ብታጀራ ገባው. ሩታ እና አብርሽ መሀል ትልልቅ ሰው አስገባው🥺🥺

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 441

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 6 วันที่ผ่านมา +98

    አቤላ ይብቃ ትክክል. ሩታዬ አብርሽ ይመለሱ የምትሉ

  • @EmebetHussen-u1w
    @EmebetHussen-u1w 6 วันที่ผ่านมา +17

    ሩታዬ እንዳታዝኝ የኔ የዋህ እሷፍቅረኛ አንቺ ግን ንግሰቱ ነበርሺ !!!ትታረቃላችሁበለን ተሰፋ አለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidetytub
    @lidetytub 6 วันที่ผ่านมา +25

    😢😢😢አሁንስ አበዙ እነ አብርሽ😢😢😢አበላዬ❤

  • @H-ll5ks
    @H-ll5ks 6 วันที่ผ่านมา +18

    አቤላ ትክክክል ነው ይታራቁ ሩት እና አብርሽ የምትሉ

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa 6 วันที่ผ่านมา +14

    የኔ አባት የጓደኛ ጥግ አንተ ነህ ተባረክ እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድሜ

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 6 วันที่ผ่านมา +21

    ጎበዝ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። በዚህ ጊዜ የሚያስፈልገው ይህ ብቻ ነው። ተባረክ ወንድሜ እጅግ እግዚአብሔር የሚወደው ነገር የምታደርገው። እግዚአብሔር ቀድሞአችሁ ይሂድ።

  • @Aynu-o3x
    @Aynu-o3x 6 วันที่ผ่านมา +198

    አብርሽና ሩታ ይታረቁ😢😢😢የምትሉ

    • @የልቤን
      @የልቤን 6 วันที่ผ่านมา +4

      እሯ ፍቅርን የነካ የለውም በረካ😁የሩታ🐏ቻሉት

    • @EmabeteHailu
      @EmabeteHailu 6 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢👍👍👍👍

    • @zhenan-v7e
      @zhenan-v7e 6 วันที่ผ่านมา

      ፍቅርዬ አለች

  • @HewanMulugeta-o5x
    @HewanMulugeta-o5x 6 วันที่ผ่านมา +30

    ዋው የኔ ጀግና ወንድም የሩታዬ እና የአብርሽ መከታ የነሱን አንድነት የምትፈልግ ምርጥ ጎደኛ መለያየታቸው የማያስደስትክ

  • @WaabiiGadisa-ok1hw
    @WaabiiGadisa-ok1hw 6 วันที่ผ่านมา +32

    አብሪሺ እና ሩታዬ አቤቱ በመካከላቸው እርቅን አድርግ ኡኡኡኡፍ ሁሌም እጠብቃለሁ።AR 💔💔💔💔😢😢😢😭😭😭

  • @Hayat-w3s
    @Hayat-w3s 6 วันที่ผ่านมา +8

    አቤላ ትክክልነህ ለሩታና ላብርሽ ብዙዋጋ ከፈልክ አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ እነሱም የድሮፍቅራቸው ይመለስልን🙏❤❤🎉🎉

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 6 วันที่ผ่านมา +18

    አቤላ ጋሽዬ እና የሩታ እናት ያስታርቁ አቤላ ማንም አዪፈርድብህም ባዶ ቤት ሩታም ቤት ለቃ ወጣች አብርሽም አሼሼ ገዳሜ ዪላል ፈጣሪ ሩታዬ እና አብርሽ መሃል ዪግባ የእውነት

  • @GeniTube-o3o
    @GeniTube-o3o 6 วันที่ผ่านมา +20

    አቤላ ሴት ልጅ ናት ልቧን ደጋግሞ ሰብሮታል ሩትዬ ብታጠፋ እንኳን እስከዚህ ነገር ድረስ አያስኬድም አብርሀም ክብር የሚባለውን ነገር ትቶታል👌 ማንኛዋም ሴት ይቅርታ ሳትጠየቅ አትታረቅም ከቅምጡ ጋርኮ 5 ቪዶ ነው የሰራው 😏✊ እየተነሳችሁ ሩታ አጥፍታ ሩታ አጥፍታ አትበሏት አታስለቅሷት😭😭😭😭 እናተ እርጉሞች😭

  • @ኑሩአሊ
    @ኑሩአሊ 6 วันที่ผ่านมา +7

    አካሄድ እሚደገፍና ጥሩስራ ነው
    ግን በጣም ማፈጠን ይጠበቅብሀል ጋሽየ እና የሩታየ እናት መገናኘትና ልጆቻቸውን መቆጣት አለባቸው ከተስማሙ በኋላ ወደ ትዳር ከዛ ደግሞ ከአ'አ መልቀቅ አለባቸው እላለሁ እንደኔ ሀሳብ ጥላት መቸም አይተኛላቸውም እና ህይወት ይቀድማል ❤❤❤

  • @RhmhAl
    @RhmhAl 6 วันที่ผ่านมา +9

    ይችፍቅርምትባል ባለጌናት በማሀላቸዉገብታ

  • @babaabiy1404
    @babaabiy1404 6 วันที่ผ่านมา +8

    ወይኔ እኔ ስለት አለብኝ እነሱ ከታረቁ ለሰርጋቸው አብሬአቸው ዱባይ ነው የምሄደው ፈጣሪ ጣልቃ ይግባላቸው።

  • @AkALECH
    @AkALECH 6 วันที่ผ่านมา +55

    በትክልነው ይታራቁ ያምትሉ በለክ አሰዩኝ 😢😢😢❤️❤️🙏🙏

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 6 วันที่ผ่านมา +7

    እኔ ያብርሽ አልገረመኝም የፍቅር እደዛ መዉረድ ነዉ የገረመኝ እሡሥወንድነዉ መጠቀሚያ ሊያረጋቸዉ ይሆናል በሩታ እደዛ አሸበረቀ በፍቅር ደሞ ይሸቅል የወድ አልጫ ዋጋ የከፈለለትን የማያቅ

    • @geni-t3t
      @geni-t3t 6 วันที่ผ่านมา +3

      ንገሪልኝማ ፍቅር ተብየዋ ጎበዝ ትመስለኝ ነበር ጭራሽ መጎዴትን ታቀዋለች ግን ጭራሽ በሰው ትዳር ገብታ ትበጠብታለች።ወረደችብኝ

  • @GenetKebede-v1i
    @GenetKebede-v1i 6 วันที่ผ่านมา +3

    Rutayee yenee konjoo ayizoosh ehtee A and R❤❤❤❤❤

  • @geni-t3t
    @geni-t3t 6 วันที่ผ่านมา +9

    እኔ ግን በጣም የገረመኝ ነገር ፍቅር ልክ ናት የምትሉ ሰዎች ምናቹ ነው የሚያማቹ?

    • @drr8432
      @drr8432 6 วันที่ผ่านมา +4

      የኔ እህት የጭቅላት በሽታ አላቸዉ መሰለኝ የዝሙት ደጋፍዎች ናቸዉ ትዳርና ፍቅር እንደ ካልስ ምቀያየር ነዉ ምመስላቸዉ ያሳዝናሉ 😢❤

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 6 วันที่ผ่านมา +5

    እባክክ አቤላ አደራ አስታራቂ ትልቅ ሰው አስገባ ጋለዛ ብቻቸውን ይነጋገሩ በቁጣ ሳይሆን በተረጋጋ መንፈስ እኛ በጭንቀት ሞትን አደራ ችላ እዳትል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lemlemwerku-m7b
    @lemlemwerku-m7b 6 วันที่ผ่านมา +23

    አቤላዬ የኔ ጀግና ያብርሽና የሩታዬ ወድም 😢😢😢😢

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 6 วันที่ผ่านมา +10

    አዎ አቤላ ጥሩ አድርገሀል ትልልቅ ሰው አስገባ ትዳር ምያክል ፈተና እዳለሁ የሚመክራቸው ሰው እውነተኛ ፍቅር ፈተናው ብዙ ነው

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 6 วันที่ผ่านมา +36

    አቤላዬ የአብረሽና የሩታ ዬ ጠበቃ ምረጥዬ ወድም❤❤❤

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 6 วันที่ผ่านมา +7

    አቤላየ የኔ መልካም ሰዉ እንደምንም ብለህ አሰታርቃቸዉ ይበቃል

  • @GeniTube-o3o
    @GeniTube-o3o 6 วันที่ผ่านมา +19

    እሩትዬ የኔ ሴት ላንቺ ይህ አይገባሽም🥺 መቼም ሀዘንሽን አያሳየኝ🥺🥺

    • @ዪትዬብ
      @ዪትዬብ 6 วันที่ผ่านมา

      የማሺቃበጥ ጥግ😂😂😂😂😂

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 6 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @زمزم-ح6ص
    @زمزم-ح6ص 6 วันที่ผ่านมา +5

    አቢላየ የኛጀግና የሩታየና የአብርሾ መከታ ሥወድክ በርታ እነዝህንልጆች በንድ ሁነዉልክ ደሥታህን/ ችንን ማየት እንዴት እንደናፈቀኝኝኝ በርታልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 6 วันที่ผ่านมา +30

    አብርሽ ያልሆነ ምንገድ ላይ ነው ምከርው ሩታን ጎድቷታን😢😢😢

    • @AlMudam
      @AlMudam 6 วันที่ผ่านมา

      ቆሻሻሻሻ

  • @ሁን
    @ሁን 6 วันที่ผ่านมา +13

    አቤላ በፈጠረህ በምትወደዉ ይሁንበህ ጋሽየን ይዘኋዉ ሂድ እና ሁለታችዉንም ተቆጥቶ ያስታርቃቸዉ ድራማም ከሆነ ይበቃን ምናለበት ትንሽ እንኳ ፈሪሐ እግዚአቢሔር ቢኖራቸዉ ትዳርን እኳ እግዚአቢሔር የባረከዉ የቀደሰዉ የዉ እነሱ ግን መጫወቻ የቃቃ ጨዋታ አደረጉት ቸሩ አምላክ ሁላችነንም ይቅር ይበለን😢😢

    • @HewanMulugeta-o5x
      @HewanMulugeta-o5x 6 วันที่ผ่านมา +3

      ድራማ እየተባለ ነው ለዚህ የበቁት 😢

  • @Asa121-e1e
    @Asa121-e1e 6 วันที่ผ่านมา +11

    ትክክል ወንድሜ😢😢😢😢😢
    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fozitube-sc6nk
    @fozitube-sc6nk 6 วันที่ผ่านมา +6

    አብርሽነዉ ነገሩን ያባባሠዉ ጥላዉ እሄደችጋር ተመልሶ እሩታየ የኔ ሚስኪን አይዞሽ ማርየ አችእኮ ትለያለሽ የኔአደኛ😢😢😢😢😢

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 6 วันที่ผ่านมา +10

    ኣብርሽ እና ሩታዬ ይበቃል ወደ ራሳቹ ተመለሱ ስልችት ብሎናል ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @drr8432
    @drr8432 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኣቤላዬ የሩታና የአብርሽ መከታ ምሪጥ ወንድማችን በፍጥነት እንድታረቁ አድርጋቸዉ በትላልቆች ኣባቶችና የሀይማኖት ኣባት አድርገህ አስታርቃቸዉ AR❤❤❤

  • @HxhhDh-d7s
    @HxhhDh-d7s 6 วันที่ผ่านมา +13

    ጥሩ ኣርገሃል ኣብየ ሩታየ የኔ ምስክን😢😢😢😢😢

  • @Orthodox72122
    @Orthodox72122 6 วันที่ผ่านมา +7

    ትክክል ነህ የኔ ጀግና ❤❤🎉🎉

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 6 วันที่ผ่านมา +24

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ይታራቁ እግዚአብሔር ይባረክ አቤላ

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 6 วันที่ผ่านมา +6

    አብላየ የአብሽና ነአብራህም ወድም ❤❤❤❤❤❤❤ ይታርቁልን

  • @zrgyrahmto5627
    @zrgyrahmto5627 6 วันที่ผ่านมา +2

    እረባስቸኳይ ይቋጭ ።ምክኒያቱም ።የሚዲያማነጋገርያሆነ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏ጌታጣልቃይግባ

  • @m4technewTara
    @m4technewTara 6 วันที่ผ่านมา +7

    AR❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FhCc-q1f
    @FhCc-q1f 6 วันที่ผ่านมา +1

    አቤላይይይ የኔ ወነድሜ ብማርያም ብመድህንአለም ኣስታርቅች ልግሽየይይይ ወስድው ወድ አድስ አበባ ወሰድው አፈረም ለጋሽየይይ ለመን ኣትህድም ኣሎው ጋሽየይ ካልህድ ኣይታርቅም😢😢😢😢

  • @AsiaAsia-d2k
    @AsiaAsia-d2k 6 วันที่ผ่านมา +3

    የስደተኞች እባ ይፍረደን በስ😢😢😢😢😢😢

    • @AyeshaAlharthi
      @AyeshaAlharthi 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂በግበግነሽአጅልምናባሽአገባሽሸቃሊት

    • @AsiaAsia-d2k
      @AsiaAsia-d2k 6 วันที่ผ่านมา

      @@AyeshaAlharthi መጀመርያ ፅሁፍሽን ለይው እበት አህያ

  • @saedaAbebe
    @saedaAbebe 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሩታየ ወድሻለው❤❤

  • @ZamuHussein-nk9cx
    @ZamuHussein-nk9cx 6 วันที่ผ่านมา +2

    እሩታዬንጠብቅልን
    በጣምተጎድታለች😢😢😢😢😢

  • @Alga-ቸ4ኀYou
    @Alga-ቸ4ኀYou 6 วันที่ผ่านมา +7

    AR😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @Fggf-w8e
    @Fggf-w8e 6 วันที่ผ่านมา +6

    አቤላ የኛ ል ኡል ወንድም ደግ አረግህ ትክክል ነህ ወንድሜ ትልልቅ ሰው በግባቱ ደስ ይላል😢😢

  • @EdiahNasir
    @EdiahNasir 5 วันที่ผ่านมา

    አብርሽ አበዛው በጣም ተጨማለቀ ወሮዶ ነው የተገኘው አባቱ እራሱ በጣም አዝኖበታል

  • @ወለየ_ዋ
    @ወለየ_ዋ 6 วันที่ผ่านมา +3

    ሸማግሌ ይዘህ ሂዲ ጋሸየን አባትህን ይዘህ ሂዲ😭😭😭😭😭😭

    • @EmuAYMEN-wj2rc
      @EmuAYMEN-wj2rc 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @AyeshaAlharthi
      @AyeshaAlharthi 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂​@@EmuAYMEN-wj2rc

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 6 วันที่ผ่านมา

    አሁንስ አበዙት እናብርሽ አቤላይ❤❤❤❤ተባረክ ፈጣሪ አድየድርገቸዉ ሰዉስምንይላል በእዉነት ልብጉዙ እናሩታ 😮😮😮😢😢😢❤❤❤

  • @amarishamarish132tubegrce
    @amarishamarish132tubegrce 6 วันที่ผ่านมา +8

    A😭R😭😭💔💔💔

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 6 วันที่ผ่านมา +6

    የአቤልእህትየናፈቀቻችሁ እደኔደምሩኝበላይክ❤❤❤❤

  • @Jani19-v2d
    @Jani19-v2d 6 วันที่ผ่านมา +4

    A&R😢😢😢😢😢😢😢yene kojo ayizoshi

  • @kalkidan-jy7wc
    @kalkidan-jy7wc 6 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ጀግና ጎበዝ ነህ ጓደኛ ጥቅም ማለት እንዳንተ ነው የምትወዱ መቶ ሺ አስገቡት

  • @Mehbuba-v6r
    @Mehbuba-v6r 6 วันที่ผ่านมา +3

    በርታለን ወንሜ አላህ ያግዝህ🙏💖

  • @SaraSara-v2m4j
    @SaraSara-v2m4j 6 วันที่ผ่านมา +5

    Wly rutan bayye gara naa nyatee 😢😢😢😢

  • @AmusedBlueLake-fs5rw
    @AmusedBlueLake-fs5rw 6 วันที่ผ่านมา +6

    ሲጀመሪ ይትላቱንቪድዬ አላየህም መቃትህነዉ እዴ ዉይ መዝጋት ኤጭ😊😊

  • @XawoAbdi-gg4qn
    @XawoAbdi-gg4qn 6 วันที่ผ่านมา +11

    😮😮😮😮😮😮😮ትዳር በግድ የለም አብርሺ በተደጋጋሜ ተናግሯል አብርሺ የመረጠውን ሂወት መኖር መብቱ ነው የምትሎ ላይክ ፍትህ ለአብርሺ ከመጀመሬያው ጀምሯ ተገዱነው👍👍👍👍

    • @GisyGist3
      @GisyGist3 6 วันที่ผ่านมา

      Hiji wedeza

    • @የልቤን
      @የልቤን 6 วันที่ผ่านมา

      ያ❤

    • @የልቤን
      @የልቤን 6 วันที่ผ่านมา

      የሩታ🐏ቻሉት😂​@@GisyGist3

    • @GodadaGeza
      @GodadaGeza 6 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍✌️

    • @EtagegnFekadu
      @EtagegnFekadu 6 วันที่ผ่านมา

      Atareguma Abrish &ruta one love🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ماتبي
    @ماتبي 6 วันที่ผ่านมา +4

    ቶሎ ተመለስ እባክህ😢😢🙏

  • @Saeda-i1j
    @Saeda-i1j 5 วันที่ผ่านมา

    በትክክል ይታረቁልን እሮታየ የኔምስኪን😢😢😢😢

  • @jamila690
    @jamila690 6 วันที่ผ่านมา

    አቤላዬ እንኳንም ትላልቅ ሰዎች አደረክ😢😢😢😢😢😢

  • @Senayittefer
    @Senayittefer 6 วันที่ผ่านมา

    በትክክል አበላ ጥሩ አደርክ ውዴ ድሮ ይመልሱ ባርታ😢😢

  • @AynalemShefera
    @AynalemShefera 5 วันที่ผ่านมา

    እውነትነውበረታእሽአስታልቀልንአቤላፍጣሪየረዳህእሽ

  • @user-en5jh3iq2g
    @user-en5jh3iq2g 6 วันที่ผ่านมา +2

    አባ ልክነክ ከባድ ነው ነገሩ ይገርማል ጠላት ተኛቶ ማይባለ በሩትና በአብርሽ መመር አለብህ በፍቅር የለህ አደሚ በሙሉ🤔🤔🤔

  • @tayitutube891
    @tayitutube891 6 วันที่ผ่านมา +2

    💋💋💋😭Egzaber amulak yerdachuuu 💞💞bro AR🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Birtukanii
    @Birtukanii 6 วันที่ผ่านมา +1

    Waaaaaaaaw አበልዬ ጌታን እህተክ ናፍቃን ናባር ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HewanMulugeta-o5x
    @HewanMulugeta-o5x 6 วันที่ผ่านมา +5

    አቤላዬ ሁለቱንም ፀበል ውሰዱልን የሆነ ነገር ሆነዋል አብርሽም እሩታዬም እደዚህ አይነት ሰው አይደሉም ወደራሳቸው ይመለሱ ❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 6 วันที่ผ่านมา +10

    አብርሽዬ ተናገረ እኮ ምንም በኔ ህይወት አያገባውም ብሎአል በቃ ፍቅርዬን መርጧል ምንም ማድረግ አይቻልም የመጀመሪያው ናት 💪💪♥️♥️😂😂

    • @meazatemesgen-c1s
      @meazatemesgen-c1s 6 วันที่ผ่านมา +1

      እሷመጀመርያበያዘችእጅ የሰውክፍተትተጠቅማነውእዴ እምትሸጎጠው ታሳፍሪለችፍቅርእራሱ

    • @drr8432
      @drr8432 6 วันที่ผ่านมา

      ጥላዉ የሄደችዉ ሰዉ ካነሳላት ቦሃላ የሆነ ክፍተት ስፈጠር ዞዉ ብለህ መግባት አይከብድም እሳሳ የራሰ ብሎ የያዛትን ወንድ ልጅ ትታ የመጀመርያየ ብላ ስትመጣ ግንአይከብድም ሁለት ያፈቀር ተጠልጥሎ ቀረ እንዳትሆን ለሰም አይጠቅማትም እና AR❤FF❤ በየራሳቸዉ ህወት ይሻላቸዋን ።❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 6 วันที่ผ่านมา

    ልክነህ ኣቤላየ ኣብርሽ እና ሩታ ይታረቁልን😢😢😢❤❤❤

  • @DemekechTefera
    @DemekechTefera 6 วันที่ผ่านมา +1

    እስከዘ አብርሺን ምከሩት እች ፍቅር እጇ ውስጥ ልታስገው ነው ትክክል ዬአብርሺ አበት እና ዬሩታ እነት የስታርቁ እስከዘ ግን አብርሺ ስርአት ይኑረው ሩታ እኮ ምንም ብሆን በአንድ ቦታ ነው የሌቹ ዬደን ቤት ብሆንም

  • @شفيقشفيق-ض1ل
    @شفيقشفيق-ض1ل 6 วันที่ผ่านมา +4

    AR❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢አምላኬሆይ ምጉድነዉ አይይይይ😢😢😢😢

  • @YoditTekeleab
    @YoditTekeleab 6 วันที่ผ่านมา +1

    ልክነህ አቤላ ትልቅ ሰው መግባት አለበት ❤❤❤

  • @فاطمهديسو
    @فاطمهديسو 6 วันที่ผ่านมา

    አቤላዬየኔወዴሜአስታርቅልኝ።እሩታእናአብርሽን

  • @ትርሓስኣሰፋ
    @ትርሓስኣሰፋ 6 วันที่ผ่านมา +3

    ብትክክል ❤❤❤

  • @Zakiyaa-e7zgracefamilii
    @Zakiyaa-e7zgracefamilii 6 วันที่ผ่านมา +6

    R 💔 A 😢😢😢😢😢

  • @እየሩስብሀሩውዱ
    @እየሩስብሀሩውዱ 6 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅርና አብርሽ ወደ ፊት😂😂😂❤❤🎉😢

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 6 วันที่ผ่านมา

    አቤላ አብርሽ ሩታን ካልፈለጋት ቆንጆ ናት ወጣት ናት የተማረች ነት ብዙ እድል አላት እነደዉም ወደ ካናዳ መሔድ አስባለች እኔ እስፖንሰር እሆናታለዉ አብርሽም ከፍቅር ጋር ይቀጥል ሽማግሌዎቹን አብርሽ ሿሿ ሰራቸዊ kkkkkkkk

    • @itzz_lee_cpm
      @itzz_lee_cpm 6 วันที่ผ่านมา +1

      Yemere kehone Rutane erejate. Kahune bewala Abreham letedare ayehonateme mekeneyatume esu yayte sete hula newe yemiyamerewe

    • @samerisweet2818
      @samerisweet2818 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@itzz_lee_cpmእስኪ ሩታ ቆርጣ ወደ ካናዳ ትምጣ ችግር የለዉም

  • @AyshaHiba-q6v
    @AyshaHiba-q6v 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሥታርቋየዉ ሽማግሌ ይግባና ይታረቁልን😢😢😢😢😢

  • @CaryaOman-td7mn
    @CaryaOman-td7mn 6 วันที่ผ่านมา +4

    AR❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 วันที่ผ่านมา +17

    አሁን በረሴ አሰብ ነው መቃሰቃስ ምፋልጋው ብሎል እኮ ትለንትና 😂ባቃ ተውት ልጁን ጉድ እኮ ነው 🙄

    • @Zenzem-si7rc
      @Zenzem-si7rc 6 วันที่ผ่านมา +5

      አብርሽ የሩታነው

    • @YffFggg-c8o
      @YffFggg-c8o 6 วันที่ผ่านมา +2

      ኣንቺ ወንድምሽ ያልሆነ ስራ ሲሰራ ዝም ትያለሽ ወይስ ለዛ ጥቅመኛ ፈልገሽው ነው😂😂

    • @seadaseid3006
      @seadaseid3006 6 วันที่ผ่านมา +1

      አታሽቃብጭ አች የሠዉለቅሦ የሚሥደሥታችሁ ሠወች ጤናርቋችኋል

    • @AaA-lo8gn
      @AaA-lo8gn 6 วันที่ผ่านมา +1

      አየሽ ሁሉም ለሩታየነው ይቺ ከቱ እንዴው ቀረቼ ከሰው ባልለይ መጠልጠል ዋጋ ያስከፍላታል ታያለሽ ወደፊት ፉፉ ወደፊት መቸም ይቺን የወደቀቺ የረቀሰቺ ሴት ጋር እንዳትመለስ ይሻልሀል ነገ ደሞ ምን ታውቃለህ እንደሩታየ ጠንክራ መስራት ሲይቅታት መኪና ስታይ ፈርጥጣ የምትሄድ ከሆነ አስብበት ሰርታ የምጠነክር እንጂ ከሩታ ጀግና ስትሆን ሸቀለቺ ይበቃሻል በቃ የሰው ባል መልሽ በያት ልቅስ የራሷን ትፈልግ አረ የሰው የሰውነው አይጠቅምሽም በያት ሩታየዋ አቀባረዋለቺ አሁን ሁሉም በሷ ይሸቅላል የኔ ዳይመንድ ሩታየዋ የኔ ጀግና አየሽ ሁሉም ይወድሻል በዚህ ልትኮይ ይገባሻል የኔ አትጠገብ❤❤❤❤❤

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ 6 วันที่ผ่านมา

      እስኪ አንችብኮኒ ምን ይሰማሻል ጅል አትሁኒ ፍቅር ተብየዋ ለምን በፊት ጥላዉ ሄደች ድሮም የጣለችዉን ስለነሳችዉነዉ አብረሀ የተወደደዉ በሩታ ምክንያትነዉ የፈመሰዉ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 5 วันที่ผ่านมา

    ወንድ ከሆንክ ከታሰረችበት ቤት 🏡 መጀመሪያ አስፈቷት እንደሰይጣን ከጆሮዋ ከምትጮህባት ሴት አውጧት ከዚያ ከፈለገችሁ ትሂድ አብርሽ ከተመቸው መሆን መብቱ ነው ፍቅር ብስል ልጅ ናት ይች ገና ጡጦ አዘጋጁላት

  • @masdfds830
    @masdfds830 6 วันที่ผ่านมา

    ትክክል አቤላየ እነሱ ይዋደዳሉ በልክ እየተገፉነው😢😢

  • @AsterTekele-w3l
    @AsterTekele-w3l 6 วันที่ผ่านมา +1

    WOW 🎉🎉🎉🎉A&R 😢😢😢yenekojoayizoshi🎉😢😢👍🏻👍🏻👍🏻

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤AR❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @Radia-z3d
    @Radia-z3d 6 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤AR❤❤😢😢

  • @JmilaSeid
    @JmilaSeid 6 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለመጀመሪያ ፍቅረኛዉ

    • @itzz_lee_cpm
      @itzz_lee_cpm 6 วันที่ผ่านมา

      Alefelegeme bela kehedeche bewala mene ayta temeleshe ahune derome yeteqeme sewe nate kenebetesebewa Feqere yemetebale setane

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx 6 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ አቤላየ የኔ ጀግና ወንድም❤❤❤

  • @sofiasofua-n9i
    @sofiasofua-n9i 6 วันที่ผ่านมา

    አብርሽ የሚደምቀው ከሩታየ ጋር ነው አብርሽ ተመለስ

  • @meazatemesgen-c1s
    @meazatemesgen-c1s 6 วันที่ผ่านมา +1

    አስታርቁዋቸው አቤልጎበዝ አብርሽንግንምከረው ያለፈታሪክይዞመጣብን ያስጠላል

  • @meazatemesgen-c1s
    @meazatemesgen-c1s 6 วันที่ผ่านมา +2

    አተአላጠፋህም ብቻይሳካልህ አይቀየሙህም ደስነውእሚላቸውአብረውከሆኑበሇላ

  • @TamenechDarcho
    @TamenechDarcho 6 วันที่ผ่านมา +1

    Hazoki yagaximl abelaye 😭😭😭😭💔💔💔 bexami yasaznal yasafira

  • @ZaraReshed
    @ZaraReshed 6 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያስታርቃቸው 😢😢😢😢

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ አደረክ አቤላ የምር አሁን ነው የሚያስፈራው ምክንያቱ የነሱ መጋጨት ሳይሆን ቤተሰብ ላይ ስለ ደረሰ ቤተሰቡ እንዳይጋጭ😢

  • @Raiduዪቴብ
    @Raiduዪቴብ 6 วันที่ผ่านมา +1

    አብርሺ ና ፍቅር አንዲይለያዬ

  • @KhadigaOthman
    @KhadigaOthman 6 วันที่ผ่านมา +2

    አቤላየ ፍጠን ቀኑ በረዘመ ቁጥር እየከፋነው እባካችሁ ተሎበሉ

  • @Ruqaya-zd6yx
    @Ruqaya-zd6yx 3 วันที่ผ่านมา

    AR❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @Samiraaabduljebar
    @Samiraaabduljebar 6 วันที่ผ่านมา +3

    AR😢😢💔💔

  • @TedMechar
    @TedMechar 6 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና ወንደሜ🥰❤

  • @Maza-n8d
    @Maza-n8d 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ነው የሰራህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይታረቁ

  • @AboraAlkhanji
    @AboraAlkhanji 6 วันที่ผ่านมา

    Dani ena tsge ke hiwetechewu Kelly weyu mechem ye ruta ena ye abrish tider selam ayhonim😢😢😢😢egzbiher libona yisitachewu😢😢❤❤❤

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 6 วันที่ผ่านมา +1

    አቤላ አትራቃቸው የምትሉ❤😢

  • @kiyahaftuhaftu
    @kiyahaftuhaftu 6 วันที่ผ่านมา +1

    ክበርልን አቤላዬ🙏🙏🙏🙏

  • @seadaseid3006
    @seadaseid3006 6 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ወዲሜ የኔምሀሣብነዉ ❤❤