🔴 “

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • “#የትግራይን_ህዝብ_ይቅርታ_እጠይቃለሁ” I #ወንጌላዊ_ያሬድ_ጥላሁን I @EvangelistYaredTilahun @ecclesiamedia316 I #2024
    Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
    Don't forget to share this video to reach others.
    Hosted By #Alemu Amare
    Subscribe for latest Videos Here;
    ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
    . . . . . .
    t.me/ecclesiae...
    TH-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
    Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
    Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ ...
    #Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
    This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
    Evangelical Media's
    @christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
    @bethelhemtezeraofficial

ความคิดเห็น • 359

  • @ecclesiamedia316
    @ecclesiamedia316  6 หลายเดือนก่อน +8

    ወዳጆች አብራችሁን ስላላችሁ እያመሰገንን ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አትርሱ።
    . . . . . .
    ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
    ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
    TH-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
    ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
    ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
    ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

    • @sel467
      @sel467 6 หลายเดือนก่อน

      ጠያቂው you r so unprofessional !!...why won't you let him finish his ideas 😢😢

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 5 หลายเดือนก่อน

      አንተ አረመኔ የደርግ ልጅ ድንጋይ ልብ

  • @sarabeyene139
    @sarabeyene139 6 หลายเดือนก่อน +11

    . በዚህ በሰማሁት ቃለመጠይቅ በጣም ተደስቻለሁ ። ወንጌላዊ ያሬድ የከበረውን የጌታ ቃል በኤልሻዳይ ሲናገር አፌን ከፍቼ ከምሰማቸው የጌታ ባርያዎች አንዱ ነበር። ከዛ በኋላ ግን እንደገና በሌላ አቅጣጫ ሳያው ተገረምኩ ምክንያቱም በወንድምና በወንድም መካከል ያለ ጠብ በፀሎት በምልጃ ነው እንጂ ከአንዱ ጋራ ወግኖ ሌላው መፍረድ ከወንጌላዊ በላይ የሚያውቅ የለም። ዛሬ ግን በንግግር ህ ኣለቀስኩ እንኳን ገለጥከው ። ይሄ በወጣትነትህ የከፈልከውን ዋጋ ሊያሳጣ በተለያዩ መንገድ ቢገለጥም ይቅርታ በማለትህ ሰይጣን አፍረ ጌታ ደግሞ ከበረ ጌታ ይባርክህ ::

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 6 หลายเดือนก่อน +17

    መቸም እግዚአብሔር ስም ጠርተህ ይቅርታ ስላልክ እኔም እንደ አንዱ የትግራይ ተወላጁ ይቅር ብያለሁ ወንጌላዊ ባላወኩት ብዬ ነበረ ተባረክ
    From Zürich

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 5 หลายเดือนก่อน +1

      አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😅😮😢

  • @berhaneghide5842
    @berhaneghide5842 6 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድም ያሬድ
    እንደ ጎርጎረሳዊ ኣቆጣጠር 1995 ኣከባቢ
    በህያው ተስፋ ከተዋውቅሁህ ጀምሮ ያንተ የሩቅ ተማሪህ ነበርኩ - በዛቺ ሰልፍ እስከተሳተክ ድርስ?
    ባዛቺ ቀን በተናገርከው ምክንያት ያሬድም ኣልኩ።
    ግን ከወራት ብሃላ እንደገና ተመለስኩ ወደ መልእክቶችህ።
    በል እግዚኣብሄር የልብህን ያውቃል የትግርኛ ተናጋልዎች ግን ቅር ትሰኝተንብህ ነበርና።
    ተባረክ።

  • @ydidiabitsue4061
    @ydidiabitsue4061 6 หลายเดือนก่อน +17

    ወንጌላዊ ያሬድ
    አንተ፣ ፓስተር ቶሎሣና ፓስተር አበራ ሃብቴ መጽሐፍ ቅዱስን ተገን አድርጋችሁ (ሮሜ 12ን ከዐውድ ውጭ ያለ አግባብ በትግራይ ሕዝብ ላይ ታሪክ የማይረሳው ነገር አስተላልፋችኋል።
    አሁን "ለትግራይ ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ"
    ስትል መስማቴ ገርሞኛል። ፓስተር በቀለ ወ/ ኪዳን ለወገኔ ይጠቅማል በሚል በትግራይ ህዝብ ላይ ያልተገባ ስብከት ሰብኳል።
    "

    • @assefaregassa1396
      @assefaregassa1396 6 หลายเดือนก่อน +1

      Sayawuku aydelem Tolssa, yared, Hulachewum yelimt Ethiopia nafakiwoch selehonu oromo layem,Tigraway layem afachewun sekeftu tenesh enkuwan aysemachewum.

    • @assegedech3380
      @assegedech3380 6 หลายเดือนก่อน +2

      Brother if you are a Christian nothing greater than forgiveness, if you do not give forgiveness you will not receive from God.

    • @mekedesmezmur4057
      @mekedesmezmur4057 6 หลายเดือนก่อน +3

      Please don't remain in the past, and he already asked for forgiveness and nothing else he can do !!!

    • @ydidiabitsue4061
      @ydidiabitsue4061 6 หลายเดือนก่อน

      Yared and many other known Ethiopian evangilists were one among the top supporters of the brutal genocidal action carried on the people of Tigray siding with and blessing the war declared by the government on its own people using some texts of the holy writ uncontextually.
      He should repent genuinly declaring officially sorry to the people of Tigray on his own media and the media he was frequently addressing in Elshadia Television.
      He and his friends have used the word of God as a means of supporting the genocidal war on the people of Tigray erreneously and he should repent for this grand violotion of the word of God sincerly and officially.

    • @tesfayewerede3347
      @tesfayewerede3347 6 หลายเดือนก่อน +3

      ወገኖች የትግራይ ህዝብ ብቻ አይደሉም የተጎ ዱት የከርስቶስ ተከታዮች በተለይ አደአዲስ ነፍሳት ነው የተሰናከሉት እንዴት እንደሚጠገን ጌተታ ይርዳን።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 6 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ውድ ወንድሞች ግሩምና ትምህርት ስጪ ውይይት ። ወንጌላዊው ያሬድ አንተ የቃሉ አስተማሪ ስለ ሆንክ እግዚአብሔር ሁሌ አመስግናለሁ ተባረክ የበለጠ አገልግሎት ጌታ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን አሜን !!

  • @geneteyob9394
    @geneteyob9394 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላምና ጤና ይስጣቹ ወንድሞቼ ያለፈ አልፈዋ ግን ለተናገርከው ሁሉ ይቅርታ ስለጠቅህ ጌታ ስለጠየቅህ ጌታ ይባርክህ በትግራይ ህዝብ የደረሰው መከራ ጌታ ይየሱስ ያንሳለት እኔም በጣም ነበር ያዘንኩብህ ይቅር ብይሀሎህ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 6 หลายเดือนก่อน +7

    ያሬዱ ጌታን ባገኘሁ በሳምንቱ ስትሰብክ ሰምቼ አንተን መሆን ተመኝቼ እስከዛሬ ድረስ ያንተን ትምህርትእየተከታተልሁ አለሁ የእግዚአብሔርን ቃል ካንተ ስሰማው ግልፅ ይሆንልኛል ተባረክልኝ ያሬዱ🙏 እግዚአብሔርን በጣም አመሰግነ ዋለሁ ስለሰጠን ድንቅ ወንድም ተባረክልኝ 🙏♥️

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 5 หลายเดือนก่อน

      አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😅😮😢

  • @user-qw6bt8ec3j
    @user-qw6bt8ec3j 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ሒወት ትዳርህ አገልግሎትህ ከዚህ በላይ ይባረክ በእውነት ይቅርታ እንኳን የአጠያየቅህ መንገድ ራሱ አስተማሪ ነው ከዚህም በላይ ለትግራይ ህዝብ ለለህ ፍቅር እና አክብሮት እኔ ምስክር ነኝ ትግራይ ከታሪክ ጋር የተሰፋ ያህል እንደሆነ በብዙ ንግግር ውስጥ የተገለጠ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከሚሳሱልህ መካከል ነኝ ተባረክ

  • @saratizazu9297
    @saratizazu9297 5 หลายเดือนก่อน

    ወንጌላዊ ያሬድ: ተባረክ ። እግዚአብሔር በሰጠህ አደራ በመትጋትህ ከአገልግሎትህ በጣም ከተጠቀሙ ሰዎች አንዷ ነኝ። በ 1990's መጨረሻ አካባቢ አንድ በስራ Tigray ከሚኖር ወንድም ነው ያሬድ የሚባል ሰው አገለገለን ብሎ ነግሮኝ ለመጀመሪያ ስምህንም ስለትምህርትህም የሰማሁት ከዛ ደግሞ በ 2001 ይመስለኛል ለመጀመሪያ ጊዜ Los Angeles መጥተህ አባታችን ሆይ የሚለውን ፀሎት ስታስተምር ተማሪ ስለነበርኩ አንዱን የትምህርት ክፍል ብቻ ተካፍዬ ወደ መጣሁበት መመለስ ነበረብኝ : በጣም የተጠቀምኩት በ ዮቲዮብ መልክቶችህ ተጭኖ ካገኘሁ በኋላ ነው: ያለ ልማዴ ይሄንን ረጅም ፅሁፍ የፃፍኩት ተከታትሎ ለሚሰማህ ሰው ከወንጌል ሌላ ነገር እንደማታስተናግድ ይገምታል: ያውቃል ለማለት ነው ። ግን መልካም እና እግዚአብሔር የሚወደውን አድርገሃል ይቅርታ ጠይቀሃል ተባረክ። ከፍቅር በቀር ሌላ እዳ ሊኖርብን አያስፈልግምና። አሁንም እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ለአንተ እና ከአንተ ጎን ሆነው ዋጋ ለሚከፍሉት ቤተሰብህ ይስጣችሁ: ተባረክ ወንድማችን።

  • @alemayehumenta8256
    @alemayehumenta8256 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ የወንጌል አገልጋይ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ልያጠፋ ይችላል ። ከቀናት በኋል ጥፋተኝነት ተሰምቶ ይቅርታ መጠየቅ የእውነተኛ አገልጋይነት ምልክት ነው ። ወንጌላዊ ያሬድ ። You done excellent .

  • @fes592
    @fes592 6 หลายเดือนก่อน +7

    ያሬድ የምጠይቅህ ጥያቄ በሀይለማርያም ዘመን ግልፅ ደብዳቤ ፅፈህ መንግስትን ተቃወምክ። ዛሬ ሀገር እፈረሰ መንግስት ህዝብ እየጨረሰ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ወንጀል መንግስት እየፈፀመ እንኳን ልትቃወም ባለፈው በሰጠኸው ኢንተርቪው ላይ ይሄ ትንሽ መንገራገጭ ነው እኔ አክቲቪስት አይደለሁም አልክ። እንደ አገልጋይ ወጥ የሆነ ማንነት አላየሁብህም በሌሎቹም ንግግሮችህ ብዙዎቻችን አዝነንብሀል።

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 6 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስ የሚል ቆይታ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 6 หลายเดือนก่อน +2

    የጌታ ባሬያ ስላንተ ጌታን ባረኩኝ በእውነት
    እሄ ስጦታ በአሁን ዘመን ላሉት ወጣት አገልጋዮች በፀሎት እንጋደልላችው በጣም ነውየምንወድ ጌታ እስከፍፃሚ ያትጋህ ፀጋው አይለይህ

  • @AlemsegedGebremariam-oq5zs
    @AlemsegedGebremariam-oq5zs 6 หลายเดือนก่อน +11

    እውነት እውነት "የትግራ ይ ህዝብን ይቅርታ" ማለትህ በርግጥም ቅን ሰው እንደሆንክ ኣረጋገጥክ:: ትህትናህ የብፁዕ ሰው የውሃ-ልክ ነው:: እኔና ጋደኞቼ የምንወደው ት/ርትህ እስክንጠራጠረው ድረስ ቅያሚያችን እጅግ ተፈታትኖን ጆሮ ነስተንህ ነበር: እጅግ ኣዝነንነበር: ...እኔ ኣሁንኑ ቅሬታዮ ተገፈፈ: ተፈወስኩ....እሰይ .... በእውነት እ/ር ያክብርህ:: በእርግጠኝነት ይህንን የሰማ ሁሉ እንደኔ ይፈወሳል...እግዚኣብሔር ጎይታ ይባርክህ....I hope በዛች የትግራይ ዘግናኝ የመከራችን ወቅት በመከራችን ላይ በቃልም በድርጊትም ያደሙን ባጠቃላይ የወንጌል ኣገልጋዮች ነን ባዮች የኣንተ ፈለግ በተከተሉ'ና ነፍሳችን በተፈወሰች....😊

  • @tamirathailu2973
    @tamirathailu2973 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወንጌላዊ ያሬድ ለቃሉ ያለህ መረዳትና ጥንቃቄ የሚደነቅ ነው ለብዙዎችም ምሳሌ ነህ ብዬ አምናለሁ በርታ ግታ ይባርክህ
    ወንድማችን አለሙ ጤናማና የበሰለ ቃለመጠይቅ አድራጊ ነህ ሌሎች ከአንተ ቢማሩ መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እላለሁ ።

  • @Lidmes93
    @Lidmes93 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው መስማት የፈለገውን ነው የሚሰማው። የሰው ወሬ ከምትሠሙ TH-cam ላይ ካሉት ህይወትን ከሚለውጡ ትምህርቶቹ ተማሩ።
    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ❤

    • @Lidmes93
      @Lidmes93 4 หลายเดือนก่อน

      ብስለት የጎደለው ፅሁፍ እንደሆነ አውቃለሁ ግን ሠው ባልሆነበት መንገድ ሲወነጀል ያማል

  • @eshetuaklilu6433
    @eshetuaklilu6433 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ይህን ህዝብ ከልቡ ይቅር ካለ እኛስ ጌታን እናውቃለን እያልን ለወንድማችን ቢላ የምንስል አጋጣሚ የምንጠብቅ የልባችንን ተንኮል ጌታ የማያውቀ የሚመስለን አሁኑን ንሰሀ ብንገባና ብንመለስ እኛም እናርፋለን አምላካችንም ይደሰታልና

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወንጌላዊው ያሬድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዛሬም የሮሜን ትምህርት ስማሪ ነበር ይሄን interviews የሰማውት በትምህርቶችህ እጃግ በጣም ከተጠቀምከት አንዱ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ::

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 5 หลายเดือนก่อน

      የደርግ ልጅ ድንጋይ ልብ አሁንሰ አሸቃባጭ

  • @selamgebreegziabher9166
    @selamgebreegziabher9166 6 หลายเดือนก่อน +2

    ብቻ እንኳን በደህና ጊዜ እንደ ሰው ያልሆንውን፣ የማይለዋወጠውን እና የማይነዋወጠውን አወቅነው። ሰዲዱልና ዶ🤔

  • @GTesfa-yj9cd
    @GTesfa-yj9cd 6 หลายเดือนก่อน +13

    ፖለቲከኛውም ሃይማይኖታኛውም በትግራይ ህዝብ ላይ ያለርሆራሄ ፍፁም ባርባራዊ በሆነ መንገድ ተነስታቹህ የቻላቹሁን ሁሉ ኣድርጋቹሃል:: ቸሩ እግዚኣብሔር ግን ዓለትና ኣምባ ሁነለት እንደሃሳባቹህ እንደ ምግባራቹህ ኣልሆነለትም:: የትግራይ ህዝብ ፈሪሃ እግዚኣብሔር ያለው ህዝብ ነው:: እግዚአብሔርም ይህን ኣይቶለታል::

    • @ethiopian7722
      @ethiopian7722 6 หลายเดือนก่อน

      ምነዉ የነበረዉ እብደትስ ተረሳ እንዴ?

    • @GTesfa-yj9cd
      @GTesfa-yj9cd 6 หลายเดือนก่อน

      @@ethiopian7722 የተኛው እብደት?

    • @mardagete7291
      @mardagete7291 6 หลายเดือนก่อน +2

      የሃይማኖት መሪዎች መገኘት ባልነበሩበት ተገኝተዉ ሲያብዱ ማየት ያሳፍራል። ጌታን የማያቅ ይበድ ጌታን ያየ የቀመሰ ታዉሮ ማበድ ነበረበት ?

    • @ag7541
      @ag7541 6 หลายเดือนก่อน

      My Brother እኔ ያልገባኝ ነገር ጦርነቱን በግድ እንዳቀር አድርጎ ያስጀመረው TPLF ነው። ታድያ የ ኢትዮጵያ ህዝቦች Tplf መቃወማቸው ምኑ ለይ ነው ጥፋቱ? ያልተረዳሁት ነገር ካለ በቅንነት ብታስረዱኝ?

  • @shummarakihailu3828
    @shummarakihailu3828 6 หลายเดือนก่อน +41

    እኔ ትግራዋይ ነኝ። ወንጌላዊ ያሬድ በወንጌል ብርሃን ቤ/ክ እየመጣ በሚያገለግልበት ጊዜ በትምህርቱ ተጥቅሚያለሁ።በቅድስና ያገለግላሉ ብዬ ከማስባቸው ጥቂት አገልጋዮች አንዱ ያሬድ ነበር።ነገር ግን አንተ ብቻ አልነበርክም ብዙ ኢትዮጵያውያን አምርረው ትግራዋይን እንደሚጠሉ ባሳዩበት ጊዜ ላይ አብርህ ተገኘህ። ይሁንና አንተ ዘንድ ግን አሁንም ያልጠፋች የእግ/ር ብርሃን ስላለች ይቅርታ ጠይቀኃል።ስለዚህም በአንተ ላይ ያዘነውንም ልቤን ጠግነኃዋልና ከልብ ላመሰግንህ እወዳለሁ።

    • @እናርጅእናውጋ
      @እናርጅእናውጋ 6 หลายเดือนก่อน +11

      ስህተቱን ሳያምን ይቅርታ መጠየቅ ሌላ ክህደትና በደል ነው

    • @kenyanlove5615
      @kenyanlove5615 6 หลายเดือนก่อน +9

      በጣም አስመሳይ ሻካካ ነህ ወይም ነሽ እንዚህ ሴጣን የወለዳቸው በደገፊት እህት እናቶቻችን ሞተዋል ተደፍረዋል ለዚህ የህ በቂ አደለም ። ለክባጥ

    • @user-vh9yj8yw2u
      @user-vh9yj8yw2u 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@kenyanlove5615 ስድቡን ምን አመጣሁ ሀሳብ አለቀብሽ

    • @dawitabay149
      @dawitabay149 6 หลายเดือนก่อน +5

      The tigraway ‘ለዋህነት’ is endless
      I strongly believe in Christian forgiveness. But how can you fail to notice the false apology? We should forgive as Christians whether somebody asked for forgiveness or not. But don’t say I am forgiving him because he apologized. That is not apology.

    • @zelalemmallie4276
      @zelalemmallie4276 6 หลายเดือนก่อน

      Honestly u people are amazing what do u want who start the war it's better to be Christian I mean real Christian this war between Ethiopia vs tplf not tigray people but u people make it Ethiopia vs tiger that's ur choice

  • @addisalemmukulo3990
    @addisalemmukulo3990 6 หลายเดือนก่อน +9

    ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ: እኔ በጣም ነው የምወድህ ምክንያቱም የክብሩ ወንጌል እያንዳንዱ ክፍል እንድረዳ የረዳኝ የአንተ አስተምሮት ነው::

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 5 หลายเดือนก่อน

      አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😅😮😢

  • @efremteklehamanot5843
    @efremteklehamanot5843 6 หลายเดือนก่อน +3

    ያሬድ ኣዎ የቃሉ ኣስተማሪና የትውልድ ሞዴል ነው ያሬዲየ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

    • @efremteklehamanot5843
      @efremteklehamanot5843 6 หลายเดือนก่อน

      ያሬዲየ በጣም ደስ ይላል ለምትወደው የትግራይ ወገኖች ይቅርታ በማለትህ። ስለበደልክ ኣይደለም ግን ፧፧፧፧፧፧፧፧፧?❤

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 6 หลายเดือนก่อน +1

    Brother Yared, you are a humble man……… stay blessed!

  • @ethiopia5818
    @ethiopia5818 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ታቆርጠዋለህ ሀሳቡን ሳይጨርስ እባክህ ይህንን አሻሻል ተባረኩልኝ መልካም ውይይት ነበር

  • @tesfayewerede3347
    @tesfayewerede3347 6 หลายเดือนก่อน +6

    የሚያሰታርቁ ብፁአን ናቸው የሚለው በመጣስ ደም አፋሳሽ የሆነው ጦርነት በመደገፍ ሠላምን በመቃወም እልቂት እንዲቀጥል ከማወጅ የከፋ ምን ይሆን?

    • @zelalemmallie4276
      @zelalemmallie4276 6 หลายเดือนก่อน +1

      Wow ur comment so blessing my advice to you is either u like it or not this guy said what he need to say take his apology or leave it.

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 5 หลายเดือนก่อน

      አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😅😮😢

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q 6 หลายเดือนก่อน +3

    የትግራይ ሕዝብ በያሬድ አንደበት ካንሰር ተብሎ በተገለፀ ግዜ ነበረ በጭራሽ የኢትዮጵያ ነገር ሁሉ ከውስጤ ተጣጥቦ የወጣው ።ወንጌል የማይፈውሰው ጥላቻ በትግራይ ላይ ሳይ በፓስተር በቀለና ዘማሪ ደረጀ ጨምሬ ሳይ ምንስ ልበል ?አብደዋል ብየ ከመለየት በስተቀር ጌታ ኢየሱስ በሰበኩበት አንደበታቸው ሚልየኖች ገደሉበት

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትግራዋይ ባልሆንም እኔ ያሬድን በሚዲያ የሚለቀውን ሀሉ እያሳደድኩ ነው የምሰማው ስለምወደው ደግሞም ብዙ ስለተማርኩ በሱ እና ብዙ የሰማሁት የትግራይን ህዝብ ዋጋ የከፈለለት እንደሆነና እንደሚወደው ነው እንደውም የሚያደላ እስኪመስለኝ በእርግጥ ዋጋ ስለከፈለበት ይሆናል በጣም ነው ስለህዝቡ ደግነት የሚናገርው እና ትግራዋይ እህቴቼም ወንድሜ ያሬድም እንኳን እግኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ በግልፅ ለመናገርም ለመስማትም እድሉን ስላገኘን የእግዚአብሔር ስም ይመስገን።

  • @zuriashworkfikre1368
    @zuriashworkfikre1368 6 หลายเดือนก่อน +1

    You are our precious gift of God for all Ethiopians., some negative comments on this video are purposely written to disturb you and your ministry do not take them seriously.

  • @gezahegnetesfahungne5726
    @gezahegnetesfahungne5726 6 หลายเดือนก่อน +12

    ባለፈው አማታት የብዙ ሰዎችን እዉነተኛ ማንነት ያየንበት ዘመን ነዉ ብዙ ሰውች ተሰናክለዋል

  • @user-dk9lj9vo2p
    @user-dk9lj9vo2p 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከሚገርማቹ በጣም ሁሊ ቂር ይለኝ ነበር ግን ዛሬ በጣም ደስ ቡሎኛል ተባረክ ከዚ ተማሩ የቀራቹ

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 5 หลายเดือนก่อน

    ያሬድን የተዋወኩት በዩቱብ ነው ትምዕርቶቹ በጣም በጣም ሕይቴን ቀይሮታል። በቅርቡ ሀገርቤት ሲመለስ በገነት ቤተክርስትያን (ሰባተኛ) በአካል አንድ ቀን አስተምሮኛል!!!

  • @surafielfshaye3636
    @surafielfshaye3636 6 หลายเดือนก่อน

    ወንጌላዊ ያሬድ የትልቅ ሰው ስራ ስለሰራህ ጌታ ይባርክህ። ይቅርታ የሚያውቅ ሰው ትልቅ ሰው ነው። እግዚሄር የሚፈራ ሰው ብቻ ነው ይቅርታ የሚጠይቅ።
    በድጋሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @mimedantew1918
    @mimedantew1918 6 หลายเดือนก่อน

    እግዛቤር ይባርክህ ወንድሜ ምሳሌ ነህ
    የክርስቶስ ፍቅር የገባዉ ይቅር የተባለ ይቅርታ ለመጠየቅ አይቸገርም ትልልቆቹም ካንተ እየተማሩ አቤት ዝቅ ብለዉ ይቅርታ መጠየቅ እንዲህ እንደ አንተ ቢማሩ ጌታ ይርዳን ደስ ብሎኛል
    ዘመንህ ይለምልም

  • @tesg7804
    @tesg7804 6 หลายเดือนก่อน +8

    Yarade today you are healed I am healed b/c you decided right decision as a believer as Tigray man i have received you apology may God bless you the rest of your life.

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 5 หลายเดือนก่อน

      አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😅😮😢

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጀግና ብርቱ የወንጌል አርበኛ ያባቴ ብሩክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ይጠብቅህ ወንድሜ ።

  • @fisherg5955
    @fisherg5955 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንጌል ይህ ነው ።

  • @bloomgoregina5078
    @bloomgoregina5078 6 หลายเดือนก่อน +3

    በናንተ ምክንያት ሰው ከቤተ ክርስቲያን እየሸሸ ነው ብዙዎች አስመሳይ ናቸሁ ፓለቲካውን ለፖለቲከኞች መተው መልካም ነበር ነገር ጎሳሀን እየተከተለ መጮህ አስመሳይ ነው

    • @LulitTsegaye-zy1bs
      @LulitTsegaye-zy1bs 3 หลายเดือนก่อน

      I am one of them .I stop going Protestant church because of them

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 6 หลายเดือนก่อน +5

    የእግዚአብሔር ልጆች አገልጋዮች ተባረኩልኝ 🙏🙏

  • @user-vh9yj8yw2u
    @user-vh9yj8yw2u 6 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ ከወንጌላዊ ያሬድ ከትምህርቶቹ ብዙ ተምሬአለሁ በትግራይ ጉዳይ ማለትም በጦርነቱ ግዜ የተናገረዉን ስሰማ ስሜታዊ ሆኗል ብዬ አስባለሁ ሰላማዊ ሰልፍ መዉጣቱ በራሱ ገርሞኛል ብዙ ታዋቂ የማዉቃቸዉ አገልጋዬች ዝምታን መርጠዉ ነበረ :: ጦርነቱን እኮ እንደ መንፈሳዊ ሰዉ በአጠቃላይ መቃወም ይቻላል አሜሪካ አጅሽን አንቺ ብሎ መቃወም ጦርነቱ ይቀጥል ማለት እኮ ነበረ አሜሪካ እጇን አስገብታ ጦርነቱ ባይቆም ኖሮ የትግራይ ህዝብ እስካሁን ይጨፈጨፍ ነበረ ::
    ያሬዶ ግን ትግራይ ቤተሰብ ቢኖርህ አሜሪካ እጅሽን አንሺ ነዉ ወይስ እጅሽን አስገቢና አስቁሚዉ ትል ነበረ ???
    እግዚአብሔር ተናግሮኝ ነዉ የተቃዉሞ ሰልፍ የወጣሁት ካልከኝ ምንም ማለት አልችልም ::

    • @atmike123
      @atmike123 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ የትግራይን ህዝብ የማምነው ሕወሓት ከጠፋ በኋላ ነው። የትግራይ ህዝብ ጦርነቱን ሕወሓት ጀምሮት ከዚያ ግን በፌዴራሉ ተሸንፎ ፌደራሉ መቐለን ተቆጣጥሮ በነበረበት የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሶስት ሳምንታት ካላሽቃበጠ በስተቀር በደስታ እኮ አደባባይ ወጥቷል!! በኋላ ግን ተደብቀው የነበሩት መሪዎች በስር በስር መስራት እና ማንሰራራት ሲጀምሩ እኮ ነው ሁሉም ወደ ቤቱ የገባው።

  • @mesfingetachew2012
    @mesfingetachew2012 6 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ አስተማሪ ውይይት ተባረኩ!!!

  • @Fiyory123
    @Fiyory123 6 หลายเดือนก่อน

    ኡኡኡኡፍ በጣም አዝኜብህ ነበር ህምምምም ሆነህብኝ ነበር ይቅርታህን ተቀብያለሁ ነጻ ወጥቻለሁ ዘመንህ ብሩህ ይሁንልህ

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 6 หลายเดือนก่อน +6

    ወንጌላዊ ያሪድ ባስተምሮቱ የተዋጣለት አስተማሪ እና ምሳሌከመሆኑ ም በላይ እርሱን የተከታተለው በትምህርቱ በመፃህፎቹ የፃፋቸው ሁሉ ምሳሌ የሆነ ምሳሌነው ሌላ ስም የማይፍልግ የጌታንወንጌ ያስተማረ ወንድም ዘመንህ ይባረከልን

  • @fasilabebe4291
    @fasilabebe4291 6 หลายเดือนก่อน +10

    ኣሁንም ቢሆን ወንጌላዊው ይቅርታ ኣጠያየቁ ሙሉ አይደለም። "አስቀይሜአችሁ ከሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ" ሽንገላ ነው፤ አልያ በትግራይ ህዝብ ላይ የተናገርኩት ልክ ነው የሚል አንድምታ አለው። "አስቀይሜአችሁአለሁ ይቅርታ አድርጉልኝ" ነበር የእውነት ይቅርታ የሚሆነው፤ ይኸኛው ስህተት መፈጸሙን ስለ ሚያመላክት።

  • @Yegeta
    @Yegeta 6 หลายเดือนก่อน +2

    Evangelist yared you are blessed I 🙏

  • @Tutureda
    @Tutureda 8 วันที่ผ่านมา

    ብዙዎች በእናንተ ወደጌታ መጥተው ነበር ያ ክፉ ቀን ግን የሰላምን ወንጌል አስጥሎ ከጦርነት ጎን ስላሰለፋችሁ በጣም ብዙዎችን የሰሙትን ወንጌል እንዲጠራጠሩ እና ቤታችው እንዲቀመጡ አርጎልስለዚ ይቅርታው ሙሉ እንዲሆን ይህንን ህዝብ በምህረት አገልግሉ ካልሆነ ለብዙ ነፍሳት መጥፋት ጌታ ይጠይቃችኃል

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 6 หลายเดือนก่อน +3

    Elshady churhe ያሬድን ታመሰግናለች birut lebanon ቃላት የለንም ህያው ምሰክር ነኝ በህይወቴ ዘላለም ውሰጥ ዋጋህ ይብዛልን

  • @user-sy5yl4mr9x
    @user-sy5yl4mr9x 6 หลายเดือนก่อน +4

    ለትግራይ ህዝብ እልቂት ቁ1 ክርስቶስን አዉቀናል የሚሉት ናቸዉ ሰማን እኮ በየመድረኩ። አያዉቅም ለሚባለዉማ ልንፀልይና ከእሳት እየነጠቅን እንድናወጣ ነበር ተልኮዋችን። ከልብ ክርስቲያን ከሆንን ጌታን እንደበደልን ስለሚሰማን ይቅርታ ባደባባይ መጠየቅ አይከብደንም።

    • @ወሎ-የ7ረ
      @ወሎ-የ7ረ 6 หลายเดือนก่อน

      ለትግራይ ህዝብ በተለይ ላማራ ህዝብ እልቂት ዋኛው ተጠያቂ ወያ ው። እግዚአብሄር እውቱን ሥለቅ እሡ ይፍረድ።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 6 หลายเดือนก่อน +10

    ያሬዱ በጣም እንወድሃለን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @searemehreteab8421
    @searemehreteab8421 6 หลายเดือนก่อน +4

    Accepted your apology.
    May God Bless you and may God Help you to reach millions by the word of God

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 6 หลายเดือนก่อน +2

    ደግ አደረክ ያሬዶ ይቅርታ በመጠየቅክ የምታስተምረውን በተግባር ስላሳየህን እንወድሃለን

  • @መሠረት-ዘ7ረ
    @መሠረት-ዘ7ረ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ያንንም አስተያየት ስትስጥ እኮ ያልከው እኔ የትግራይን ህዝብ አውቀዋለሁ tplf ለትግራይ ህዝብ አልጠቀመውም ነበር ያልከው ለህዝቡ ከምራራት ነበር የተናገርከው:የሚያሳዝነው ዛሬ ሁላችንንም ግራ ያጋባን ሁሉም በዘሩ ንው ነገሩን የሚያየው :😢ኢኢትዮጵያ እኛ ስናድግ የምናውቃት ዛሬ ምድሪቱ ላይ የለችም::እግዝያብሄር አምላክ ይባርክህ ይቅርታ ማለትህ ትህትናህን ያሳያል ::እግዝያብሄር ሀገራችንን ያስብ::

  • @tsiontesemma6429
    @tsiontesemma6429 6 หลายเดือนก่อน

    ወ/ዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክ !!!we love you so much!!!

  • @abigael7333
    @abigael7333 6 หลายเดือนก่อน

    ወንጌላዊ ያሬድ በትምርትህ በጣም በጣም ከተጠቀሙ ኤርትራውያን ኣንዱ ነኝ፡ በነበረው ሁኔታ ሰልፍ ወጥተህ ስትናገር ሳይህ በቀረበት ኣልኩህ ተሰምቶኛልም እንደ ኣማኝ ደግሞ በብዙ ሞዴለ ነህ ፡ኣሁን ግን እንደዚህ ስትናገር ሲሰማህ በጣም ደስ ይላል፡ ይቅርታህ ቅቡል ነው ጌታ ይባርክህ ።

  • @TamiratHailu-xz4xw
    @TamiratHailu-xz4xw 6 หลายเดือนก่อน +1

    Dear brother Yared, I praise God about you and your model life. More grace to you 🙏

  • @asmeromwgeorge1750
    @asmeromwgeorge1750 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ያሬድ ጥላሁን ይቅርታህ ልቤን ነክቶታል። እንደዚህ ሁሉ ሌሎቹ አገልጋዮችም እንዳንተ ይቅርታ እንዲጠይቁ እመኝላቸዋለሁ። ልቤ የተከፋብህን ያህል ተፈውሶ አርፌአለሁና አንተንም ጌታ ለዘላለም ያሳርፍህ። አገልግሎትህም ከበፊቱ በበለጠ ይባርክልህ። ጥሩ ይሆናል ብለህ ያልከው ጥሩ አላሰማምና ይቅርታ መጠየቅህ የእግዚአብሔር ሉአላዊነት ባንተ ውስጥ መኖሩን አይቻለሁ።

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ያሬድ ብዙ ውጤታማ አገልግሎትህን የተጠቀምኩ ስሆን ጌታን አመስግናለሁ ስለ ስጠህ ፀጋ ❤❤❤❤

  • @josiahjosy
    @josiahjosy 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለ2ዓመት ከመስማት እል ነበር ትምህርትህን ልሰማ አሁን ዝግጁ ነኝ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 6 หลายเดือนก่อน

    ያሬድዬ ጌታ ዘመንእን ይባርከው❤

  • @HGM36
    @HGM36 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወ/ዊ ያሬድ በትጋትና በታማኝነት ስላገለገልክ እናመሰግንሃለን! ጤናና ዕድሜ ይስጥህ፡፡ ጋዜጠኛውም ሌላው ያላነሳውን ሐሳብ እንድናውቅ ስላደረክ እናመሰግንሃለን፡፡ በብዙ ተባረከ!

  • @birukseleshi7618
    @birukseleshi7618 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ያሬድ ያሳለፍካቸውን አስገራሚ የአገልግሎት ዘመናት በብዙ ተጠቅመናል...ተባርከናል...ምሣሌም ሆነኸናል! ህይወትህ፣ ቤተሰብህ፣ ቀሪው የአገልግሎት ዘመንህ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ ይሁን...አሜን!
    በንግግሮችህ ውስጥ "የሀገር ሸክም" እንዳለህ የተናገርክበት..."እግዚአብሔር ስለምድራችን በየጊዜው ራዕይ አንዳሳየህ" ያወሳህበት ሀሳብ ተንፀባርቋል ይህ የሀገርና የትውልድ ሸክም እንዲሁ በከንቱ ወደአንተ መጥቷል ብዬ አልወስደውም ይልቁንም ስለ እውነት የሚጮህ ድምፅ እንድትሆን በነገስታት ፊት ነጩን ነጭ ጥቁሩን ደግሞ ጥቁር ማለት ትችል ዘንድ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ።
    ያለመታደል ሆኖ ከወንጌላውያን አማኞች የወጣ ለሀገርና ለትውልዱ ጉበኛ የሆነ እምብዛም አይታይም፤ አንተም አንድ ብለህ የጀመርከውን የድምፅነት አገልግሎት ከትግራይ ወገኖች ደረሰ ባልከው ቅያሜ ምክንያት ለእውነት መናገርን ለማቆም ወስነህ ያዘኑትንም ይቅርታ ጠይቀህ ለፍትህ ጀርባህን ሰጥተህ ቆመሀል...ታዲያ ዛሬ በየቦታዉ እየተሳደደ የሚገደለውና የሚፈናቀለው አማራ፤ በብዛትም ባይሆን ሞትና መፈናቀል ለሚያስተናግደው ደቡብ፣ ኦሮሞ....ወ.ዘ.ተ ነገ ድምፅ አልሆንኩላችሁም በማለት ይቅርታ ለመጠየቅ የሚቻል ይመስልሀል?... ከቀሪው አገልግሎትህን ከሚወድና ከሚደግፍ የኢትዮጲያ ህዝብ ጉብዝናህን ከሰጠኸው የትግራይ ወገናችጋር ሲነፃፀር ለዚህ ወግ የማይበቃ ሀኖ ይሆን?!... እንጃ በቀጣይ አገልግሎትህንም የሚየስቆም በደል እንዳይሆን ቆም ብሎ ውሳኔውን ማጤንና ሳይረፍድ እርምት መውሰድ የሚገባ ይመስለኛል...ጴንጤ እንደመሆንህ the so called "የጴንጤን መንግስት" መተቸት እንዳይሆንብህ ተጠንቅቀህ ከሆነ ቤ/ክን corner እንድትደረግ ብሎም እንድትወገር ድንጋይ ማቀበል መሆኑን ታጣዋለህ ብዬ አላስብም...ይህ ምስክር ይሆን ዘንድ ተጻፈ።

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 5 หลายเดือนก่อน

      አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😅😮😢

  • @user-wj2ku1tu1y
    @user-wj2ku1tu1y 6 หลายเดือนก่อน

    ተባርክ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 6 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል ያሬዱ ጎልደን ኦይል ሚኒስትሬ ቤተክርስትያንን እጅግ ጠቅሙዋል ተባረክልን 🙏

  • @kenyanlove5615
    @kenyanlove5615 6 หลายเดือนก่อน +2

    የትግራይ ህዝብ ለቀቀ አድርጉት ወይም በአካል ሄዳቺህ ይቅርታ ጠይቁት አታስመስሉ ትግራዋይን በሂወት በእሳታ የምተገሉ ጎረቤታችሁን የምታሳስሩ የናንተ ክፊት ሴጣን አይሰራውም ።

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 6 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው ወ/ ያሬዶ የእግዚአብሔር ሰው ጥሩ በፀጋው ጥሩ ሞዴል ሆነህ ጌታን የምታሳይ ነህ።

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 6 หลายเดือนก่อน

    ምላስህን ከቆረጥን በኋላ ያቅርታ እንቀበላለን

    • @mekbibsebsibe5673
      @mekbibsebsibe5673 หลายเดือนก่อน

      አንተም በጌታ አምነህ ምህረትን የተቀበልክ ነክ እኮ ይሄኔ ይቅር በምትልበት መስፈሪያ ይቅር እንድትባል እወቅ። ለንሰሀ ስትንበረከክ ከገደልኩህ በዋላ ይቅርታህን እቀበላለው ብሎህ ቢሆን ጉድህ ነበር አንተ ሰነፍ

  • @buunicorn5419
    @buunicorn5419 6 หลายเดือนก่อน +3

    ያሬድ ጥበቡ የተባልክ ሰው የሚሊዬኖች ደም በእጅህ እንዳለ እወቀው. የጊዜ ጉዳይ ነው የንፁሀን ደም ይጮሀል ዋጋም ያስከፍላል. ከናንተ ጋር ክርስቲያን ከመባል ፓጋን መሆን ይሻላል. የአንተን ት/ርት የሰማንበት ቀናቶች የተረገሙ ይሁኑ::

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 6 หลายเดือนก่อน +8

    በግሌ ይቅርታውን እቀበላለሁ
    ግን በተጎዳው ህዝብ መሃል ተገኝቶ ይቅርታውን ይጠይቅ ይቀበልም

    • @atmike123
      @atmike123 6 หลายเดือนก่อน

      አንተ አካሄድህ የሕወሓት አፈቀላጤ አስመሰለብህ!! የትግራይ ህዝብ አሁንም በረሃብ እየተጎዳ ነው ማነው ተጠያቂው!! ወይ ብርቱ ህዝብ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 6 หลายเดือนก่อน +2

    He is one of the most successful man of God and has teaching grace ልመስልህ እወዳለው ያሬዶ❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 6 หลายเดือนก่อน +2

    Geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤

  • @selamzewdu7991
    @selamzewdu7991 5 หลายเดือนก่อน

    አንዷ ምስክር ነኝ፣ በጣም በያሬድ ትምህርት የተጠቀምኩት። ረጅም እድሜና ጤና። ለአንተ ወንጌላዊው ያሬድ። I like the way you apologise for Tigray people, however I heard all your speeches and teachings….and never heard or felt that you hate Tigrayan. Yes you’re objected the party of Weyane but not ppl. It’s a separate entity. Anyway, we all have to seek forgiveness each other. የአገልግሎቱ ባለቤት እግዚአብሔር ነው።

  • @zerihungessese4556
    @zerihungessese4556 6 หลายเดือนก่อน +3

    ያሬድ ይቅርታ አጠያየቅህ ጎደሎ ነው። ከነዚህ ክፉዎች ተለይ ከጨፍጫፊዎች ተለይ ያስጀመርከውን ጭፍጨፋ አሁንም አሰቁም ክፉዎቹ ደም ጠጪዎች ባንተ ምክር ነው ጭፈጨፋውን የጀመሩት።

  • @michaeldesta684
    @michaeldesta684 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድዬ እንወድሃለን

  • @eyerusbb
    @eyerusbb 6 หลายเดือนก่อน

    I bless my Lord Jesus Christ for giving you to church to be a model, big respect !!’ You defeated the devil ,Very happy for you to take a step forward and apologize as the people need healing. God bless you for being humble and caring,loving and showing Christ in your life. My life changed so much in your teaching. You are one of the teachers who build my life and helped me to live a Christ lifestyle. I always prayed for you and your families. Be strong and courageous, you touched so many people life in your teaching.!!! God bless you my dear brother in Christ wongelawi Yared

  • @israelzewude3795
    @israelzewude3795 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

  • @kenyanlove5615
    @kenyanlove5615 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አምሮብህ ጥሩ ልብስ ለበስህ ተረጋግተህ ኢንተርቪው እየሰጠህ ባለበት ሳዓት ስንት ትግራዋይ በርሃብ ይሰቃያል ኢትዮጱያ የእጅሽ ፈጣራ ይስጥሽ ።እኔ ምጠብቀው ከልብ የመነጨ ይቅርታ ነው ።ቆመህ ይቅርታ ጠይቁ ግበዝ አትሁን

  • @samueldesta-o1z
    @samueldesta-o1z 6 หลายเดือนก่อน +2

    በተናገርከዉ ምክንያት በሞት የተለዩን ይቅርታ ህን ላልሰሙ 1 ሚሊዩን ነፍሳትስ ?

  • @Moral-please
    @Moral-please 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ እንደ አንድ ትግራዋይ የወንጌል አማኝ ይቅርታህን ተቀብያለሁ ከቀረ ያረፈደ ይሻላል ። ጌታ ዘመንህን ያለምልም አገልግሎትህን ያስፋ ❤ ያንተን ምሳሌነት ተከትለው እነ ፓስተር ፃዲቁ ፣ እነ ጋሽ በቄ ፣ እነ ዬናታን አክሊሉ ፣ እነ ኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ሌሎችም ይቅርታ ይጠይቃሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ። አማኙም አገልጋዩም እኛ ወንድሞቹ ላይ ጦርነት ሲታወጅ በተግባርም በፕሮፖጋንዳም ተባባሪ ነበርና ምእመኑም ይቅርታ ይጠይቃል ብዬ እገምታለሁ ።

  • @fasilabebe4291
    @fasilabebe4291 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሃያ ሰባት ዓመት አገልግሎቱ በጽናት ቆሞአል፣ ባለፉት አስራ ስድስት ዓመታት ኣገልግሎቱ ሰፍቶአል ይለናል ወንጌላዊው፤ ይህ አለ የሚባለው ለውጥ እንደመጣ ይህ ወንጌላዊ በአደባባይ ያለፉት ሀሃያ ምናምን ዓመታትን የጨለማ ዘመን ብሎ ነበር፤ ዕድሜ ዘልዛላው ገና ብዙ ያሰማናል።

    • @mulugetahailu
      @mulugetahailu 6 หลายเดือนก่อน +3

      አስተያይት ከመስጠት በፍት ቃለመጠየቁን በደምብ ስማው::

  • @zechariahbekele5067
    @zechariahbekele5067 6 หลายเดือนก่อน +3

    Evangelist Yared, first, I want to express my appreciation for your ministry of the word of God. I carefully listened to your interview, particularly your opinion on criticizing social injustice. I encourage evangelicals to stand for justice with pure, genuine hearts and without political endorsement. I have the following question for Yared: Even though I appreciate your apology for the Tigrian community, what motivated you to support or criticize the political injustice in Ethiopia? Was it based on emotion or theological conviction?
    I know you will say theological conviction was your ground for your support or criticism; if that is the case, why have you decided now to be quiet while the country is in the worst situation, by any measure, compared to TPLF leadership time?
    Based on the above argument, you were biased by your Mafiya friend, Abiy. Now you are silent not because people misunderstood you but because you didn't lose your relationship with this guy, proving your double personality. Being a good teacher or preacher doesn't make you a rigorous person. When you were opposing TPLF, Abiy was driving you back, and both your silence and criticism were not based on scripture but on friendship and maybe some corruption. I said this because your brother Surafel became rich after Abiy came to power; however, you may be a beneficiary of this corruption. Being transparent and confessing your sin will be better if you want to be right before God and history. Otherwise, it is a wordplay to make a point. Still, now you continue to be a friend with him while scripture is unequivocal on this matter, and I want to mention one of the texts to prove how you are wrong.
    9 I wrote to you in my letter not to associate with sexually immoral people- 10 not at all meaning the people of this world who are immoral, or the greedy and swindlers, or idolaters. In that case, you would have to leave this world. 11. Still, now I am writing to you that you must not associate with anyone who claims to be a brother or sister[c] but is sexually immoral or greedy, an idolater or slanderer, a drunkard or swindler. Do not even eat with such people.12 What business is it of mine to judge those outside the church? Are you not to judge those inside? 13 God will judge those outside. "Expel the wicked person from among you." (1 Cor 5).
    Mafiya Abiy met all these criteria and some more, killing innocent people every by Dron, destroying the schools, manufacturers...all over the country. He thinks many good people are treated for his power and put them in prison; how can you continue to befriend him unless you are captured by corruption? I wish I could directly tell you, but your offense is public and requires public criticism. Finally, you like to be clever to escape reality, but your conscience fully comprehends how you are wrong.

  • @JesusMyhealer
    @JesusMyhealer 6 หลายเดือนก่อน

    ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
    በጌታ ፍቅር አንተን ወንድሜን እና አገልግሉትህን ወዳለሁ።
    በምታስምራቸው ትምህርቶችህ ተባሪካለሁ- The Golden Oil ministry.
    ትልቁ አገልግሎት ይቅርታ ነው
    እኔ እንደማምነው whatever the motive behind was...
    እንተ ደግሞ ይህን አድርገሃል ዳግም ላለመድገም ጭምር ቁምነገሩ ይህ ነው። ያለፈው አልፎሃል ።
    ዘመንህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ!

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኡኡኡኡኡኡ
    እየሱስ ቶላ ና እኔ እኔ ስለቸን

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 6 หลายเดือนก่อน

    ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁንን እስካዛሬ ሰምቼው አላውቅም። ዛሬ ሰማሁት። የትግራይ ሕዝብ ጠበቃ ነኝ የምትል እይነት ሴት ወንጌላዊው ያሬድ ጥላሁን ከጠሚው ጋር አገናኝቶ የሚያወሩትን ግን አይቻለሁ።።
    የሰዎችን ሕሊና ለማጽዳት የሔደበት ርቀትና ለሕዝቡ ያለው ፍቅር ድንቅ ነው።። ስለሕውሃት ወንጌላዊ ያሬድ እንደኔ መራራ ትንቢትና አዋጅ አልተናገረም።።
    እና ይቅርታ ልጠይቅ ነው? አይደረገም። ሕውሃት / ኢሕአዴግ እንዲፈርስ አውጃለው፤ በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ለደረሰው የዘር መከፋፈል የሰሩ ፖለቲከኞችም ሆነ እነርሱን ክንዳቸውን ያበረቱ ሁሉ ፥ በየትኛውም የሐገሪቱ ክፍልም ሆነ አሜሪካም ጨረቃ ላይ ቢደበቁም ንስሃ ባይገቡ ይጠየቃሉ።።
    እና ወንጌላዊ ያሬድ ተናጋሪ ነው እንጂ ጸጉር ያለፍቃዱ የማይወድቅ ሉዓላዊ አምላክን መውቀስና መናገር ትተው ወሬውን ፖለቲሳይዝ ዛሬም የሚያደርጉ ከጉዳት ያለመማራቸውን የሚያሳይ ነው።።
    ስለፍትሕ እናገራለሁ ስለፖለቲካ አልናገርም የሚለው ቃል የሽሽት እይነት ነው። ፍትሕ እኩል ክፍያ እኩል ዳኝነት እኩል ውክልና ነው ። ይኅ ደግሞ ሙሉ ፖለቲካ ነው። ፖለቲካም ሌላ ነገር ሳይሆን መልካም አስተዳደር ነው።
    ይሄ የጎደለው ወንጌልም ኢየሱስም የለም! እየሱስ የመጨረሻው ዘመን የራዕይ አስተምሮ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ከሆነኮ የዓለም የፖለቲካም መሪ ነው። እንጸልይልሃለን አትፍራ!
    እይዞሕ!

  • @MuluMikir
    @MuluMikir 6 หลายเดือนก่อน +3

    I am so much blessed and touched. The grace of God upon Evangelist Yared always impresses me. My respect increased even more today. Both Ato Alemu and Evangelist Yared did a remarkable job 👏 May God bless you 🙏

  • @mekonenbelay9405
    @mekonenbelay9405 6 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል ለብዙ ዓመታት የኖርክበት ያገለገልከው ህዝብ ነው ተመልስህ በጦርነት እንድያልቅ በ ዲሲ አደባባይ ስትጮህ የነበርከው ይገርማል እንዴት ያለ ጨካኝ ልብ ቢኖርክ ነው ግን

    • @ወሎ-የ7ረ
      @ወሎ-የ7ረ 6 หลายเดือนก่อน

      ሠው እኮ የራሡ ክፉት ክፉቱ በሌላው ህዝብ ላይ ያመጣው ሠቆቃ አይታውም። ሠው ጥቂት የትግራይ ልጆች የራምዱት ሀሣብ አንሥማማም ማለት የትግራይ ህዝብን መጥላት ማለት ነው።። እነዚህ የትግራይ ልጆች ያመጡት ሀሣብ ግን ሌላውን ሢሣርድ ሢያሥጨፈጭፍ የትግራይ ህዝብ ተጠያቂ አደለም።

    • @ethiopian7722
      @ethiopian7722 6 หลายเดือนก่อน

      ማፈሪያ !! ይኸዉ ሀገራችን እስካሁን እየነደደች ያለዉ የማን ልጆች ባመጡት ጣጣ ይሆን?

  • @sahleselassieamarekassa3921
    @sahleselassieamarekassa3921 6 หลายเดือนก่อน +2

    አደባባይ ወጥተህ ስትጮህ የነበረው ወገንተኛ ሆነህ ኣልነበረምን? የከፋ ነገር ሲመጣስ ያ ኣፍህ የት ሄዶ ነው/ነበር?

  • @mekonenbelay9405
    @mekonenbelay9405 6 หลายเดือนก่อน +7

    ይገርማል ለብዙ ዓመታት የኖርክበት ያገለገልከው ህዝብ ነው ተመልስህ በጦርነት እንድያልቅ በ ዲሲ አደባባይ ስትጮህ የነበርከው ይገርማል እንዴት ያለ ጨካኝ ልብ ቢኖርክ ነው ግን ?

    • @zelalemmallie4276
      @zelalemmallie4276 6 หลายเดือนก่อน

      U know what amazing is u ear and heart I dono how he need to say it if u don't want his apology it's on u not on him

  • @ፀሊምሓድጊ
    @ፀሊምሓድጊ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያዊያን በየትኛውም ሃይማኖት የታቀፉ ቢሆኑም በትግራይ ህዝብ ላይ እጅግ የሚከረፋ ጥላቻ ነበራቸው/አላቸው። ከጥንት ጀምሮ የነበረ ባህሪያቸው ቢሆንም የአብይ አህመድ ውዳቂ አመራር ግን የኢትዮጵያዊያኑ ጥላቻ እስከምን ድረስ እንደሆነ ቢያንስ በኛ እድሜ በደንብ እንድንታዘብ ረድቶናል። በየትኛውም ጎጥም ይሁን በየትኛውም ሃይማኖት ውስጥ ቢገኙ ፀረ ትግራውያን እና አስመሳዮች ናቸው። ትግራይ ከነዚህ ከንቱዎች ጋር አንድም የጋራ እሴት የላትም ። ትግራይ ትስዕር! ትግራይ ትብርኽ!!!

  • @tesemagadise8029
    @tesemagadise8029 6 หลายเดือนก่อน +1

    The journalist has raised core issues .but his presentation approach seems from negative mental setup. I do appreciate matured response from brother yared . God bless you.

  • @YaredEyasu-is3qc
    @YaredEyasu-is3qc 6 หลายเดือนก่อน +3

    ያሬድ ችግሩ ያንተ ብቻ አይደለም:የሀሰት መንፈስ በቤ/ክርስትያን ገብቶ ነበር:ስለዚህም ብዙ ሀሰተኛ አስተማሪዎች እና ነብያት ተፈጥረዋል ለዝህም ነው:ተሳስቶ እንኳን ሀቅ የማይናገር መሪ የሰጠን:ታድያ ይህ እኮ ያንተና የመሰሎችህ ፍሬ ነው::ሌላው አንተ ካንሰሰር ያልካቸው: ሊሆኑ ይችላሉ ግን መድሃኒቱን ማን ይስጣቸው??ለእነሱ መዳን የሚፀልዩ ህዝብ ነው የሰደብከው::የላብራራከው ነገር አለ:ይቅርታህን ግን በዪቱብ ሳይሆን:በትግራይ ህዝብ ላይ ሞት በፈረድክበት አደባባይ ወይም በኢትዮጵያ tv,ቢሆን ጥሩ ነበር::ጌታ ይርዳን ወንድማችን መሪም ጌታ ነፃ ያውጣው:የእውነት አምላክ እውነት ያናግረው:ወንሜ ያሬድ አንተም ንገረው::

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 6 หลายเดือนก่อน +6

    ወንጌላዊ ያረድ
    በአሜሪካ ምድር ከገባ ጀምሮ
    1.በዘረኝነት
    2.ፖለቲካ ዉስጥ የገባ
    3.የጥላቻ መንፈስ ዉስጥ የገባ ሰዉ ነዉ
    4.ከልቡ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት
    በከፍተኛ ሁኔታ ከ2008ዓ.ም ጀምሮ ፖለቲካዊ ውስጥ ገብቷል
    መመለስ ከዘረኝነት ነጻ መዉጣት አለበት ።

    • @Lidmes93
      @Lidmes93 4 หลายเดือนก่อน

      አላውቅም ማለት ማንንም አልገደለም

  • @tsigegkedan
    @tsigegkedan 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም ያሬድ ጥላሁን የትግራይ ህዝብ ይቅር እደሚልህ አትጠራጠር እንኳን ላንተ ለሌላም ይቅር ባይነው ህዝቡ ።ሰለነበረው ግዜ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @aseletirfe6990
    @aseletirfe6990 6 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ የጌታ ልጆች የእምነት አርበኞች።
    አምናለሁ ወንጌልም ይሮጣል ምድራችንም ትፈወሳለች።
    ይቅርታ ፣
    የዲያቢሎስን መርዝ ማርከሻ ፣
    የሕዝብን ህሊና መፈወሻ፣
    የወንድማማች መለኮታዊ ፍቅር ማደሻ
    ወደ እግዚአብሔር ሀሳብ መገስገሻ፣
    ሁላችንም ይህንን እንሻ፣
    የለያየን ክፉ ይጥፋበት መድረሻ።
    ወንጌላዊ ያሬድ አገልግሎትህ ይለምልም ይቀጥል። ጸጋም ይብዛልህ።
    ከሚልዋኪ ከተማ።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 6 หลายเดือนก่อน +1

    🛑 The Pentes are doing their best to dismantle the Ethiopian Orthodox Christian Church ✝️ intensively‼️

  • @zeaminkahsay7540
    @zeaminkahsay7540 6 หลายเดือนก่อน +3

    One of the questions asked was in what respect you would be considered a model for other Christians .In my opinion you already have become one by publicly admitting your mistake and asking forgiveness from the people of Tigray.This is humility at its best .I commend you for taking such a bold step.
    Thanks to both of you

    • @dawitabay149
      @dawitabay149 6 หลายเดือนก่อน +2

      When did he admit he made a mistake? He said I was right but if it hurts you, sorry.

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 5 หลายเดือนก่อน

      አብይ ዝናሽ 666 ናቸው በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ሳምሶን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ተታሎ ተላጭቶ ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😅😮😢

  • @kenyanlove5615
    @kenyanlove5615 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን የመሰለ የማሰመሰል በቃት ከይተ ይገኛል ። የትግራይ ህዝብ የደረሰበት የዘር ማጥፋት አንደኛ ተዋናኝ እናንተ ናቹሁ የሴጣን ልጆች

  • @negussieworku6615
    @negussieworku6615 6 หลายเดือนก่อน

    የማከብርህ ወንጌላዊ ያሬድ ከይቅርታ በላይ ምን አለ? እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @behailumuluneh8966
    @behailumuluneh8966 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለምናውቅ ይህ ንግግር ቀልድ ነው

    • @mekbibsebsibe5673
      @mekbibsebsibe5673 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታን አውቃለው የሚል አዋቂ ይህን ንግግር ቀልድ ካረገ የሚገባኝ ፊኛ በአየር ነው አባ

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ቢፈቅድ መንገዱን ብከተለው ብመስለው