🛑ሄለን ለማርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርኘራይዝ አደረገችው ❣️😱😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.8K

  • @ashugrace16
    @ashugrace16 ปีที่แล้ว +904

    ወንድሜ አይለያቹህ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @Zebra2814
      @Zebra2814 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤

    • @tgstbrhane2641
      @tgstbrhane2641 ปีที่แล้ว +1

      Ashuye😍

    • @ashugrace16
      @ashugrace16 ปีที่แล้ว

      ​@@tgstbrhane2641weye

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 ปีที่แล้ว +5

      ምንድነው ልተኑ እንደ አብርሽና ሩታ ሁኑ ማርኬ እሥኬ ማምጣት አስተኝታቹ ጠብቁ ሥታስጠላ ለዪቱብ ብላቹ እንድዝህ ነገር አትሥሩ 18ዕድሜ በታች የተከለከለ ነው ዝሙት ኡኡኡ😢

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg ปีที่แล้ว +8

      ግን እደዚህ ያለ ነገር አይመቸኝም በተለይ ላልተጋቡ ፍቅረኞች አይመከርም ሀጢያት ነው ።

  • @Semufika45
    @Semufika45 ปีที่แล้ว +845

    የማርክ እና የሄሉ አድናቂዎች እስኪ ልያችሁ 👍☝ሄሉዬ በጣም ተሻሽላለች ከበፊቱ የምትሉ 👍 መጨረሻችሁ ይመር M & H

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ዉዷ

    • @abdullah12qq73
      @abdullah12qq73 ปีที่แล้ว +4

      Ka ruta new😂

    • @Ruta688
      @Ruta688 ปีที่แล้ว +4

      እኮ ከሩታ ነወ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane ปีที่แล้ว +3

      ሁሉም ቀስ በቀስ ነው

    • @Zenitadem
      @Zenitadem ปีที่แล้ว +7

      ሩታየ አሰለጠነቻትኮ😅

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl ปีที่แล้ว +370

    ብታምኑም ባታምኑም አሁን ላይ እንደተከታታይ ድራማ ጠብቄ የማዬው የቡታጅራ ዩቲውበሮችን ብቻ ሁኗል እንደሌሎቹ ጭቅጭቅ,ሀሜት,ተንኮል,ምቀኝነት የለባቸው ሁሌ ፍቅር ብቻ ይመቻችሁ😍🙌

    • @ሀዊሀበሻዊ
      @ሀዊሀበሻዊ ปีที่แล้ว +3

      ወሬኛ ወሎየ ሀሜተኛ ለማለት ነው አሸቄ

    • @Tube-cy8gl
      @Tube-cy8gl ปีที่แล้ว +13

      ​@@ሀዊሀበሻዊእኔ ወሎ ነኝ ግን ስም አልጠራሁም ምነው አቤት አልሽሳ🙄🤔

    • @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ
      @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ ปีที่แล้ว

      🎉🎉🕊💐💐💐

    • @aster7876
      @aster7876 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy ปีที่แล้ว +10

      @@ሀዊሀበሻዊመቼ የአገር ስም ጠቀሰች ? ነገር በክስሽ ነዉ እንዴ ይዘሽ የምዞሪዉ ? ደግሞ እዉነቷን ነዉ በተግባር እያሳዩን ነዉ ቡታጅራዎች ምን አለ ከነርሱ ዉስጥ ባል ብስጠኝ ፈጣሪ
      ቅጥል በይ ይዉጣልሽ 😂😂😂😂

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 ปีที่แล้ว +71

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ስለሀገራችና በሳውዲ ስላሉት እስረኞች ፀልዩ😢😢

  • @smerhhasitamer2846
    @smerhhasitamer2846 ปีที่แล้ว +15

    ሄሉ በጣም ወድሻለሁ ደግሞ ማርክን የመሰለ ለሴት ክብር ያለዉ ፍቅረኛ ማግኝት እድለኝነት ነዉ ፍፃሜችሁን ያሳምርዉ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +256

    ጋይስ ማርኬን እና ሄሉን 100k እናስገባቸው❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ቆንጆ ደምሪኝ

    • @helenendalew6673
      @helenendalew6673 ปีที่แล้ว +4

      እውነት 100እሸ እናሰገባችው የእኔ ውዶች ሰውዳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 ปีที่แล้ว

      @@helenendalew6673 ሰው ሁሉ ያለው አርሽ ቤት ምን ጉድ ነው

    • @meselechgugsa8141
      @meselechgugsa8141 ปีที่แล้ว +3

      እሺ እናስገባቸው ስወዳቸው ልዩ ናቸው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

    • @mulu216
      @mulu216 ปีที่แล้ว

      ሸርአርጉላቸው

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q ปีที่แล้ว +92

    ሄሉየ ስረአትሽ ደስ ይለኛል ምርጥ አባት ነው ያስደገሽ❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 ปีที่แล้ว +1

      የኔዉድ በትክክል❤❤❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 ปีที่แล้ว +1092

    ቡታጅራወች አልተቻሉም ቀጥሉበት 🌹🌹🌹🌹🌹

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 ปีที่แล้ว +8

      አንደኛው አንተ አይደለህ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa ปีที่แล้ว +2

      ጠፋህ ሙቤ

    • @aynalemgadesha
      @aynalemgadesha ปีที่แล้ว +2

      ሙቢ አንተም ሄዋንህን ይዘህ ከች በላ❤

    • @Nurya971
      @Nurya971 ปีที่แล้ว

      ሙቤ አደለም ፌክ አካዉት ነዉ ኢይዉ አካዉቱ​@@aynalemgadesha

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 ปีที่แล้ว +3

      አባቴ ኤሄ 18ዕድሜ ያሉት የተከለከለ ነው 😢

  • @shewitchaqley617
    @shewitchaqley617 ปีที่แล้ว +46

    ጓደኝነታቸው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ያረግላቸውም እስቲ ለእነዚህ ምርጥ ቤተሰቦች የምትወዱ በላይ❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ ปีที่แล้ว +29

    ቅመሞችየ ተው ዱአ እንደራረግ አላህ እኛ ንም ይሹፈን 😂😂😂😂😂እስኪ ላይክ አድርጉኚ

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 ปีที่แล้ว +596

    በርቱ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ❤❤❤

    • @zinash1
      @zinash1 ปีที่แล้ว +39

      አብርሽ አተም ከእሩታ ጋርም በጣም ታምራላቹ ግን ለምንድነው ማህተብ የማታስርላት የሄሉ አገትን እንዴት እንደሚያምር አታይም በእመቤቴ ደሞ የፆጌ ፆም ደርሷል ጠካራ ሁኑ በፆም ፀሎት

    • @RahmaRahma-k7w
      @RahmaRahma-k7w ปีที่แล้ว +8

      አብሪሽ ሰላም ነው ሩታዬ እዴት ናት ፈልጌህ ነበረ

    • @RahmaRahma-k7w
      @RahmaRahma-k7w ปีที่แล้ว +2

      አብሪሽ ሰላም ነው ሩታዬ እዴት ናት ፈልጌህ ነበረ

    • @RahmaRahma-k7w
      @RahmaRahma-k7w ปีที่แล้ว +2

      አብሪሽ ሰላም ነው ሩታዬ እዴት ናት ፈልጌህ ነበረ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 ปีที่แล้ว +1

      18አሜት ዕድሜ የተከሉከለ ነው 😢

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 ปีที่แล้ว +147

    ብርኬና ኤፍ እኮ ሁለታቸው ሲዋደደሉቸው ደስ እንደት እንደሚላችው የምር የጎደኝነይ ጥግ😢❤❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ልዩ ደምሪኝ

    • @selamawt12
      @selamawt12 ปีที่แล้ว

      ደምርኝ አድርግኝ ወለላዋ❤

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 ปีที่แล้ว +3

      በጣም! ሁሌ የነሱ ደስታ ነው የሚፈልጉ
      አላህ አይለያቸው

    • @rahima1683
      @rahima1683 ปีที่แล้ว +1

      ስህ❤❤

    • @semirae
      @semirae ปีที่แล้ว +1

      ሰህ

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ ปีที่แล้ว +18

    ሄሉ ያባትሽን ቃል እዳረሽ በተረፈ ፈጣሪ መጨረሻቹሁን ያሳምረው❤❤

  • @UuKk-vu7vq
    @UuKk-vu7vq 10 หลายเดือนก่อน +5

    የመጀመሪያዬ ነው ወዴዚህ ቤት የመጣሁት 😢ወንድሞቹን ሳላዴንቅ አላልፍም ማርያምን 😢❤እግዚአብሔር ካሠባችሁበት ያድርሳችሁ እንቅፋት እንዳያገኛችሁ❤❤❤እወዳችሆለሁ በጣም ምርጥ ወንድሞች❤❤ማርክ&ሄሉ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ ปีที่แล้ว +22

    ሁሉም ሰዉ እደኛ እደመዳም ታክሲወች የሰዉ ደስታ ቢያስደስተዉ ምን ነበር ቀና ልብ ያለን እቁወች ነን የአላህ እስኪ እኛንም ከሰዉ ቤት አዉጥተህ የራሳችን ህይወት ስጠን❤

    • @JdjdBdjjd-uc4wf
      @JdjdBdjjd-uc4wf ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢 ደክሞናል እኛ የምር ፍጣሪ እኛንም ያስብንውን ያሳካልን እኔማ ፍቅር ሳይ እንባ ነው የሚቀድመኝ ወይኔ ባሌዋ በርቀት ተቃጠልኩ ውይ ስደት 😊😊😊

    • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
      @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ ปีที่แล้ว

      @@JdjdBdjjd-uc4wf አይዞን እህቴ

    • @FatyaHahdi
      @FatyaHahdi 4 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @rahma6779
    @rahma6779 ปีที่แล้ว +17

    ማርኪ እኮ ከልብ አፉቃር ነዉ አንች አስቸጋርነትሽን ታስተካክያለሽ ፍቅርሽን አሳይዉ እሽ❤❤❤❤❤

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 ปีที่แล้ว +17

    በነገራችን ላይ ከሚናደዱብሽ ሰዎች አንዱ እኔ ነኝ። እቺ ልጅ በፍፁም ለማርክ አትገባም ያልበሰለች ጠብራራ ናት እል ነበር። ምክንያቱም የሚገባዉን ፍቅርና ክብር እያሳየሹ አይደለም ብየ ስለማምን። አሁን አሁን ግን እየተሻሻልሽ ይመስለኛል። የምር ካለማስመሰል ከልብሽ ተለዉጠሽ ከሆነ ጥሩ ነዉ። ፍቅራችሁ እግዝአብሄር ይጨመርበት።

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว

      😂እረ እ ኔም ነበ ርኩ ጌታ ን ዛሬ ባየሁት በጣም ደስ አለ ኝ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 ปีที่แล้ว +1

      ​@@mhsenailmhsenail2098አይእህትእዲሜለሩታ😂😂😂

    • @badriya-m9b
      @badriya-m9b ปีที่แล้ว +1

      ሩታ ከመጣች. ተለውጣለች

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 ปีที่แล้ว +105

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር🌹💝🎉🎉🎉

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว +2

      ደምሪኝ ልዩ

    • @LoveStMary
      @LoveStMary ปีที่แล้ว

      Kidane Mehret Eske Mecheresha Fikrachuh ende Zinab taznbelachu!!! Bewnet Benantes hulum neger yamral dessssss setlu aleyachu Kirstos Bedemu yeshefnachu

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 10 หลายเดือนก่อน +45

    ይከ ፍቅር ሳይፈልጉ ያስፈቅራል😂
    ፍቅር ብቻ ማነዉ እደኒ የሚወደዳቼዉ

    • @HawaAdam-t7z
      @HawaAdam-t7z 8 หลายเดือนก่อน

      የምር እኔ እራሱ ፍቅር አሳዙኝ ከማን እደሁ አላውቅም ❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
    @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ ปีที่แล้ว +10

    አይለያቹ የኔ ምርጦች ሄሉዬ ማርክን እዲ ማስደሰትሽ በጣም ደስስስስስስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @makbellakew
    @makbellakew ปีที่แล้ว +146

    ዋው ስታምሩ ለኛም ከስደት መልስ እንደናተ ፍቅር ይስጠን❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ ዉዴ

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን😢😢😢❤

    • @MonaMona-wj7nc
      @MonaMona-wj7nc ปีที่แล้ว

      Ameeen ❤❤❤

    • @nesebmarru252
      @nesebmarru252 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @ShagoMalesa
      @ShagoMalesa ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @maeritube21
    @maeritube21 ปีที่แล้ว +43

    ሄሉየ የኔ ደርባባ ሴት አቤት እርጋታ ማርቆስ እኮ ተመርቆል አንችን የመሰለች ሄዋን ፈጣሪ ስለ ሰጠው ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ ልዩ እህት ደምሪኝ

    • @rahima1683
      @rahima1683 ปีที่แล้ว +1

      ስህ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @zabebaMohammed-n8t
      @zabebaMohammed-n8t 9 หลายเดือนก่อน

      እኔምሳላደቃት አላልፍም የሴትኩሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማናለዬቱብ
    @ማናለዬቱብ ปีที่แล้ว +16

    የኔ ውዶች ሄሉ የሴቶች በላይ የፍቅር
    ተምሳሌቶች ቃላት ያሠኛል ለናተ

  • @yyss333
    @yyss333 ปีที่แล้ว +16

    ሄሉ ቀልባቸውን ገፈፍሽው አኮ አነብሩክ የናንተን መጥፎ ነገር መስማት አይፈልጉም እንዴት በረው እንደመጡ ፍቅራቸው ይጨምር የምትሉ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 ปีที่แล้ว +21

    የመዳም ቅመሞችየ ያረፈ እጀራ ይስጠን አሜን ለዘላለም በፍቅር ኑርልኝ❤❤💚💚🥀🥀🥀

  • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
    @እናቴእወድሻለው-ነ4መ ปีที่แล้ว +52

    ሔሉ ልእልቷ እርጋታሽ ስርአትሽ ከመልክጋ አደኛነሽ አለባበስሽ❤ፍቅርእስከመቃብር ብያለው

  • @minamina2153
    @minamina2153 ปีที่แล้ว +75

    ጓደኝነታችሁ ሲያምር ኤፋ " ብሩኬ "ዊና " ማርክ " ሄሉ " በፍቅር ነው የምወዳችሁ እስከመጨረሻው አይለያችሁ ይመርባችሁ ❤❤❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 ปีที่แล้ว +302

    የኔ ሂዋን የት ትሆነ 👫🙈የበይ ተመልካች ሆን😅😊የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ💋🌹👍

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 ปีที่แล้ว +3

      አሚንእማየኛማቀረኮ😅😅😅

    • @Laila-v1b
      @Laila-v1b ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን

    • @eexx5392
      @eexx5392 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @Ekramየቦረናዋ
      @Ekramየቦረናዋ ปีที่แล้ว

      ሙስሊም ሁነሽ የምን ሊዋን አረ አትጃጃሉ አቦ

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @aschalw1489
    @aschalw1489 ปีที่แล้ว +12

    ማሪያምን ግን ስታስቀኑ የጓደኝነት ጥግ ኡፉፉፉ❤❤ ፍቅራችሁ ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ፈጣሪ

  • @Sara-o3o4g
    @Sara-o3o4g ปีที่แล้ว +9

    ሄሉየ ቆንጆ አንቺ በጣም መልካም ሰው አክባሪ ረጋ ልዩ ነሽ ለህዝቡ ደስ በሚል ከነ እርጋታሽ ነው ደስ እሚሉ ነገሮች እምትሰሪያቸው በጣም ነው ደስ እምትይው ሄላየ እህቴ በጣም ነው እምንወድሽ ለሰው ያለሽ ክብር በጣም ደስ እሚል ነው ሁሌም ነይልን ቀን በሸን ቪዶ ስሪልን ግን አደራ እደ ሩታ ጉረኛ አሽሙረኛ እዳትሆኚ አደራ ሩታ ካሁኑ መላላጥ ጀመረች

  • @nunubintbaba
    @nunubintbaba ปีที่แล้ว +75

    የብሩክና የኤፍሬም መልካምነት የጓደኝነት ጥግ ናቸዉ ደስሲሉ አይለያችሑ

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu ปีที่แล้ว +16

    ሁለተኛዋ ወሎ ቡታጀራ ላይ አለች የምር ፍቅራችሁ ጎደኝነታችሁ ሲያሥቀና አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ መልካም ደምሪኝ

    • @hawaabebawu
      @hawaabebawu ปีที่แล้ว

      @@BirukTuba5335 ደሞ ለሰብስክራይብ ደመርኩሽ 💞💞🌹✌️

  • @እናቴእመቤቴ-ኸ2ተ
    @እናቴእመቤቴ-ኸ2ተ ปีที่แล้ว +458

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ፈጣራ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ🙏🙏🙏

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว +45

    ትግዕስት መራራ ብትሆንም ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ናት
    ማርክ ለፍቅር የከፈለው ዋጋ በመጨረሻም እሷንም አንበረከከ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 ปีที่แล้ว +8

    ሄሉ ምርጥ ልጅነሽ አመለካከትሽ ከድሜሽ በላይ ነው ማቴርያል የማትመለከቺ ምርጥ አፍቃሪ ነሽ ጌታ ይባርክሽ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df ปีที่แล้ว +64

    ዋዉ ፍቅራቹ የዘላለም ያርግላቹ ማርክ ና ሄሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ ልዩ ደምሪኝ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 ปีที่แล้ว +1

      18 አሜት በታች የተከለከለ ነው 😢😢

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df ปีที่แล้ว

      @@BirukTuba5335 ደመርኩሽ ወዴ❤

  • @ida939
    @ida939 ปีที่แล้ว +27

    እውነት በጣም ከፍቶኛል ግን እናተን ሳይ ደስ አለኝ እግዚአብሔር ሁልጊዜም ደስ ይበላችሁ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ለኛም መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ያስደስተን ❤❤❤❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ መልካም

    • @ida939
      @ida939 ปีที่แล้ว

      ደምሬሽ አለሁ እኔንም ደምሪኝ

    • @rahima1683
      @rahima1683 ปีที่แล้ว +2

      ወላሂ እኔም በጣም ነዉ የደበረኚ ❤በዛለይ ወላሂ ስራበጣም ነዉ 😭ሰሞኑ የበዛብኚ

    • @Almiab
      @Almiab ปีที่แล้ว

      yena konjo ayzoshe yalfal​@@rahima1683

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 ปีที่แล้ว +27

    ጓደኛ እንደናተ ነው ማርያምን በጣም ነው የምታምሩት በጌታ ትብብራችሁ እናተ እንደ እናት ልጅ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ሁሌም በፍቅር ኑሩ እግዚአብሔር ከማያልቀው ፍቅሩ ይችራችሁ እወዳችሁለው ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 ปีที่แล้ว +8

    ወላሂ ምንብየ እደምኳምት ብሩኪ እና ኢፍ ዊና ማርክ ጎድኘነት ምን ቃል እደሚገልጣችሁ ቃላትምያጥራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይለያያቼሁ

  • @ሀዩየራያዋ-ኰ5ፈ
    @ሀዩየራያዋ-ኰ5ፈ ปีที่แล้ว +10

    እስኪ እነዚህን ልጆች የምትወዱብቻ በላክ አሳዩኝ❤❤

  • @SofyeSofyeSofyesofye
    @SofyeSofyeSofyesofye ปีที่แล้ว +6

    እኔግን የምፈራው ዊናን እዳታስቀይመው እፈራለሁ አደራሺን ሄሉወዲምሺ ብዙ ሁኖልሻል እዲታኮሪው ምንምስታርጊ አማክሪው አማክሪውበተረፈ ውዲዲዲዲ ነውየማረጋችሁ ቡታጂራወች ❤❤❤❤❤

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 ปีที่แล้ว +18

    እኔ እኮ ኤፊ ሌላ ነገር ምትል እየመሰለዉ መጀመርያ ደንግጦ ነዉ የሚመጣ😂 ኤፊ ግን በዚህ አቃጣሚ በጣም የምወድህ ስራአት ያለህ ልጅ ነህ ሁላችሁም እወድኃችሁኋለዉ በፍቅር ኑሩልኝ🎉❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ መልካም እስኪ ደምሪኝ

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 ปีที่แล้ว +50

    እኔኮ ሁሌም like አድርጌ የምወጣው ለናንተ ቃላት ስለሚየጥረኝ ነው እንጂ ቀንቼ አይደለም ጌታን ❤🎉ስወዳችሁ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ ደምሪኝ

    • @ክርስቲና857
      @ክርስቲና857 ปีที่แล้ว

      @@BirukTuba5335
      እሽ ማማዬ 😍

    • @sinantube9825
      @sinantube9825 ปีที่แล้ว +1

      enem andem ken comment tsife alakem like bicha ❤❤❤

    • @OkOk-re3ut
      @OkOk-re3ut ปีที่แล้ว +2

      እኔም ኮሜንት አልፅፍ በምን ልግለፃቸው❤❤❤

  • @zeinabhassan5726
    @zeinabhassan5726 ปีที่แล้ว +2

    የምር የናንተን የጎደኝነት ጥግ ለመግልፅ ቃል የለኝም ብቻ ውውውው ድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki ปีที่แล้ว +5

    የኔ ዉቦች እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሣምርላችሁ ማርኬ ሄሉዬ❤❤❤❤

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 ปีที่แล้ว +145

    የኔ እንቁዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 ปีที่แล้ว +31

    እስከ ዛሬ ሶሻል ሚዲያ ስጠቀም የጓደኝነት ጠግ የማየው በእናንተ ነው አቦ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሉም ሰው እንደናንተ ፍቅር ቢሆን አለም የት በደረሰች wow ❤❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ ልዩ ነይ ደምሪኝ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- ปีที่แล้ว

      ዴምሪኝ ውዴ🎉🎉

    • @pickalemayou1153
      @pickalemayou1153 ปีที่แล้ว

      ትክክል ቅን ልብ ያላቸው

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt ปีที่แล้ว +73

    ስታምሩ የመዳም ቅመሞችየ ለኛም ይህንን ቀን ይስጠን ከስደት መልስ😘😘😘

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ ปีที่แล้ว +10

    ወይ ጓደኝነት ወይ ወንድምነት እናንተ በምን ቃል ትገለፃላቹ አሁን❤ ሰርፕራይዝ ከሚደረገዉ ይልቅ የእናንተ ትብብር ይገርመኛል ሁሌም😊

  • @SeadaAwel-s4f
    @SeadaAwel-s4f ปีที่แล้ว +4

    ኢኔኮ. ለነዚ. ልጆች. ቃለት. አጠዉ. በዉን. ዛማን. ኢደዚ. አይነት. ጓደኛ. ማግኛት. ማታደልነዉ. ሄሉዬ. ያማርክ. ነግስት. አቺኮ. ሁሌም. ኢደመራብሽ ነዉ. ሁለት. ቆጆ. አይለያቹ. ያፍቅር. ታምሠሌዮች. ኢነንታነቹዉ. በቃ ፍቅር. ማነት. ኢደዚ. ሁለቱም. ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r ปีที่แล้ว +10

    የኔቅመም ሂሉ የኔእርጎ ጌታን እርጋትሽ በጣም በጣም በጣምምምምም ነው ምውደው እናቴ ነገሩ እነ ማርክ ቤት ምርጫ አንደኛ ናቸው እናቴ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹውን ያብዛላቹው ኑሩልኝ ውድድድድድድ ነው ማደረጋቹው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraZahra-dy6vj
    @ZahraZahra-dy6vj ปีที่แล้ว +55

    የመዳም ቅመሞች ለኛም ከስደት መልስ ደስስስስስ የሚል ሂወት ይስጠን❤

  • @ምንተክቼልርሳህ
    @ምንተክቼልርሳህ ปีที่แล้ว +149

    የኔ ልዩዎች ስታምሩ እስኪ እናብርሽን በየቀኑ ይልቀቁልን የምትሉ በላይክ👍👈❤❤❤

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 ปีที่แล้ว +2

      አወወላሂእኔእሰማማለሁቀሩብን😢😢

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 ปีที่แล้ว +3

      እኔም እስማማለሁ አብርሽና እሩታዬ የኔ ተናፋቂወች❤❤❤❤❤

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ ปีที่แล้ว +2

      እነሱ እኮ ልዩ ናቸው ሁለት ፍድሻወች

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn ปีที่แล้ว +1

      እኮ የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- ปีที่แล้ว +1

      ዴምሪኝ ውዴ🎉

  • @Hayreiyamoges-bb6bh
    @Hayreiyamoges-bb6bh 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሳላደንቅ አላልፈም ስጦታወችሽን ሥውድልሽ

  • @BetyBety-x3z
    @BetyBety-x3z 10 หลายเดือนก่อน +3

    የሰዉ ልጅ የሕወት ታሪክ ብቻ ይገርመኛል!!!!!!

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 ปีที่แล้ว +28

    ሄሉዬ የኔ ልዩ እውድሻለው የማርክ ንግስት
    አላህ አይለያችሁ ኤፋ &ብሩክ የጋደኛ ጥግ
    ሁሌ የእነሱ ደስታ የሚያስደስታችሁ

    • @semirae
      @semirae ปีที่แล้ว

      ሳህ

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን ปีที่แล้ว +16

    ዋዉዉዉዉ ስታምሩ አላህ ፍቅራችሁን እሰከዘላለም. ያርግላችሁ አይለያችሁ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ የኔ ልዩ

  • @promobile9759
    @promobile9759 ปีที่แล้ว +104

    ብታጅሪወች ፍቅረችሁን ወደታችሁን ዘላቂ ያርግላችሁ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማሮች የእዉነት ትለያላችሁ ወንድሞች የኔ ዉዶች ፈጣሪ ያብዛዉ ፍቅራቹህን

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉 ብሩኬ ኤፍሬም ዊና ካሜራ መን ። እናንተ ከወንድምም በላይ የሆናችሁ የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ።።ዘመናችሁ ሁሉ የደስታ ይሁን።።ልጆቼ በጣም እወዳችኋለሁ።። የልጅ አዋቂዎች ናችሁ።።

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk ปีที่แล้ว +20

    ደስ የምትሉ ጎደኞች ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ እስኪ ደምሪኝ

  • @Ckdtf-ts7kc
    @Ckdtf-ts7kc ปีที่แล้ว +22

    በምን ልግለፃችሁ ፈጣሪ አይለያያችሁ 🙏ውውድድድ ነው የማረጋችሁ❤❤

  • @ftube923
    @ftube923 ปีที่แล้ว +126

    የመዳም ቅመሞቺ እንኛንም ከስደት መልስ ደስስስስስ ያለ ሂዉት ይስጠን የምትሉ👍👍👍

  • @tigistbirehane9728
    @tigistbirehane9728 7 หลายเดือนก่อน

    Huleme negeroche hulu lebego newu mihonewu le huletachume e/r yenate ye mihone swu e/r yesxachu .melkame hulu yehunelachu e/r yaxachutene deseta be exefe yemeleselachu bexame wedschewalehu ❤❤❤we de hegere semelese ende e/r feqade ayachewalehu ❤❤❤

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 ปีที่แล้ว +5

    በማርያም እግዚአብሔር አይለያችሁ በስመአብ ምንም ማለት አልችልም ። በታምሩ 💚💛❤️

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ምርጦች ናችሁ ቡታጂራወች ፍቅር በናንተ ተማር እውነት ለሰው ያላችሁ ክብር በጣም ነው የምንወዳችሁ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ልዩ እህት ደምሪኝ

    • @abdullah12qq73
      @abdullah12qq73 ปีที่แล้ว +1

      Batim

    • @umufaruqtube622
      @umufaruqtube622 ปีที่แล้ว +1

      የእውነት በጣም ምርጥ ሰወች እነሱን አየሁ አስተሳሰባቸው ለሰው ያላቸው አመለካከት የሚለቋቸው ቪድወቻቸው አዝናኝ አስደሳች ለሀገር ያላቸው ክብር እነሱ ብቻ አይደሉም ቤተሰቦቻቸውን ምርጥ ወላጆች ናቸው የሂሉየ አባት ህዝብን ከህዝብ የሚያነካካ የሀገርን ሰላም የሚያደፈርስ እንዳት ለቁ ሲል ምርጥ አባት ትክክለኛዋን ኢ/ያን በነሱ ውስጥ አለች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @BiniSenayt
    @BiniSenayt ปีที่แล้ว +6

    የጋደኛነት ጥግ ብሩኬ እና ኤፍ በምን ይገለፃል የናንተስ እናንተን አይእና እፅናናለሁ ሰው አለ ለካ እልና ብቻ ተባረኩ ትናችሁን ፈጣሪ ያብዛለችሁ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 ปีที่แล้ว +4

    ልዬዊች ማርክ & ሄሎዬ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ ማርክ በእውነት የሰው ደስታ የሚያስደስተው ምርጥ ሰው ነው ሄሎዬ ጠበቅ አድርገሽ ያጅው አስደስችው 🎉🎉🎉🎉

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ ልዩ ደምሪኝ በቅንነት

  • @HahaBabba
    @HahaBabba ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ስታምሩ ለኛም ከስደት መልስ እንደናተ ፍቅር ይስጠን ጓሉ አሚንን❤❤❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube ปีที่แล้ว +10

    የማዳም ቅመሞች ያልታሰበ እርዚቅ ይስጠን ደሞአበረታቱኝ ውዶቸ❤❤

  • @WerkyMegos
    @WerkyMegos ปีที่แล้ว +8

    እኔ ስስት የምልላችሁ ነገርስ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ሄሉየ ፋዘር ደህና ናቸው

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ መልካም ደምሪኝ

    • @WerkyMegos
      @WerkyMegos ปีที่แล้ว

      @@BirukTuba5335 ደምሬሻለሁ

  • @mkihahmed3531
    @mkihahmed3531 ปีที่แล้ว +33

    ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ❤❤❤በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች

  • @dessalech899
    @dessalech899 ปีที่แล้ว +20

    ብሩክ ኤፍሬም ትለያላችሁ. ምርጥ ጓደኞቼ ምርጥ ወንድሞቼ ናችሁ ሄለን ማርቆስ በጣም ነው ምታምሩ ❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ የኔ ልዩ በቅንነት

    • @dessalech899
      @dessalech899 ปีที่แล้ว +1

      አማሳግናለው 🙏

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልዩዎች ስወዳችሁኮ ደሞኮ ዝም ብላችሁ የምትናፍቁኝ ውይይይ የጓደኝነት ጥግ የኔ ውዶች እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GalaxyPrime-e3d
    @GalaxyPrime-e3d ปีที่แล้ว +2

    ውይ ደስ ስትሉ በተለይ ጓደኝነት አቹህ ፈጣር ፍራቹህን ያብዛላቹህ ከጅል ነገር ይጠብቂቹህ በተረፈ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن ปีที่แล้ว +7

    ኤፉ ሰልችታሀል ታስታውቃለህ አይዞህ በቅርብ ይጋባሉ ትላቀቃለህ❤❤

  • @Zaren938
    @Zaren938 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ሄሉዬ የእኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ሁሌም ደስተኛ ሁኝ የእኔ አበባ እኛም ከእናንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው አይለያችሁ ❤❤🎉🎉

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ መልካም እህት ደምሪኝ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 ปีที่แล้ว +28

    ተው ተው መቶ ሺ እናስገባቸው ሄሉዬኮ በእውነት የፍቅር ሰው ነችችችች

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን ปีที่แล้ว +1

      በጣም ስነስራት አላት

    • @rahima1683
      @rahima1683 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ በጣም የተረጋጋቺ ናታ ❤ሄለን ትለይለች❤❤❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm ปีที่แล้ว +55

    ግን ሂሉ ሳትጋቡ ወደሌላ ባትገቡ ጥሩ ነው ያባትሽ ቃል አክብሪ ብቻችሁን አልጋቤት መገናኘት ወደምን እደሚመራ የሚታወቅ ነው ሴት ልጅ ነሽ ክብረሽን ጠብቂ

    • @MdMeeqa-tr1zo
      @MdMeeqa-tr1zo ปีที่แล้ว +1

      ካሜራ አማኑ አለ አይደል

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 11 หลายเดือนก่อน

      የለም😂😂😂​@@MdMeeqa-tr1zo

    • @kadeejakadeeja-nq6lx
      @kadeejakadeeja-nq6lx 11 หลายเดือนก่อน

      ​@MdMeክክክክeqa-tr1zo

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AhayatSeid-dc8mj
      @AhayatSeid-dc8mj 10 หลายเดือนก่อน

      እሱማ ይወጣል​@@MdMeeqa-tr1zo

  • @melatmelat2598
    @melatmelat2598 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለምንድነው እንዲ አይነት ሰርፕራይዝ የምታሳዩን ኧረ ወገን እየተሳሰብን ለህቡ ምናሳየውን ነገር ለማንኛውም ከነ አብርሽና ሩታ ተማሩ

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt ปีที่แล้ว +6

    አይለያችሁ እውነት ነው ሄሉዬ ለውጥሽማ ለኛም ለተመልካች ለይቶናል ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤😂

  • @sedetegewa
    @sedetegewa ปีที่แล้ว +19

    ፍቅር አታቅም ያላችሁ ሁሉ ብዙ ነገሮን ትታ ነው እኮ ለሡ ሥትል

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ ปีที่แล้ว +2

      እኮ ከካናዳየቀረችው ፍቅርንብላእኮነው

    • @rahima1683
      @rahima1683 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ በትክክል❤❤❤

    • @Ekerm-d5c
      @Ekerm-d5c ปีที่แล้ว

      እሱማ ስንቱ ወረዶባትነወ የለቀቀቺው ስንትቀን አስለቅሳው በመከራነወ የተወቺው

    • @Ekerm-d5c
      @Ekerm-d5c ปีที่แล้ว

      እኔኮ ሚገርኝ የናንተነወ 😂😂የዛኔ አወደውም በተወደወ እደዚ አታረግም ስትሉነበር አሁንደሞ ለሱበላ እደዛ ሆነቸ እደዚ ሆነች የምትለትነገርስ

    • @mparidam3408
      @mparidam3408 2 หลายเดือนก่อน

      እኮ በትክክል​@@Ekerm-d5c

  • @hikmaMD-t1r
    @hikmaMD-t1r ปีที่แล้ว +15

    ዋው በጣም ደስ ይላል ፍቅራቹ ያብዛላቹ❤❤❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ልዩ እህት ደምሪኝ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉 ሔሉ እረ በሚካኤል ይሔን ፍቅራችሁን አንቺ መልሽው።። ፍቅር ያሸንፋል።።።።።

  • @FyzHx-kw4zu
    @FyzHx-kw4zu ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነው እንደ እናንተ አይነት ጓደኛ ማግኘት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp ปีที่แล้ว +10

    የኔ ውዶች አይለያቹ ሔሉዬ የኔ ፍልቅልቅ😂😂😂ቤቱ ያምራል በል ያአላ እኛንም ሹፈን😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ዉዷ በቅንነት

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 ปีที่แล้ว +5

    ግን የኡነት ደስ ስትሉ እርስ በርስ ትዋደዳላችሁ ትተዛዘናላችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል የኡነት 🌹🌹💜💚💙

  • @አይናፋሯነኝያርሷደሯልጂ
    @አይናፋሯነኝያርሷደሯልጂ ปีที่แล้ว +101

    የኔ ተምሳሌቶች በስደትያላችሁ ረቢ የማታእጀራ ሀላልየሆነፍቅር ይወፍቃችሁ💐

  • @gfdsg468
    @gfdsg468 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህሰወድቺሁየኔማሮቺ❤❤❤❤አላህይጠብቃቺሁየኔዉዶቺ

  • @coffeebarista3
    @coffeebarista3 ปีที่แล้ว

    እኔኮ ሁሉም ነገራችሁ ደስ ትሉኛላችሁ ግን በጣም በጣም የምወድላችሁ አንገታችሁ ላይ ያለውን መስቀል ውፍፍፍ

  • @MrGurfaእማበናፍቆትሽ
    @MrGurfaእማበናፍቆትሽ ปีที่แล้ว +62

    የመዳም ቅመሞች ሙስሊሞች ዶአ ክረስቲያኖች ፆለት አድረጉልኝ ሆዴ እየባባነው እናቴን በሠላም እዳገኛት ሀገር ልገብ ትንሽ ጊዜ ነው የቀረኝ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว +2

      😢❤አብሽሪዉዴ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 ปีที่แล้ว +2

      አብሺሪአላህከጭቀትያዉጣሺ

    • @zabibatube
      @zabibatube ปีที่แล้ว +2

      የኔዋ ታማማችብኝ ኡፍ ድካም ብቻ😢😢😢😢

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp ปีที่แล้ว +2

      አብሽእ በሠላም ተገናኙ😢😢❤❤❤

    • @abybitch8991
      @abybitch8991 ปีที่แล้ว +2

      ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ

  • @MesuShita
    @MesuShita ปีที่แล้ว +8

    ሄሉዬ በጣም ነው የምወዳችሁ እርጋታሽን ስነስራትሽን በጣም ነው የምወደው የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ መልካም እህት ደምሪኝ

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 ปีที่แล้ว +76

    እረ ሌላ አለም የመዳም ቅመሞች አላህ ሀላል የሆነው ይወፍቀን አሚን ያረብ 😢☝☝

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 8 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ግን በጣም ደስ የምትሉ ጎደኛሞች ኡፍ ቃል ያጥረኛል ለመግለፅ ወላሂ አይለያችሁ እሰከመጨረሻው

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 ปีที่แล้ว +1

    ጋይስ 100K እናስገባቸው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 ปีที่แล้ว +19

    ዘላለም በፍቅር ኑሩ የኔ ምርጦች❤ሄሉዬ የኔ ጨዋ❤🎉

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      የኔ ልዩ ደምሪኝ

  • @علياحمد-ث5ض9ج
    @علياحمد-ث5ض9ج ปีที่แล้ว +7

    ፍቅር የእውነት ቡታጅራላይ ይፈቀር ዋውው ሄሉ❤❤❤

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ቤተስብ እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @alal3946
    @alal3946 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ትላላቹ ❤❤ሳይጋቡ ግን የሀልጋው ነገር አልጣመኝም😅

  • @uaedibba5487
    @uaedibba5487 ปีที่แล้ว

    ዋው ሄሉ አሁን ነፋሥ አወቅሺ አሁን እየበሠልሺ ነው የማርቆሴ እንቁ