እውነተኛው ብርሃን የዮሐንስ ወንጌል ም. ፩፥፱ በመምህር ዘላለም ወንድሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @derejefekadu1649
    @derejefekadu1649 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @memihirsisayadane8152
    @memihirsisayadane8152 ปีที่แล้ว +9

    ለብዙዎቻችን መዳን ምክንያት የሆንከው መምሕራችን እድሜና ጤና ያድልልን።እኛም ከሌብነት እና ከሡሠኝነት ወጥተን አገልጋዮች እንድንሆን እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ጠርቶናልና እንደአንተ ለተዋሕዶ ታማኝ አገልጋዮች ያድርገን ።አሜን አክባሪህ ተማሪ ሢሣይ አዳነ

    • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
      @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @eyob5929
      @eyob5929 ปีที่แล้ว +2

      Amen Enaenim tesfa sikoritt Miyatsinanagne Memihir Zelalem Girum Tsega

    • @girumjiree3954
      @girumjiree3954 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @egziharya4826
      @egziharya4826 9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እኔም በእኔ ህይወት ምስክር ነኝ። በተለይ ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ

    • @egziharya4826
      @egziharya4826 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም የሚገርመኝ በመሬት የተዘራውን ሲያስተምሩ ይሄ እኔ ነኝ ስል የእሾኩ ያነቀው ይሄ ደግሞ እኔ ነኝ ስል የጪንጫውም ይገልፀኛል በፈረንጆች 2015 ነው ከዩቱብ ያወረድኩት መገሰፅ ስፈልግ መንፈሳዊ ስንፍና ሲሰማኝ ዛሬም ድረስ እማርበታለሁ።

  • @tigistejegou4531
    @tigistejegou4531 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ውዴ መምህሬ ቃለህይዎትን ቃለመላእክትን ያሰማልን እድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @Rahel-7
    @Rahel-7 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +3

    የኛው ውድ እንቁ መምህራችን የዘመናችን የወንጌል ገበሬ እግዚአብሔር አሁንም የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ፍቅሩ ቸርነቱ የማያልቅበት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️😍😍😍

  • @sebleasefa5257
    @sebleasefa5257 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @selamawittadesse2816
    @selamawittadesse2816 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ከልጅዋ አማልዳ ትጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም
    @ቅድስትሀገርእየሩሳሌም ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @wointegegn3518
    @wointegegn3518 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kalehiwet yasemalin wede Memhirachin 🙏🏾⛪🙏🏾⛪🙏🏾⛪

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ! , እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ሰቶ በልቦናችን ሞቶ ለድህነት ያድርግልን ለመምህራች የህይወት ቃል ያሰማልን .

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 ปีที่แล้ว +2

    Yematusalan edeme yisth EGZIABHER yichelal

  • @eyob5929
    @eyob5929 ปีที่แล้ว +1

    Girum Tsega Memihir Zelalem

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን💒ለመምህርችን የአባታችን በረከቸው የቅዱሳን ጸጋቸውን አብዝቶ ይድልልን💒

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ሕይወት ያስማልን በእድሜ ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ልሳን ክርስቶስ የክርስቶስ ሐዋርያ

  • @betelhemmamo4383
    @betelhemmamo4383 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይዎት ያሰማልን

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ረጅሙ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 ปีที่แล้ว +2

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikh

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ዘላለም ወንድሙ። የህይወትን ቃል ባንተ አድሮ ያስተማረን መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን።

  • @ሐብታምአፀደ-ማርያም
    @ሐብታምአፀደ-ማርያም ปีที่แล้ว

    Alawikkihim Lemejemeria Geze Sibiketihin Sisema Bewinet Kalehewetin Yasemalin Ye-Ewinet Amilak Zemenihin Yibariki Amennnnn

  • @WeleteHana
    @WeleteHana ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️

  • @ediworku4925
    @ediworku4925 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @selam.megrsa3528
    @selam.megrsa3528 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen Amen❤❤🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @ameleworkmengesha6877
    @ameleworkmengesha6877 ปีที่แล้ว +2

    የሕይወት ቃል ያሰማልን ወንድማችን።🙏♥️

  • @በእምነትከሸዋ
    @በእምነትከሸዋ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይሰጥልን አባዬ

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 ปีที่แล้ว +2

    Amen Memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 ปีที่แล้ว +1

    Qala.hiwota.yasmaln.wada.mamharchin🙏🙏🙏❤

  • @yosephmolla6509
    @yosephmolla6509 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 ปีที่แล้ว +1

    Amen.amen.amen.❤❤❤🙏

  • @eyob5929
    @eyob5929 ปีที่แล้ว +1

    Share share eyaregin hulum yimarr

    • @ediworku4925
      @ediworku4925 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነው እባካችሁ share እናድርግ

  • @abbay5067
    @abbay5067 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @yifredewadmasu6830
    @yifredewadmasu6830 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን