ความคิดเห็น •

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    🔵🔵🔵 እናመሰግናለን አቤል የወይኗ ልጅ የምታቀርባቸዉ ትንታኔዎችህ ታአማኒዎች ናቸዉ ለአንት ክብር አለን በዚሁ ታአማኒነትህ እንደምትቀጥል እናምንብሀለን በርታልን 🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    አቤላ እናመሰግናለን ነጋልን እናመስግን ተመስገን

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰላም ለዓላም ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ ሰላም🙏🌎😰🌼🌼

  • @umerAhmed-e1l
    @umerAhmed-e1l 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Yallahe selame ametalene

  • @askum2568
    @askum2568 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Peace for our country and the world

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን መረጃ ከልብ እናመሠግናለን ❤❤🙏🙏

  • @askum2568
    @askum2568 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሰላም ለሀገራችን

  • @ahmedbd2408
    @ahmedbd2408 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    እሰይ እሰይ እሰይ ለግብፅ ቆንጆ የቤት ሰራ ሰጠችልኝ ኢትዮን የሚነካ ድሮም በረካ የለውም

    • @bayosh7590
      @bayosh7590 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክክል

    • @elhamworku198
      @elhamworku198 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስራኤል እና ግብፅ አይጣሉም እስራኤል አባይን ዉሃ ቀጣይ እቅድ የነዳጅ ሲያልቅጦርነት ከዛ ወደኛ እቅዳ እሂ ነዉ አለምን መቆጣጠር ወንድለወድ ማጋባት

  • @GeriTasew
    @GeriTasew ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🙏Abel እስራኤል 💪💪

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ጦርነቱን የሚፈልጉ አገሮች የራሳቸው ጉዳይ ይዋጉ እኔ የማስበው ለአገሬ ልጆች ነው እንዴት ከዚህ እሳት እንደሚወጡ ነው አቤሎ ቤሩት ለሚኖሩት ዜጎች ድምፅ ሁን እንጅ ስለ አረብ ስለ እስራኤል ፀብ አያገባንም ቃሉ ይፈፀም ዘድ ግድ ነው በቃ

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    EGZIABHER ke Esirael gar yihun Amen amen amen enam dessi yilegn ❤❤❤❤

  • @MerryMan-e9v
    @MerryMan-e9v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰለም ለሰዉ ዘር ሙሉ❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን አቤል

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +71

    እንዴት አደራችሁ ቤሩቶች ሰላም ናችሁልኝ በየ ሀገሩ ሰላሙን ያምጣሎን😢😢

    • @sayameen760
      @sayameen760 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Amen🙏

    • @AsniEthiopia
      @AsniEthiopia 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @jsjejksksk5298
      @jsjejksksk5298 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስራኤል ገና ጉድ ታመጣለች ምነው ፈጣሪ ዝም አላተ

  • @gadefsasubsh6213
    @gadefsasubsh6213 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    .እንግዲህ ምን ይደረግ ይሄበሙሰና አልተፅፈም ከላይ ከባለቤቱነዉ የተሰጠን❤❤❤❤

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yerasu arobet yeswen alu libanon seyamerachu yekeral zemenawe ye esril bareyawche bezhim gizhi barenet sle lekase

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yesewn setmegi yeraseshen endatachi dunzuze zemenawe bareya

  • @All.don2024
    @All.don2024 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እግርህ የረገጠው ሁሉ የአንተ ይሆናል ብሎ እስራኤልን የባረከ እኮ ሰማይም ምድርም የ እሱ የሆኑ የሚያዝባቸውም እሱ የሆነ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው❤❤❤

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እርኩስ በሚል ይስተካከል

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Erkusma set defariw muhemed new

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Nejasa yetret tret hymanot ortodoxs vs Ayhud Allha yansachu​@@BinaHaylu

    • @eyeruskifle7179
      @eyeruskifle7179 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ayzon baby muhe​@@amisherif4589

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@BinaHaylu ተይ እንጂ በዚህ ግም አፍሽ የኛን ውዱን ነብይ ለቀቅ

  • @rahelemeshaw3684
    @rahelemeshaw3684 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ደግ አደረገች

    • @AloAlo-fv7bd
      @AloAlo-fv7bd 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቅዥታሞች😅

    • @AloAlo-fv7bd
      @AloAlo-fv7bd 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቅዥታሞች በላቸው😅😅😅እድሜው የቆሰ ሽማግሌ ኔታኒያሁ ወጣት ወታደሮችን ያስጨርሳል

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን አቤሎ🙏❤

  • @አፍያትቢትሙሀመድ
    @አፍያትቢትሙሀመድ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    አልጠጋብ ያለ ሲተፍያድራል አለ ያገሪ ሰው እሰራኢል የሊላሀገረን ሰፈልግ የራሱንም እዳታጣ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@አፍያትቢትሙሀመድ በማን ታጣለች?

    • @rossross6520
      @rossross6520 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ምስኪን የተጋነነለት ሄዝቦላ የታለ😄😄🙉🙉😜😜

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@rossross6520 መልስ የላቸውም እዉነቱን አይናገሩም ያሳዝናሉ ደጋፊዎቹ

    • @sadaaaliali4479
      @sadaaaliali4479 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ወላሂ ትክክ የፐላስታይምን መሬት የኔ ነው ብላ አሁን ደሞ ሊባኖን ግዛቷ ልታደርግ ወይ ጉዲ ምነው ዲቄ

    • @jshejsvs478
      @jshejsvs478 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወንድሜ እንግዲህ እውነተኛ ነገር ልንገርክ እሰራኤል አካባቢዋን ሁሉ ትጠቀልላለች በኛ መፅሐፍ ቅዱሰ ተፅፍል ሰለዚህ እሰራሄል❤❤❤❤

  • @Hareg21
    @Hareg21 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዛብሄር የጠ በቀን

  • @senasafikre
    @senasafikre 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ቃሉ እኮ ነው ይቆያል እንጅ እስራኤል ገና ምድርን ትገዛለች

    • @sayameen760
      @sayameen760 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ወይ እናንተ ሰላም አትለምኑም ጥሩን እሰማችሃለው እኮ ነው የሚለው : እስራኤል ምድር ናት ሌላ አገር ምድር ናት ሁሉም የሱ ነው

    • @DefarishengomiseboDefarishengo
      @DefarishengomiseboDefarishengo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Isreal tixafallechi

    • @AnwarashikAshik
      @AnwarashikAshik 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቃል ብቻ ምን ይፈይዳል ውጤት አያመጣም

    • @merejatube1597
      @merejatube1597 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      በመጨረሻም እስራኤል ከአለም ትጠፋለች

    • @አፍያትቢትሙሀመድ
      @አፍያትቢትሙሀመድ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      @@senasafikre እንኮን አለምን ልገዛ ገነ ከምድረገፀ ትጠፍለይ

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አሜን አሜን አሜን ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ 🔥🔥🔥🔥

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወይ አይሁዶች ተንኮላቸው እኮ ዞሮ ዞሮ እሳቱ ራሷን ይፈጃታል ትጠብቅ

    • @TigistWorku-d9d
      @TigistWorku-d9d ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😊😊😊😊

  • @HaileMeseret-m3r
    @HaileMeseret-m3r 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Selam le hulum yehun🙏🙏🙏

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላሙን አምጣልን አምላኪ😭😭😭

  • @TmaniaCell-v9d
    @TmaniaCell-v9d 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባርግሁ ❤️

  • @Yared-w2y
    @Yared-w2y 54 นาทีที่ผ่านมา +1

    ማንም ምንም ቢል እግዚሐብሔር ያለው ነው ሚሆነው። ጉልበት የ እግዚሐብሔር ነው እየሱስ ይመጣል።💪💪🙏🙏🙏

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 8 นาทีที่ผ่านมา

      መቸ

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለአለማት❤❤

  • @askum2568
    @askum2568 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yes now is time

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ትክክል ዘገበ እየሩሳሌም ጀሩሳሌም ፖስት ዘገበ ተነባቢው ጋዜጣ ትክክል ዘገባ ነው

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሠላም ለአለማችን ። አቤሎ ተቃዋሚ ወገኖቻችን አዲሱ ፕሬዜዳንታችን እንዳሉት የሠላሙ በር ወለል ብሎ ተከፍቶ ያለ ስለሆነ በዚህ ተጠቅመው ወደ ድርድር በመምጣት የሆዝብ ሰቆቃ እንዲያበቃ እንዲያደርጉ እንጠይቃለን ።

  • @askum2568
    @askum2568 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Yes now is time to grow

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ባጭሩ እስራኤል ሀገር እስከ ቱርክ ምድር የክርስቶስ ምድር ናት አይችሉ ማጥፋት ክርስቶስን እስከ ምድሩ እሱን አጠፉ እንጅ ምድሩ አለ እና ስሙ ይቀደስ ስሙ ይባረክ አሜን አሜን አሜን

    • @ferhanaadem8954
      @ferhanaadem8954 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Wiy kiristosin man gedele atanebum ende tarik. Bedemenefs bicha mawrat

    • @Essaymahammed
      @Essaymahammed 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሱን ታያለህ

    • @jshejsvs478
      @jshejsvs478 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን❤❤❤❤❤❤

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@Essaymahammedእያየን ነውማ

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@חיהסמאי እየሱስ ያስቃይው ማነው?

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    መፅሓፍ ቅዱስ የተፃፈ ትክክል ነው

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂 yerasewa acrobat alu zemenawe barya yeluwachuwal endezhi new endewm eko esril 100 amet yalmolat ager nat yesewn setefelgu endatetefu new yemiyaseferaw neger 😂😂😂😂😂 HORTODOX WCHU DEGMO ANEBEBU MEJEMERYA JERUSE ALIM ENQAN YEFELSETIM NAT 😂😂😂😂😂😂😂

    • @HussenKedir-r7r
      @HussenKedir-r7r 14 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂ወራሪ እስራኤል ናት መጽሐፍ ቅዱስም የሴጣን ዕቅድ ነው

  • @Abiresh-d6u
    @Abiresh-d6u 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    አወነት መፃፍ ቅዱስ ይናገራል አንብቡት

    • @AbdulShkur-xy6gw
      @AbdulShkur-xy6gw 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      መፅሀፍቅዱሳቹ ወረራን ያበረታታል ማለት ነው😮😮

    • @rossross6520
      @rossross6520 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      ​@@AbdulShkur-xy6gwመጀመሪያ የተሰጣትን እናንተ ተባብራችሁ አሶግዳችዃት ስለነበር ብግድ ትረክባችዃለች🤷‍♀️🤷‍♀️🤣🤣

    • @ZemzemNura-oj7mn
      @ZemzemNura-oj7mn 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@rossross6520isti inayalen atkerakeru

    • @RUTHTESFA-g4i
      @RUTHTESFA-g4i 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሉቃስ 21

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@AbdulShkur-xy6gw መጽሐፍ ቅዱስ ወረራን አያበረታታም ። የእስራኤላውያን ቅጣት የጀመረው ከእግዚአብሔር ህግ በመውጣቸው ነው ። ያኔ ከሀገራቸው ያሳደዷቸው የሰደቧቸው የተሳለቁባቸው ደሞ ፍልስጤማውያን ናቸው ። ለእኛ የመጽሐፍ ቅዱስን ቃል ወደ ተግባር ተቀይሮ እያየንበት ያለው ። so እናነብ

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ካላርፍ ካሉ እግዚአብሔር እውነት አለው❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም አድረናል ነገር ግን የለቁት ወገኖቻችን ልባችን ተሰብሯል💔😭🇱🇧

  • @samuelfantaye769
    @samuelfantaye769 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Sami negn ke mekelle Bire harifff Ketilibet

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ታላቆን እስራኤልን አደንቃታለሁ 😂😂😅😅

  • @በእምነትበእምነት-ነ2ወ
    @በእምነትበእምነት-ነ2ወ 33 นาทีที่ผ่านมา

    ትክክል ናቸው እስከ ቱርክ ድረስ ነው አብርሀም የተስጠው

  • @AstatkeChekol
    @AstatkeChekol 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanj you, you improved your complex sentenses. Short and simple sentenses are helpful to understand what you want to inform. Great

  • @All.don2024
    @All.don2024 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤል ፧ ከጠቀፅካቸው ሀገራት ሁሉ በሺ የሚቆጠሩ እሳት ወደ እስራኤል ተተኩሷል ግን የ እስራኤል ቅዱስ ከግብፅ ምድር ከባርነት። ወደ ነፃነት ያወጣውን እና የመረጠውን ህዝቡን እቅፍ አድርጎ እራሱ እየታዋጋ እሳቱን ባዶ መሬት እና ባህር ላይ እየጣለ እስራኤል ህዝቡን እየጠበቀ ለዚህ ሰአት አድርሷል ።❤❤❤❤❤ ይህ ሁሉ ሲሆን አይናችሁ አይቷል ጆሮአችሁ ሰምቷል ህዝቡን የ እስራኤል አምላክ ብቻውን ሲያድን ተአምራትን ሲሰራ ምስክር ናችሁ❤❤❤❤❤አመስግኑት አወድሱት ❤❤❤

  • @ZinateAhmade
    @ZinateAhmade 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ቢስሚላ ከይር አሰማን አቤል የወይኑዋ ልጅ 👌👌

  • @Sara-ne3cl
    @Sara-ne3cl 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    በቃ በክርስቶስ ምድር እስልምና አይኖርም ድል ለእስራኤል

    • @EsmaelGeleta
      @EsmaelGeleta ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከብት ፈጣሪ አምላክ እንዳች አይነቷን ከምድር ላይ ያንሳልን

    • @Sara-ne3cl
      @Sara-ne3cl 10 นาทีที่ผ่านมา

      @@EsmaelGeleta አይ መሀመድ ከመራገም አትወጡም ትጠፍላችሁ ጠብቁ ጋዛን ቤሩትን ማየት በቄ ነዉ

  • @Mamush-zu6id
    @Mamush-zu6id 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yimachi bro ye, Kali kidanii hagarii esirhele Nati machemi tashanifahalchi power of God in the esirhele,🔥🔥🔥🔥🔥,,

  • @amareshiferaw
    @amareshiferaw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጎንደር ይስሩ እገዛቸዉ አለን

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ቃሉ ሊፈፀም ግዲ ነው🙏😊

    • @hamedkader4979
      @hamedkader4979 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የምን ቃል

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@hamedkader4979የእግዚአብሔር አምላክ ቃል☦️❤☦️❤

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yetegaw kal 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 mesakya wela esrilochu men endalushe besemadhe

    • @Neju2023
      @Neju2023 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 5 นาทีที่ผ่านมา

      በቃ ሰዉኮልተገደለ እየሱስ አይመጣም የናተስከፊ😂😂😂

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደህዬ የላችሁ ልጆች እንዴት አደራችሁ?

    • @yetewhadoljoch
      @yetewhadoljoch 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስከ አሁን እዛ ሰው ኣለ እንዴ እኛ ክራይ ቤታችን እዛ ኖው ግን ሂደን አናቅም እንዴት ኖው አሁን እቃችን ገብተን መውሰዱ ራሱ ፈርተናል

  • @mesitube8714
    @mesitube8714 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴት አደራችሁ ቤሩቶች ሰላም ናችሁልኝ በየ ሀገሩ ሰላም አመጣሊን
    😢😢😢ቃሉ ሊፈፀም ግዴ ነው😢😢😢😔😔

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለሰላም ፈላጊዎች በሙሉ

  • @askum2568
    @askum2568 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yes now

  • @WakjiraAmanu-rt4xu
    @WakjiraAmanu-rt4xu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃል የገባው አይሳሳትም አይዋሽም አይፀፀትም ለቃሉ ታማኝ ነው:: የሕዝቦቹ ለቃሉ አለመታመን ተስፋውን ያዘገየው ይሆናል እንጅ::

  • @AsuAbe-v1j
    @AsuAbe-v1j 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ና ምድር አስጠልታለች

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ድልልል ልእስርኢልልል

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Good morning

  • @Sara4456-d3d
    @Sara4456-d3d 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedIbrahim-b7j
    @AhmedIbrahim-b7j 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤Galatoma

  • @BekryAmdino
    @BekryAmdino 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምኞት አይከለከልም

  • @YT-lu2hf
    @YT-lu2hf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋጋቸውን በስኩየርሜትር ንገረን

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቃል ያላት እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል እግዚአብሔር እንደ ቃሉ ሰለሆነ መውረሷም አይቀርም ነገር ግን ያ እስከሚሆን ያለውን ነገር ለመገመት አስቸጋሪ ነው ምክኒያቱም ቀላል እሾ አይደልምና ብቻ እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ውድ የሃገሬ ልጆች😢❤❤❤

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም አደራችሁ

  • @tube5565
    @tube5565 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እስራኤል እኮ ትንሽ ቆይታ ኢትዮጲያም የኔ ግዛት ናት ትላለች😅😅😅😅

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ትበላ ምን ችግር አለው😅

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አግኝተህ(ሽ)ነዉ?

    • @Tewabi-g8s
      @Tewabi-g8s 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምኞት አይከለከልም ማለት ነዋ ለሷ😂😂😂

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አለም በሙሉ የኔ ነው ልትል ነው አይ የሁዲ

    • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
      @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሱዳንንም ያጠቃልላል እኮ ካርታውን አላየሽውም እንደ ታዳ ምን ቀረው ማለቷ 😂😂😂😂😂😂 ምኞት አይከለከል ያችኑ ብጥጥየ ሀገሯን እንኳን መጠበቅ ያቃታት ልብ እንቅርት ይመኛል ነው ነገሩ

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሊባኖስም ሆነች የፍልስጤም ምድር መጀመሪያውንም ለእስራኤል የተሰጡ ቦታዎች ነበሩ መፀሃፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈውን መመልከት ይቻላል “ኦሪት ዘዳግም ምእራፍ 11 ቁጥር 24 ላይ” እስራኤሎች ዛሬ ላሉበት ጦርነት የበቁት ፈጣሪ አምላክ የተናገራቸውንና የገባላቸውን ቃል ችላ በማለትና ባለመስማት ነው ስለዚህ ሊባኖስም ሆነች ፍልስጤም የእስራኤል መሬት ሆነው ቢቀጥሉ ምንም አይገርምም ወይም አዲስ የተፈጠረ ነገር የለውም

  • @Eyorika-s1k
    @Eyorika-s1k 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዛሬ አደኛ ነኚ😮😮😮

  • @adebabaykassaw8086
    @adebabaykassaw8086 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Holy land Israel

  • @askum2568
    @askum2568 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yes let's be family grow together

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀማስ አርባ እጥፍ የእጁን አገኘ

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዲያቢሎሱ፡ናታንያሁ፡ህልም፡፡፡ወለተሀና፡

  • @ohdgshggebdk8337
    @ohdgshggebdk8337 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    selamk bezet yibeliln abelo
    Abelo ye egeziabiher kal layi Eko ale libanos ye Esrael gizat tihonalech yilal

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    10q ABELOO

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሊባኖስ፡እመቤቴ፡የተወለደችበት፡የክርስትያን፡አገር፡ቃል፡የገባላቸው፡እስራኤል፡ዘነፍስ፡ከሆኑእንጂ፡እስራኤል፡ዘስጋ፡ይጠፋሉ

  • @Abiresh-d6u
    @Abiresh-d6u 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወደድህም ጠላህም የስራኤል ምድር ነዉ መፃፍ አዲስ ኪዳን ብሉ ኪዳን ላይ ተቀምጦልሀል
    እየመረረህ ቢሆንም እዉነት እስከሆነ ድረስ ዋጠዉ!!

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ትክክል ሊባኖስ የእስራኤል ምድር ናት አዛ ጋዛ እማ አበቃ የእስራኤል ምድር ናት አበቃ

    • @חיהסמאי
      @חיהסמאי 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እስራኤል ምድሯ እስከ ቱርክ ነው

    • @unkn5033
      @unkn5033 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@חיהסמאי እሱ የህልም እንጀራ ነው ጥገኛው ይልቅ ሂድና ለጥገኞች (ለለማኞች) የመጣውን የነፃ ምግብህን ብላ ከዛ ታወራለህ። ረሀብተኛ የረሀብተኛ ዘር ቆምጬ 😂

    • @jamesjimma7691
      @jamesjimma7691 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ካይሮንም ጨምሩበት

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂hhh soudis mn telalachu dedboch mejemriya ke 70 amer befit Israel yete endnberech mawek alebachew tnsh gezat nberech be plastain sere mn ayet dedboch nachu ye ayhud buchela

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአይሁዶች ምኞት በጣም አስገራሚ ነው ጭራሽ የኛ ግዛት ነበር ከመላም አለም ተሰባስበው ወደ ፕሊስጢን እንመጡ የተደረጉት

    • @FelekeZeleke-ez1qu
      @FelekeZeleke-ez1qu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምኞት ብቻ አይደለም ታያለህ ቃሉ ነው

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@MohamedabdiKhaireh የማታዉቁትን ነዉ የምታወሩት

    • @MohamedabdiKhaireh
      @MohamedabdiKhaireh 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@abebaseyiume8949 አንተስ ምን ታውቃለህ?

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምኞት አደለም ትክክል ሊባኖስ ትርኪ ኢራን ሶርያ የእስራኤል ምድር ነው መፅሓፍ ቅዱስ ተፅፈዋል እና መሬታቸው ይመልሳሉ ግድ ነው አይቀርም በእግዚአብሔር የተስጣቸው ርስት ነው❤

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንድያም እናንተ አህዛብ የተስባሰባቹ ናቸው ምድርም ምትበጠብጡ

  • @MihretZelalem
    @MihretZelalem 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Geta hoy na

  • @Butagemda
    @Butagemda 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢስራኤ ልጆች ከግብዕ ባርነት ወጥተው ማርና ወተት ከምታፈሰው ምድር እግዚአብሄር እንዳደረሳቸው ድንበራቸው እስከ ኤፍራጠስ ወንዝ ድረስ እንደሆነ እግዚአብሄር አሳውቋቸው ነበር፣፣ ሆኖም የእስራኤል ልጆች ፍልስጤሞችን እንኳ ማውጣት አቅቷቸው ፣ በጭንቅ ነው እየኖሩ ያሉት፣፣ ኔተኛሁ አለምን ለመበጥበጥ አስቦ የተነሳ ነው የሚመስለው፣፣ እስራኤል በሰላም እንድትኖር ለፍልስጤም አገራዊ እውቅና ከመስጠት ውጭ ሌላ አማራጭ የላትም፣፣

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ወራሪዋ አላህ ያስወግድሽ የተረገምሽ❤❤❤

    • @nestifikerbitew8248
      @nestifikerbitew8248 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ታስወግዳችኋለች እንጂ አትወገድም

    • @FelekeZeleke-ez1qu
      @FelekeZeleke-ez1qu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ንገርልኝ

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@nestifikerbitew8248እሱን በአይንህ ለማየት ያብቃህ ከምድረ ገፅ ትጠፋለች እነዚህ አይሁዶች የተረገሙ ህዝቦች ጌታ የምትለውን ፍጡር አሩን አብልተው አፈር አስግጠው የቀበሩልህ ጥሩ ነው ለነሱ ድል መመኘት ጭንቅላታቹ እንደማይሰራ ይናገራል በርቱ 😂😂😂

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ድንጋይ አትሁን በመጀመሪያ ማኖ ዎረራውን የጀመረው ሐማስ አይደል የዛሬ አሜት ከዛ ህዝቦላ ሐማስን ለማገዝ ወደ እስራኤል እንደተኮሰ አታውቅም ባይሆን የንፁሃን ደም ልያሳስብ ምገባው

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ታስወግዳችሆለች እንጂ አትወገድም በለኳሶት እሳት ተለበለቡ

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰዉ እየገደሉ አገር መዉረር ሰዉ ግደሉ የሚል ፈጣሪ የለም ግደሉ የሚለዉ ሰይጣን ነዉ እስራኤል በመጨረሻ ዘመንትጠፋለች

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልክ ነው የኪዳኗን መሬት ደግማ ትወርሳለች ::

    • @glad5038
      @glad5038 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እስራኤል ይህን ካሰበች ነው መፍራት ለመተላለቅ ነው ይህ ሀሳብ።

  • @SaidKhan-rb4ej
    @SaidKhan-rb4ej 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እስረኤልን በዳይን በአለም ዳርቸ አለህ ያበተች ያድርገት ክብር ለእረን❤

    • @SaidKhan-rb4ej
      @SaidKhan-rb4ej 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሲመ አዳሜ

    • @ohdgshggebdk8337
      @ohdgshggebdk8337 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      mecheresha layi Eko Esrael Ashenafi mehonuan Ye Egeziabiher kal tenagroal

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሃሳብህ ጥሩ ነው ግን በአማርኛ ፃፈው😏

  • @Tiru110
    @Tiru110 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውድ አቤል ብርሐኑ የጀሩሳሌም ፖስትን መሰረት በማድረግ ባቀረብከው ሊባኖስን በእስራኤል ክልል ይጠቃለላል በተባለው የሊባኖስ ኗሪዎች የሒዝቦላና የኢራን ሽብርተኛ ግሩፕ ከሚጫወትባቸውና በሒዝቧላ እስራኤልን በተነኩሰ ጊዜ ሰላማዊ የሌባኖን ዜጉች ተሰዳጅ ሁነው ከሚሰቃዩ በእስራኤል ክልል ሆነው ሰላማዊ ኖሮዋቸውን መቀጠል ይሻላል!!

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ረአየ፡ዬውሀንስን፡ተማሩ፡አትፕከሙእዛው፡ይገኛል፡መልሱ

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እራን እግዝአቢሔር ሲራን ይሲጥ ሐራማነጨካኝ አዉረ

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እእንዴት እስራኤል ጠገበች .?ወይ አሜሪካ ልብ ስጠቻት

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ድሮ እስራኤል የሚባሉ እንጂ ለባኖስ በእስራኤል ውስጥ ነዉ ምትገኘውን ትክክል እውነት ነዉ

    • @abubeker0207
      @abubeker0207 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      esk soudim dares new beles tamenalen dedeb

  • @Arote1587
    @Arote1587 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቀድማ መች ትንሸን ግዛትዋን ጠብቃ ነዉ ሌላ ያማራት ይህ ተስፋ የመቁረጧ አንዱ ማሳያ ነዉ

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሆ!

  • @ZebibaYunus
    @ZebibaYunus ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጥፍያዋ ደረሰ?እስራኤል ?

  • @SaidKhan-rb4ej
    @SaidKhan-rb4ej 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰውዲ አይሞክሩወትም ዲበቁ ነዉ ምተጠፈው መንም ብሞክረት 🎉

    • @helenshemels7605
      @helenshemels7605 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምክንያቱም በአለም ያለውን ሁሉንም ሙስሊም ይመለከታል የሳውዲ ጉዳይ

    • @Sarasara-do8hk
      @Sarasara-do8hk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@helenshemels7605😂😂😂😂

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታላቋን ሀገር የሚገነቡት በህጻናት ደም ነው?

  • @emrucan
    @emrucan 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዳንተ እና ትእግስቱ በቀለ እሚያቀርብ በዚ ሰአት በሀጊርቱም የለም

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
    @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጭራሽ ወደሳውዲም መጣች እስራኢል

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
    @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂 እሰራኤል ትጠፋለች እንኳን ይህን ሁሉ ሀገር ልተወር ወላሂ እስራኤል ጊዜው ሲደርስ ትጠፋለች

  • @የተክልየ
    @የተክልየ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤ Israel

    • @FatiyaAbdela
      @FatiyaAbdela 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yawada 😊

  • @shitayeeangasa3854
    @shitayeeangasa3854 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Shalomi 😂😂dile le Israel 🎉🎉🎉🎉

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aye kerem kirstosii kale ye gabalate ye sawu ijii aykekelem Israel weda fet 😢😢

  • @jemalnasir3557
    @jemalnasir3557 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tekatalen bel tekatatiye table lerasih new