🛑የሄለን አባት ለማርክ ለዊና ለሄለን ስጦታ ሰጣቸው😱😱🥹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 4K

  • @BirukTube-
    @BirukTube- ปีที่แล้ว +1897

    አባት ይለያል አይለያቹ❣️🙏

    • @eses143
      @eses143 ปีที่แล้ว +17

      እኔ ዘዋሪዋ መጣሁ ከንዱ ወደ አንዱ

    • @ZUZUmidiy3714
      @ZUZUmidiy3714 ปีที่แล้ว +20

      መታደል ነው ብሩክ እዲህ አይነት አባት ሂሉ እደለኛ ነሺ መሸአላህ አባት ያላችሁ ያቆይላችሁ❤

    • @bortokalmalako
      @bortokalmalako ปีที่แล้ว +11

      ❤❤❤❤❤ወደአባት

    • @RadzoI
      @RadzoI ปีที่แล้ว +4

      ወይኔ የኔ አባት እዴት አጀቴ እደበሉኝ ምርጥ አባት እዴት እደምወዶት የኔ ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ልጆቾትን እኳን ከአጠገቦት አልተለየች የልብስ ምርጫቸው እዴት እዳስለቀሱኝ ሺ አመት ኑሮሉን ይሄን የመሰለ አባት ጥሎ መሄድ ማበድ ነው

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ ปีที่แล้ว +4

      ዊናዬ የሄሉ ጀግና ወንድም ሁለተኛ አባቶ ወላሂ ትለያለክ ምርጥ አባት ረዥም እድሜ ለአባቶቻችን

  • @siblisibli6680
    @siblisibli6680 ปีที่แล้ว +769

    ❤ማርያም እናቴ ለዝህ ምርጥ አባት ስጦታ ይሰጠው የምትሉ አድ ላይ እጂ እናውጣ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei ปีที่แล้ว +337

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ሄሉየየየየየየየየ😢😢😢😢 አባትሽ ምርጥ አባት😢😢 ከአብርሽ ቤት በሩጫ ማነው የመጣ ገና እዛ ጀመር ሳደርግ
    ሄሉ ስትመጣ አቋርጨ ወደ እዚህ 😊😊
    ሄሉየየየየየየየየየ❤❤❤❤❤
    ዊና ምርጥ የሄሉ ምርጥ ወንድም🎉🎉
    በቀጣይ ደግሞ ሄሉ እና ማርክ
    እነ ኤፊን ፣ብሩኬን ሰርፕራይዝ አድርጉጉጉጉጉጉጉጉጉጉጉ ።በእናንተ ህመም፣ስቃይ ከጎናችሁ ከኛ ከመዳም ቅመሞች ጋር አብረው እያለቀሱ

  • @የከላላዋነኝ
    @የከላላዋነኝ ปีที่แล้ว +30

    የሄለን አባት እነሱን ብቻ ሳይሆን እኛንም አስደሰተን እኛየመዳም ቅመሞች በጡሩም ሲመጡ በመጥፎም ሲመጡ አስተያየት ለመስጠት አደኛነን የሄለን አባት ትለያለህ በሉ በላይክ

  • @ziyadah132
    @ziyadah132 ปีที่แล้ว +410

    ማን እንደ አባት
    ምንም ድሃ ቢሆን ባይኖረው ሀብት ደጅ ላይ ሲቀመጥ ደስ ይላል አባት❤❤❤❤❤ረጅም እድሜ ከጤናጋር ለአባታችን ምንም ክፍ ነገር አይካቹሁ አባቴ

    • @SAmu-wh2lp
      @SAmu-wh2lp ปีที่แล้ว +13

      የስለቀሰኝ ኮሜንት 😢😢😢😢

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 ปีที่แล้ว +2

      😢😢😢😢😢😢

    • @HN-rs9fv
      @HN-rs9fv ปีที่แล้ว +4

      አሚንንንን ለሁለችንም አበቶች

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw ปีที่แล้ว +2

      እግዳ ወላሂ አለመታደሌ በ7አመቴ ነው አባቴን ያጣሁት አባ ስንራቴ😢😢😢😢😢

    • @ziyadah132
      @ziyadah132 ปีที่แล้ว +1

      @@AuufYgcc-hk4vw አብሽሪይ ሀላችንም ማች ነን

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 ปีที่แล้ว +255

    እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ ለአባታችሁ😢😢🥺ምርጥ አባት ❤

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 ปีที่แล้ว +287

    ለሔሉ አባት ስጦታ ይሰጠዉ የምትሉ በላይክ አሳዩ ምርጥ አባት

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي ปีที่แล้ว +42

    ውይ የኔ አባት ደስ ብሎት ፈገግታውን ሳይ ደስ አለኝ በፈጠራችሁ አስደስቱት😢😢😢 አባታችሁን ሺ አመት ያኑርላችሁ❤❤❤

  • @SadSad-ew5ui
    @SadSad-ew5ui ปีที่แล้ว +257

    የምር ከደስታዬ ብዛት የተነሳ አለቀስኩኝ 😭😭😭😭😭😭😭 ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለአባታችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @simeranred3153
      @simeranred3153 ปีที่แล้ว +2

      ወላህ እኔም ገና ሳልጨረሰዉ አባተዬዉ ሲሰቅ ሳይ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @argu2714
      @argu2714 ปีที่แล้ว +1

      amen❤

    • @SamiraMarbawa
      @SamiraMarbawa ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢

    • @ekrammussa9944
      @ekrammussa9944 ปีที่แล้ว

      እኔም 😭😭😭

    • @TigistWondimu-mg1nu
      @TigistWondimu-mg1nu ปีที่แล้ว +1

      እኔም እወነት ፍቅረኝዬን በጣም ጉዱቻለው ይቅር ይበለኝ ከነሱ ተማሩክ 😢

  • @ስደትያደከመውከርታታ
    @ስደትያደከመውከርታታ ปีที่แล้ว +508

    እናንተን እያየሁ አባቴን ትዝ አለኝ😢😢😢😢😢😢 አባቴ ነፍስህ ይማርልኝ አባት ያላችሁት ረጅም እድሜ ይስጣችሁ🙏

    • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
      @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ ปีที่แล้ว +5

      እኔም እንድ አንቺ ነኝ ነፍሳቸው በአጸደ ገነት ይኑር 😭😭😭😭

    • @uauae-iu3dh
      @uauae-iu3dh ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንዳንቺ ነኝ ጌታ ሆይ የኣባቶቻች ነፍስ በመንግስትህ ኣስብልን✝️🙏

    • @እናቴንናፋቂ-ቈ9ሐ
      @እናቴንናፋቂ-ቈ9ሐ ปีที่แล้ว

      አሜን❤❤❤

    • @gedamneshferede9318
      @gedamneshferede9318 ปีที่แล้ว +3

      እኔም እዳቺ አባቴ የለም😢😢😢 እግዲ እሱ የፈቀደው አደረገ ነብሣቸው በገነት ያኑርልን

    • @ፍቅርፍቅር-ገ2ተ
      @ፍቅርፍቅር-ገ2ተ ปีที่แล้ว

      @belayneshTube1lm5in1f አሜን፫

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 ปีที่แล้ว +90

    የኔ አባት ቃል አጣሁላቸው ❤😢
    አባት እኮ መከታ ነው ዊና አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ 🙏

  • @mahletearaya5605
    @mahletearaya5605 12 วันที่ผ่านมา

    እኔ ጥያቄ አለኝ ይሄ ቡታጀራ ወዴት ነዉ ሁሉ እንዳለ ሆኖ ፍቅር ፣ትትና ብቻ የተባረከ ዘር ያለዉ ቡታጀራ ነዉ እናት አባቶቻችን ዘመናችሁ ይባረክ እዉነት የናተ አሰተዳደግ ይለይ❤❤❤❤ለናቶች ላባቶች

  • @betty-2121
    @betty-2121 ปีที่แล้ว +91

    በዚህ ዘመን እደዚህ ምርጥ አባት መኖሩ በጣም ነው ያስገረመኝ ላባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ፈጣሪ 🙏

    • @hawawalo662
      @hawawalo662 ปีที่แล้ว +2

      የኔ አባት አለ አላህ እዲሜውንን ያሥረዝምልኚ ያረብ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +56

    ነፍሰ ጡር ነኝ እባካቹ 5 ሺህ ሰብስክራይብ አምሮኝ ነው ትችላላቹና ተባበሩኝ ወገኖቼ😢❤❤

    • @MdEt-jb4vn
      @MdEt-jb4vn ปีที่แล้ว +1

      እኔም እዳችው

    • @ህልመኛዋ-ፐ3ኈ
      @ህልመኛዋ-ፐ3ኈ ปีที่แล้ว +3

      እንደ ኮሜንት ተደጋግሞ የሚደረግ ቢሆን እኔ በበኩሌ እተባበርሽ ነበር

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 ปีที่แล้ว +1

      አርኩሽ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว

      @@ekramtube6423 አመሰግናለሁ በጣም

    • @HiwiGaltigray
      @HiwiGaltigray 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኣደረኩልሽ ለኔም ስብስክራይብ ኣርግለኝ የኔ ውድ❤❤

  • @abebatesfay8447
    @abebatesfay8447 ปีที่แล้ว +70

    ዊና የመሰለ ወንድም የህንን የመሰላ አባት ባአሁኑ ግዜ ይት ይገኛል ሁላቹ እድሜና ጠይና ይስጣቹ በደስታ አለቀስኮ 🙏🏽❤️

  • @phoneiphone4843
    @phoneiphone4843 ปีที่แล้ว +61

    እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ድረስ በደስታ ያኑራችሁ እስኪ የሠው ደስታ ያሚያስደስታችሁ❤ በላይክ የሄሉ አባት ሽ አመት ያኑርላችሁ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😢😢😢

  • @meleschadmasui4679
    @meleschadmasui4679 ปีที่แล้ว +174

    ማርያምን እንባዬ መጣ😢😢❤❤ሺ አመት ያኑራችሁ ለልጅ ልጅ ማየት ያብቃችሁ❤ ደስታችሁ እስከ መጭርሻ ዘመን❤❤

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu ปีที่แล้ว +96

    ይህን ቀን ነበር ስጠብቅ የነበረዉ ማርያምን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye ปีที่แล้ว +67

    ገና ኮራሁባቸው አባት ድምፅ አልባፍቅር የሚያፀባርቅ እድሜ ለአባቶቻችን ይህ ነው አባት ማለት ከብዙ ነገር በኃላ ለልጃቸው ያላቸውን ፍቅር አሳይተዋል ዊና ምርጥ ወንድም ይህ ሁሉ የአንተ ልፋት ውጤት ነው

  • @munatube7030
    @munatube7030 ปีที่แล้ว +11

    ዋውውውው ምን ልበላቸው 😢😢😢ግን በፈጣሪይ ማርያምን ቃላት አጣው በቃ ምን አይነት አባት ከአምሮ ከጠበቅናቸው ከአሰብናቸው በላይ ፈጣሪይ እድሜውን ጨምሮ ጨምሮ ጤናን አብዝቶ የአማቱሳላን እድሜ ይስጠዎት አባቴ ❤❤

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 ปีที่แล้ว +129

    ልዩ አባት ነው ረጅም እድሜ ለዊና አባት እና ለመላው አባቶች

  • @SaeedImam-l5j
    @SaeedImam-l5j ปีที่แล้ว +60

    አባት ማለት መጠሪያ መኩሪያ ብቻ ተዘርዝሮ አያልቅም ደስ የሚል አባት እድሜና ጤና ይሥጣቸው ሄሉ ዊና ታድላችሁ❤❤❤❤

  • @TEKLERISHAN-bu4vc
    @TEKLERISHAN-bu4vc ปีที่แล้ว +121

    ወይኔ በስመኣብ ኣባታችን ኣስለቀሱኝ ምርጥ ኣባት 1000 ኣመት ንሩ መልካም ኣባት እድሜና ጤና ይስጣቹ ኣሜን ❤❤❤

  • @gggogggo1033
    @gggogggo1033 ปีที่แล้ว +11

    ወላሂ ይህፈገግታቹሁነበር የናፈቀኚ አልሀምዱሪሊላህ❤❤❤❤❤

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 ปีที่แล้ว +69

    ስላም ለስው ዘር በሙሉ ምርጥ አባት እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ ለአባታችሁ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀአገራችን ስላም ያረግልን

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube4352 ปีที่แล้ว +49

    ወይ እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው ፈጣሪ ለአባታችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ አባት ብሎ ዝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 ปีที่แล้ว +33

    የምር የሂሉ አባት አስለቀሡኝ ለልጃቸው ደስታ ሲሉ እሳቸውም ሀሳባቸውን ቀይረው ዛሬ ላይ እንደህ ሳያቸው በጣምደስአለኝ😢❤❤❤እናንተም ሰርፒራይዝአርጎቸው❤

  • @tigistalemu2519
    @tigistalemu2519 ปีที่แล้ว +19

    አባት እርዥም እድሜ ያኑርላችሁ በጣም ደሥ የምትሉ ቤተሠቦች ❤❤🥰🥰🥰

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 ปีที่แล้ว +52

    አባትነት ይለያሉ 😭😭 ደስታም ያስለቅሳል ምርጥ አባት እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን 🎉🎉🎉🎉አባዬ የኔ ተናፋቂ 💐💐💐

    • @Alhamdulilah37
      @Alhamdulilah37 ปีที่แล้ว

      اللهم امين يارب العالمين 🤲🏻❤️

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 ปีที่แล้ว +62

    የእኔ አባት ሽአመት ኑሩልን❤❤❤❤❤በጣምነዉ ደስያለኝ አቤቱ የሰማይ አምላክእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ስላስተማርከን ይቅርታ ይቅርብለህ ስላስተማርከን ተመስገን አንተ የፈቀድከሁሉ ይሁን እመቤታችን ማርያም ሆይ የሁላችንም መጨረሻ አሳምርልን አባታችን እርዝምእ ድሜ ስጭልን ታላቅሰዉ አታሳጭን ❤❤❤❤❤

    • @mitiku5068
      @mitiku5068 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው አሜን አሜን አሜን

  • @maa6428
    @maa6428 ปีที่แล้ว +61

    እስኪ የነዊናን እናት አሳዩን የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @CalatuuMahamad
      @CalatuuMahamad 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😢🎉

    • @CalatuuMahamad
      @CalatuuMahamad 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😢🎉 2:44

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ገራሚ አባት በእንባ ነው ያየዋቸው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውላቸው ለአባታችው
    ማርክ እንኳን ደሰ አለክ አባታቸው አንተን በማቅረባቸው በጣም ደሰ ብሎኛል ለገና አንተም ሳያሰቡት ሰርፕራይዝ አርጋቸው በግ ይዘክ ሔደክ ማርያምን ከልቤ ነው ትክክል የምትሉ በላይክ

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 ปีที่แล้ว +34

    እስኪ ማነው በማርክ እና በሄሉ ደስታ ደስ ያላችሁ 💜

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki ปีที่แล้ว +65

    እፍፍፍፍ እግዚአብሔር እስከመጨረሻዉ ድረስ በደስታ ያኑራችሁ❤❤❤እስኪ የሠዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ❤❤የሄሉ አባት ሽሽሽሽ አመት ያኑርላችሁ❤❤

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel4323 ปีที่แล้ว +72

    ጌታን ግን ዊና የመስለ ወንድም ይገኛል በአለም❤❤❤ ወንድሞቸ እባካችሁ ከልብ ውደድኝ😢😢እኔ ከልቤ እወዳችሁ አሎሁ❤

    • @SarahAlhabsi-er9dv
      @SarahAlhabsi-er9dv ปีที่แล้ว +3

      😢😢😢😢😢የኔስ አይንሽን ላፈር ብለውኛን😢😢😢😢 ወንድም አለኝ ግን የለኝም😢😢😢

    • @hadeyahadeya9088
      @hadeyahadeya9088 9 หลายเดือนก่อน

      የኔወንድም አለኝ በጣም ነዉ ምርጥወንድምነዉ

  • @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
    @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ ปีที่แล้ว +12

    አባትነት ልዩ ጸጋ ነው የእኔ ውድ አባት ግን በስደት እንደናፈቅሁት ቀረሁ ኡፍፍፍ ኹሌም የእግር እሳት ይሆንብኛል የአባቴ ሞት ባሰብሁ ቁጥር አንድ አካል የጎደለኝ ያክል ይሰማኛል አበወይዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😭😭😭 አባት ያላችኹ ሽ አመት ይኑሩላችኹ

  • @Selam-xr9lz
    @Selam-xr9lz ปีที่แล้ว +39

    አባታችን ሺ አመት ኑሩ ልን❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 ปีที่แล้ว +107

    ❤እዴሜ ጤና ለአባቶቻችን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን😊ደምሩኝ❤👍

    • @almealmee
      @almealmee ปีที่แล้ว +1

      አሜን🤲🤲

  • @galaxtprime1330
    @galaxtprime1330 ปีที่แล้ว +38

    አባት እኮ ይልጅን ደስታ ማየት ያሰደስተዋል የኔ አባት እዴሜ ናጤና❤❤❤ ለሀባቶቸ❤❤❤❤❤

  • @haimanottube
    @haimanottube ปีที่แล้ว +3

    ለኒህ አባት ቃላት አጣሁላቸው😢ቸሩ አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋ ያድላችሁ እጅግ በጣም ደግ አባት ናቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @Marua-e2o
    @Marua-e2o ปีที่แล้ว +37

    እድሜከጤና ለአባቶች ይጨምርልን በጣም ታምራላችሁ እደዚህ አብራችሁ ስኮኑ ደስ ትላላችሁ ውዶቼ❤❤❤❤

  • @AyishaAyisha-f9o
    @AyishaAyisha-f9o ปีที่แล้ว +43

    አባታችን ኩራታችን ሺአመትኑርልን❤❤❤❤❤

  • @amharickids2251
    @amharickids2251 ปีที่แล้ว +52

    አባት ያላቹሁ እድሜና ጤና ይስጣቸው
    😢😢😢😢😢😢 አባቴን በስደት ሁኛ ነው ያጣሁት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባቴ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው አባቴ ሁሌም በልቤ አለህ
    እኔም ቀኔ ደርሶ ወዳንተ እስክ መጣ

    • @nasibamuzmal4711
      @nasibamuzmal4711 ปีที่แล้ว +1

      😢😢ኡፍፍፍ አብሽሪ እህቴ ሁለችንም መቾች ነን እኔም አባት ዬለኝም እህህ😢😢

    • @bekelechasefa8723
      @bekelechasefa8723 ปีที่แล้ว

      U😭ኡኡፍፍ አይዞሽ እግዚአብሔር አዋክ ነው

    • @jamilashifa963
      @jamilashifa963 ปีที่แล้ว +1

      ፅናቱን ይስጥሽ

    • @alamfatima2051
      @alamfatima2051 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እኔም በስደት ሆኜ ነው ያጣሁት ማመን እራሱ አቅቶኛል አባቴ እስከምንገናኝ ትናፍቀኛለክ😢😢😢😢😢😢

    • @globalglobal8681
      @globalglobal8681 ปีที่แล้ว +1

      Ayizosh wude😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +6

    ወይሄ የሄሉ @ የዊና አባት ዋው
    የልብስ ምርጫ አንደኛ !
    የቃላቶች ምርጫ አንደኛ !
    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችው !
    አይለያችሁ ! ዊና ዊና ዊና !
    ከቃላት በላይ :: 👏👏👏👏👏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻👍 ዲጄው አንደኛ !
    ካሜራ ማነ አንደኛ
    ቡታጅራ የፍቅር ኦክስጅን አንደኛ 👏👏👏👏👏

  • @nebihatseid
    @nebihatseid ปีที่แล้ว +12

    እዉነት ደስታ ሲመጣ ወላሂ ለታገሰ ሰዉ ከዛ ሁላ ስቃይ በጣም ምርጥ አባት እድሜና ጤና ይስጣቸዉ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Loloሰለሁሉምነገርእግዚያብ
    @Loloሰለሁሉምነገርእግዚያብ ปีที่แล้ว +33

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለአባታቸው ደስ የሚሉ አባት ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h ปีที่แล้ว +34

    አይአባት ሁሌም እኮ ከነሱደስታይልቅ የልጆቻቸዉነዉ የሚያስቀድሙት እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባቶች❤❤ማርክ ለካሜራማን ስጦታ ይሰጠዉ

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ ปีที่แล้ว +10

    አባትነት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን እደዚህ ደስተኛ ሆነው ሳያቸው በጣም ደስ አለኝ ተመስገን በጣም ደስ ይላል ደሞ ልብሱ ሲያምር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo ปีที่แล้ว +18

    አባት ለኩራትነው ወድም ለጠበቃ የሚባለው ካለምክኛት አደለም እኮ ወላሂ ውዶቸ ደስታችሁ ደስተየ ነው የኔምርጦች❤❤❤❤አባታችን ዘላለም ኑርልን❤❤

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ ปีที่แล้ว +41

    የአባታቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቸው መልካም ቤተስብ እስይ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አስማየሙዲቃሉዋ
    @አስማየሙዲቃሉዋ ปีที่แล้ว +15

    ማርክ በቃ አሁን በነፃነት ኑር ከዚህ በሆላ ጭቀት የለብህም ደስ ይላል በጣም መልካም የፍቅርና የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ አይለያችሁ መሰናክልን ሁሉ ይያዝላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji ปีที่แล้ว +22

    አባትነት ኡፍፍፍ ነፍ አመት ኑሩልን አባቶቻችን የኔ አባባ❤❤❤👍👍👍

  • @kedestrak123
    @kedestrak123 ปีที่แล้ว +9

    ማርያምን የደስታ እንቧ አነባዉ ግን ለምድነዉ ሰዉ ሲደሰት ሳይ በጣሜ ደስ ይለኝና በደስታ አለቅሳለሁኝ😢😢😢😢

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 ปีที่แล้ว +66

    Wow እንደዝህ አይነት አባት ይኑር የልጁዋን ፍቅራኛውን እንዴ ልጆቹ አድርጎ የሚያይ እድሜና ጤና ይስጥህ አባታችን ❤❤❤

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 ปีที่แล้ว +25

    Father ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ እንፀልያለን ባለቤትዎ ጋር ሰላም እንዲሆኑ.

  • @emebetdemse6170
    @emebetdemse6170 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውው ልዩ አባት ማርያምን በቃ ቃል የለኝም ልባታችሁ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥላችሁ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @27abeyana28
    @27abeyana28 ปีที่แล้ว +28

    ምርጥ አባት እግዚአብሄር በሰላም በጤና ያኑርላቹሁ❤

  • @ፋጡማየኑስኡመር
    @ፋጡማየኑስኡመር ปีที่แล้ว +29

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው ላአባታቹህ ያረብ የልጆቸ ደስታ የሚስደስተው አባት ❤❤❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ ปีที่แล้ว +21

    ለአባታችን ስጦታ ይስጣቸው❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว +8

    አባት መከታ ነው ይኑር ለዘላለም የዊና የሄሉ አባት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጠዎት የልጆቾዎትን ፍሬ ለማየት ያብቃወት ዛሬ እዴት ደስ እዳለኝ ማርክ አደራ አለብክ ተከባከብ ስጦታችሁም ያምራል ❤❤❤❤👌

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว +35

    ❤❤ምርጥ አባት
    በነገራችን ላይ የሔሉን አባት በጣም ነው የሚፈሩት ከዛቺ ቀን በሓላ😂❤

  • @Aminatkonbolchawa
    @Aminatkonbolchawa ปีที่แล้ว +43

    እውነተኛ ፍቅር የማይቀይረው የለም በደስታ ያኑራችሁ እስከመጨረሻ ❤❤❤❤❤

  • @mesrtefikade6
    @mesrtefikade6 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ እዴት እደምታስደስቱ በመድሀንያለም ወይኔ ፈጣሪ የማያረጀውን ወረት የሌለውን ፍቅር ያላብሳችሁ አባታችሁንም ሺ አመት ይኑርላችሁ በጤናጋአ❤❤❤❤

  • @HanaHhh-gm9mr
    @HanaHhh-gm9mr 20 วันที่ผ่านมา +1

    ይህን ቀን ነበር ሰጠብቅ የነበረው ማርያን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 ปีที่แล้ว +23

    😢😢😢ውይይይይ የኔ አባት ምን ልበልክ ፈጣሪ እድሜ ጤና ሰቶክ የልጆችክን ደስታና ውጤት ፈጣሪ ያሳይይ አባቴ❤❤❤❤እፍፍ አስለቀሱኝ አሳዘኑኝም😢❤❤❤ የኔ አባት❤❤
    ማርክ ሔሉ ዊና በርታታችሁ ቤተሰብን ማኩራት አለባችሁ❤ ፍቅር ጤና እድሜ ተመኘሁላችሁ❤❤❤

  • @h6yfy657
    @h6yfy657 ปีที่แล้ว +17

    ደስ የሚሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እርሜ ይስጣቸው

  • @emoyaemoye3388
    @emoyaemoye3388 ปีที่แล้ว +33

    ለአባቶቻችን ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc ปีที่แล้ว +7

    እኔ አባቴን በጣም ሥለምወድ ለአባቶች ልዩ ፍቅር እና አክብሮት አለኝ
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጠወት ውድ አባት ናቸው ደሥታችሁ ሥለተመለሠ ደሥብሎኛል ሁላችነንም ደሥታ አይራቀን አሚን ❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +6

    ማመን ነው ያቃተኝ የምር የሄሉ አባት እድሜ ከጤና ይስጥዎት ማርክ አተ ነበርክ ስጦታ መስጠት የነበረብህ የምር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ
    @ፍቅርወሎየዋ-ዘ5በ ปีที่แล้ว +5

    የእኔ አባት እግዛብሔር ያክብረወት እውይ እደት ደስ እዳለኝ እኔ ያሠብኩት ለፋዘር ማርክ ስጦታ ይስጣቸው ብየ ነበር ያሠብኩት እልልልልልልልልአባትኮ ኩራት ነው

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +16

    አባት ሺ አመት ይኑር በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣቻው ❤❤❤❤❤❤ሄሉዬ እና ማርክ እግዚአብሔር አይለያቹ ❤❤❤❤❤

  • @fatumWeleyew
    @fatumWeleyew ปีที่แล้ว +8

    ውዶች ሁሌም አይለያችሁ የናተን ደሥት ነበር ሁሌ የምጠበቀው የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj ปีที่แล้ว +29

    እንኳን ደስ አላችሁ ማሮቸ ደስ የሚሉ አባት ነገሮችን ሳያበዙ በአራት ነጥብ ይዘጋሉ ሽአመት ያኖርክ የኔ አባት ሁላችሁም እግዚአብሔር አይለያችሁ በጣም ደስ ብሉናል በደስታ😢🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏💕🙏💕

  • @Tig12342
    @Tig12342 ปีที่แล้ว +9

    የኢትዮጵያ አባቶች ለጥቅም እና ለስማቹ አትጨነቁ ከኝ አባት ተማሩ የልጅ ደስታ ይቀድማል ከጥቅም እረጅም እድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጓልራያሞኾኒ
    @ጓልራያሞኾኒ ปีที่แล้ว +7

    እሰይይ የንየ አባት እግዚአብሔር እድሜዎት ያርዝምለት ዕድሜና ጠና ይስጥዎት የአባት ደስታ እንዴት ደስ እንምል❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +17

    ይገርማል እኮ የዘፈን ምርጫችው ልዩ ድንቅ ነው
    በቃ ከስደት መልስ .. ወድ ፍቅር ኦክስጅንዋ ቡታ ጅራ !
    መኖሪያዬ አረጋለሁ.. ፍቅር እንደ ሽማ ያልብሳችሁ ለካ ቡታጅራ የፍቅር ኦክስጅኖች ናችሁ.. መልካም አባትትትትትትት !
    ለልጆቹ በፍላጎታችው እሚኖሩ
    ድንቅ አባት ዋው ! 👏👏👏👏👏👏 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️🙌🏻😍👍

  • @FfFf-wj1sm
    @FfFf-wj1sm ปีที่แล้ว +6

    ለኔ የተደረገልኝን ያህል ደስ ብሎኛል አባት ሺ አመት ይኑሩ ❤❤❤❤❤ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም ፍቅራቹህ እስከ መጨረሻው አላህ ያድረገው

  • @sikosilo7233
    @sikosilo7233 ปีที่แล้ว +8

    አልሀምዱሊላህ እንዴት ዴስ አለኝ እዲሜናጤና ይስጠወት አባቴ

  • @ማሚTube
    @ማሚTube ปีที่แล้ว +18

    የአባት እድሜ ጤና ይስጠኦት ዉልደ ልጃቸዉን ለመሳም ያብቃዎት አባታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @hiath
    @hiath ปีที่แล้ว +4

    ይህ ሁሉ ውጤት የወንድማ ዊና ውጤት ነው በእውነት ሊመሰገን ይገባል አባነትት እኮ የልጆችን ደስታ ማየት ❤❤❤

  • @marakiyoutube
    @marakiyoutube ปีที่แล้ว +17

    የርፍት እጅራን ይስጠን በስደት ላለንውም አሜን በሉ ወይኔ ደስ ሲሉ እስከመጨረሻው ያደግላችሁ ደስታውን አባት መከታ ነው

    • @almealmee
      @almealmee ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @እማYouTube
      @እማYouTube ปีที่แล้ว

      አሚንን ያርብ ስደት ሰለቸኛ ያርህማን❤

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን አይዞን እህቶቸ😢

  • @AbdifataxHussen-c1m
    @AbdifataxHussen-c1m ปีที่แล้ว +8

    ለሄሉ አባት ስጦታ ይሰጠው ልዩእናፍቅር የሆነ ዘመናዊ አባት ክበርላቸው ክፉአይንካህ

  • @WeyinYenatea
    @WeyinYenatea ปีที่แล้ว +11

    የሚገርሙ አባት እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤናይስጥልን በፍቅር ኑሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw ปีที่แล้ว +9

    እንባየ መጣ አባቴ ሁሌም ትናፍቀኛለህ እወድሀለው አባየ ሥደተኘዎ ልጂህ ነፍሥ ይማር የኔ ከረታታ አባት💔💔💔💔😭😭😭😭

    • @DgfGdgg-g8f
      @DgfGdgg-g8f 3 หลายเดือนก่อน

      አይዝወሺ የኔ ዉድ ❤

  • @madinabogale9977
    @madinabogale9977 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ ብሎኛል እውነት እውነት እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥላችሁ አባታችን በጣም ምርጥ አባት ነው

  • @tube2843
    @tube2843 ปีที่แล้ว +20

    አጅግ በጣም ደሰ ያሚል ጊዜ ነበር ፈጣሪ ረጅም አድሜ ይሰጣቸው የሄሉን አባት❤❤❤❤

  • @Rahelname
    @Rahelname ปีที่แล้ว +31

    የቤተሰብ ደስታ የሚያስደስትው ማነው እንደኔ ❤❤❤❤ በላይክ መውደዳቹሁን ግልጽ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว +14

    ❤❤❤ኡፍፍፍ የኔ ልዩ ኣባ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ለሄሉ ኣባት ለዊና ሽልማት ይሸለሙ❤🎉

  • @feithabeshatube
    @feithabeshatube ปีที่แล้ว +10

    ውይይይ ምርጥ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ ማርክ እና ሄሉ አይለያችሁ

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube
    @መይሙናተንታአጅባርyouTube ปีที่แล้ว +7

    የኔ አባት ወላሂ ምርጥ አስተዋይ ትልቅ ሰዉ ልጆቹም እደሱ ትልቅ ማሻአላህ

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ አባት ሄሉ ታድለሻል በጣም ደስ ይላል ሹታጅራ በፍቅር ተከባለች በርቱ ❤

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ፡፡ እውነተኛ ፍቅር ይህ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነት ቤተሰብ ሺህ ዓመት ኑሩልን አባት ምንጊዜ መኩሪያ ነው እድሜና ጤና ይስጣቸው፡፡ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ፡፡ ምንጊዜም ደስታችሁ ይብዛ እንደእናንተ አይነት እህትና ወንድም እጅግ በጣም ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛላችሁ፡፡

  • @kedijaessa773
    @kedijaessa773 ปีที่แล้ว +13

    አባታችሁን ያቆይላችሁ ድሮም በተሳሳተ መንገድ የምንረዳው እኛ ነን እንጅ አባት እናት ሁሌም የሚሉን ነገር ልክ ነው

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube ปีที่แล้ว +10

    ለከ እንዳዝ አይነት መልካም አባት ነው እድሜና ጤና ይስጦት እንዎድሃለን የኔ አባት ሰነቅ ብዙ ፈዳን አዎታን ነበር ጌታ ዬሁላችንም ይቅር ይባለን ❤❤❤

  • @saada483
    @saada483 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ሲል❤በናንተ ደስታ የኔን ማልቀስ ምን ይሉታል አባዬ ምናለ ብትኖርልኝ😢😢😢😢

  • @waloyewe
    @waloyewe ปีที่แล้ว +5

    አባት ይለያል ይቆጣ ይግረፍ አባት በመጥፎ አይታይም ሺአመት ኑር አባታችንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 ปีที่แล้ว +9

    እግዛብሄር ይመስገን ያንን ሀዘን በዚህ ደስታ የቀየረ አምላክ ምንም አይሳነውምና መልካም አባት የቤተስቡ ሁሉ ምሳሌ ነውና እግዛብሄር ይጠብቅላችሁ❤❤❤

  • @Ametu-p3u
    @Ametu-p3u ปีที่แล้ว +18

    ዋዉ ደስ ትላላቹ አይለያቹ የኔ አባት ሺ አመት ኑርላቸው❤❤❤

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 ปีที่แล้ว +7

    ለዊና ከማርክና ከሄሉ ለየት ያለ ስጦታ እንጠብቃለን
    ❤❤❤ጀግና አባት ነው ምን ያክል ይወዳታል ልጀን በምል ማርክን የፈተነው ማርያምን መልካም አባት ነው እድመና ጠና ይስጣቸው ክፉ አይንካቸው❤❤❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ የሔሉን አባት ሳዳምጥ አለቀስኩኝ ለምን መለያየት አስፈለገ ለምን አልተቻቻላችሁም ተስፋ አልቆርጥም