ሙሉዓለም ጌታቸውና መስከረም አበራ ተው እኮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 239

  • @hannayenatwalij2227
    @hannayenatwalij2227 ปีที่แล้ว +50

    ምርጥ ድምፅ ምርጥ ዘፋኞች ናቹ እናትዬ ጆሯችን እረፍት አገኘ በቃ😂😍😍😍

  • @hayatkumlachew8277
    @hayatkumlachew8277 ปีที่แล้ว +10

    ❤❤❤ የሚገርም ብቃት።ጥበብ ስታፈቅርህ እንዲህ ነው።

  • @siblisibli6680
    @siblisibli6680 ปีที่แล้ว +40

    አቤት እስኪ እደኔ የተገረመ ማነው የኔ ህቶቸ አላቹ

  • @usgjkivrioreg3344
    @usgjkivrioreg3344 ปีที่แล้ว +4

    እኔ አላምን ያልኩት የሙሉ አለምን ድምፅ ነዉ መስኪንኳ ብዙ ጊዜ ስለምትዘፍን አዲስ አልሆነብኝም እንዉም ድራማ መስሎኝ ነበር ግን ላምን ነዉ መሰል😅😅ግን በጣም ሀሪፍ ስራ ነዉ በርቱልኝ

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 ปีที่แล้ว +20

    ከተለመደው ከሰለቸን የበአል የቴሌቪዥን ፕሮግራም በይዘቱ ወጣ ያለ እንዲህ አይነት ጨዋታ ማምጣታችሁ በርቱ ያስብላችኋል።
    ብሬ ማን በሙዚቃው እንዲህ ያለ ነገር አለማምዶናል።
    አሁን ደግሞ ኢብሮ በሌላ ይዘት ከተፍ!!
    አሪፍ ነው።።
    ሌሎቻችሁም አቅሙ ያላችሁ በተለያየ አዲስ የፕሮግራም ይዘት ትመጡ ዘንድ መልዕክት ያስተላለፈ ስራ ነው።።።።።

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 ปีที่แล้ว +2

    ሙሌ ማመን አልችልም ያተ ድምፅ ከሆነ መስኪኳ ብዙ ግዜ ስታጎራጉር አያታለሁ ❤❤

  • @mikiberhane2130
    @mikiberhane2130 ปีที่แล้ว +3

    መስኪዬ የኔ full package you did all performance best ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +10

    ወይ የበስንቱ ሂሩቴ በይ አንድ ነጠላ ልቀቂ እየገፋፉሽ ነው❤

  • @HabteBirhanu-w1u
    @HabteBirhanu-w1u 9 วันที่ผ่านมา

    ረ ትለያላች ምርጥ ናችሁ

  • @tsigemariamte1113
    @tsigemariamte1113 ปีที่แล้ว +2

    ተውኮ ሙሌ😂😂😂😂 አንደኛ ናችሁ❤❤❤❤

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 ปีที่แล้ว +18

    ኑሩልን 'እስቲ እንዲህ ፈታ አርጉን በጣም ትችላላችሁ🌹🌹

  • @biniyambintube4316
    @biniyambintube4316 ปีที่แล้ว +7

    You guys was born to be a real artist

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +78

    ተይ እኮ ተው እኮ❤❤
    ነይልኝ እባክሽ ፍቅርሽ ጎዳኝ እኮ
    ሰበር ሰካ ብለሽ በዚያ ጫማ ታኮ
    ጠጋ በይ ይሙቀኝ ልክ እንደ ቡልኮ
    ውቢትዋ መስክዬ የቆንጆዎች ቆንጆ
    እሺ በይኝና እንቀልስ ጎጆ
    😂😂😂😂😂😂 አትፍሪኝ በይ ጠጋ ጠጋ
    ስለ ፍቅር ብለሽ አረፍ በይ እናውጋ

  • @MULUKENGashew-p9z
    @MULUKENGashew-p9z ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ስራ ነው በርቱ!

  • @rahelasefa3598
    @rahelasefa3598 ปีที่แล้ว +20

    መስኪዬ ዋው ድምፅሽ❤❤

    • @senaitalmaz
      @senaitalmaz ปีที่แล้ว +1

      መስኪ የኔውድእሕት በርቺልኝከዚም በላይ ሌላም ችሎታእዲኖርሽ ምኞቴነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yordanos-f9v
    @Yordanos-f9v 2 หลายเดือนก่อน

    Yemr betam new mtamrut ❤❤❤❤

  • @mekonenketele
    @mekonenketele ปีที่แล้ว +5

    ሁለታችሁም አንደኛ ናችሁ በጣም ደስ ይላል ይመቻቻችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @tensayabate19
    @tensayabate19 ปีที่แล้ว +1

    ሙሌ😘😘😘መስኪ 😘😘😘ስወዳችሁ ሙሌ ግን ይህ ድምፅ የት ደብቀሀው ነው😘👍👌

  • @aregashyenehun9361
    @aregashyenehun9361 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው ኑሩሉን

  • @Maya16tube
    @Maya16tube ปีที่แล้ว +7

    ስታምሩ ፈታ አረጋችሁን ጎበዝ ናችሁ

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 ปีที่แล้ว +3

    መሥኪ❤ ፍቅር ነሽ ማርያምን❤ ሙሉ አለም ❤

  • @EthyTesfa
    @EthyTesfa ปีที่แล้ว

    ፈታ አረጋቹን ጎበዞች የቦርሳው ዝነጣ ደሞ ዋው!!!!!

  • @TsigeredaAsefa-cz9xl
    @TsigeredaAsefa-cz9xl ปีที่แล้ว +1

    2 tachunm betam nw mewdachu betam ❤❤❤❤❤❤

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ያሳቃችሁኝ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 ปีที่แล้ว +2

    ሙሌ አስደመምከን ። መስኪ የታወቀ ነው ምርጥ እንደሆንሽ። ግን እኮ በ *** ተይ እኮ። ተው እኮ ። አለቀ። ኪኪኪኪኪ

  • @Ethio_Coding
    @Ethio_Coding 7 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመቻችሁ ምርጥ ዘፈን

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 ปีที่แล้ว +2

    መስኪ ማሪ በዚ ድምፅሽ እባክሽ ከነለዛሽ እግዚሐብሔርን አመስግኚበት

  • @seblegebeyehu1717
    @seblegebeyehu1717 ปีที่แล้ว

    I am so happy. meskerem your voice is beautiful.i don't now i have not word❤❤❤

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 22 วันที่ผ่านมา

    😂 ዋው ካራዶቹ መደር ይላል ኦ አልተቻላችሁም ዋው ይመቻቹ 👍❤🙏🌲

  • @surafelalemu9558
    @surafelalemu9558 ปีที่แล้ว +1

    You killed it both of u hv no word I hope I can see u more like this my wdoch

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 ปีที่แล้ว +1

    Waw 👍👍👍በጣም ደስ ይ ላ ል 👍👍👍❤️❤️

  • @hiruthailemariam
    @hiruthailemariam ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ 👍🏾

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv ปีที่แล้ว +2

    ሙልዬ ስወድህ የእኔ ፍቅር መስኪዬም እወድሻለሁ❤

  • @BaslealAklilu
    @BaslealAklilu ปีที่แล้ว +2

    yabede sira nw

  • @godislovegodislove7491
    @godislovegodislove7491 ปีที่แล้ว +2

    Mulalem endezh demx endalh anakem neber it was amazing ❤❤❤

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +5

    ደስ ስትሉ ፈታ አደረጋችሑኝ ሙሌ መስኪዬ ስወዳችሑ

  • @ysolnet
    @ysolnet 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጦቹ በጣም ታምራላችሁ ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 ปีที่แล้ว +2

    She is very talented proud of you መስኪ😂😂😂❤👏👏👏

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ በረቱ

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው የመሽኮርማሙ ነገርማ❤

  • @SuSu-jl5lb
    @SuSu-jl5lb ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ድምፅ ከሙሌ ነዉ የሚወጣዉ ወይስ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว +1

    መስኩዬ ስወድሽ የእኔ ጎበዝ

  • @rstega4474
    @rstega4474 ปีที่แล้ว +3

    Muli በዚም እስደምምከን 😢😢😢😂😂😂think you

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መስኪ አስደመምሽኝ

  • @susutube2726
    @susutube2726 ปีที่แล้ว +38

    ያጥንቴ ፍላጭ እና መስኪየ ስወዳችሁ❤❤❤❤ የምር ቅንብር እንደሆን እንጅ የዘመኑ ዘፋኝ ማይክ ይዞ መዝፈን አይችሉም ያለኮምፒውተር

  • @kumngerabebe-vj5sq
    @kumngerabebe-vj5sq ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል ግን የመስኪን🙏🙏🙏

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ በጣም ታለትድ ልጅ ነሽ በርቺ እንዲሁም ሙሉላለም በርቱ❤

  • @gelgelumohammed4810
    @gelgelumohammed4810 ปีที่แล้ว +10

    This is what we mean real artist and talent 👏 🙌 👌 ❤️ reality shows. Live shows

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf ปีที่แล้ว +5

    በስንቱ ጎምላላየ ቅናተኛ ነው ተይ እኮ አከላቴ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว +2

    ስ ታ ም ሩ❤❤❤❤

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 ปีที่แล้ว +1

    Woww gerami nee new yalachu

  • @yene-tips
    @yene-tips ปีที่แล้ว +2

    Amaizingly performed🎉🎉🎉🎉

  • @hailubayisa2281
    @hailubayisa2281 ปีที่แล้ว

    Wow Thanks

  • @zinashhordofa5702
    @zinashhordofa5702 ปีที่แล้ว +1

    You guys made my day ❤️ 💗 💕 💛

  • @dawittad6588
    @dawittad6588 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ አንድ ግዜ ዘፈን መዝፈን እንደምትፈልግ ተናግራ ነበር ለዛ ዝግጅት እንዳለ ማሳያ ነው።

  • @sefimedi
    @sefimedi ปีที่แล้ว

    ዋው❤❤❤❤
    ሌላ ምን ይባላል

  • @mekdesyimer2731
    @mekdesyimer2731 ปีที่แล้ว

    Great voice , 😂❤❤❤ tew eko

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +2

    ሁለት ምርጦች ስወዳቸው

  • @TofekMestofa
    @TofekMestofa 7 หลายเดือนก่อน +1

    እደው የት ተገናኛችሁ ደሞ

  • @zemenjegna1332
    @zemenjegna1332 ปีที่แล้ว

    I like the Afro!! Beautiful

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 ปีที่แล้ว

    Meseke wonderful voice❤

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema6344 ปีที่แล้ว +7

    what a colab 👌👌👌

  • @tigisttadesse35
    @tigisttadesse35 ปีที่แล้ว +1

    geramiwoce nachu ewnt kale yelgnim dess yemil yemiyazenana music nebr kkkkkk

  • @TegstBesrat
    @TegstBesrat ปีที่แล้ว +1

    በጣም,ታምራላችሁቀጥሉበት

  • @abhamamdtaon6670
    @abhamamdtaon6670 ปีที่แล้ว +1

    Aye meski sew endi yetadelal kalat atahulshe

  • @danigmdc8676
    @danigmdc8676 ปีที่แล้ว

    Meskiye❤ * just wow😮 💥 *

  • @MeritanaMamo
    @MeritanaMamo ปีที่แล้ว +1

    Yenesu demetse ayedelem

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 ปีที่แล้ว +1

    ተረክ ወደ ሗላ መለስ

  • @admkal6409
    @admkal6409 ปีที่แล้ว

    በስንት ዓመታችን ወዝ ያለው ዘፋኝ አየን

  • @bellaethiopia8245
    @bellaethiopia8245 ปีที่แล้ว +1

    Ere meski ❤❤❤❤dmtssh getan WOW 🥰🙉

  • @bettyseleshi1414
    @bettyseleshi1414 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤Des Settelloo!!!❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว +1

    መስኪ ተፈጥሮ ለግሶሻል በርቺ❤❤❤

  • @BereketTilaye
    @BereketTilaye ปีที่แล้ว

    ere yechamachew getan I like it❤❤❤

  • @shegaw2015
    @shegaw2015 ปีที่แล้ว +1

    good song

  • @muse80
    @muse80 ปีที่แล้ว

    Wow amazing music 😅 yecamachew❤

  • @MunaAlefe
    @MunaAlefe ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እንግዲህ ጆሯችን እረፍት አገኘ። ግሳንግሱ እየተነሳ ሲያንቧርቅብን የት ነበራችሁ ስትችሉ በቃ

  • @EphremHaymanot-qc6cj
    @EphremHaymanot-qc6cj ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምለው እናንተ ስዘፍኑ ያሬድን ዳኛ ማድረግ ቅኔ መሆኑ ነው ብቻ ይመቻቹ ወድጄዋለው

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 ปีที่แล้ว

    ል ዩ የ 2016 መ ስ ቀ ል በ አል ስ ጦ ታ ሙ ዚ ቃ 👍👍👍

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ናችሁ!!

  • @Tayiba-oq4cx
    @Tayiba-oq4cx 8 หลายเดือนก่อน +1

    2ምርጦች

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 ปีที่แล้ว

    ለሰስ ያለ ሙዚቃ wow❤😊

  • @danieltadesse2869
    @danieltadesse2869 ปีที่แล้ว +1

    አረ ሙሌ ላካ አንተ . . . ነህ
    Wow ታምራላችሁ

  • @kasenq9141
    @kasenq9141 ปีที่แล้ว

    What’s the title of the original song and by who? I know it’s a classic

  • @Nebyatsweet-s7d
    @Nebyatsweet-s7d ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ይልመድባችውውው

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሥታምሩ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራኖ ታምራላቹሁ

  • @mistec606
    @mistec606 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምለው የተራራቃችሁት
    በምን ነው?

  • @emushfikadu-ec3hn
    @emushfikadu-ec3hn ปีที่แล้ว

    Wow des sitilu❤❤❤

  • @Solomon-d1k
    @Solomon-d1k ปีที่แล้ว

    Bekatchu thank you

  • @MinaMina-n5r
    @MinaMina-n5r ปีที่แล้ว +3

    Waw❤❤❤❤❤❤ andena

  • @Miraclecrypto6
    @Miraclecrypto6 ปีที่แล้ว +2

    TELEYALACHU✌

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w ปีที่แล้ว

    Desachu yigermal❤

  • @betty-2121
    @betty-2121 ปีที่แล้ว

    በናታችሁ የማን ዘፈን ነው???

    • @et52media76
      @et52media76 4 หลายเดือนก่อน

      የአሰፋ አባተ ሙዚቃ ነው

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ዋውውውውውውውውውውውውው

  • @SerkalemAddisu-ui9ol
    @SerkalemAddisu-ui9ol ปีที่แล้ว

    ዋው❤❤❤❤

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 ปีที่แล้ว +2

    ትውናው ይሻላችኌል አዝማሪነት በናንተ ያይሄድም

  • @Gebeya2
    @Gebeya2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @HabadChibeu-h9w
    @HabadChibeu-h9w 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Tswaemedia17
    @Tswaemedia17 ปีที่แล้ว +2

    ለትወናሽ ወደር የለው መስኪ እባክሽ ዘፈኑ ግን አይመጥንሽም ይቅርብሽ የተክልዬ ፍሬ የሚያምርብሽ ትወናው ነው!!

  • @ethiopiahagre3502
    @ethiopiahagre3502 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ