EMS እጃቸውን የሰጡ አድማ ብተናዎች ምን ይላሉ የአማራ ፋኖ በጎንደር የሜ/ጄ ውባንተ አባተ ክ/ጦር ለEMS የተላከ (ሙሉ ሃላፊነቱ የክፍለጦሩነው)May2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

ความคิดเห็น • 72

  • @martakassaye7098
    @martakassaye7098 25 วันที่ผ่านมา +12

    እነዚህን ፋኖን የተቀላቀሉትን አድማ ብተና በሚል ቢሂል ወንድሞቻቸውን የተቀላቀሉትን ወንድሞች
    እግዚአብሄር ይባርካቸው ማንን ይድላው ብላቹህ ነው ከገዛ ወንድምህ ጋር የምትጋደለው ድል ለጀግናዎቹ ፋኖ ወንድሞማችን
    ድል ለአማራ ህዝብ የፋኖዎች እህት ነኝ ከአርባምጭ❤❤❤💪💪💪

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg 25 วันที่ผ่านมา +10

    ለፋኖ ማስተላለፍ የምፈልገው ነገር ቢኖር ማንኛው እድማ ብተና ሀይል እዚህ ቦታ ተቀበሉ ኑ ቢሏችሁ በምን መንገድ ሔዳችሁ መቀበል የለባችሁም እናተ ጋ እጅን ሊሰጥ ይምጣ ከምንም በላይ ይንን ጉዳይ እንዳትዘነጉት ወንድሞቼ ፋኖች ምክንያት ከናተ ጋር ሆነው መዝመት ሲገባቸው ጥቅም ፍለጋ ነው የሄዱት መቼም ቢሆን ገንዘብ ይገዛቸዋል ወዳጅ ሆነው ይጎዳሉ ።ተጠንቀቁ.......... 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እኔ እህታችሁ አማራ ነኝ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ልጅ አይዟችሁ ባለንበት ውጭ ሀገራት የአቅማችንን ድጋፍ እናደርጋለን!!!!!!!!!ድል ለፋኖ !!!!!

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 25 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለ ጃዉሳዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤ 💪💪💪

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7m 25 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ ፋኖ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ 💚💛❤️

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p 24 วันที่ผ่านมา +1

    ድልለአማራ.አማራናቃቃቃ

  • @menutube7647
    @menutube7647 25 วันที่ผ่านมา +14

    ፋኖ ጀግና የኔ ኩራቶች ❤️💪

  • @aradaw320
    @aradaw320 25 วันที่ผ่านมา +1

    እወዳችኋለሁ ወንድሞቼ የእውነት አምላክ ይከተላችሁ ❤❤❤❤

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 25 วันที่ผ่านมา +2

    ደልለአማራፉኖዬ❤❤❤ደልለአማራፉኖዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 24 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግናዊ አማራ❤❤❤❤

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 25 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው!!!

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 25 วันที่ผ่านมา +3

    በፈቃድ እጅ መስጠት እና መማረክ ልዩነቱ የገነትና የሲኦል አይነት ነው እና ይህን በተመለከተ የምታቀርቡት ግልጽ የሆነ አርስትም ሆነ ዘገባ ሊሰጠው ይገባል፡፡ እጅ የሚሰጥ ባንዳ አማራነቱን መልሶ ያገኘና ከባንዳነት ወንጀል ነጻ የሆነ ሲሆን የተማረከ ግን አማራን ለመግደልና ጠላትን ለማገልገል የተሰማራ ሆዳም ሲሆን ስለተሸነፈ ብቻ ነው የሚማረክ እንጂ ከጠላት ጋር ሆኖ አማራን ገድሎና ጨፍጭፎ ቢያሸንፍ ግን የለየለት ጠላት ሆኖ የሚቀጥል እና ማንም ርህራሄ የማያደርግለት ጠላት ነው፡፡ እጅ የሰጠን እንጂ የተማረከን ባንዳ ግን በሕይወት ማየት አንፈልግም እና ይሀ ቆሻሻ በየተገኘበት እተደመሰሰ ለአውሬ ቀለብ መሆን ነው ያለበት፡፡

    • @user-wq5jq6qg6s
      @user-wq5jq6qg6s 25 วันที่ผ่านมา

      እስኪ ዝም በሉ ጀግና ከሆንህ ፋኖን ተቀላቀል በአማራነትህ ብቻ እየተገደልህ ነው

  • @user-qu9ob2qt2h
    @user-qu9ob2qt2h 25 วันที่ผ่านมา +1

    ዲል ለፍኖ ዲል ላማራየ ❤❤❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 25 วันที่ผ่านมา +3

    የሰላም ዋጋ ውድ ነው‼️‼️‼️ ሰላም ለማግኘት ግን ቀላል ማድረግ እንችላለን ‼️‼️‼️ ሰላም በፍርሃእግዚአብሔር ፣ ፍቅር፣ መከባበርና መተሳሰብ ይገኛልና🤞 ሰላምን ለመገንባት ማድረግ ያለብን በእግዚአብሔር ማመን ፣ አንዳችን ለሌላው መተሳሰብ፣ መከባበር እና መፋቀር ነው🤞 በዚህ እግዚአብሄር ይርዳን ወገኖቼ🙏 ሕይወት አጭር ናት እና የበለጠ አጭር አታድርጉ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @user-eg7sv9lt3d
    @user-eg7sv9lt3d 25 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx 25 วันที่ผ่านมา

    አረ ተው ተጠቀቋቸው አይታመኑም ተልከው ሊሆን ይችላል 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነቱ ደሞቼ 😢😢❤❤❤❤❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 25 วันที่ผ่านมา +6

    ማንም ሁን ማን አንድነት ሃይል ነውእና አንድ ሁን🤞💪⁉️ ክፋትን ለማሸነፍ በአንድነት መቆም💪🤞 ኢትዮጵያ ለሁላችንም ትበቃናለች ዛሬ ያላስተዋለው ነገር ነገ ለጉስቁልና ይደርገናል በጦርነት የምናጣው ወደፊት ሁላችንንም ይጎዳናል💔 ከየትኛውም ዘር እና ሀይማኖት መጣህ የህይወት እና የኢኮኖሚ ኪሳራ እንጋራለን💔 ተባብረን ለሰላም መስራት አለብን🤞 ሰላም በኢትዮጵያ ሰላም ለአለም ይሁን🤞

  • @fassikaw1169
    @fassikaw1169 24 วันที่ผ่านมา

    Please bertu tenkru God be with you

  • @user-zc3cs4gm6f
    @user-zc3cs4gm6f 25 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 25 วันที่ผ่านมา +2

    እዉነት ያሸንፋል እዉነት እግዚያብሄር ነዉ እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ የሃሰት አንደበቶች ይዘጋሉ ጌታሆይ ያማራን ህዝብ ከካሃዲዎች ከሚተኮስ ጥይት ሰዉረዉ ያማራን ህዝብ ከህልዉና ለማዳን ለሚዋጉት ለፋኖ ፍቅርን ሞገስን ድልን አጎናፅፍ ለከሃዲዎች ለሃሰተኞች ለብልፅግና መንግስት ዉርደትን ስጣቸዉ አሜን ለአማራ ባንዳዎች ልብ ስጥልን

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p 24 วันที่ผ่านมา +1

    አማራተቀጭ

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz 25 วันที่ผ่านมา +3

    አረጋ ከበደ እጂ ሰጠ የሚል መስማት ነው እምልገው!

    • @Hadra709
      @Hadra709 25 วันที่ผ่านมา +1

      ምን እጅ አለው

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 25 วันที่ผ่านมา +1

    ❤!

  • @SadrulDss-ve6yf
    @SadrulDss-ve6yf 25 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና

  • @efremyeyeshareg6954
    @efremyeyeshareg6954 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @user-rc9jk2vt8p
    @user-rc9jk2vt8p 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 25 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TalefeTesfaye
    @TalefeTesfaye 25 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ሀገሬ ሰው በገዛ ልጆቹ ይበላል እግዚኦ።

  • @mimia7202
    @mimia7202 25 วันที่ผ่านมา

    እንደነዚህ አይነቱ ባንዳ ነው አማራን የሚያስበላ!!

  • @mimia7202
    @mimia7202 25 วันที่ผ่านมา

    ግን መሳሪያቸውን አይረከቡም እንዴ??

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n 25 วันที่ผ่านมา

    እዴት አማራ ሆናችሁ አማራን ትወጋላችሁ የአማራ ህዝብ ለብዙ አመታት የተገፋ ህዝብ ነው የተገደለ አየታረደ ህዝብ ነው 😭😭😭😭😭😭

  • @tibletskirby6297
    @tibletskirby6297 25 วันที่ผ่านมา +1

    ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @TD-iq1ew
    @TD-iq1ew 25 วันที่ผ่านมา +1

    Nege enesunim ayilekachewum abiy silezih yemishalewu tebabro yihen sewu geday abiy kebotawu maslekek newu

  • @user-lb3gc3li5q
    @user-lb3gc3li5q 25 วันที่ผ่านมา

    ጉዞ ወደ ቂሊንጦ

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 25 วันที่ผ่านมา +2

    ያማራዉ ጠላት ዕራሱ ያማራዉ ሆዳም ነዉ አሉ ፕሮፌሰር መስፍን ባንዳዎች ልብ ግዙ አድማበታኝና ሚኒሻ እባካችሁ ወላሂ አማራ አልሆንም ያለችዉ ህጻን ሆዳቸዉ ተቀደደዉ ያማራ እናቶች የሚታሰሩት የሚገደሉት የሚሳደዱት አማራ መሆን ብቻ ወንጀል ሆኖባቸዉ ነዉ አስታዉሱ የመርሳት ችግር አለባችሁና

    • @maekel6789
      @maekel6789 25 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ተላላኪዎች ናቸው

    • @user-jk4mz2tt6w
      @user-jk4mz2tt6w 25 วันที่ผ่านมา

      Amhara Le Ethiopia Selehone nw enji yemimotew Le Zeregninet Adelem

  • @tadesselegesse5826
    @tadesselegesse5826 25 วันที่ผ่านมา

    እንዴት እስከትጥቃቸው አስቀመጣችሁዋቸው?

    • @YayeshAchenef
      @YayeshAchenef 25 วันที่ผ่านมา

      wodew yetkelakelu nachew yetemarku alyazum

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 25 วันที่ผ่านมา

    😢

  • @user-jk4mz2tt6w
    @user-jk4mz2tt6w 25 วันที่ผ่านมา +1

    Hulum Ethiopiawi Hulum Amhara Liredaw Yemigebaw Amhara Fano Le Ethiopia Selehone nw enji yemimotew Le Zeregninet Adelem FANO Ewnet nw Ewnet Yashenifal

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 25 วันที่ผ่านมา +1

    10/08/2016 - 23/09/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 25 วันที่ผ่านมา

    Fanokong❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Fanokong 🎉🎉🎉

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 25 วันที่ผ่านมา

    ግደሉዋቸው !ዝቃጮች ናቸው ።

  • @AdelFsha-ic7mu
    @AdelFsha-ic7mu 25 วันที่ผ่านมา

    ስንተየነውእምደግሙት

  • @addisegetu
    @addisegetu 25 วันที่ผ่านมา

    ወንድሞቻችን ስትሉ አታፍሩም ባንዳ

  • @fekadu-sv2yd
    @fekadu-sv2yd 25 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግኖቻችን ከእናንተ እኔ ባላቅም ፈትሿቸዉ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ይይዛሉ

  • @jckh7288
    @jckh7288 26 วันที่ผ่านมา

    Ai fala

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 25 วันที่ผ่านมา +1

    ቀሽም ድራማ ነዉ፡፤ የተማረከ ምርኮኛ እንደዚህ በተዝናና ስነልቦና ለዚያዉም ትጥቁን እንደታጠቀ አይታወቅም፡፡ ለሕዝቡ የመከራ ዘመን ከሚታራዝሙ ተመልሳችሁ የልማቱ ተጠቃሚ አድርጓቸዉ፡፡ በጦርነት አሸንፎ ኢትዮጲያን መምራት ከዚህ በኃላ ሕልም ወይም ቅዠት መሆኑን እወቁ፡፡

    • @biniameshete9293
      @biniameshete9293 25 วันที่ผ่านมา

      I think your brain is full of shit😅

    • @ASh-pd5lc
      @ASh-pd5lc 25 วันที่ผ่านมา

      ደደብ ለመሆንህ ንግግርህ ያስታውቃን የተማረኩ ሳይሆኑ የተቀላቀሉ ወይም ብልግናን የከዱ ናቸው

  • @amanuelewnetu7449
    @amanuelewnetu7449 23 วันที่ผ่านมา

    ያረጋል ሞላ አተ ድነዝ እካሁን ፋኖ አልሆንክም አይይይ

  • @AT-pe4oh
    @AT-pe4oh 25 วันที่ผ่านมา

    Please don’t give details about your plans and your address identity

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 25 วันที่ผ่านมา

    እናንተስ አልተደመሰሰባቹም?

  • @sabramohammad1138
    @sabramohammad1138 25 วันที่ผ่านมา

    EMS እብካችሁ ለድሮን አትጋልጧችው እባካችሁን በአሁን ስአት ፋኖን በስልክም ሆነ ብፎቶ አታምጧቸው እባክህ ለክፉ ነገር ታጋልጧችዋላችሁእናንተ ከመጀመሪያ ጀምራችሁ ብትነገሩ አትስሙም

  • @user-fb2td2hu8q
    @user-fb2td2hu8q 25 วันที่ผ่านมา

    ቀልደኛ

  • @frewoinyalew3090
    @frewoinyalew3090 25 วันที่ผ่านมา

    ለኦሮሞ ስልጣን ብላቹህ ወንድማችሁን የምትወጉ በጣም ያሳዝናል ኦሮሞ ተደራጅቶ ወገንህን ሊጨፈጭፍ ሲመጣ እናንተም አብራቹህ ወገናችሁን ከመጨፍጨፍ ተቆጠቡ

  • @Bereda100
    @Bereda100 25 วันที่ผ่านมา +2

    FA NO 🤡🤪

  • @estbeste4115
    @estbeste4115 25 วันที่ผ่านมา

    የሌባ ስብስብ. ግን እድሜ ከሰጠኝ የነንቴን መጨረሸ. ??????

    • @yohannesgetaye1459
      @yohannesgetaye1459 25 วันที่ผ่านมา +1

      ወረኛ ነገር ነህ(ሽ)

    • @321A21
      @321A21 25 วันที่ผ่านมา +1

      ንፍጥ

    • @yibeltaldessie1515
      @yibeltaldessie1515 25 วันที่ผ่านมา

      we will see together the stupid Amhara #Enemy💚💛❤💯💯💯

  • @user-iv7io3td3j
    @user-iv7io3td3j 24 วันที่ผ่านมา

    አፈርብላ የርኩስ ልጅ በስማም ባገኚህማ ቆራርጨ በጣሉህ እርኩስ እናትህን ልደፍር በብር ፋኖ የዋህ ነህ ባልህዉ ሂን ዉሻ ቀን ሲጥለዉ እጅ ልገልህ የመጣ ክፉ ነዉ

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p 25 วันที่ผ่านมา

    ምድረ፣ሆዳም፣ባንዳ፣፣እነዚህን፣መግረፍ፣ነው👎

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤