New Ethiopian Spiritual Movie Sema Belew: አዲስ መንፈሳዊ ፊልም ስማ በለው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 58

  • @israelyacobisraelyacob
    @israelyacobisraelyacob 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምያስደምም ምርጥ ሥራ ጸጋ ይብዛላችሁ
    በርቱልን ለላም ሥራ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሁለተኪዳን
    @ሁለተኪዳን 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሔር በቤቱያጸናችሁ ያገልግሎትዘመናችሁን ይባርክላችሁበእውነቱ

    • @TakeAbe-nh4cd
      @TakeAbe-nh4cd ปีที่แล้ว

      በሄትኛው ቤት? ፕሮቴስታንት ናቸው እክ

    • @birtukana354
      @birtukana354 9 หลายเดือนก่อน

      መች የኦሮቶዶክስን ነዉ የሚአስተምሩት እኮ የፕሮስታንት ነዉ 😮

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ጎበዞች

  • @natiyenebiyu3075
    @natiyenebiyu3075 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃላት የለኝም !!! አንደኛ ናችሁ

  • @wondwossennigatu4015
    @wondwossennigatu4015 7 หลายเดือนก่อน +1

    You all are amazing and incredible performance 💕💕💕

  • @MeseretAway
    @MeseretAway ปีที่แล้ว +2

    አሜን❤😢😢😢😢😢

  • @Tinsuwooo
    @Tinsuwooo 10 หลายเดือนก่อน

    tebareku geta simeta yemesetut hezb yehun atetatu

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በርቱ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!!!

  • @MeseretAway
    @MeseretAway ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢

  • @misganateshome1258
    @misganateshome1258 2 ปีที่แล้ว +2

    Hulachum tebarekulgn🙏

  • @workeyemengesha8190
    @workeyemengesha8190 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በርቱ ጸጋውን ያብዛላችሁ: አሜን፫ በጣም አስተማሪ ነው

    • @TakeAbe-nh4cd
      @TakeAbe-nh4cd ปีที่แล้ว

      እነማን እንደሆኑ አውቀሻል? መናፍቃን እኮ ናቸው በዘፈቀደ ነው እንዴ ምትኮምችው

  • @TamiruBalay
    @TamiruBalay 11 หลายเดือนก่อน

    በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ

  • @eyosiyas_nazrawi
    @eyosiyas_nazrawi ปีที่แล้ว

    Geta zemanchun yibark

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ለትውልድ ምጠቅም አገልግሎት ነው ጌታ ብርክ ያርጋቹ ቀጥሉበት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alemgirma8867
    @alemgirma8867 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ወንጌል ያሸንፋል።🙏🙏

  • @tarikudessalegn4101
    @tarikudessalegn4101 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ናችሁ 🥰🥰🥰🥰👏👏

  • @selamawittafesse6316
    @selamawittafesse6316 2 ปีที่แล้ว +1

    u guys are amazing.........bertuuuuu geta yebarkachu

  • @bboybarne2356
    @bboybarne2356 2 ปีที่แล้ว

    betam ena betam nw mewdachu ko....tebarekulnggg

  • @mekdestemesgne8009
    @mekdestemesgne8009 2 ปีที่แล้ว

    Betma yemiyamr sera new bini hulachume egizabher yebarkachu wengle yekixelal😍😍😍

  • @abientertainment5021
    @abientertainment5021 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekulign senper Nazareth honachu le alem abertachuhale gena bezu enwersalen

  • @Tarik-r6m
    @Tarik-r6m 3 หลายเดือนก่อน

    Beretalgni wendeme egezabeher yerdachi yenu bebetu

  • @JeehJrjr
    @JeehJrjr หลายเดือนก่อน +1

    እዳዛሬ ተናድጅ አላቅም 👊👊👊👊እየሱስ ኢየሱስ አላሉም
    እኔ ዳሙ መንፈሳዊ ሱል

    • @Rahma-ey3nn
      @Rahma-ey3nn 17 วันที่ผ่านมา

      ላየዉ ነበር ተኩት በቃ

  • @efratayidnekachew4717
    @efratayidnekachew4717 2 ปีที่แล้ว

    Wow the power of Gospel . Blessed

  • @kidisthailugospelsong2428
    @kidisthailugospelsong2428 4 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ አልቀረልኝም ወንድም እህቶቼ ተባረኩ።ኢየሱስ እንዲህ ሲወደድ ሲሞገስ መስማት ለጆሮ ብቻ ሳይሆን ለነፍስ እንዲት ይጥማል።እልፍ ሰሚ፣በወንጌል እውነት ተማርኮ የሚድን ይስጣችሁ።ንግግሮቹን በቲክ ቶክ እስካሁን ካላቀረባችሁ እባካችሁ እቅርቡ።

  • @EthGooner
    @EthGooner 2 ปีที่แล้ว

    Lebereket Hunu

  • @የወይንሀረግ
    @የወይንሀረግ ปีที่แล้ว

    መናፍቅ ናቸው እኮ

  • @natiyenebiyu3075
    @natiyenebiyu3075 2 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @AishaAishaAisha-t9d
    @AishaAishaAisha-t9d 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natiyenebiyu3075
    @natiyenebiyu3075 2 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen

  • @AishaAishaAisha-t9d
    @AishaAishaAisha-t9d 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TakeAbe-nh4cd
    @TakeAbe-nh4cd ปีที่แล้ว

    ወይ መናፍቃን ለሺ አመታት ክርስትናን ይዞ የኖረ ህዝብ ትላንት የመጣው የፕሮቴስታንት ሚሽነሪ ወንጌልን ሊያስተምረው አይችልም

  • @UssuUwyw
    @UssuUwyw 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤

  • @liditaffese1800
    @liditaffese1800 2 ปีที่แล้ว +1

    ከፍ በሉ😍🙏

  • @KalekaleShimels
    @KalekaleShimels 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ምድነው የጴጤ ፊልም ነው

  • @MdEt-ky7os
    @MdEt-ky7os 6 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ 2 ปีที่แล้ว

    💔💔💔💔💔💔💔💔💜💔

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔምለዉ መንፈሳዊ ፊሊም ነዉ የሚለዉ መናፍቅ ናቸዉ እደ እየሱስ ይላሉሳ አልገባኚም ??😥

    • @samsonankoka164
      @samsonankoka164 2 ปีที่แล้ว

      አወ ጴንጤወቺ ናቸው

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@samsonankoka164 አመሠግናለሁ ሳምሶን ሀይማኖት አድት ናት ያዉም" ተዋሂዶ" እመኑባት እዳትሆኑ ባዶ
      ከሴቶች ሁሉ ተይታ ንእድ ክብርት የሆነች አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ልጇ በፈጠረዉ አድበት ሁሉ ስሟ ይክበር ይመስገን እድሁም
      መላእክት
      ሀዋርያት
      ቅዱሳን መነኮሳት
      ፃድቃን ሠማእታት
      እደየ ክብር ማረጋቸዉ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ በረከታቸዉ በእኛላይ ይደር አሜን አሜን አሜን
      ስበሀት ለአብ ስበሀት ለወድ ስበሀት ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🏫⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

    • @Kalsha21
      @Kalsha21 2 ปีที่แล้ว

      እኔም አልገባኝ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 2 ปีที่แล้ว

      @@Kalsha21 መናፍቅ ናቸዉ ማለቴ ኦርቶዶክስ አደሉ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@banchibazi5559 ማን የፕጤ ብቻ ነዉ አለ እያሱስ ያማልዳል እያሉ የቁም ቅዠት ስለሚይዛቸዉ እጂ እየሡስ ክርስቶስ አምላክ እደሆነማ እኛም እናምናለን

  • @21barkot
    @21barkot ปีที่แล้ว

    ባአንድ ብቻ ለምን አቆማችሁ ቀጥሉ እጅ

    • @TakeAbe-nh4cd
      @TakeAbe-nh4cd ปีที่แล้ว

      ፕሮቴስታንት እኮ ናቸው

  • @ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ
    @ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ውሸታም ፊልም ነው ገጠር ቤንጼ የለም በወሎ በኩል ነው ሙስሊምና ክርስቲያን ቅልቅል ትክክለኛ የገጠር ፉልም የያዘ እሳሮ እና ግምዣ እና የት ኖራ እዩት ይህ የተንበጫበጨ ድራም ቀልብ የሚገባ ባላገር የሌለበት በዛ ላይ የገጠር ሰው ለይማኖቱን ሟች ነው

    • @ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ
      @ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ 5 หลายเดือนก่อน

      ሀቤንጼ ያለው በሀድያ ዙሪያ ነዉ ሲጀመር ይህ አለባበስ ለብሰው መስራት የለባቸውም ነበር ምክናየትም ይህ ልብስ የሀይማኖት አክራሪወቹ ስለሆነ ማሪያምን ነው የምላችሁ የገጠር ሰው በሀይማኖቱና በሀገሩ ሲመጡ ያመዋል

    • @Tarik-r6m
      @Tarik-r6m 3 หลายเดือนก่อน

      Menew tendedeshi anchi endetem yeseru gegebshi adamchew melketun eshi