ሁለት ጠቃሚ አፓች 2 usefull android apps

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • ሁለት ጠቃሚ አፓች 2 usefull android apps

ความคิดเห็น • 55

  • @MELKAM-f6v
    @MELKAM-f6v 20 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን አደረሰህ ሻምበል ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት❤❤

  • @MehamedFentaw-tz8zb
    @MehamedFentaw-tz8zb 20 วันที่ผ่านมา +3

    ሻበል እንኳን ለአድሡ አመት አዴረሰህ በአንተ አሥተምሮ የማላቀውን ብዙአውቂያለሁ እጅግ አመሠግናለሁ የሥልኬን ፓተር የማያቅ ሠው ለመክፈት ሲሞክር ፎቶ የሚያነሣ አኘ ካለ አድርሰን ከክፉ ነገር ጌታ ይጠብቅህ

    • @shambleapptube
      @shambleapptube  18 วันที่ผ่านมา +2

      እሽ በቀጣይ እሰራለሁ

    • @MehamedFentaw-tz8zb
      @MehamedFentaw-tz8zb 18 วันที่ผ่านมา

      @@shambleapptube ዋው አመሠግናለሁ ወንድሜ

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 21 วันที่ผ่านมา +2

    ሻምበል ቱዩብ እንኳን በደና መጣህ ብዙ ግዜ አተ እምጠቁመን አፖች ክፍያ እሚጠይቁ ናቸዉ እዴት ማስተካከል እንችላለን እዴት ያለ ክፍያ መጠቀም እንችላለን ብሮ

  • @AlemayehuTirfe
    @AlemayehuTirfe 16 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጐበዝ አስተማሪ ነህ የሚገርመው ደግሞ ስታስረዳ ሰዉ እንዲረዳ በማለት በጣም ረጋ ብላህ ነው።
    እጅጉን ልትመሰገን ይገባ ል!

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud 13 วันที่ผ่านมา

    ያወቁትን ማሳወቅ እጅግ መልካምነት ነው እና እዉቀትክን ይጨምርልክ ወንድማችን 🎉ሰላም ፍቅር አንድነት አብዝቼ ተመኘሁ ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🎉🎉

  • @እማማሀገሬ
    @እማማሀገሬ 16 วันที่ผ่านมา

    በርታ

  • @ማሜነኝየህልሜደራሲ
    @ማሜነኝየህልሜደራሲ 20 วันที่ผ่านมา +1

    ሻምበልየ ሰላምነህ ብራየ እስኪ የሳምሰንግ ጋላክሲ #S21 FE 5G አንድሮይድ 15 ተለቆለታል #አልተለቀቀም ብራየ አይተህ ብትነግረኝ????#

  • @SerkadisZewdu
    @SerkadisZewdu 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ ነክ ሻቤ የምታሳየን አብ ሁሉ ትክክል የሚሰራ ነው በእውነት ወድሜ በርታልን ሁሌ ነው የምንጠብቅክ እሺ❤❤❤❤❤

  • @chaliekindu5998
    @chaliekindu5998 13 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ሻንበልየ ግን የ Telegram chanalhi ሰርች ሳረገው አልመጣልኝ አለ

  • @Ababu-t4k
    @Ababu-t4k 6 วันที่ผ่านมา

    ተመችቶኛል

  • @SeniEthopi
    @SeniEthopi 21 วันที่ผ่านมา +1

    Berita bro 🙏🥰🥰

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 20 วันที่ผ่านมา

    ሻምበል እንኳን አደረሰህ በቂ አጥጋቢ ትምህርት ነዉ የምትሰጠዉ ችግሩ ብዙ አትገኝም

  • @Alexa_negn
    @Alexa_negn 21 วันที่ผ่านมา

    Yimechish brother hulegnawun app betam temechitogna sfelgewu yeneber app thanks bro 👍👍👍

  • @VHi-x5c
    @VHi-x5c 3 วันที่ผ่านมา

    clear

  • @emebettigstu3243
    @emebettigstu3243 21 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም ላንተ ይሁን ወድማችንእባክህ ማዳም ቤት ዋይፋይ ማይሰጡ ቤት ፓስፖርድ እንዴት ልናገኝ እንችላለን እባክህ መፍቴሔ ካለ ተባበረን

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 21 วันที่ผ่านมา

    ሻንበል ጠፍተሀል በርታ አትጥፋ👍

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd 17 วันที่ผ่านมา

    ዋው

  • @NuredinHassen-tk1zt
    @NuredinHassen-tk1zt 19 วันที่ผ่านมา

    ሻበሌ እባክህ ፎርማት የሆኑ ዶክሜንቶች መመለሻ ከቻልክ ተባበረኝ በፈጠረህ

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 18 วันที่ผ่านมา

    Huletunm appochi.teteqmiebachewalew berta wondmachin❤

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b 21 วันที่ผ่านมา

    Gobez ❤ uletengaw enie etekembetaliw

  • @DTFNews
    @DTFNews 21 วันที่ผ่านมา

    እኔም ጭኘዋለሁ ነግር ግን ኪሴ ውስጥ አክቲብ አድርጌው በምንቀሳቀስ ሰዓት አይጮህም ወይ? በፊት ሌላ አፕ ጭኜ እየጮኸ ሲያስቸግረኝ አጠፋሁት

  • @MiftahKedir-km9lp
    @MiftahKedir-km9lp 21 วันที่ผ่านมา

    Playstor shazam ላወርድ ብዬ this app is not in ur contry የሚል ነገረ አመጣልኝ እንዴት ላውርደው ?

  • @ስደተኛዋነኝ-በ2መ
    @ስደተኛዋነኝ-በ2መ 17 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ አዉዲዮ ዳውንሎድ የማረግበት አፕ ካወክ አሳዉቀኝ❤🙏

  • @Tadilamiret
    @Tadilamiret 17 วันที่ผ่านมา

    አፓልኬሽን እየጠፋብኝ አሰቸገረኝ ንገሩኝ

  • @KidaneTeklemariam-p7j
    @KidaneTeklemariam-p7j 9 วันที่ผ่านมา

    እኔ መውረድ እምብ ብሎኛል ሌላ አማራጭ አኘ ካለ ልቀቅልን

  • @tesfahaile7048
    @tesfahaile7048 9 วันที่ผ่านมา

    እባክህ ለአይፎን ተባበረን

  • @Marfit-pv9pk
    @Marfit-pv9pk 20 วันที่ผ่านมา

    በplay store ላይ not available ይላል።

  • @HERMELA3
    @HERMELA3 20 วันที่ผ่านมา

    14:99 ድርሀም በገንዘብ ነው የሚያፀዳው ??

  • @abaytadese5905
    @abaytadese5905 20 วันที่ผ่านมา

    shazam ሪጅንክ ውስጥ የለም ይላል

  • @solomonsahile5801
    @solomonsahile5801 21 วันที่ผ่านมา

    shazam :find music & concert የሚለው አፕ ያለህበት region ዳውን ሎድ ማድረግ አይችልም ይላል ለምንድነው?

  • @AhmedsalihAhmed-j4v
    @AhmedsalihAhmed-j4v 20 วันที่ผ่านมา

    100የሰራል እናመሰግናለን

  • @ጣፋጭሄወቴ-ፐ8ኰ
    @ጣፋጭሄወቴ-ፐ8ኰ 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @tube8393
    @tube8393 21 วันที่ผ่านมา

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MistreSlase-d3j
    @MistreSlase-d3j 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @GenetShemisu
    @GenetShemisu 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asdetube8260
    @asdetube8260 20 วันที่ผ่านมา

    Eski dollar miyasigegn app woym online sra kale aseralgn

  • @AmanuelGebremariam-m8g
    @AmanuelGebremariam-m8g 11 วันที่ผ่านมา

    ማውረድ አልቻልኩም

  • @muradareb9492
    @muradareb9492 9 วันที่ผ่านมา

    አልሰራ አለኝ playstore wist yelem

  • @football2112-m2j
    @football2112-m2j 21 วันที่ผ่านมา

    Lemtseten Tekami merega amesegnalew

  • @user-eo4gt2ow8sh
    @user-eo4gt2ow8sh 20 วันที่ผ่านมา

    dogs claim አደራረግ

  • @tube8393
    @tube8393 21 วันที่ผ่านมา

    😍😍😍🌹🌹🌹

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 21 วันที่ผ่านมา

    hiden camera app ካለ እስቲ አንድ ቪዲዮ ልቀቅልን

  • @bizuayefentahuntamene1704
    @bizuayefentahuntamene1704 21 วันที่ผ่านมา

    በ Off line ጊዜ ይሰራል አይደል?

  • @osmanhashim439
    @osmanhashim439 14 วันที่ผ่านมา

    thanks 😢🎉😢

  • @HagosElyas
    @HagosElyas 16 วันที่ผ่านมา

    Le video dawnload free app min aynet new

  • @Hiba-g6k
    @Hiba-g6k 15 วันที่ผ่านมา

    ውዶቸእስኪደምሩኝውዶቸ

  • @HabtamuA1u
    @HabtamuA1u 19 วันที่ผ่านมา

    Shazam no result ይላል

  • @aychewwalelgn
    @aychewwalelgn 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ባንተ ት/ት እረካለው 10q

  • @ZulekaRashad
    @ZulekaRashad 11 วันที่ผ่านมา

    Zu