ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ይገርማል ከዛሬ 12 እና 13 ዓመታት በፊት እኛ ቤት የነበሩትን የቤት ዕቃዎች መለስ ብዬ ሳስታውሳቸው እምዬ ምኒልክ እንዳሉት ሁሉ ነገር ክብ ነበር... ምክራቸውም ገራሚ ነው እርስበርስ ተዋግተን ካልሆነ በስተቀር ሀገራችን ለባዕዳን አሳልፈን አንሰጥም አሁንም ቢሆን ከውጪ ከሚመጣ ጥላት ይልቅ ለኢትዮጵያ ስጋት የሆኑት በምድሯ የተፈጠሩ ጭራቆች ናቸው። የእምዬ ምኒልክን አደራ ሰምተን ሃገራችንን ከውስጥም ከውጪም ካሉ ጥላቶቿና ጭራቆች ለመጠበቅ ያብቃን 🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤
አሜን ያብቃን
ወይዘሮ መኣዛ ስም ከተግባር የተጣጣመ ለዚህ ፕሮግራምሽ አድናቂ (ከአሜሪካ)
መአዚ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
ታላቁ 🍀እምዬ 🌼ሚኒሊክ 🌺ነፃ አውጪ ለሐገር ነፍስ ሰጪ one in a billion ruler! We love you to the moon & back 😀😀😍😍❤️❤️
Tsegaye the most learned human being on the planet.
ይማሩን እምዬ ምንይልክይማሩን እምዬ ምንይልክይማሩን እምዬ ምንይልክማሩን እምዬ ምንይልክማሩን እምዬ ምንይልክማሩን እምዬ ምንይልክ
እውነት አሜን ይማሩን
እናመሰግናለን ።
This is good but dear sheger would u please go far above Minilik and tell as our country history with this lovely sound.
Sora Desta . History made by people & this is one of it, go beyond the name listen to understand not respond then you learn from the past.
**እምዬዬዬዬ ሚሊሊክ እባክዎትን ይማሩን**+++++++++++++++++++++++++++++++**ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚሆን ምክር ቆም ብለን ረጋ ብለን እናስብና የእምዬ ሚሊሊክን ምክር እንተግብረው እሱ ይሻለናል ኢትዮጵያን እናድናት " ክብ ሰርተን "" **
እውነት ነው የእኛ የኢትዮጵያውያን ችግር የሚፈታው በራሳችን ነውና ክብ ሰርተን እንምከር፣ሃገራችንን ከጠላት እንጠብቅ 💚💛❤
እምዬ እምዬ ሚኒሊክ 😢😢😢😢💓💓💓💓💓
yemigere betame yemegereme newe
GREAT KINGS OF THE 🌎 WORLD
amesegnalew betam bertu
ምነው. ሎሬት. የሚለውን. እረሳቹት. ሎሬት. ፀጋዬ. ገብረ. መድን. በሉልን. ታላቅ. አባታችንን. የጥበብ. ጀግናውን. 👈
አሄን ሰወየ yemlaybet የት ልሄድ?
እንዳንተ አይነቱ ደንቆሮ መሄጃ የለውም።
ቻለው ገ ና የልጅ ልጆች ህ ሲያዩት ይኖራሉ
ያመናጢ መሰሪው ተንኮለኛው ተፈሪ መኮንን የአደራውን ልጅ አልጋ ወራሹን አቤቶ እያሱን ክዶና ከሀጂዎችን አስተባብሮ ከስልጣን ባያባርራቸው ጥሩ ነበር ::
Tut korach
Mmw ke tawakew oromo tsegaye akalw alachew enaty sewoch er africa mechawocha honen eskemchi enenka tewu tewu
በጣም ይገርማል ከዛሬ 12 እና 13 ዓመታት በፊት እኛ ቤት የነበሩትን የቤት ዕቃዎች መለስ ብዬ ሳስታውሳቸው እምዬ ምኒልክ እንዳሉት ሁሉ ነገር ክብ ነበር... ምክራቸውም ገራሚ ነው እርስበርስ ተዋግተን ካልሆነ በስተቀር ሀገራችን ለባዕዳን አሳልፈን አንሰጥም አሁንም ቢሆን ከውጪ ከሚመጣ ጥላት ይልቅ ለኢትዮጵያ ስጋት የሆኑት በምድሯ የተፈጠሩ ጭራቆች ናቸው። የእምዬ ምኒልክን አደራ ሰምተን ሃገራችንን ከውስጥም ከውጪም ካሉ ጥላቶቿና ጭራቆች ለመጠበቅ ያብቃን 🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤
አሜን ያብቃን
ወይዘሮ መኣዛ ስም ከተግባር የተጣጣመ ለዚህ ፕሮግራምሽ አድናቂ (ከአሜሪካ)
መአዚ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
ታላቁ 🍀እምዬ 🌼ሚኒሊክ 🌺
ነፃ አውጪ ለሐገር ነፍስ ሰጪ one in a billion ruler! We love you to the moon & back
😀😀😍😍❤️❤️
Tsegaye the most learned human being on the planet.
ይማሩን እምዬ ምንይልክ
ይማሩን እምዬ ምንይልክ
ይማሩን እምዬ ምንይልክ
ማሩን እምዬ ምንይልክ
ማሩን እምዬ ምንይልክ
ማሩን እምዬ ምንይልክ
እውነት አሜን ይማሩን
እናመሰግናለን ።
This is good but dear sheger would u please go far above Minilik and tell as our country history with this lovely sound.
Sora Desta .
History made by people & this is one of it, go beyond the name listen to understand not respond then you learn from the past.
**እምዬዬዬዬ ሚሊሊክ እባክዎትን ይማሩን**
+++++++++++++++++++++++++++++++
**ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚሆን ምክር ቆም ብለን ረጋ ብለን እናስብና የእምዬ ሚሊሊክን ምክር እንተግብረው እሱ ይሻለናል ኢትዮጵያን እናድናት " ክብ ሰርተን "" **