ዋዉ የዛሬዉ ደግሞ በጣም ያዝናናል I like that..ሄሉዬ ዬኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ ነዉ ያደረግሽ ምንገዜም ቢሆን አንችን በፍቅር አይፈልግሽም ሰዉዬው ሚፈልገዉ ሰገጤዎችን ነዉ ስነ ስርዓት ያላትን ሴት ሚፈልግ አይመስለኝም ጓደኛሽ ያምራል he is to young . ዬኔ ቆንጆ አገርሽ ተመልሰሽ አንዱን ሸበላ መርጠሽ ያዥ አንችን ሁሉ ወንዶች እንደሚወድሽ ሁላችን እናዉቃለን please just go back where you came from you will get respect and diginty.. in awassa I don"t think so you get respect you just get slap your face
እንዳልክዪ ነገሮች ላይ ቸኮልክ ቀስብለህ ነገሮች ማስተካከል ትችል ነበር 🎉❤ ጥሌ በጣም መልካም ሰው ነህ መልካምነትህ ይቀጥል ❤️💕❤️
ቸኮለ አልቸኮለ ምን.አገባት ቤቱን ትመልስለት
አንች ቆሻሻ ጭንቅላት ነዉ ያለሽ ከመጀመርያም የሱን ምናምን አልነካችለትም ማይረባ ሰለሆነ ስሟን ሲያጠፋ ግን አልተሳካለትም ሁላችን በጣም እንድንወዳት ነዉ you guys are so arogant.. ያደረገዉም@@ZEYNBMDMD
ሄሉየ የምታመጣቸው ወዶች ቆጆየ ናቸው የሚል እስኪ
እኔ ራሱ ገርሞኝ እኮ 🤔ቆይ ከት ነው ምሸምታቸው 😂😂🤔
በትክክል❤❤
Kkkkkkk@@LinaShibiru
ደምሩኝ እኔም ቆጆ ቆጆ ወዶችን አመጣላቹሀለሁ
ምን ዋጋ አለዉ አንደሆቴል አልጋ ሆነች እንጂ ምን አተረፈች😂😂😂😂😂😂
ደግ አደረግሽ አረግሽ ይህ ክፉ ሰው ነው በእህቷ ያስመታሽ 😢😢😢😢💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰
ቲሽ ግማታም
tikikil haymanoteye konjo ezgiyaber yibarkish Abo❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋
ሄሉ ኬየት ነው የምታመጫቼው ቆንጆ ቆንጆ ወንዶች ይመችሽ😂😂😂
እኮ 🤣🤣🤣🤣😊
እንዳልክዬ አንተ እኮ መልካም ሰዉ እንደሆንክ ሁላችንም እናዉቃለን
እህትህ ባደረገችዉ ነገር ነዉ ሁሉም የተናደደዉ
እንደልክ እውነት ይህ ነገር ይብቃ ታራቁ ያትላቱ ፍቅር ማልሱ የምትሉ ላይክ አድርጉ
ሳህ፡❤❤❤
ሳህ
እንኳን አደረሳቸሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ ኮ የአመቱ ቅዱሰ ሚካኤል ነዉ🙏❤🙏🙏⛪⛪
ኣሜንንንንን🤲
አሜንን
አሜን
Awo ekon adersen aderesachu ❤❤❤❤❤
Amennn Amennn Amennn 🙏 🙏 🙏
ሄሉ በጣም ምርጥ ሠው ናት እህትህ ናት አብዝሀኛው ደራ ያሥገባቻት
ሁለታችሁም ፍቅር ❣️😂 ይዟችሗል
በፍቅር አምላክ 🙏 ❤ታረቁ ❤እና ጠላት ድብን ይበል
ፍቅርን ከክርስቶስ ተማሩ 😢😢❤❤❤
አረ ሄሉዬ ከፍቶኝ ነበር ፋታ አራግሽኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ወይ ሄሉ ደግሞ የምታመጫቸው ወንዶች መልካቸው ዋው ነው😮 አንቺ እኮ አያልቅብሽም 😂😂
🤣🤣🤣👍
🤣🤣🤣😂😂😂@@wubalem.birhanu3133
😂😂😂ያንቺስ ከፋ
🤣🤣🤣🤣
ሔሉ እኮ በጣም ፈኒ ነች ፕራንኮም አይቻልም
ሰለ እውነት ሄሉ ትወድሀለች ታፈቅርሀለች ነገር ግን አንተ ለሷ ምንም አይነት ከህትነት የዘለለ የፍቅር ስሜት የለህም ታዲያ ለምን እንደዚህ መሆን አስፈለገህ ለዛውም በውስጥ መጨረስ እየቻልክ በሚዲያ ለማዋረድ የሞከርከው ነገር መልካም አይደለም ሰለ እውነት ሄሉ መልካም ሰው ነች እና ለማንኛውም ጥፋትክን አወቀህ ይቅርታ ለመጠየክ ማሰብህ መልካም ነው
እና አሁንም ተረዳት ንዴት ላይ ነች
ሌላው ጥሌ መልካም ስው ክበርልን አስታርቋቸው የዱሮው ሰላማቸው ናፍቆናል ።😢😢❤
ሲቀጥል የምትወዳት ከሆነ በግልጽ መናገር ትችል ነበረ ምን ዳር ዳር ትላለህ እውነቱን ማፍረጥ እዬቻልክ ዙርያ ጥምጥም ትላለህ።
አንዳኛ ነሺ ሄሉ ❤❤❤😂😂
ውይይ ሄሉ እኮ ብስል ነች ለማስቀናት ይዛዉ መጣች ደሞ የት ነዉ የምታመጣቸዉ ወንዶቹን ውብ ናቸዉ ሄሉየ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰😂😂😂
ሄሉዬ ምርጥ ጀግና ሴት ስንወድሽሽሽ ፍቅር ጨዋ ትሁት መልካም ነሽ❤❤❤❤❤
Yssss helu eko wow feta yalc lej nesh eko❤
በትክክል፡❤❤❤❤
Be tikikil 😊
😂😂😂😂😂😂 ሄሉ እኮ ቀልድሽ አይጠገብም
እኔ ግን ድራማ መሰሎኝ ነበር የእውነት ተጣላቹ የሄሉ ምርጥ ሰው ናት❤❤👌 እንዳልክ እኔ በጣም አከብረሃለው ግን ሄሉ መልካም ሰው ናት ባትቀያየሙ ❤❤❤
ሄሉ የምታመጣቸው ወዶች ያምራሉ የምትሉ የኔ ቀጫጫ😮😂❤❤❤
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂
የዛሬዉ ይለያል😂😂
አይይይ ሄሉ ለማስቃናት ነው ክክክክክ😂😂
ለማንኛው ፈታ አርገሽኛል🎉🎉🎉
wow😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔም ፈታነው ያረገችኝ ከምር ከልብ ነው የሳኩት 😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ሳህ
እንዳልክ በእውነት ነዉ የምልክ ሄሉ በጣም ነፂእ እና ቅኀ ልጆ ናት ሁለታችሁ ፈታችሁ በሰላም ብትመጡ እና አብራቹሁ ብትኗሩ ትልቁ ደስታ ከግዛአብሔር በታች እንደምታመጣልህ 100 እርግጠኛ ነኝ ሄሉ ይመችሽ
ሄሉዬ የምታመጫቸው ወዶች እኮ ብራድ ናቸው 😂😂😂😂ይመችሽ
Yet new gn befetare
😂😂😂😂😂😂 አው
ብራዱ ከአማዞነው😂😂😂😂😂 ደግ አረገት ከጅምሩ እዳልክ አጠፋ በዚህ ልክ ለቤት ብሎ ሚዲያላይ ማውጣት አልነበረበትም
😂😂😂ብራንድ ናቸው !
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
ሄሉ ለፍቅር እንጂ ለቁሳቁስ ቦታ የላትም ይመችሽ አንተ ግን እራስ ወዳድ ነህ
❤ሳህ
ድራማ ነው እኮ😂😂@@SameeraEth
@@TMO-c6d አይመስለኝም እ
Tkkkl
በጣም
ሄሉየ የኔ ቆንጆይህ እንዳልክ የሚባል አሥመሣይ ነዉ ሄልየ አንች የዋህ ምርጥ ነሽ
እዳልክ ተሳስተሀል ብታዉቅ ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር በገዘብ አይቀየርም ሄሎ ቀልድጂ ትወድክ ነበር።
ወይ ሄሉ ድራማሽ ደስ ይላል እዳልክ አግባትና ፈታ ስታደርግህ ትኑር 😅😅😅
Betam heluuuuu❤❤
❤❤❤❤❤❤
ትክክል
ደግ አደረግሽ እሾህን በሾህ ለሴት እህቱ እንኳን እያገዘ አስፀያፊ ቃል ሲናገርሽ ነሸር ደግ አደረግሽ ይመችሽ የሴት ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤
😂ለሄሉ ጥያቄለኝ😂ከየት ነዉ የምታመጫቸዉ😂ለኔም መገዱን አሳይኝ😂
ወደቀኝህጅያኔየታገኛቸዉአለሽ
😂😂😂😂😂
እኔም ልከተላት😂😂😂
Yemasamen chlotahen hulum yanten TH-cam yaye yawqwal kefath gen tege ders new
Kkkkkk
ሄሉ ድራማዋ ያስቃል ለማንኛውም የእውነት እንዳልክ አግባት ፈታ ስታደርግህ ትኖራለች😄
ደስ ሲሉ❤❤
😂😂😂
😂😂😂 ጭራሽ አግባት?
Heluuu yene jgena❤❤
አግኝቶ ነዉ
ለጥሌ ዩቱብ ይከፍት E&H love you so much❤❤❤❤
አይሄሉ ደሞ ቆጆቆጆናቸው ወዶቹ ከየትነው የምታመጫቸው😂😂😂😂 እዳልክ ቻለውእግዲህ ወድልጅ ሲቀናጥሩነው😅😅😅
😂😁
😂😂🙄🙆
በብር ነዋ😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂
ሄሎ እንደዚህ አታደርጌ በእናትሽ በሳቅ ገደልሽን እንዳልክ በጣም አንጨረጨርሽው😂😂
ቀላላል😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ሄሉእኮ. በጣም ነው የምትመችኝ. ጎበዝ. የሰውሀገረነው ብለሽ አለመፍራትኝ. ተጋፋጥሻቸው. እስእህቱ. የዛሬው ደሞ ያበደነው❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ቀጣይ ክፍል በ ቶሎ ይለቀቅ ምትሉ እስቲ 👍👍😂😂😂😂
Der😂😂
Me meeeeer
😅😅😅😅😅
ሳህ፡😂
😂😂
Warii Afaan kana bettan Addara matti naf ta.aa❤❤❤❤❤❤❤
Haye❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Jiirraa
Kottu lubbuyy❤
@@HanaDembelkottu lubbu mana kiyya❤❤
Hawiye❤
እሰይ እልልልልልልልልል ሄሉዬ አሁን ገና ጀግና ሆንሽ አንተ ግን ባለጌ ነህ ሄሉ ለፍቅር እንጂ ለቁስ ቦታ እንደሌላት አሳይታሀለች
ሄሉየ የኔቆንጆ ዋውኮነሽ ማርያምን 😂😂😂😂ቅጥል አድርጊው ደሞልጁ ሲያምር 😂❤
ሳህ
😂😂😂
ወይኔ ልጁ ሲያምር😅😅❤❤❤❤ሄሉየ የኔ ቆጆ የኔ ጠበለል የምታመጫቸዉ ወዶች ብራድ ናቸዉ ዋዉ የኔ ቅመም❤❤❤❤
Heluuuu yene wed❤❤❤
Brand😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
Brand😂😂
እዳልኪ እንውድሀለን አንተም እኮ የዋህ ልብ ቅን ስው ነህ በስውር ልጂ ላይ ብዙ ነገር ይፈጠ❤❤❤❤
እንዳልክ እርግጠኛ ነኝ ሄሉ አንተን ለማስቀናት እንጂ በዚህ ቅፅበት ፍቅረኛ አይኖራትም አንተ ግን ይሄን ያህል ከወደድካት ለምን ታሰቃያታለህ በሁሉ ነገር እንዳልክ ትቸኩላለህ ከሁሉም ስለቤቱ እሷ ጨዋ ናት የጨዋ ልጅ ሲቀጥል አንተ ሳቶን ዛሬ ያሳቀኝ ጥሌ ነው
😂😂😂😂😂ጥሌ አፋጀችን አላለም ሄሉሻ የኛ ጀግና አጨረጨረችዉ እንዳልክን
ምስኪን ጥሌ
እንደልክዬ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ መጀመሪያ ነበር ፍቅር መስጠት የነበረብን ህ በቃ ባይ ሄሉ
ዝምያለነጃወጣአሉ እረሡል ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም ❤❤❤❤😢
ሰለላሁ፤ዋአለይሂ፥ወሰለምምም❤❤
ሰ❤ ዐ❤ ወ❤
ሰለላህ አይህ ወሰለም
Saw🥰saw🥰
s.a.w
ሄሉየ ግን የመጣው ቢመጣ ሄዳ ሺጉጥ ስትል ሰታምር ውበታቸው ናት ፊቅር እኮናት❤❤❤❤❤
እንዳልክ አሁንም ትወድሀለች ፍቅሯን አልቀበልም ስላልካትይሆናል ከናቲ ጋር ምንም እርቅ የሚኖር አይመስለኝም ተረደት ላንተ ፍቅር ያላት ጥሩ አመለካከት ያላት ስማርት ልጅ ነች አታምልጥህ ንጸህ ልብያላት አስብበት
1000 ሺ ጊዜ ደምሩኝ!
ይመችሽ ውዴ የኔቆጆ ሂሉ ጀግናነሽ እዳልክግን. ትገርማለህ ምን አይነት መውደድነው እረ ጉድነው. ጥልየየ ወድ ወድማችን እንወድሀለን ቀጥልበት የኛመልካም. ሂሉ ፍቅር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቆጆነው ድራማው ያሰተምራል ደምሪኞ.በቅንነት
Oromo koo kotaa mee matii nafii tahhaa❤❤❤❤
ሄሉ ምርጥ ሰው የሚል 😘😘😘 ሄሉ አይዞሽ ያልፍል ሁሉም ነገር ግን ይመችሽ የምር 👍💪💪💪
ሄሉየጀግና❤❤❤❤❤❤
ክክክክክክክክ አይ ሄሉ ጀግና ነሽ አንዱ ቢሄድ ተጠባባቂ ማስቀመጥሽ ተመችቶኛል አንድ ለአዳር አንድ ለትዳር የሚለው ባንቺ ተከናወነ እንዳልክ ቢቻላችሁ ታረቁ ነገር ግን ካልሆነ ተለያዩ ሁለታችሁም ልዩ ናችሁ ለኔ ስህተት ደግሞ የለባችሁም እስዋም ሳታስብ ያወራችውን አወራች ያ ማለት በራስዋ መንገድ ልክ ነች አንተም በራስክ መንገድ ልክ ነክ ጥልሻም የኔ መልካም ሰው እህትክ ደግሞ ለዱላ ቸኮለች ቀስ ብላችሁ ብታወሩ ኖሮ ይሄ ሁሉ ረብሻ አይመጣም ነበር ለማንኛውም 4 ታችሁንም ውድድድድድ ታረቁ ጥል ለማንም አይበጅም
😂😂😂😂😂😂😂weyena hodan uuufff
😂😂😂
ወይ ጥሌም እረ ጥሩ ሰው የለም ሴት ልጅ እኮ ናት አሰይ እንኳን ሂሉ ድራማ ሰራሽባቸው ጎበዝ ❤
አየ ሄሉ ትመችኛለሽ እኮልተታስረዳህ ሞከረች አልገባህ አለ አልረዳት አልክ ሲጀመር ፍቅርኛ ቢኖራት እንደዚህ አታደርግም ምላሽህ ነው ቻለው
አየ ሄሉየ ምርጥ ሠዉ❤❤❤
ፈታ ስለምታረጉን በጣም እናመሰግናለን
ቀጥሉበት ቆንጆ ነዉ አኛን እያሳራችሁ እናንተ
ደግሞ ትቀልዳላችሁ ሄሉ ተዋናይ መሆን አለባት
ጎበዝ ነች ትወና ላይ ለማንኛውም ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳህ❤❤
ታረቁ ማርያምን ታረቁ ሂሉ የዋህ ናት
ሳህ፡❤
ጥሌ ሔሉ የወረደች አደለችም ንግግርህ ያስጠላል
😂😂😂ሞትኩ በሳቅ አይ ሔሉ ድራማሽ እኮ አይጠገብም😅😅በርቱልን እንዳልክዬ
😂😂😂😂😂 እኔም ደከመኝኝ በሳቅ😅😅
በደብ ሳቂ እንባየ እስከሚመጣ ነው የሳኩት😂😂😂😂😂😂😂 እውነት አይጠገብ
😂😂😂😂😂
ሳህ፡😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
አቦ ይመችሽ ሄሉ fatano ያደረግሽኝ የኔ ቆንጆ 😅😅😅 ይመችሽ የኔ ቆንጆ ደግ አደረግሽው ይመችሽ ❤️👌👌
Helu 😢❤❤❤
ይቅር ለእግዝአብሔር ብላችሁ ታረቁ አንድ ላይ ስትሆኑ ታምራላችሁ ጥሌ አስታርቃቸው❤❤
እውነት አንተ መልካም ሰዉ እደሆንክ አውቃለሁ ነገር ግን እህት ተብየዋ ስርአት የሚባል ነገር የላትም ወዲያውኑ መታ ቤት መልሽና ከሄወቱ ውጭ አይባልም ጓደኛህ በቂ ነበር ስርዓትም ስላለው
ሳህ❤❤❤
Sah
@@HibretMola የመጀመሪያውማ ጥፋተኛማ እሱ ነው እሷን ወደሷ መላኩ።የሆነች አስቀያሚ ድሪዬ ነገር ነች ጠቅላላ ሁኔታዋ።
እንዳልክዬ በጣም ነው ምትመቸኝ የምር❤❤❤
እዳ ልክ አይዝህ ልብህ አይስበር የአንተ ምንነት ይታወቃል ጨዋ ነህ ግን እህት አጠፍቺአንተን ❤❤❤❤❤
ሄሉ ጀግና ናት ❤❤❤❤❤ በርች
ሕሉዬ ጅግና ልዩ ፍቅር ናሺ 💪💪💪🤩🤩🤩
ሄሉ ለፍቅር እንጂ ለቁሳቁስ ቦታ የላትም አንተ ግን እራስ ወዳ ድ ነህ😮 እዳልክ ተሳስተሀል ብታዉቅ ፍቅር ያሸንፋል በገዘብ አይቀየርም😏😏😏
ሄሉየ ስወድሽ እኮ እውነት ለመናገር ተናቴ ጋር ስኮን ፍታ ብላ እኛንም ፍታ ታርገን ነበር ከናቲ እዴያገናኝሽ ፅሎቴ ነው❤❤
ሳህ
አይ አንዳልክ ሄሉ የዋህ ነች መጀመሪያውኑ በፍቅር ብጠይቃት ይሄሁሉ አይመጣም ነበር አሁን ጥሩ ለመምሰል ትሞክራለክ በጣም ነው የምትገርመው
ሄልየ የኔ ጀግና አንጨርጨርችልን ይገባሀል ተርዳት ተቀበላት እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ በላት በሲሜቷ አተቀልድ ፍቅር ከባድ ህመም ነው ቃላቶችህ ይደብራሉ ሰላም ፍጥራቹሁ ኑልን እንወዳቹሀለን❤❤❤
Betikikl kalatochu husit ygodal helu husitwa melkam silehone new ena fkr silalat nw endim iyarge eswa minm bekalat matgodaw gin endalk libwan atsber getan eswa ebdi nat yalkw ena eko anchi wedje bile yalagetku neger ere lib ysebral getan
ትክክል አልሰራህም ከሄሉ በፍት ነበር አንተን የማዉቀዉ እንደት በእህት ለምን አመጣህ አችልጅ ምን ያህ የስነልቦና ጉዳት ይደርስባታል ሄለን ሀቅህን አትባላም ቤተሰብ እያላት ሴትን ልጅ ሜዳ ላይ ማዋረድ ከአንተ አይጠበቅም ህግ እያለ እህትህማ የመጨረሻ ባለገ ናት
ማነው አላለም😂😂😂😂😂😂ደሞኮልጅ ቆንጆነው😂😂 ወይኔ ሄሉ ምርጫወች ዋው😂ወይኔ እሳት ለቀቀችባቸው እፊታቸው
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂ቀላል
ወይው ሄሉ በሳቅ ገደልሽኝ የአንቺ ድራማ አይጠግብም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዳልክ ባደገኛው ፍፍቅር ገብቶለታል ፈጣሪ ይርዳህ በሉት በላይክ❤❤❤
እንዲታወቅቡት አይፈልግም እኮ ገብቶለታል
አወ ቢወዳት ነዉ ያጨረጨረዉ ከከከከከከከከ
እንደ ናቲ ተሸክሟ ባልሄደ ነበር ናቲ እኮ መሬ ነው😂😂😂
😂😂😂😂@@אלעדמסלה-ת3ו
ትናት በጣም ትናድጅ ነበር ዝም ብየ ኮሜንት ጻልስፍ ነው የውጣሁት ዛሬ ድግሞ ሄሉዬ በጣም አሳቀችኝ ይመችህ ይህ ለሴት ልጅ ክብር የለለው ይግባዋል ሲጀመር በውስጥ የጅመርው ነገር በውስጥ መጨርስ ሲችል አሁን ድግሞ ድና ስው ለመምስል ይቅርታ ልጠይቅ ማለቱ እኮ ነው
በትክክል❤
@saadasadada505 ❤️
የኔ ቆጆ ምን ብዬ ልግለፅሽ አኮራሽኝ አተ ሲጀመር አቶናትም ሄሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉ.ብድር.በምድር.እኳን.ብድርሽን.መለስሽ❤❤❤❤❤❤❤አተም.በእህት.አስመታሀት.እሷ.ብቸዋን.ብቻ.ሰዉ.በመካከላችሁ.አታስገቡ.በቀጣይ.ተስማምታችሁ.ኑኑኑ❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሄሉ ጀግና ነሽ እንባሽን እዝ ተሳስተሽም እንዳታሳይ በርች እንዳልክ ግን ምንም አልልም
😢😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ ምን ልበል ኤራ በእግዚአብሔር ሰላምን ፍጠሩ
እንድ በመሆናቼው ማነው እንደእኔ የተከፋው
ጥሌ በእግዚአብሔር ተስፋ ሳትቆርጥ ቀጥለክ ለመስማማት ሞክር
ሁለትሙ በጣም ቸከለው ነገሩን አበላሹት ተው እንዳልክ ተይ ሄሉ ተው ሁለታቹም ሰላምን ፍጠሩ
ብትወዳት. ብሆን. በይትህ. ሀታስመትስትም. የልብህን. ከተናገርብዋላ. ይቅር ማለት. ሀይከብድም. ሄሉ. ሀይዞሽ. ሁሉም. ለበጎ ነው. ❤❤❤
Endalk betam leke new besew chama komen kalayenew aygebanem
ስለሚወዳትማ ነው በየቀኑ በተራ በተራ ድራማ የሚሰሩት
😂😂😂ሔሉ በፀጉሯ ታምራለች❤❤❤ አይ ሔሉ ታስቂኛለሽ😂😂
E ወንደሜ አይዞህ አብሺራ 😢😢 አላህ ❤❤❤❤
ሄሉዬ ቀልድሽ እኮ አይጠገብም ቤንቹን ወደነዋል 😂😂😂👌
😂😂😂😂😂
ክክ😅😅 ድራማ ትችላለች
ሄሉ አንች ማየት ያለበሸ ያሳለፈሸውን ግዜና ላይፈ ነው ማየት ያለብሸ እንዳልከ ጥሩ ነገረ አረጎልሻል ሰለዜህ ይቅረታ ከምንም በላይነው
ሄሉሻ የኔ አስተዋይ ትናትና በጣም ደብረኝ ነበረ ዛሬ ደሞ ❤😂😢
ወላሂ እዳልክ ሄሉጋ እዳትለያዩ ስወዳችሁ ስትተቃቀፉ እንደት ደስ እደምትሉኝኝኝኝ
እኔ ብቻ መሥሎኝ ነበር
አይ ሄሉ አያልቅብሽ ብየሻለሁ
ትችላለች
ደምሩኝ😅
ትክክል ነህ እንዳል❤❤
ሲጀመር አንተ ትክክል ነህ እንዳልኬ ብቻ ታረቁና አስደስቱን 🥰🥰🥰
የሄሉ ድርማ እኮ አይጥገብም 😂😂😂😂
እኮ😂
ወይኔ ሄሉ ስታዝናኚኮ❤❤❤🎉🎉🎉
ሄሉዬ እኮ ጀግና ናት 💪💪 ጥርግ በል ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ገብጋባ ነክ ጌታን ስትጣላት ቤት ቤት ትላለክ 😏😏😏
ሳህ
በትክክል
😂😂😂
ሳህ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
@@BeltechBogale ጌታን በጣም ነው ያናደደኝ ስራዉ ካላመናት መጀመሪያ ለምን ገዛ በሷ ስም 😏😏
መጀመሪያ የልብህን ከተናገርክ ቡሀላ ነውዴ ይቅርታ የምትለው 😂😢😢
አያልቅብሽ ቆንጆ ቆንጆ ነው ብረት መዝጊያ የምታመጭው አያልቅብሽ ሁለታችሁ ከእዳልክ ታረቁ ሾዋፕ አያስፈልግም ሄሉ ታረቁ ይቅር ተባባሉ❤❤
በሱ የሚያምን ሁሉ እንዲድን እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሄር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና3:16
ሄሉ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዳልክ ሁለታችዉንም ፍቅር ይዛችዋል ግን አንተ አውጥተህ መናገር አቃተህ “ የወድ ጠላቱ አፉ ነው ይባል የለህ” እንደዛ ሆነብህ እሳ ደሞ ያንን ትጠብቃለች ። አፊቅርሻለው አንድ ቃል ከበደ ላንተ እሳአልቅሳ ፍቅራን ገለፀችልህ።
አሁን ግን የሄሉም ጫወታም ይብቃ የአንተም መናደ ድ አቁም ጥለ ጥሩ ሰዉ አስታርቃቸው። ከዝህ ቦሀላ ጥሩ ፍቅር ማየት እንሻለን አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሊዬ የኔቆንጆ ጀና ፈታ በይ ❤️❤️
አይዞ እንደልክዬ የሄሉ ድረማ ታወቀ የሰዚናል የኛ ጀግና በሪታ ❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ የዛሬዉ ደግሞ በጣም ያዝናናል I like that..ሄሉዬ ዬኔ ቆንጆ በጣም ጥሩ ነዉ ያደረግሽ ምንገዜም ቢሆን አንችን በፍቅር አይፈልግሽም ሰዉዬው ሚፈልገዉ ሰገጤዎችን ነዉ ስነ ስርዓት ያላትን ሴት ሚፈልግ አይመስለኝም ጓደኛሽ ያምራል he is to young . ዬኔ ቆንጆ አገርሽ ተመልሰሽ አንዱን ሸበላ መርጠሽ ያዥ አንችን ሁሉ ወንዶች እንደሚወድሽ ሁላችን እናዉቃለን please just go back where you came from you will get respect and diginty.. in awassa I don"t think so you get respect you just get slap your face
እንዳልክ አሁን ለምን ታዝናለክ አንተና ሄሉኮ ጥሩ ነገሮችን አሳይታችሁን ነበር ያጠፋከው በአሁኑ አንተ ነክ የማይሆን አባባሎችን መጠቀምህ ይከብዳል ስህተት ሰርተሀል ይቅርታ ጠይቃትና አብራችሁ ዳግም ብናያችሁ ደስ ይለኛል።ሄሉ የዋህ ልጅ ነች ስለምትወድህ አንተ ስላስቀየምካት ደጋግመህ ጠይቃት ይቅር ታህን ትቀበላለች ሳትሰለች ጠይቃት እግዚአብሔር ይጨመርበት።
ጎበዝ ሄሉሻ❤😂😂😂
ይመቺሽ ሄሉ ጀግናነሽ 💪💪💪💪
ሄሉ ነገሮችን በሰላም ብትፈቱ ጥሩ ነበር ከአንች የማይጠበቅ ነገር አታድርጊ እንዳልክ ያከብርሻል እህቱ ብትመታሽም አንችም መተሻታል
😂😂😂😂