ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አትናደጂ ናርዲሻዬ 😅አጭ አላልሽም የኔውድ አልጣጣም አለሽ አይደል የድራማቸው ባህሪ ትክክል ነሽ ድራማም ቢሆን ቆፍጠን ጀገና ብሎ መተወንም ይቻላል ግደታ በማልቀስ ለማሳመን መምኮር የለባቸውም ማንኛውም ትውና የሚተውኑ የሚያሳዝን ችግር አሰቃቃቂ ሁኔታ ቢፈጠር ለምሳሌ በሀገራችን ጉዳይ ላይ አንድ አጭር ድራማ ሰርተው ቢተውኑ በዚህ የትወና ብቃታቸው የምር ተይ ናርዲ አታስቂኝ 😅😅 እኔ ሱፍ ለብሰው አትቸ ስለማላውቅም ትላንት ግን ከፍቅር ጋር ነው ያየሗቸው ብቻ ሁለቱም አምሮባቸዋል የትላንትናው የፍቅር ብዙ የተጋነነ አይደለም ተመልካችም ሀሳብ የሚሰጡም ከውደታም አንፃር ነው ፉአድ ትላንት ተግዟል ብቻ ግን ድራማውን እከጥግ ድረስ ለመተወን ቆርጠው ተነስተዋልየትላንትናዋ ልጂ ምርጥ ቆንጂዬ ስርአት ያለት ልጂ ናት እኔ ግን ከፍአድ የተረዳሁት ለሴት ልጅ ያለው ክብር ስለፍቅር ስታነሳ አይ አይሆንም ስሟን በመልካም ነገር እንድወራ ነው የሚፈለግው ናርዲሻዬ ትክክል ነሽ ማለቴ የተላጠን ሙዝ የወደቀን ማንም አይገዛም ማንም ካልተላጠ ግን ሁሉም ይገዘዋል ፍቅር እና ፉአድ ፊትም ምርጥ ጓደኛሞች ነንን ብለው ነበር በድንገት ወደፍቅር ተለውጧል እናቴ አባቴ ሲባሉ ሀሳባቸውን ወይረው ኢንተርቪው ሲደረጉም በሀይማኖት ብንለያይም በፍቅር ግን አንድ ነነን ብለው ነበር ብቻ ግራ ያጋባል የረሳሁት ነገር ብለሽ ስለ ዳኒ እና ስለ ፅጌ ስታወሪ ያንችስ ከፍ 😅😅😅😅
ሠላም ለእናንተ ይሁን እህቶቸ መንቢየ የኔ ወድ እህት ሁለየም ለምትሰጪወ አሰተያየት ሳላደንቅሸ አላልፍም በርችልኝ እንዲሁም ናርዲየ አትናደጂ ምክንያቱም የምታለቅሰው ገዘብ ላይ ነው ጨዋታው ሰለዝህ የዛሬውን እንጂ ለአይኗ ጉዳት አይታያትም አንች ብቻ ነው ያሰተዋልሺው ብየ ያሰብኩት
ስትነፋረቅ እኮ አናዳኚ ነው😂😂😂
@@selam_Tubeሰላምዬ አልሽልኚ😍❤🙏
ናርዲሻዬ የከፋት ስለሆነች ነው ሁሌም የሚያስለቅሷት ይች የማትረባ 😂😂
እኔ የምለው በጣም የሚያሳዝኑት ከሚያገኙት በላይ ወጭ እያወጡ ነው ለድራማው መሳካት ብለው ሁሉም ቤታቸውን ለቀው ሆቴል ነው የሚያድሩት አሉ//አይ ናርድዬ//ሌላው ሁለቱንም አብርሽ ፅጉራቸውን ቆጥጥር አስርቶ በየሰራ ድርሻቸው አሰማርቷቸዋል።ፋቅርዬ ግን መጨርሻ ላይ እንዳትጎዳ እፈራለሁ!
😂😂😂😂 ፍቅርየ ቢጎዳት አንለቀውም
😂😂😂😂ጭራሽ ሆቴል
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሁሉም ቦታውን ይይዛል አታስቡ
ናርዲሻዬ በርችልኝ የረሳሽው ካለ ክፉል ሁለት ይቀጥላል 😅😅አንች እኮ አትናገሪ ነጭ ነጯን ❤❤🎉🎉
F😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
እንኳንደህናመጣሽናርዲዬእንዴትነሽ ፍቅርዬየኔጣፍጭየኔአስተዋይየኔአንበሳፍቅርዬየፉፉዬነችአብርሽንአትፈልገዉም ለስራነዉእንጂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ፍቅር🎉🎉🎉❤❤❤
አብርሽገን አሁንም ፍቅርእደምፈልገዉ ነዉ አክቱ እስከመቸ ተወዳጅነኝ የሚለዉነገር አሥጠልቶኛልየምር😅😅😅😅
ስለ አለባበስ የገለፅሽው መንገድ ደስ ይላል
ናርዲ ፍቅርየ200kትግባ አስገቦት አከብርላታለሁ ብሏል አብርሺ😂🤭
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ናርድየ ምን ዛሬ ብቻ😂 እዲታይላቸው እኮ ነው ተራ በተራ እሚነፍረቁት😂 ማለቅስ ትችላለች ለዛ ነው
ፉፉ😢
አሁንስ እጅ እጅ አሉ 😂 ምነው ሸዋ እኛ ሰርግ እየጠበቅን
Fufuye 😢😢😢😢
ናርዲዬ አብርሽ ና ፍቅር ልጅ አላቸዉ🎉😂😂😂😂
A❤f😢😢
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አብሽር ኮ አይፈልግም 😂ርት እርካሽ ናት
ኧረ ተይ ናርድየ ክክ
ትክክክል
🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
❤❤❤A❤❤❤❤f❤❤❤
A❤f
❤❤❤❤❤nard😂😂😂😂
Ruta.aliqasha😢taliqise.fiqreye.aliqisalechi
ድራማዉ እንደቀጠለነዉ
😂😂😂😂😂🤣🤣
Fiqreye
እየተቃመሳቹ ተቀያየሩ
Ruta zarem taleqesalech ec😂😂😂😂
አትናደጂ ናርዲሻዬ 😅አጭ አላልሽም የኔውድ አልጣጣም አለሽ አይደል የድራማቸው ባህሪ ትክክል ነሽ ድራማም ቢሆን ቆፍጠን ጀገና ብሎ መተወንም ይቻላል ግደታ በማልቀስ ለማሳመን መምኮር የለባቸውም ማንኛውም ትውና የሚተውኑ የሚያሳዝን ችግር አሰቃቃቂ ሁኔታ ቢፈጠር ለምሳሌ በሀገራችን ጉዳይ ላይ አንድ አጭር ድራማ ሰርተው ቢተውኑ በዚህ የትወና ብቃታቸው የምር ተይ ናርዲ አታስቂኝ 😅😅 እኔ ሱፍ ለብሰው አትቸ ስለማላውቅም ትላንት ግን ከፍቅር ጋር ነው ያየሗቸው ብቻ ሁለቱም አምሮባቸዋል የትላንትናው የፍቅር ብዙ የተጋነነ አይደለም ተመልካችም ሀሳብ የሚሰጡም ከውደታም አንፃር ነው ፉአድ ትላንት ተግዟል ብቻ ግን ድራማውን እከጥግ ድረስ ለመተወን ቆርጠው ተነስተዋል
የትላንትናዋ ልጂ ምርጥ ቆንጂዬ ስርአት ያለት ልጂ ናት እኔ ግን ከፍአድ የተረዳሁት ለሴት ልጅ ያለው ክብር ስለፍቅር ስታነሳ አይ አይሆንም ስሟን በመልካም ነገር እንድወራ ነው የሚፈለግው ናርዲሻዬ ትክክል ነሽ ማለቴ የተላጠን ሙዝ የወደቀን ማንም አይገዛም ማንም ካልተላጠ ግን ሁሉም ይገዘዋል
ፍቅር እና ፉአድ ፊትም ምርጥ ጓደኛሞች ነንን ብለው ነበር በድንገት ወደፍቅር ተለውጧል እናቴ አባቴ ሲባሉ ሀሳባቸውን ወይረው ኢንተርቪው ሲደረጉም በሀይማኖት ብንለያይም በፍቅር ግን አንድ ነነን ብለው ነበር ብቻ ግራ ያጋባል የረሳሁት ነገር ብለሽ ስለ ዳኒ እና ስለ ፅጌ ስታወሪ ያንችስ ከፍ 😅😅😅😅