ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማርያም ማርያም ማርያም ደስ ይበልሽ በገብርኤል ሰላምታባንች ስላደረ የአለም ሁሉ ጌታባንች ስላደረ የአለም ሁሉ ጌታ !!!❤
የዛሬው አስተያየቴ:- መምህራችንና አባታችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ በእውነት ስለ ዛሬው ትምህርት እግዚአብሔር አምላክን ከማመስገን በቀር ምንም የምለው ነገር የለኝም። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት፣ የምትወዷት እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አሁንም ፍቅሯን ታብዛሎት። የምንወዶት መምህራችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ የጠላት ዲያብሎስ መንፈስን እና የግብር ልጆቹን ድንፋታና ፉከራ በመስቀሉ ሀይል እየቀጠቀጡ ብዙ ነፍሳትን ወደ መዳን መንገድ ወደ እውነተኛዋ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደሚመልሱ እርግጠኛ ነኝ። እርሶ ብቻ በፅናት የመናፍቃንን የማስመሰልና የሽንገላ እንዲሁም የድራማና የሀሰት ትምህርቶችን በወንጌሉ ቃል መዶሻነት እያፈራረሱ መርሃ ግብሩን በዚሁ መንገድ አጠናክረው ይቀጥሉልን። እኛ ኦርቶዶክሶች ሁልጊዜም በፀሎት እናስቦታለን፤ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን።
መምህር በውነት እግዚአብሔርም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልኝ
ረቡኒ ቃለህይወትን ያሠማልን በእውነት በጣም ነው እጅግ ውስጤ የረሰረሰው እረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ያድልለን የጠየከው ወንድማችን የመቤታችን ጣሟ ፍቅራ የእናትነት ፍቅሯ በውስጥህ ይግባ ከፈጣሪ በታች ከፍጡሯን በላይ የሆነች እናታችን በኛ በሁላችን ላይ እረዴት ቀረከቷ ይደርብን ልዑል እግዚአብሔር ከአፅናፍ አለም ስሙ ከፍ ከፍ ይበል🙏❤🙏💒💒
ለቤተክርስቲያን ቅን መምህራንን የሚያዘጋጅ እግዚአብሔር ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤🙏🙏🙏 መምህር ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልዎ🥰🙏🙏🙏
መምህርየ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ like like like አድርጉጅ
አሜን ለወንጌላዊው የተሰጠች እናት በሁላችን ቤት ትግባ ድንግል ማርያም እናታችን ትሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !!!!!
Amen Amem Am
Amen 🤲
ማርያም አንተ እኮ ትችላለህ ክብር መምህር ፕ/ሮ ቀሲስ ዘበነ ለማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ አባታችን ከምር ሰው ነህ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛✞✞✞✞✞✞
መምህርየ ቃለሂወት ያስማልንእንደእናንት ያሉትን እረጅም እድሜ ይስጥልንየተዋህዶ መከታ ናችሁኑሩልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመንህን አርዝምልን
ተመስገን ኦርቶዶክስ ላረግኝ ለመዳኒሃለም🙏🙏❤❤❤❤ የኛ ዕንቁ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ🙏🙏❤❤❤❤
ቃለህይወት የሰማልን
አሜን ⛪️✝️⛪️ አሜን ⛪️✝️⛪️ አሜን ⛪️✝️⛪️ ✅ 🚻🛐🛐🛐🚻 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይኛ አባት አሜን ሁሌም ተመሰገን እግዘመአብሔር ይምስገን አባቴ ለዘላለሙ አሜን 🙏🙏🙏 ⛪️✝️⛪️ 💯 🎻🎻🎻 🚻 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
እንኳን ለብስራታው ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ወራዊ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ወገኖቼ ስለሃገራችን ስላም እፀልይ እናልቅስ የሚሰማው ነገር ጥሩ ስላልሆነ ፈጣሪን እንለምነው
እንኳንአብሮአደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኦ ጌታችን መድሀኒታችን የሰላማችን ንጉሥ ኢየሱስ ክርሰቶስ ይድረስልን 🤲
@@የአንተፍቃድይሆንጌታሆይ አሜን አሜን አሜን ይድረስልን ያለሱ ማን አለን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያን እና ሕዝቦችን 🙏
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህራችን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
መምህራችን በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት።ሀገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
መምህር እንኳን ደና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር መግስተ ሰማያት ያዉርስልን 🙏🙏🙏💖🌹 እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤💐
@@classicphone5908 ቕቕቅ፩፩
አሜን አሜን አሜን አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ
በእውነት ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ውድ መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።
የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ አማኑኤልን ወልደሽልናልና እጅግ አድርገን እንወድሻለን🙏🙏🙏 ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏
Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏
እንኳን ደህና መጡልን መምህር ትምህርትዎት ሁሌም እከታተላለሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች በስደትም በሀገርም ያላችሁ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለየን 🙏🙏🙏አገራችንን ሰላሟን ያብዛላት 🙏🙏🙏ለንስሀ ሞት ያብቃን ብዬ ተመኘሁ 🙏🙏🙏
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።
እማምላክ:እረጅምእድሜና:ጤናይስጥልን:መምህራችን:🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኣዎ ድንግል ማርያም የኣምላክ እናት
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ከእስልምና ወደ ኦርቶዶክስ የመጣሁት እድሜዬ አስራ ቤት ሆኜ ነው ስለ ድንግልማሪያም የነበረኝ ትምህርት ብዙ አልነበረም የተበረዘም ነበር እሁ ከእርሶ ጋር የቀን ቀን ትምህርት አያመልጠኝም እመቤታችን እሁን በደንብ ገብቶኛል ስለታቦትም የጀመሩት አስተምሮኛል በእርግጥ ንስሀ አባቴ የተለያየ ወንጌል ያስተምሩናል እግዛብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት በደንብ አስተምረውኛል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። የቅድስት ድንግል ማሪያም ረድኤትና በረከት አይለየን። ፈጣሪ እንደ እርስዎ ያሉትን የተዋህዶ አለኝታና አንቂዎችን ያብዛልን።
"የሕይወት ቃል ያሰማዎት ኣባታችን" መምህራችን 🙏 በቂ ና ከበቂ በላይ ነው መልሱ 👌👍፦ በትክክል መምህር ☝"የታወኩ ናቸው "ከስድስት ኣመት በፊት የሃይስኩል ተማሪ እያለው በሓይማኖት ዙርያ በጣም እንከራከር እንማጎት ነበር እና ሁሉም ፕሮቴስታንት የበግ ለምድ የለበሱ ቶክላዎች ነበሩ ባህሪያቸው ፤ እና ይጠይቁናል ልክ መልስ ስንጀምር በፍፅም ኣያስወሩንም እነሱ ኣውርተው ለኛ ተራ ኣይሰጡንም የሚያውቁት ማውራት መስማት ኣያውቁም ፣መስማትም ኣይፈልጉም ፣እነሱ የሚፈልጓትን ነገር ብቻነው የሚያወሩት ደግሞ ሲያወሩ ፍጥነታቸው ፣ቅብዝብዝ ፣ውክብክብ ፣ፍጥን ፍጥን ፣ሰላም ና መረጋጋት የሚባል ፀጋ የላቸውም ። በመጨረሻ ላይ ግን የራሳቸውን እምነት ለመስበክ እና ለማሳመን ኣይደለም የሚመጡት እነሱ እኔን የሚከታተሉኝ የያዝኩትን ሓይማኖት ለማስካድ ና ወደ ተሳሳተ ኣመለካከት እንድሄድ ነው ፤ቆምብዬ በማስተዋል ኣሰብኩኝ እናም ከኔ የሚርቁበትን ደካማ ጎናቸውን ኣገኘሁኝ ፤ ካሁን በኋላ ለሚጠይቁኝ ጥያቄ መልስ መስጠት ሳይሆን ጥያቄያቸውን በጥያቄ መመለስ 👌😎 ፕሮቴስታንቶች መፅሓፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ ኣይወዱም ። ሰላም ሁኑልኝ የእግዚኣብሔር ቤተ ሰቦች 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤ 😍🇪🇹
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።ኑርልን
ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏❤❤❤❤
ተመስገን ደስ የሚል ትምህርት ድንግል ማርያም አናትም ድንግልምነች እኛ እናምናለን መምህር ሁሌ አንጣዎት እንወዶታለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን🙏💒💒🙏💒🙏💒
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ለዘላአለም አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏መምህር እንኳን ደህና መጡልን የኔ ትምህርት ቤት ኖዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ እኔ አንደበቴ በሀጥያት የተዘጋ ስለሆነብኝ እባክዎን ወለተ ተንሳኤ ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ ይከፈትልኝ ዘንድ🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እምነት🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡኝ አትረሱኝ ወለተ ሚካኤል 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦ ረጅም እድሜ በጤና ጋር ይስጣችሁ ጸጋውን ያብዛሎት አሜን
አቤት የአደበት ውበት የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።
የኔ አባት ማርያምንእውነቴንነውሲሉአደበታቸውሲጣፉጥበእውነት ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን
መምህራችን ሁለዬ የሚለቁትን ትምህርት እከታተላለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እቁ መምህር እግዚአብሔር ይባርኮት አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባታቸውን ቃለ ህይወትያስማልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን የእናታችን በረከት ይደርብን ኑርልን የጠፉትን ነፍሳት ሁሉ ይመልስልን እኛንም በቤቱ ያፅናን +++
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ ለኛ ለሀጢአተኛ ልጆቹ እናት አርጎ ለሰጠን አምላክ ስሙ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ምን እንደምል አላውቅም ልቤ ነው የረካው 😭🙏🏽 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
መምህር በእውነት እድሜዎን ያርዝምልን ትልቅ ትምህር ነው የሰጡን
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
መምህር እኔ ምንም የምለው የለኝም ፈጣሪ ለቤተክርስቲያናችን እንደርሶ ያለውን ያብዛልን። ለዳንቴ የተሠጠው ምላሽ በእጅጉ ለኛም ለኦርቶዶክሳዊያን ጠቅሞናል። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኮት።
አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የተማርነውን. 30. 60. 100 ፍሬ የምናፍራበት ያድርግልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ አንቁ መምህርራችን❤❤❤
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን፡፡ ከተኩላው ለመጠበቅ ኦርቶዶክሳውያን በፆምና በፀሎት ከመትጋት ባሻገር በወንጌል እውቀት መታጠቅ አለብን፡፡ መምህር ስለአገልግሎቶ እግዚያብሄር ይስጥልን፡፡
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ፡፡ የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን እግዝአብሔር በእድሜ በፀጋ ይይጣብቅልን
የእናትችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት አይለይዎት መምህራችን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን ካለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን መምህር💒💒💒💛💚❤️
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፃሜአችን ያሳምርልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
መምህር እድሜ ይስጥልንእኛ ኦርቶዶክስ ኣስትማሪ ኣግኝተናልእና ደስ ስላለኝ ደስ ይበልህ
መምህሬ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛለዎት የኔ አባት
አሜ አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ልብን የምያርስ ትምርት ነዉ ድንቅ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤
ቃለ ህይወት የሰማልን መምህችን ኑሪልን❤🌹❤🌹
መምህር አንዲት ሙስሊም ጓደኛ አለችኝ እንዴት እንደምትኦዶ እኔ እንኳን ሳልሰማ ትምህርቶ ካለፈኝ ሼር አርጋ ትልክልኛለች አሁንም እመብርሀን ከልጇ ከወዳጅዋ አማልዳ ፀጋውን ታብዛልኦ አባቴ ልቦናችንን ያፅናው የተማርነውን የህይወት ምግብ ይሁነን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህሬ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ልቤ በደስታ ይሞላል የርሶን ትምህርት ስሰማ በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
መምህራንችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ትምህርቶትን ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል
በመጀመርያ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት መምህር እጅግ በሚገባን መልኩ በደንብ አድርገው ነው ያስተማሩን፡፡ ለእርሶ ተናጋሪ አንደበትን የሰጠ አምላክ ለእኛ ሰሚ ጆሮን ያድለን፡ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን፡ በእውነት መምህር እርሶን የማመሰግንበት ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት፡ ቀሪ ዘመኖትን የድንግል ልጅ መዳኒያአለም ይባርከው እኔ ከእርሶ ትምህርት ብዙ የማላቃቸው ነገሮችን አውቄያለሁ። እንዳውቅ የፈቀደልኝ እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሁሉ በእርሱ ፍቃድ ነውና አሜን
መምህራችን እንኳን ደህን መጣህ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥህ
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ አይነልቦናችን ያብራልን ።እመብርሀን በምልጀዋ አትለዬን አሜን ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ጸጋ ውን በርከቱን ይስጥልን እግዚአብሔር🙏
እመብረሀን እናቴ እወድሻለሁ መምህራችን በዕድሜ በጤና ያኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር እንኳን ሰላም መጡ አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏እ🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏
መምህራችን እንኳን ደና መጡልን ቃለ ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏💚💒💚
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንበእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
ቃለህወትን ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ !!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን🙏🙏🙏
መምህሬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አንጣዎ በደንብ ሰምቸዋለሁ ተደሰትኩ አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን፡፡እግዚያብሔር ይመስገን እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው፡፡
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ስለ ትምህርቱ ምን እንደምል አላውቅም እመ ብርሀን የጭንቅ አማላጃችን የፈጣርያችንን እናት ለስም አጠራሮ ክብርና ስግደት ይግባት እናባለማወቅ የተሳሳተ አመለካከት ያላቸውን ወገኖቻችንን የምሉትን አባባልእንኳን ቃሉን ለመድገም የምሉትን የመሰማት አቅሙና ልቡ የለኝም በእውነት ሁልም ሰለሶ የተሳሳተ አመለካከት ባላቸው ሰውች ልብን ያመኛል እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ማስተዋልን ያድለን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አባታችን ክዝህ በላይ እንድት አድርገው ያስተምሩን እኛ አይናችን ያያል ልባችን ግን ታውሮል እመቤቴ የሁላችንንም ልቦና ታብራልን እባታችን መምህራችን የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን
መጋቢያችን ቃሉን አጉራሻችን እንኩዋን ሰላም መጡልን እንኩዋን አደረሳችሁ ለራማው ልዑል ለቅዱስ ገብርኤል ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል 🤲🏽🤲🏽
🤗😊
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሁሌም ለኛ አዲስ ኖት የሰማነውን በልቦናችን ታሳድርልን ለእርሶኦም ያገልግሎት ዘመንኦን ድንግል ትባርክልን የኔ አፍ ቁርጥ ይበልልኦት መምህርዬ !!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን
መምህራችን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦናውን ይስጠን ( ከማርና ከወተት ይልቅ ለሚጥመው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል ) !!! በእውነት ነው የምልህ መምህር አያለቀስኩ ነው የሰማሁት አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ይጠብቅልን !!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን ይዛልን
መምህራችን ብዙ ነፍስ ይታደጋሉ በርቱልን እግዚሃብሄር አምላክ ይጠብቅልን አይሉን ያድልዎት አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
ቃለህይወትን ያሰማልን የእቁ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 💚💛❤🙏
በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ክብር ያድልልን
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
መምህር እርስዎ በኛ ኧድሜ ስላሉ ፈጣሬ ይመስገን።
መምህረችን ቃለሂወት ያሰማልን እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነወ ስለእመቤታችን የተማርነው የእናታችን ፍቅሯ ይደርብን አሜን !! ወድማች ደምሴ ቅዱስ ኤፍሬም ግብፃዊው እድለኛ በድግል ማርያም በእናታችን መስቀል ተባርኳል!!!የጌታ እናት መሆኗን አትጠራጠር በአጭርር ቁመት በጠባብ ደረት በመሐፀኗ ተወስኖ ተፀንሶ ተወልዶልናል እልልልልል መጀመርያ ያገኘናት የት የተቀደሰ ስፍራ ቤተ መቅደሰ ውስጥ ክብር ይግባት የአምላክ እናት አሜን አሜን 81አሐዱ መፃፍ ቅዱሰ ውስጥ አለች ጥያቄ ስለ አቀረብክ ደስ ብሎኛል
የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
መምህራችን የእዉነት ቃለህይወት ያሰማልንበእድሜበጤናይጠብቅልን እኛም የሰመናዉበልቦናችንያሣድርብን አሜን በርከታቹይደርብን 🤲🤲🤲🤲
ተወዳጆች እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ የመታሰቢያ በአል አደረሳችሁ።ላይክ ሸር በማድረግ ተጠቅመን ሌሎችንም እንጥቀም።ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አድርጉ።
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት እውነት የጌታዬ የኢየሱስ እናት ቅደስት ድንግል ማርያም አለችኝ በቤቴ
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእዕርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን
Kalehiwot yasemaln
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን!ቃለ ህይወት ያሰማልን!እመቤቴ በረከትሽ ይደርብን!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን 🙏🙏
የኛ አባት ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቺሁን ይባርክልን
ማርያም ማርያም ማርያም
ደስ ይበልሽ በገብርኤል ሰላምታ
ባንች ስላደረ የአለም ሁሉ ጌታ
ባንች ስላደረ የአለም ሁሉ ጌታ !!!❤
የዛሬው አስተያየቴ:- መምህራችንና አባታችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ በእውነት ስለ ዛሬው ትምህርት እግዚአብሔር አምላክን ከማመስገን በቀር ምንም የምለው ነገር የለኝም። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት፣ የምትወዷት እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አሁንም ፍቅሯን ታብዛሎት። የምንወዶት መምህራችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ የጠላት ዲያብሎስ መንፈስን እና የግብር ልጆቹን ድንፋታና ፉከራ በመስቀሉ ሀይል እየቀጠቀጡ ብዙ ነፍሳትን ወደ መዳን መንገድ ወደ እውነተኛዋ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደሚመልሱ እርግጠኛ ነኝ። እርሶ ብቻ በፅናት የመናፍቃንን የማስመሰልና የሽንገላ እንዲሁም የድራማና የሀሰት ትምህርቶችን በወንጌሉ ቃል መዶሻነት እያፈራረሱ መርሃ ግብሩን በዚሁ መንገድ አጠናክረው ይቀጥሉልን። እኛ ኦርቶዶክሶች ሁልጊዜም በፀሎት እናስቦታለን፤ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን።
መምህር በውነት እግዚአብሔርም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልኝ
ረቡኒ ቃለህይወትን ያሠማልን በእውነት በጣም ነው እጅግ ውስጤ የረሰረሰው እረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ያድልለን የጠየከው ወንድማችን የመቤታችን ጣሟ ፍቅራ የእናትነት ፍቅሯ በውስጥህ ይግባ ከፈጣሪ በታች ከፍጡሯን በላይ የሆነች እናታችን በኛ በሁላችን ላይ እረዴት ቀረከቷ ይደርብን ልዑል እግዚአብሔር ከአፅናፍ አለም ስሙ ከፍ ከፍ ይበል🙏❤🙏💒💒
ለቤተክርስቲያን ቅን መምህራንን የሚያዘጋጅ እግዚአብሔር ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤🙏🙏🙏 መምህር ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልዎ🥰🙏🙏🙏
መምህርየ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ like like like አድርጉጅ
አሜን ለወንጌላዊው የተሰጠች እናት በሁላችን ቤት ትግባ ድንግል ማርያም እናታችን ትሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !!!!!
Amen Amem Am
Amen 🤲
ማርያም አንተ እኮ ትችላለህ ክብር መምህር ፕ/ሮ ቀሲስ ዘበነ ለማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ አባታችን
ከምር ሰው ነህ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛✞✞✞✞✞✞
መምህርየ ቃለሂወት ያስማልን
እንደእናንት ያሉትን እረጅም እድሜ ይስጥልን
የተዋህዶ መከታ ናችሁ
ኑሩልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የ አገልግሎት ዘመንህን አርዝምልን
ተመስገን ኦርቶዶክስ ላረግኝ ለመዳኒሃለም🙏🙏❤❤❤❤ የኛ ዕንቁ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ🙏🙏❤❤❤❤
ቃለህይወት የሰማልን
አሜን ⛪️✝️⛪️ አሜን ⛪️✝️⛪️ አሜን ⛪️✝️⛪️ ✅ 🚻🛐🛐🛐🚻 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይኛ አባት አሜን ሁሌም ተመሰገን እግዘመአብሔር ይምስገን አባቴ ለዘላለሙ አሜን 🙏🙏🙏 ⛪️✝️⛪️ 💯 🎻🎻🎻 🚻 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
እንኳን ለብስራታው ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ወራዊ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ወገኖቼ ስለሃገራችን ስላም እፀልይ እናልቅስ የሚሰማው ነገር ጥሩ ስላልሆነ ፈጣሪን እንለምነው
እንኳንአብሮአደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኦ ጌታችን መድሀኒታችን የሰላማችን ንጉሥ ኢየሱስ ክርሰቶስ ይድረስልን 🤲
@@የአንተፍቃድይሆንጌታሆይ አሜን አሜን አሜን ይድረስልን ያለሱ ማን አለን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያን እና ሕዝቦችን 🙏
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህራችን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
መምህራችን በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት።ሀገራችንን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
መምህር እንኳን ደና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር መግስተ ሰማያት ያዉርስልን 🙏🙏🙏💖🌹 እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤💐
@@classicphone5908 ቕቕቅ፩፩
አሜን አሜን አሜን አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ
በእውነት ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ውድ መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።
የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ አማኑኤልን ወልደሽልናልና እጅግ አድርገን እንወድሻለን🙏🙏🙏 ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏
Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏Amen🙏❤🙏
እንኳን ደህና መጡልን መምህር ትምህርትዎት ሁሌም እከታተላለሁ እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች በስደትም በሀገርም ያላችሁ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለየን 🙏🙏🙏አገራችንን ሰላሟን ያብዛላት 🙏🙏🙏ለንስሀ ሞት ያብቃን ብዬ ተመኘሁ 🙏🙏🙏
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።
እማምላክ:እረጅምእድሜና:ጤናይስጥልን:መምህራችን:🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኣዎ ድንግል ማርያም የኣምላክ እናት
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ከእስልምና ወደ ኦርቶዶክስ የመጣሁት እድሜዬ አስራ ቤት ሆኜ ነው ስለ ድንግልማሪያም የነበረኝ ትምህርት ብዙ አልነበረም የተበረዘም ነበር እሁ ከእርሶ ጋር የቀን ቀን ትምህርት አያመልጠኝም እመቤታችን እሁን በደንብ ገብቶኛል ስለታቦትም የጀመሩት አስተምሮኛል በእርግጥ ንስሀ አባቴ የተለያየ ወንጌል ያስተምሩናል እግዛብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት በደንብ አስተምረውኛል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። የቅድስት ድንግል ማሪያም ረድኤትና በረከት አይለየን። ፈጣሪ እንደ እርስዎ ያሉትን የተዋህዶ አለኝታና አንቂዎችን ያብዛልን።
"የሕይወት ቃል ያሰማዎት ኣባታችን" መምህራችን 🙏 በቂ ና ከበቂ በላይ ነው መልሱ 👌👍
፦ በትክክል መምህር ☝"የታወኩ ናቸው "
ከስድስት ኣመት በፊት የሃይስኩል ተማሪ እያለው በሓይማኖት ዙርያ በጣም እንከራከር እንማጎት ነበር እና ሁሉም ፕሮቴስታንት የበግ ለምድ የለበሱ ቶክላዎች ነበሩ ባህሪያቸው ፤ እና ይጠይቁናል ልክ መልስ ስንጀምር በፍፅም ኣያስወሩንም እነሱ ኣውርተው ለኛ ተራ ኣይሰጡንም የሚያውቁት ማውራት መስማት ኣያውቁም ፣መስማትም ኣይፈልጉም ፣እነሱ የሚፈልጓትን ነገር ብቻነው የሚያወሩት ደግሞ ሲያወሩ ፍጥነታቸው ፣ቅብዝብዝ ፣ውክብክብ ፣ፍጥን ፍጥን ፣ሰላም ና መረጋጋት የሚባል ፀጋ የላቸውም ። በመጨረሻ ላይ ግን የራሳቸውን እምነት ለመስበክ እና ለማሳመን ኣይደለም የሚመጡት እነሱ እኔን የሚከታተሉኝ የያዝኩትን ሓይማኖት ለማስካድ ና ወደ ተሳሳተ ኣመለካከት እንድሄድ ነው ፤ቆምብዬ በማስተዋል ኣሰብኩኝ እናም ከኔ የሚርቁበትን ደካማ ጎናቸውን ኣገኘሁኝ ፤ ካሁን በኋላ ለሚጠይቁኝ ጥያቄ መልስ መስጠት ሳይሆን ጥያቄያቸውን በጥያቄ መመለስ 👌😎 ፕሮቴስታንቶች መፅሓፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ ኣይወዱም ። ሰላም ሁኑልኝ የእግዚኣብሔር ቤተ ሰቦች 🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤ 😍🇪🇹
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
ኑርልን
ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏❤❤❤❤
ተመስገን ደስ የሚል ትምህርት ድንግል ማርያም አናትም ድንግልምነች እኛ እናምናለን መምህር ሁሌ አንጣዎት እንወዶታለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን🙏💒💒🙏💒🙏💒
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ለዘላአለም አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏መምህር እንኳን ደህና መጡልን የኔ ትምህርት ቤት ኖዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ እኔ አንደበቴ በሀጥያት የተዘጋ ስለሆነብኝ እባክዎን ወለተ ተንሳኤ ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ ይከፈትልኝ ዘንድ🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እምነት🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በፀሎት አስቡኝ አትረሱኝ ወለተ ሚካኤል 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦ ረጅም እድሜ በጤና ጋር ይስጣችሁ ጸጋውን ያብዛሎት አሜን
አቤት የአደበት ውበት የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።
የኔ አባት ማርያምንእውነቴንነውሲሉአደበታቸውሲጣፉጥ
በእውነት ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን
መምህራችን ሁለዬ የሚለቁትን ትምህርት እከታተላለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እቁ መምህር እግዚአብሔር ይባርኮት አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባታቸውን ቃለ ህይወትያስማልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን የእናታችን በረከት ይደርብን ኑርልን የጠፉትን ነፍሳት ሁሉ ይመልስልን እኛንም በቤቱ ያፅናን +++
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቤተሰብ እንሁነን
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ ለኛ ለሀጢአተኛ ልጆቹ እናት አርጎ ለሰጠን አምላክ ስሙ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ምን እንደምል አላውቅም ልቤ ነው የረካው 😭🙏🏽 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
መምህር በእውነት እድሜዎን ያርዝምልን ትልቅ ትምህር ነው የሰጡን
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
መምህር እኔ ምንም የምለው የለኝም ፈጣሪ ለቤተክርስቲያናችን እንደርሶ ያለውን ያብዛልን። ለዳንቴ የተሠጠው ምላሽ በእጅጉ ለኛም ለኦርቶዶክሳዊያን ጠቅሞናል። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኮት።
አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የተማርነውን. 30. 60. 100 ፍሬ የምናፍራበት ያድርግልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ አንቁ መምህርራችን❤❤❤
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን፡፡ ከተኩላው ለመጠበቅ ኦርቶዶክሳውያን በፆምና በፀሎት ከመትጋት ባሻገር በወንጌል እውቀት መታጠቅ አለብን፡፡ መምህር ስለአገልግሎቶ እግዚያብሄር ይስጥልን፡፡
እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ፡፡ የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን እግዝአብሔር በእድሜ በፀጋ ይይጣብቅልን
የእናትችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት አይለይዎት መምህራችን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን ካለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን መምህር💒💒💒💛💚❤️
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፃሜአችን ያሳምርልን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
መምህር እድሜ ይስጥልን
እኛ ኦርቶዶክስ ኣስትማሪ ኣግኝተናልእና ደስ ስላለኝ ደስ ይበልህ
መምህሬ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛለዎት የኔ አባት
አሜ አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ልብን የምያርስ ትምርት ነዉ ድንቅ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤
ቃለ ህይወት የሰማልን መምህችን ኑሪልን❤🌹❤🌹
መምህር አንዲት ሙስሊም ጓደኛ አለችኝ እንዴት እንደምትኦዶ እኔ እንኳን ሳልሰማ ትምህርቶ ካለፈኝ ሼር አርጋ ትልክልኛለች አሁንም እመብርሀን ከልጇ ከወዳጅዋ አማልዳ ፀጋውን ታብዛልኦ አባቴ ልቦናችንን ያፅናው የተማርነውን የህይወት ምግብ ይሁነን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህሬ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ልቤ በደስታ ይሞላል የርሶን ትምህርት ስሰማ በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
መምህራንችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ትምህርቶትን ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል
በመጀመርያ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት መምህር እጅግ በሚገባን መልኩ በደንብ አድርገው ነው ያስተማሩን፡፡ ለእርሶ ተናጋሪ አንደበትን የሰጠ አምላክ ለእኛ ሰሚ ጆሮን ያድለን፡ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን፡ በእውነት መምህር እርሶን የማመሰግንበት ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት፡ ቀሪ ዘመኖትን የድንግል ልጅ መዳኒያአለም ይባርከው እኔ ከእርሶ ትምህርት ብዙ የማላቃቸው ነገሮችን አውቄያለሁ። እንዳውቅ የፈቀደልኝ እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሁሉ በእርሱ ፍቃድ ነውና አሜን
መምህራችን እንኳን ደህን መጣህ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥህ
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ አይነልቦናችን ያብራልን ።እመብርሀን በምልጀዋ አትለዬን አሜን ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ጸጋ ውን በርከቱን ይስጥልን እግዚአብሔር🙏
እመብረሀን እናቴ እወድሻለሁ መምህራችን በዕድሜ በጤና ያኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር እንኳን ሰላም መጡ አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏እ🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏
መምህራችን እንኳን ደና መጡልን ቃለ ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏💚💒💚
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
ቃለህወትን ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ !!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን🙏🙏🙏
መምህሬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አንጣዎ በደንብ ሰምቸዋለሁ ተደሰትኩ አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን፡፡እግዚያብሔር ይመስገን እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው፡፡
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ስለ ትምህርቱ ምን እንደምል አላውቅም እመ ብርሀን የጭንቅ አማላጃችን የፈጣርያችንን እናት ለስም አጠራሮ ክብርና ስግደት ይግባት እናባለማወቅ የተሳሳተ አመለካከት ያላቸውን ወገኖቻችንን የምሉትን አባባልእንኳን ቃሉን ለመድገም የምሉትን የመሰማት አቅሙና ልቡ የለኝም በእውነት ሁልም ሰለሶ የተሳሳተ አመለካከት ባላቸው ሰውች ልብን ያመኛል እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ማስተዋልን ያድለን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አባታችን ክዝህ በላይ እንድት አድርገው ያስተምሩን እኛ አይናችን ያያል ልባችን ግን ታውሮል እመቤቴ የሁላችንንም ልቦና ታብራልን እባታችን መምህራችን የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን
መጋቢያችን ቃሉን አጉራሻችን እንኩዋን ሰላም መጡልን እንኩዋን አደረሳችሁ ለራማው ልዑል ለቅዱስ ገብርኤል ወርሓዊ መታሰቢያ በዓል 🤲🏽🤲🏽
🤗😊
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሁሌም ለኛ አዲስ ኖት የሰማነውን በልቦናችን ታሳድርልን ለእርሶኦም ያገልግሎት ዘመንኦን ድንግል ትባርክልን የኔ አፍ ቁርጥ ይበልልኦት መምህርዬ !!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን
መምህራችን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦናውን ይስጠን ( ከማርና ከወተት ይልቅ ለሚጥመው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል ) !!! በእውነት ነው የምልህ መምህር አያለቀስኩ ነው የሰማሁት አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ይጠብቅልን !!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን ይዛልን
መምህራችን ብዙ ነፍስ ይታደጋሉ በርቱልን እግዚሃብሄር አምላክ ይጠብቅልን አይሉን ያድልዎት አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
ቃለህይወትን ያሰማልን የእቁ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 💚💛❤🙏
በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ክብር ያድልልን
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
መምህር እርስዎ በኛ ኧድሜ ስላሉ ፈጣሬ ይመስገን።
መምህረችን ቃለሂወት ያሰማልን እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነወ ስለእመቤታችን የተማርነው የእናታችን ፍቅሯ ይደርብን አሜን !! ወድማች ደምሴ ቅዱስ ኤፍሬም ግብፃዊው እድለኛ በድግል ማርያም በእናታችን መስቀል ተባርኳል!!!የጌታ እናት መሆኗን አትጠራጠር በአጭርር ቁመት በጠባብ ደረት በመሐፀኗ ተወስኖ ተፀንሶ ተወልዶልናል እልልልልል መጀመርያ ያገኘናት የት የተቀደሰ ስፍራ ቤተ መቅደሰ ውስጥ ክብር ይግባት የአምላክ እናት አሜን አሜን 81አሐዱ መፃፍ ቅዱሰ ውስጥ አለች ጥያቄ ስለ አቀረብክ ደስ ብሎኛል
የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
መምህራችን የእዉነት ቃለህይወት ያሰማልንበእድሜበጤናይጠብቅልን እኛም የሰመናዉበልቦናችንያሣድርብን አሜን በርከታቹይደርብን 🤲🤲🤲🤲
ተወዳጆች እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ የመታሰቢያ በአል አደረሳችሁ።
ላይክ ሸር በማድረግ ተጠቅመን ሌሎችንም እንጥቀም።ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አድርጉ።
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት እውነት የጌታዬ የኢየሱስ እናት ቅደስት ድንግል ማርያም አለችኝ በቤቴ
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
በእዕርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን