Ethiopia አሜሪካ እና ሩስያ በ2 አደገኛ መሳሪያዎች ተፋጠዋል | RS 26 እና SM 6 | Semonigna

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @farcrypto15
    @farcrypto15 4 วันที่ผ่านมา +1

    አዘጋገቡ የሚያረካ ከሙሉ information ጋር ምርጥ 👌 ጋዜጠኛ

  • @Humed.MohammedAbdella-m6h
    @Humed.MohammedAbdella-m6h 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላምለሀገራችንኢትዮጽያእናለመለውዓለም❤!?

  • @Ijoollee
    @Ijoollee 4 วันที่ผ่านมา

    Automatic reading...
    አንባቢ ብሎ ዝም...love yr channel

  • @HabtamuAhmed-du6rd
    @HabtamuAhmed-du6rd 4 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለታላቋ ሩሲያ❤❤❤

  • @AliAhmed-k7e1b
    @AliAhmed-k7e1b 2 วันที่ผ่านมา

    1

  • @nuradisseid4979
    @nuradisseid4979 4 วันที่ผ่านมา +3

    ዩክሬን ላይ አንድ ነው የተተኮሰው አዘነበች ወይንም ዘነበባት አይባልም

    • @KmalDare
      @KmalDare 4 วันที่ผ่านมา

      እንደገናም ደሞ icbm አይደለም ሄሮሺንክ ነው ስሙን ከልተሳሳትኩ ዩቱበሮች ጆሮ ሰጥተን ስናዳምጠቸው ምን እንደምየወሩ አየውቁም ወንድሜ እኛ እናርማቸው እንጅ ምናባተችን ይሻለናል😅

  • @danielniguse1300
    @danielniguse1300 4 วันที่ผ่านมา +4

    RS26 ሳይሆን ኦሪሺኒክ ነዉ ስሙ

    • @beyabeyachen3856
      @beyabeyachen3856 4 วันที่ผ่านมา

      R26 ቁጥሩ ሲሆን ስሙ ኦርሸኒክ ነው

  • @birgidamariam
    @birgidamariam 4 วันที่ผ่านมา

    💪💪💪

  • @YaredEshete-jm5te
    @YaredEshete-jm5te 4 วันที่ผ่านมา +1

    It's not intercontinental missiles. It's intermedium missiles

    • @ZenebeAsrat-m5h
      @ZenebeAsrat-m5h 3 วันที่ผ่านมา

      እግዚሃር ይስጥህ

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜሪካ እኮ ሱፐር ስኒክ የላትም Bro

  • @RebiyaEssa
    @RebiyaEssa 4 วันที่ผ่านมา

    ግሩም ገለፃ

  • @ቾምቤ
    @ቾምቤ 4 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ተዉ አህጉር አቋራጭ አደለም የአጭር እርቀት ሚሳይል ነዉ ።

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 4 วันที่ผ่านมา

    እና አዲሱን የሩሲያ ሚሳኤል የአሜሪካው ቢተኮስበት የመከላከል አቅሙ ምን ያህል ነው ?

  • @JossyNegesa
    @JossyNegesa 4 วันที่ผ่านมา +1

    please hear my advice Russia,less talk more actions . in amharic Muya belib new

  • @tajunigussie7544
    @tajunigussie7544 4 วันที่ผ่านมา

    አሜሪካ ከመቼ ወዲህ ነው ሃይፐር ሶኒክ የታጠቀችው የምእራቦቹን ወሬ ለምን ትነግረናለህ

  • @tegegnayanto2703
    @tegegnayanto2703 4 วันที่ผ่านมา

    Wore

  • @tesfamicheal6421
    @tesfamicheal6421 4 วันที่ผ่านมา +2

    Icbm aydelm ተው የውሸት ዜና አትስራ 5000 ኪሎሜትር ነው ሚመታው ሀይበር ሶኒክ ነው

    • @birgidamariam
      @birgidamariam 4 วันที่ผ่านมา

      Just Google it😁

    • @KmalDare
      @KmalDare 4 วันที่ผ่านมา

      በትክክል በዛ ላይ ተሰርቶ ያለለቀ መሰሪያ ነው

    • @ethiopia8403
      @ethiopia8403 4 วันที่ผ่านมา

      ሱፐር ሶኒክ

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 4 วันที่ผ่านมา

    አንተን ነው መስማት።

  • @EmandaClarck
    @EmandaClarck 4 วันที่ผ่านมา

    Repetition