"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • " #የሀገሬ_እና_የቤተክርስቲያን_ጉዳይ_ያሳስበኛል" I #ዮናስ_ጎርፌ I #ዕይታ I #ዓለሙ_አማረ I @ecclesiamedia316 I #2024
    Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
    Don't forget to share this video to reach others.
    Hosted By #Alemu Amare
    Subscribe for latest Videos Here;
    ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
    . . . . . .
    t.me/ecclesiae...
    TH-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
    Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
    Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ ...
    #Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
    This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
    Evangelical Media's
    @christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
    @bethelhemtezeraofficial

ความคิดเห็น • 144

  • @alem.t327
    @alem.t327 5 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ጥሩ የውይይት ጊዜ እውነት ነው ብዙ ነገራችን ፈር ለቋል ጌታ ኢየሱስ ወደ ቀድሞ ወደ መጀመሪያው ይመልሰን 🙏🏽
    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
    ወንድሜ ዮናስ ጎርፉ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ !
    Thank you!

  • @fikremoga7664
    @fikremoga7664 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዮናስ ሆይ ብዙዎች አድበስበሰው የሚያልፉትን እውነት በድፍረት በመጽሐፍህ ሞግተሃል። አሁን ደግሞ ባገኘሃቸው አጋጣሚዎች ሁሉ ነጭ ነጯን ትናገራለህ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ።

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ዮናስ ጎርፌ አይነት ጥቂት ሰዎች ፣ ስለ ጴንጤ ቸርች የተሳሳተና የተጣመመ አካሄድ ብዙ ቢሉም የሚሰማቸው ማንም አልነበረም።
    እኔ በጊዜ ተርፌ ከስርዓተ አልበኞች ተገላግያለሁ ፣ ከቅራቅምቦ ነብያትና ሃዋርያት ነን ባዮችም ነፃ ወጥቻለሁ። ልሳን ምናምን ከሚባል ትርኪምርኪ ነገር ሁሉ ተገላግያለሁ።
    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል !!!
    Blessings !!!

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርካችሁ!!!!!
    የግል የአገልግሎት ና የሕይወት ታሪካቸውን የጻፉት አባቶች እንኳን ለሚቀጥለው ትውልድ የሚጠቅም ነገር አሁን በተነሡት ሃሳቦች ዙርያ ያነሡ የሉም።
    በእኔ ጀምረው በእኔ ጨረሱት!!!!!
    የቲቪ ቻናል ና ሌሎች ወጪዎች ራሳቸው ያለንበትን የማይጠቅም ፉክክር በግልፅ ያሳያሉ!!!

  • @hiwottesfaye832
    @hiwottesfaye832 4 หลายเดือนก่อน +2

    I like the interview, very informative and interesting, God bless you 🙏

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 5 หลายเดือนก่อน +4

    በእዉነት እግዚአብሔር ይብርክህ በልቤ ውስጥ ያለውን ሁሌም በልቤ ውሰጥ ያለውን የምጨነቅበት ነገር ነዉ ውይይት ሁላችንም እንጸልይ እግዚአብሔር መልካም ነዉ በእውነት እንደዚ ያለዉን እናፍቃለሁ በእውነት እንዳተ ያለውን ያብዛልን ጌታ በደጅ አለ ጂራፍ ይዞ በደጅ አለ ሁሉም ለወንጌል የማይመቹ ጊዜው አልቆባቸዋል ነገ የተሻለ ቀን ይሆናል ጋሽ ዮናስ እግዚአብሔር አምላክ አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክ

  • @adaneasnake8969
    @adaneasnake8969 5 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ ዮናስ። በጣም አከብርሃለሁ። በምታደርገው ነገር ሁሉ በርታ። እውነትን ሳትሸቃቅጥ መግለጥህን ቀጥል።

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 5 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ትክክለኛ አስተያት በእውነት ያለዉን ችግር በትክክል አስቀምጧል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 5 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሜ ዮናስ እየተናገረ ያለው እውነትነት አለው ክብር ጠፍቶአል ከእግዚአብሔር ቤት የቀድሞውን መመለስ ግድ ይለናል ወዳጄ አንተም ጥያቄውን ስላቀረብክ እንጂ ውስጥህ የዮናስ ሃሳብ የተቀበለ ነው የሚመስለው የጥንቱ ይሻለናል ወደ ቀድሞ እንመለስ ቃለ ህይወት ፣ ሉተራን መነናዊት ሚሽን ወይም መሰረተ ክርስቶስ ብርሃነ ወንጌል የነበሩ አስተምሮቶች አይረሱንም ልክ ነው ዮናስ

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 5 หลายเดือนก่อน +6

    Even if this brother was encouraged secular songs to church, but now on the Pentecostal character, he explained in a very good manner. May God bless this man. Formerly, I was upset with him but today I am satisfied.

  • @ta5124
    @ta5124 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you brother Yonas. We need to discuss openly and critically like this.

  • @henoketesfahun5024
    @henoketesfahun5024 5 หลายเดือนก่อน +4

    I agree with Ato Yonas he opened my eyes, Thank you.

  • @israelzewude3795
    @israelzewude3795 5 หลายเดือนก่อน +3

    እይታ ያነሳችሁት ሃሰብ በጣም ጥሩ ርዕስ ነዉ ብዬ አምናለዉ። አንድ አንድ በእኛ ወንገላዊያን ዘንድ የአመራሪነት ችገሩን አንሳታል፤ ጠሩም ነዉ። ነገር ግን ጉዳዩ ከአንድ ወገን ብቻ መልስ መሰጠቱን አልወደድኩትም። ምክንያቱም አንድ ሰዉ በራሱ ልክ የተረዳዉን ብቻ ሊያወራ ሲለምችል፣ እንዲሁም አንድ ግለሰብ የሚያዉቀን ያህል ብቻ ሲለሚያወራ ነዉ። ለዚሁም በሌላ አቅጣጫ የሚሞግት ወይም ምክንያቶቹን እያነሳ የሚወያይ ሰዉ ቢኖር ጉዳዩ ይበልጥ የጠራ ነበር። ሌላዉ ደግሞ ነገሩን የተቸበት መንገድ ከራሱ እይታ(personal view) እና አመክንዖ(logic ) ብቻ መሆኑ ትችቱን ከመንፈሳዊ ይልቅ ደረቅ ሳይንሳዊ ያደርገዋል ብዬ አምናለዉ። ምክንያቱም አንድን denomination ስትተች ከመጻፍ ቅዱስ አንጻር ጥቅስ እየተጠቀሰ ሊሆን ይገባል፤ ጤናማ ትችት ወይም አስተያየት የሚሆነዉም ይህ ነዉ። ካልሆነ ግን ብቻ የአመክኖዓዊ ትችት ይሆናል፣ ይሕም ደግሞ መጻፍ ቅዱስን በሳይንሳዊ ወይም አመክኖዓዊ መንገድ በመረዳት የሚመጣ ችግር ነዉ ብዬ አምናለዉ። እንዲሁም በተደጋጋሚ "Pentecostals" ሥርዓት አልበኛ ናቸዉ ወይም ሥርዓት አሳሪ ነዉ ብሎ ያምናሉ ስትል ሰምችያለዉ፤ ይሁን እንጂ "ስርዓት" ምን እንደሆነ ከመጻፍ ቅዱስም ይህን ከባሕል አንጻር ተገቢዉን ትርጉም ሣትጠቅስ ነዉ እንዳሻ ሲትናገር የነበበርከዉ። ምንአለባት ሥርዓት የሚለዉን ከለመድነዉ ባሕላችን አንጻር አይተህ ከሆነ አንተም ራሱ ራስሕን መፈተሽ አለብሕ። ምክንያቱም አንተ ራስህ "ድሬድ ጠቅጥቀህ ወይም ራሰታ ሆኔህ" መጥተህ እገሌ ስርዓት አለዉ፣ እጌሌ ስርዓት የለዉም የማለት ሞራል አለህ ብዬ ለማመን እቸገራለዉ። ሌላዉ ደግሞ ስለ መንፈስ ቅዱስ ያነሳዉ ነገር ሲሆን "መንፈስ ቅዱስ" በፈለገዉ መንገድ በፈለገዉ ሰዉ ላይ ሊሰራ ይችላል፤ይህንም መርምሮ መቀበል የእኛ ግዴታ ነዉ(1ኛ ተስሎነቄ 5፡ 20-21)። ይሕንንም ደግሞ የሚንተቸዉ በመጻፍ ቅዱስ ቃል እና ጥቅስ እንጂ እንዲሁ በAristotle እና Plato theory of reasoning"ን" እንደ መጨረሻ መመዘኛ መዉሰድ በራሱ ልክ አይደለም። ሥለ ሀሰተኛ ነቢያት ያነሳቸዉ ሃሰብ በጣም የሚበረታታ ነዉ እነም የሚጋራዉ ጉዳይ ነዉ። ነገር ግን አንድ ከሰዉ ተፈጥሯዊ ባሕሪ ጋር ተያይዞ የሳትከዉ ነገር አለ ብዬ አምናለዉ። ይሕም ሰዉ የሚባል ፍጡር እስካለ ድረስ ስሕተት ፤ ድክመት ሊኖር የሚችል፣ "ሰዉ ፍጹም " ሊሆን ይገባል የሚለዉ እይታ በራሱ መጻፍቅዱስን በአግባቡ ወይም multi-directionally ካለማየት የሚመጣ እምነት ነዉ ብዬ እረዳለዉ፤ ምክንቱም መጻፍ ቅዱስ ራሱ ብዙ መንፈሳዊ ተጋድሎ በማደረግ ብዙ ድክመት ወይም ዉድቀት የነበረባቸዉ ቅዱሳን ነበሩ፣ ይሕ ግን ማለት ማንም እንዳሻዉ ይሁን ማለት አይደለም።
    በአጠቃላይ በወንገላዊያን አማኞች ዘንድ ያለዉ የአስተዳደራዊ ክፍተት ለማሳዬት የሞከርከዉ መንገድ መልካም ሆኖ ግን ተቋሙን የፖለቲከኞች መዘወሪያ እንዲሁም ከ1960ዎቹ በፊት የነበረዉ ፖለቲካ ፍጹም ቅዱስ(የጽድቅ መንገድ) ፖለቲካ እና ከዛ ወዲህ ያለዉ ፍጹም እርኩስ አድርገህ ለመሳል የሞከርከዉ መንገድም አንቴ ያዬህብት መነጽር በራሱ ከሆነ ፖለቲካ አስተሳሰብ የጸዳ ነዉ ለማለት አያስደፍርም። በመጨረሻም እኔ የማምነዉ በህዝብ ብዛት ወይም የሆነ ምድራዊ ስልጣንን በእጀ ስላደረኩ ሳይሆን መሰረታችን የሆነዉን ክርስቶስን ነዉ። ለዚሀም ምስክር ደግሞ የማንም አስተያየት ሳይሆን ቃሉ ራሱ ነዉ። የማይነቃነቅ መሰረት እንዲኖረን የእግዝአብሔርን እስትንፋስ የሆነዉን ቃልን ማንበብ እና ተግባራዊ ማድረግ እንጂ " ቁጥራቸዉ በጨመሩና በቀነሱ" አሉባልታ ወሬ መረሽ የለብንም እላለዉ
    ብዙ ጠቃሚና ሊስተካከል የሚገቡ ጉዳዮችን ስላነሳ ሳላመሰግን አላልፍም!!

    • @johnf906
      @johnf906 5 หลายเดือนก่อน

      ሚዛናዊ

  • @derejemekonnen1006
    @derejemekonnen1006 5 หลายเดือนก่อน +4

    Very open person. God bless you all. 🙏.

  • @almazmelese3596
    @almazmelese3596 5 หลายเดือนก่อน +3

    More and more blessings brother yonas!!!!!!

  • @eshetud210
    @eshetud210 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በጣም ይገርማል በጠቅላላው እውነት ነው አንጀቴን ነው ያራስከው አገልጋዮች ንስሐ ሊገቡ ይገባል

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ሰው ይማርበታል ::💜💜💜💜💜

  • @nattymam
    @nattymam 5 หลายเดือนก่อน +5

    ዮናስ ጌታ ይባርክህ ።እውነት እውነቱን እንዲህ ማውራት አንተ ጋ ብቻ የቀረ እየመሠለኘ ነው።

  • @Neftegnaw1
    @Neftegnaw1 5 หลายเดือนก่อน +4

    በትክክል ፓለቲካ እና ቤተክርስቲያን ተጋብተዋል !!!!

  • @amsaleatraga3803
    @amsaleatraga3803 5 หลายเดือนก่อน +1

    I'm protestant believer and live in north America for the last 30 years I'm always involved for my country current political situation it's biblical.

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official 5 หลายเดือนก่อน +2

    በተለይ የንስሀው ነገር ❤

  • @yewubdargebeyehu6794
    @yewubdargebeyehu6794 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ብሎኛል መቼ ነው እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ አመለካከት የኖረው
    ክርሰቲየን አለማዊ ሙዚቃ ቢጫወት ምን ችግር አለው እንጀራ ነው ( profession ) ሲል እንደነበረ አስታውሳለሁ

  • @pastortamratfekadu
    @pastortamratfekadu 5 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት በእውነት ደጋግሜ ልሰማውና ወዳጆቼን እንዲሁም የማስተምራቸውን ተማሪዎች እንዲሰሙት የምጠይቃቸው ምክክር ቢሆን ይህ ነው:: እየሰማሁት እራሴንም እመለከት ነበር ከዮናስ ጋር ትውውቃችን ከ30 አመት በላይ ነው በመልካም ስነ ምግባር ያደገ ታላቅ ወንድሜም ነው ቤተሰቡ ሁሉ ለወንጌል ብዙ ዋጋ የከፈሉ እንደሆኑ እኔ ምስክር ነኝ:: ትባረክ::
    ኤክሌስያዎችም ዘመናችሁ ይባረክ ድንቅ የትምህርት ጊዜ ነበር::

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 5 หลายเดือนก่อน

    I have much Respect Mr Yonase Gorfe. Great conversion, and so much knowledge for the viewers as well. Thank you Both and God Bless❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 5 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you dear brother! you are speaking the truth

  • @asefaguta3578
    @asefaguta3578 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዮናስ ተባረክ ጥሩ እይታ ነው በጣም አስተማሪ ነው ከቤታችን እንጀምር

  • @SamuelBerhane-jl6vt
    @SamuelBerhane-jl6vt 5 หลายเดือนก่อน +1

    One of the most amusing things that happened during the Interview is Yonas said Pentecostal are very emotional
    & that very thing just happened as the interviewer started to become emotional & asked him why he blames Pentecostals
    Then Yonas reacted back with a smile & calmness to obtain a harmonious conversation
    what an Interview ❤❤❤❤

  • @fesehaabrha4872
    @fesehaabrha4872 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ወይይት ከጥሩ ማስረዳት ጋር

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ውይይት

  • @retapaulos9674
    @retapaulos9674 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዮኒ በጣም በጣም ወሳኝ ነገር ነው!!!

  • @berhaneb7932
    @berhaneb7932 5 หลายเดือนก่อน

    Dear yonas gorfe God bless you I agree with you thanks

  • @sofonyasteshome9159
    @sofonyasteshome9159 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow what a discussion, but it could have been for 3 hours it is too short ..... God bless you Yonas Gorfe we're tired of this pentecostals ..... I can't wait to read your book!!!

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 5 หลายเดือนก่อน

    Wow ,this interview was amazing. Thank you

  • @wegayehugetu5365
    @wegayehugetu5365 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you, It was a fruitful discussion!

  • @YeneworkTekle
    @YeneworkTekle 4 หลายเดือนก่อน

    ከዲያቢሎስ ጋር ቃልኪዳን ካልገባህና የምታመልከው ካልተቃወመህ ፀጉርህን ቁረጥና ሰው ምሰል::

  • @solomonfaris
    @solomonfaris 5 หลายเดือนก่อน

    very nice discussion I like it.

  • @PetrosOlangoDubusho
    @PetrosOlangoDubusho 5 หลายเดือนก่อน

    This brother ha substance which needs to be sharpened & addressed for benefit of our country.

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ትክክል አይተሀል። በአገራችን ሀይማኖት የወደቀበት ዘመን ነው። ይሆንልሀል ይሣካልሀል ዘረፉ ሥም ሌላ እውነት የለም።

  • @mesfinwolde3221
    @mesfinwolde3221 5 หลายเดือนก่อน +2

    Love this guy❤❤❤

  • @alemayehukussi9371
    @alemayehukussi9371 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም እግዝአብሔር ይባርክህ::

  • @amsaleatraga3803
    @amsaleatraga3803 5 หลายเดือนก่อน

    It's absolutely true every body goes their own way against God's will.

  • @azebemilyose
    @azebemilyose 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qi4fq3gz6d
    @user-qi4fq3gz6d 5 หลายเดือนก่อน

    Today I have heard a new thing about churches.....Like it.....Tell us the title of your book Mr Yonas

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ሰው እንደ ፓስተር ቢንያም ጥግ ለምን አይዝልንም፣ ትችት ብቻ ዘፉኝ በለው። ጎርፍ ነገር ነው

    • @wendem-jn6ee
      @wendem-jn6ee 5 หลายเดือนก่อน

      Haymanotgn

  • @dehabberhe3293
    @dehabberhe3293 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ጥሩ አሰተያየት ነው
    ኤኔ ደግሞ የሚታየኝ የፕሮቲሰታት አማኞች 90 ፐርሰንቱ እምነታችን ላይ አይደለንም የሚያሳዝነው በዚህ 5አመት ብዙ አማኞች አብዛኛው ከእምነቱ ወጥቷል የቀረንው በቤታችን ተቀምጠናል የዚህ ምክንያት ሳየው እዚህ እምነት ውሰጥ የነበርነው ሁላችንም የቆምነው በቃሉ ላይ አልነበርንም ለዚህም ነው ነቢይው ዘማሪው ፓሰተሩ ተብየው በሚድያ ወጥተው ሰውን (የአንድ )ቤሄረሰብን ለመግደል የተነሱት ከቸርች የባረሩት ያሳሰሩት ኦረ ምኑ ውርደት ላይ የወደቅነው እውነት ግን ከበፊቱ እውነት ይህን የዋህ ጌታ እናመልክ ነበር?ወይ ለመጨፈር ነበር የገባንው በእውነቱ ሁላቸውም እንደገና ንሰሀ እና እንደገና መወለድ (መጠመቅ )ያሰፈልገናልካልሆነ ግን የመጣው መንግሰት የመጣው ንፍሰ የሚንጠን ከሆንን የቆምንበትን እንመርምር ተባረኩ አነ ፓሰተር ተብየው በቀለ ያሬድ ሄኖክ የወንድሞቼ ገዳዬች ናችው በቲቢት የተወጠሩ ህዝብን ያሳደሙ እንደመምከር እንደ መፀለይ ዘማሪዎች ጭምር በጌታ ፊት እፀሊያለሁ ዘውትር እግዚአብሔር ቤቱን እንዲያፀዳ አፀሊያለሁ

  • @tarikabebe
    @tarikabebe 5 หลายเดือนก่อน

    Thank u Gash yoni

  • @ecclesiamedia316
    @ecclesiamedia316  5 หลายเดือนก่อน +2

    ወዳጆች አብራችሁን ስላላችሁ እያመሰገንን ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አትርሱ።
    . . . . . .
    ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
    ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
    TH-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
    ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
    ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
    ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 5 หลายเดือนก่อน

    SHALOM !

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 5 หลายเดือนก่อน

    Bezu temeralehu Tebarku

  • @girumfantaye8841
    @girumfantaye8841 5 หลายเดือนก่อน

    ከወንድሜ ዮናስ ዕይታ ልንወስደው የሚገባ ቁም ነገር አለ ። በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወንጌላውያን አስተምሮና ልምምድ መዛባት በተመለከተ በተናገረው ሙሉ ለሙሉ ባልስማማም በከፊል የምደግፈው ሐሳብ መኖሩን ለመግለጽ እወዳለሁ ። እያንዳንዱ ቤተ እምነት በተቀበለው መሰረተ እምነት ልጆቹን ማሳደግ አለበት ። ልጆቹ ዝንፍ ቢሉ በመጀመሪያ ተጠያቂም ተወቃሸም እርሱ ነው ። ከሌሎችም ወንጌላውያን ወንድሞች ጋር አንድ በሚያደርጉት ማለትም የክርስቶስን የጸጋና የፍቅር ወንጌል ለዓለም ማወጅ ማብሰር ላይ አብሮ መስራት ተገቢ ነው ። በጋራ ሐገራችን ኢትዮጵያ ጉዳይም በምንችለው ሁሉ አስተዋጽኦ ልናደርግ የግድ ነው ። ወንጌላውያንን ከሚለያዩ ነገሮች ይልቅ የሚያስተሳስሩ ብዙ እውነቶች አሉ ። የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ኀብረት ሲመሰረትም አንድ በሚያደርጓቸው ነገሮች ላይ ትኩረት በመስጠት ነበረ ። የሐገሬ እና የቤተክርስቲያን ነገር ያሳስበኝ ማለቱን ሁላችንም የምንጋራው ሸክም ነው ።

  • @Neftegnaw1
    @Neftegnaw1 5 หลายเดือนก่อน +2

    Back to the origin !!!!

    • @Neftegnaw1
      @Neftegnaw1 5 หลายเดือนก่อน

  • @betsegawdegu1804
    @betsegawdegu1804 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አማረ ሰላም ላንተ ይሁን
    "ዕይታ"ን እከታተላለሁ ተባረክ
    በዛሬም ከወንድም ዬናስ ጎርፌ ጋር ያደረከውን ውይይት ተከታትዬዋለሁ ደስ ብሎኛል በዬናስ ሃሳብ በሙሉ ተስማምቼ አይደለም ጥያቄና ልዩነት በብዙ ሃሳቦቹ ላይ አለኝ የምጋራው እንዳለ ሁሉ
    * ቢቻል ጥሩና አከራካሪ ነገሮችን ስላነሳችሁ በተቃራኒ ያነሳቸውን የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ወይም ባነሳው ሃሳብ ላይ "ሊወያዩ"የሚችሁ ሰዎችን በአንድነት ብታቀርብ ሚዛናዊ ነገር መያዝና ለችግራችንም አንድ ግባት የምናገኝ ይመስለኛል
    ተባረኩ!

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 5 หลายเดือนก่อน

    I agree with you! Most pentecostal are emotional not all.

  • @Waleberehe
    @Waleberehe 5 หลายเดือนก่อน +2

    መጀምሪያ ፀጉሩን ይስተካከል እስኪ!!!

    • @kiberlegeta
      @kiberlegeta 5 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን? እግዚአብሔር እኮ ከፀጉር እና ከልብስ ይበልጥ ልብን ነው የሚያየው

    • @yanmercy8195
      @yanmercy8195 5 หลายเดือนก่อน

      Don’t judge the book by its cover! He has a great point! Challenge the thought! Damn

  • @addiswondimu5861
    @addiswondimu5861 5 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሀገር እና ስለ ቤ/ክ መሠረታዊ ችግሮች ተነስተዋል
    መፍትሄዎች ተጠቁመዋል
    በእኛ እና በጎረቤት አገሮች መሐከል እንኳን ያለውን
    ልዩነት ስታስረዳ
    እኛ ጋር የሚያምኑበትን ቤተ እምነት አስተምህሮ ለይቶ የማወቅ
    ችግር እዳለ አስረድተህ
    የጎረቤት አገራት ቤ/ክ ያን ልምድ ያገኙት በጊዜ ርዝመት የዳበረ ልምድ ካላቸው ምዕራብውያን እደሆነ አስረድተሀል
    እኛ ደሞ ለሱ
    አለመታደላችንንም
    ታዲያ ወንድም ዮናስ አንተ እደገለፅከው
    ምዕራባዊያን በብዙ መቶ ዓመታት
    ያካበቷቸውን ልምድ የማግኝት በቂ እድል ያላገኘ እኛ
    እንደማህበረሰብም ብዙ ተጨማሪ ችግሮች ያሉብን
    ከወንድማች ካንተ አይነቶች
    ችግሩን የሚያክል ስራ እጠብቃለን ።
    ባጠቃላይ ጠቃሚ ነበር
    1:10:53

  • @matiaskasahun3256
    @matiaskasahun3256 5 หลายเดือนก่อน

    Exactly Pentecostal movement is the root problem and chaos for the body of christ.

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 5 หลายเดือนก่อน +2

    የሚሰማ ቢኖር ተናጋሪው ኃላፊነቱን ተወጥቷል

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 5 หลายเดือนก่อน +1

    የብዙሃኑን ጥያቄና እንቆቅልሽ በድፍረት ስለዳሰስከው ጌታ እየሱስ ይባርክህ 🙏🙏🙏💜💜💜የቤተክርስቲያን ስም እየፈበረኩ ሱቅ መሳይ ቸርች ከመክፈት በአንድነት ቢቆሙ ግን ፉክክር ሆኗል :: በዚህ አጋጣሚ ዶክተር አብረሃም በቆንጆ አነጋገር ቤተክርስትያን እንደማይከፍት ተናግርል እግዚአብሔር ይባርከው :: ምክንያቱም በየ አገልግሎቱ ሲጠሩ ማበጥ የሚጀምሩ እየበዙ መጥተዋል የእብጠት መጨረሻው ደግሞ ይፈነዳል ወይም ካንሰር ይሆናል : :::

  • @user-pw6ii5mg3g
    @user-pw6ii5mg3g 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዮናስ ጎርፌ ፀጉራቸውን ቢያሳጥሩ ከሚናገሩት ንግግር ጋር እንዲስማማ

  • @zeaminkahsay7540
    @zeaminkahsay7540 5 หลายเดือนก่อน +5

    Just a suggestion.If possible can you start a dialogue between guests instead of interviewing only one person ?.Once in a while at least .In this interview for example ,it would have been better if another person with a different perspective (such as from Full gospel church )be present and positively debate some of the claims that Yonas is making .That would be balancing .I think the guest making a sweeping remark against all Pentecostals is outrageous and blasphemous.It is clear that he believes Lutherans are the only right ones.

    • @derejetefera-p2y
      @derejetefera-p2y 5 หลายเดือนก่อน +2

      I do agree with your position biut I am afraid that some people may not argue or table their position in respectful and civilised manner that can be attributed to lack of communication skills and other issues.

  • @fekadukifle1025
    @fekadukifle1025 5 หลายเดือนก่อน +1

    I could not agree with the guest more. Blessings

    • @wendem-jn6ee
      @wendem-jn6ee 5 หลายเดือนก่อน

      Haymanotgn selhonk

  • @bekeleolana5448
    @bekeleolana5448 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ አስተያየት ነው ደስ ብሎኛል!?

  • @mulukenlegesse2467
    @mulukenlegesse2467 5 หลายเดือนก่อน

    ETHIOPIA IS IN GOOD HANDS .

  • @trisitketema8786
    @trisitketema8786 6 วันที่ผ่านมา

    ወደዋናው ቁል ፍ መጣ ቹ ዝምታ ይሔ ሁሉ አመጣ የቀድሞ ቸርቾች ተነሱ

  • @kiberlegeta
    @kiberlegeta 5 หลายเดือนก่อน +1

    The interviewer should let him finish his thought. You’re interrupting him and jumping from one topic to another.

  • @selahbeatsandtracks4932
    @selahbeatsandtracks4932 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዮናስ ግሩም እይታ እና መፍትሔ ነው ያመጣኸው

  • @wkfk6862
    @wkfk6862 5 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አሁን ላለችበት ሁኔታ የማይመለከተው አካል የለም
    እነ እገሌ ናቸው ማለት ለማንም አይጠቅምም
    ሁላችንም በየግላችን እኔ ነኝ በማለት ንስሀ መግባትና መመለስ ይጠበቅብናል!

  • @berSha5396
    @berSha5396 5 หลายเดือนก่อน +1

    የግል አስተያየት፡፡

  • @annoxomous123
    @annoxomous123 5 หลายเดือนก่อน

    There has to be a defined line.

  • @tsegayefantahun654
    @tsegayefantahun654 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ሀሳብ ነው ሌሎቹን መጥፎ ትምህርት ያስተማሩት የግለሰብ ቸርች የከፈቱት ከውጭ የመጡት ሰዎች ናቸው እንደዚ አይነት ቸርች ሳይሆን የግል ካፖኔ ነው

  • @eyerusekassaye8506
    @eyerusekassaye8506 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርመኝ እግዚአብሔርን የሚያውቅ መፅሀፍ ቅድስ ያነበበ ሰው እንደሚያምን ሰው የኢትዮጵይን ፖለቲካን አለማውያን በሚመለከቱበት አስተያየት ማየት እጅግ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር እኮ ትልቅ ነው:: የዳዊት እና ሳኦል ታሪክ በቂ ነው እግዚአብሔር ከደከመ ከተሸነፈ ከመሰለ ከዳዊት ቤት ብርታትን አምጥቷል እኛ ሃላፊነታችን ዘርን ሳንለይ በምድራችን ላሉ ባለ ስልጣናት መሪዎች መፀለይ ነው ሃላፊነታችንን ሳንወጣ ትንታኔ ውጥ መግባታችን ብዙም ለውጥ አያመጣም ፖለቲካ ለክርስትያን አያስፈልግም እያልኩ አይደለም ያስፈልገናል ዋናውን ስራችንን ግን ዘንግተናል

  • @junefirst500
    @junefirst500 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቴ፡ ዮናስ፡ ነብይ፡ እዩ፡ ፊት፡ ቢቀመጥ፡ በውስጡ፡ ያለውን፡ የክፈ፡ መንፈስ፡ ያስወጣለት፡ ነበር። የክርስቶስ፡ ጠላት!

    • @derejetefera-p2y
      @derejetefera-p2y 5 หลายเดือนก่อน

      Conceited and filled with arrogance.

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ያልገባኝ ነገር በምን መነሻ ነው ስለ ቤተክርስትያን ሃሳብ እንዲሰጥ የተጋበዘው ሚድያ ላይ የምትሰሩ ሰዎች እባካችሁ ኃላፊነት ይሰማችሁ ለማነፅ የማይጠቅም ሰው አታቅርቡ ትውልዱ እኮ ብዙ ነገር ያውቃል የሚናገረውን ሳይህን ህይወቱን መመዘን መልካም ነው እኔ እኔ እያለ በድፍረት ስለሌላ ማውራት ነው በቃ ትክክለኛ በዚህ ዘመን

  • @YeneworkTekle
    @YeneworkTekle 4 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ፀጉሩን አስተካክሎ ይቅረብ::

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሞርተኞች እንደምታወሩት ሳይሆን
    ኢትዮጵያ በጀግናው መከላከያ ሰራዊቶ
    ባንዳ እና የጎረቤት መቀኛን እየደመሰሰች እየረመረመች ወደ ከፍታዋ ትወጣለች።
    የሰፍር ባንዳ ፍርፍሪ ለቃሚ ሸፍታን ቀይ መለዬ ለባሸ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች እየደመሰሱልን ነው።
    ፈሪ ነው የሚፈራው

  • @atmike123
    @atmike123 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አሽቃባጭ ሁላ!! ወንድም ዩናስ ጎርፉ ደግሞ ማወዛገቡን ትተህ ምናለ ፀጉርህን መጀመሪያ ብትቆረጥ!! መጥፎ ምሳሌነት ነው!! ዳግም ስትወለድ የጥበብ ሰው ከመሆንህ በፊት የጌታ ሰው ነህና!! ጠያቂው ሞጋቹ ጌታ ይባርክህ በጣም ጥሩ ነበረ!!

    • @simenehmulat9431
      @simenehmulat9431 5 หลายเดือนก่อน

      ክርስቶስ ጸጉሩ ቁርጥ ነበር?
      ከደቀመዛሙርቱስ አንዱስ እንኳ የጸጉሩን ቁርጥ አይታችኋል?
      ናዝራዊ ነኝ እኔ ለእየሱስ ካለስ ይህ ሰው....?
      ለማንኛውም ተራው ጉዳይ ላይ ግለሰባዊ መሻት ላይ አናተኩር በተነሳው ነጥብ ላይ መረዳታችንን በአግባብና በእውቀት እንማማር.... ጽድቅን እንደ ቤርያ ሰዎች እንከተል በመንፈስ በተመስጦ በቀናም ልብ በሰፋም መረዳት እንደግ......

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማፊያ ሲስተም ተዘረጋ እንጂ የምን ሃዋርያ?

  • @TrBiTold23
    @TrBiTold23 5 หลายเดือนก่อน +2

    Yoni, nobody listens to you sadly. But keep challenging

    • @hamereassefa9541
      @hamereassefa9541 5 หลายเดือนก่อน

      You sure he can challenge?

    • @Belachew935
      @Belachew935 5 หลายเดือนก่อน

      እውነትህን ነው አባቴ ፔንጤው እንክዋን ዬናስን እግዚያብሔርን መስማት ካቆመ ቆይቱአል መስሚያው ጥጥ ንው 😅

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 5 หลายเดือนก่อน

    አግር ጥሎኝ ሰማሁ ስንት የሚባል እያለ?

  • @Mcsegnit
    @Mcsegnit 5 หลายเดือนก่อน

    YES SIR! Pentecostal are የሁከት ና ስርዓት አልበኝነት መንገድ ነው።

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 5 หลายเดือนก่อน

    My brother please don't encourage worldly song. I beg only this, in other things, I am very proud on you and be blessed

  • @derejetadesse5962
    @derejetadesse5962 5 หลายเดือนก่อน +2

    ያገርህና የቤተክርስቲያን ጉዳይ የሚያሳስብህ ከሆነ ወደ ቤተክርስቲያን ዘፈን እንዲገባ ከነ ዘሪቱ ጋር ስትሰራ አልነበረም እንዴ? ክርስቶስ ዘፈን ይወዳል ስትሆን ነበር እኮ! ዛሬ እንዴት የቤተክርስቲያን አሳቢና አሳሳቢ ሆናችሁ? ካሳሳበህ ቀንና ሌሊት በብርቱና በጽናት በእ/ር ፊት መጸለይ ነው ብርቱ መልሱ እንጂ መጨነቅ ምንም አይፈይድም

    • @wendem-jn6ee
      @wendem-jn6ee 5 หลายเดือนก่อน

      Ante selye motkal qedada

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 5 หลายเดือนก่อน

    Was this man the one who promoting worldly song to Christian church?

    • @Belachew935
      @Belachew935 5 หลายเดือนก่อน

      Lol ……. Worldly song😅😅😅

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 5 หลายเดือนก่อน

    ሐዋርያም ከሆነ ወይም ነብይ በአንድ ቤተክርስቲያን ጥላ ስር ሆነው እንዲያገለግሉ አንጂ አንድ ስጦታ ብቻ ይዞ ወጥቶ ቤተክርስቲያን እየከፈተ የተንጋደደ አስተምህሮ እንዲያራምድ እግዚአብሔር የሚፈቅድ አይመስለኝም።

  • @c2beca272
    @c2beca272 5 หลายเดือนก่อน

    Please stop interrupting your guest , let him finish his sentence.😮

  • @tesfayebedane4164
    @tesfayebedane4164 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዮናስ በሀሜት መልክ በጥሩ ቋንቋ የቤተክርስቲያንን ፖለቲካ ወይንም ችግር ፍቅር አልባ በሆነ ድብቅ ጥላቻውን ገልጿል አንድ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ሲጠቀም አይደመጥም መንፈሳዊ ይዘትም አላየሁበትም በሀዋሪያት ዘመንም ቢገኝ እንደዚሁ የሚናገር ይመስለኛል ይሔ መድረክ የተሰጠው በምን መመዘኛ ነው? በመንፈሳዊ ሕይወቱ ነው የሚጠቀስ መንፈሳዊ ሕይወት ነበረው??? ጀምሮ እስከሚጨርስ all negative

    • @abenettadesse228
      @abenettadesse228 5 หลายเดือนก่อน +1

      ጥቅስ ለመጥቀስ የሚያንስ ሰው ነው ብለህ እንዴት አሰብክ?ከአነጋገሩ እጅግ ጥልቅ አስተዋይነቱ ምንም ድብቅነት የለም።ከጸጉሩ በቀር ምን ይወጣለታል?

    • @Grandas7358
      @Grandas7358 5 หลายเดือนก่อน +1

      ጥቅስ ካማረህ፣ሰይጣን ጋ ሂድ እሱም በደንብ ይጠቅስልሀል።

    • @netsanetkebede6490
      @netsanetkebede6490 5 หลายเดือนก่อน

      ዮናስ ጎርፉ የሚያውቃቸውን ጥቅሶቹን ከፈለክ ቤት ያጣው ቤተኛ ላይ እየው። ሙሉ 220 ፔጅ ጽፎ ኢየሱስ የሚለውን ስም ሁለቴ አልተጠቀመም" ወንጌሉ ይልሐል ወይም ክርስቶስ ይልሐል። እና ለፈገግታ ሰይጣን ያለው አንተ ክርስቶስ ነሕን? ነው ያለው።። ኢየሱስን መጥራት በእርግጥ እየጀመረ ይመስለኛል። ባላለሰለሰ የኔ ግብግብ ጽፌ በእጁ እያቀረብኩኝ።።
      ብዙዎች ይቆጡኛል ዮናስን ቢያንስ በክብር ጥራው በማለት"
      እስቃለሁ...እሳት ባሕር ውስጥ የሚዋኝን ሰው ጋሼ ዮናስ እባኮት ከዚሕ እሳት ይውጡ ስል ይታያችሁ!
      መጥምቁ ዮሐንስ ወይም እስጢፋኖስ አንተ የእፉኚት ልጅ ፈጥነሕ ውጣ ነው የምትለው!!!ኡኡ ጎርፍ ወሰደው እያላችሁ ነው የምትሉት ወይ እንደእስጢፋኖስ አንተ የእግዚአብሔርን መንገድ የምታጣምም ብለሕ በእጅሕ ላይ ያለውን ሁሉ ትወረውርና እቤትሕ ገብተሕ ለጌታ የምትለውን ትናገራለሕ! ሲመለስ ወዳጄ እንደሚሆን አውቃለሁ!

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 5 หลายเดือนก่อน +1

    37:40-50 ታዲያ ደርግ ለምን የመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያናትን ዘጋ? ለምን የመካነ ኢየሱስ አብያተ ክርስቲያናት ሳይዘጉ ቀሩ? ለምን የአድቬንቲስት አብያተክርስቲያናት ሳይዘጉ ቀሩ? እንተዋወቃለን! መካነ፟የሱስ ቀሳውስቶቿ ሳይቀሩ የደርግ የኢሠፓ አባላት እንደነበሩ ወለጋ በነበርሁ ጊዜ አውቃለሁ!ዮናስ ለመካነ የሱስ ሙዚቃ ት/ቤት የዋልከውን አንረሳም፤ ነገር ግን የዘርና የቋንቋን ጉዳይ እናንሳ ካልክ 39፡25 ለምን የራስህን ቤተክርስቲያን ትተህ ስለ ደቡብ ሰዎች አነሳህ? ደቡብ አሁንም አምልኮም በአማርኛ ነው፤ መካነየሱስ ግን በየአጥቢያው ያሉ ማኅበረ ምዕመናን በቋንቋ ጉዳይ ምን ያህል ነውጥ እንደነበረ ካንተ በላይ ምን ሊያውቅ ይችላል?

  • @Simbten
    @Simbten 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፖለቲከኛ ነው ዘማሪ ነው ሬጌ ነው?

    • @Belachew935
      @Belachew935 5 หลายเดือนก่อน

      አይ ብልፅግና ነው

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 5 หลายเดือนก่อน

    ዮናስ ጎርፌ አስተሳሰብ ውጉዝ ከመአርዮስ በማድረግ ቀዳሚ ነኝ። ደግሞም በተወሰነ አቋሙ ግሩም ቢሆንም ስቃወመው ከዮናስ ጋር ምንም ጥል የለኝም። ይኅ ሚዲያ ቢያከራክረኝ ዝግኙ ነኝ ርዕስ መርጦ ጥሩ ነበር።
    1ኛ) ራዕይ አይቀበልም ( እርሱ ቢያገኝ ሞክሮ ስላልተሳካ ይመስለኛል) ከ20 ዓመት በፊት ሴሚነሪ ) ስደርስ ጸጉሩን አይቼ ለስለስ ባለ ቋንቋ ይኅ ሰው ሲጸልይ ጸጉሩን ይሸፍናል በሚል ነው የጠየቅሁት ከዚያ ጀምሮ አጠናዋለሁ የጌታን ድምጽ እሰማለሁ። ዮናስ የጥፋት ሰው ነው። ከ10 ሰዓት በላይ ቁጭብለን አውርተናል። (በሶስት ጊዜ) . ዮናስ ኢየሱስ ብቸኛ የዓለም አዳኝ እንደሆነ እንኳን የማያምን ፕሩራሊስት ነበር። ቁጭ ብዬ እርሱ ባለበት ልናገር በማስረጃ ላቀርብ እችላለሁ ኢየሱስን አያውቅም ኢየሱስም አያውቀውም።
    2) የቸርች መከፋፈልና ሐይራርኪ እጅጉን ያሳስበዋል።። ይኅ እሳቤ judo Christians እሳቤ ነው።የአውሮጳና የአሜሪካ ክርስትና መሰረት ያደረገብት ፍልስፍና ነው ቆይቶ ቆይቶ ሙሉ በሙሉ ፓለቲካዊ ሆኗል። ይኅ ደግሞ አጋንንታዊም ነው ሰይጣን አለቅነት ስልጣናት ገፎአቸው ፍላት የሆነ ግንኙነት ኢየሱስ መመስርቷል አውሮጳና ብዙ ጥንታዊ ቸርቾች የኢየሱስን የእግዚአብሔር መንግስት እሳቤ የገለበጠበት መንገድ ሆኗል።። ማለት የስራ ክፍፍል እንጂ ተዋረድ የለውም። የንጉስና የካሕናት መንግስት ነው ያለው።
    3ኛ የብዙ ዲኖሚኔሽኖት ደረጃቸውን ዶክትሪናቸውን እንደጠበቁ እንዲኖሩ የሚፈልገው ተቋማዊ መልክ ኢየሱስ አስር ወይም ሰማንያ መልክ እንዳለው የማሰብ የከፋፍለሕ ግዛ ኮሎኒያሊዝም ኮንሴፕት ይኅ ዘመንን ያለማወቅ ችግር ነው። የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎች በገፍ በቅርብ መገኘት ማንም በዲክትሪን በአለባበስ በሙዚቃ ኳኳታ ማንንም ማጭበርበር የማይቻልበት ደግሞም የክርስቶስ መንፈስ የሌለው ማንም አግዞ የሚነዳው ዘመን ነው።። የክርስቶስ ቤክ እንድና የማትታይ ናት። ያውም በመጨረሻው ዘመን ያችም ቤክ የምትላት የመንፈስ ቅዱስ ምሪት ሕብረት ከአባት ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ የሆነበት ነው። ካልደነገጣችሁ ከነገስታት ጋር የሚያመነዝሩ የክርስቶስ ሚስት የነበረች ተቋም አይደለችም? እና ዮናስ ተቋማቱ ደረጃቸውን ዶክትሪናቸውን ልዩነታቸውን ጠብቀው እንዲኖሩ ይጠብቃል።። ወዲና ወዲያ ሐሳብ።
    ለዮናስ ንሰሐ ወደቀደመው የተሰነጣጠረው ቸርች ወደተከፋፈለው ቤክ መመለስ ነው። በዳይና ተበዳዮች ንሰሐንና ዓላማው ከዬኒ እሩቅ ነው የሚያወራው ልክ እንደቲዮሎጂያን ነው ፤ የተማረው ያጠናው ሙዚቃ ሲሆን ሴሚናሪ 11 ና 15 ዓመት ተቀምምጦ ስነመለኮትን ለማጥናት የተወሰኑ ኮርሶች አልወሰደም፤ " ንስሐ ምን ማለት እንደሆነ ይኽው በ40 ዓመት ልምድ ውስጥ የሚገኝ አልሆነም ንስሐ ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ኑዛዜ ተከትሎ ከእግዚአብሔር በሚሰጥ ረድኤት ወደ እግዚአብሔር እቅድ መግባት ነው። ዮኒ የእግዚአብሔር ቃል አቀባይ በመሆን የሙሉ ወንጌል መሪዎች ከሌሎች መሪዎች ጋር ተስማምተው ቁጭ ቁጭ ያሉ ዲኖሚኔሽኖችን ማየት ነው።(የቸርች ዘመን አልቆ ፍርድ ተጀምሮ የጌታ ቀን ጠላቶቹን የሚበቀልበት ዘመን ቢሆንስ ዮኒ ፈገግ ብሎ " የለሁበትም " ይልሐላ)
    የመጭው ዘመን ስጋት። በበኩሌ ሶስተኛው አለም ጦርነት በተነሳበት አለም እየተናጠ ባለበት የኢትዮጵያን ጉዳይ ልዩ አድርጎ ማየት አለማን ያለማየት ሲሆን ነገ ከኢየሱስ ጋር ብሩሕ እንደሆነ በማሰብ ስነቃ በደስታ ነው። ኢየሱስ በአመጸኞች እየፈረደ ስለሆነ የዮናስ መንግስት እየተናደ ፤ አዲሱ የአፍሪካ ትንሳኤ እየፈካ ይሔዳል።
    ጆሹዋና የመሳሰሉት የአውሮጳን የመንፈሳዊነት ደረጃ ጥያቄውስጥ ስለከተተ፤ የቆየው ሊብሬሽን ቲዮሎጂ እሳቤ በቸርች ስም የተሰራውን ኮሎኒያል ሌጋሲ ስለሚንደው የትኞቹም አውሮጳውያን እንደሚጠሉት ፓለቲካ የታጨቀ ሽሙጥ ብቻ ነው።
    አዎ በተመሳሳይ ክንፍ አንበርም ለጋራ ሐገራችን የተለያየ ሕልም ይኖረናል🙏🙏🙏🙏

    • @netsanetkebede6490
      @netsanetkebede6490 5 หลายเดือนก่อน

      እኔና ዮኒ ላለመነጋገር በመሐከላችን ሽማግሌ ጠርቶ አስተያየት ላለመሰጣጣት ቃል ተገባብተናል። በሴኪዩላሩ አለምሕ ውስጥ የምታድነውን ጉዳይ እንቅፋት ላለመሆን የደረስክበት አልደርስም ብዬው ነበር፡፡ ግን ይሕ የግል ጉ እዳይ ሳይሆን በጋራ በምንጠሪው የኢየሱስ እሳቤ ላይ መግለጼን እቀጥላለሁ፤ እናም ለሰው እንደነገረው ድፍረቴ ይኅ ሰው ያመዋል ብሎ ለኔው ጓደኛ ነግሮ ሽማግሌ አድርጎታል።። እኔም እርሱን ያመዋል ወደሚል ደርሼያለው። ትንንሽ ልጆቹን የምሽት ጭፈራ ምናልባትም ርቀት ቤቶች ሳይቀር እየወሰደ አርትን አደንቃለሁ ሲል " በክርስቶስ ስም ላይ ለማላገጥ የወጣትችውን ቸርች ከበሮና ኪቦርድ ስለቀጠቀጠ የክርስቶስ ቤክ መልክ በእርሱ እስኪሳል ከፊቱ ቆሜ ንስሃ ግባ አብደሓል ልለው ይገባኛል። አሁን እንዳንድ ነገሮችን አሻሽያለሁ ቢልም እድሜ እንጂ የእግዚአብሔር መንግስት እንዳልገባውም ዛሬም የሚያወራው ደግሞ በድፍረት በሌላ በኩል ትሕትናው ደግሞ ጸጸት አልባ ግን በእቅድ የሚቀርብ ትሕትና የሚቀጥለውን ያንኑ መጽሐፉን የማስተዋወቅ( pr) ይሰራዋል። ዮኒ መንግስትሕ ይሰማል፤ መንግስቴ ይሰማኛል🙏🙏🙏
      ማንም እንዲሰማም እንዲያውቅ የምፈልገው ሁለቴ ሶስቴ ጌታን የማየት ንጥቀትን ሲሙሌሽኑን መለማመድ በብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳንን የመውረር የመተርጎም ያልተማሩ ፤ ጌታን የማያውቁ በግብስብስ የዚሕ ዓለም ዕውቀት አጭቀዋት በመንፈስ መሪነት ነብሳችንን ገድለን አካላችንን የምንገዛ የእግዚአብሔርን መንግስት ሰራተኛ መሆንንና ይኅንን እሳቤ ለመቃወም የሚቀርቡትን እያሳፈሩ መመለስ ጥሪያችን ነው። በዚሐ መሰረት ዮኒን ጸጉሩን አስላጭቸው ነበር። ፎቶሕን ከራዕይ 9፥ 5 አሳየዋለሁ እያልኳቸው።። ጸጉራቸው እንደሴት ፊታቸው እንደሰው የሚለውን ጥቅስ ይዤ እና የሴት አሰራር በወንድ በወንድ ፊት እንደማለት ነው።። ይኅ የኮሎኒዪሊስቶች አለምን ለመውረር ሐብት ፍለጋ የቆሙበት ቁመናቸውን ተንኮላቸውን የምገልፅበት ዘዬ ነበር።።

    • @johnf906
      @johnf906 5 หลายเดือนก่อน +1

      ገራሚ ተናጋሪና ፀሐፊ ነዎት። ኧረ መፅሐፍ ይፃፉ ካልፃፉ።።ይሄን ሁሉ ቁም ነገር ይዘው ቁጭ ብለው እንዳይሆን።ግልፅነትዎን፣ቁም ነገር አዘል ግምገማዎን፣ፊት ለፊት እንነጋገር ማለትዎን፣ጠንከር ቢልም ትህትናዎን አይቻለሁ። በርቱልኝ።።።

    • @netsanetkebede6490
      @netsanetkebede6490 5 หลายเดือนก่อน

      ሞክራአለው የጎልያዶች ሐገር የሚል፤መጽሐፍ ሰፕአሳትሜአለሁ። በመጨረሻው ዘመን ላይ እስራኤል የወደቀው ኮከብ የሚል ሰርቻለሁ። በክርስቶስ ለሆኑት በፒዲኤፍ እየላኩ ነው።
      ፓስተር አበበ ታደሰ በሚል ጎግል ካደረግሕ የመጨረሻው ዘመን ትምሕርቶችን ታገኛለሕ። ዮናስ እንደሚያወራው ዘረኝነትን የሚናገር የሚያስተምር የለም የሚለው ከራሱ መንግስት ይሆናል። እኔግን ዮናስ እንደሚያውቀው ፓስተር የለም፤ ካለሁም እኔነኝ ካለ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኜ ኢሳት ሰብአዊ መብትና ቤተክርስቲያን የሚለውን ተናግሬአለሁ። ዮናስ ከፍርሐቱ የተነሳ ስልኬን አያነሳም ነበር፤ ታስገድለኛለሕ ብሎ ጭራዬን ሸጉጬ እሸሻለሁ ይለኝ ነበር። ይመስለኛል ዮናስ ክርስቲያኖችን ከመክሰስ ውጭ አይችልም። አብያተክርስቲያናት ሕብረት ቢሮ ደብዳቤ ጽፌ ይሕ ይመጣባችኋል የሚል ከሰባት አመት በፊት ሰጥቼያቸዋለሁ። ከጸጸት ነጻ ነኝ፡፡ በገዛ እጄ እየሰራሁ የሰራሁ ይመስለኛል።።።

  • @eskedartube1816
    @eskedartube1816 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄንን ፕሮግራም ከጀመራችሁ ጊዜ ጀምሮ እከታተላለሁ በመሪነት ዙሪያ ብዙ ትምርት ቀስሜበታለሁ። ያቀረባችኋቸው ሰዋች በሙሉ የፕሮግራሙን አላማ የሚመጥኑ ነበሩ ። ዛሬ ግን ያቀረባችሁት ሰው በፍፁም የማይመጥን እንዱሁም አማኞችን የማይወክል ሰው ነው።🙏

    • @wendem-jn6ee
      @wendem-jn6ee 5 หลายเดือนก่อน

      Haymantgna

  • @tarekegnrobitarekegntareke3885
    @tarekegnrobitarekegntareke3885 5 หลายเดือนก่อน +1

    Megemerya tgurun ykoret

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 5 หลายเดือนก่อน

    4ኛ)አስተያየት የሃዋሪያት መኖር አለመኖር ዮናስ ይመረዋል። በዚሕ ሃሳቡ ምክንያት እራሱ ዮናስ የእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ እንደሌለ ላስረዳ።
    የመካነ- ኢየሱስ ሰው ነኝ ማቲ 28 ላይ ብቻ ባተኩር የታዘዘው ትዕዛዝ በአብ በወልድ በመንፈ.ስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ.... ደቀመዝሙሬ አድርጉ ይላል።። ለሰሚዎች ይሕንን ቃል ባማርኛ ላቅርብ በዮሐንብ አቅምና ስር ልክ ሌላ ሰው ለኢየሱስ ማምጣት ነው ትዕዛዙ። " ዮሐንስ እኔ አንተን የነጎድጓድ ልጅ ተቀብዬ ወደ አሐኑ ሐዋሪያው ዮሐንስ አድርጌሐለሁ። አንተም ለኔ አንተ የደረስክበት አይነት ሰው አስረክበኝ ነው ያለው። ማቲ ቀራጭ ነበር አሁን ሐዋሪያ ነሕ። ቀጥሎም ለኔ ቀራጭ ተቀብለሕ ሐዋሪያ ስጠኝ ነው። እንዳንተ አይነት። ባጭር ቃል ዮሐንስ ሐዋሪያ ነው " ጌታን ይሰማል አይቷል ዳሷል መንፈሱን ተቀብሏል ራዕይን ያያል፤ መጭውን ዘመን ያቀርባል፥ያደርሳል ጌታ ዮሐንስን ባደረሰበት ደረጃ ሃዋሪያ እንዲያደርግ እንጅ ምዕመን እንዲያደርግ አልተነገረውም።።።።ዕቁብ ቤት ግብር የሚሰበሰብበት ተቋም አልመሰረተም።
    ዘፋኝ ተቀብሎ ዘፋኝ አድርጎ የሚሸኝ ያኛው መንግስት ነው የሆነ ሰው ተቀብሎ ሐዋሪያ እንዲያደርግ የማቲዎስ ትዕዛዝ ነበር። ዘፋኝ ተቀብሎ ሐዋራያ አድርግ ተብሏል።። ።።።
    ደቀመዝሙር ከጌታው አይበልጥም ትጉሕ ከሆነ እንደጌታው ብዙ ነገር ያደርጋል። ዮሐንስ ምንሰራ ካልክ ወንጌሉን ደብዳቤውንና ዮሐንስ ራዕይን ሰርቶልናል። ሐዋሪያት ነብያት ላይ ከተመሰረትሕ ትደግመዋለሕ። የለም ካልክ አንተና የሚሰሙሕ ናችሁ የሌላችሁት። ደቀመዝሙሬ አድርግ በአንተ ብቃት ልክ ለኔ መልስ ማለት ነው። በሃዋሪያት ልክ ።።።ከዚያ የወረደ ምዕመን የለውም። ማድረግም አልተጠራም።።

  • @samueltesfaye5345
    @samueltesfaye5345 5 หลายเดือนก่อน

    Serate.mendenew?

  • @tss6396
    @tss6396 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለገበያ እና ለገንዘብ ሲባል የአጋንንት አገልጋዮችን አየጋበዛችሁ መርዛቸውን የምታሰራጩላቸው እናንተም የሚጠፉት ነፍሳትን ደም ጌታ ከእጃችሁ ይፈልጋል።

  • @teddy6326
    @teddy6326 5 หลายเดือนก่อน

    አረመኔው አቢይ አህመድ እና የኦሮሞ ብልፅግና የፍጅት፣ ጦርነት እና ውድመት ዘመቻቸውን ጀመሩ እንጅ አልጨረሱም። አቢይ ህዝብ ላይ ወደፊት የሚፈፅመው ግፍ እስካሁን ከፈፀመው እጅግ የከፋ ይሆናል። ሁሉም በየአካባቢው የአቢይን የጥፋት ዘመቻ ለማስቆም ቆርጦ ካልታገለ፣ ሰለባ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው።
    #አረመኔውአቢይ
    #AbiyTheBarbaric

  • @AshabirAfras
    @AshabirAfras 5 หลายเดือนก่อน +1

    My brother are you an Ethiopian at the beginning established by western people especially France. The only option to establish Ethiopian become Democratic state is use the Oromo Gada ideology no solution Moha ambesa it was old ideology even the recently Jewish govern by Democratic ideology

    • @yanmercy8195
      @yanmercy8195 5 หลายเดือนก่อน

      Keep your total confusion to yourself damn!

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 5 หลายเดือนก่อน

    አቶ ዮናስ ለየት ይላል ይጥማል፤ከጸጉሩ በቀር ።በሳል ሰው!

  • @girmamulugeta8598
    @girmamulugeta8598 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ዬናሰ ብሆረን ማን ፈጠረው እ/ረ አይደለም

  • @tsegayefantahun654
    @tsegayefantahun654 5 หลายเดือนก่อน

    Self imper

  • @yafetube7271
    @yafetube7271 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ዮናስ ዘፈን ሙዚቃ (አለማዊው !) ምን አለበት ብለህ አነጋገርከን አሁን ደግሞ የወንጌላውያን ውድቀት አንድነታችን ነውና ለምን አልተለያየንም የሚል ድምፀት ያለው ገለፃ ነው በተለይ ፔንቴኮስታሊዝምን (ክላሲካል ወይም ኒዎ) ሁሉንም በድፍኑ ወቅሰሀል ለመሆኑ ለአለም ኢቫንጀሊካል ፈጣን እድገት የካሪዝማቲክ ሙቭመንት (በሁሉም ዲኖሚኔሽን የተከሰተ ነው) ሚናው ምን እንደሆነ ራሳቸው የመካነ የሱስ አባቶችን ጠይቅ እባክህ አውሮፓን ወደ ኢ አማናዊ (Post Christian) የከተተ እንዲሁም አፍሪካውያንን ለ Ancestrial worship አሳልፎ የሰጠ ፍልስፍና ነውና ዳግም ብታጤነው እንደ ምታውቀው ኢትዮጵያውያን በጣሊያን እና በደርግ ዘመን ሚሲዮናውያን ተባረው ጥለውን ሲሄዱ አባቶች ተንበርክከው ያገኙት የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ለዲኖሚኔሽን (ፔንቴ ኮስታል) መስጠት ችግራችንን አይፈታም ይልቅ ያለብን ችግር ዘርፈ ብዙ ስለሆነ በነርሱ ላይ ብታተኩር ይሻላል ይህን ሁሉ ስል እኔ ፔንቴኮስታል ቤ/ክ አባልም ደጋፊም ሆኜ አይደለም ደግሞም ከፍቅር ጋር ነው ተባረክ !!

    • @nattymam
      @nattymam 5 หลายเดือนก่อน

      አንድነታችን ችግር ነው የሚል አንድምታ አላየሁበትም ወንድሜ።

    • @hamereassefa9541
      @hamereassefa9541 5 หลายเดือนก่อน

      @@nattymamበደንብ ስማው