"ሁለት ቤቴን ለአላማዬ ስል ሽጫለው አሁን ቤት አልባ ነኝ ጤናዬም ታውኳል" /ሳቄን መልሱልኝ የሳቅ ንጉሱ በላቸው ግርማ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2020
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT
    Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
    Symbol rate: 27500
    Polarization: Horizontal
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 253

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 3 ปีที่แล้ว +93

    እስኪ አደኔ በእሡ ሣቅ የሣቀ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

    • @arsemakedest8695
      @arsemakedest8695 3 ปีที่แล้ว

      Telot yele Ye mashekkakat teweld becha
      Honen kerne terfachen Beshita
      Letcheger adersu lebona yesten 🙏🙏🙏

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +101

    የሳቅ ንጉሥ በላቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት እግዚአብሔር ይማሮ

    • @Love-sd8hp
      @Love-sd8hp 3 ปีที่แล้ว

      Pls write the full bank account on this page EBS logo covered the last 2 digits

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว

      @@Love-sd8hpበላቸው ግርማ 0911244101

    • @ermiaslemma1368
      @ermiaslemma1368 3 ปีที่แล้ว

      @@user-lv4oc9ll8l Pl

  • @lovedream217
    @lovedream217 3 ปีที่แล้ว +33

    አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው ከደዚህ አይነት ይሰውረን ከለሌህ የለህም ነው ያሁን ዘመን ዞር ብሎ ሚያይ የለም ስለዝህ ለነገ የሚል ስንቅ ወሳኝ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @user-fc4hk6nd8v
      @user-fc4hk6nd8v 3 ปีที่แล้ว +3

      በጣም አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው

  • @user-ue5qf7yj1k
    @user-ue5qf7yj1k 3 ปีที่แล้ว +23

    እንኳን ጌታ ኢየሱስ ለዚህ ቀን አበቀህ ጌታ ኢየሱስ ጨርሶ ይፍውስህ ኢየሱስ ሰላም ነው ሰላሙን ያብዛልህ

  • @teejaay585
    @teejaay585 3 ปีที่แล้ว +10

    እሄ ሳቅ እኔንም ፍታ አደርገኝ ዘመናቹህ ሳቅ በሳቅ ያርግላቹህ የድግል ማርያም ልጂ

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e 3 ปีที่แล้ว +6

    በጌታ በኢየሱስ ስም አምላኬ የምህረቱን እጅ ይላክልህ ፈፅሞ በምህረት እጁ ዳብሶ ይፈውስህ!!!

  • @immigration2009
    @immigration2009 3 ปีที่แล้ว +13

    ጐፈንድሚ ቢከፍት ጥሩ ነው ሀገሩን ያስጠራ ብዙ ሰው ካለ መኖር ወደ መኖር ጐትቶ ያመጣ ነው ለሀገሪቱ ባለውለታ ነው መታገዝ አለበት ጐፈንድሚ ከፍቶ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ዩቱበሮች እንዲያስተዋውቁለት አግዙት ነገ ድኖ ብዙ ሰው ያድናል ሰውየው ልበ ብርሀን ነው

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 3 ปีที่แล้ว +59

    አንተ የብዙዎች ደስታ ነህ!!!!ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፈፅሞ ይማርህ

  • @sone8065
    @sone8065 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሰው በዚህ ምድር ላይ ሲኖር ብዙ ፈተና አለ ሁሉም ለበጎ ነው በፀሎት በርታ።

  • @tube-zu1oq
    @tube-zu1oq 3 ปีที่แล้ว +21

    ዝም ብሎም ይሳቃል ለካ😂😂😂

  • @hnegussie
    @hnegussie 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Yoni for putting the call for help in such a tasteful and respectful manner.

  • @hayathkuwait1858
    @hayathkuwait1858 3 ปีที่แล้ว +22

    እኛም እድንስቅ ያገራችንን ሰላም ያሳየን

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-om4rj9cc1z
    @user-om4rj9cc1z 3 ปีที่แล้ว +10

    ሣቅ እኮ ይጋባል ሥትሥቁ ኑሩልኝ

  • @thtnaayalew5326
    @thtnaayalew5326 3 ปีที่แล้ว +3

    😰😭😭😓🥺እግዛብሆር አምላክየክ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን🥺

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 3 ปีที่แล้ว +27

    ተባረክ፡ኢየሱስ፡ፈውሶሀል።

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 3 ปีที่แล้ว +4

    Omg በጣም ደክሞኝ ነበር በሳቅ ነው ፍርፍር ያደረገኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @zemeneabiyo3052
    @zemeneabiyo3052 3 ปีที่แล้ว +1

    እግ/ር ይመርህ፣ በጣም አሳዝኖኛል፣ እግ/ር እንደምፈውስህ አምናሁ፡፡

  • @tesfabelayenehtesfa7537
    @tesfabelayenehtesfa7537 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀኔን በሳቅ ጀመርኩት እግዚአብሔር ይመስገን አይዛህ ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ምርጥ ሰው እመቤቴ ትርዳህ በጣም ትልቅ ያልተነገረለት እባካችሁ። አቁሙ ያላችሁ ደጋግ ሰወች እረዱት

  • @nathanielwoyessa1883
    @nathanielwoyessa1883 3 ปีที่แล้ว +4

    Father in the name of Jesus lovely name I pray for this guy እስደናቂው የአንተ የፍውስ እጅህ በአፊጣኝ እንዲያገኘው በስምህ ፅልይኩኝ አንተ ደግሞ ሰለ ስምህ በለህ ተስራለህና ጤናው ፈፅሞ ይመለስ ዘንድ ለመንኩህ in Jesus beautiful name and amennnnnnnnnnn

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ አይዞህ ጤናን የመሰለ ነገር የለም ከምንም ነገር በላይ ጤና ዋናው ነው ጨርሶይማርህ🙏🏾

  • @elshadayalemayehu7000
    @elshadayalemayehu7000 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ልጆችህን ለወግ ማረግ ያብቃል ተባረክ 💚💛❤️🙏

  • @hewtegatiso3173
    @hewtegatiso3173 3 ปีที่แล้ว +10

    ይገርማል ሳቅ በሳቅ ነው

  • @redheart4658
    @redheart4658 3 ปีที่แล้ว +5

    አለንልህ !!! Keep smiling !!

  • @lucydane1667
    @lucydane1667 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @godolyas6410
    @godolyas6410 3 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ ወይኔ የመጀመሪያ ምክፈቻ ሳቅ ደስ ሲል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zerfedejene9376
    @zerfedejene9376 3 ปีที่แล้ว

    የሳቅ ንጉስ በላቸዉ እ/ር ጨርሶ ይማርህ እንወድሃለን አይዞህ👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @lulualitube8599
    @lulualitube8599 3 ปีที่แล้ว +2

    Allah yashirh

  • @sarasay458
    @sarasay458 3 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ይፈውስህ ጨርሶ አይዞህ አባቴ 🙏

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +1

    ማስተር በላቸዉ የሳቅ ንጉንሳችን የእዉነት በሳቅ ፍንድት ነዉ የምታደርገዉ ፈጣሪ ይማርልንን😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @bezaabebe8364
    @bezaabebe8364 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይባርክ

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 ปีที่แล้ว

    ውይይይ እንኳን ደህና ሆንክ! የሳቅ ንጉስ በላቸው!!

  • @neimay4696
    @neimay4696 3 ปีที่แล้ว

    May Allah give you back your health and solve your problem 🙏

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ 2 ปีที่แล้ว

    one of the best therapy is laughing. Makes your muscle relaxed.

  • @user-yh3bb3gu8z
    @user-yh3bb3gu8z 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ደስ ስሉ እኛንም አሳቁን

  • @diboratubeasella2005
    @diboratubeasella2005 3 ปีที่แล้ว

    Bexami sakunyi tebareku

  • @user-in6ug6re3d
    @user-in6ug6re3d 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ደስሲሉ እረጅም እድሜ ይስጠወት

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መጨርሻችንን ያሳምርልን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ

  • @user-tq2do1ju6b
    @user-tq2do1ju6b 3 ปีที่แล้ว +2

    ጨርሷ ይማርክ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልክ

  • @yuoutube6448
    @yuoutube6448 3 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣራ ጨርሶ ይማርክ🙏

  • @zerfedejene9376
    @zerfedejene9376 3 ปีที่แล้ว

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይማርህ ባለ አቅማችን ከጎንህ ነን አይዞህ በርታ❤❤👍👍🙏🙏🙏

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 3 ปีที่แล้ว

    አቶ በላቸው ግርማ እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ

  • @martiyamaryamlij12m5
    @martiyamaryamlij12m5 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማር

  • @LifeWithrekik
    @LifeWithrekik 3 ปีที่แล้ว +8

    Ere gud fela Besak moteku 🤣🤣 Thank you guys 🇪🇹

  • @user-pe5qo7kh3x
    @user-pe5qo7kh3x 3 ปีที่แล้ว

    ይማርህ

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ ደስ ስቱሎ እኔምብእራሲ በሳቅ ነው የምትኩት ::

  • @weyzendero
    @weyzendero 3 ปีที่แล้ว

    Awesome

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว +2

    🙏አለማየሁ ገላጋይን🎄ሰፋ ላለ ሰዓት አቅርቡልን🙏

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 3 ปีที่แล้ว +7

    የፋጣር አለ ሰዉየው በጣም እኔም አስቆኛል 🤣🤣🤣🤣😃😃

  • @user-np6dy4mq8q
    @user-np6dy4mq8q 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር ይማርህ ይርዳህ

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 3 ปีที่แล้ว

    አላህ አፊያያርግህ ሁላችንም መተባበር አለብን

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ የፈውስ እጂን ይጫንልክ

  • @dsta0105
    @dsta0105 3 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሄር ጨርሶ ይማርህ

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 3 ปีที่แล้ว +1

    Esu Kisuss Ahmanhuel cherso yemare🙏🙏🙏

  • @mohammedhussen6906
    @mohammedhussen6906 3 ปีที่แล้ว

    Allah afiya yargih

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄር ይማርህ ድንግል አትለይህ

  • @godisgoodallthetime9579
    @godisgoodallthetime9579 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርህ ጨርሶ

  • @muluemebetbaines9690
    @muluemebetbaines9690 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርህ የደስታ ንዉስ ለሰዉ ልጅ ሀብት ንብረት ይላል ትልቁ ሃብት ንብረት ጤና ነዉ

  • @user-yu5sw4lo9o
    @user-yu5sw4lo9o 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ጌታ ለአንት መልካም ነው ጤናህን እንደሚመልስ አምናለው

  • @user-rj9gt2yk3e
    @user-rj9gt2yk3e 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimarh

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +27

    አዎ መንግስት ሊደግፈዉ ይገባል የሀገር ቅርስ ነዉ የቤት ኪራይ መክፈል ሲያቅተዉ የሚገርም ነዉ ፈጣሪ ደሞ ይረዳሀል

    • @hewanmelaku3392
      @hewanmelaku3392 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ሇነሀ ስላየሁህ

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว

      @@hewanmelaku3392 እንዴት 😂😂😂

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 3 ปีที่แล้ว

    የአለም የሳቅ ንጉስ እግዛብሄር ይማርህ

  • @yimer2543
    @yimer2543 3 ปีที่แล้ว +5

    ሞኝ ስቆ ያስቃል አለች እናቴ 😂😂😂😂😂😂 ሳቅኩ እኮ

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ!!

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 3 ปีที่แล้ว

    Egzabher yemareh🙏🙏🙏❤️❤️

  • @ayneshettekola4325
    @ayneshettekola4325 3 ปีที่แล้ว

    Egziabiher ymarh

  • @eyerusalemteka3493
    @eyerusalemteka3493 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማር።

  • @liyouworkgetu8293
    @liyouworkgetu8293 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይማርህ

  • @yonihabesha7081
    @yonihabesha7081 3 ปีที่แล้ว

    የሳቅ ንጉሳችን በላቸው ግርማ ፈጣሪ ይማርህ 🙏

  • @zaratube608
    @zaratube608 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር የሳቅ ንጉሥ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርሕ የእኔ አባት ማነው እደኔኢትዮጵያ ሠላሟተመልሶ
    ስትስቅ ማየት የናፈቀው

  • @michaelabraham406
    @michaelabraham406 3 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ከጎንህ ነን እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርህ

  • @user-om4rj9cc1z
    @user-om4rj9cc1z 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይማርሕ ጨርሶ

  • @zxc836
    @zxc836 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጨሪሶ ይማሮት አባቴ ኡፍፍፍፍፍ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄ. ይማሮት ጨርሶ ይማሮት

  • @user-no1ey7cu8w
    @user-no1ey7cu8w 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ላገራችን ለታመሙት ምሕረት ለተጨነቁ እረፋት ላዘኑ መፅናናትን መልካም ነገር የምሠማበት ቀን ይሑንልን

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 3 ปีที่แล้ว

    Some reason, I love you

  • @teddymelese6819
    @teddymelese6819 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳህ

  • @user-qv8ux6wd6j
    @user-qv8ux6wd6j 3 ปีที่แล้ว +1

    ወየው በሳቅ

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምህ:ይብዛ:እግዛብሔር:ይማርህ

  • @almasshama689
    @almasshama689 3 ปีที่แล้ว +1

    አባት፡ፈጣሪ።ጨርሶ፡ይማርሆ፡አይዞህ፡አያልቅበት፡ጌታ፡ይድረስልህ

  • @lamalama1656
    @lamalama1656 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ኦ አምላክ እስራኤል. አቤቱ. ኬት መጣ አይባልም እሱ ይጠብቀን እንጂ

  • @ashenafilegesse4266
    @ashenafilegesse4266 3 ปีที่แล้ว

    Laughter to my people

  • @user-re5rf6yc1v
    @user-re5rf6yc1v 3 ปีที่แล้ว

    በፈጣሪስም ምንሁኖነው። ያረቢ

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c 3 ปีที่แล้ว +14

    ሳላስበው ሳቄ ወይ ጉድ

    • @user-be2vd6og3x
      @user-be2vd6og3x 3 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሡ ገርመውኝ ሣኩኝ

  • @dubisatalkiye7712
    @dubisatalkiye7712 3 ปีที่แล้ว +3

    Thanks EBS! I think it’s better to open a Gofundme account so that we can contribute from everywhere. Galatoomaa! Waaqni isaa haa faulyyisi

  • @dygjhs1462
    @dygjhs1462 3 ปีที่แล้ว

    abtchen edem tiena yesethut bahuen sate sike tiftel hazen beztoben naber egzabeher yasftelen enmsegnlen. fiter chemiro yemrhe ❤❤

  • @rasalula1127
    @rasalula1127 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያሳዝን ነው በላቸውን ሳማቀው ቀበና አካባቢ ህፃናትን ሰብስቦ ሲያሳድግ ነበር፣

  • @mmsmms1171
    @mmsmms1171 ปีที่แล้ว

    መታደል ደሰ ሲል

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w 3 ปีที่แล้ว +8

    1 ሚሊየን ሰዉ 1 ሺ ብር ቢያዋጣ ስንት ይሆናል ጋይስ

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይማርህ ፀበል ብትጠመቅ ደሞ ይበልጥ ትድናለ

    • @berrydesalegn7240
      @berrydesalegn7240 3 ปีที่แล้ว +3

      Ye Eyesus kirstoa sim ka tsabel hulu belay nw ehite ye Eyesus sim kadawe Hulu yadinal

    • @teklerishanrshan9670
      @teklerishanrshan9670 3 ปีที่แล้ว

      Xebele bihede ema yedene nebere
      gene protestante selehone ayadre
      gacheweme

    • @teklerishanrshan9670
      @teklerishanrshan9670 3 ปีที่แล้ว

      @@berrydesalegn7240
      Aye esuma aletadelachume enji
      Xebelume yadenewe nebere becha
      Zeme belachu be bado meda eysu
      Se kirstose yadenewale malete
      Terete terete newe

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 3 ปีที่แล้ว +4

    እረ እኔም በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂

  • @marinyat4609
    @marinyat4609 3 ปีที่แล้ว

    Ena tilanat ayiche fb lay eradat selamun nbr gin sawuyew dinaw ayidel mnm alegabagnim?

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 3 ปีที่แล้ว

    Ma best

  • @merkitube1965
    @merkitube1965 3 ปีที่แล้ว

    Selamehiein yabezawi wondema

  • @user-om4rj9cc1z
    @user-om4rj9cc1z 3 ปีที่แล้ว +9

    ለሐገራችን መሠዋት የከፈሉትን ሠወች መንግስት ሊረዳቸዉ ይገባል

  • @user-fi8ed5qm7w
    @user-fi8ed5qm7w 3 ปีที่แล้ว

    በሳቅ