ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

" ስራ የጀመርኩት በ500 ሺህ ብር ነው " የዮድ አቢሲኒያ ባለቤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ค. 2022

ความคิดเห็น • 86

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔርን የሚያምኑ አቶ ትዕዛዙ ስላካፈሉን የህይወት ተሞክሮ እናመሰግናለን። ከቀኑ የሰርጌ እለት ፕሮግራም ካከናወንኩ በኋላ ከሚዜዎቼ ጋር ወደ እርሶ ቤት ወደ ዮድ አቢሲኒያ ሄጄ ያሳለፍኩት የደስታ ጊዜ ሁሌም ውስጤ ነው። እናመሰግናለን ። አቶ ትዕዛዙ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥዎ። ፅናትዎ እምነትዎ: ስኬትዎ ይጋባብኝ።
    አሜን አሜን አሜን። ገነት ነኝ

  • @solomonkebede4491
    @solomonkebede4491 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ።ሆለታ አስር ቤት በነበርክ ጊዜ አብሮ ከታሰርነውና መቁርስህ ከነበርነው ወዳጅህ አንዱ ነኝ ።
    እግዜር በሠላም አስከሚያገናኘን

    • @melakudinku2027
      @melakudinku2027 ปีที่แล้ว

      እባክህን ሰለሞን የአብነቱ ከሆንክ መልስልኝ።

  • @Alem844
    @Alem844 2 ปีที่แล้ว +5

    አቶ ትእዛዙ ሰላከፈሉን የህይወት ተሞክሮ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 2 ปีที่แล้ว +5

    ato Tezazu is a very wise and humble person. his teeth is very beautiful. we still have real genuine ethiopians. may God bless him and protect him. he is a good example and model.

  • @woldu100
    @woldu100 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ትዕዛዙ፥ ፍጹም ቅን፥ ሰው አክባሪ እና የማይሰበር ሰው። ረዠም እድሜና ጤና ተመኘሁ።

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 2 ปีที่แล้ว +4

    very interesting. I did not know what Jod meant. thank you. he is spiritual. that is why he is humble.

  • @birukhailu8664
    @birukhailu8664 2 ปีที่แล้ว +7

    አግኝቶ ከመኮፈስ አጥቶ ከመለመን አውጣኝ....wowow

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 ปีที่แล้ว +1

    የጉራጌ ልጅ ከትንሽ ተነስቶ ትልቅ ቦታ ይደርሳል አጎቴ ትዛዙ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @Superbrine1
    @Superbrine1 2 ปีที่แล้ว +4

    Plz fix the title ... Lemeredat endayaschegr titlun astekaklut beterefe konjo tarik new enamesegnalen....

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam enamsegenalen egzabher yesetelign ❤🙏

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 2 ปีที่แล้ว +1

    Brilliant life lessons!! I thank you Ato Tizazu May God bless you abundantly!!

  • @haregawamedia4880
    @haregawamedia4880 2 ปีที่แล้ว

    አቶ ትዛዙ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በውነቱ ጠንካረ ሰው በዚህ አጋጣሚ ሰላምታዬ ይድረስ ፡፡

  • @mimiaaa
    @mimiaaa 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you ato tizazu god belsed you👍👍👍amazing

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing Ato Tizazu

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለቡዳሀ ቴምፐል ምን አመጣዉ። ረቀቅ ለማድረግ ነው ምንመስላል ነው የቡደሀን ሀዉልት አምልኮ አልገባኝም ጭቃቀብተዉት ነበር ሲገልጡት ወርቅ ሆነ ምን እዚህ ዳዊት ድሪም እርቅቅ ያለቦታ ላይ ሲራቀቁ አይቶ የሚራቀቅ አታምጡብን።

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮግራሙ ምርጥና አስተማሪ ነው በርቱ

  • @lidyatadesse9850
    @lidyatadesse9850 2 ปีที่แล้ว +3

    Fix the title please

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሥጠወተ ብዙ ተማርኩ❤❤❤❤❤❤😍💪💪💪💪💪

  • @hailuassefa
    @hailuassefa 2 ปีที่แล้ว +5

    No individual can have these 🤑 in Ethiopia 500,0000*500,000=2.5E11=250,000,000,000.00 two hundred fifty billion birr.

    • @kidus6
      @kidus6 2 ปีที่แล้ว

      They got the number wrong 2.5E11 is a huge number only to be achieved by the top 10 to 20 people in the world. But ato tizazu is a very successful man.

  • @takyos8190
    @takyos8190 2 ปีที่แล้ว +1

    Lelagnaw Ermias Amelga beyehalehu...,
    Brawo gash Tezze, bertu kantega yalew kehulu yebeltal , yamenkew yashagerhal, yetadegehal..., Egzyabher emeneten yabzaleh...antenem betesebehenem, serahenem yebark. Amen . Enwedehalen.

  • @tefribeyne8050
    @tefribeyne8050 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ትዕዛዙ ኮሬ ስላየውህ በጣም ደስተኛ ነኝ ከሁሉም በላይ የስራህ ባልደረባ ስለነበርኩ የበለጠ ደስተኛ ነኝ።

  • @mailgetastgr7040
    @mailgetastgr7040 2 ปีที่แล้ว +1

    Gash tizazu owner of yod abyssinia he is very hummble hardworker guy he deserve more egziabher keri gizehin yibarklih

  • @lamlamlamlam6203
    @lamlamlamlam6203 2 ปีที่แล้ว +2

    Waww enamesegenalen

  • @hanietho72
    @hanietho72 2 ปีที่แล้ว +1

    Dawit dreams
    የኔ ጥያቄ zoom class ቢኖር ለኛ ከሀገር ውጪ ላለን ሰዎች ሌላው ደሞ እኔ ይሄ dreams ቆይቷል ከገባኝ እና business ሰዎች አገናኝተህኝ አብሬ ንግዴን ልጀምር ለሀገሬ ለወገኔ ለሪሴ ልደግ thanks brother Dave
    እምናለሁ Dave መልክቱ እንደሚደርስህ
    መልካም ቀን

    • @milkilion696
      @milkilion696 2 ปีที่แล้ว

      Enam USA nage menem alegebagem 😂

    • @milkilion696
      @milkilion696 2 ปีที่แล้ว

      Info pass adereg bro

  • @setugebreeglabal8231
    @setugebreeglabal8231 2 ปีที่แล้ว +3

    Amazing the faith is important for our life 🙏

  • @mulumulu6088
    @mulumulu6088 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ይህ ቀን ይናፍቀኛል ሁሉን አልፌ መናገር

  • @umsiham6157
    @umsiham6157 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም እናመሰግናለን

  • @birukwakene7568
    @birukwakene7568 2 ปีที่แล้ว +1

    My brother Tezazu Kore my real brother and my young age trainer I am really proud of you. When I heard your life experience I have been amazed. I hope as people learn from your past experiences. God bless you and your entire family. Keep doing a wonderful job.

  • @Kingbrine1
    @Kingbrine1 2 ปีที่แล้ว +3

    Titlun astekaklut ... Gn yemigerm dream new ... TNX... But try to make good title

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም ነው

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 2 ปีที่แล้ว +3

    What a man with great heart

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 2 ปีที่แล้ว

      Let us try to contribute some thing for the people like we are told here,not one rich and the other very poor.

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 2 ปีที่แล้ว

      Stay out of tribalism

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 2 ปีที่แล้ว

      I am from Mekelle,I know both Enderta and Raya very well.I am happy that he too knows these places,I believe he understands what I mean.Let us make the country even better that it was during the emperor.

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 2 ปีที่แล้ว

      There are some good things the emperor left us to follow and that is trust in God.

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 2 ปีที่แล้ว

      Most of all,thank you for your positive reactions.Let us always think of some thing positive.

  • @kidanehailemichael9203
    @kidanehailemichael9203 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher yibarkot

  • @Learning2801
    @Learning2801 2 ปีที่แล้ว

    Thank you ato tizazu and producers 🙏

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው !! እግዜአብሔር ህልም በውስጣቸው ያላቸውን ሰዎች ምኞታቸው ሳይፈጸም አይውሰዳቸው !!

  • @dreamgroup222
    @dreamgroup222 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ሰው!!!

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m 2 ปีที่แล้ว

    የምታቀርቧቸው ሰዎች ለሁላችንም አስተማሪናቸው ጠያቂው ለምንድነው yes ok የምትለው በራስህ ቋንቋ ተማምነህ የስ የሚለውን ለውጠህ አው ብትል መልካምነው ብዬነው ባለቤቱን ካናቁ አጥሩን አይነቀንቁም ይባላል

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 2 ปีที่แล้ว +1

    👋ወንድም ዳዋት የምኖረው ኩዌት ነው በስልክ ላገኝህ እፈልጋለሀ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @workeneshsebhat2371
    @workeneshsebhat2371 2 ปีที่แล้ว

    Waww Fetari yemesgen ye Sene 24 yesendafaw guade bretalign Im from Norway.

  • @eyea7297
    @eyea7297 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠያቂው ግን በጤናህ ነው❓በሆነ ባልሆነው NICE ,NICE - - -
    ታስሬ ነበር ሲሉህ NICE ይባላል❓

  • @yahyaahmedin2657
    @yahyaahmedin2657 2 ปีที่แล้ว

    really thanks sir

  • @genet9902
    @genet9902 2 ปีที่แล้ว

    Egzaber yibarkawot

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 ปีที่แล้ว

    ዮድ አብስንያ የ ክ ራውን ሆቴል ባለበት ነው ? ይገርማል

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 2 ปีที่แล้ว +1

    በግዛቤር ሀይል እንጂ የደረሰቦት ነገር ቀላል አይደለም

  • @milkilion696
    @milkilion696 2 ปีที่แล้ว

    Sekatu endat nw tadiya?

  • @Megabrine1
    @Megabrine1 2 ปีที่แล้ว +5

    Ere titlun astekaklut ...

  • @kebededawitabera6352
    @kebededawitabera6352 2 ปีที่แล้ว

    ene betam yemewdew bet new ketfo tegu betam tafach new behalaw musickaw ye fergoch bezat armenu gen wgaw ayekemsem

  • @user-df4dm6df2c
    @user-df4dm6df2c 2 ปีที่แล้ว

    የሰውየውን ታሪክ መስማት ፈልጌ ነበር ::
    ግን ጠያቂው ቀሽም ያልተቀቀለ ባቄላ ሲለፋደድ ዘጋኝና ተኩት 🙃🤷🏾‍♂️

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj 2 ปีที่แล้ว

    amele shga nachew ybalan gash tzazu..

    • @Mt-cq2qj
      @Mt-cq2qj 2 ปีที่แล้ว

      ዳኒ ግን ወንድሞቹ ጋር እና የወንድሞቹ እህቶች ጋር ትልቅ ቤት እንደሚኖር አዉቅ ነበር ሲያትል American

  • @hooqubaatube
    @hooqubaatube 2 ปีที่แล้ว +2

    ምድረ ምኞታም። ሳትሰሩ በመመኘት ብቻ የሚገኝ ገንዘብ የለም።

  • @genetassefa551
    @genetassefa551 2 ปีที่แล้ว

    ሚኪ የዳዊት ወንድም ነው ድምፁ የዳዊትን ይመስላል

    • @emmushet
      @emmushet 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እንደዛ እያሰብኩ ነበር። ወይ ደግሞ ከሱ ኮርጆ ነው (እሱን ለመምሰል እየሞከረ )....

  • @SofiaN552
    @SofiaN552 2 ปีที่แล้ว

    Ye metoaleka Tizazu Tigray mekele ye derg dehninet abal endeneber yetawekal

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 ปีที่แล้ว

    ድንቅ mskrnet

  • @boshboshbosh149
    @boshboshbosh149 2 ปีที่แล้ว

    250M

  • @mekuriawbelayneh9148
    @mekuriawbelayneh9148 2 ปีที่แล้ว

    Miki aselchi neh

  • @hagosyemane1830
    @hagosyemane1830 2 ปีที่แล้ว

    ይቻላል ማጨብጨ

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 2 ปีที่แล้ว

    Yes..yes menamen be yourself eshi awon geletoma tsebuk bibal menchiger alew? The program itself is very basic here in state…tera neger malete new

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 2 ปีที่แล้ว

    ስማቸውን ሳታስተዋውቅ ነው እንዴ ወደ መድረክ የምትጋብዛቸው አማተር የፕሮግራም መሪ

  • @setugebreeglabal8231
    @setugebreeglabal8231 2 ปีที่แล้ว

    Eyesus yadinal yitadegal Egziabher yaminalu desi yilali Degimo Bible yanibubu sile Eyesus madani be denibi yawikalu

  • @championshipblock7349
    @championshipblock7349 2 ปีที่แล้ว

    Wushetamoch

  • @elssaandarge1156
    @elssaandarge1156 2 ปีที่แล้ว

    ewunetm tlk sew!!

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 ปีที่แล้ว

    ዮዲ አቢሲኒያ እውነት ለመናገር ምግቡ አይረባም ሣር ቅጠል አይልም ሙዚቃውና ጭፈራው ግን ያዝናናል እሄው ነው

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 2 ปีที่แล้ว

    Ato Dawit, please do not use too much English.

  • @tomasdegefa730
    @tomasdegefa730 2 ปีที่แล้ว

    ቅጥ ያጣ ሀብት ማለት ይሄ ነዉ 😁😁 For Winta

  • @ayelemegersa9845
    @ayelemegersa9845 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ወሬኛ ወሬ ነው የሰለቸን አሁንስ ይሄኔ እሄ ኮ ጠንቋይ ቤት ሄዶ እኮ ነው ሀብታም የሆነው።አናቃቸውም እንዴ የኢትዮጽያ ሀብታም ሲመትትና ሲሰልብ ነው የሚያድረው።