የስምምነት እና የቀኖና ልዩነት | ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጣልቃ ገብተው የፈጠሩት ችግር | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Re...

ความคิดเห็น • 18

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 3 หลายเดือนก่อน +1

    በድንጋይ. ከመወገርና. ከማጅራት. በሳንጃ. ከመገዝገዝ ፣ ከነ ሕይወት. በእሳት. ከመ ማገድ. በጥይት. መገላገል. ይመረጣል።
    አቤቱ. የእዉነት. አምላክ. ፍርድሕን. አሰማነረ. ። ይሕ. የሆነዉ. ሁሉ. የጌታችን. የመድሀኒታችን. የኢየሱስ. ክርስቶስ. እናቱ
    /እናታችን/ አንድዬ. ልጇ. ይዛ. ከሄሮድስ
    ከጨካኙ. ከአረመኔዉ. ለመሸሽ. በረሀ ለበረሀ. ተከራታ. ከግብጽ. በሲና. በረሀ.
    በእግሯ. ተጉዛ. ወደ ለምለሚቷ. አገራችን
    ኢትዮጵያ. ገብታ. ቁስቋም. ደርሳ ያረፈችባት. በተባረከችዋ. በተከበረችዋ
    በስመ ጥሩዋ. በገናናዋ. ኢትዮጵያ. ይህን. የመሰለዉን. አረመኔያዊ. ድርጊት. ከሰዎች. ሳይሆን. ከሰይጣን. አበገዞች. ከፈርኦን
    ዝርያዎች. ነዉ. ።
    አቤቱ. ሕዝብሕን. አድን. ።
    እርስትሕንም. ባርክ. ።
    የማትቀደም. ቀዳሚዉ. የአለም. ሁሉ. ጌታ.
    በኢትዮጵያ. ጠላት. የዘረጋዉን.እኩይ. መረቡን. በጣጥሰኽ. አክሽፍበት. ።

  • @BireAmele
    @BireAmele 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ዘመን ፍሬው ከገለባው የሚለይበት ይሆን ? ዘመናቸውን ሁሉ በጥቁር ልብስ የተሸፈኑ የቀበሮ ባህታዊያኑ የሚገለጡበት ጊዜ ነው ።በክርስቶስ ተስፋ አንቆርጥም ከእስከ ፍፃሜው እንሄዳለን ።

  • @danielsemmere9975
    @danielsemmere9975 3 หลายเดือนก่อน +1

    መ/ር ንዋይ እባክህ ለተጋባዥ እንግዳ ሐሳብ አስጨርስ ስሜታዊነት አለብህ።ለጋበዝከእ እንግዳ ሐሳብ አታስጨርስም ።በጣም ነው ትዝብት ያየሁት እንግዳ ክብር ነው የእንግዳ ሐሳብ መስጨረስ አለብህ ሐሳብ ስይጨረስ ልክ ቡና ቤት የሚወራ ወሬ አይነት ነው ያረከው።ይሄ ደሞ የመጀመረያ ጊዜ አይደለም በሰው ሐሳብ መሐል ታግሰ መስማት አልቻልህም ልክ ወክ እዬረግን የምናወራውን ወሬ አይነት አስመሰልከው።ይሄ መድረክ ነው አንተ ብቻህን ነው ከእንግዳው በላይ የምታወራው።በርግጥ ጉዳዩ አንተንም የሚያካትት ቢሆንም ለጋበስከው እንግዳ ከምትሰጠው ሰዓት በላ አንተው አስርት ትጨርሳለህ።እንደውም አንዳንዴ እንግዳው በማሐል ላይ ከማስረዘምህ የተነሳ ጣልቃ ገብተው ጊዜ ስጠን ብለው ተራችንነው ሲሉ እንኳን አይገባህም እባክህ እባክህ ይሄንን መድረክ ለንግዶች ቅድሚያ ስጥ ከአፋቸውም ላይ አትቀማ ሐሳባቸውን ሲጨርሱ የአንተን ሐሳብ አቅርብ በተረፈ ለቤተክርስቲያን ያላችሁን ቁርጠኝነት አደምቃለሁ።ከምስጋና ጋር።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን ወጥሩ እመቤታችን ትከልለን ከመጣው መአት

  • @KetselanMekonnen
    @KetselanMekonnen 3 หลายเดือนก่อน +1

    Leban lemin bitsu eyalachu ewikina tisetalacbu? Enantem chigir alebachu.

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 หลายเดือนก่อน

    ቀድሞውኑ ሃይማኖቱ ምን ነው እና

  • @BireAmele
    @BireAmele 3 หลายเดือนก่อน

    አቡነ አብራሃም እብኮት ዝም በሉ ።

  • @BireAmele
    @BireAmele 3 หลายเดือนก่อน

    አይ ውርደት ምን ይሻላል ?

  • @ayniyedubai1761
    @ayniyedubai1761 3 หลายเดือนก่อน

    Beseme ab yekerta ena alem nat yenakechachew esachewen

  • @Alemnesh-f2g
    @Alemnesh-f2g 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ምን እየአለነው

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 2 หลายเดือนก่อน

    ልብና ልቦና ይጠዎት

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ይሄ አሁን መነኩሴ ነው

  • @KetselanMekonnen
    @KetselanMekonnen 3 หลายเดือนก่อน

    Cadre newe papas, gedel giba.

  • @YaredA-r5h
    @YaredA-r5h 3 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ መምህሮቼ እባካችሁ ነፃ አውጭ አትበሏቸው!! ማንን ነው ነፃ የሚያወጡት? ከማን?

  • @ashebirassefabedane4462
    @ashebirassefabedane4462 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ መቼም የለፈው አይመለስም

  • @horaharri2613
    @horaharri2613 3 หลายเดือนก่อน

    ማንነት ከእምነት ይበልጣል። ኦሮሞነት፣ ትግሬነት፣ ጋሙነት ከኦርቶዶክስ በጣም በጣም ይበልጣል። እግዚአብሔር መጀመሪያ የፈጠረው
    ኦሮቶአማራ ና የሞተ አህያ አንድ ናቸው. ሁለቱም ሙታን ምንም ሆዳቸው ቢነረት አይፈሱም።

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 3 หลายเดือนก่อน

      አማራ ሰዉ ነዉ እኛን ለመሆን ከቻለች ሰዉ የሆነች እናት ደግማ ትዉለድክ ትዉለድሽ ከሰይጣን የሚጠበቀዉን ነዉ የተናገርከዉ😂😂