Yes i agree Egzabhere kesi ga new ewenet arenet yawetal yhe meskin sewe Egzabher gena yakbrewal leke ke amarenga chegere wechi be kenenet almayetachu new so sad...
Pastor Sofanyas! Thank you very much! God bless you ! I am very happy that Israel Dansa blessed you with his loving heart. With this show you make me so glad. Thank you! I live in eu.
Pastor Sofonias, true Christianity is love in action and that is what you have shown us. I have no words to express my respect and appreciation. You are blessed!
Paster Sofinas really i respect you they way you asking man of god Israel really love him it’s professional way which is very informative and knowledge keep continue your honestly and mindful again thank you 🙏May the lord bless your ministry ❤️🙏
God-bless you Apostle Israel Dansa I'm very happy with your interview I believe you Always, but for who doesnt believe You, this good interview is enough for them. God-bless you again. Pray for the world 🌍🙏
I thank God for you (paster Sofi). This is the right way to communicate with your brothers and separate right from wrong. I believe, this interview will going to teach for those who use social media to attack apostle Isreal and others. I just love love and love both of you
Sofe sile melkam sira geta yibarkik Endante yalut kin sewoch geta yichemirln Ahun ye apo ewunet eyewota new Geta tsega yabizalachu Gena tigeletale apo esrael Sofe yeeyesus megonatsefiya bante layi be etif yiwodikibih❤️❤️❤️❤️❤️
May god bless you more and more brother Sofanyas i saw your program with Apostle Israel. brother you're really man of god💓 Prophet Israel we Love you so much god is good all the time no one can stop you don't give up because god is always with you. Mieraf from uk🇪🇷🇬🇧
Wow Pastor Sofonyas may the Lord bless you more and more thank you for giving a chance to the most humble Apostel Israel Dansa. Apostel is a true role model for he has a character of Christ, he is full of love🙏 we love him, he is truly man of God and a great example to all of us. Again God bless you pastor And your family!!!!
I love sofi how u ask him and with full respect and making speak his own mind , this best professional way of asking and keep your show it is wonderfull sofi
Paster sofii you are handesam.. Not only out side and also in bra I love you beloved... Isru we are with you in all our prophet be courage jesus was with you
ፓስተር ሶፎንያ ጌታ ይባርክህ ነብይ እስራኤል ዳንሳ በጠላቶችህ በወሬኞች ፊት ለፊት ፀጋህ ሰባት እጥፍ ይጨምር ዳቢሎስ ወደቀ እሰይ
Amen tabarhki❤❤
ሰፊ ዘመንህ ይባረክ ነብይ እስራኤል ዳንሳ እውነት ካንተ ጋር ካለ መቼም አትወድቅም !!! የእውነትን ጌታ በእውነት አገልግ ፀጋው ይብዛልህ !!!🙏🙏🙏🙏
በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ አልጥልህም አልተውህም ኢየሱ 1÷5
አፖስትል እስራኤል ጌታ ከአንተ ጋር ነው አይዞህ ወደ ፍት እንጅ ወዶኋላ የለም ። ፓስተር ሶፍ ጌታ ይባርክ ፀጋ ይብዛልክ ቅን እና ትሁት ነህ ፍቅርን በአንተ ውስጥ አይቻለሁ ለሌሎቾም ትምህርት ሆናሀል ተባረክ
ሌሎችም ከአንተ ይመሩ ።
Amen amen
Tebareki
አሜን!!! ተባረኪ
@@tizitanigussie6176 Ameeen tebarikachih labarakati hun in Jesus Name 👐👐
Amen
እኔ በሞተር በባጃጅ በቤት መኪና በመሳሰሉት ሃዋርያው እስራኤልን አቀባበል ሲያደርጉለት እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለኝ! የሃዋርያው እስራኤል የመለሰው መልስ ትክክል ነው ሰው ፍቅሩን ለመግለፅ የሚያደርገው ትልቅ የፍቅር መግለጫ ነው ቅናታሞች ብቻ ነው ይህ የሚያናድዳቸው !!! እንወድሃለን ሃዋርያው እስራኤል ተባረክልን🙏🏾💕
Go a head. I am sure God with you.
1 ሐሰተኛ ወሬ አትቀበል፤ ሐሰተኛ ምስክርም ትሆን ዘንድ ከኃጢአተኛ ጋር እጅህን አታንሣ።
2 ክፉውን ለማድረግ ብዙ ሰዎችን አትከተል፤ ፍርድንም ለማጥመም ከብዙ ሰዎች ጋር ተስማምተህ አትመስክር።
3 በፍርድ ነገርም ለድሀው አታድላ።
ኦሪት ዘጸአት 23
@@lilikm900 stop being jealous you know prophet Israel dansa is the best wether you like it or not
ተባረክ ፓ/ር ሶፊ ነብይ እዩ ጩፋንም አቅርበው።ተባረኩ የጌታ የሰላምና ፀጋ ይብዛላችሁ
Continue
ምን ልበልህህህህህህህህህህህህህህህህህ ተበርክ ሰፎንየስ ኡኡኡኡኡኡ ዘማንህ ይበርክ በማጨርሽ ዘማን ማንን ለገኛ የለው እየሱስ አንተን አገኛ ትንሽ ሰፎንየስ ትልቅ የወንጌል አበቶች ሰምተው ዝም አል አንተ ግን የዘማነችን የእየሱስ ምትክ ነህ
ፓስተር ሶፎንያስ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በእውነት ለክርስቶስ ያደርክ ጊዜህን ዘመንህን ልጅነትህን የሰጠኸው እግዚአብሔር ከክፉዎች ሴራ ከሟርተኞች ሟርት ወዳጅ መስለው ከሀዲ አይሁዶች አገልግሎትህን ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ በክርስቶስ አየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን ።ተባረክ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ።
ገና እንደገና ትከብዳለህ አነጋጋሪ የሆነ ቅባት ባንተ ላይ ይፈሳል ሐዋሪያው እስራኤል ይህን አምናለሁ ፓሥተር ሶፎንያስ አንተም በብዙ ተባረክ ።
ኣሜን ኣሜን!! እግዚኣብሔር እረኛየ ነው! ሃዋርያው እስራኤል በጌታ እጅግ በጣም እወድሃለሁ ፈጽሞ መልካምና ትሁት የእግዚኣብሔ ሰው ጌታ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን።
በእወነት ዘምንክ ይባረክ እወነቱን እንዴናግር ሰላረክወ ፓሰተረ ሱፎንያሰ ተባረክ ነብዬ እሰራኤልም ዘምንክ ይባረክ እንግዲ አሉ ባልታ የምታወሩ እፈሩ ያለወነወን ወነ እያላቹ ሰም የምታጠፉ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ ይምር
ፓስተር ሶፎኒያ ተባረክ ነብይ እስራኤልም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ። አያቹ ወገኖች ኢየሱስ እውነተኛ ምሳሌያችን ነው።
እውነት ፓስተር ጌታ በእጥፍ ይባርክህ የወንድምህ ነገር ግድ ብሎህ ግዜ ሰተህ አጠገቡ በመገኘት ብዙዎች ይህንን ቅነትህን ካንተ ሊማሩ ይገባል
ነብይ ዘመንህ ይባረክ። እግዚአብሔር ከእንተ ጋር ነው። ጣላትህ ከግርህ ስር ነው ። ፓስተር ሶፎኒያስ እውነተኛ ክርስትና ለብዙህን ምሳሌ ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
Pastor sofiye በጣም እናመሰግናለን የእግዚአብሔር ጉብኝት እንዲሁም ያአንተ በት ይምጣ ዘመንህ ይባረክህ በጣም ተባረክ
ደስ ብሎኛል ተባረኩ
አፖስተል እስራኤል በሪታ ዲንቁ እየሱስ ዲንቅ ያደርጋል እወዳቸዋለሁ ተባረኩ
ጌታ ሆይ ስለ ሁሉም አመሰግናለሁ አንተ ትልቅ ነህ ማደሪያውን ይባረክህ አሜን
እውነትን ለአለም ልታሳውቅ ፣ጠማማ ሀሳብ ላላቸው ሁሉ ልታቀና ጌታ ፣ከተወደደው ወንድሜ ጋር ስላቆመህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፣ እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ስለሆነ፣ እግዚአብሔር በእውነት ሁሉ ነገር ይግለጥህ።
ተባረክልኝ።
ነብይ እስራኤል በጣም እወድሀለሁ ጌታ ከአንተ ገር ነው አይዞ በርታ እኛ በጸሎት ከጎን ነን ፖስተር ሶፊ ጌታ ዘመንህ ይባረክህ አንተ መልካም ሰው ነህ
Amen.
ፓስተር ሶፎንያስ ብዙ ተባረክ ይህ ነዉ የኢየሱስልብ ያለዉ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁንለት!!!!!!
GBU and your Home!!!!!!
ነብይ እስራኤል ጌታ የሚፈልገው ራስን መካድ ነው
ይሄንን በአንተ ስላየሁ ጌታን አመሰግናለሁ
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ኣሁንም ያብዛልክ!!!
ሐዋሪያ እሰራኤል ዳንሳ በራስ መተማመንህን እና ለሰው ልጅ ያለህን ፍቅር ያደለህ ጌታ ለዘለአለሙ ካንተ ጋር ይሁን! ሁል ጊዜም አሸናፊ ያድርግህ -'ጠላቶችህ ሁሉ ይፈሩ - አይዞህ አንተ የእግዚአብሔር ሰው።
#ፓስተር ስለእውነት አንተ ትልቅ ሰው ነህ💯 ጌታ ይባርክህ!😍
የምንፈሱን ባጀት እለት እለት የሚለቅልህ እግዚአብሔር ይባረክ
ወንድሜ እስራኤል ኣንተን የጠራህ እግዚአብሔር ሰውን ኣማክሮ ስላልሆነ ኣንተብቻ ከፍቅር በስተቀር እዳ ኣይኑርብህ ቃሉ እንደሚል
ኣንተም ገብቶሀል ፍቅርህን ኣታጎልም በርታ
ጥበብና ማስተዋል ይጨምርልህ
ዋው ደስ የሚል ኢንተርቢው ተባረኩልኝ ከልብ እወዳቹሃለሁ ጌታ ዘመናቸሁን ይባርክ
Amen
ነብይ እስራኤልን እንደነ የምወድ ሁሉ ተባረኩልኝ ሶፎኒያስ ተባረክልኝ ውድድድድ ሰጣን ቅጥል ይበል አንተ በርታ ገታ የምልህን ስማ ።
እውነት ነው እጅግ ከባድና የሚያስበረግጉ ጥያቄዎች በሰውም ሁሉ ልብ ሲጉላሉ የነበሩትን ጥያቄዋች ስለጠየከውና ውስጣችንን ስላጠራህልን ፓ/ር ሶፌ ጌታ እጅግ ይባርክህ. በውነት ትልቅ ሰው ነህ ።
ነብይ እስራኤል በዚህ ኢንተርቢው ብቻ እንካን እውነተኛ የተቀባ የእ/ር ባሪያ እንደሆነ የቀባው ጌታ በዚህ ኢንተርቢው እንኳን በአፋ የጥያቄዎቹን ሁሉ መልስ እንደተናገረለት አይተናል። እድሜ ልካቸውን እንኳን ጌታን አገለገልን ካሉ ሰዎች ያላየነውን መንፈሳዊነትና አስተዋይነት ነው ያየንበት. ሁለታችሁም ጌታ አምላክ በማይመጠን በረከቱ ይባርካችሁ. ፓ/ር ሶፌ እንዳንተ አይነት አስተዮች አልፈው ሄደው የህዝብ ዱላ ሳይፈሩ የወደቀ የመሰለን ሰው የሚደግፉና የሚያነሱ ደግሞም የሚያከብሩ ሰዋች ቢበዙልን ወንጌላችን እግር አውጥቶ በሮጠልን ነበር ። በጥላቻና በክፋት እርስ በርስ በመረጋገም ወንጌልን ሽባ አደረግነው. በጣም ያሳዝናል.
በአብያተ ክርስቲያናት ደረጃ እንካን ትልልቅ ቦታ ላይ ያሉ መሪዋች በ yegna TV ላይ ለጆሮ የሚዘገንን ነገር ይናገሩ ነበር ይሄ ልጅ እስራኤል ግን በእድሜም በጌታ ቤት ቆይታም ልጅ ነው ነገር ግን ከዚህ ኢንተርቢው ያስተማረን ፍቅር ይቅርታ ትህትና ነው. ጌታ ይባርክህ እስራኤል የደገፈችህ የጌታ እጅ እስከመጨረሻው ትያዝህ.
በሀይል ተገለጥ በሀይል ተገልገል። እዳልከው ባለ ሰልጣኑ ኢየሱስ ቀን እና ለሊት ከአንተ ጋ አለ። እደ አፍህ ቃል ይሁንልህ። ወድሜ ሀዋርያ እስራኤል ደንሳ።
ፓ/ር ሶፊ አድናቂህ ነኝ በጣም ለአለም ሁሉ መልሰ የሚሆኑ አንኳር የሆኑ ጥያቄዎችን ጠይቀህ መልሰ አግኝተናል ። ተባረክልኝ። ለእውነት የቆምክ እውነተኛ የጌታ ደቀመዝሙር ነህ። ከሚገፉ ጋ ያልተጋፈህ ከሚወጉ ጋ ያልተዋጋ ምርጥ የጌታ ባርያ ነህ።
ኢየሱስ ሀጢያተኞች እጂ ፃድቃን መድሀኒት መች አሰፈለጋች። ጌታ ከእኔ ተማሩ እዳለ ወነሰጌልን እድንኖረው ይርዳን።
ፓስተር ሶፋኒያ &ነብይ እስራኤል እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ አሜንን አሜንን ደስ የሚል መልእክት ነው::
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ሶፎኒያስ፣ ስለእውነትና ለእውነት በመቅምህ። ውሸታሙ ሰይጣንን ባዶውን አስቀርተኸዋል። ዘመንህ ይባረክ!! በእውነት የጌታ ደቀመዝሙርነትህን አሳይተሃል።
በጣም ጎበዝ ትሁት አሰተዋይ ቅን ነህ ፓሰተር ሶፈንያሰ አጠያየቅህ በጣም ጥሩ ነዉ
አንዳንድ ጠያቂዎች ከአንተ መ ማር ያለባቸው። አሉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
የእግዚአብሄር ሰዉ በበለጠ ሀይል እንደምትገለጥ ምንምጥርጥር የለውም ጠላት የማይነካውን ነክቷልና ጉድፈላበት:: የቅናት መንፈስ የይሁዳ መንፈስ የሳኦል መንፈስ ከምድራችን ከቤተክርስትያኖች ላይ የተነቀለ ይሁን:: ነብይ እስራኤል እንወድሀለን ለምድሪትዋም ታስፈልጋታለህ በርታ ጽና
ሶፊዬ የኔ አስተዋይ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህ ይስፋ እልፍ እልፍ በል ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነህ!!
Wow Amazing Message....... እኔ Apostle Israel በጣም ነው አኽብሮትና ፍቅር አለኝ እውነት በሱ ለይ የሚታየው ኽርስቶስ ብቻ ነው ...... እኔ መጥቼ አገልግለቱ አይቼን ሰምቸም አለሁ እስከ Guesthouse ገብቼ አለሁ በዚህ አጋጣሚ እድለኛ ነኝ በዛ ላይ ደስተኛ ነኝ ....... እሱ ልኽ እንደሚያወራው ልክ በትክክል እውነት እሱ ነው ......Sofi You r R Humble በዚህ አጋጣሚ ለApostle ያለህ አክብት My Jesus Blessing More ......Apostle I love you Be Strong.... Stay Blessed Brothers ....🇪🇷🇺🇸
ፓስተር ሶፎኒያስ በኢየሱስም ዘመንህ ሂወትህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ይባረክ ከዚም የሚበልጥ ፀጋና ጥበብ ይጨመርል ነብይ እስራኤል በኢየሱስ ፍቅር እንወድሃልን ♥♥♥♥♥♥♥♥
ፓስተር ሦፈንያስ ዘርህ ይባረክ ባልም ተባርካችሆል
🇩🇪🇩🇪🇩🇪🙏🙏🙏🌍ላደረከው በጎ ተግበርና እዉነት 🙏በዘመንህ ሁሉ አውነት አትለይህ 🌍በዘመነህ ሁሉ ማንም አይቋቋምህ 🤲አተም ዘርህም አገልግሎትህም ይለምልም🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐🙌🙌አሜን🙏🙏🙏
ሃዋርያው ይገለጣል በበዛ ፀጋ በበዛ ክብር በበዛ ሞገስ ይገለጣል አሜን🙏🏾💕💕💕ሰይጣን አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ በበለጠ ቅባት ይገለጣል ሃዋርያው እስራኤል ዳንሳ 🙏🏾💕💕💕
ሰላም ጤና ለሁሉም ይሁን እኔ ልመስክር ይህ ሰው ቅን ሰው ፓስተር ጌታ ክብሩን ይውሰድ እንተ ከጎኑ ስለቆምክ ጌታ ይባርክህ
ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ ጌታ ከአንተ ጋ ስላለ ስሙ ይባረክ።
Amen
Yes i agree Egzabhere kesi ga new ewenet arenet yawetal yhe meskin sewe Egzabher gena yakbrewal leke ke amarenga chegere wechi be kenenet almayetachu new so sad...
Amen
ተባሪካቹዋል ፓስተር ሶፉ እኔ ባለፈው በተግባሪ ባገኘው ስል የመጀመሪያ ጌዜ ነው ግን በጣም አመሰግናለሁ በጌታ በእየሱስ ስም እየሱስን ስነቅፉ ነው ስሰራ የነበር የአጋንት አለቃ አጋንንትን ያወጣል አሉ ግን እኔ ዛሬም ነገም ጌታ ከፈቀዴኝና ከኖሩኩ ተከታይ ነኝ የእስራኤል ዳንሳ🙏🙏🙏👆👆👆👆
ፐስተር ሶፎኒያስ እግዛብሔር ዘመንህን ይባርክህ በጣም ደስብሎኛል ሐዋርያውን ስለጋበዝከው እውነታውን ማወቅ ስለቻልን ሐውአሪያው ሚስኪን ሰው ነው ለዚህነው እግዛብሔር የመረጠው
ፓስተረ ሶፎኒያስ bery very nice የእውነት በጣም አሪፍ አሪፍ ጥያቄዎችን ጠይቃሃል ነብይ እስራኤልም፣እጂግ ኃይለኛ በቂ ምለሽ ሰጥቶታል ተበረኩ በእረሱ አፍ እንደዚህ መነገረ ይሻለል።
ነገረ ግን ፓስተሪ ሶፍ ሁለችንም አንተኒ እጂግ አድረገን እነመሰግናሌን የአመኝ ሕይወት እንደዚህ ነው ለሕዝብነ ለእስራኤል እኩል ነገረ ስለ ጠያክ ከልብ እንወድሃሌን።
በእውነት የእግዚአብሔር ሰው ፓ//ሶፉንያስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከክ
ነ//እስራኤል እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልክህ በረታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር አለ
ነብይ እስራኤል ዳንሳ ጌታ ከአንተ ጋር ነው አይዞህ
Socfi tebarek. I never meet apostle but I have really good respect for him. I respect you as well.
ስለዝህ ታላቅ ነብይ እኔ ከብዙ ሰዎች ጋር በቃልና በመጻጻፍም ጭምር እጅግ በመከራከር ለማሳመን ሞክርያለሁ። ስለሱ ጌታዬን አመሰግናለሁ።
Pastor Sofanyas! Thank you very much! God bless you ! I am very happy that Israel Dansa blessed you with his loving heart. With this show you make me so glad. Thank you! I live in eu.
ሃዋርያ ዳንሳ በጣም ነው የምንወድህ ጌታ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ኢንተርፊው ሶፊ ደግሞ በሃዋርያ ዳንሳ ያለህ አክብሮት ጌታ የሱስ ዘመንህ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇺🇸
እግዛብሄር ይባርክህ ፓስተር ሶፎንያስ በእውነት ማንንም ሳትፈራ ለእውነት መቆምህ ጥሩ ነው ቀጥል በታ አድናቂህም ነኝ
በተረፈ ነብይ እስራኤል በፈጠረህ በሚድያ የከስሱህ ሁሉ እየሱስን አያውቁምና ፅልይላቸው ይቅር በላቸው ግን አብረህ ፈፅሞ እንዳትስራ አደራ ከነሱጋር ግን ከቀጠልክ በእውነት አገልግሎትህ ይበላሻል ተለያቸው ዋ ዋ በተረፈ እግዛብሄር መልካም ነው ወደከፍታህ ነው እየገፉህ ያሉት
ሌላው እየሱሰም ተገፍቱዋል ተስድቦዋል ይሄ ምንም አይደለም ብቻ በርታ እግዛብሄር ከአንተጋር ነው
Kiber hulu le Egziabher Amlakachen yihun🙌
መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ። 19:18 ፤ እኔም ከእስራኤል ጕልበታቸውን ለበኣል ያላንበረከኩትን ሁሉ፥ በአፋቸውም ያልሳሙትን ሁሉ፥ ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀራለሁ።
Pastor sofaniyas betam betam silante Getaye Amsgenhalehu!!
Lik Egziabher Amlak
Le neby elyas endalew
Pastor ante keneza lebial yalsegedu ande neh elalehu!
Getaye yikber🙌
Ke geta yihone yiketlal yalhone yikomal Egziabher tilk new feraj new !!!!!!!
Tebareku💞
ሶፊዬ በጣም አከበርኩክ ምን አለበት ሁሉም አገልጋይ እንዳንቴ ብሆኑ ተባረክ እስራኤል የኔ የዋህ ተባረክልኝ ሁለም ነዉ የምወድክ
Sofin yemesele sew edi new interviw yemideregew tihut.
Pastor Sofonias, true Christianity is love in action and that is what you have shown us. I have no words to express my respect and appreciation. You are blessed!
ጌታ ኢየሱሲ ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ እሰራኤልዬ አንተ በክብር ትቀጥላለህ ጠላቶችህ አይናቸዉ እያዬን ከፊታ ላይ እግዚአብሔር ያቆምሀል ኢየሱሲ ጌታ ነዉ
Paster Sofinas really i respect you they way you asking man of god Israel really love him it’s professional way which is very informative and knowledge keep continue your honestly and mindful again thank you 🙏May the lord bless your ministry ❤️🙏
ተባርኩ እግዚአብሔር አምላክህ ይባርከችሁ ፀጋው ይብዝላችሁ
GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY AMEN AMEN AMEN
Really I appreciate the way of asking and the pastor respect, which is good to know about the prophet. God bless you.
ሐዋሪያው እንወድሀለን እናከብርሀለን ከጎንህ ነን። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፓስተር ሶፊ መንፈሳዊነት እንደዚህ ነው።
ፓስተር ሶፎንያስ ጌታ ይባርክህ ዘርህ ሁሉ ይባረክ ነብይ ጋር በመሄድህ ጸጋህን ይስፋ አንተ እውነትኛ ወንድም ነህ
በጣም ደስ ይላል ሶፊ እና እስሪዬ የወንገል አርበኞች ጌታ በሀል ሊዩ ቅባት ይግሌጻችሁ አመን👏👏😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤗😚
You are blessed both lewunet kume esu new yemitekemewu sofoniyas Israel hula geta tsega yabezalete agelegaye new
ፓስተርዬ አንተን ብቻ ጌታ በእለም አገኝ የወደቁትን የምታነሳ በጣም እወድሃለሁ ጌታን ባንተ እይቻለሁ እስይ ብሩክክክ ነህ በኢየሱስ ምስ ።
Helinalove Love betam yemigermechi lmin endehone akawukim yihe sewuie paster tebiew aimechechim
God-bless you Apostle Israel Dansa I'm very happy with your interview I believe you Always, but for who doesnt believe You, this good interview is enough for them. God-bless you again. Pray for the world 🌍🙏
በእውነት ሐዋሪያ እስራኤን በጣም እወደዋለሁ ሶፊ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያለ ልክ ያለመጠን ይጨምሪልህ በጣም እወዳችኋለሁ
በጣም ነው የምወዳቸው😍😍 በጣም ደስ ቢሎኛል ተባረኩ ስላም ለሀገራችን ይሁን 🇪🇹
God bless you more Apostle Israel! Thank you Pastor sofaniyas!
Woww Endet des Yeml Gize newu pastor sofi & apostle Esrael egzabher zemenachun Yibarekew 😍😍
በጣም ደስ ብሎኛል ሶፍዬ ተባረክልኝ እወድሃለሁ ሐዋርያዉ እስራኤል ጌታ ፅጋውን ያብዛልክ በጣም የምወድክ የጌታ ባርያ ነክ አይዞኝ ጌታ ከአንተ ጋር ነው. ተባረኩልኝ
እግዚአብሔር ስለመረጠ በኃይሌ ትገለጠሌ የጠላቶች ወሬ ልያስቆም አይችልም ገና ትገለጠሌ በክብር የእግ/ር ሰዎች ተባረኩ እንወድሃሌን
God bless you!!
Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn Amennn geta yibarikachuuuuu tabarakilgn ba majamariya sofiyeee geta yibariki ba makaxali Apostle isereli
ዋው ትክክል ነው አፖስተል ላንተ የሚጠላ እርኩስ መንፈስ ነው እንጂ እኛም በትክክል ስለተቀባህ ስንት ኣጋንት እና ስንት ሃኪሞች የማይ ችሉ ኢስራኤል ሲጽልይ ሁሉ ነው የሚድን እንዴ ሙሴ እግዚኣብሄር ይውደዋል ስለዚ ሃዋሪያ መዋሽ ሳይሆን ከጌታ የሚመጣ መንፍስ ነው የሚያገልግል ስለዚህ ትክክለኛ ነቢ እና ቅቡ የሆነ ሃዋሪያ ነው ዚብነህም ይባሪክ ላንተም ፓስተር ስፊ ኣይዞቹ ተባሪኩ
ተባረክ ጀግናው የወንጌል ሰራዊት❤❤❤❤❤
Amazing, God bless you both; the love of our Lord Jesus Christ continue to be with both of you! God is merciful and all knowing. Thank you! Shalom.
Dave plz selkhne aseqamexi
I thank God for you (paster Sofi). This is the right way to communicate with your brothers and separate right from wrong. I believe, this interview will going to teach for those who use social media to attack apostle Isreal and others. I just love love and love both of you
የልጅነት አምላክ አንድ ግዜ ስማኝ ይህን በርያህ ተፈልግ እስከ ማይገኝ ውድ ሰው አርገው!!እንደምትሰማኝ አምናለሁ
Amen
አሜን ተባረኩ
Amen 🙏🙏🙏
ነብይ እስራኤል እውነት በዚህ በምድይያ ነው ማቅህ ግን ወደሪ የለሌው መውደድ በጌታ በእየሱስ ስም እወዳሃለሁ በእጥፍ ፀጋ ይጨምሪልህ
የሰማይ አምላኽ አብዝቶ ይባርካቹ፡ በጣም ደስ የሚል ውውይት ነው።
Sofe sile melkam sira geta yibarkik
Endante yalut kin sewoch geta yichemirln
Ahun ye apo ewunet eyewota new
Geta tsega yabizalachu
Gena tigeletale apo esrael
Sofe yeeyesus megonatsefiya bante layi be etif yiwodikibih❤️❤️❤️❤️❤️
He is lovely man and he is puts smile on my face.
Amazing man of God!!!
May god bless you more and more brother Sofanyas i saw your program with Apostle Israel. brother you're really man of god💓
Prophet Israel we Love you so much god is good all the time no one can stop you don't give up because god is always with you. Mieraf from uk🇪🇷🇬🇧
Thanks pastor Sofonyas fot interviewing the man of GOD Prophet ISRAEL DANSA.
GOD BLESS YOU ALL
ሶፎኒያስ ጌታ ይባረክህ ነብይ እስራኤል ጌታ ይባረክህ
ጌታ ይባርክህ ምንም አልልም ሶፊ መልካም ሰው ተባረክ
Wow Pastor Sofonyas may the Lord bless you more and more thank you for giving a chance to the most humble Apostel Israel Dansa. Apostel is a true role model for he has a character of Christ, he is full of love🙏 we love him, he is truly man of God and a great example to all of us. Again God bless you pastor And your family!!!!
ወይ ዛሬ እስይ ለወሬኞች ነገርክልኝ የኔ ውድድ ነብይ እስራኤል በአለም ዙራ ለኔ እውነተኛ ጌታ የቀባህ ሐዋሪያው ነብይ እስራኤል እውነት ነው ያልከው ፓስተርዬ ሶፎንያስ እወዳችሁ አለሁ ከልቤ ብሩክ ናችሁ
ብር ሰጥቶሽ ነው እንዲ ሚያደርግሽ
@@alemtsehayendris3361 አግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ!
Yengus Lij
በምን አወቅሽ? ለመሆኑ ክርስቲያን ነሽ? ከሆንሽ የሚመራሽ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው፣ የክርስቶስ የሆኑት የሚመሩት በኢየሱስ መንፈስ ነው።
Helina በውስጥ መስመር አናግሪኝ። ቁጥርሽ ጠፋብኝ
አረ እዛው አምልኪው እኔ ጌታዬ አንድ እግዚያብሄር ብቻ ነው
ሀዋሪያው እስርሽ የልብህ ቅንነት በግልፅ ይታያል ስለ አገልግሎትህ እ/ር አዋቂ ነው ትንሽ በግሌ ቅር የሚለኝ የሰዎችን ደብዳቤ ከመንፈሳዊ አለም ፎቶ እናነሳለን ብላቹ አንስታቹ ስታነቡ እያለው ጌታ ይችላል ግን ይሄ ትክክል ነው ብዬ በኔ አልቀበልም ምልእክቱን ካስተላለፋቹ ይበቃል እላለው ዘመንክ ይባረክ እናከብርሀለን
ፓስተር ሶፊ ይብዛልክ ከሩቅ ሆኖ ከመክሰስ ቀርቦ መጠየቅ ትክክለኛ ወንድማዉ መንፈስ ነው
Pastar sofiyer tabereki be simay be midir📖🕯🕯❤❤🙌🙌🙌🙌
Tabereku be geta sim
Kibir hulu le abbate yesus new🙌🙌
ተባረኩልኝ ዘመናችሁ ይለምልም በእየሱስ ስም
Welcome የምንወድህ ነብያችን አንተ እኮ የተራበ ያበላህ የታርዘ ያለበስክ የታሉ እነዚያ የከበቡህ የታሉ ??አይዞህ የታመንከው አምላክ ተፈልገህ እስከ ማትገኝ ውድ ሰው ያርግህ !
Amen. His a man of GOD!!
Amen. Yes you are the servant of the LORD!!
Thanks pastor for your genuine questions . You brought really good questions and prophet responded amazingly. Bless you more !
Paster sofoniyas geta abzito yebarkih. Melkam amelikaket alihi
Paster Sofaniyas end Egzabher sew fekrhen selegeletk Geta abzto abzto ybarkh ,betesebh lejoch hulu yebareku ❤❤❤ wenmhen genzebh madreg kante temarkugn. Melkam hasab aytatabh 👍👍🙏
ኢንውድህ ኣለን ነብይ ኢስራል ተባረክ ፓስተር ደሙ ተባረክ
የእግዚአብሔር ሰው በርቱ ሁልጊዜ አንተ ያስነሳ የቀበከ ብረቱነው አይዘ ሳጣንየተሸነፈነዉ አዋጅ ይገለበጣል ተጋላተሸንፌለ እግዚአብሔር ዘመን አብዝቶ ይባረክ ፀጋ ይብዛል አሜን
I love sofi how u ask him and with full respect and making speak his own mind , this best professional way of asking and keep your show it is wonderfull sofi
Yes you are correct, pastor sofy is professional
Paster sofii you are handesam.. Not only out side and also in bra I love you beloved... Isru we are with you in all our prophet be courage jesus was with you
እሴይይይይይይይ ውይይይይይ ሻሎም ሻሎም ቅዱሳን እንዴት አመሻችው የአባቴ ብሩካን ድንቅ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል ወንጌል ይቀጥላል ይቀጠጥላል አሹ አሹ👆📖🎤😥😥😥🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪
ውኦው ታባረክ ጌታ ጸጋ ይብዝል እህነ እውነት አቅኦን ላክ ጥላተ ምእውግ አኒም አችልም ጥልቴ ብዓይን እያየው ውኦድ ፊት ትህድሌ ዋድሕል አትምልስም 👍❤️ባርቱ ጌታ ካንተ ነው ታብርክ
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ተበረኩ እግዚአብሔር ሰዎች❤❤❤❤💯💯✔
May God Bless You Man of God Pastor Sofaniyas and Apostle Israel! I Love Both of You!!!
Pastor sofi geta yakbrlgn bewunet betam des bilonal Ende ante aynetochn yabzaln le midrachn bizoch getan Eyagelegelu zeregna nachew
gata eyesus yhibarakachuuu tabarakuuu
I gave big Thanks for God about this.
እምነቱን ብወደውም ይህ ሰው ግን በመረጃ የሚያገለግል እንደሆነ ቅናት ታክል ጥርጣሬ የለኝም።ለሁሉም መርምሬ
ፖስተር ብንምንም ባናምንም ልባችን አርፎል እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ስለጠየክልን እናመስግንሀልን መልካም ስው እርምጃውን ወስደህ ስላሳረፊክን ጌታ እየሱሰ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ አገልግሎት ይባረክ እውነተኞነትህ ይቀጥል ጳስተር ስፎንያ ተባረክ ተባረክክክክክክክክክክክ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
❤ሶፎኒያስዬና❤️ እስራኤልዬ❤️ ከፍ በሉ 😘😘
Bezu yemelawu alegen gin benta geta yesarel ewudehalehu betam tabreku
ሐዋሪያው ጠላት ያለው ይበል ወዳየልህ ከፍታ መዉጣትህ አይቀርም እንወድሀለን በርት ተባርኩ
Pastor sofonyas Eyesus zemanhin Abisto yibarkryi
ሶፍንይስ ጌታ ይባረክ ሐዋርይዉ እስርኤል ጌታ ካንተጋረ ነው በጣም ንው እምዎደህ አንተግን የምጠላው ሰጥያንይና ሰትያን እምቀጥሉ ናቸው ጋና በብልጠ ክብር ትሄዳለህ በዑነት የበለጠ ፀጋ ያግነህ
ጌታ እየሱስ ሁለታቹንም ይባርካቹህ