ጉድ ተሰማ! ተዋረድን • እውነቱን እየመረራችሁም ዋጡት • ራሳችንን ነው ያዋረድንው • ጥፋቱ የማን ነው?‼ •

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 506

  • @nejahmedia
    @nejahmedia  2 ปีที่แล้ว +215

    *_የተላለፈ ጥብቅ መረጃ ስላላ ቪዲዮን ሙሉውን ለማየት ሞክሩ! እንዳያልፋችሁ በተረፈ ውዶቼ ቪዲዮን ላይክ ሼር እያደረጋችሁ አሰራጩት_*

  • @تببتتل-غ9ف
    @تببتتل-غ9ف 2 ปีที่แล้ว +85

    የኔ መንገድ ወላሂ ምርጥ ፕሮግራም ነው 😍 ብዙ ተምሬበታለሁ

    • @zenathali4139
      @zenathali4139 2 ปีที่แล้ว +1

      ጅነይድ አተ ለራስህ ገናነህ

    • @zenathali4139
      @zenathali4139 2 ปีที่แล้ว

      ኢህዋኖች ናቸው አድነን እያሉ ማን ሠወቸውን ይመለከታል

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 ปีที่แล้ว

      @@zenathali4139 ሣህ የተውሂድ አድነት ብቻና ብቻነው

    • @mmqw6353
      @mmqw6353 2 ปีที่แล้ว

      ውሀብዮች

  • @አይናፋሯነኝ
    @አይናፋሯነኝ 2 ปีที่แล้ว +15

    ሰበር ዜና ላይ ተጠምደናል ረበል አለሚን መልካም መመለስን ወደሡ ይመልሰን

  • @jemilsultan8293
    @jemilsultan8293 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኢ ማለት ህዝቦች የተዘናጉበት ማስታወስ አና የማያቁትን ማመላከት ስለሆነ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ማለት እንዲህ ነዉ አላህም አጅርህ ያብዛልህ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 ปีที่แล้ว +25

    ወላሂ ሱመ ወላሂ በተለይ ከገጠር አካባቢው ያለነው ስለ ዲና ችን ጠንቅቀን አናዉቅም ምክናቱም ገጠር ኡስታዞች እህ ብዙም አይገቡም ና 😌😢😢😢😢😢😢

    • @tነኝየእናቲናፍቅ
      @tነኝየእናቲናፍቅ 2 ปีที่แล้ว

      አወ የገጠር ሠወች በጣም የሚጎዱት

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 2 ปีที่แล้ว +2

      @@maryamrak1670 አዉ ዉድዋ በጣም ከባድ ነው ከገጠር ያለነው አሏህ በዱኑ ያጽናን እንጂ 😢

    • @alhamdulilahalahuakbar429
      @alhamdulilahalahuakbar429 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 ปีที่แล้ว +72

    አረ በአላህ ግን ሙስሊሞች የት ነን ይሄን ቲክ ቶክ አላህ ያጥፋው የሙስሊሙ ቻናል ሰው ሚከታተለው በጣም ዝቅተኛ ነው እነሱ ለኛ ደክመው ጊዜያቸው መስዋት አድርገው ሚያስተምሩን እንድናቅ እኮ ነው ወላሂ በጣም ያሳዝናል ማወቃችን መማራችን የተሻልን ያደርገናል

  • @hayuahmad4218
    @hayuahmad4218 2 ปีที่แล้ว +37

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
    በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል
    ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳሉት‘መን ሶላ ዓለየ ሶላተን ሶለልሏሁ ዐለይሂ ቢሃ ዐሸራ

    • @hiikrammohamed6416
      @hiikrammohamed6416 2 ปีที่แล้ว

      Sallalahu alleyi wasalam salalahu alleyi wasalam salalahu alleyi wasalam

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 2 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @seidseid4445
      @seidseid4445 2 ปีที่แล้ว

      Selelahualyhyweseleme

    • @zainabzedo4771
      @zainabzedo4771 2 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ሀያትነኝየአባቴምርኮኛ
    @ሀያትነኝየአባቴምርኮኛ 2 ปีที่แล้ว +48

    ወአሌይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካተሁ አህለን ጁነይድ ትክክል ነህ እኛ ያለነው አሌላ ቦታ ነን ትምህታችን ያለነው እሌላ ቦታ ነው እስምና ስም ብቻ ከሆን ተገባረ የለው እስልምናን በተግባረ ነው እንጂ ብቻ አላህ ወድ መልካሙ መንግድ ይመራን ያኢላሂ👍👍👍👍

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 2 ปีที่แล้ว +36

    ሁላችንም ሙስሊሞች ኢስላሚክ ሚዲያወችን ልናበረታታ ይገባል ግደታችን ጭምር ነው ሙስሊም እስከሆን ድረስ
    ኢስላም ሰላም ነው
    ኢስላም ፍቅርነው ኢስላም ትክክለኛ ቀጥተኛ መንገድ ነው 🥰🥰🥰

  • @ዙዙነኝወለየዋ-ዐ4ቘ
    @ዙዙነኝወለየዋ-ዐ4ቘ 2 ปีที่แล้ว +24

    ሚበርን እኳ እከታተላለሁ ሚበር እኮ ተዋቂ እና ተከታይ ያለው ምርጥ ፕሮግራም ነው ወዶ ዘማች ብየ ስፅፍ ሚንበር ነው የመጣልኝ ካስማም ብዙም አላስተማመነኝም ለማንኛውም ኮንታክቱን አስቀምጥልን በተረፈ በርታ እንደዚህ ኢስላማዊ ሚድያ አስተዋወቀን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @hayatyalhamedlla4561
      @hayatyalhamedlla4561 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ወዶ ዘማች ሚበር ላይ ነው የሚተላለፈው

  • @madinamadina627
    @madinamadina627 2 ปีที่แล้ว +21

    እኔ ወላሂ ይሄንን ኑን ያልከዉን ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማዉ

  • @nuraynin
    @nuraynin 2 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ነህ እስላማዊ ሚድያን እያየን አይደለም አዋዋላችንን ማስተካከል አለብን

  • @ilahisebrni8391
    @ilahisebrni8391 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ለሙስሊሙ ኡማ ማስታወስህ ትልቅ ትምህርት ነው ጁድ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርግልን

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 2 ปีที่แล้ว +7

    እነደዚህ አይነቱን ማን ያያል ፕራክ እና ፖለቲካ ባለበት መሮጥ ነው አላህ ህድያ ይሰጠን ባስ በጣምን እምናሳፍረው

  • @Rነኚየቤተሰቦቸናፋቂ
    @Rነኚየቤተሰቦቸናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም ጁነይድ ጀዛከአላህ ለመጀመርያ ጊዜ ስሰማዉ አላህ በሰማነዉ ባየነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @abuhajer6810
    @abuhajer6810 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ወንድማችን !!!! ትክክል ብለሀል!!! ሚምበር ቱዩብ በጣም ልዩነው ለኔ በተለይ ኸሚስ ምሽት ሰለ መልእክተኛዉ (ሰ,ዐ,ወ) የኔ መንገድ ሁሉም ማሻአላህ ናቸው :: አዘጋጆች አላህ ስራችሁ ይቀበላቹ አሚን !!FROM RIYADH

  • @Toyba-
    @Toyba- 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መንገድ በጣም የምወደው በደንብ የምከታተለው ነው ወረቢ ሰለምቴዎች ጽናታቸው እደት ያስቀናል እኛ ኢስልምናን እደውርስ ነው ያየነው ሱብሀን አሏህ አሏህ ይዘንልን

  • @layelalayelayoutube1960
    @layelalayelayoutube1960 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይርን ጁንይድ በጣም ደስ የሚል ነው ኢንሻአላህ እከታተላለሁ በአላህ ፍቃድ ሽኩርን

  • @ዘሀሩሰኢድ
    @ዘሀሩሰኢድ 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ጡሩ ስራነው አቡ ያስሚን ቀጥልበት

  • @እመንጂአትፍራ-ረ1ነ
    @እመንጂአትፍራ-ረ1ነ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ ጁኖድ ወላሂ ዛሬነው ኑን የሚለውን የቁረአን የሚለው ያየሁት የሰማሁተ በጣም አመሠግናለሁ ጀዛኪላህ ኸይር

  • @كريمهمحمد-ظ3م9ز
    @كريمهمحمد-ظ3م9ز 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከእሏህይረን ጅነኢድ ወንድሜ ወላሂ ኑንን ዛሬባንተ አደበትነው የሰማውት ኢንሻአሏህ ከዛሬ ጀምሮ እከታተለው አለው

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከላህ ጁነይድ ራሴን ጨምሮ በቃ የማይረባውን ስናይ ነው ጊዜአችን የምናባክነው። ነገር ግን ብዙ ተከታይ ያላየቸው ሚዲያዎች ማስተዋወቅ አለባቸው። እውነት ለመናገር አብዛኛዎቹ ለኔ አዲስ ናቸው።ጀዛከላህ ስላነቃኸን በርታ

  • @እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ
    @እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ 2 ปีที่แล้ว +9

    ሊኩን አስቀምጡልን እባካችሁ ከልብ ካዘኑ እባ አይገድም ወድሜ እና ከልብህ አስነህ ከሆነ ሊኩን አስቀምጥልን

  • @اسلفيةدينللهالحق
    @اسلفيةدينللهالحق 2 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምእሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱባሀንአላህ ትክክልነህ እኔለራስ ለመጀመሪያሳየው በራሲ አዘኩ የአላህ

  • @ዘይነብነኝስደተኛዎ
    @ዘይነብነኝስደተኛዎ 2 ปีที่แล้ว +8

    ወዓሌኩም ሠለም ወራሃማቱለሂይ ወባራካቱህ አሏህ ሆይ ቀጥተኛ መንገድ ሚረኝ

  • @እሰኪይሁንለበጎነዉ
    @እሰኪይሁንለበጎነዉ 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላ ጁነይድ በርታ ከኢስላምዊ ትምህርቶች አትዉጣ ።።ሽስይድድ አህመድ አላህ ኡምርሁ ይጠወልልን ያረብ ስወድድድድድሁ

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 ปีที่แล้ว +2

    ሽኩረን ጁነይድ ጀዛኩመሏ ኸይረን በርታልን አሏህ ዲናቸዉን ጠንቆቀዉ ከሚያዉቁ ሰዎች ጋር ያድርገን

  • @janatsaed2877
    @janatsaed2877 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ህዲያ ይሰጠን ሁላችነንም የኔ ምገድ በጣም በጓጓት እምንጠብቀዉ ነዉ

  • @aamm8248
    @aamm8248 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ያኩየ እዳተ ያለውን ያብዛልን እኛንም ልባችንን የሚሀፈዝ ያረግልን ያረብ ያከሪም

  • @ሪምነኝቲማቲሟ
    @ሪምነኝቲማቲሟ 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ወድማችን ጁዲ አላህ ይዘንልን አላህ ቀጥተኛወን መንገድም ይምራን እኛ ያለነወ ሌላ ቦታ ያኢላሂ 😭😭😭

  • @የኮመትታዛቢይ
    @የኮመትታዛቢይ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሽኩረን ምን ያክል እተኔ እርቄየ እደህድኩ ነው የነገርከኝ ያኢላሂ መራቁንስ ልራቅ በዛው እዳልቀር እርዳኝ

  • @ሰሚራይማምየጫጋልጅሰሚራይ
    @ሰሚራይማምየጫጋልጅሰሚራይ 2 ปีที่แล้ว

    ረበና ሀቲነ ፍዱኒያ ሀሠነተን ወፊል አኪረተሀሠነ ወቂና አዛበናር
    ወድክልነል ጀነተ ማአል አብራር ያአዚዝ ያገፍር

  • @namamobark8577
    @namamobark8577 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ ባሉባልታ ግዜአችንን ሳንጨረስ ቁራአን አክትመን ለሙስሊሙ እማ እምንበጂ አድርገን ያረብብብብብ

  • @rahmayeallahbariya1792
    @rahmayeallahbariya1792 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ይገርማል አብዛኛውን አላይም ያተንን ፕሮግራምም ጀምሮ ሚያመልጠኝ የለም ግን ለምን😭😭😭 ኑር የቁርአን መድረክ የሚለው አይቼው አላውቅም😥😥

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
    @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ 2 ปีที่แล้ว +2

    ከምንም በላይ የምወደው ፕሮግራም ክርስቲያን ሁኜ በተመለስኩ እላለሁ ወደ እስልምና የመጡትን ጥንካሬ ሳይ

  • @እክረምቢትበበየአለሀበሪየ
    @እክረምቢትበበየአለሀበሪየ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዘከ አለሀ ከይረነ ውዲሜ ጁኔድ ልኩኑ አሲቀሚጢልነ በረክ አለሁ ፊክ

  • @gf2660
    @gf2660 2 ปีที่แล้ว +1

    _በርታ ጁነይድ እንደዚህ አይነት ሚዲያ ዋችን አስተዋውቅ

  • @emutube818
    @emutube818 2 ปีที่แล้ว +9

    አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያረከኝ

  • @aeshatube3086
    @aeshatube3086 2 ปีที่แล้ว

    እንዴነዚህ ያሉትን አቅርብልን በአሏህ ጁነይድ ሰምቼ አይቼ የማላቀዉን አሳወከኝ

  • @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ
    @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ መጀመሪያጊዜ ስሰማ ጁዲየ እንገባለን በቃ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @ruqiyaawol1070
    @ruqiyaawol1070 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔም የመጀመሪያየ ነዉ ኑን የሚለዉን የሰማሁት ግን እናንተም ማስተዋወቅ አለባችሁ

  • @fatumamohammed7051
    @fatumamohammed7051 2 ปีที่แล้ว

    Jezakellah Teru Jimer naw endeante aynet wedmoch endI Aynet Programochin bewest tenegagerubetin bedenb mesrat yetebekibachawal gedetachum naw 💖🙏 bertulan

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ እኔገናአየሁት ጁነይድ ሱበሀን አላህ

  • @madinamadina4749
    @madinamadina4749 2 ปีที่แล้ว

    አላህ መጨረሻቺንንያሳምረልንእኛሙሰሊሞቺ ለእኛ የማይመጥነንቦታነዉያለነዉያረብብብ

  • @laylasukuri9818
    @laylasukuri9818 2 ปีที่แล้ว

    ወሳኝና አንገብጋቢ ጉዳይነው አላህ ይሁነን ብዙ ተዘናግተናል ወላ

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube5535 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሒ ትክክል ነሕ ጁነይድ እኛ ሙስሊሞች ከራሴ ጀምሮ ውሎችን ፕራክና ሌሎች በዱኒያም ሆነ በአሄራ በማይጠቁሙን ነገሮች ላይ ሁኖል
    አላሕ በእዝነቱ ይመልሰን

  • @aminatabdu3330
    @aminatabdu3330 2 ปีที่แล้ว

    Africa tv betaaam iwedewu alehu iketatelalehu betalayi ustaz Abdul Majid sayimot Allah yirahamewu ina

  • @amuabdrhman3708
    @amuabdrhman3708 2 ปีที่แล้ว

    በስበብህ ወዴ ኑን ሚዲያ ተቀላላቅሌአለሁ ጀዛኩሙላህኽይር ስምህን እረሳሁ ዘውጅ ጀሚላ ጠክር ጥሩ ጥቆማነው

  • @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
    @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ 2 ปีที่แล้ว

    سبحان الله በአመት ሱባሀንአላህ እዉነትስለሚመርነዉ አላህይዘንልን

  • @hadiyayemam3496
    @hadiyayemam3496 2 ปีที่แล้ว +8

    ነጃህበጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው ሙስሊሙ ኡማ በቭራንክና በሙሰልሰል ተጠመዶ ነው ያለው ምናልባት ባንተስበብ ሙስሊመ ማህበረሰበ አልባሌቦታ ለመመለስ ሰበብትሆን ይሆናል እነ ቀጥል ወንድማችን

  • @tekimohamme7308
    @tekimohamme7308 2 ปีที่แล้ว

    ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ትክክል ነክ በራሴ አፍርያለሁ

  • @ziyoali9452
    @ziyoali9452 2 ปีที่แล้ว

    Jazakellh nun yqran zare nawe yasmhute sukern

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 2 ปีที่แล้ว +5

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير ياأخي جنيد كتب الله اجرك

  • @aiyshaahmed7596
    @aiyshaahmed7596 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁገና ነው ስራመሥራት የያሥከው መሻአላህ በርታ

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 2 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ጁኑ
    አላህ የሁላችንም ቀልብ በድናችን ላይጠንካራ ያድርገን

  • @fatumaseidweloyewa1700
    @fatumaseidweloyewa1700 2 ปีที่แล้ว

    ጁዲ ያሠላም አለይክ ጀዛከሏህ ኸይር ያላየሁትን ዩቱብሮች ነው ያሳወከኝ ተባረክ በርታልን 🌹🌹

  • @አህሲንቲዩብ
    @አህሲንቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    እኛ ምንመለከታው ኩፈሮችን ነው አንድበአንድ ፈለገቻውን እየተከታልን ነው አለህ ነጀህ ይበለን የረብ

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace6684 2 ปีที่แล้ว

    Ahun ayayalehu insha Allah jezakilla hayer wendema

  • @አላህሆይመጨረሻየንአ-ከ5ሐ
    @አላህሆይመጨረሻየንአ-ከ5ሐ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወድም እናመሰግናለን በርታ

  • @ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ
    @ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከ አሏህ ኸይር ሰላሰታወሰከን ጁነይድ

  • @umumuhamadbintseid2793
    @umumuhamadbintseid2793 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወድማችን አሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን

  • @ፋፊነኝወሎየዋ-ለ8ቨ
    @ፋፊነኝወሎየዋ-ለ8ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሠላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ወንድምጁነይ ጀዛከላህ ኸይር እንሻአላህ ወላሂ ኑን ዛሬገናነው ያወኩት ማሽአላህ ኡስታዞቻችንን አላህ ኸይርጀዛቸውን ይክፈላቸው ያረብ

  • @maryem9100
    @maryem9100 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ጁጁ ቀጥልበት የማናዉቀዉን እያስተዋወከን ነወ ወድሜ

    • @fdgfhf1799
      @fdgfhf1799 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ ወንድማችነው በርታልን جزاك الله خير

  • @ሀገሬኢትዮጲያ-ቨ2ኰ
    @ሀገሬኢትዮጲያ-ቨ2ኰ 2 ปีที่แล้ว +6

    ቲክቶክ አጥፉ ከሥልካችሁ ሙሥሊሞች እሡ ነው ሙሥሌሞችን እያታለለ ያለው

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ፡ መንገድ ፡ ላይ ፡ የሚቀርቡት ፡ እያንዳንዳቸው ፡ ልብ ፡ የሚሰነጥቅ ፡ የሚያሳዝን ፡ ታሪክ ፡ አላቸው ፡ በአንፃሩም ፡ የእምነታቸው ፡ ጥንካሬ ፡ ፡ የቂናቸው ፡ ታአምር ፡ ነው ፡ ያላያችሁ ፡ እዩት

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም ወርሄመቱላሂ ወበርካቱ ትክክል ቤለሀል ጁዲ አላህ ያግራልን

  • @ኡሙኑህ-መ1የ
    @ኡሙኑህ-መ1የ 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ወላሂ ሱባነ አላህ ጁዲ የኔ መንገድ ሱሰኛ ሆኜልሃለሁ

  • @eezc3339
    @eezc3339 2 ปีที่แล้ว

    ያርብ ቀልባችንን ይመልስልን ጀዛከሏህ ኽይር ነጃህየ

  • @sumayyoutube3361
    @sumayyoutube3361 2 ปีที่แล้ว +1

    በቁርአን ጥላስር የሚለው አልወጣልኝ አለ ሊክ ብታስቀምጥልን

  • @ኡምለይላይማም
    @ኡምለይላይማም 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔመገዲ ብዙተከታይ አለው

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ተ1ኀ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ተ1ኀ 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ጅኔጅ ጀዛኩም አላህ ኽይረን አላህ ይጠብቅህ አዋቂ አርጎ አላህ ፈጥሮሀል

  • @lubabalubaba8235
    @lubabalubaba8235 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛህላህ. ህይር. ወድም. ጁኔድ. አላህ. ይጨምረልህ

  • @ፋፊወሎየዋYouTube
    @ፋፊወሎየዋYouTube 2 ปีที่แล้ว

    በጣምየምወደውፕሮግራም ኑን የቁረአንመድረክ ብዙየተማርኩበት

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ልቦናውንይስጠን በስ ሌላ ምንምማለት አልችልም

  • @1212-t2s
    @1212-t2s 2 ปีที่แล้ว +10

    በትክክል ወሏሂ እኛ ሙስሊሞች በሌሎች ሚድያ ተጠምደን የኛን ረሳን አሏህ የህድና እባካችሁ ሙስሊሞች ድናችንን እንማር

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 2 ปีที่แล้ว

    “ወዶ ፡ ዘማች “፡ ስማቸው ፡ ደስ ፡ ሲል

  • @ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ
    @ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ሸህ ሰይድ ን ሰወዳቸዉ አላህ ረጂም እድሜ ይሰጣቸዉ ያረብ

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው እማደቅ ኢስላማዊ ፔጆች የፕራክ ምናምን እሚለውን ከሚያስተዋወቁ ይህን መሰል ኢስላማዊ ሚዲያ ቢያስተዋወቁ ምንኛ በታደልን ትውልድ ከጨለማ በወጣ ነበር

  • @beyaymoha2170
    @beyaymoha2170 2 ปีที่แล้ว

    Jzak Allah yhullnm linkoch eski askemtln

  • @aeshatube3086
    @aeshatube3086 2 ปีที่แล้ว

    ወሏሂ ገና አየሁት አንተ ስታቀርበዉ ጀዛክ አሏህ ኸይረን

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว

    ጁነየድ በአላህ እደዚ እያወጣክ አሰተዋዉቃቸው አደራ ሌክ አሰቀምጥ አደራ

  • @ekeramekeram2300
    @ekeramekeram2300 2 ปีที่แล้ว

    ወአይኩሙ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ጀዘከለሁ ከይር ጅነይድ 👍👍

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 ปีที่แล้ว

    Mash Allah my Allah bless llike it jeza kallah kyrane my brother thank you so much

  • @kayyofancallisee8422
    @kayyofancallisee8422 2 ปีที่แล้ว +2

    Waleykumsalam Warahmatullahi Wabarakatu masha Allah tabarakallah obollesa kenyaa Najjah galatomii nuuf jiradhuu Jzk 😍😍👍👍👍👍

  • @ns8691
    @ns8691 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጁኔድ ጀዛክ አላህ ኸይር ጠቃሚ የሆነ ፖሮግራም አመላከትከኝ

  • @احفظاللهيحفظك-ن5ي
    @احفظاللهيحفظك-ن5ي 2 ปีที่แล้ว

    jezakaAllahu keyran baraka fika aki Allah yixabiqih

  • @Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y
    @Fነኝየረሱልወዳጅ-d7y 2 ปีที่แล้ว +1

    ረመዳን ደርሰዉ ከሚፆሙት ፆመዉ ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን ያረብ

  • @asiyaasiya1939
    @asiyaasiya1939 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዲም ሀሮን ሚዲያ ሢለቅ ሸር አዲረገው ባተጋ ገብተው ያያሉ

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
    @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 ปีที่แล้ว +13

    ገናአላየሁትምቆይልሰማዉ🙏

  • @وني-ص3ض
    @وني-ص3ض 2 ปีที่แล้ว

    አላህበኸይርነገርሁሉ ያሥታዉሥህ ያረብ

  • @ተምሬቢትአህመድየባሌሚሥት
    @ተምሬቢትአህመድየባሌሚሥት 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ጁኒ ወላሂ የማለቃቸውን ሁላ ካሁበፈት አላየሁትምነበር በርታወድሜ

  • @soreemuktiii6454
    @soreemuktiii6454 2 ปีที่แล้ว

    Jzkl wandemme allah yastawuseeh in shaa allah 🙏

  • @haeeymhufu2924
    @haeeymhufu2924 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ጁነይድ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜት ሥፅፍ ባተፔጂ ላይክ ግን አደርጋለሁ
    እናም በጣምጥሩ ሥራ ነው ያረከው በርታ ሁላችንም በሠበርና በፍራክ ተጠምደን የድናችንን ጉዳይ ተዘናግተናል ያረቢ ይህድናበሥ እና በጣም ነው የተመቸኝ የዛሬው ፕሮ ግራምህ በርታ

  • @زمزمإدريسادريس
    @زمزمإدريسادريس 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም እሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ማሻ አላህ አላህ ይዘንልን የመጀመሪያጊዜ ሳየው አላቀውም

  • @janatsaed2877
    @janatsaed2877 2 ปีที่แล้ว

    ወድም ጀዛኽ አላህ ከይር ጥሩ ስራ እየሰራህ ነዉ

  • @አስታዉስቻናል
    @አስታዉስቻናል 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛካላህኸይር ወድማችን

  • @መክፊራመክፊራአላህወኪሌነ
    @መክፊራመክፊራአላህወኪሌነ 2 ปีที่แล้ว

    ትክክክል ነህ ነጃህ የኤመንገድ እከታተለሁ ሽኩረን በርታ

  • @fatumahamza4907
    @fatumahamza4907 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله تبارك الله جزاك الله خير

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ወድማችን እሻለህ አላህ የግራልን

  • @الهمافتحليابوابرحمتك
    @الهمافتحليابوابرحمتك 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይዘንልን