Ethiopia | ዲ/ን ብርሐኑ አድማስ "የድንቁርና ማስተርስ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @bayushandarge6642
    @bayushandarge6642 ปีที่แล้ว +1

    Memhrachin kale hiwet yasemaln

  • @solomonalemayehu3442
    @solomonalemayehu3442 2 ปีที่แล้ว +1

    Bewunetu Le Deakon Berehanu ej nesechalew!!!

  • @MeseretAssefa93
    @MeseretAssefa93 4 ปีที่แล้ว +5

    በዓለም ላይ ሦስት በሽታዎች አሉ ይላል ቅዱስ ዮሐንስ ዘደማስቆ✝️
    👉ድንቁርና
    👉ስንፍና
    👉መርሳት
    ሰሞኑን ለምሳሌ በኢትዮጵያ አንድ ሰው ሙቷል ። አንድ ሰው ሞተ ብሎ ሁለት መቶ ሦስት መቶ ሰው መግደል ድንቁርና አይደለም ? በአንድ ሰው ሞት የቆረቆረው ሰው ሁለት መቶ ሰው ይጨምራል ? እግዚአብሔር ከእንዲህ ያለ ድንቁርና ይሠውረን። አሜን....አምላክን ለመስቀል ያበቃ ድንቁርና ነው ። ክርስቶስን በሠላሳ ብር ለመሸጥ ያበቃ ድንቁርና ነው። እንደ ድንቁርና ያለ ክፉ በሽታ የለም በእውነቱ ።

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia ปีที่แล้ว

      Egziabeahre ahmilake yestelen🙏🙏🙏 sel qedus yehon asab selakafelachugn kebret yistelegn❤🙏🙏🙏
      Amen 🙏 egnanem yelebona ayenochachin bemhiertu yabralne🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @meazameles9578
    @meazameles9578 4 ปีที่แล้ว +3

    ጥልቅ ሐሳብ ነው ሁሌም አልጠግበውም ትምህርቶትን

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 หลายเดือนก่อน

    For example, professor Berhanu Nega.

  • @mussieteshome8232
    @mussieteshome8232 4 ปีที่แล้ว +2

    Enamesegnalen

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 11 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነዉ

  • @gashawmenberu2180
    @gashawmenberu2180 5 ปีที่แล้ว +4

    ትልቅ እና ጥልቅ ሃሳብ ነው፤ እድሜ ይስጥልን፤ሰሚ ግን ልዑል አምላክ ይፍጠርልን፡፡

    • @tobiyatimes
      @tobiyatimes 5 ปีที่แล้ว

      ውድ የዩቲዩብ ተጠቃሚዎች ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ሄኖጵያ ቲቪ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡እንዲሁም ዲ;ን ብርሀኑ አድማስ በህገ ወጡ የኦሮምያ ቤተክህነት ላይ የፃፉትን በድምፅ አቅርበነዋል ይመልከቱ፡፤th-cam.com/video/fAA253is_Uc/w-d-xo.html

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 5 ปีที่แล้ว +1

    Diyakon berhanu ademasu kalhiwot yasemalen.
    *Lehulachenem lebona yeseten* 🙏🙏🙏

  • @eyobateshome6383
    @eyobateshome6383 5 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ድንቅ ንግግር ነው ፈጣሪ ይስጥልን

  • @natantakele9699
    @natantakele9699 9 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @helengirma3534
    @helengirma3534 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow such a hope giving speech.

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 ปีที่แล้ว +1

    Yetemare yigdelegna malet endeErsewe aynetun new, tadia Midre Filz yeIromo poletikegnoch chike minchikewechu eyetetu yibeterekalu! Edme yistilin abatachihu!

  • @gashayeanimaw1025
    @gashayeanimaw1025 5 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ግርም የሚለኝ ንግግር ነው።

  • @aberagabrehana9785
    @aberagabrehana9785 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalgne

  • @mesfinshmels4475
    @mesfinshmels4475 5 ปีที่แล้ว +1

    You are my real father.....thanks

  • @gashawmender919
    @gashawmender919 5 ปีที่แล้ว +2

    GOOD IDEA EXCELENT

    • @tobiyatimes
      @tobiyatimes 5 ปีที่แล้ว

      ውድ የዩቲዩብ ተጠቃሚዎች ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ሄኖጵያ ቲቪ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡እንዲሁም ዲ;ን ብርሀኑ አድማስ በህገ ወጡ የኦሮምያ ቤተክህነት ላይ የፃፉትን በድምፅ አቅርበነዋል ይመልከቱ፡፤th-cam.com/video/fAA253is_Uc/w-d-xo.html

  • @hirutkassaye8618
    @hirutkassaye8618 5 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን በርቱልን ወንድሞቻችን

    • @tobiyatimes
      @tobiyatimes 5 ปีที่แล้ว

      ውድ የዩቲዩብ ተጠቃሚዎች ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ሄኖጵያ ቲቪ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡እንዲሁም ዲ;ን ብርሀኑ አድማስ በህገ ወጡ የኦሮምያ ቤተክህነት ላይ የፃፉትን በድምፅ አቅርበነዋል ይመልከቱ፡፤th-cam.com/video/fAA253is_Uc/w-d-xo.html

  • @ermias2859
    @ermias2859 5 ปีที่แล้ว +1

    Dawit ebesa good job listening i saw u

    • @tobiyatimes
      @tobiyatimes 5 ปีที่แล้ว

      ውድ የዩቲዩብ ተጠቃሚዎች ከታች ያለውን ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ሄኖጵያ ቲቪ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡እንዲሁም ዲ;ን ብርሀኑ አድማስ በህገ ወጡ የኦሮምያ ቤተክህነት ላይ የፃፉትን በድምፅ አቅርበነዋል ይመልከቱ፡፤th-cam.com/video/fAA253is_Uc/w-d-xo.html

  • @emebetwork1975
    @emebetwork1975 3 ปีที่แล้ว +3

    ካነሳኸው ጥሩ የሚያስተምረውን በተግባር የሚያሳይ መምህር አለ ? ያም ቢሆን ዛሬም ድረስ በእንጨት እየታረሰ ይበላል ያው ስለማሽን ስለ ትራክተር የሚያስተምር መምህር የኤሌክትሪክ ኢንጅነሩስ ምን ሰራ ለመግዛት መማር ያስፈልጋል ገበሬው ይሻላል ሙቀጫ ጠርቦ ድንጋይ ቆርቁሮ ወፍጮ ሰርቶ ለእጅ የሚቆረስ ላፍ የሚጎረስበትን መስራት ችሎ አል የምሁር ነኝ ባዩ ስራ ምን ድን ነው የውጪ ሸቀጥ ማራገፊያ የሚጠቅመውንም ብቻ ቢሆን መልካም ነበር የቆሻሻቸውም ማራገፊያም ይህ ምሁር የተማረ ተብዬው ነው ፉርማሲ ብትገባ ያገር ምርት አለን የምንታወቅበት ድንቁርና ብቻ አይደለም ምቀኛችም ነን ለዛም ነው ጥበብ ተሰውራብን የሚያወራ እንጅ የሚሰራ አርእያ የሚሆን ማንም እየተነሳ የመሰለውን የሚደፋብን የሆነው በዚህ የትምህርት ፖሊሲ በዚህ መማር ማስተማር ሂደት ለውጥን ማሰብ ቅዥት ነው ።

  • @NamesPlanetsEthiopiaTrial
    @NamesPlanetsEthiopiaTrial ปีที่แล้ว

    Bemiyamir Art Teknoloji 9Milien Hizbochin Liyastenagd Sayihon Liyasera Yemichilewun Be Ethiopia Wusi Gin Inde Awulit Teteklo Hulum Ethiopiyanochi Indayayut Irasu Yetedbeke YetdbkuYimesilalu Jebenawochi Ye Gurage Woyinim Ye silte Buna Metecha Bicha Ayidelem Beteknolojiwochi Atekakem Gin Ke Meto Haya Milien Hizbochin Belayi Liyasitenagidu Liyarakiku Yichilalu

  • @ሙሉሸዋ
    @ሙሉሸዋ 4 ปีที่แล้ว

    የሀይማኖት መምህሮች እና አለማዊ ሙህሮች በጣም ትደንቃላችሁ
    27 አመት ከዚያም በላይ ሰዎቹ የመመረቂያ ጽኁፋቻን በራሳቸው ብሄር ላይ እየሰሩ ለአለም መንግስታት አማራ የሚባል ብሄር ገድቶናል እያሉ ሲሰሩ የእናተ ሚና ምን ነበረ?
    ብሄር ትዝ ያላችሁ አማራ ተገደኩ ተሰባስበን አብረን እንሙት ስላለ ትጫጫላችሁ፡፡ ምንም አለ ምን በአማራ ህዝብ እልቂት ላይ የእናተም እጅ አለበት፡፡ ፍትህ ሲመጣ ያን ጊዜ ትጠየቁበታላችሁ፡፡ የሚገዲለው አማራ ቢሆን አማራ ትላላችሁ፡ አማራን የሚገድሉትን ግን ደፍራችሁ አታወግዙም፡፡
    ስላወራችሁ ሰላም አይመጣም እንደ ሀዋሪያት እውነቱን ብትመሰክሩ መልካም ነው፡፡