🛑 የሰውን ድምፅ ወደ ዶሮ ድምፅ የሚቀይሩት መናፍስት ድንቅ ተአምር 243 | Komos Aba Samuel Tesema |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • 👉 የሰውን ድምፅ ወደ ዶሮ ድምፅ የሚቀይሩት መናፍስት
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @aba.samuel_tesema
    👉 More Video - / @aba.samuel_tesema
    Subscribe To Komos Aba Samuel Tesema And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited Copyright ©2024 Komos Aba Samuel Tesema
    #Orthodox #AbaSamuel_Tesema #Aba_Samuel #Aba_Gebrekidan #Mamir_Girma #Donkeytube

ความคิดเห็น • 53

  • @TigistBereka
    @TigistBereka หลายเดือนก่อน +4

    እፉ አንተም የረዳህ አምላክ እኔም ይድረስልኝ

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 หลายเดือนก่อน +3

    Amen❤❤❤

  • @TewabechnaseruTewabech
    @TewabechnaseruTewabech หลายเดือนก่อน +11

    አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔን በደለኛዋን ማረኝ ይቅር በለኝ ቤተሰቦቼንም ጠብቅልኝ አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @BerryBerry-w5d
    @BerryBerry-w5d หลายเดือนก่อน +4

    የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን

  • @Eyob797
    @Eyob797 หลายเดือนก่อน +6

    አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ከእርሶ ጋር ይሁን አባ ሣሙኤል።

  • @YodittesfuWodmagegn
    @YodittesfuWodmagegn หลายเดือนก่อน +2

    abatachen Edme Ena Xena Ysxln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ሺአመት ያኑርልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እግዚአብሔር እንደናተ ያሉትን አባቶች ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @FatenMama
    @FatenMama หลายเดือนก่อน +2

    ልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v หลายเดือนก่อน +10

    እግዚያብሔር ይመስገን እኛንም በቃችሁ ይበለን እንደ አንተ

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o หลายเดือนก่อน +1

      ሁላአቸእንም መዳኔለም ይማርእን😢😢😢😢

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ አባታችን እንኳን ደህና መጡ 🌾🌾🌾🌾🌾

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp หลายเดือนก่อน +4

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን እግዚአብሔር ደግሞ በዘመናት ሆነው ባለተራ የጌታ እጁ በእርሶላይ ሲሳራ እያየሁት ነው ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን እርሶም በጤና በእድሜ ጠብቆ ለብዙዎች ከአጋንንት መፈታት ከደዌ በሽታ ፈውስን ይስጥልን ጸጋው በክርስቶስ እየሱስ ይብዛሎት❤❤❤

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 หลายเดือนก่อน +3

    Abete amelki mareni Aba besluiti asebune❤❤❤❤❤❤

  • @אדיסלםוורקנה
    @אדיסלםוורקנה หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ ጌታየ መዳኒቴ እኔን በደለኛዋን ልጅህን ማርኝ አድነኝ

  • @HirutKassahun-f1k
    @HirutKassahun-f1k หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት አባታችን ❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጡልን አባታቼን እግዚአቢሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቆት አባ በፀሎት አስቡኝ

  • @TedeTede-e1k
    @TedeTede-e1k หลายเดือนก่อน +2

    Abbatachin tsigwan yabzlot egzibher kefkde 1ken aggnotlew❤❤❤❤

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ተመስገን አምላኬ

  • @اللهم-ش4ع
    @اللهم-ش4ع หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ይገርማል ግን እኔ 8ኛ ክፍል እየተማርኩ የክላሳችን የሆነ ልጅ ነበር በቃ እንደዚሁ ወንድማችን እንደ ዶሮ ነበር ሚጮህ እኔ አሁን የተረዳሁት የዲያቢሎስ ስራ እንደሆነ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይማረን በእውነቱ 😢

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o หลายเดือนก่อน +2

      አሜን😢😢😢😢😢

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥዎት እንወድወታለን

  • @Fitsummidia
    @Fitsummidia หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ፀጋዎት በረከትዎት ይደርብን እድሜ ማቱሳላን ይስጦዎት 🥰🥰🥰

  • @MimekokeTiyya
    @MimekokeTiyya หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እድሜ ይስጥልን ፈእጣአሪ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @GalaxyGalaxy-rc1zl
    @GalaxyGalaxy-rc1zl หลายเดือนก่อน +3

    እድሜና ጠና ለአባታችን

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya หลายเดือนก่อน +1

    አባቴ ፅጋውን ያብዛሎት ብዙ ግዜ በእጆ ተባርኬአለሁ

  • @abram7664
    @abram7664 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @atenatyose21drill
    @atenatyose21drill หลายเดือนก่อน +2

    እድመና ጠና ለአባቶታችን❤❤❤

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @veracity8968
    @veracity8968 หลายเดือนก่อน +2

    ከኢትዮጲያ ርቀን ካልንርን ሁሉም ተይዝዋል 🙈. ያስፈራል እኮ የሰይጣን መፈንጫ አረ ይይቅር በለን በቃ በለን በምህረትህ

    • @finotemedia
      @finotemedia หลายเดือนก่อน +2

      fetari redto be wechi yalenewn metew betsegachew biyagezun ; ke hager wuchi yalenew balnibet bota behbret yetechalenin adrgen bewuchi yalnewn metew betsegachew endiyagelegilun hulachinm metar alben tesekaytenal medan alben mefetat alben

    • @veracity8968
      @veracity8968 หลายเดือนก่อน +1

      @@finotemedia ከቻሉ ቅዱስ ሃሳብ ነው ! ምን ዓይነት ዘመን ደረስን ግ ን ??? ሰው አንሰሳ ሆኖ አየኖረ አያውቀውም አግዝያብሔር በምህረቱ በቃቹ ይበለን

    • @finotemedia
      @finotemedia หลายเดือนก่อน

      ​@@veracity8968 Amen 🙏🙏🙏

  • @alametheupia9601
    @alametheupia9601 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ኑሩልን አባታችን

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል หลายเดือนก่อน

    ወይ ፈተና😢

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚያብሔር ይመስገን እውነቶ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜንን

  • @ሁለገብቲውብ
    @ሁለገብቲውብ หลายเดือนก่อน +2

    በማሬም የት ነው የሚገኘት እነቲን አሟብኝ ነው እኒ የሥልምና ተከታይ ነኝ ግን አማኝ ነኝ😢😢😢

    • @Hahuhi1234
      @Hahuhi1234 หลายเดือนก่อน

      የሳቸውን አላቅም ግን ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም አድራሻቸውን ልንገርሽ አድራሻው ሀያት ሰንሻይን አፓርታማ ገባ ብሎ መጥምቁ ዩሀንስ እና ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን አሉ you tube ላይ ተከታተያቸው "ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም" ብለሽ እዪ እግዚአብሄር ይማራቸው እናትሽን !

    • @Hahuhi1234
      @Hahuhi1234 หลายเดือนก่อน

      እሮብና አርብ ጎሮ ሰፈራ ወይን አምባ ማርያም አሉ አሁን ሌላ ቪዲዮ ላይ ኮሜንት መልሰው አንብቤ ነው ሂጂ አይዞሽ ❤❤❤

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል หลายเดือนก่อน

      አለ እኮ መግቢያ ላይ እድራሻነው እህቴ መዳንሽ ነውጂ ዋናው ሀይማኖትሽ ችግር የለውም ስንቱ እየዳነ እየሄደ ነው

    • @samarr1112
      @samarr1112 หลายเดือนก่อน

      ናዝሬት ቆቃ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ነው

    • @samarr1112
      @samarr1112 หลายเดือนก่อน

      አድራሻ አዳማ ዋርካ ወደ ናማልድ ፖሊስ ኮሌጅ ቆቃ መብራት አይል ማመጫ አካባቢ

  • @kwtkywt3069
    @kwtkywt3069 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😮

  • @ZinatZinat-wz2wj
    @ZinatZinat-wz2wj หลายเดือนก่อน

    አድ ወድም

  • @SereneRose-yi1nj
    @SereneRose-yi1nj หลายเดือนก่อน +1

    Abetu madihanialem ene bedelegna yikir balegn

  • @ZinatZinat-wz2wj
    @ZinatZinat-wz2wj หลายเดือนก่อน

    አባ

  • @ZinatZinat-wz2wj
    @ZinatZinat-wz2wj หลายเดือนก่อน

    አድኑልኝ

  • @Yamaryam-e6u
    @Yamaryam-e6u หลายเดือนก่อน +1

    edma ktngre yestalen abtchen

  • @finotemedia
    @finotemedia หลายเดือนก่อน +1

    fetari redto be wechi yalenewn metew betsegachew biyagezun ; ke hager wuchi yalenew balnibet bota behbret yetechalenin adrgen bewuchi yalnewn metew betsegachew endiyagelegilun hulachinm metar alben tesekaytenal medan alben mefetat alben

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን