ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሚገርም ንግግር ነው በጣም እናመሰግናለን አመለካከቴን ነው የቀየረው
አመሰግናለው ሳሚ እና እርቅ ማህዶች ሁሌ ምታቀርቡት ነገር ደስ የሚል እና እራሳችንን እንድንፈትሽ ያደርገናል የዛሬው ግን በጣም ተመችቶኛል ግልፅ እና ትክክል አገላለጽ ነው
ዋውውው ሳሚ ወንድማችን እናመስግናለን እንዲሁ እየቀረፅክ ሰለምታቀርብልን አገላለፃቹ ደስ ይላል ቀጡልበት
Educational talk, millions marriage could have been saved if we have more people with this man's mentality. Thumbs up for you Sir
አመሰግናለሁ ሳሚ እና እርቅ ማእዶችበጣም ገራሚ ነው። ደስ የሚል ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ በርቱልን።አድማጮች መቼ ነው ሰምታችሁ አስተያየት የምትፅፍ.መጀመሪያ እስኪ እንስማው ከዛ ወደ አስተያየት ።
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው አመሠግናለው ለወደፊቱ ጥሩ ምክር ነው
ዋዉዉዉ የሚገርም አገላለጽ ምን ሁሉም እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ብኖርው እውነት ድህነት አይኖርም ትዳር መፋተት የለ ፍቅር በፍቅር ይሆን ነበር ስደትም አይኖርም ነበር ።አምላኬ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ!!!
በጣም እናመሰግናለን ሰላማችሁ ይብዛ!
ምክር አልወድም አላልሽም ክክክ
ዋውውው ማሻ አላህ በጣም ነው ደሰሰሰሰ የሚል ትምህርት ነው እድሜ ና ጤና ይሰጥክ
ማሻአላህ አገላለፃቸው ውበት አለው ደስ ይላል እናመሰግናለን በርቱ
የሚገርም ፍልስፍና ...እናመሰግናለን
እረ 100 ሺ ቢለው ራሱ ይገባዋል በጣም አስተዋይ ሰው ነው እንደ አሁኑ ትውልድ አህያዋ እንዳለችው እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበቀል ሳይሆን እኔ እየሞትኩ ስለሆነ ለሌላው ትውልድ ተስፋን ራዕይ እውነታ አጣምሮ የያዘ ትውልድ ከተጠያቂነት ያድነዋል ነው ያለው በኔ አገላለፅ በጣም wow. ነው ብያለው
ዋው በጣም የሚገርም ምክር ነው ተመስጬ ነው ያደመጥኩት
በጣም ደሰ የሚል ምክረ ማንኛውም ሰው ሰምቶ ቢማረበት ደሰ ይለኛል
በጣም አሪፍ ምክር ነው የሚገርም ንግግር ነው ምሳሌው በጣም ትክክል ነው!
መጀመርያ በደንብ ስሙት ከዛ..... ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ
ማሻ እላህ ጥሩ ትምህርት ነው
ያየት የቅድመ አያት የልጅ ልጅ የኢትዮጵያን ህዝብ እድሜ ሁሉ አድላይ ጨምሮ ነው 5ሺ አመት የሆነው
ፂወን ነኝ ከዳላስ የቴዲ አፍሮ አድናቂ ere yenorebet sayhon yesew tdar ketejemere new besrat atamchi
fikrte fikadu ok .B.
ዋው እንዴት ደስስ የሚል ገራሚ ውንድም ነው ውነትም ብራሀን ነክ እናመሰግናለን እርቅ ማዶች ሰላሚን ያብዛላችው በርቱልን
የሚገረም ንግግር እናመሰግናለን
ጥሩምክርነውግንማንምአይኖረውምተረትነውየሜመስል
wooooow batame arif new yzachu ymatachute kalbe amsgnalhu lana batame liyu new allah yagzachu ewdchalhu adnkyachu negn
ዎዎ፣ዪጋረማል፣እዉናት
ደስ የሚል ምክር ነውእናመሰግናለን
ሳሚ ዛሬ የቀረቡትን እንግዳ የት እንደማገኛቸው ብጠቁመኝ please
😍 it's very interesting
5ሺ አመት ግን ስውይዉ ቀንድ የለውም እኔ የገረመኝ ድምፁ ገና የውጣት ነው ግን ትምህርቶቹ ወደር የለውም በጣም ጠቃሚ ነው በደብ እንድናየው ሴፉ በኢቢኤስ ቢያቀርበው አዳም እና ኤዋን ሞተዋል አልተባለም እንደ🙆♀️🙆♀️
አዳምጪዉ። በደንብ
Bexam xeru maberarte yechelilu
wow teru nagar nw wow endet des yila 👍
Woooooww betame tafachi temerte new
5ሺ አመት የሚለውን ባልስማማበትም ፍልስፍናህ ተመችቶኛ አስቆኛል
እዴ 5 ሺ አመት ቆይ ልስማው
Masha Allah btme tru tmhrte naw tankew
ወይ መታደል
Wowwww aref new betam✍️💖🙏
አር ምቴ ይህንእን ማመን ይከብዳል እንዴዴዴዴ። !!!
wawe nice 😍😍😍😍
wow kelbe enamesgnalhn
👌👌👌👌
አምስት ሺህ ነገሩ ግራ ያጋባል ለማንኛውም ታሪኩን መስማት ጀመርኩ እንጂ አልጨረስኩትም ነገ አዳምጠዋለሁ
wow des yemil temert New enamsgenaln sami
Amazing
በእርቅ ማዕድ በየተኛው ሬድዮ ጣብያ ነው የምቀርበው፡ግዳኖቼ ታባበሩኝ፡ ስንት ሰኣት እንደሆነ ጭምር? ኣመሰግናለው
Filimon Teame fana fm new sis
amesegnalew fikrte fikadu .
Mnm aydel ehte maksegnona hemus new eshi
fikrte fikadu በጣም ነው ማመሰግነው ፡ግን ወንድ ነኝ ክክክክክክ ፡ከልብ ኣመሰግናለው የኔ እህት
እረ በጠም እናመሰግናለን ወውወ ደስይለል ግን ይንመስማት ለሊበት ሁሎም ሰዉ እሺ
እዴ በህልም ነዉ አላምንም
ክክክክክክክ ወይ ፋልሥፋና ያዳምና የየዋን ገብቻ ያለውን ዘመን ደምረህ ያንተ አረከው
Eny Menem Aletewatelegnim Demesu Erasu 5 Shi Yenore Ayemeselem Wetate New Emimeselew Endyyy 5 Shi Kelale New Endy Endzi Sitera Kuter Eny Lemamen Yekebedegnal Betam Yete Neber Gen Eskezary? Eny Alamenem Telek Weshet New ::
እንደሜወራዉ መኖር ቢቻል ጥሩ ነበር ነገር ግን አይቻልም
Waww arif new thanks
ጥሎብኝ ምክር እወዳለው እስኪ ላዳምጠው
Sfhhh Ffggg yena konjo 💋💋💋
eni ewnt kalat ylgnem erk maedoch mnm kalate ylgnm ymgeltsbet enanten saseb yhageri kuratoch btam erkata ysmavnal fetari tenana edmi abzto yestachehu wedochi!!!!!
Transformation married ብየዋለሁ
Arif koyta neber
አዳም እና ህይዋን የተፍጠሩበትን ነው?
בנוסף
ድቅ ሰው ነህ
የወሎ ልጅ ነኝ ክክክክክክክክ
Say what?? ምን ለማለት ፈልጋችሁ ነው 5ሺ አመት ነብያትም አልኖሩም ሀሀሀሀሀ
Eweneteshin New Y.Ehet Sewu Eytenesa Emiyawerawn Ayawekem Nurowe New Meselegni Emiyazebarekew 5 Shii Ha Ha................
Zinet eshetu ayigebashime enda
Feker Lemma ምኑ ነው የሚገባኝ
Zinet eshetu 😃😃😃😃
5ሺ አመት አረ በትንሹ ዋሽ ያረቢ
sel eunt betam telek tmert new. ethiopyawyan hulm endsu biho yzer luynt balnor nber.
በለው ዘመፈላሰፍ የምር ተመችቶኛል
እኔ ዘና ብያለሁም ተምሪያለሁም ይመቻቹ
ዘመዳችን ሉሲ kkkkkkkkkk
እንዴ ይህ ፍልስፍና ነው እንጂ እውነት አይመስልም አለም ከተፈጠርች ስንት ጊዜ ሆኗት ነው እርስወ አምስት ሺአመት በትዳር የቆዩት ነውሽ የሁሉም ኢትዬጽያዊ እድሜ ተጨምሮ ነው? እማይታመን ነገር ነው
Friend title ameraretish geday new
ኡፍፍፍ ጥሎብኝ ምክር አሎድም
bexam xeru tememirat new keleb anemesegena
አምስት ሺህ ውይ ======
አትዋሹ ክክክክክ
አረ ፍልስፍና አልተቻለም ሆሆ
ይሄ ፍልስፍና ትንሽ ወሠብሠብ አለብኝ sorry
Demo seme mukeshe neh dese seli
felasfa ma tebal yehone ??? teselechalehe stop it
አይን ያወጣ ዉሸት
kkkkkkkkkkkkkk
ይ ተሰውርው የሜኖሩም ስት አመት እደምኖሩ አያታወቅም ምድነው 5 ሼ እደይ ምንን እና ምን ነው የምታያይዙት አይድስ
የሚገርም ንግግር ነው በጣም እናመሰግናለን አመለካከቴን ነው የቀየረው
አመሰግናለው ሳሚ እና እርቅ ማህዶች ሁሌ ምታቀርቡት ነገር ደስ የሚል እና እራሳችንን እንድንፈትሽ ያደርገናል
የዛሬው ግን በጣም ተመችቶኛል ግልፅ እና ትክክል አገላለጽ ነው
ዋውውው ሳሚ ወንድማችን እናመስግናለን እንዲሁ እየቀረፅክ ሰለምታቀርብልን አገላለፃቹ ደስ ይላል ቀጡልበት
Educational talk, millions marriage could have been saved if we have more people with this man's mentality. Thumbs up for you Sir
አመሰግናለሁ ሳሚ እና እርቅ ማእዶች
በጣም ገራሚ ነው። ደስ የሚል ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ በርቱልን።
አድማጮች መቼ ነው ሰምታችሁ አስተያየት የምትፅፍ.መጀመሪያ እስኪ እንስማው ከዛ ወደ አስተያየት ።
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው አመሠግናለው ለወደፊቱ ጥሩ ምክር ነው
ዋዉዉዉ የሚገርም አገላለጽ ምን ሁሉም እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ብኖርው እውነት ድህነት አይኖርም ትዳር መፋተት የለ ፍቅር በፍቅር ይሆን ነበር ስደትም አይኖርም ነበር ።አምላኬ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ!!!
በጣም እናመሰግናለን ሰላማችሁ ይብዛ!
ምክር አልወድም አላልሽም ክክክ
ዋውውው ማሻ አላህ በጣም ነው ደሰሰሰሰ የሚል ትምህርት ነው እድሜ ና ጤና ይሰጥክ
ማሻአላህ አገላለፃቸው ውበት አለው ደስ ይላል እናመሰግናለን በርቱ
የሚገርም ፍልስፍና ...እናመሰግናለን
እረ 100 ሺ ቢለው ራሱ ይገባዋል በጣም አስተዋይ ሰው ነው እንደ አሁኑ ትውልድ አህያዋ እንዳለችው እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበቀል ሳይሆን እኔ እየሞትኩ ስለሆነ ለሌላው ትውልድ ተስፋን ራዕይ እውነታ አጣምሮ የያዘ ትውልድ ከተጠያቂነት ያድነዋል ነው ያለው በኔ አገላለፅ በጣም wow. ነው ብያለው
ዋው በጣም የሚገርም ምክር ነው ተመስጬ ነው ያደመጥኩት
በጣም ደሰ የሚል ምክረ ማንኛውም ሰው ሰምቶ ቢማረበት ደሰ ይለኛል
በጣም አሪፍ ምክር ነው የሚገርም ንግግር ነው ምሳሌው በጣም ትክክል ነው!
መጀመርያ በደንብ ስሙት ከዛ..... ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ
ማሻ እላህ ጥሩ ትምህርት ነው
ያየት የቅድመ አያት የልጅ ልጅ የኢትዮጵያን ህዝብ እድሜ ሁሉ አድላይ ጨምሮ ነው 5ሺ አመት የሆነው
ፂወን ነኝ ከዳላስ የቴዲ አፍሮ አድናቂ ere yenorebet sayhon yesew tdar ketejemere new besrat atamchi
fikrte fikadu ok .B.
ዋው እንዴት ደስስ የሚል ገራሚ ውንድም ነው ውነትም ብራሀን ነክ እናመሰግናለን እርቅ ማዶች ሰላሚን ያብዛላችው በርቱልን
የሚገረም ንግግር እናመሰግናለን
ጥሩምክርነውግንማንምአይኖረውምተረትነውየሜመስል
wooooow batame arif new yzachu ymatachute kalbe amsgnalhu lana batame liyu new allah yagzachu ewdchalhu adnkyachu negn
ዎዎ፣ዪጋረማል፣እዉናት
ደስ የሚል ምክር ነው
እናመሰግናለን
ሳሚ ዛሬ የቀረቡትን እንግዳ የት እንደማገኛቸው ብጠቁመኝ please
😍 it's very interesting
5ሺ አመት ግን ስውይዉ ቀንድ የለውም እኔ የገረመኝ ድምፁ ገና የውጣት ነው ግን ትምህርቶቹ ወደር የለውም በጣም ጠቃሚ ነው በደብ እንድናየው ሴፉ በኢቢኤስ ቢያቀርበው አዳም እና ኤዋን ሞተዋል አልተባለም እንደ🙆♀️🙆♀️
አዳምጪዉ። በደንብ
Bexam xeru maberarte yechelilu
wow teru nagar nw wow endet des yila 👍
Woooooww betame tafachi temerte new
5ሺ አመት የሚለውን ባልስማማበትም ፍልስፍናህ ተመችቶኛ አስቆኛል
እዴ 5 ሺ አመት ቆይ ልስማው
Masha Allah btme tru tmhrte naw tankew
ወይ መታደል
Wowwww aref new betam✍️💖🙏
አር ምቴ ይህንእን ማመን ይከብዳል እንዴዴዴዴ። !!!
wawe nice 😍😍😍😍
wow kelbe enamesgnalhn
👌👌👌👌
አምስት ሺህ ነገሩ ግራ ያጋባል ለማንኛውም ታሪኩን መስማት ጀመርኩ እንጂ አልጨረስኩትም ነገ አዳምጠዋለሁ
wow des yemil temert New enamsgenaln sami
Amazing
በእርቅ ማዕድ በየተኛው ሬድዮ ጣብያ ነው የምቀርበው፡ግዳኖቼ ታባበሩኝ፡ ስንት ሰኣት እንደሆነ ጭምር? ኣመሰግናለው
Filimon Teame fana fm new sis
amesegnalew fikrte fikadu .
Mnm aydel ehte maksegnona hemus new eshi
fikrte fikadu በጣም ነው ማመሰግነው ፡ግን ወንድ ነኝ ክክክክክክ ፡ከልብ ኣመሰግናለው የኔ እህት
እረ በጠም እናመሰግናለን ወውወ ደስይለል ግን ይንመስማት ለሊበት ሁሎም ሰዉ እሺ
እዴ በህልም ነዉ አላምንም
ክክክክክክክ ወይ ፋልሥፋና ያዳምና የየዋን ገብቻ ያለውን ዘመን ደምረህ ያንተ አረከው
Eny Menem Aletewatelegnim Demesu Erasu 5 Shi Yenore Ayemeselem Wetate New Emimeselew Endyyy 5 Shi Kelale New Endy Endzi Sitera Kuter Eny Lemamen Yekebedegnal Betam Yete Neber Gen Eskezary? Eny Alamenem Telek Weshet New ::
እንደሜወራዉ መኖር ቢቻል ጥሩ ነበር ነገር ግን አይቻልም
Waww arif new thanks
ጥሎብኝ ምክር እወዳለው እስኪ ላዳምጠው
Sfhhh Ffggg yena konjo 💋💋💋
eni ewnt kalat ylgnem erk maedoch mnm kalate ylgnm ymgeltsbet enanten saseb yhageri kuratoch btam erkata ysmavnal fetari tenana edmi abzto yestachehu wedochi!!!!!
Transformation married ብየዋለሁ
Arif koyta neber
አዳም እና ህይዋን የተፍጠሩበትን ነው?
בנוסף
ድቅ ሰው ነህ
የወሎ ልጅ ነኝ ክክክክክክክክ
Say what?? ምን ለማለት ፈልጋችሁ ነው 5ሺ አመት ነብያትም አልኖሩም ሀሀሀሀሀ
Eweneteshin New Y.Ehet Sewu Eytenesa Emiyawerawn Ayawekem Nurowe New Meselegni Emiyazebarekew 5 Shii Ha Ha................
Zinet eshetu ayigebashime enda
Feker Lemma ምኑ ነው የሚገባኝ
Zinet eshetu 😃😃😃😃
5ሺ አመት አረ በትንሹ ዋሽ ያረቢ
sel eunt betam telek tmert new.
ethiopyawyan hulm endsu biho yzer luynt balnor nber.