አብርሽ ውዴ ጤና የኔ ቆንጆ ውድ የሀገሬ ልጆች በጣም ታምራላችው በርቶልኝ ብዙ ስራወችን እጠብቃለው ከናንተ በጣም ደስ ይላልበርቱልን የሀገሬ ልጆች ውድድድድድ long live on the land . used to express the wish that for many years the Queen!. look it this best action with fantastic(you are emphasizing that you think it is very) music
ይለያል ቀጥሉበት 👍👍👍👍👍
wow andega nw betam arif sera nw belala music etebkalen bertu ❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ እሚል ስራ አብርሽ እና ጤና በርቱልን የከተማዋ ድምቀቶች ግን ጤናየ ይህን የመሰለ ድምጽ ይዘሽ እሚጠበቅብሽን ያክል አልሰራሽም ከጀመርሽ ቆይተሻል በማሀል እንደገና ጠፍሽ እረ ስሪበት ህይን ድምጽ ተፈጥሮ ያደለሽ ጊዜ የማይሽረው ስጦታ ነው በርችልን ጤናችን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Dessie nachew?
@@nswashhddhdjdjssnzm2887 አዲስ ዘመን ከተማ ናቸው
❤❤❤❤❤
ደሞ ምንም አልተቀየረችም
¹¹¹¹¹¹¹
በርቱልኝ ያገሬ ልጆች 🙏ያዲስ ዘመን ዳይመንዶች 🥰
arife naw
ዋው ሲያምሩ ቦታው ግን አዲስ ዘመንነው ልበል
እስራኤል ሀገር ነው
አስፋ ደባልቄ ነበር የዘፈነችው ጤናየ የምተዘፍነው ማርታ አሻግሬ የሚለው አሰፋ በሚል ይታረም:: እጂግ ድንቅ ስራ ነው በርቱ::
ዋው ማሽ አላህ በጣም ጉበዝ ልጅ ትችይለሽ በርቼ
አብርሽ እና ጤና የከተመችን ድምቀቶች ትችላላቹህ ❤❤
ሁሌም የማይሰለች. ብዙ ትዝታ ያለው ምርጥ ስራ በርቱልን.
ያገሬ ልጆች በጣም ደስ ሚል ሙዚቃ
እውነትም ትዝታ አያረጅም ትዝታ የሕይወት ጨው ነው::
Wow,ምርጥ በሁለት የደገምሽው ዘፈን ኣዳምጨዋለው በጣም ጎበዝነቨ 😂👏💜
የአ/ዘመን እንቁወች በርቱልን❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ብየማው ማልጠግበው ሙዚቃ
በጣም ደስ ይላል በርቱልን አሪፍ ገራሚ ድምጽ አላችሑ:: ምስል እና ድምጽ ቅንብር የሰራውን ሰው ግን እጁን ይስበረው።
Yimechish faya ye liben new yezeregefshiwu
Gin dena neh dr. Fasil
@@house6629 Alew alew bro selam new? endet new..... betam selabeshekegn new akenabariw
አብርሽ በጣም ደሥ ብሎኝ በጣም ማለት ነው ደግሞ ለአድሥ ዘመን ለከተመዋ አዲሥ ሙዚቃ አውጡል
ገራሚ ድምፅ ነው ያላችሁ። በርቱ። ጤና ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
ያገሬ ልጆች አይዟችሁ በርቱ ጤናዬ እደጊልኝ
የሀገሬ ልጆች በርቱ ምርጥ ስራ 👌👌👌👌👌👌👌
bertulin
ye ❤️❤️❤️addis zemen ❤️❤️❤️lijochi
enwedachihualen
bertu!!!!
በሌላ ስራ እደምናገኛት እርግጠኛ ነኝ
አብርሽ ውዴ ጤና የኔ ቆንጆ ውድ የሀገሬ ልጆች በጣም ታምራላችው በርቶልኝ ብዙ ስራወችን እጠብቃለው ከናንተ በጣም ደስ ይላል ውድድድድድ
This song is certainly timeless and should play every day to get energy and happiness. keep it up friends.
ግሩም ድምፃዊ ነች።
Wow setewa zefage betam gobez Nat Asefu debalke kuche newe yargachat.
በጣም አሪፈ ስራ ጤናየ❤❤❤❤❤❤
ere berasachihu sira nu betam arif dimtse eko alachihu ena cover ayasfelgim
ግሩም ድምፅ ነዉ ያላችሁ በርቱ ሌላም ዘፈን እንጠብቅ አለን በጉጉት !!!
ዋዉ ብየ አለሁ !!
በርቱ ድማፃችሁ የሚቆይ ይመስላል፡፡ ከዚህ በኋላ መውደቅ የለም፡፡
Waw betam yamrar gobez nachehu berasachehu tret endeh mesratachehu bertu yasegnal 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ያምራል
ሀናን ምርጥ ድምጽ ምርጥ ችሎታ ግን ጤናየ ጠፍተሻል እረ በሊቦዉ ጊወርጊስ ፈታ አደረግሽኝ
በጣም ምርጥ ስራ ነው አብርሽ&ጤና በርቱልን ያገሬ ልጆች
WOW I LOVE SO MUCH ADDIS ZMEN HANA .
yehagerie lijoch yamral bertu .T & A
FROM AZTVET COLLEGE
በጣም ደስ ብሎኛል ብቻ በጣም የሚገርም ስራ በርቱልኝ
የሚገርም ድምፅና ድንቅ የሙዚቃ ቅንብር ነው። ደጋግመው ቢሰሙት የማይሰለች ነው። በሌላ ስራም ብትከሰቱ አሪፍ ነው። በቀን ውስጥ ሳልሰማው አልውልም ያለማጋነን።
keep it up
Betam new yakorashigni abrshi betam des ylal
I love this lady she's very talented
what a wonderful voice keep it up ,,,, do not give up,,,
በርቱ በጣም ነው የማምረው 👍👍👍
Wow
በርቱልን ምርጥ ሥራ ነው ትናንትን አስታወሳችሁን
Ewedachwalehu ketlubet abrshye en tenaye wud yeaddis zemen liu linch nachihu.emaaaa wudddd
Correction: ጤና የምትዘፍነው የአሰፍ ደባልቄ ነው. የማርታ አሻጋሪ ዘፈን አይደለም
ere liju gerami new
ይመቻችሁ የሀናቱ ኮከቦች
From ቃልቻ:
My town, ADDISZEMEN, great singers. የሚገርም የሚደነቅ ስራ ነው በርቱልኘ
በጣም ያምራል ያገሬ ልጆች
አብርሽ ውዴ ጤና የኔ ቆንጆ ውድ የሀገሬ ልጆች በጣም ታምራላችው በርቶልኝ ብዙ ስራወችን እጠብቃለው ከናንተ በጣም ደስ ይላልበርቱልን የሀገሬ ልጆች ውድድድድድ long live on the land . used to express the wish that for many years the Queen!. look it this best action with fantastic(you are emphasizing that you think it is very) music
libo kemkem woreda adiss zemn ketema ye jegnochi ager nechi
ያገሬልጆችበርቱ
በጣም ምርጥ ነው በርቱልን
በጣም ደስ ይላል አብርሽ &ጤና
በርቱልን!
betam arief sira now
በጣም ቆንጆ ስራ በርቱ!!!!!!!!
wooooow des yemil sera bertulegn
Bartolgi 😘
በርቱ👍👍💚💛❤💐
Thanks Tena and Abreham. Good job.
Happy Saturday with all my Facebook friends, with this music.
የት ነሽ አንቺዬ ?
bravo!....please keep going
በረቱልን የሀገሪ ልጅች
ድንቅ የሚያምር ስራ ሀናን በርቱ 🥰🥰
የጌታን ያበደ ነው
Good job
waw yamral yeagera ljoch
ምርጥ ስራ ነው በርቱ
በርቱልን የሀገሬ ልጆች!!
በርቱ ያገሬ ልጆች
The best cover queen
Teru sera new bertu
Yene konjo 😍🥰
Awesome!!
Two thumbs up!
በርቱ
good job keep it up
Wow best sound
በጣም ቆንጆ ስራ ብርሽ እና ጤና
ድንቅ ስራ በርቱልን
Subscribe በማድረግ መልካም ድጋፋቹን ብታሳዩን ከልብ እናመሰግናለን
liyu entertinment tube
kelb enamesegnalen
yihan ena yeteleyayu sirawechin /tadagi lijochin selemtasayun ❤️
❤️❤️❤️ketlubet❤️❤️❤️
❤️❤️❤️ketlubet❤️❤️❤️
❤️❤️❤️ketlubet❤️❤️❤️
yamral berch yager lejoch mert tezeta
Mesache bertulennn
Yne Wuboch Ye Agerie Licjoch kullllllllllllyemilew typical Dimtse ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕✔✔ Addiss Zemen Hana !!!!
ጤናዬ 😘
ኤልያስ ተባባል ኃይለየሱስ ግርማ አሰፉ ደባልቄ
የአማራ ክልል ዘፈን ደስ ይላል።
bertuln wudoche
Yimechachu yageree lijoch
እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ዘመናችሁን
ምን አይነት ታምረኛ ነሽ ዋው
bechashen zefeg
በርቱ፣ ምርጥ ነው፣ ዋው፣ ቦታው ግን የት ነው ፣ ዋው
አዲስ ዘመን ሀና ይባላል
bertuln
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤❤❤❤
Well done 😍😍
ዋዉ ይመቻችሁ
MAROCHE BRETULGHI
ልዩ ናችሁ ውዶቸ እንይላቸው ኮሜንት ሸር ከኛ ይጠበቃል
abrsh yamral wendm