የሰንበት አከባበር እና ሰንበትን የማክበር ጥቅም ፡ ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 92

  • @hibstdamte5199
    @hibstdamte5199 8 ปีที่แล้ว +13

    በእውነት አባቶቻችን የህይወት የሆነውን ቃል ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
    እኛን ሰሜ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን
    ከሰንበተ ክርስቲያን ተካፋዮች ያድርገን አሜን
    መሀበረ ቅድሳን ኑሩልን!!!

    • @bbxndbdjxxjx8505
      @bbxndbdjxxjx8505 8 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ለአባትፕቺያችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

    • @hiwet-wg1wi
      @hiwet-wg1wi 8 ปีที่แล้ว

      Hibst Damte
      አሜን አሜን አሜን

    • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
      @ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 ปีที่แล้ว

      Hibst Damte amen amen amen

  • @alemaraya958
    @alemaraya958 8 ปีที่แล้ว +3

    amen kale hiwot yasemaln.
    ysemanewn kal lenfsm lesegam dihinet yadrgln amlakachn.

  • @marlin1275
    @marlin1275 8 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen
    kale heyweten yasemale
    erjem erma yesetelen

  • @እኔምትውልድነኝብፅዒ-ኈ4መ
    @እኔምትውልድነኝብፅዒ-ኈ4መ 8 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን .ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሄር ይስጥልን ተስፍ ለቆርጥን ተስፍ ደስታ ትግስት የህይወት ምግብ ስለምትመጉቡን እናመስግናለን

    • @Mb-zk1op
      @Mb-zk1op 8 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዒት እልሻለሁ እህተ ማርያም አሜን አሜን አሜን

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    አባቶቻችን ብራካችሁ ይድረሰኝ
    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን አሜን

  • @meske2042
    @meske2042 8 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ከሰንበት ረድኤት በረከት ይክፈለን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራይርዳን መሐበረ ቅዱሳንም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን !!!

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን መምህሮቻችን ቃለ ህይወቱን ያሰማልን❤❤❤

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋችሁን ያብዛልን አሜን እሴይ ደስ አላት ነብሴ።

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 7 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    kaleHiwot Yasemalen
    Egzibehare Yebarekachiw
    Tebareku,Yegziabehare kale
    Yetafetal Menefese Yadesal

  • @qatar3966
    @qatar3966 8 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት. ቃል ህይወት ያሰማልን. እድሜ እና ጸጋ ያድልልን አባቶቺን አሜንንን

  • @hemuseliesh3180
    @hemuseliesh3180 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ አሜን እድሜና ጤናውን ጸጋውን አብዝቶ ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @jhonjohn8189
    @jhonjohn8189 8 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @tigestshemlash9709
    @tigestshemlash9709 8 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፍ መንግስተ ሠማያት ያውርስልን ለአባቶቻችን የሠንበት በርከት ይደርብን

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td 8 ปีที่แล้ว

    kalehiwetnyasemalin Amen

  • @AdgSfhb
    @AdgSfhb 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወትን. ያሠማልን❤

  • @liliiworkneh6270
    @liliiworkneh6270 8 ปีที่แล้ว +1

    Abatochachin Kali Hiwot yasemachihu Bereketachihu Yideribin Amen

  • @meazagebrehana1922
    @meazagebrehana1922 8 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጰ5ፈ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጰ5ፈ 8 ปีที่แล้ว

    አሜን ....ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፦

  • @haregewoyinregasa883
    @haregewoyinregasa883 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶእምነቴድ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶእምነቴድ 8 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @hanaabate7063
    @hanaabate7063 8 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን
    በእውነቱ ደስ ይላል ትምህርታችሁ ቤተክርስቲያናችን ብዙ መናፍቃን ቢነሱባትም ብዙ ጀግና ልጆችን አፍርታለች አኮራችሁን

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን♥️♥️

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላቹ!

  • @ኢትዮጵያኦርቶዶክስኢትዮጵ
    @ኢትዮጵያኦርቶዶክስኢትዮጵ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @mitslalllbrhanu5739
    @mitslalllbrhanu5739 8 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @brhanydngellije9719
    @brhanydngellije9719 8 ปีที่แล้ว

    Abatoche kale hiwet yasmlen bedme batsga yakoylen Amen

  • @yordanosakele3736
    @yordanosakele3736 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @መቅዲየድንግልምርኮኛ
    @መቅዲየድንግልምርኮኛ 8 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @enewaalebachew7226
    @enewaalebachew7226 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @weynshetdemse1901
    @weynshetdemse1901 8 ปีที่แล้ว

    Kalehiwetn Yasemaln Yagelhlot Zemenachihun Ybarklachihu Laul Egziabher .

  • @sjhhfrfc3009
    @sjhhfrfc3009 8 ปีที่แล้ว

    አሚን ቃለህይወት ያሰማልን በርሜ በጸጋይጸብቅልንን።

  • @hahafrde5562
    @hahafrde5562 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @የተመኝየማርያምልጅ12
    @የተመኝየማርያምልጅ12 8 ปีที่แล้ว

    አሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን።

  • @Hi-ht6ov
    @Hi-ht6ov 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መንግስት ሰማይትን ያዉርሰልን በእዉነት ፀገዉን ያብዛላቹሁ

  • @hiwet-wg1wi
    @hiwet-wg1wi 8 ปีที่แล้ว

    ለአባቶቻችን ቃል ህይውት ያስማልን
    የምድር በርከት የስማይ ክብርት
    ያድልልን በእድሜ በፅጋ ይጥብቅልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @michelogbamicaelangesom6920
    @michelogbamicaelangesom6920 7 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሰማልን !!!

  • @ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ
    @ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን

  • @Tsahey
    @Tsahey 8 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN
    kale hiwot yasemalen

  • @ሰላመነሽድንግልማርያምእና
    @ሰላመነሽድንግልማርያምእና 8 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን

  • @almalm9894
    @almalm9894 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት.ያሰማልን.መንግስተ.ሰማያት.ያውርስልን

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቸ ኦርትወዳክስ ተዋህድዋ መሆን መታደል ነው ከ ሰንበት እረደእት ይደርብን አባቶቸ በፀሎት እስብኝ መንፈስ አድሮብኝ እየተሰቃየሁ ነው ሰው ሀገር ሁለተ መድን ድረሱንል በፀሎት

    • @Mb-zk1op
      @Mb-zk1op 8 ปีที่แล้ว

      Aweertech Umq አይዞሽ እህትየ የመቤት ድንግል ማርያም አማላጅነት የጌታችን የመድሃኒታችን እ የሱስ ክርስቶስ ምህረት ና ሰላም ካንቺ ጋ ይሁን አሜን

  • @Mb-zk1op
    @Mb-zk1op 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 8 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ላሥተማሩን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ከሠንበት ረድኤት በረከት ያሣትፈን

    • @jameelaas856
      @jameelaas856 8 ปีที่แล้ว

      በውነት አባቶቻችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን አባቶች አሜን

  • @hdifgih4409
    @hdifgih4409 7 ปีที่แล้ว

    ለአበቶቻችን ቃለህይወት ያሰማል አሜን

  • @moharamohara2810
    @moharamohara2810 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን፡አባቶቻችን ጌታችን መድሀኒታችን፡እየሡሥ፡ክርሥቶሥ፡በእድሜ፡በፀጋ፡ያቆይልን
    አሜን፫

  • @bizuyetefera969
    @bizuyetefera969 8 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwetn yasemalen tesfa megsta semayat yawarslen amen

  • @sanan4441
    @sanan4441 8 ปีที่แล้ว

    Amen Kale Hiwot Yasemaln Mengste Semayatn Yawrsln.

  • @አሀቲተክሌ
    @አሀቲተክሌ 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @jenatdemesa6733
    @jenatdemesa6733 8 ปีที่แล้ว

    bewnet abaetoesheaeshen
    klae' hiwoetn yasemalen Amen
    Amen Amen

  • @ngstiaregaweyamaryamljinge9095
    @ngstiaregaweyamaryamljinge9095 8 ปีที่แล้ว

    AMEN KALEHIWAT YASEMALEN MENGST SAMYAT YAWRSLEN ABTOCHE LEGAME YESMANEW BLBNCHEN YASDRLNE AMEN

  • @seni9392
    @seni9392 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ይሄን ጥያቄ ጠይቄ አልተመለሰልኝመ ነበር

  • @nadeazaqxsw1454
    @nadeazaqxsw1454 6 ปีที่แล้ว

    ላባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ማህበረ ቅዱሳን እግዛብሄር ማህበራችሁን ይባርክልን ያበርታቹ አሜን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ 8 ปีที่แล้ว

    amen abatoche kale hewten yasemaln

  • @addisyedingelmariyamlij7680
    @addisyedingelmariyamlij7680 8 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kale hiywot yasemalin

  • @bxxbnnxn781
    @bxxbnnxn781 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @trustinthelordwithallthine8033
    @trustinthelordwithallthine8033 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @rutaber3643
    @rutaber3643 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ብላቴነዋልጂማሂየመርሳዋ
    @ብላቴነዋልጂማሂየመርሳዋ 6 ปีที่แล้ว

    ቆዩልኝ በእድሜ በጤና
    ህይወት የሆነውን ቃሉን ያሰማልን።

  • @etenashmaro3144
    @etenashmaro3144 8 ปีที่แล้ว

    BWENET KALE HIWOT YSEMALIN ABATOCHACHIN BDEME BTEGA YTEBAKEL AMEN AMEN AMEN💒💒💒💒

  • @naodmekonnen4706
    @naodmekonnen4706 8 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 8 ปีที่แล้ว +1

    amen amen kale hiwotn yasemaln

  • @tsigehaileselasetsige6463
    @tsigehaileselasetsige6463 8 ปีที่แล้ว

    Amen kaleiwat yesemalan

  • @سليفيفورد
    @سليفيفورد 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርሥልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።
    ለሚያሥተላልፎልንም እግዚአብሔር የሠማይውን ዋጋ ይክፈልልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝመው አሜን።
    ላሥቸግራችሁ ወገኖቺ +!!! አባታችን አባ ሀይለማሪያም የመጡት ከራማ ኪዳነ ምህረት ገዳምነው????? ማለት በራያ ቆቦ ባለው ከተራማው ነው???? ግልፅ አድርገለልኝ። እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሠግናለን።

  • @haimanotabera6904
    @haimanotabera6904 6 ปีที่แล้ว

    kale hyot yasemalen

  • @fatfatamenamenamenkalhiwet1164
    @fatfatamenamenamenkalhiwet1164 7 ปีที่แล้ว

    kalehiwet yasemalin

  • @meseretyahooc.omalemu9761
    @meseretyahooc.omalemu9761 8 ปีที่แล้ว +1

    Labtochachin kale hiwoten yasemalen bedme btena yitbklen

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 8 ปีที่แล้ว

    Excellent

  • @bereketesfalem7497
    @bereketesfalem7497 8 ปีที่แล้ว +1

    kalhiwet yesmalen

  • @hayatahimed1331
    @hayatahimed1331 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ስለሰንበት በአል አስተምረን የሚሰሩ የማይሰሩ ነገሮችን ንገረን የሰንበት በአል የሚገባው ዘጠኝ ሰዓት የተባለው ከቀኑ ነው ወይንስ ከለሊቱ ነው ? በሰንበት ሽንኩርት መፍጨት ይቻላልን?

  • @habtamuwubshet1127
    @habtamuwubshet1127 3 ปีที่แล้ว

    ‹‹በሰንበት ቀን ሰው ማሰቃየትና መግደል አለብን›› አለ አይደል???ሰንበትን ለማስከበር ተብሎ ይሆን???ሲጀመር ፆምና በዓል በማህበሩ ማስተማር ብቻ እንጅ በተግባር የወረደ አይደል እንዴ??እሁድ እሁድ እየተላክን የልማት ስራ ስንሰራ አልነበረ!በስራ ቀን ሰርተን እና አግኝተን ሰንበትን የምናከብርበትን እናስወግድባቸዋለን እንዘጋበታለን
    የሚሉ እና እያደረጉ ያሉ ከሄት ይሆኑ???
    አይደለም በሰንበት ቀን ሰው መጠየቅ ይቅርና ለማንኛውም ሰው የእግዚአብሔር ሰላምታ መስጠት፣መነጋገር፣መወያየት፣መመካከር አይቻልም የሚልና እያደረገ ያለ ከማን ይሆን???

  • @menen16
    @menen16 ปีที่แล้ว

    ታድያ ከቅዳሜና እሁድ የትኛው ነው ትልቅ

  • @Hanna_W
    @Hanna_W 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስድስት ቀን ሰርቶ በሰባተኛው ቀን ማረፉን ይህቺም ሰባተኛ ቀን ቅዳሜ መሆኗዋን አስተምራችሁናል። መጽሐፍ ቅዱስ የት ጋር ሰንበት ከቅዳሜ ወደ እሁድ እንደተላላፈ እንዲሁም ሰንበተ ክርስትያን እሁድ እንዲሆን እንደተወሰነ በእግዚአብሔር ቃል አስደግፋችሁ ብታስረዱን። ጥንታዊቷ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሰንበትን ቅዳሜ ብቻ ታከብር ነበር። ከጊዜ በኋላ በአፄ ሱስንዮስ ዘመነ መንግስት በካቶሊክ ቤተክርስትያን ግፊት እሁድንም ማክበር እንደተጀመረ የታወቀ ነው። እሁን ግን ቅዳሜ ጨርሶ የተተወውና አክብሩ ተብለን በአስርቱ ትእዛዛት የተነገረንን ቅዳሜን ማክበር የቀረው ለምንድነው?

  • @alemaraya958
    @alemaraya958 8 ปีที่แล้ว

    የአምልኮት ስግደት ሁሌም መስገድ እንችላለን አይደል አባቶች???

    • @hanaabate7063
      @hanaabate7063 8 ปีที่แล้ว

      alem araya አይቻልም እህት
      በሰንበትና በሚካኣል ቀን የማርያም ቀን የባአለወልድ ቀን ስግደት አይሰገድም ።የአምልኮትም የአክብሮትም አይሰገድም ከአንገትሽ ጎንበስ እያልሽ መስገድ ግን ትችያለሽ ነገር ግን መሬት ላይ ግንባርሽን እያሳረፍሽ መሥገድ አትችይም እሺ እህቴ

    • @alemaraya958
      @alemaraya958 8 ปีที่แล้ว

      እግዚብሄር ይስጥልኝ እስካሁን የአምልኮት ስግደት በሁሉም ቀን ያቅሚን እሠግዳለሁ የተማርኩትም ካባታችን ከመምህር ግርማ ውንድሙ ነው እሳቸው የአምልኮት ስግደት መስገድ እንደሚቻል አስተምርዋል ለዛ ነው

    • @አሀቲተክሌ
      @አሀቲተክሌ 8 ปีที่แล้ว

      alem የአባ ኃ/ገብርኤልን ድጋሚ ስሚው

  • @-greathope-official
    @-greathope-official 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ሰንበት ነው ያለው እርሷም ቅዳሜ ናት

  • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
    @ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @ዩኒቨርሲቲችሎት
    @ዩኒቨርሲቲችሎት 8 ปีที่แล้ว

    amen amen amen
    kale hiwet yasemalegn

  • @saralevy3826
    @saralevy3826 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @jhonjohn8189
    @jhonjohn8189 8 ปีที่แล้ว

    Amen