- 169
- 676 073
Misiker Media ምስክር ሚዲያ
United States
เข้าร่วมเมื่อ 15 พ.ค. 2019
All the events which performed by Misiker Getanew media and promotion will deliver by this tube only
วีดีโอ
የአለማየሁ ታደሰ አስገራሚ ንግግር "እናንተም ሚስቶቻችንን አትዩብን!!" አንቀጽ 17 ይከበርልን
มุมมอง 7728 วันที่ผ่านมา
የአለማየሁ ታደሰ አስገራሚ ንግግር "እናንተም ሚስቶቻችንን አትዩብን!!" አንቀጽ 17 ይከበርልን
የገጣሚ ነብይ መኮንን አይረሴ ግጥም
มุมมอง 1854 หลายเดือนก่อน
ገጣሚ ደራሲና ተርጎሚ ነብይ መኮንን በብሔራዊ ቴአትር በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን የሚዘጋጀውን መርሐ ግብር ላይ ያቀረበው ድንቅ ፕሮግራም ነው።
በቅዱስ ሲኖዶሱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተሰጠ አንጀት አርስ ጠንካራ ምለሽ!!!
มุมมอง 357ปีที่แล้ว
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በቤተክርስቲያን ላይ የተሰጠን ያልተገባ አስተያየትን ቅዱስ ሲኖዶስ በመቃወም የሰጠው መግለጫ@misikermedia
ጋዜጠኛ ፍርድያውቃል ንጉሴ ፖትሪክ ሉሙምባ እና የኮንጎ ልብ ሰባሪ የመከራ ጊዜያት።
มุมมอง 492ปีที่แล้ว
ይህ ዘጋቢ ፕሮግራም የተዘጋጀው በጋዜጠኛ ፍርድ ያውቃል ንጉሴ ሲሆን በኮንጎ የመከራ ጊዜያት ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን ትልቁ መሪዋም ፖትሪክ ሉሙንባም ይወሳል።@misikermedia
አርቲስት ፈቃዱ ከበደ እጅግ አስቂኝ የሆነ በእውነታ ላይ የተመሠረተ የጦርነቱ ሰሞን አሰገራሚ ክስተትን በወግ አቅርቦታል።
มุมมอง 318ปีที่แล้ว
ሰለሰላም በአዲስ አበባ ባህልና ቴአትር አዳራሽ በተዘጋጀው ድንቅ ዝግጅት ላይ አርቲስት ፈቃዱ ከበደ በሰፈሩ ያስተዋለውን አሰገራሚና አስቂኝ ክስተት እንዲህ ገልጾታል።@misikermedia
ደራሲ መሐመድ ቡርሃን"ሀገር ማለት ዕዳ ናት።ከአባቶች ተቀብለን ለልጆች የምንከፍላት።"
มุมมอง 364ปีที่แล้ว
የበረካታ መጽሐፍት ደራሲና የፍልስፍና መምህሩ መሐመድ ቡርሃን ስለመንግስት እና ሰለሀገር ተዛምዶና ግዴታ የተነተነበት ድንቅ ንግግር።@misikermedia
ለፖስተር ዮናታን በዲያቆን ብርሃኑ አድማስ የተሰጠው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ እና የየኔታ ቲዩብን ለማዘጋት እነማን ዘመቻ ከፈቱ?
มุมมอง 726ปีที่แล้ว
በየኔታ ቲዩብ ላይ ጋዜጠኛ ተ/ሃይማኖት ከዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ጋር ያደረገው ግሩም ቃለ ምልልስ ለየኔታ ቲዩብ መዘጋት እና ዘመቻ በቲዩቡ ላይ እነዲከፈት ምክንያት ሳይሆን እንዳለቀረ ይገመታል@misikermedia
ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ"ኢትዮጵያዊነት ላይ ያለው የትርከት መብዛት እና መጣረስ ለኢትዮጵያ መጻኢ ሁኔታ ዋንኛ ችግር ነው።
มุมมอง 593ปีที่แล้ว
ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ በብሔራዊ ቴአትር መሻገሪያው ኢትዮጵያዊነት ነው በማል ርዕስ ላይ ያቀረበው ድንቅ ንግግር ነው።@misikermedia
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የሚፈራ የሃይማኖት አባት እና የሚከበር የሀገር ሽማግሌ መጥፋት ሀገርን አደጋ ውስጥ ከቷታል።
มุมมอง 775ปีที่แล้ว
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በአዲስ አበባ ባህልና ቴአትር አዳራሽ በነበረን ስለሰላም በተዘጋጀው ኹነት ላይ ያቀረበው ድንቅ ንግግር።@misikermedia
ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ከአሮጌ ቅኝት አዲስ ዜማን መጠበቅ ሞኝነት ነው።ሀገር አዲስ ዜማን ትሻለች!!!
มุมมอง 2Kปีที่แล้ว
ሙሐዘጥበባት ዳንኤል ክብረት ይህን ሃሳቡን ያቀረበው ፍትህ ይንገስ ሰላም ይመለስ በሚል በብሔራዊ ቴአትር ያዘጋጀነው መርሐ ግብር ላይ ነበር የምንጊዜም ምርጥ ሃሳቡ ነው ብለን እናምናለን።@misikermedia
ፓስተር ቸርነት በላይ(ቸሬ) ህዝብን የማይሰማ መሪ እያለ ምን ሰላም አለ?
มุมมอง 1.8Kปีที่แล้ว
በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን የተዘጋጀውና ፓስተር ቸርነት(ቸሬ)ስለሰላም በአዲስአበባ ባህልና ቴአትር (መዘጋጃ)የቀረበ ድንቅ ንግግር።@misikermedia
አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ የእኛ ችግር ወንጌልን ቢዝነስ ያደረጉ ሰባክያን ናቸው። (መምሬ ዘውድነህ እና ሰይድ)
มุมมอง 2Kปีที่แล้ว
አርቲስት ደሳለኝ ኃይሉ በብሔራዊ ቴአትር በተካሄደው የሃይማኖቶች ሚና ለሀገር ሰላም በሚል በቀረበው ኹነት ላይ ያቀረበው ድንቅ ንግግር @misiker media ምስክር ሚዲያ
መምህርት ዕፀ ገነት ከበደ "አንዳንዴ ከጉድጓድ አወጣን ብለን የምናመሰግነው ጉድጓዱን ቆፍሮ ገደል የከተተንን ሊሆን ይችላል !!!"
มุมมอง 474ปีที่แล้ว
መምህርት ዕፀገነት ከበደ በጊዮን ሆቴል ግሮቭ ጋርደን ዎክ በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን በአዘጋጀው ሀገር አቀፍ የኪነ ጥበብ ዝግጅት ላይ የቀረበ ማህበራዊ ሂስ ነው።
ፖስተር ጻድቁ አብዶ መንግስት ለምን ዝም እንደሚል ባይገባኝም የሌላውን ሃይማኖት መስደብም ሆነ የጥላቻ ንግግር የተከለከለ ነው።
มุมมอง 3.2Kปีที่แล้ว
ፖስተር ጻድቁ አብዶ መንግስት ለምን ዝም እንደሚል ባይገባኝም የሌላውን ሃይማኖት መስደብም ሆነ የጥላቻ ንግግር የተከለከለ ነው።
ረዳት ፕ/ር ነብዩ ባዬ"የሃይማኖት ሰባኪ ነኝ የሚል ሰው እንዴት ነቀፋን፣ጥላቻን፣መራራቅን ስድብን ያስተምራል?ይህ ለሀገር አደጋ ነው።"
มุมมอง 24Kปีที่แล้ว
ረዳት ፕ/ር ነብዩ ባዬ"የሃይማኖት ሰባኪ ነኝ የሚል ሰው እንዴት ነቀፋን፣ጥላቻን፣መራራቅን ስድብን ያስተምራል?ይህ ለሀገር አደጋ ነው።"
ዲያቆን ዶክተር ቴዎድሮስ በለጠ።በየእምነት ተቋማቱ ያሉት አብዛኛዎቹ የሃይማኖት መምህራን አሳማኞች እንጂ አማኝ ባለመሆናቸው ሀገር አደጋ ውስጥ ናት።
มุมมอง 2.3Kปีที่แล้ว
ዲያቆን ዶክተር ቴዎድሮስ በለጠ።በየእምነት ተቋማቱ ያሉት አብዛኛዎቹ የሃይማኖት መምህራን አሳማኞች እንጂ አማኝ ባለመሆናቸው ሀገር አደጋ ውስጥ ናት።
"አንድ ሴትን ለበርካታ ሆኖ ከመድፈር የከፋ የአዕምሮ ህመም የለም ... ለህውአት " ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ
มุมมอง 7922 ปีที่แล้ว
"አንድ ሴትን ለበርካታ ሆ ከመድፈር የከፋ የአዕምሮ ህመም የለም ... ለህውአት " ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ
"ሀገር መውደድ እንዲህ ነው እንዴ ? ሀገርህ ስትፈልግህ ከሸሸህ ጠላቷ አንተም ነህ !" መምህርት ዕፀገነት ከበደ ።
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
"ሀገር መውደድ እንዲህ ነው እንዴ ? ሀገርህ ስትፈልግህ ከሸሸህ ጠላቷ አንተም ነህ !" መምህርት ዕፀገነት ከበደ ።
" ወያኔን እንኳን ዛሬ ድባቅ ተመቶ ያኔም ጥርስም ጥፍርም ባለው ዘመን እንኳን ታግለነዋል ፤ አንዳንድ ባለሥልጣን ለሽሽት ተዘጋጅተው ነበር "አቶ ታዬ ደንድአ
มุมมอง 3452 ปีที่แล้ว
" ወያኔን እንኳን ዛሬ ድባቅ ተመቶ ያኔም ጥርስም ጥፍርም ባለው ዘመን እንኳን ታግለነዋል ፤ አንዳንድ ባለሥልጣን ለሽሽት ተዘጋጅተው ነበር "አቶ ታዬ ደንድአ
ወያኔን መገላገያው መንገድ ወያኔን ማጥፋት ብቻ ነው።ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት
มุมมอง 1.4K2 ปีที่แล้ว
ወያኔን መገላገያው መንገድ ወያኔን ማጥፋት ብቻ ነው።ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት
የድንቁርና ማስተርስ ነው ሀገር የሚያፈርሰው።ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
มุมมอง 1.4K3 ปีที่แล้ว
የድንቁርና ማስተርስ ነው ሀገር የሚያፈርሰው።ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ የመስቀል በዓል ታሪካዊ አመጣጥ የማይጠገብ ድንቅ ትምህርት
มุมมอง 3753 ปีที่แล้ว
ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ የመስቀል በዓል ታሪካዊ አመጣጥ የማይጠገብ ድንቅ ትምህርት
"ኑ !ሀገሬን እናዋልዳት!"ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት እንደጻፈው አርቲስት ፈለቀ የማርውሃ እንዳቀረበው።
มุมมอง 4063 ปีที่แล้ว
"ኑ !ሀገሬን እናዋልዳት!"ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት እንደጻፈው አርቲስት ፈለቀ የማርውሃ እንዳቀረበው።
ከአማራ ህዝብ ጋር ሒሳብ እናወራርዳለን ያለው የህወሓት ሴራ በወሎ ህዝብ ላይ ተግባራዊ ሲሆን።
มุมมอง 1423 ปีที่แล้ว
ከአማራ ህዝብ ጋር ሒሳብ እናወራርዳለን ያለው የህወሓት ሴራ በወሎ ህዝብ ላይ ተግባራዊ ሲሆን።
የአብኑ ም/ሊ/መንበር አቶ የሱፍ ኢብራሂም በወሎ የተከሰተውን ርሀብ አጋለጡ!!!
มุมมอง 773 ปีที่แล้ว
የአብኑ ም/ሊ/መንበር አቶ የሱፍ ኢብራሂም በወሎ የተከሰተውን ርሀብ አጋለጡ!!!
ካልሞትክ አይገሉህም።ደራሲ ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት አቅራቢ አርቲስት ተስፋዬ ገ/ሃና
มุมมอง 1463 ปีที่แล้ว
ካልሞትክ አይገሉህም።ደራሲ ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት አቅራቢ አርቲስት ተስፋዬ ገ/ሃና
ምስክር well came
do not forget to subscribe this channel
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ ቤተሰብ
እናመሰግናለን
Thank you❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉
በድምፅህ ነው ያወኩህ @ashuviews
አሹ እናመሠግናለን
Tediafiro
ሞት አይለመድም..ሁልጊዜ አዲስ ነዉ ይባላል.እና እንዴት ሞትን እያለማመዱን ነው ይባላል?እንደው አንዳንዶች አሉና ተከትለን ማለት የለብንም..የራሳችን አእምሮ የምናስብበት አለን ::
For example, professor Berhanu Nega.
ሰለዋትን በትክክል ማንበብ ይችላል????? ይህ ሰው
ትክክል በጣም በማከብረዉ ላይ አከበሮኩት ይህ ነዉ የእግዚአብሔር ሰዉ ማለት ሀቀኛ የማይወላዉል እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን.
J
Gash nebiy enwedhalen nefs ymar
Dn Berhanu's argument about the subversive role of racist whites over Africa. Let me add one vivid example. The character gjven to blacks in Hollywood films is best example. This is how the west wants us to be inferior, not proactive, knowledge phobia, energy to directly adapt white abusive culture than appropriate technology, inability to listen each other ... the likes.
يرب.يرب🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
Which Ethiopia? The Ethiopia of yours or the Aksumite empire which created ethiopia.another thing is that you are mixing when you talk. Learn proper speech.
ባባቱ ታሪክ የሚመካ እውነቱም ጥሩ አባት ነበረው ግን መጥፎ ልጅ ወልደዋል የሚባለው አባባል በኛ ላይ እየሆነ ነው ውድቀታችንን አምንን ዳግም መነሳት አለብን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
ኢትዮጵያ፡በዉነት፡የፍትህ፡አገር፡ናት፡ውሸት፡ነው፡እህት፡መሰከረም፡መጽሐፍ ቅዱስ፡አብቢ፡ሁሉም፡ይገባሻል።እግዚአብሔር፡ይባርክሺ።
wow
ድንቅ ነዉ
❤❤❤❤❤❤
አሏህ ይጦብቅህ
Yene.merx.abat.
❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ጀዛከሏህ ኡስታዙና በርቱልን ውድ የኢትዮ ቅን ልጆች
Le Alitemarut Hizbochi Be Hagerachu Wusit Bemedbkachu Berasachulayi Nekz Yehonachu Yimeslengal Irdatawochi Mesitet Bicha Bemayibalewu Asitesasbochi Ayitewu Semitewu Inditakemu Indebehal Indemicha Menigisi Gize Bicha Yemayitebkubet Tenikesakashochi Teknolojiwochi Iyetkortachu Silemetayetachu Ina Silalemetayetachi Meketatel Irasu Tiliku Sira Yalitekemese Habt Indalefachewu Bitaseb Temelkachu Gin Mamiletun Sayayut Mamiletachewun Ayakum Sira Sirawochi Mesilewum Silemayitasebu Wode Hualam Wodefitm Yeminebebu Metsiafochim Menorachewu Adis Lihon Ayichilim Teknolojiwochim Gin Abirwu Siyanebu Adis Adadis Honewu Yemitayum Yeminebebum Yinoralu
Ethiopia Bilewu Yemayaworu Ethiopia Bilewu Yemayinageru Hagerochi Yemayikuart Kititil Iyargu Mehonun Ethiopia Layi Atakum Indayibal Beteleyayu Hagerochi Wusit Yetefrarmu Firmiyawochi Shefinewutal Megarjawochim Bikefetu Mekefetachewum Ayitawokim Bizegum Mezgatachewu Ayitawokim Zeginet Irasu Be Hager Yemayitawok Zeginet Indale Mawok Lela Melikam Zenanewu Libal Yichilali Lemiyasasibachewu Sewochi
Bemiyamir Art Teknoloji 9Milien Hizbochin Liyastenagd Sayihon Liyasera Yemichilewun Be Ethiopia Wusi Gin Inde Awulit Teteklo Hulum Ethiopiyanochi Indayayut Irasu Yetedbeke YetdbkuYimesilalu Jebenawochi Ye Gurage Woyinim Ye silte Buna Metecha Bicha Ayidelem Beteknolojiwochi Atekakem Gin Ke Meto Haya Milien Hizbochin Belayi Liyasitenagidu Liyarakiku Yichilalu
As wr wb abuki
አቦ እድሜ ይስጥህ
Bart senTB ymkA Dwl natE.
ድንቅ ሰው ድንቅ ንግግር እግዚአብሄር ይጠብቅህ
Memhrachin kale hiwet yasemaln
እጥር ምጥን ያለ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ፓስተር ቸርነት
የዘመናችን ዕዉቀት ይህ ነዉ ::
ወንድሜ፣ የታሪክ ዘገባህ ግሩም ሆኖ ሳለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ዶግማ፣ ቀኖና... ላይ ያለህ አመለካከት ግን የተጣመመ እና የሃይማኖት አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው ያስቀመጡጥንን አምላካዊ ህግ የሚጻረር ነው! የሰው ልጅ በእምነቱ የፈጣሪውን ትዕዛዝ ባለመከተሉ፣ ለንዋይ፣ ለጥቅም... ተገዥ በመሆኑ፣ አሁን የምናየውን ዘርፈ ብዙ ችግር፣ ‘ሃጢአትን‘ ፍዳን... እራሱ ላይ አመጣ! ይህ ለበጎ የመጣ ነው፣ አሁንም ህዝበ ክርስቲያኑ የ3 ቀን ጸሎትና ምህላ ለአምላኩ እያቀረበ ይገኛል፣ እግዚአብሔርም ለአባቶቻችን ለዘመናት እንዳደረገው ለእኛም የምህረት እጁን ይልክልናል 💚🙏❤️ ሰላም ዋል ወንድሜ
Yataneweee yemifera ena yemiyakeber mengist naw enji ye haymanot abattt aydelem!!!!
ከአንድ የሀይማኖት መሬ ነኝ ካለ ስው እንዲህ አይነት ንግግር በመስማቴ በጣም ልቤ አዘነ ለእንደ ወይኔ አይነቱ ዲያብሎሶችን እንዲምራቸውና ይቅርታ እንዲጠይቁ በፆም በፀሎት ወደ ፈጣሬ መጮህ ነው እኔ እነሱን(ወያኔዎችን) ስዎች ናቸው ለማለት ይከብደኛል
እውነትነውየምትለው።ቃለህየወትያሰማልን
እጅግ በጣም አስተማሪ ንግግር ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መቸም ቢሆን በማንም ቢነገር የትም ቢነገር ታላቅ ቁም ነገር አስተዋይ ልቡና ለአለውና ነገሮችን በርቀተ ኅሊና ለሚመረምር ነውና መልካምና እጅግ ፈዋሽ ንግግር
Ante arogayyy cadreee!!!
Yemen haymanottt? Esu shefannn naw zemechaw amharaaa ena tewahedo lie naw Amharan be poletica tewahedo belle emnet memtate….
ተረት አውርቶ ሲጨበጨብ ፣ ነብሱን አያውቅ በቃ ሙሉ መጥፋት አለበት ይላል ጌሙ ያምልገባው አማካሪ
ቤተ ክህነት ያደገን ፣፣ በፓለቲካ አጥምቀው ይለፈልፍል
ሟርተኛ