The singer is the lady's Mother and the boy her husband in real life too. Both they are best acters in Ethiopia but the boy passed away 7 months ago. 😭😭😭
Its about love story. She is telling him that he is the one & only person she ever loved and also telling him to trust her, no matter who surrounds her!!
I don’t understand the language but I understand the feeling and story of the Song 🥺. Really is Emotional song I think the story of song is talking about poor love 💔, I like Ethiopian music is the best music in our continent. Salaam 🇪🇹 from 🇸🇴
You really understood the feeling is that you write the singer is her blood mom of the girl and the man is really husband of the girl it is real story.thanks my somalian brother for your love that you have to ethiopians.
The song is about a girl who only have an eye for her lover . She love him with out reservation and benefit. You can see the lover getting jealous when the boss man give her attention and encouragement . Well , you saw the happy ending. She accept his proposal to get married to him. Hope this small description shade a light on the song for you , my friend .
ደርባባ አይገልፅሽም እናቴ
ስታምሬ
💚💛💓
አለባበስ 100%
ድምፅ 100%
ግጥም 100%
ዜማ 100%
የእናት እንቁ ብየሻለሁ
እግዚአብሄር
እረጅም እድሜና ጤና
ይስጥሽ😍
ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ
ዋዉዋዉ
ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ቅቅሎቼ😍 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት!
ስራየን ከወደዳቸሁት ብቻ subscribe አድርጉልኝ አመሰግናለሁ።
ባለ ማህተቧ ስታምሪ ቃልዬ ,,ባልና ሚስት አንድ ላይ ላያቹ እጓጓ ነበር 👏👏❤እናትየዋ ግን ድምፅ አንደኛ ነው
ደምርኝ ዉዴ
ሁላታቹ ፊልም ብትሰሩ ብይ እመኝ ነበር አስኪ ሶሱቱንም ብርቅየ አርቲስቶች በማየታችን ደስ ያለዉ ላይክ
የኔ ጌታ የኔ ወድም አተ አይኖችህን ሰጠሀል ምን አለ ፈጣሪ ፈቅዶት ላተ ነፍሱን የሚሰጥህ ካለ ተብለህ ብትጠየቅ የኔን ነፍስ በሰጠውህ ባባየ
😭😭😭😭ያማል እኮ የባባዬ ሞት💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@@ferhwotzelek4519 በጣም ማሬ ማመን አቃጠኝ እኔስ እደሚዘመደኝ ሁሉ አጀቴን በላው ኡፍፍፍፍ
❤🙏
😭😭😭😭
እኔም😭😭😭😭
ባባዬ እና ቃል አንድ ላይ በማየቱ ደስ ያለዉ ዋዉዉዉ ደስ የሚል ሙዚቃ
ቃልየ እናቷጋ እና ባልዋ ጋ ውበት ብሎ ዝም
በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏🙏
ዋዉ❤❤
@@yabefun6989 eshi
@@yabefun6989 kkkkk
የዘወትረ ፀሎቴ ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ሰጠኝ ነው የምለው😭😭😭
አሜን ገብረኤል ዋስ ጠበቃዬ አይዞሽ እህቴ ይሰጥሻል አይዞህ ወንድሜ ይሰጥሐል ይቅርታ ስመችሁ ስላልተጻፈ ለዛ ነው
@@azebabebe6985 ሴት ነኝ አሜን ማር
ዋስ ጠበቃሽ ያመንሺው ገብርኤል የልብሽን ቅን መሻት ይፈፅምልሽ
የኔም ፀሎት ነው
የምታምኝው ቅድስ ገብርኤል የለመንሽውን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ ደሞ ይሰጥሻል እሺ
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ?
ቃልዬ እና ባባ ታድላቹ እናት እንዲህ በሚያምር ዜማ ሲዜምላቹ😘
የቃልዬ እና ባባ ፍቅር የተማረካቹ Just Like 👍
እኔ
እኔ
እኔ ስራውን ትች ስጠብቅ
@@ሂክማወሎየዋ-ጠ5ኈ እንደመር እማ
@@betselotmuche1556 ሰብ ግጪኝ በቅንነት
ሞት ክፋፉ ባባዬ ነብስክን ይማረው ቃልዬ ፈጣሪ ፅናቱን ብርታቱን ጉልበቱ ያድልሽ
🥰😓😓
በጣም😢😢😢😢😢😢
በጣም 😭😭
እርግጠኛሆኜ የምነግርሽ ነገር ቢኖር ሪከርዱን ትሰበቢሪወለሽ ምርጥ ስራ ነው
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please
ዋው ደስ ይላል 👍👌 ረጅም እድሜ ከጤናጋ
ልቤን የሰጠሁት እዳች የለም ባለም ላይ እናቴ ሂወቴ ናፍቆቴ
እኔም ከናቴ በቀር ልቤን የሰጠሁት የለም ባለም ላይ
ማም በቅንነት ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ሰብ አርጉኝ ውደ
@@allahwekil4346 ማም በቅንነት ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ሰብ አርጉኝ ውደ
@@Fatumaomer eshi
@@allahwekil4346 አመስግናለሁኝ ውደ
ስላም ፍቅር ለሁላችንም ይሁን ለመጀመሪያ ግዜ እውነተኛ ፍቅር ትዳር በሙዚቃሳናይ። ድምፅ 1ኛ። ሁሉም አሪፍነው
👍
የዛሬ 2አመት በደስታ ነበር ያየውት ዛሬ ግን እያለቀስኩ ባባዬ ነፍስክ በሰላም ትርፍ ቃልዬም ልኡል እግዚአብሔር መፅናናት ይስጥ
ድምፅ 100%
ግጥም 100%
ዜማ 100%
እምዬ ኢትዮጵያ ዞሮ መግቢያዬ የጠላሽ ይጠላ💚💛❤️
እውነተ ነው
እውነት ነው
💚💛❤
እዉነት ነዉ
💛💚❤👍👍👍👍👍👍💞
ከፊልም እና ከዘፈን ባሻገር እውነተኛ ፍቅር ምድር ላይ ማየት መታደል ነው❤❤❤
ታሪኩ ባባ❤❤❤
ቃልዬ ፎንቃ❤❤❤
ማዘሯ❤❤❤
አይለያቹ ምርጦቼ❤❤❤
Ameen Ameen Ameen
የኔቆንጆ፧3wodddddddd
እናቷ ነች እንዴ የምር?
@@enattaye9796 እናቷ ናት።
@@leylaaddisababa6kilo456 ውይ ደሥ ይላል በጣም አላውቅም ነበር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጣቸው
እስኪ ለዚህ ደምፅ እና ለ ባባ እና ቃልዬ ያላችሁ እስኪ በላይክ አሳዮኝ😘😘😍
Bum
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please
በጣም አዝኛለሁ ባባዬ/ታሪኩ በሁሉም ፊልሞችህ ላይ በብቃት ተዉነሀል አንድ ቀን እንኳን በሚዲያ ወተህ ስትናገር ሳንሰማ ያማል ሁፍ ለ ቃልዬ እና ለባባ ቤተሰበቦች ከልብ መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ዋው ይህንን ድምፅሽን በደንብ ተጠቀሚበት ባልና ሚስት አማች በለው ደስ ስትሉ አሪፍ ስራ ነው 😘😘😘
ደሲ ። ❤❤❤❤❤❤❤😂😭😭😭😭
በጣም የገረመኝ ቃል እና ባባ ሞደል መሆን ሳይሆን ዘፋኙዋ የቃል እናት መሆኑዋ ሁሉንም አሳምሮታል
6t
እነ ቃልዬ በፊልም ላይ ደሞ እንደዚሁ ብትመጡ ደስ ይለናል።በተረፈ አሪፍ ዘፈን ነው
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please
ባባዬ በስራወችህ ሁሌም ስትታወስ ትኖራለህ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው 💔😭
Yes yes 😭😭😭😭😭babay wedddd betame ewnat kal sentewn yestesa sis ayezewan
አቦ ነፍጠኞች ሠላማችሁ ይብዛ ጨዋታው ለዛው ፍቅሩ ሀገር ወዳድነቱ ወጉ ባህሉ ሁሉም እናተጋነው ውድድድ ከጉራጌ እህታችሁነኝ
Gurage Feker
Enwodachualen
👍👍👍👍👍💚💛❤️
ይመችሺ
Doma ithiopiwnat lebchwa sm atawtalt
@@oro_boy1111 ere kess...enante ethiopiawi adelachum alalechim eko.... neftegnoch hager wedad nachew bicha new yalechiw ..esu demo mekad yemayichal ewneta new
እንዴት ገራሚ የሆነ ድምፅ ነው በለው 10000000000%%%%አንደኛ
👌👌👌👌👌👌💞💞💞
ባባና ቃልን የሚያደንቅ ላይክ
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ
ሰው ሁሉ ቀድሞ ይሄ የሙዚቃ ታሪክ አድምጦ ቢሆን ኖሮ ስለ ለነዚ ጥንዶች ብዝ መጥፎ ነገሮች ባልተወራ እያንዳንዷን ቃላት መልዕክቱ ከባድ ነው ይሄን ሙዚቃ ያደመጠ ባለቤቱን ቃልዬን ወቃሽ አንድም ባኖረ !! ባባዬ 💔💔😭😭😭😭ሞትን ባንተ ጠላሁት ህይወት ሲያስጠላኝ ሞት ይናፍቀኝ የነበርኩኝ ሰው 😔ሞት ምንም የማይመስለኝ የነበርኩ አሁን ግን ፈራሁት! ባተ ሞት ፈጣሪዬን ወቀስኩት እሱ እንደማይሳሳት እያወኩት 😭😭💔💔ምን እላለሁ ታርዬ ነብስህን ከደጋጎቹ ያድርገው ሰላም ትረፍ🙏🙏 ስራህ ለዘላለም የኢትዮጵያ ህዝብ ሲያወሳህ የሚኖር ይሆናል ለእናቱ ለባለቤቱ ለወዳጅ ዘመዶቹ እናም ላድናቂዎቹ በሙሉ መፅናናትን ፈጣሪ አምላክ ይስጥ
ድምፅሽ እንዴት ነው የሚስረቀረቅ😱😳
ግጥም ዜማ ክሊፕ ሁሉም አንደኛ❤️
ልብ ጋ ይደርሳል ዜማው😢
እንደመር እማ😢
ማንነው እዳተ እምወደው እኔ ደመውዜንነው እምወደው ክክክክክክ ዛሬ ገና በእውነተኛ ፍቅር ላይ ተሰራ ባባና ቃል ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ይህንን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ ለምን ጠፋሽ ማንም የየተነሳ ጀሮችን መጫወቻ ሲያደርጉት
ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1
የዘፈን ሰው አደለሁም በህይወቴ እንደዚህ ዘፈን በጉጉት ሰጠብቅ እደጠበኩት አገኘውት።ታሪኩንና ቃልኪዳንን በጣም ሰለምወዳቸውና ሰለማከብራቸው ነው በጉጉት የጠበኩት እናትየው ጥሩ ዘፋኝ ነሸ መልካም እድል😍😍😍
እኔም
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ
I am from Nepal🇳🇵
Really loves ethiopian music ❤️❤️Lots of love from Nepal ❤️🙏🙏
Thank you my bother 🌺🌺🌺iam form Ethiopia 👉🇪🇹
Please, let's listen to a Nepali music.
@@Coffeeቡናl like Nepal music too
🤗🤗🤗🤗🤣🤣🤣
The singer is the lady's Mother and the boy her husband in real life too. Both they are best acters in Ethiopia but the boy passed away 7 months ago. 😭😭😭
እሚገርም ነው እናት ለልጆ ፍቅረኛ ቅንብር ስታዜምላቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ነው የቃልየ እናት መሳጭ ድምጽ አለሽ በርች
ዩቱብ በር ላይ ቁጭ ብዬ ስጠብቅ ነበር ገና ሚልዮኖች ያዩታል እኔ 11 ነኝ 🤗🤗
ማንን ነው ማንን ነው ነገርኝ ማንን ነው
ማንን ነው እንዳተ የምወደው
ማንን ነው በሞቴ ነገረኝን ማንን ነው
አስበልጬ ከአንተ አይቸው የምመኘው
በውስጤ የተተመው እያየው ፍቅርህ
አንተን ከማን ጋር ነው የማወዳድርህ E🤗 በጣም በጣም ቆንጆ ሥራ ነው 👌👌👌
በእናቷ የተዘፈነላት ቃልዬ እድለኛ ነሽ ❤
እናቶ ነች ለልጅቱ
@@chaltugaleta5812 አዎ
በጣም እድለኝ ነይ
እናቴ በጣምደስይላል
RIP brother ባባዬ 😭 , you will always will be remembered when we see this video every time . We love you
RlP Bro
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭💔💔💔
Bab bab ajaten balany fatar nabsin yemar
@@mesertmesert208 ת
እዮኝ እዮኝ የማይሉ ምርጥ ባለ ትዳሮች እኔ ሁሌም ነው የማሥባቸው የምር ይገርሚኛል የትም ቦታ አይታዩም
እውነት ውይ እኔም ስወዳቸው
አሉ ሄኖክና ሜላት በሁሉም ጣዱን ሚሉ
ቃልዬና ባባ እንዴነ ቴዲና ኤሚ ናቸው
አቤት ትወና.....ሰርታቹታል
አሪፍ ግጥም 100%
ቦታ 100%
ድምፅ 1000%
በቃ ምንም አይወጣለትም ኢትዮ ለዘላለም ቅሳቅ ✌️
አማርኛ ውብ ቋንቋ የልብ የሚያደርስ ብዙ አንጀት የሚያርስ ውብ ቋንቋ ነውና ወገን ንቃ!
ሸማኔን መናቅ ያደረሰው ጉዳት ዶርዜን አስከበረው ምንጭን መፈጠሪያውን የጥበብ ምንጩን ግን ምን እንደሆነ ከጥቂቶች በስተቀር የሚያውቅ የለም። በእጅ የያዙት ወርቅ አይነት ወገን ንቃ እራስህን ሁን ምንጭህን አታደፍርስ። ፊደልንና ቋንቋን ሐይማኖትን የሚፀየፍ ትውልድ የጠላው ፈጣሪውን ታሪክና አገርህን እንዲጠላ አፍራሽ እንዲሆን የተሰራ ሰይጣናዊ እሳቤና ትርክትን ያመነ መሆኑን አውቀህ እናት አገርህን ኢትዮጵያን ነቅተህ ጠብቅ!!!
ምንም አይልማንነው
እዉነት ነዉ የልብ አድርስ ቋንቋ ነዉ አማርኛ ሌላወንም ብንማር ጠቃሚ ነዉ አሁን ትዉልዱን በመጥፎ አመለካከት የመረዙት ይጠፋሉ ኢትዮጵያ ሀገራችን ዘላለማዊ ናት
ባባዬ የነጌታ ነብስህ በገነት ትረፍ :: እግዚአብሔር ያዘነውን ሁሉ ያፅና::
Woww ምንም ቃል የለኝም የት ተደብቆ ነው ይሄ ድምፅ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
wawwwwwww የቃልየ እናት
ዋው እባክሽ እሄን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ አትጥፊ ደሞ ምርጥ ተዋናይ ልጆችአሉሽ
የማን እናት ነች
@@ዙፋንዙፋን የቃል እናት ነች
የምር እናቷ ናት እዴ እኔኮ ለስራው ብቻ መስሎኝ
አሪፍ ነው እስቲ እደኒ እሄ ዘፈን የተመቻቹ ላይክ
ዘፈን አላዳምጥም ግን ለባባ ብዬ አዳመጥኩት ግን ዘኀኑ ትክክለኛ ታሪክ ሆናል ቃልዬ እድሜ ልክ ጸጸት ሆነብሺ አቤት አንተ ጠብቀን
በትክክለኛ የፍቅር ታሪክ የተሰራ ምርጥ ባህላችንን የጠበቀ ሙዚቃ
እስኪ በፍቅራቸው የተማረከ
በላይክ ልያችሁ
@@enqumedia እንደመር
በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏🙏
@@eduyedingillijedu20 enzamed
edu yedingil lij edu ማማ ደምርኝ
@@yabefun6989 እሺ
ያምራል ባህላዊ የመሰለ ዘመናዊ በሁለቱም ተመጣጥኖ ነዉ የተሰራዉ አሪፍ ስራ ግጥሙም ዜማዉምኪሊፑም ይቦታ መራጣ አልባሳት ሁሉም በልኩ ነዉ ደስ ሚል
ውይ የኔ መልከመልካም ወጣት በጊዜ አጣንክ ሞት ክፉ ነው ቃልዬ ፈጣሪ ያጽናሽ ባባዬ ያለሙ ጌታ ነብስክን በገነት ያኑርልን
ቆንጆ ነው በርቱ ሃገራቹ ይባርክላቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን ከ ኤርትራዊው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷ወንድማሞቹ እንወዳቹዋለን
Eza derfi ksmi kluku bikyat ymxni und 😭😭😭
@@dehabnegash8226 ohhh wala ane 😢
እውይ ስወዳቸው ምርጥ ጥዶቺ ❤
ዋው ምርጥ ሙዚቃ ነው ዜማው ግጥሙ ክሉፑ እሯ ሁሉም እደኔ የተመቸው ላይክ ይግጨኝ👌
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ wow
ውይ ልጁ እንኩን ቤተሰቦቹ ለኛ ላአድናቂዎቹ ሰቀቀን ነው የሆነብን እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ ላድናቂዎቹ እግዚያብሔር መፅናናትን ይስጥልን።
እመብርሃን የልብ ሃዘን ታቅልልንን ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊
እኔ አላምንም😭
ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑረው😭🙏
😭😭😭
😢😢😢
Eneja she endet new mishalew 😥😥Weyne wuste tekatele alchalkum yikebdal
አላመድነቅ አልችልም አልመወድ አልችልም ቃልዬ ባባዬ ዘፋኞ አባት ብዬ ዘም አልኩ ክሊብ ቅንብሩ ግን የደበረኝ አለ ቅር ያለኝ አለ እሱ ማለቁ ብቻ እፍፍፍ የት ነሽ ፍቅር ለውነት የተፈጠርሺ ልክ እንደቃል እንደባባ💖💖💖
ዘፋኟም። እናቷ። አይገርምም
@@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው በጣም ይገርማል ባያልቅ አልኩ በዝህ ደምፅ ተሻገርኩ ከናቴ ካባቴ ጋር ለናቴ እና ላባቴ ልጋብዝ ነው እኔ መቸም አሁን ላይ ፍቅር የለም እንደነሱ እስከማገኝ።
@@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ አይዞሽ እማ አንድ ቀን ለኛ ያለውን ማግኘታችን አይቀርም
@@hewanendewaza9745 እሽ ማሬ ይዘገያል እንጅ ያሰብነው አይቀርም
ባባዬ በስራወችህ ሁሌም በልባችን ነህ ነብስህን በአፀደ ገነት ፈጣሪ ያሳርፋት😭😭😭😭😭💔💔💔💔🇪🇷
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ሙሉ ኢትዮጵያዉይነት የሚታይበት።ቃልዬ እና ባባ እንዲሁም የቃልዬ እናት በጣም አድናቂያችሁ እና ወዳጃችሁም ጭምር ነኝ።
አቤት ይህ የመሰለ ድምጽ እስከ ዛሬ ያለመሰማቱ በጣ ያሳዝናል , በጣም ቆንጆ ድምጽ ነው በርቺ አሁንም ጊዜ አለሽ
ሰይፉ ላይ ትቅረብ የሚል ላይክ ያድርግ
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please please
Sefishe endezihe yasedememechenen dimetsawit kalakerebe teshewedual malete nw
አንተ ደሞ ሰው ጥራ ቢሉህ ...... ሰይፉ አይመጥናትም፡፡ ጥሩ ነገር ስለሰራች አሞሞቄ አያስፈልጋትም።
ضضضEthio Cartoon جشة شدجشضلضخمئخقًذًض
ضض
በቅርብ ቀን👍
ሁላም ኢትዮጵያይ ትቅደም
ዋው ነው
ግጥም 100%
ዜማ 100%
ደርሰት 100%
እናም አለባበስ ,,,
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ please
ለኛም ለሌለን ከወረተ የፀዳ እወነተኛ ፍቅረ ይሰጠን ❤ አለባበሰ 100% ሁሉም ባህሉን የጠበቀ ነው ተመሠገን😏 አጭረ ቀሚሰ አላየሁም
ባባዬ ምን እደምል አላውቅም በስራወችህ እናስባሀለን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ቃልዬ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ በጣም ከባድ ነው የሚሆንብሽ 😭😭😭
ማንም ድምፃዊ ነኝ እያለ ሲያደነቁረን የት ነበርሽ
በጣም የሚገርም ስራ የሚገርም ድምፅ ነው ይበልጥ ደግሞ አክተሮቹ አሳምረውታል በጣም ታምራላችሁ
የቃልዬ መስቀል የተመቸው ላይክ
ማነው በጉጉት ጥንዶቹንና እናታቸውን ሲጠብቅ የነበረ ላይክ
ባባዬ Rip😥😥😥 የኔ የዋህ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት። ቃልዬ አንቺ የልጅ አስተዋይ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ
ዋው የኔ ደርባባ እንደጠበኩት ምርጥ ክሊፕ ከውብ ድምፅጋ😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረባክሽ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ተናግረሽ ሙተሽ ዬለ እንዴ መርቅነሽ መሆን አለበት
@@bbt911 ምነው ቁሌ ተነካ ኣልሽ ቁስላም ደረስኩብሽ ዝም ብለሽ ቁስልሽን ኣክሚ ዠልጥ
እስኪ እንየው ቃልዬና ባባ አድናቂዎች የት ናቹ ?
ደስ የሚል ስክን ያለ ዘፈን ነው 💚💛❤️ እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ👏🏾👏🏾
ውድድድድድድድድድድድድ
ብዙ ግዜ ብዙ ወገኖች ሙተዉ ሥሠማ ሣዝን ኑሬያለሁ ግን የዝህ ልጅ ተለየብኝ ለምን እደሁ አላቅም እመሙ ሊያገግም አልቻለም አይይይይ አች አለም እደዉ ለቤተሠቦቹ ላዛዉት እናቱ ብርታቱን ይስጣቸዉ
የቃል ኪዳን እናት ደስ እሚል ቤተሰብ
ፈጣሪ ይባርካችሁ ኢትዮጲያ አገራችን
ፍቅራችን ሞልቶ ይፍሰስ🇪🇹🇪🇹👍
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ
Amen Amen Amen
sami sami ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙄🙄🙄🙄🙄🙄👍👍👍👍👈
የቃል ኪዳን እናት ነችዴ
@@ኤልሳቤጥየገዛሀኝ አወ እናቶ ናት
What a voice!
Long live Ethiopia 🇪🇹 from Sudan 🇸🇩
ዋውውው ዝንዬ ምርጥ ስራ ነው የባባ አማት ቃልዬ ስወድሽ የኔ አመለሽጋዋ አሪፍ ነው
ዋውውውውውውውውውው እኔ ምንም ቃል ነው ያጣሁት ለዚህ ሙዚቃ ቃላት አይገልፀውም ሙሉ ኢትዮጲያዊነትን ይዘው ነው የቀረቡት ተባረኩ
Babaye, we will be missing you forever!
May your soul rest in peace with our fathers Isaac and Yakob!!!
ብዙ ዘፈኖቹዋ በባንድራ ያሸበረቀ ነው አገር ወደድነቱዋን ያሣያል ዘፈኑም አንደኛ ነው
ቆንጆ ሙዚቃ ብቻ ሳይሆን ቆንጆ movieም ጭምር ነው I love it ❤️👏👏
ነፍስህ በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ባባየ በጣም አዝኛለሁ ቃልየ እግዚአብሔር ያፅናሽ
እውነት አንቺን ስመለከት በ 50 አመቱ የግጥም መድብሉን ያሳተመውን ወላጅ አባቴን ነው ያየሁብሽ ዝናሽዬ እድሜ ይስጥሽ እና ብዙ ስራ ለመስራት ያብቃሽ ህልምን እውን ለማድረግ እድሜ ገደብ የለውም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
የቃልዬ እናት በጣም በጣም እጅግ በጣም ምርጥ ስራ በርችልን። ቃልዬ እና ባባ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ
Enda yemr enatu nat enda
ቃልየና ታሪኩ (ባባ) ቃልየ ገጠሬም ከተሜም ብትሆኝ በጣም ነው የምትችይበት በጣም ነው የምታምሩት ዋውውው
ድምፅ 100%
ውበት 100%
ዜማ 100%
ግጥም 100%
አለባበስና አርንጓዴ ቢጫ ቀይ የኢትዮጵያ ባንዲራ ብቻ ምንም አይወጣለትም ዋውው ነው
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ
እኛስ በሶሻል ሚዲያ ነው የምነቀው እኛን እንድህ ልባችንን ከተሰማን በቅርብ ደሚቁት ቤተሰቦቹ እንደት እንደሚሆኑ ሳስብ ልቤ ይጨቀዋል በተለይ እናቱ ሚስቱ ቃል ልጁ ቃልየ 😭💔ምናለ ፊልም በሆነ አልኩ
😭😭😭
በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበር
ዋው ነው
አቤት ድምፅ
ፈጣሪ ይባርክሽ አቦ
የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
ጥንዶቹ በጣም ነው የምታምሩት
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍
ይሄ ድምፅ እስከዛሬ የት ነበር ማሚዬ 🤔 ጆሮአችን በስንቱ ሲደነቁር 😒 ዋዉ ምርጥ ድምፅ 👌 ደግሞ ለልጇና ለአማቿ ነው የዘፈነችዉ❤️😍 ደስ ሲል ምርጥ ቤተሰብ😍😍
የቃል እናት እንድ
የቃል እናት እንድ
@@zed7273 ሰብ አርጊኝ
በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏🙏
ከአሁን በፊት 3 ነጠላ ዘፈኖች አላት
ጎግል ላይ ቸክ አድርጉ
ባባዬ ሁሉም ነገር አበቃ ::😭 ቃልዬ እንዳቺ ማንም ልቡ አይሰበርም ግን አላህ ይጠግንሽ 😭
we will be missing u forever, ለናት መጽናናትን ይስጣቸው, ልጅን ቆሞ መቅበር ለማንም አይስጥ 😔
😭😭😭😭😭😭😭😭
ኦኦኦኦኦኦ ገራሚ ሙዚቃ ነው የኔ ቆንጆ ትወና ብቻ ሳይሆን ሙዚቃውም ላይ ዋውው ነሽ በተለይ ሁለቱ ጥንዶች ሞዴል መሆናቸው ጉሩም ነው ምርጥ ነው ይመቻቹ
ዋውውው *እናት ዘፋኝ ልጅና አማች ተዋናኝ ደስስ ሲል ምርጥ ክሊፕ ምርጥ ዘፈን ምርጥ ድምፅ በጣም ያምራል* *የሚገርመው ማሚን አውርቼ ደስስ ብሎኝ ውሎ አምሽቶ እናትና ልጆቹን ሳይ ደስታው*
በጣም ያምራል
አለባበስ 1ኛ
ግጥም1ኛ
ክሊፕ 1ኛ
የቀረፃ ቦታ1ኛ
ድምፅ 1ኛ
ቁጂና 1ኛ
በቃ በአጠቃላይ አደኛ
Waaaaaaaaaww❤❤❤❤❤❤
ናሆም
በጣም ያምራል
ባባየ ይሄ ላንት የተዘፈነ ይመስለኛል፤ ቃልየ በጣም የሚታፈቅርሀ የልጅህ እናት ናት ነፍስህ በስላም ትረፍ
ካየሁት ጀምሮ ዝም ብዬ ማየው ነበር ልጠግበው አልቻልኩ ምርጥ ስራ ነው ከምሮን ነው ምርጥ👌👌👌👌👌👏👏👏👏 እናንተስ አትስማሙም ??
እኔም እንደዛው💖👍💪💗💚♥️💛
የቃልዬ እናት ድቡሽቡሽ ያልሽ
ቆንጆ ኢትዮጵያዊት 💚💛💓
ድምፅሽ ደግሞ ዋው ነው👌👌👍
የት ሄጄ ይውጣልኝ ወንድሜ ነብስህን ይማር ሁሌም አንረሳህም
እናትህን ሳይ ደግሞ ባሰብኝ የኔ እናት
😭😭😭😭😭
የኔ እናት እኔም እዳችነኝ ምን መቃብሩ ቦታ በውሰዱንና አልቅሰን ቢወጣልን ማማየ
ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑረው መቼም አንረሳክም።
I don't understand the language but I really love the song and she has a golden voice. Much love from Nigeria 🇳🇬😍❤❤
Its about love story. She is telling him that he is the one & only person she ever loved and also telling him to trust her, no matter who surrounds her!!
It's love song 😻
I love Nigeria God bless him
It is a love song, very heart touching. I feel as if I am flying over the sky. It beats heart
@@ajmanajmanajman5052 q
የኔ ምርጦች ስወዳቹሁ ባባዬ ፈጣሪ ነብስህን በጻድቃን እቅፍ ያኑርልን ቃልዬ ላንቺም መጽናናትን ያድልሽ ፈጣሪ
ግጥም 100%
ቦታ 100%
ድምፅ 100%
አለባበስ 100%
ሁሉም ኢትዮጰያዊንት የሚገልፅ ዘፈን E T
ትክክል
😐 this song is mostly shows amhara
እውነት ነው
በጣም ለፍቅር የማይጠፋ ጣፋጭ ሙዚቃ ቆንጆ ሁልጊዜ የማሰለች።
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ* 😍😍🙏🙏🙏🙏
ባባዬ ፈጣሪ ነብስህን ከደጋጎች ጎን ያኑረው መቼም ልትረሳ ማትችል ሰው ነህ
እስቲ ፊልም ሆኖ ማየት ደግሞ ሚፈልግ በ like
ፊልም ነውኮ ... የፊልሙ soundtrack መሰለኝ
Sol A አይደለም
@@_AloS aydelem bro
Ye like lemagn
@@hanosapp8470 kenak ende
I don’t understand the language but I understand the feeling and story of the Song 🥺. Really is Emotional song I think the story of song is talking about poor love 💔, I like Ethiopian music is the best music in our continent. Salaam 🇪🇹 from 🇸🇴
You really understood the feeling is that you write the singer is her blood mom of the girl and the man is really husband of the girl it is real story.thanks my somalian brother for your love that you have to ethiopians.
@@davway-edutainment5939
Really I appreciate it thanks for your explained to me . Always we’re brothers😍✌️
@@amirabukar2913 certainly my lovely bro we are the one many blessings my brother..
@@davway-edutainment5939 same too my brother
The song is about a girl who only have an eye for her lover . She love him with out reservation and benefit. You can see the lover getting jealous when the boss man give her attention and encouragement . Well , you saw the happy ending. She accept his proposal to get married to him. Hope this small description shade a light on the song for you , my friend .
ነፍስ ይማር ባባ መቸም የማይረሳ ታሪክ እንደስምህ ፅፈህ ነው የሄድከው አይኖቹን ማን ይሰጣል😭😭😭😭😭😭😭😭
ይህን ሙዚቃ እንኳንም አወጣሽ ለባባ😢😢😢😢
ምን አለ ሁለቱም ምርጦች አንድ ላይ በፊልምም ቢመጡልን በጣም ነው የምወዳቸው ደስ የሚል ሰራ ነው በርቱልን በሌላም ስራ እንጠብቃቹሃለን ማሮቼ ለእናቶቻችን እና ለእህቶቻችን ለሚስቶቻችን ለሴት ልጆቻችን ክብር እንስጥ 😘😘😘
ቃልዬ የኔ ውድ ትዳርሽን አምላክ ይባርከው የኔ ደግ ሁላችሁንም ውድድድድድ አደርጋችዋለው ስርዓት ያለው ዘፈን ነው
ዋው ለኔ የ 2013 ምርጥ ዘፈን ነው በጣም ነው ደስ የሚለው ዘፈኑም ክሊፑም አመሰግናለው 😘
Correct