochishin yasadigilish.kaleb arif program new ketilibet bezihu agatami ene ephrem tamirun aregahegn, tewodros tadesse,neway,tshegaye eshetu dawit melesse lemin endetefa. Sile ewunet ephrem tamirun yilma gebreabn ena abebe melessen beand lay bitakeribilin des yilen neber pls.

  • @አንድቀን-አ1የ
    @አንድቀን-አ1የ 6 ปีที่แล้ว

    ገኒየ ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ ነው ። ፈተና ያለ ነው ዋናው ማለፉ ነው ማንም የማያደርገውን የባለቤትሽን አቀራረብ ወድጀዋለሁ ።ያቆይልን ።

  • @sofianoori7006
    @sofianoori7006 6 ปีที่แล้ว +1

    ገኒየ ሁሌም እስከልጆችሽ አላህ ይጠብቅሽ