የቀን ገቢህን እኔ ልስጥህ | ጁምአን አብረን ከቤተሰቦችህ ጋር ፈታ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 2 ปีที่แล้ว +55

    ማሻ አላህ ሙቤ አላህ ይጨምርልክ ሀቢቢ

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 2 ปีที่แล้ว

      ወይኔ አብድ እደት ነህ አልበረርክም ወይ ወንድሜ

    • @امعبدالرحمن-ج8و
      @امعبدالرحمن-ج8و 2 ปีที่แล้ว +1

      አህለን አብድ አልበረርክም እንደ አንተም እንደ አቡ ሙሳ መልካም ስራ ላይ እንደምትሺቀዳደም አልጠራጠርም

    • @EeEe-yp6eh
      @EeEe-yp6eh 2 ปีที่แล้ว

      አብዲ አህለን ጠፍተሀል አገር ገባህ

    • @sofyajemalyoutube319
      @sofyajemalyoutube319 2 ปีที่แล้ว

      አሠላሙ አለይኩም አብዲ አተንም በሠላም ላሀገር ያብቃ እስከ ጓደኞች አብሽሩ ሙቤ ኸይር ስራህ ይቀበልክ እናትም ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው

    • @mubemedia
      @mubemedia  2 ปีที่แล้ว +1

      ሹክረን ሀቢቢ በ ዋሀሳብ ሳፍልኝ ቁጥርህን አጣሁት አዲስ ጀዋል ለዛ ነው

  • @anshayemam5926
    @anshayemam5926 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጨምርልህ ሙቤ ቃላት ያጥረኛል ሠው መርዳት እንደት ያሥደሥታል ☝☝☝😢😢😢😢

  • @طيبهعرب-ذ6ش
    @طيبهعرب-ذ6ش 2 ปีที่แล้ว +264

    ሙስሊሞች ወየት ናችሁ ለኛ የሚበጀን እንዲህ አይነት ኸይር ስራ የሚሰራን ማየት እና እኛም ያቅማችንን ማድረግ ነዉ

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 2 ปีที่แล้ว

      ብራክ፡ኢሚባለውነውተበርከው፡እሚውሉት

    • @طيبهعرب-ذ6ش
      @طيبهعرب-ذ6ش 2 ปีที่แล้ว +3

      @@mdvip3327 ትክክል ከነስሙ አላህ ያጥፋልን ይሄን ፕራንክ ፍራንክ መሰብሰቢያ አደረጉን

    • @ሱመያቲዩብ
      @ሱመያቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ጠዩቲ ✅✅✅

    • @أمعبداللهإنشاءالله
      @أمعبداللهإنشاءالله 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነው

    • @hshhs1285
      @hshhs1285 2 ปีที่แล้ว

      ልክነሽእህቴወደራሳችንእንመለስ

  • @gddfds520
    @gddfds520 2 ปีที่แล้ว +2

    በአሁኑ ሰአት እንደዚህ አይነት ምስኪን ነው የተቸገረው ምክንያቱም መለመን አይፈልግም የሚሰራው ስራ ቤተሰብ አያስተዳድርም

  • @zinabmehdi6054
    @zinabmehdi6054 2 ปีที่แล้ว +115

    ሙቤ ኪራይ መከራ ጭንቀት ሀሳብ ትካዜ የሌለበትን የሆነውን ጀነት አላህ በእዝ ነቱ ይወፍቅክ እናትክንም አላህ ይርኸማቸው ያረብ

    • @lobabaali1365
      @lobabaali1365 2 ปีที่แล้ว

      ያርብ አሚን

    • @hayattube5754
      @hayattube5754 2 ปีที่แล้ว

      አላሁማአሚን የኔምዱአነው እህት

    • @hayattube5754
      @hayattube5754 2 ปีที่แล้ว

      ይቀበለው

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ 😍😍😍

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 2 ปีที่แล้ว

      ምክር በነፃ የማትቀበል ከሆነ ፀፀት በዋጋ ትገዛለህ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉ ውድ የሀገሬ ልጆች✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ይባረክ😭 ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የሰው ደስታ ከምንም በላይ ነው ዋጋ በሳማይ ነው ከፈጣሪ ዘንድ ነው። ለወንድማችን ትልቅ ነው😭🙏🙏🙏🙏🙏❤💕💕 አመሰግናለሁ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +40

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 ปีที่แล้ว +6

    ኑሮኝ መርዳት ባልችልም
    ግን ሰዎች ሲረዱ ሳይ በጣም ውስጤ ይደሰታ
    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንድም
    ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @ከይርያሙህድንሸክመሐመድ
    @ከይርያሙህድንሸክመሐመድ 2 ปีที่แล้ว +39

    ወላሂ በጣም ነዉ ደስ አለኝ ሙቤ ወንድሜ አለሀ ከክፉ አለሀ ይጠብቅህ 😭😭😭

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 2 ปีที่แล้ว +1

      ሙቤ አላህ ያስደስትህ ወላሂ እንዴት ደስ ይላል

  • @ዘሪቱቲዩብ
    @ዘሪቱቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +24

    እዳተ ዝቅ ብሎ ደሀን የማይ ከክፉ ሁሉ ይሰዉርልን ወዲማችን እስን እዳስደሰትከወ ፈጣሪ አተን ያስደስትህ💞💞💞🇪🇹🇪🇹💞🌹🙏

  • @miri8656
    @miri8656 2 ปีที่แล้ว +54

    ወላሂ የሚሰጥ ሰው ሞቸ ነው የምወደው አላህ ይስጥህ እደት ደስ እዳለኝ ያረብ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወላሂ እደት ደስ እዳለኝ እረጅም እዲሜ ይስጥህ አቦ ምን ልበልህ ወንዲም😢😢😭😭😭😢😢😭😭

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +1

      ግን ሁሌ እስላም እየመረጠ ነው ትንሽም ብትሆን የሚሰጠው የሚሰጥ ሰው ዘር ቀለም ሀይማኖት ሳይመርጥ የተቸገረ ሰው ይረዳል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህይትሻለይሰጥህ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว +1

      በዋጣሀወአላህይሰጥህ

    • @madi8643
      @madi8643 2 ปีที่แล้ว

      እኔም የሌሎች ዜጎች እንደዚህ ሰርፕራይዝ እሚያደርጉትን በጣም እከታተላለሁ

  • @hjshsfueh6305
    @hjshsfueh6305 2 ปีที่แล้ว +51

    😭😭😭😭እፍፍፍ ሙቤ ያለሠብከው ራህመት ጀባ ።።😭☝

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ ጀባ አይባልም አላህ ይህዲኩም

    • @zinetmohammed5597
      @zinetmohammed5597 2 ปีที่แล้ว

      ጀበና ራሥ የምንጀባነዉ

    • @ኡሙሀኒፋ
      @ኡሙሀኒፋ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zinetmohammed5597 ዜዷ ጀበና ራስ አላለችም ክክክክክክ 🌺

    • @LuluLulu-gz8dq
      @LuluLulu-gz8dq 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን❤

  • @miri8656
    @miri8656 2 ปีที่แล้ว +31

    ለእናትህ አላህ የጀነት ይበላቸው ቀብራቸውን ኑር ያድርግላቸው ያረብ😢

  • @seadamohamed8335
    @seadamohamed8335 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጨምርልህ የሙሥሊምጀግና👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @bintseid1859
    @bintseid1859 2 ปีที่แล้ว +85

    ሙቤ አላህ ይጨምርልህ መልካም ስራህን ይቀበልህ እናትህንም አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው

    • @زهرهزهره-ه7ظ
      @زهرهزهره-ه7ظ 2 ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @أمغزالة-ش1ب
      @أمغزالة-ش1ب 2 ปีที่แล้ว

      جزاكم الله خيرا الله يكثر امثالكم ان شاءالله تعالى انا اتمنا اكون مثلك

    • @hebe3258
      @hebe3258 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ሙቤ አላህ ይጨምርልህ እናትህንም በጀነት ፍርዶስ ይወፍቅልህ

  • @negisttelahun6147
    @negisttelahun6147 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ

  • @jemilahelil4086
    @jemilahelil4086 2 ปีที่แล้ว +110

    ማሻ አላህ ሙቤ ወንድማችን ከነ ቤተሰብህ አላህ ይጠብቃቹ ዘይቱን በምን ሁኔታ እንዳለች ከቻልክ ብታሳየን !!!

    • @medinayoutube3274
      @medinayoutube3274 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሙቤ ቁጥርሆን ላአላህ ብለህ አሰቀቀምጥልኚ ☝☝☝

    • @marimamm7443
      @marimamm7443 2 ปีที่แล้ว

      አሰላም አሌኩም ለቤትህ አዲስ ነኝ እናትህንም ጀነትን ፊርዶስን የውፍቃቸው አንተንም እሱን እንዳስደሰትክ አላህ ያስደስትክ ወድሜዋ

    • @mdet9828
      @mdet9828 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ወድም ሙቢ

  • @ratube5665
    @ratube5665 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ ያአላህ አተ ያልታሰበ እርዝቅ ረዝቃቸው የተቸገሩ በሙሉ ራህመትህን አውርድላቸው

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 2 ปีที่แล้ว +32

    የጀነት ሽቶ አላህ ይወፍቅህ

  • @ليلىليلى-ت9ل
    @ليلىليلى-ت9ل 2 ปีที่แล้ว +13

    ጌታየሆ በረካ ያላትን ሀላልየሆነችን ኢማን ያላትን ብዙ ሀብት ስጠኝና ሚስኪኖችን የምረዳ አድርገኝ ዱአ አሏህ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @መሀመድአልአሩሲ
    @መሀመድአልአሩሲ 2 ปีที่แล้ว +42

    ያረቢ ሙቤ እንዳንተ ስሞት በሰደቃ እሚያስታውሰኝ ልጅ ይወፍቀኝ ያረብ እያለቀስኩ ነው ያየሁት

    • @fardous7865
      @fardous7865 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ሷሊሁን ይወፍቅሽ ያረዛቅ

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 ปีที่แล้ว

      መታደል ነው

  • @SaraSara-br7uo
    @SaraSara-br7uo 2 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ሙቤ ሚያለገው ለስው ደስታ እኔም ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ይስጥህ እድሜ ጤና ይስጥህ እንደ ምትስጠው አላህ ይስጥህ

    • @indichecewecentil7932
      @indichecewecentil7932 2 ปีที่แล้ว

      አሚን መልካምነት ለራሥ ነው እኛኢትዮፕያዊያን የሚያምርብን እንዲነው

  • @ስልጤክልል-ዠ3ወ
    @ስልጤክልል-ዠ3ወ 2 ปีที่แล้ว +22

    ሙቤ የአኬራ ወድሜ ራጅም እድሜ አለህ ይስጥ እናትንም ጀነታ ፍሪዶስ ይወፍቃት ።

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ያስደሳህ በሁለቱም አለም ያረብ ያረህመራሂሚን

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 ปีที่แล้ว +45

    *አላህ ይስጥህ ሙቤ ወላሂ ሰውዬው ፊቱ ላይ ያለው የችግር ፈተና ያስታውቃል*

    • @rabeyakamel5190
      @rabeyakamel5190 2 ปีที่แล้ว

      ሙቤ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 2 ปีที่แล้ว

      ቲጅየ እደት ነሽ ያገሬ ልጅ

  • @አልሃምዱሊላህተወከልአለአ
    @አልሃምዱሊላህተወከልአለአ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ አሏህ ሁሌ የማይቆረጥ እረዚቅ አሏህ ይስጥህ ቃል የለኝም

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 ปีที่แล้ว +14

    ተደናግጦል፣ሠለተደሠተ😭😭😭😭

  • @medinahussein5669
    @medinahussein5669 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ እንዴት ያስደስታል የሰው ደስታን ማየት ያረብብ አንተ ወፍቀኝ ህልም አለኝ

  • @أمعبداللهإنشاءالله
    @أمعبداللهإنشاءالله 2 ปีที่แล้ว +16

    ያቅማችንን ብንረዳው የበለጠ ደስ ይለው ነበር ዬት ነችሁ ኸይር ፈላግወች

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ በትልቁ ይስጥህ የልጆችህ አባትያድርግህ

  • @goodmorning5176
    @goodmorning5176 2 ปีที่แล้ว +17

    ደስታ የሚገኘው ከመቀበል ሳይሆን ከመስጠት ነው ወድሜ ጀዛ ከላህ ኸይር

  • @seadiseadi4644
    @seadiseadi4644 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልህ ሙቤ እናትህን አላህ ይማራቸው ያረብ

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 ปีที่แล้ว +24

    ሠደቃ በላ ይጋርዳል አላህ አሟልቶ ይሰጥህ ብዙ ሚሰኪን እምትረዳ ያርግህ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +5

    ወላህ እኔም ሀገር ስገባ ይህንን ነው የማደሪገው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርገልን 🙏🙏

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 ปีที่แล้ว +13

    አቦ አላህ ያሰደሰትህ ከነ ቤተሰቦችህ ያረብ

  • @kuwait4768
    @kuwait4768 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይሰጥህ ወድማችን እናትህንም አላህ የጀነት ያድረጋት

  • @rahillrahill7437
    @rahillrahill7437 2 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር እንደ አይነት ደጎቹን ለኝ ለድሆቹ የምታስቡ የምትረዱን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያስደስትክ ያረብ ሙስሊሞች አላህ ከችግር ያውጣቸው

  • @ሱሱቢንትባባ-ዀ5ቸ
    @ሱሱቢንትባባ-ዀ5ቸ 2 ปีที่แล้ว +8

    አላህይጨምርልህ እናትህንም ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት ያረብ

  • @RtTube-jt3rs
    @RtTube-jt3rs 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አጅርህን እጥፍ ድረብ ያድርግልህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ለእናትህም ጀነትን ይወፍቅልህ

  • @ረህማቡታጅራ
    @ረህማቡታጅራ 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ እናትህን አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያኑራት ጀዛህን አላህ ይክፈልህ።

  • @hawaa8626
    @hawaa8626 2 ปีที่แล้ว

    ምን እንደምልህ ቃላት አጠረኝ አሏህ ጀዛህን አሏህ ይክፈልህ እናትህንም ጀነተል ፍርዶሥ አላህ ይወፍቃቸዉ ያረብ

  • @فاطمهفاطمه-ع3و4ي
    @فاطمهفاطمه-ع3و4ي 2 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ይጨምርልህ ወንድመችን አላህ ድህነትን አጥፈልን

  • @የሃቁንጉስተቃረበ
    @የሃቁንጉስተቃረበ 2 ปีที่แล้ว

    ህዝባችን እንዴት ያሳዝናል . ድንቅ ስራ ነው ማሻአላህ

  • @youtubechanal6809
    @youtubechanal6809 2 ปีที่แล้ว +10

    ،አቦ ያላሠብከው በራህመቱ ይወፍቅህ

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ እናትህን በገነት ያኑርልህ የናትህን ቃል በመጠበቅህ ዘርህ ይባረክ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደት ደስስስ ይላል ድሃን ማስደሰት የኔ ነፍስ ሀሴት አደረገች!!!
    የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው የኔ አባት በወጣው ይተካህ እድሜና ጤናውን ያድልክ የአንተ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @ggktfhuti5743
    @ggktfhuti5743 2 ปีที่แล้ว

    አላህ እዱኛ አሄራህን ያሳምርልህ ሙባረክ 😥❤❤❤

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 2 ปีที่แล้ว +14

    ሙቤ ለበምታረገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ ይከተልህ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ መልካም ሰው ሲኮን እግዚአብሔርንም ይረዳል ጨምሮ ይስጥህ የኔ ወንድም ተካፍሎ መብላት ጥሩ ነው 💚💛❤️🙏

  • @emuhuzayfatube9255
    @emuhuzayfatube9255 2 ปีที่แล้ว

    ሙቤ ምርጥ ሰው አላህ ባእዎጣክበት ጨማምሮ ይስጥክ ኢንሻዓላ ኡፍፍፍ

  • @zuzuhometube7907
    @zuzuhometube7907 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ያሥደሥትህ ያረቢ እኔ እደዚህ የተደሠትኩ አተ የሠጠከው ምንያክል ደሥእደሚልህ አላህ ይወቀው አላህ ጨምሮ ይርጥህ!! አላህ የተሸገሩትን እሡ ይድረሥላቸው 💚

  • @muna4453
    @muna4453 2 ปีที่แล้ว

    እናትክንም ፈጣሪ ነብስ በገነት ያኑርልን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +9

    መልካም ስራ መስራት በጣም ደስ ይላል
    እግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ ለደሀ የሚስጥ ለእግዚአብሔር እንደስጠነው የሚቆጠርው

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 2 ปีที่แล้ว

    ሙቤ አሏህ መልካም ስራህን ይቀበልህ እናትህንም አሏህ ጀነተልፍርዶስ ይወፍቃቸው

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 2 ปีที่แล้ว +11

    ስው : የመሆን : ትርጉሙ: ይኔ ነው : ከምስኪን : ስው :ጋር : ችግርን : መካፍል : አብሮ : መብላት : መደስት ስው : ሲደስት : እንደማየት : ደስ : የሚል : ነገር : ምን: አለ : መባርክ : ነው:

  • @syoutube6806
    @syoutube6806 2 ปีที่แล้ว

    በወጣህበት ቦታ አላህ ይተካልህ እናትህም አላህ ጀነተን ፍርዶስ ይውፍቃቸው

  • @ሰሚረሀምዘ
    @ሰሚረሀምዘ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሙቢሸ ስረህን በእክለስ አለህ የድርግልህ አይ ዱኒየ የስረሽን ይስጥሽ አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ አለህ ሆይ ውጠ ውረድ የሌላበትን ጀነተል ፊርደውስ ወፍቀን

  • @lemlemabraha8653
    @lemlemabraha8653 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 amen 🙏

  • @susutube360
    @susutube360 2 ปีที่แล้ว +21

    እንዴት ደስ እዳለኝ አሏህ ይጨምርልህ ሙቤ😊

    • @tube-jw4bd
      @tube-jw4bd 2 ปีที่แล้ว

      የኔ መልቀሴ 😭

  • @ratube5665
    @ratube5665 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የደግነት ጥግ እቤቱ ወስዶ አልብሶ አብልቶ ማሻአላህ ሙቤ አላሀ ይጨምርልህ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 2 ปีที่แล้ว +3

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሙቤ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ባረክአላሁ ፊክ አላህይሥጥህ እውነት ጥሩ ሥራነውየስራሀው

  • @kadigauae9253
    @kadigauae9253 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እናትህም አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛክ አላህ ኸይር😭ሙሥኪን
    ወዶች መማር አለባችሁ እደዚህ
    ወድማችን ሶፍት ሽጦ የሚያሥተዳድር👍👍👍👍👍

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ትልቁ የአላህን ደስታ እና የሰዎችን ደስታ ማግኘት ነው

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ትልቅና መልካም ስራ ነው ሙቤ የሰራህው ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም እንዳሉት በሙስሊም ቀልብ ውስጥ ደስታን ማስገባት እጅግ በጣም የገዘፈ መልካም ስራ ነው አላህ ይቀበልህ እናትህንም አላህ የጀነት ይበላቸው ጀዛከላህ ከይረን ሙቤ አላህ ይቀበልህ

  • @بنتعلي-ف2ط
    @بنتعلي-ف2ط 2 ปีที่แล้ว +1

    እናትህን በጀነተል ፊርደውሥላይ ያሥቀምጥልህ ያረብ አተንም በጀነት ቤት ይገንባልህ ወድምየ እናትንህ የነብያችን ሠለላህ ዓለይሂ ወሠለም ጋር ጎረቤት ያድርግልህ ያተንም ቤት በሣቸው ጎረቤት ይገባልህ

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ወንድሜ እናትህንበጀነት ያኑራቸው ቀብራቸው ኑር በኑር ያድርግላቸው ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ ያረብ አሄራህ ንም ዱንያህም ያሳምርልህ እንኳን ለ እሱ ለተመልካቾች እራሱ አስደሰትከን😭😭 አላህ ደሞ ላተ ያላሰብከውን ሪስቅይስጥህ🤲

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ አምላክ ከነ ቤተሰቦች ያጠብቅ በረካውን ያስጥህ

  • @zaza5865
    @zaza5865 2 ปีที่แล้ว +4

    ወለሂ ሁሌ የሚመኛው እና ዱአ የመረገው አሏህ አቅም ሰቶኝ ሰውን መርደት እና መስደሰት ናው አሏህ መልከም ስረህን ወዶ ይቀበልክ

  • @naimaali426
    @naimaali426 2 ปีที่แล้ว

    ጨምሮ ጨመምሮ አለህ አለህ ይስጥ እነትህንም በጀነተል ፍርደዉስ አለህ የትበሽርልክ

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ጨማምሮ ይስጥህ መልካም ሰው🙏❤️❤️❤️

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሙቤ ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ ሶሻል ሚዲያን እንዲህ ለመረዳዳት ብንጠቀምበት አንተ ከጀርመን ድረስ መተህ ይህንን ከይር ስታደርግ አገር ቤት ላሉት ባለሃብቶች ትምህርት ነው እንረዳዳ

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube5040 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ስራህን ይወደድልህ ይቀበልህ ወንድሜ ያንተ ደስታ ማን ያገኘዋል።እውነተኛ ደስታ ያለው በሰዎች ደስታ ውስጥ ነው

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 2 ปีที่แล้ว +1

    ውቤ የኔ ወንድም አላህ ይጨምርልክ እስከቤተሰብህ አላህ ይጠብቀችሁ

  • @GrDgg
    @GrDgg 2 ปีที่แล้ว +4

    አላሀም እዴ ይላል በሰጠዋቹ ኒእማ ሳሰትቱ ለተጀገሩት ስጡ ይላል አላሀ ከሚሰጡ ያድርግን ውድሜ ሙቤ በሰጠሀው አላሀ ይስጥህ ያረብ እናትንም አላሀ አሄራዋን ኑር ያድርግላት

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 2 ปีที่แล้ว

    የተቸገረን እንደመርዳት የሚያስደስት አንዳችም ነገርጨየለም ኡፍ አሏህ ሪዝቅህን ያስፋው ሙቤ።

  • @የኢዙብቻነኝ
    @የኢዙብቻነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ያ አላህ የተቸገረን ሰው ማስደሰት ያለው ስሜት😥እኔ ስላየሁት እንዲህ ያስደሰተኝ ያደረገው ሰው ምን ያህል ያስደስታል

  • @fነኝኢስላምነውሂወቴ
    @fነኝኢስላምነውሂወቴ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
    ያረብ ስጠንና እንስጥ ሰደቃእዴትእደሚያስደስት

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሙቤያችን ማሻሀላህ

  • @kemerntube3619
    @kemerntube3619 2 ปีที่แล้ว

    እናትህንም አላህ ይራሀማቸው ጀግና

  • @hjshsfueh6305
    @hjshsfueh6305 2 ปีที่แล้ว +8

    ሙቤ አሏህ ያሥደሥትህ ወንድሜ በርታ ❤🌷🌷😍💕💕💕💪👏

  • @fatfatfat52
    @fatfatfat52 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ትልቁን ኒእማ ሰጥቶት የማይጠቀሙበት አሉ አላህ ኸይሩን ይመዳክ

  • @mazy-meida
    @mazy-meida 2 ปีที่แล้ว +5

    ሙቤ በወጠ እጥፍ ይተከልህ ጀዘክ አለህ ኸይር 🥰 በለሰብከው ነገር አለህ የስደስትህ

  • @fatimashsh1741
    @fatimashsh1741 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙቤ እድሜህን ገፈ እንጀራህ ሰፈ ለልጆች ኑርላቸው

  • @nuratube7991
    @nuratube7991 2 ปีที่แล้ว +6

    ሙቤ በርታ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው

  • @naimaali426
    @naimaali426 2 ปีที่แล้ว

    እነትክ ጀነት አለህ ይወፍቀቸዉ የረሱለችን ጎሯቤት አለህ ይወፍቀቸዉ

  • @intutube
    @intutube 2 ปีที่แล้ว +12

    ማሻ አላህ ሙቤ አላህ ይጨምርልህ ምነኛ የሚያስደስት ስራ ነው

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل 2 ปีที่แล้ว

    ሙቤ ኢነትህን አለሀ በጀነት የቀመጥለት

  • @zeynebtube2969
    @zeynebtube2969 2 ปีที่แล้ว +10

    ሙቤ ጀዛካላህ ኸይረን ወንድሜ ጥሩ ስራና አስተማሪ ነው እናትህም አላህ ይዘንላቸው ቀብራቸውንኑር ያርገው

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 ปีที่แล้ว

    ሲስቅ የኔ ማልቀስ አላህ ያስደስትህ ወንድማችን ምንኛ መታደል ነው ትንሽ እርዚቅ ብትሆንም በሀላል መብቃቃት ምንኛ ደስ ይላል አላህ ሰፊ እርዚቅ ይስጥህ
    ሙቤ እናትህን አላህ ይዘንላት

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 2 ปีที่แล้ว +3

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ ወንድም በጣም ደስይላል ማሻ አላህ እናትህንም ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃት የምር እኔ የምመኛውን ነገር ነው እየሰራክ ያለው ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @alain5695
    @alain5695 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ አላህ በርዚቅ ላይ እርዝቅ ይጨምርልህ አላህ ይጠውል ኡምርህ አቦ የሠው ደስታ የማስደስተው አይይ

  • @rahimarahima9141
    @rahimarahima9141 2 ปีที่แล้ว +11

    ማሻላሕ 😭😭

  • @atayibaseid8835
    @atayibaseid8835 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ ሙቤ በወጣ ይተካ እናትህም ጀነተልፈርዶስ ይወፍቃቸው

  • @طيبهعرب-ذ6ش
    @طيبهعرب-ذ6ش 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአ አላህ ተባረካላህ አላህ ይጨምርልህ ወድማችን በጣም ጥሩ ስራ ነዉ የሰዉ ልጅ እንዲህ በተግባር ሲተባበር ሲረዳዳ ማየት እንዴት ደስ ይላል አላህ እኛንም ካንተ ተምረን ያለንን ወድምና እህቶቻችን ጋር ተረዳድረን ለመኖር ትልቅ ምሳሌ ስለሆንህ እናመሰግናለን አብሽሩ ኢንሻአ አላህ ያልፋል

  • @asmanasir2948
    @asmanasir2948 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ አላህ ይቀይርሽ ከፍ በይልኝ ዜጎችሽ አገታቸውን ቀና ያድርጉ

  • @rabiara9019
    @rabiara9019 2 ปีที่แล้ว +3

    ያረብ ምን እንደምንህ አላውቅም አላህ የየቴሞች አባት ያድርግህ እረዝቅህን ያብዛልህ እናትህን ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅልህ ወንድም

  • @رحمايتوبه
    @رحمايتوبه 2 ปีที่แล้ว

    ሙቤ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ መብየ እናትህን ጀነትል ፍርደውሥን ይወፍቅልህ ያረብ

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ፣ይጨምረልህ፣ሙቤ፣ያረብ፣አላህይህ😢😢😢😢😢😢፣ኡፈጠብቅ

  • @zinetyimmer7457
    @zinetyimmer7457 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መልካም ሰው ነህ የበለጠ አላህ ይስጥህ