TEDDY AFRO Dubai Concert 2024 - ቴዲ አፍሮ ከአቡጊዳ ባንድ ጋር በዱባይ ሙሉ ፕሮግራም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 248

  • @SammyTa-b4d
    @SammyTa-b4d หลายเดือนก่อน +1

    ቴዲ እኮ ውስጤ ነው ይመቸኛል

  • @mlove4025
    @mlove4025 4 หลายเดือนก่อน +25

    ቴድዬ እወድካለሁ ክፉ አይንካህ ባንተ የሚቀኑ ካልሆኑ በስተቀር የሚጠላ ነገር የለህም ሁሌም ንጉስ ነህ ክብር ቴድ አፍሮ ድምቀት ነህ ❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 4 หลายเดือนก่อน +34

    ቴዲን ቴዲ ያሰባለው ሁሌም እናቱን አባቱን ሰለሚወድና ክብር ሰለሚሰጥ እሱም ሚሰቱም ሁል ጊዜ በቅድሚያ እናት ሃገሩን ያሰቀድማል ጀግና ኢትዮጵያ ዊ ለሃገሩና የሚምት በሃገሩ የማይደራደር ሰው ነው ንፁህ ኢትዮጵያ የሚኮራበት ሰው ጀግና ነው በሂዱበት ክብር ያላቸው ቤተሰቦች ዘር ሃይማኖት ከማንም ጋር በአንድነቱ የሚኮራ ሰለሆነ ሁሉ ኢትዮጵያውያን ደምቆ ሸብርቆ በአንድነት ተከብሮ የሚኖረው ሰው ቲዲ ብቻ ሁሌም ታየ አልፍ በአፍሪካ በአረቦች በአውሮፖ ተከቦ ሁሉም አድናቂወቹ እናኮራዋለን በዱባይ በልዩ ሁኔታ ደምቆ ታየ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሁሉ ነገር ይደምቅለታል ማነም ከማንም ዘር አይበልጥምና ፍቅርና መዋደድ ብቻ ያምርብናል ቴዲ ሁሌም የኢትዮጵያ ን ክቡር ልዩ ቦታ አለህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትቅደም

  • @chrstyhailu8031
    @chrstyhailu8031 4 หลายเดือนก่อน +18

    አንደኛ ነው ምርጥ ቀረፃ ንጉስ ሺ ዓመት ኑርልን

  • @alemneshbeyene2316
    @alemneshbeyene2316 4 หลายเดือนก่อน +9

    እድሉን አጊንተን ባንታደምም በጣም እናመሰግናለን ቴዲ ምርጥ ሰው ኑርልን አንተ ሀገር ነው ምታስጠራው💚💛❤️
    💚💛❤️
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈❤️

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 หลายเดือนก่อน +10

    ይሄን ቪዲዮ I’m watching from Sydney,Australia…well recorded and very clear….thank u ውንድምአለም

  • @zubest7326
    @zubest7326 4 หลายเดือนก่อน +1

    Bro. thanks እዛ ያለው ነው የተሰማኝ ደስታ በጣም ደስ ይላል ቴዲዬም የዘፋኝ ንጉሣችን ነው ውይ ኢትዮጵያኖች እንዴት እንደሚያምሩሩሩ i wish እዛ በሆንኩ ብዬ ተቆጨውውው ግን አንተን በጣም አመሰገንኩህ በዚህ መልኩ ስላሳየህን

  • @ethiopiafirst523
    @ethiopiafirst523 4 หลายเดือนก่อน +9

    Teddy is the master of his profession.
    Teddy is a man of his word.
    Teddy is a man who always shows unconditional love to Ethiopia.
    Teddy is simply a God-given gift not only to his motherland but also to the African continent. 🙏🙏🙏

  • @veracity8968
    @veracity8968 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሕዝብ የወደደውን እግዚአብሔር ያከብራል !!! ቴዲሻ በክፉ ሰአት ሃገራችንን ከፍ ያረገ አንበሳ ❤❤❤❤

  • @SelemoneBirmegiy
    @SelemoneBirmegiy 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ኤትዬጵያ ለዘላለም ትኑርህ ቴዴዬ በርታ አንከኀፋፈልም በአንድነት እንቁም እንደ አባቶቻችንፈ ፈጣሪ ከጎናችን ነው አንለያይም❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayeshewa8388
    @tesfayeshewa8388 4 หลายเดือนก่อน +45

    ኢትዮጲያዊ ሆኜ ኢትዮጵያዊ መሆን ደጋግሜ አማረኝ ...... ታምራላችሁ!!!

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 หลายเดือนก่อน +1

      ባሪያ ነበሪሽ ቆማጣ

    • @UltraPower-l7v
      @UltraPower-l7v 4 หลายเดือนก่อน +2

      የኔም ጨምረክ ውሰደው ኣሽቃባጭ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 4 หลายเดือนก่อน +1

      ኢትዮጵያ ብትንትን ብላ በአዲስ ብንመስረት ምርጫዬ ነው ደግሞ አይቀርም ምድረ አስመሳይ 🖕👎👎👎👎👎

    • @hagostekeste9002
      @hagostekeste9002 4 หลายเดือนก่อน

      Yemigerm hezeb naw be millions ymgemet wegenun betornet eyetshemaqeqe eyale sedet yager qoshasa eyterge le chifera siwta enatu yet thun aleph yelechil enkaan yelyawaq mehaym wendemu yet endewedeq enkaan lemteyq defert yelaleaw people 😢😢😢😢

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy 4 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ፈርሳ ነፃነት ነው ያማረን

  • @AyniyeYirafo
    @AyniyeYirafo 4 หลายเดือนก่อน +17

    💚💛❤️ኢቶጻያው
    💚💛❤️ምርጥ ለእኔ
    💚💛❤️እኮራብሀለን
    ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 4 หลายเดือนก่อน +4

    Loved it. Thank you for sharing. FM North Carolina NV USA

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 4 หลายเดือนก่อน +13

    Ena bekinat lidefa new🥺😭 we love you tediyavhin❤

  • @mesfintadesse7550
    @mesfintadesse7550 4 หลายเดือนก่อน +1

    Deme lightning mood indicate Ethiopian exact situation looking forward to a little bright hope god bless Africa(ayanaytu)

  • @mercyansa
    @mercyansa 3 หลายเดือนก่อน

    ethiopia is black icon in africa no doubt 100%

  • @muhasmart1
    @muhasmart1 4 หลายเดือนก่อน

    Aboooooooo...enat Hagere Esu Sayazeme Iko Ene Lebe Erasu tidesetalech Abooo Yimachi Ant Yhagere Awera Jegena❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MitaHailye
    @MitaHailye 4 หลายเดือนก่อน +6

    ቴዲያችን ንጉሳችን ዋው ዋው❤❤❤

  • @Gecho-9200
    @Gecho-9200 3 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnal እዛው ያለን ነዉ ያስመሰልከን

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 4 หลายเดือนก่อน

    አደንቅ ሀለሁ በላይቭ ስላላየሁ ይቱብላይ እንዴት አንድ ዩቱበር ሳይቀርፅ ብየ ተገርሜ አንተ ጎበዝ በቴክቶክ አለ አንድ ደቂቃ ብችነው ጎበዝ በርታ ቴዲ እንወድሀለን እናከብርሀለን ማሲንቆ ቸጫዋቹ ይችልል አይገልፀውም👍👍👍❤❤❤

  • @eyobbelete2869
    @eyobbelete2869 4 หลายเดือนก่อน +3

    King of music

  • @WasyihunShimelisMelka
    @WasyihunShimelisMelka 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምድር እንዳንተ አይነት ዘፋኝ አይታ አታቅም ንጉሱ እንወድሃለን❤❤❤

  • @isaaclerago9913
    @isaaclerago9913 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ይመጣል

    • @senayegirma6592
      @senayegirma6592 3 หลายเดือนก่อน

      በእንተ ሃይማኖት ዘፈን እኩ ሀያጣት አይድል አንዴ?

  • @BetyAbera-p6s
    @BetyAbera-p6s 4 หลายเดือนก่อน

    Tadi king❤❤❤❤❤king

  • @YohanesAforke-cw6ig
    @YohanesAforke-cw6ig 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopian lezelalem tenur amen besew Hager demo fikru ychmeral abo ymechachu!!❤❤❤

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 4 หลายเดือนก่อน +2

    Tedi king ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 4 หลายเดือนก่อน +3

    they tried to boycott you teddiye..but as a true Ethiopian you have always spoken about the true Ethiopia..which doesn't have different colors/ which doesn't have different flags/ it has different beautiful cultures in every corner of the great country that everyone fears/ but it doesn't have boundaries of ''religion'' of ethnicity or parochialism but a simple Ethiopia, thanks to the fact of being ''isolated'', has retained the true meaning of ''being'' meanwhile ''human'' then Ethiopian, and then regional and then cities and neighborhoods...not that
    they also created from

  • @Dbxb6375
    @Dbxb6375 4 หลายเดือนก่อน

    ንጉሳችን ቴዲዬ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BetyAbera-p6s
    @BetyAbera-p6s 4 หลายเดือนก่อน

    King of king❤❤❤❤❤

  • @BetelhemBety-v5c
    @BetelhemBety-v5c 4 หลายเดือนก่อน

    Teddyeeeeeeeeeee gegnachn eko new❤❤❤❤❤❤

  • @GenetAlemubalicha
    @GenetAlemubalicha 4 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia lee zelalemii tinuriii❤❤❤❤❤

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 4 หลายเดือนก่อน +4

    ያበደ ነው

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 4 หลายเดือนก่อน

    one love / hagere /ethiopia

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 4 หลายเดือนก่อน

    ABUGIDA BAND NUMBER ONE / TEDDIYE !!

  • @SaraNitsuh
    @SaraNitsuh 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው እራሴን አየሁት🎉❤❤❤

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 4 หลายเดือนก่อน +7

    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
    በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።
    Godana Tube🙏🙏🙏

  • @Temrelove
    @Temrelove 4 หลายเดือนก่อน

    ያምራል ያምራል የሰው ልጅ ያምራል❤❤❤

  • @bekatechtube
    @bekatechtube 4 หลายเดือนก่อน +1

    1K subscribers ❤

  • @hanechohanecho7063
    @hanechohanecho7063 4 หลายเดือนก่อน +1

    taddy king

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውው መልካም ኮንስርት ሀገሬ ስላምሽ ናፍቀኝ😢😢❤❤😊😊

  • @BereketBeky-wi8hn
    @BereketBeky-wi8hn 4 หลายเดือนก่อน

    Teddy ♥️♥️😘😘ale yimachish👌

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 หลายเดือนก่อน

    ቲዲዬ እኖድሀለን❤❤🎉🎉

  • @tsomeminas1786
    @tsomeminas1786 4 หลายเดือนก่อน

    This video will get million views soon

  • @worlddance6987
    @worlddance6987 4 หลายเดือนก่อน +5

    ALE video download endihon adrgew amhara kll enternet yelem kesnt 1 new wifi mnagegnew ena download adrgen new mnayew ebakh video download endihon adrgew

  • @Dinka_251
    @Dinka_251 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ala man ❤brother tchlaleh

  • @jemilhulichafo3983
    @jemilhulichafo3983 4 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ይችላል።
    ይመቻቹ

  • @mekonnabebe6418
    @mekonnabebe6418 4 หลายเดือนก่อน +2

    First comment first view 😊🎉

  • @HayatGetachew-oh2mb
    @HayatGetachew-oh2mb 4 หลายเดือนก่อน +24

    የመጀመሪያ ላይክ እና ኮመንታተር

  • @yonimerga
    @yonimerga 4 หลายเดือนก่อน

    We will lead u till the end of this world. 😮

  • @sosinaworku4048
    @sosinaworku4048 4 หลายเดือนก่อน

    tedyu❤❤❤

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 หลายเดือนก่อน

    Oh my God…amazing

  • @yyeshew959
    @yyeshew959 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጉድ በል ይሄ ሁሉ ሀበሻ ነው ? 😮 ማነዋ ሀገር ቤት ያለው ? እኔ ብቻ 🤔

  • @papitube94
    @papitube94 4 หลายเดือนก่อน +1

    Alex the Bluetooth the dives connected 😂

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 4 หลายเดือนก่อน +2

    5:57 bring back memories 😊

  • @kalkidananteneh1090
    @kalkidananteneh1090 4 หลายเดือนก่อน

    ንጉሱን ኮሰርት አያቹኮ ወይኔ እኔ በዩቱብ እያየው አለቀስኩ 😭 🤦‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱 መቼ ነው ግን ያተኮሰርት የማየው ሺ ዓመት ኑርልን 🤴✌️

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 4 หลายเดือนก่อน

    ቴ❤❤❤

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወቅቱ ወገነናችን ጦርነት ተከፍቶበት እየተጨፈጨፉ ያለበት ባይሆን እዚህ ኮንሰርት ላይ እገኝ ነበር።

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 4 หลายเดือนก่อน

    Tedi king ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsinatTsegaye
    @TsinatTsegaye 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኒሊክ ጥቁር ሰዉ
    ቴዲዬ ጥቁር ሰዉ

  • @jojuksi1621
    @jojuksi1621 4 หลายเดือนก่อน

    Download enadrgat enj alexo

  • @tsegatekelay7089
    @tsegatekelay7089 4 หลายเดือนก่อน

    Legnas mech mew addis abeba lay emiyazegajelen 🥺🥺

  • @tamratgebisa7598
    @tamratgebisa7598 4 หลายเดือนก่อน +8

    ያበደ ነው በና 🔥🔥🔥

  • @selutube-k2z
    @selutube-k2z 4 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @Mesi728
    @Mesi728 4 หลายเดือนก่อน

    አሌ በጣም ነው ምናመሰግነው 🙏 ትለያለክ😘

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 4 หลายเดือนก่อน

    WHAT MUSICIANS ..YOU ARE SOURRNDED 'ON ''GONDER '' THERE ARE MASTERPIECE PEROFMANCE OF YR EXHIBITION/THEY ADDED A VALUE ADDED TO YR WONDERFUL LYRICS

  • @selamdesu3462
    @selamdesu3462 4 หลายเดือนก่อน +3

    አፍህን ከፍተህ 32ጥርስህ እየታየ በዛላይ ማስቲካህ እየታየ እያስካካህ ምን አይነት ስርአት ማጣት ነው? በቃ ነውር ክብር ሆኖ ቀረ?

  • @tesfayeshewa8388
    @tesfayeshewa8388 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያምራል ሁላችሁም ታምራላችሁ 💕😘😘😘😘

  • @ephremhagos6606
    @ephremhagos6606 4 หลายเดือนก่อน +1

    በየ መንገዱ የወደቁ ወገኖቻቸዉን እዳላዩ የሚያልፉ ውሸታሞች ዛሬ በቴድሮስ ዘፈን ኢትዬ እያሉ ስጮሁ መስማቴ አሳቀኝ ዱባይ ላይ በየ መገዱ የተጣሉትን ወንድምና እህቶቻችንን የኢትዬ ልጆች መሆናቸውን እውቁ በዘፈን የውሸት ፍቅር

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 หลายเดือนก่อน

      ትግሪ ቅናት መጥፎ ነው !!! ሕዝብ ወደደው ምን ትሆን ??

    • @JoJo-uo9ep
      @JoJo-uo9ep 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@veracity8968 Tegra malitu mn asefligi esun kifelik mewkes tchilalik ena ki tegray nign tadin bitam niew mwedew concertunm gebchaliew telacha aytekimm

    • @HanaShiferaw-yb8zf
      @HanaShiferaw-yb8zf 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂የአጋሜ መካሪ እንኳን አያስፈልገንም😂 ምቀኞች ቅናተኞች የበታችነት ስሜት ኮሜንት እሱን ልራስህ ዘመዶች ንገራቸው ተጋዳላይ እያሉ ከበሮ ለሚደልቁት😂 አስመሳይ ተምቾች

  • @senayegirma6592
    @senayegirma6592 4 หลายเดือนก่อน

    የማይክ ንጉስ የፍቅር:ጀግና የምታከበር እና የአንድነት ምሳሌ ነው his name tedy afro

  • @chu2858
    @chu2858 4 หลายเดือนก่อน +5

    አሌክሶ አንተንም ስላገኘሁክ የእህቴ ንም መልእክት ስላደረስኩልህ ደስ ብሎኛል

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 4 หลายเดือนก่อน

    WEY YE HAGERLIDJOCH SETAMMRU!!

  • @Fuad-k5h
    @Fuad-k5h 4 หลายเดือนก่อน

    ተተተኣእእ❤

  • @ethiobama
    @ethiobama 4 หลายเดือนก่อน

    demrugn🙌🙌

  • @adigutatarek3955
    @adigutatarek3955 4 หลายเดือนก่อน

    uuuuffff abet beqinat motku yemir minew kemedame xefiche behedkunoro😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbelMacbel23
    @AbelMacbel23 4 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ሻሿ ቀረች መቼም ቼክ ሚያረገኝ የለም ብለነዋ አሌ😅

  • @YaredShemeles
    @YaredShemeles 4 หลายเดือนก่อน +2

    Tolo tolovidyo lkek🥰👍

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 4 หลายเดือนก่อน

    ቴዲኮ የስትዲዮ ዘፋኝ እኮ ነው መድረክ ላይ አይነፋም ከሱ አይዶል ተወዳዳሪዎች ይሻላሉ

  • @Betimofo
    @Betimofo 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ale mn asbek new 😢😢ere be tiktok lya beknat lfeneda dershalew ybas antem😢😢😢😢 😞 😔 😟 🙁 😥

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 4 หลายเดือนก่อน

    ዘና በሉ ጎበዞች

  • @Azerz-ht2dc
    @Azerz-ht2dc 4 หลายเดือนก่อน +1

    1st view

  • @AbdiBeriso-kd9ml
    @AbdiBeriso-kd9ml 4 หลายเดือนก่อน

    ale betam ne migermew😮😮 konsertu lay yalew nw yemeseleg🎉🎉🎉enam waw😮😮 biyalew baledim ezayalw mesilogal 👌👌👌👌❤❤

  • @marytigst4052
    @marytigst4052 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @EyobTasew-l8s
    @EyobTasew-l8s 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤

  • @rahelricho6392
    @rahelricho6392 4 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉❤

  • @RozaMohammed-s7w
    @RozaMohammed-s7w 4 หลายเดือนก่อน

    Dadabochii

  • @Hayah-bd5th
    @Hayah-bd5th 4 หลายเดือนก่อน

    እኔንብጋብዘን ንሮ አሌክሶ😢

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንደዚህ ዩቱብ አቅራቢ ልጅ የሚያስጠላኝ የለም ምኑም የማያምር ወይ ዕውቀት የለህ ወይ ድምጽህ አያምር ለዛቢስ

    • @YomeGasem
      @YomeGasem 4 หลายเดือนก่อน

      አንተ አሳማ

    • @Sarah_13789
      @Sarah_13789 4 หลายเดือนก่อน

      Enem

  • @Abdu-royal
    @Abdu-royal 4 หลายเดือนก่อน

    First viewer me 💪 please like 👍

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 4 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤

  • @Raheel-j1c
    @Raheel-j1c 4 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤የኔ ጀግና የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @XAUtrader-o1n
    @XAUtrader-o1n 4 หลายเดือนก่อน

    22:30

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 4 หลายเดือนก่อน

    አይ የኢትዮጲያ ወጣት ቴዲ ኃይለስላሴ ባለ ቁጥር ከእንግሊዝ የማጅስቲ ልጆች ቀለቡን ይሰፍሩለታል እናንተ ምን ቤት ናችሁ?

  • @IsraelTadesse-tb1pd
    @IsraelTadesse-tb1pd 4 หลายเดือนก่อน

    Lightningu gin aza new ye hacchalun concert new yasmeselew...ye gucciw kelem shine arege

  • @mimimata9776
    @mimimata9776 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 4 หลายเดือนก่อน +3

    1:57 bangali

  • @KidusTilahun-cq1ol
    @KidusTilahun-cq1ol 4 หลายเดือนก่อน

    alex you have iphone

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 4 หลายเดือนก่อน

    ቴድየሁሌም የምርጦች ምርጥ አቦጊዳ ባንድም እደዚሁ ❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌

  • @GechEntertainment
    @GechEntertainment 4 หลายเดือนก่อน

    😍😍

  • @mekonnabebe6418
    @mekonnabebe6418 4 หลายเดือนก่อน +2

    😮😮😮😮

    • @EyobTasew-l8s
      @EyobTasew-l8s 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነዉ የማደነቅ❤❤