ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
👉 ዳኔ አንተ እኳ "ተንቀሳቃሽ ቤተ መፆህፍት ነህ" ዳኔያችን ክበርልን🙏 በእውቀት በእውነት ከፍ ብለህ ከቆምክበት ኢትዮጵያዊ የሞራል የበላይነት ይዘህ ለሀገር የሚጠቅም ከምትሰራበት ለደቂቃዋች ውንክፍ የማትል የአባቶቻችህ ልጅ ክበርልኝ🙏🙏
የጠ/ሚ አማካሪ የወንጌል ሰባኪ ሙ /ጥ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ይህ የሀገር ፖሊሲ መሆን ይችላል ፡፡
ሰላም ዋልያዎች! በ ኣቅርቦታችሁ በጣም፡ደስተኛ።ብዙ ጥቅም ኣገኝበታለሁ ።Dr. እንዳለጌታ ከበደ የእንግዳ ኣይነት በመጋበዝ በጣም ቆንጆ ነው ያለከው ፡ኣደንቃላሁ።ስትጠይቅ ያለክ ትህትና ደሞ ደስ ይለኛል ።በ youtube ሲቀርብ ደግሞ። ኣርስቱ ላይ ክፍል(part) ቢጻፍ search ቀላል በሆነ።ውስጡ ላይ(ቪድዮው ውስጥ) ብቻ ክፍል(part) ከመጻፍ ከስር በሚጻፈው ኣርእስት ላይ ቢጻፍ ቆንጆ ነው።
ተወዳጅና ተናፋቂ ወዳጄ ዳንኤል ምክሮችህና አስተያየቶችህ ትውልድን የማነፅና የማስተማር ብቃታቸው ለአሁኑና ለመጪው ትውልድ ስጦታ ሆነህ ስላህ በጣም ደስ ይለኛል ተባረክ ብልህ እወዳለሁ ።
እጅግ እናመሰግናለን ለአዘጋጆቹም ሆነ መጽሐፍ ለሆነው ባለመጽሐፍ እንግዳ
Dani ! I always Admire your teaching.may God bless you & your family.
Daniel kebret you are my hero please go head I am your flow one . I am muslim Ethiopian . Galatoomi bro (thank you bro )
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
ከልብ እናመሰግን ብዙ አሳወቀህናል ዲ/ን ዳንኤል አይደለም ለዛሬ ብቻ ለነገም የሚሆን ለሀገር የሚተርፍ ስራ ታሪክ እየሰራህልን ነው እና መስግናን በጣም 🙏🙏
ክብረት ይስጥልን! ጋሽ በሀይሉ ገ/መድህን ጋብዙልን!
አንዱ ልጅ የጠየቀው ጥያቄና የተሰጠበት ማብራሪያ ለወጣቱ በጣም ጠቃሚ ነው። እናመሰግናለን።
*የተጋባዥ ስሙ ይስተካከል* በተረፈ በጣም የምወደው ዝግጅት ነው። እንዳለጌታ ከበደን በጣም አመሰግናለሁ 🙏
ዳንኤልን አሁን ሳየው መልኩ እስላም መሰለኝ። እስላም አይመስልም?
እናመሰግናለን
እንደነዚ ያሉ ወገኖቻችን ፈጣሪ ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ
Don't worry never give up still we are one go head I am with you we are Ethiopian !!!!!
DANEL YOU GESTURE RESEMBLES OF MASTER.
ዳኒ ሁሌም የሃሳብ ሰውነትህ አይራቅህ። ሃሳባዊነት ይለምልም።
Please 🙏 በእውቀቱ ስዩምን ጋብዝልን
ይሄን ነገር በአካል ብገኝ ብዬ ሁሌ እንደተመኘው
Endalegeta may God help you to do more & more ur great job🙏
ዳኒ "ሰው የሆነ መሪ ያስፈልገናል" ያላትን አሽሙር በጣም ወድጃታለሁ።
እና እሱ አሽሙር ነውንዴ ክክ
በጣምአሪፋ ውይይት ነው እስኪአንድ ጥያቄ አለኝ በፄዎቹ ዘመን በሙስሊሞቹላይ በደል ደርሶባቸዋል እንዴውም አፄ ዮሀንስ ሙስሊሞቹን ለማጥፋት ብዙ ጥረዋል ይላሉ ይሄን እንዴት ያዩታል አህመድን ጀበልም 3ቱ አፄዎች እሚል ፅፏል አይተውታል
WowowowowoYane jagnaaYanee1111111deakon daniel
እነዚህ ሕዝቡን ምታውዛግብበትን እዉቀት ከየትኛዎች ጥራዞች እንደምትነጥቅ ሊገባኝ አልቻለም!!!
ዳኒ የእውቀት ጥግ::
ትልቅ የኢትዮጵያ ልጆች ፕሮግራም ነው!!
እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ እንግዶች በሚያነሱት ሀሳብ ላይ መወያየት እና ሀሳብ መለዋወጥ እንዲሁም ቅሬታ ከተሰማችሁ በጨዋነት ቅሬታችሁን መግለጽን እናበረታታለንነገር ግን መሳደብን አናስተናግድም
diyakone henok hayla ebakachu
ሰው የሆነ መሪ ማለት ጎሰኛ ዘረኛ ያልሆነ በብሔሩ የማይሾም እና የማይከለክል ማለት ነው ባጭሩ:: ስለዝህ ይህን ሥርዓት ያካህድ የነበረው ስርዓትና መሪ ማን ነበር የሚለውን ጠቅለል አድርገህ ብትመልሰው ደስ ይለኛል ዲያቆን ዳንኤል :: አመሰግናለሁ!!
መነፅር ያረገው ልጅ ጥያቄ (የአለቃ አያሌው) አልተመለስም "ልጆ ተመለሰለት"???
መጠቀም የሚፈልግ መልካም በሆነ ፖሊሲ ፣ተንኮል በሌለበት አለምአቀፍ ግንኙነት መጠቀም ይችላል፡፡
Ene sew lij bne amsaya sew telche metfo temegnche alakm yehe deftera be haymanot sm yeminegd erkus deftera allah ande ken yejihen tagegnaleh haymanote meri ene badekubet siyastarku new makew
Awo indezi balance iyaregu nw mawerat inji lelaw telateh nw belo yedero Tarik mawerat têru ayedelm
ዳንኤል አብይ ስብሃትንና, ጁዋርን. የመፍታት መብት የለውም መብታችንን አሰከብርልን. ምንድነው ነገር ሁሉም እየሰሩ ያለው ነገር አማራን መጨፍጨፍ ጨፍጫፊዉን መፍታት. አብይ የአማራውን ህዘብና ኢትዮጵያን በCIA ጥቅምና ማሰፈራርያ ሸጣት ሸጣት ሸጣት. መልሰ የማግኘት መብት አለኝ. የየካ ከ/ተ. ነዋሪ
MILACH TIWELEDE ENDEMIFETERE TESEFA ADEREGALEHU
daneil kibrit ashebari new.!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ዳንኤል ባንድ ወቅት ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ነበር አሁን አሁን የለም። ከሞተ ቆይቷል። በአሁኑ ስዓት የቤተክርስቲያን አባቶችን የምንጠይቀው የማይቀድስበትን ድቁና እንዲመልስ አሳስባለሁ። ከቤተክርስቲያን ይለይና እብደቱን ይቀጥል። ከአሁኑ ይልቅ በቀጣይ የሚያደርገው ለቤተክርስቲያናችን ጠንቅ ነውና።
ልጆቺዬ ከዳንኤል ጥቅሞ ምንም አትማሩም እሱ ከውጪ ተማርኩ የሚለው ፖለቲካዊ ሃይማኖት ነው እኔ እዚህ አሜሪካ ከልጄ ከሱ የበለጠ እማራለሁ አይጠቅምም ለራሳቸው ነጮች ያዘጋጁት ከሃገራችን አባታቶች ተማሩ በጉሩፕ እንማር ያላችሁ ዩትብ ላይ መምህር ዮርዳኖስን ስሙ ብዙ እውቀት ታገኛላችሁ ዳንኤል ልጆቹንም እንደነጭ ያሳደገ ሰው ነው
እስከ ሶስተኛው ስሰማ ዲያቆን ዳንኤልን የተረዳሁት ለማስታረቅ ብሎ ይመስለኛል እነ ሁሉም የኛ አረዳዳቸው ከራሳቸው ትርክት ጋር ያዛምዳሉ ብሎ አያስብ እሱ ነው ያስቸገሩእ ወይ የኢትዮጵያ ቅርስ አይደለም ኢትዮጵያ ክፕርችጋል ሰርቃ ነውወይ የኔ ስም እዛ ሄዷል እኔ ነኝ ባለስልጣኑ የኔ ነኝ ባይ ናቸው ሚዛናዊ አረጋለህ ብለህ ከምትቸገር ተወው
ዳንዬል ያብይ በቀቀን።
ባብይ ዘመን ስንቱ ሲከፈቱ ተልባ ኦነው ተገኙ።
ባለፈው ድስኩርህ ስለ አህመድ ኢባራሂም አልጋዚ ስታውራ። በጣም ያስቃል ማለት እውነቱን በውሸት ክበህው አረፍከው
እውነቱ ምንድን ነው? ውሸቱስ የቱ ነው? ለሁለቱም የታሪክ ማስረጃዎችህ እነማን ናቸው?🙏🙏🙏
ሌላ ስተት የጎንደር የጎጃም የሸው ስትል ቆይተህ አንድ ኦሮሞ ብለህ ታሪክ ስታወራ ኦሮሞ የሚል ስም የመጣው በአሁኑ ዘመን ወይ በጥቅሉ አማራ ማለት ነበረብህ ሳትከፋፍል የነሱ መደምሰስ አንሶን አንተም ዳንኤልም በበላህበት ቤተ መንግስት መሰከርክ
ማንም ልብ ብሎ ያልተመለከተውን ሚስጥር አስወጣው ይሄንንን ድንቅ ሚስጥር ለመስማት ዝግጁ ነህ/ሽ ???th-cam.com/channels/snIVy-92YtjGZXGDu8oT2w.html?Sub_Confirmation=1
th-cam.com/video/o7kpAk3X1-I/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/QwT8Ca_ZwDo/w-d-xo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡth-cam.com/video/weGrKiGqp9c/w-d-xo.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድth-cam.com/video/ieUzT9UHOxg/w-d-xo.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook)th-cam.com/video/4sw1ShJ4NHA/w-d-xo.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ)ታላቁ ሀይል(The power) th-cam.com/video/DncvN_HqrLQ/w-d-xo.htmlእነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠ
ለዚያ ነው መሪው መፅሐፍ ቅዱስ ሚሰብከው?😂 አንዳንዴ ስታወራ ለሚያደምጥህ ሰው ርህራሔ ቢኖርህ ጥሩ ነው ። እድርና ፓርቲ መኃል ያለውስ ልዩነት አንተ አንደበት አሳምረህ ባደባበስከው ልክ ነው? ሞራል በሚል አትሸፋፍን ። የማደንቅልህና የምወድልልልም በርካታ ናቸው
ይሄ አድር ባይ አስጠላኝ
ጥሬ ከዚህ ውጣ
Geleba
አንተ እበላ ባይ መሆንህ ነው??በእውቀት ላይ ተመስርትህ ሞግት ድንቁርናህን ተከናንበህ ከምትተኛ!!
ሌባ እናት ልጇን አታምናት አሉ!
ይሄ ደንቆሮ ዲያቆን በጣም ንቄዋለሁ 👎👎👎
ስምህ የመጥምቁ ይሁን የወንጌላዊው አላወቅሁም። 😍😍😍ነገር ግን ልጅ ዮሐንስ ሶስት ቀላል ጥያቄዎች ልጠይቅህ። በቅድሚያ ደንቆሮ ያልከው ዲያቆን ዳንኤል ከአስር በላይ ዳጎስ ያሉ ሐይማኖታዊና ታሪካዊ መጻሐፍትን አበርክቷል። አንዳንዶቹ በተለይ የሐይማኖት መጻሕፍቱ እጅግ ጥልቅ ናቸው። ከዚህ በተጨማሪ በግል ብሎጉና ማህበራዊ ድረ ገፁ ለቁጥር የሚታክቱ እስተማሪና ህብረተሰብን የሚገነቡ መጣጥፎችን አካፍሏል። የማህበረ ቅዱሳን መሪ በነበረባቸው አመታት ደግሞ ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑ የሐይማኖት ስብከት ካሴቶችን በነፃ በማዘጋጀት ለምዕመኑ ወንጌልን አድርሷል፤ከሚገኘው ገቢ ደግሞ የእግዚአብሔር ወንጌል በመላው ኢትዮጵያ እንዲዳረስ የበኩሉን ሐዋርያዊ አገልግሎት ተወጥቷል።እናም ዮሐንስ የምጠይቅህ፦ጥያቄ 1) ከዳንኤል መጻሕፍት፣መጣጥፎች ውይም የወንጌል ስብከቶች ስንቱን አንብበሀል፤አዳምጠሀል?ጥያቄ 2) አንተ አንድ መጽሐፍ ይቅርና በህይወትህ ስንት ደብደቤ ጽፈህና ተነቦልህ ያውቃል?ጥያቄ 2) ዳንኤልን ምን ያህል ታውቀዋለህ? ለማወቅስ ምን ያህል ጥረሀል?ጥያቄ 3) ዳንኤልን እንዲህ የጠላኸውና "ደንቆሮ" እስከማለት ያደረሰህ ምክንያት አለህ? አስኪ የእውነት ራስህን ጠይቀው።እግዚአብሔር ይባርክህ።💚💛❤
@@Kinetibebu ትህትናሽ ወይም ትህትናህን ሳላደንቅ አላልፍም:: የዳንኤልን አንድ መጽሐፍ ብቻ እንኳ ቢያነብ ሊያደንቀው ይችል ነበር :: አለማወቅን የመሰለ የሰው ልጅ ጠላት የለም!! አለማወቁ ነው "ደንቆሮ" እንዲል የጋበዘው::
👉 ዳኔ አንተ እኳ "ተንቀሳቃሽ ቤተ መፆህፍት ነህ" ዳኔያችን ክበርልን🙏 በእውቀት በእውነት ከፍ ብለህ ከቆምክበት ኢትዮጵያዊ የሞራል የበላይነት ይዘህ ለሀገር የሚጠቅም ከምትሰራበት ለደቂቃዋች ውንክፍ የማትል የአባቶቻችህ ልጅ ክበርልኝ🙏🙏
የጠ/ሚ አማካሪ የወንጌል ሰባኪ ሙ /ጥ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ይህ የሀገር ፖሊሲ መሆን ይችላል ፡፡
ሰላም ዋልያዎች! በ ኣቅርቦታችሁ በጣም፡ደስተኛ።ብዙ ጥቅም ኣገኝበታለሁ ።Dr. እንዳለጌታ ከበደ የእንግዳ ኣይነት በመጋበዝ በጣም ቆንጆ ነው ያለከው ፡ኣደንቃላሁ።ስትጠይቅ ያለክ ትህትና ደሞ ደስ ይለኛል ።
በ youtube ሲቀርብ ደግሞ። ኣርስቱ ላይ ክፍል(part) ቢጻፍ search ቀላል በሆነ።ውስጡ ላይ(ቪድዮው ውስጥ) ብቻ ክፍል(part) ከመጻፍ ከስር በሚጻፈው ኣርእስት ላይ ቢጻፍ ቆንጆ ነው።
ተወዳጅና ተናፋቂ ወዳጄ ዳንኤል ምክሮችህና አስተያየቶችህ ትውልድን የማነፅና የማስተማር ብቃታቸው ለአሁኑና ለመጪው ትውልድ ስጦታ ሆነህ ስላህ በጣም ደስ ይለኛል ተባረክ ብልህ እወዳለሁ ።
እጅግ እናመሰግናለን ለአዘጋጆቹም ሆነ መጽሐፍ ለሆነው ባለመጽሐፍ እንግዳ
Dani ! I always Admire your teaching.may God bless you & your family.
Daniel kebret you are my hero please go head I am your flow one . I am muslim Ethiopian . Galatoomi bro (thank you bro )
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
ከልብ እናመሰግን ብዙ አሳወቀህናል ዲ/ን ዳንኤል አይደለም ለዛሬ ብቻ ለነገም የሚሆን ለሀገር የሚተርፍ ስራ ታሪክ እየሰራህልን ነው እና መስግናን በጣም 🙏🙏
ክብረት ይስጥልን! ጋሽ በሀይሉ ገ/መድህን ጋብዙልን!
አንዱ ልጅ የጠየቀው ጥያቄና የተሰጠበት ማብራሪያ ለወጣቱ በጣም ጠቃሚ ነው። እናመሰግናለን።
*የተጋባዥ ስሙ ይስተካከል*
በተረፈ በጣም የምወደው ዝግጅት ነው። እንዳለጌታ ከበደን በጣም አመሰግናለሁ 🙏
ዳንኤልን አሁን ሳየው መልኩ እስላም መሰለኝ። እስላም አይመስልም?
እናመሰግናለን
እንደነዚ ያሉ ወገኖቻችን ፈጣሪ ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ
Don't worry never give up still we are one go head I am with you we are Ethiopian !!!!!
DANEL YOU GESTURE RESEMBLES OF MASTER.
ዳኒ ሁሌም የሃሳብ ሰውነትህ አይራቅህ። ሃሳባዊነት ይለምልም።
Please 🙏 በእውቀቱ ስዩምን ጋብዝልን
ይሄን ነገር በአካል ብገኝ ብዬ ሁሌ እንደተመኘው
Endalegeta may God help you to do more & more ur great job🙏
ዳኒ "ሰው የሆነ መሪ ያስፈልገናል" ያላትን አሽሙር በጣም ወድጃታለሁ።
እና እሱ አሽሙር ነውንዴ ክክ
በጣምአሪፋ ውይይት ነው እስኪአንድ ጥያቄ አለኝ በፄዎቹ ዘመን በሙስሊሞቹላይ በደል ደርሶባቸዋል እንዴውም አፄ ዮሀንስ ሙስሊሞቹን ለማጥፋት ብዙ ጥረዋል ይላሉ ይሄን እንዴት ያዩታል አህመድን ጀበልም 3ቱ አፄዎች እሚል ፅፏል አይተውታል
Wowowowowo
Yane jagnaa
Yanee
1111111deakon daniel
እነዚህ ሕዝቡን ምታውዛግብበትን እዉቀት ከየትኛዎች ጥራዞች እንደምትነጥቅ ሊገባኝ አልቻለም!!!
ዳኒ የእውቀት ጥግ::
ትልቅ የኢትዮጵያ ልጆች ፕሮግራም ነው!!
እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ እንግዶች በሚያነሱት ሀሳብ ላይ መወያየት እና ሀሳብ መለዋወጥ እንዲሁም ቅሬታ ከተሰማችሁ በጨዋነት ቅሬታችሁን መግለጽን እናበረታታለን
ነገር ግን መሳደብን አናስተናግድም
diyakone henok hayla ebakachu
ሰው የሆነ መሪ ማለት ጎሰኛ ዘረኛ ያልሆነ በብሔሩ የማይሾም እና የማይከለክል ማለት ነው ባጭሩ:: ስለዝህ ይህን ሥርዓት ያካህድ የነበረው ስርዓትና መሪ ማን ነበር የሚለውን ጠቅለል አድርገህ ብትመልሰው ደስ ይለኛል ዲያቆን ዳንኤል :: አመሰግናለሁ!!
መነፅር ያረገው ልጅ ጥያቄ (የአለቃ አያሌው) አልተመለስም "ልጆ ተመለሰለት"???
መጠቀም የሚፈልግ መልካም በሆነ ፖሊሲ ፣ተንኮል በሌለበት አለምአቀፍ ግንኙነት መጠቀም ይችላል፡፡
Ene sew lij bne amsaya sew telche metfo temegnche alakm yehe deftera be haymanot sm yeminegd erkus deftera allah ande ken yejihen tagegnaleh haymanote meri ene badekubet siyastarku new makew
Awo indezi balance iyaregu nw mawerat inji lelaw telateh nw belo yedero Tarik mawerat têru ayedelm
ዳንኤል አብይ ስብሃትንና, ጁዋርን. የመፍታት መብት የለውም መብታችንን አሰከብርልን. ምንድነው ነገር ሁሉም እየሰሩ ያለው ነገር አማራን መጨፍጨፍ ጨፍጫፊዉን መፍታት. አብይ የአማራውን ህዘብና ኢትዮጵያን በCIA ጥቅምና ማሰፈራርያ ሸጣት ሸጣት ሸጣት. መልሰ የማግኘት መብት አለኝ. የየካ ከ/ተ. ነዋሪ
MILACH TIWELEDE ENDEMIFETERE TESEFA ADEREGALEHU
daneil kibrit ashebari new.!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ዳንኤል ባንድ ወቅት ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ነበር አሁን አሁን የለም። ከሞተ ቆይቷል። በአሁኑ ስዓት የቤተክርስቲያን አባቶችን የምንጠይቀው የማይቀድስበትን ድቁና እንዲመልስ አሳስባለሁ። ከቤተክርስቲያን ይለይና እብደቱን ይቀጥል። ከአሁኑ ይልቅ በቀጣይ የሚያደርገው ለቤተክርስቲያናችን ጠንቅ ነውና።
ልጆቺዬ ከዳንኤል ጥቅሞ ምንም አትማሩም እሱ ከውጪ ተማርኩ የሚለው ፖለቲካዊ ሃይማኖት ነው እኔ እዚህ አሜሪካ ከልጄ ከሱ የበለጠ እማራለሁ አይጠቅምም ለራሳቸው ነጮች ያዘጋጁት ከሃገራችን አባታቶች ተማሩ በጉሩፕ እንማር ያላችሁ ዩትብ ላይ መምህር ዮርዳኖስን ስሙ ብዙ እውቀት ታገኛላችሁ ዳንኤል ልጆቹንም እንደነጭ ያሳደገ ሰው ነው
እስከ ሶስተኛው ስሰማ ዲያቆን ዳንኤልን የተረዳሁት ለማስታረቅ ብሎ ይመስለኛል እነ ሁሉም የኛ አረዳዳቸው ከራሳቸው ትርክት ጋር ያዛምዳሉ ብሎ አያስብ እሱ ነው ያስቸገሩእ ወይ የኢትዮጵያ ቅርስ አይደለም ኢትዮጵያ ክፕርችጋል ሰርቃ ነውወይ የኔ ስም እዛ ሄዷል እኔ ነኝ ባለስልጣኑ የኔ ነኝ ባይ ናቸው ሚዛናዊ አረጋለህ ብለህ ከምትቸገር ተወው
ዳንዬል ያብይ በቀቀን።
ባብይ ዘመን ስንቱ ሲከፈቱ ተልባ ኦነው ተገኙ።
ባለፈው ድስኩርህ ስለ አህመድ ኢባራሂም አልጋዚ ስታውራ። በጣም ያስቃል ማለት እውነቱን በውሸት ክበህው አረፍከው
እውነቱ ምንድን ነው? ውሸቱስ የቱ ነው? ለሁለቱም የታሪክ ማስረጃዎችህ እነማን ናቸው?
🙏🙏🙏
ሌላ ስተት የጎንደር የጎጃም የሸው ስትል ቆይተህ አንድ ኦሮሞ ብለህ ታሪክ ስታወራ ኦሮሞ የሚል ስም የመጣው በአሁኑ ዘመን ወይ በጥቅሉ አማራ ማለት ነበረብህ ሳትከፋፍል የነሱ መደምሰስ አንሶን አንተም ዳንኤልም በበላህበት ቤተ መንግስት መሰከርክ
ማንም ልብ ብሎ ያልተመለከተውን ሚስጥር አስወጣው
ይሄንንን ድንቅ ሚስጥር ለመስማት ዝግጁ ነህ/ሽ ???
th-cam.com/channels/snIVy-92YtjGZXGDu8oT2w.html?Sub_Confirmation=1
th-cam.com/video/o7kpAk3X1-I/w-d-xo.html
th-cam.com/video/QwT8Ca_ZwDo/w-d-xo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ
th-cam.com/video/weGrKiGqp9c/w-d-xo.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ
th-cam.com/video/ieUzT9UHOxg/w-d-xo.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook)
th-cam.com/video/4sw1ShJ4NHA/w-d-xo.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ)
ታላቁ ሀይል(The power) th-cam.com/video/DncvN_HqrLQ/w-d-xo.html
እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠ
ለዚያ ነው መሪው መፅሐፍ ቅዱስ ሚሰብከው?😂 አንዳንዴ ስታወራ ለሚያደምጥህ ሰው ርህራሔ ቢኖርህ ጥሩ ነው ። እድርና ፓርቲ መኃል ያለውስ ልዩነት አንተ አንደበት አሳምረህ ባደባበስከው ልክ ነው? ሞራል በሚል አትሸፋፍን ። የማደንቅልህና የምወድልልልም በርካታ ናቸው
ይሄ አድር ባይ አስጠላኝ
ጥሬ ከዚህ ውጣ
Geleba
አንተ እበላ ባይ መሆንህ ነው??
በእውቀት ላይ ተመስርትህ ሞግት ድንቁርናህን ተከናንበህ ከምትተኛ!!
ሌባ እናት ልጇን አታምናት አሉ!
ይሄ ደንቆሮ ዲያቆን በጣም ንቄዋለሁ 👎👎👎
ስምህ የመጥምቁ ይሁን የወንጌላዊው አላወቅሁም። 😍😍😍
ነገር ግን ልጅ ዮሐንስ ሶስት ቀላል ጥያቄዎች ልጠይቅህ። በቅድሚያ ደንቆሮ ያልከው ዲያቆን ዳንኤል ከአስር በላይ ዳጎስ ያሉ ሐይማኖታዊና ታሪካዊ መጻሐፍትን አበርክቷል። አንዳንዶቹ በተለይ የሐይማኖት መጻሕፍቱ እጅግ ጥልቅ ናቸው። ከዚህ በተጨማሪ በግል ብሎጉና ማህበራዊ ድረ ገፁ ለቁጥር የሚታክቱ እስተማሪና ህብረተሰብን የሚገነቡ መጣጥፎችን አካፍሏል። የማህበረ ቅዱሳን መሪ በነበረባቸው አመታት ደግሞ ከአንድ ሺህ በላይ የሚሆኑ የሐይማኖት ስብከት ካሴቶችን በነፃ በማዘጋጀት ለምዕመኑ ወንጌልን አድርሷል፤ከሚገኘው ገቢ ደግሞ የእግዚአብሔር ወንጌል በመላው ኢትዮጵያ እንዲዳረስ የበኩሉን ሐዋርያዊ አገልግሎት ተወጥቷል።
እናም ዮሐንስ የምጠይቅህ፦
ጥያቄ 1) ከዳንኤል መጻሕፍት፣መጣጥፎች ውይም የወንጌል ስብከቶች ስንቱን አንብበሀል፤አዳምጠሀል?
ጥያቄ 2) አንተ አንድ መጽሐፍ ይቅርና በህይወትህ ስንት ደብደቤ ጽፈህና ተነቦልህ ያውቃል?
ጥያቄ 2) ዳንኤልን ምን ያህል ታውቀዋለህ? ለማወቅስ ምን ያህል ጥረሀል?
ጥያቄ 3) ዳንኤልን እንዲህ የጠላኸውና "ደንቆሮ" እስከማለት ያደረሰህ ምክንያት አለህ? አስኪ የእውነት ራስህን ጠይቀው።
እግዚአብሔር ይባርክህ።
💚💛❤
@@Kinetibebu ትህትናሽ ወይም ትህትናህን ሳላደንቅ አላልፍም:: የዳንኤልን አንድ መጽሐፍ ብቻ እንኳ ቢያነብ ሊያደንቀው ይችል ነበር :: አለማወቅን የመሰለ የሰው ልጅ ጠላት የለም!! አለማወቁ ነው "ደንቆሮ" እንዲል የጋበዘው::