ዛሬ ባሌ ያለ ማስክ መጥቷል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • ዛሬ ባሌ ያለ ማስክ መጥቷል #sabaethiotube

ความคิดเห็น • 211

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube  5 หลายเดือนก่อน +27

    👉እነዚህን የመሰሉ ካባዎችን እና የባህል አልባሳትን ለማዘዝ ወደ ኢትዬ ሳባ ጥበብ ይደውሉ 0969066071 📲 ሀገር ውስጥም ሆነ ሀገር ውጭ ያሉበት ሀገር እና ቦታ እንልካለን 👍❤️
    የሞዴሉ ስልክ 0943847373

    • @ስላም
      @ስላም 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 5 หลายเดือนก่อน

      እውነትአገባሺመሥሎኝነበረየምር

    • @ageryekase-vp2zf
      @ageryekase-vp2zf 5 หลายเดือนก่อน

      Kumesh kri abo 😢😢😢

  • @user-op8tb9ye5k
    @user-op8tb9ye5k 5 หลายเดือนก่อน +38

    ከምር ለተመልካቾችሽ ክብር ይኑርሽ ሲጀመር ማስታዉቂያ እንደሆን እኛም አዉቀናል

    • @user-po4gf2br2i
      @user-po4gf2br2i 5 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክክል ወላሂ እች ክፍታፍ አሁንሥ አበዛችው ሥታሥጠላ

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h 5 หลายเดือนก่อน +21

    ሌላውን ተይውና አለባበስሽ አስታካክይ ወንድ አጠገብ ራቁት ይባላል ይሄ ባልሽ ከሆነም ለተመልካች ክብር ይኑርሽ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 5 หลายเดือนก่อน +142

    የመዳም ቅመሞች ከፍቶኛል ላይክ ግጩኝ🎉❤

    • @jameelajameela8867
      @jameelajameela8867 5 หลายเดือนก่อน

      ምነው የኔ ውድ አይዞሽ❤

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 5 หลายเดือนก่อน

      አብሽር ውዴ❤

    • @madinamadina5390
      @madinamadina5390 5 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ ወዴ አላህ የተከፋሽበትን ያቅልልሽ

    • @kkd8112
      @kkd8112 5 หลายเดือนก่อน +1

      አብሸሪ

    • @HalenaberaHalenabera
      @HalenaberaHalenabera 5 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እህቴ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 5 หลายเดือนก่อน +8

    እህት እባክሽ ስንት ሕዝብ ነው የሚያይሽ ከልብስ ተራቁጠሻል እኛ ስለልብሱ ሳይሆን አምላክ በአምሳሉ የፈጠረሽን ሰውነትሽን ግድየለሽም ሸፈንበይ እኛመቸ እውነትአልነ ሲጀመር እናውቃለን ሴትልጅ ሰውነቷን መሸፈን አለበት አቤት ፀጉር ግንመቸይሆን ፈጣሪ በሰጠንነገር ምንኮራበት መቼም ብሆን አምላክ ከሰጠኝ ልጨምርም የኔየሚያስፈልገኝን ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ ታችኛይቱን ብቻነት መቀየር የቀረን ጥፍር አይን ፀጉር መቀመጫ ጡት ሁሉ አርቴ በተሰጠን ፈጣሪንእናመስገን ሲጀመር ካባው በቤተክርስቲያን የሚፈቅደው ነጩነው ብርቱ ግን ፈጣሪንአመስግኑ

  • @user-wc2ni8ty6i
    @user-wc2ni8ty6i 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሳባ እሕቴ ግን አታፍሪም እንደዚሕ እራቁትሽን ሁነሽ ስትቀርቢ በአዛኝቷ ወንዱ ተሸፍፍኗን ሴቲቱ ራቁት አቤት ጌታየ ሆይ ቱቱቱቱ ምድር ራቁት 😭😭😭😭

  • @ethiotube.27
    @ethiotube.27 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሳባ ማርያምን ሳላደንቅሽ አላልፍም አንቺ ማለት ለኔ ጀግናዬ nesh እውነትም ሳባ

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g 5 หลายเดือนก่อน +8

    ጉድ ነው 😂😂ሳባዬ ምነው እውነት በሇነ ብዬ ተመኝሁልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሀሀሀ የመዳም ቅመሞች ሢጀመር ፕራንክ መሆኑ መች ጠፋን ነቄወች እኮ ነን 😅😅 በሉ ተጋቡ ለማንኛውም

  • @zd6333
    @zd6333 5 หลายเดือนก่อน +7

    ሳባ አምሮባታል ወፍራለች🎉

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 5 หลายเดือนก่อน +2

    በስራሽ አድናቂሽነኝ በርች መልካም የትዳር ዘመን እና ደሞ አለባበስ አስተካክይ

  • @mesitube5623
    @mesitube5623 5 หลายเดือนก่อน +6

    በርች ባልሽ እዳልሆነ እናውቃለን ማስታወቂያ መሆኑ ይለይ ነበር አልመሄም ጎበዝ ነሽ❤❤🎉🎉🎉

  • @asas-xe5et
    @asas-xe5et 5 หลายเดือนก่อน +6

    ክክክክክ ኢቶበሮች ግን መጫወቻ አረጋችሁን 😅😅እኔም አላመኳችሁም ነበር 😂😂

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 5 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው እንኳን በሰላ ነው አምሮቢሸል ምልሬ❤❤🎉🎉🎉

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኮሜንቶችኮ ውስጥ አዋቂ ነው ምትመስሉት ማስታወቂያ ነው እንዳላችሁት ሆነ😂
    ለማንኛውም በርች ሳባየ ❤

  • @nas7117
    @nas7117 5 หลายเดือนก่อน +6

    አይ ሳባ ደህና ሰው አልነበርሽ
    እኔ ምለው ሴትችዬ መዘነጥ ማለት እራቅት መሆን ነወይ😂😂

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ 5 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚለው ነገር ድሮም አላመኩም ነበር😂😂😂😂😂

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 5 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያም ያስታውቃል ለማስታወቂያ ቡሆን የመዳም ቅመሞች በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ

  • @narditube4378
    @narditube4378 5 หลายเดือนก่อน +2

    Congregation Sabiye 300K

  • @omalialhunaiti6236
    @omalialhunaiti6236 5 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ግን ስራሽን ሳላደንቅ አላልፍም ካባው ሲያምር 👍

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 5 หลายเดือนก่อน

    ደብረታቦር ነው የምሰራ አልሽ ዋው ከሰኔ በሇላ ከስደት መልስ ቆጆቆጆ ቀሚስ እድሰሪልኝ ሳባየ በርች አድናቂሽነኝ

  • @ensratube
    @ensratube 5 หลายเดือนก่อน +20

    እኛ እኮ ድሮም አውቀናል መች አመንና ነው ውሸት ነው ምትሉን😂😂😂

  • @buzyertabalcwy2326
    @buzyertabalcwy2326 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ካባው ሲያምር

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለገና ለእናቴ ሰርኘራይዝ ታደርጊልኛለሽ ጀግናእናት አለችኝ ለእሷይገባታል እናትም አባትምሁናነው ያሳደገችን

  • @-zedye
    @-zedye 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ ሳብዬ እሰይ እንኳን ደስ አለሽ

  • @mariyamenate3997
    @mariyamenate3997 5 หลายเดือนก่อน +11

    እናውቃለን ውሸት እደሆነ😂

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዉሸት እደሆን እናቃለን ግን ለምን አትጋቡም ምን አይጎለዉም🤔

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውውው በጣም ያምርባችዋል በርቱ ጀግና ሳባ 💚💛❤️

  • @konjonesh
    @konjonesh 5 หลายเดือนก่อน +2

    በርቺልኝ የኔ ጅግና ❤❤

  • @nas7117
    @nas7117 5 หลายเดือนก่อน +4

    Congratulations saba 300k🎉

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 5 หลายเดือนก่อน

    Wawwww yanay Kongo egzabehar tedardju yebarke egzabehar damo lg ba lg yebarkashe yatbarkwa vyafker zaman yargalshe we love you sabe Kongo🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💚💚💚💚💙❤️💙🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-bv7un7vt1e
    @user-bv7un7vt1e 5 หลายเดือนก่อน +1

    አላሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ እራቁትሸን መጠሽእኮ

    • @SmilingKelpie-or9bn
      @SmilingKelpie-or9bn 5 หลายเดือนก่อน +1

      አታሰቃብጫ እኛም እረቁታችሁን ሁኑ አይልም

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e 5 หลายเดือนก่อน

      ኦረቶዶክስ እራቁት ሂዱ አይልም አንች አህዛብ

  • @user-wk9qw9oq2p
    @user-wk9qw9oq2p 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ላንች ጥሩ ከመመኘቴ የተነሳ ደስብሎኝ ነበር ይህን ያክል ውሸት ለምን አስፈለገ እርሱ እደዛ

  • @Emuendale
    @Emuendale 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጉድ ኧረ ሳባ አይደብርሽም😢

  • @bitibahrain
    @bitibahrain 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሳባ ቤተሰቦች ለኔም ቤተሰብ ውኑኝ ፕራን አልወድዳድ እውነት እውነቷን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሣባ ወፍረሻል ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @haroni2982
    @haroni2982 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሣራ መልካም ሠዉሠርግሽ ያሣየን

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዳዊት ነበር የመሰለኝ 😮😎

  • @betelmesfin1888
    @betelmesfin1888 5 หลายเดือนก่อน +2

    Hi sister, what’s happened for those couple you’ll help them to married at the village long time ago I wish if you tell us

    • @zebutube9644
      @zebutube9644 5 หลายเดือนก่อน

      Me too 😢

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኮሜተሮች ባልዋ አደለም ልጅ ሞዴል ነው ሳባም ሰርዋን ነው ያሰዋወቀች🎉

    • @user-vw4ho4zj1n
      @user-vw4ho4zj1n 5 หลายเดือนก่อน

      በዚህ አለባበስ እጎኑ ቁጭ ያለችው ምን የሚሉት ይሆን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 5 หลายเดือนก่อน

    ሳባ ግን ወፍረሻል የእውነት አግብተሻል 😂😂😂

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አውቃለው ማሰታወቃ ማሖኑኒ በርች

  • @user-hy1ib2jw8o
    @user-hy1ib2jw8o 5 หลายเดือนก่อน

    እር በጣም ወጋሽ አይቀመስም ውድ ነሽ😊

  • @hanichotube
    @hanichotube 5 หลายเดือนก่อน

    አወ የፕሮመሽን ስራ መሆኑን ለማስታወቂያ መሆኑን እናቃለን በርችልን ❤❤❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሳባ ግን እርቃንሺን መምጣት ጀመርሺ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኤጭ አሁንስ አሰጠላሽ ባክሽ ሰው ሁኚ አለባበስሽን አስተካክይ😮😮😮

  • @kzra-xt7dk
    @kzra-xt7dk 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደግም አወፍሮሻል መሸአላ

  • @yoditassefa7669
    @yoditassefa7669 5 หลายเดือนก่อน +1

    you look different with makeup, Don't be angry at what i am going to say, but you look so much better without your makeup😘😍

    • @kkd8112
      @kkd8112 5 หลายเดือนก่อน

      @👍

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e 5 หลายเดือนก่อน

    የአክስቴ የእህቷ ልጅ እሚባል ዝምድና አለ እንዴ 😂

  • @halwahalwa1276
    @halwahalwa1276 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድመት መስለሻል ሳቢቲ😅😅😅😅😅😅😅

  • @geni211
    @geni211 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እሄ ዱቄት ሰውን እንዴት ነዉ አሻንጉሊት እሚያደርገው ቢቀርብሽስ 😂 እራቁታም

  • @weiynshetdemta
    @weiynshetdemta 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ያወኩት ከመጀመሪያው ለልብሱ ማስታውቂያ ሲባል የነበረ ነው

  • @fikerfiker9837
    @fikerfiker9837 5 หลายเดือนก่อน

    አይ አማች አገኝን ብለን ነበር መለሎ ንብርክ 💯💯👈🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 5 หลายเดือนก่อน +6

    በጠራራ ፀሀይ ፕራንክ 😅

    • @Aeyu-rw2eo
      @Aeyu-rw2eo 5 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክ

    • @sadhakonjo7971
      @sadhakonjo7971 5 หลายเดือนก่อน

      ሣህ

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ላገባ አድ አመት አለኝ ግን አዲሳባ ነው እንጂ እናም በጣም ነው የሚያምርው በርቺ 👍

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 5 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክለኛ ጋብቻ ስታረጌ ካላየን አናምንም

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 5 หลายเดือนก่อน

      እኔስ አልጋላይ ካልሆኑ አላምንም ከከከ

  • @nastanettube
    @nastanettube 5 หลายเดือนก่อน

    ሀገራችን ሠላም ይሁንልን በቅርቡ እመጣለዉ አድራሻሽን አስቀምጪ

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሟነዉ ተረጋጉ ❤❤በሉደምሮኝ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለቤተሰብ ለምን ትዋሻለሽ አሁንም የተመልካች ልብ ሰብረሻል ዋሽተሽ

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 5 หลายเดือนก่อน +1

    አለባበስሽን አስተካከይ 😢😢😢

  • @meram123
    @meram123 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂 ሠላም እኛም አውቀናል

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p 5 หลายเดือนก่อน

    እኛም አዉቀናል ጉድጓድ ምሰናል አለች ደመት አውቀን

  • @user-zv7vi5kq5j
    @user-zv7vi5kq5j 5 หลายเดือนก่อน +1

    እደዝ ህ አትልብሺ እሺ እህቴ😢😢😢😢😢❤

  • @smms6004
    @smms6004 5 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ነው ጋብቻው ግን የቤተሰብ ቅልቅል ካላየን አናምንም😂😂😂

    • @eexx5392
      @eexx5392 5 หลายเดือนก่อน

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 5 หลายเดือนก่อน

    ይህስ ግልጽ ውሸት ነው ይህስ ባልም አይደል ትዳርም አልያዝሽ ዝም ብለሽ በተመልካች ላይ ታፌዣለሽ

  • @bintawoke570
    @bintawoke570 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያምራል ❤❤❤

  • @betelmesfin1888
    @betelmesfin1888 5 หลายเดือนก่อน

    Before you tell as many people, we know that I hope I really married one day

  • @samrimengsta449
    @samrimengsta449 5 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ስልክ ስታነሺ አይደል

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t 5 หลายเดือนก่อน +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሳባ ቤተሰቦች በቅንናት እኔንም አበርታቱኝ 😢 በቅንናት🎉

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 5 หลายเดือนก่อน

    ወዱ በደብ ለብሶ ሴቲቱ እራቁቶን ሱባሀን አላህ

  • @habibamohammad9764
    @habibamohammad9764 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ዋሬ 😜😜😜😜🤭🤭🤭🤭

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm 5 หลายเดือนก่อน

    አንች የዎንሽ ታታሪ ልጅ❤😂

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 5 หลายเดือนก่อน

    ለዛቢስ አቦ be you're self የሆንሽ የልብስ አረዳ

  • @simegnyigizaw
    @simegnyigizaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሳባ ባህርዳ አድራሻሽን ብነግሪኝ

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 5 หลายเดือนก่อน

    ሳባ እናቴ አድናቂሽ ነች

  • @ayenewmulat8544
    @ayenewmulat8544 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርች በጣም ያምራል

  • @user-vg7kg8si9m
    @user-vg7kg8si9m 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኛም ነቅተን ነበር ፕርክ እደሆነ😅😅😅

  • @nawal5119
    @nawal5119 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰርጉ የውሸት ነው አላለም ሰጀመር እናንተ ዩቱበሮች እውነት የት ታቃላቹ ።

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 5 หลายเดือนก่อน

    Saba congregation 300k❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሚከራይ ባልስ አላቹ?😂😂😂

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 5 หลายเดือนก่อน

    ሳባ ይመችሸ እማ

  • @AAl-tn6dr
    @AAl-tn6dr 5 หลายเดือนก่อน

    ❤ሳባ እየ በረች ደሰ ሱል

  • @user-cw1fd3mj8i
    @user-cw1fd3mj8i 5 หลายเดือนก่อน

    ቤተሰብ የለለበት ሰርግ አላምንም

  • @user-fz8dl6so2f
    @user-fz8dl6so2f 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው ልጁ❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራሉ ካባአኦች ሳባ

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 5 หลายเดือนก่อน

    ውይ እኔኮ ያገባሽ መሰለኝ

  • @mekyamekya
    @mekyamekya 5 หลายเดือนก่อน

    ኸረ የማውቀው ልጅ😅😅😅

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 5 หลายเดือนก่อน +2

    በቃ ተስፋ አለኝ😂 ሳቢዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @agaretube2103
    @agaretube2103 5 หลายเดือนก่อน

    አች እከካም ሸርሙጣ እዴት እደምታስጠይኝ የድሀ ልጅ ነሽ

    • @AyeluMekonen
      @AyeluMekonen 5 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ በስመአብ የስድብ መንፈስ የተወጋ ይሁን ወንድሙን ደንቆሮ ጨርቃም ብሎ የሰደበ የገሃነም ፍርድ ይገባዋል ይላል እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ ዝም ማለት ማንን ገደለ ለእኛ ተምሳሌት ነች ሳባ

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 5 หลายเดือนก่อน

      ምን አመጣ ይህን ሁሉ ስድብ ወየው ጉድ

  • @user-ju4oz7gp5c
    @user-ju4oz7gp5c 5 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ትገርማላችዉ በጣም !!!!

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 5 หลายเดือนก่อน

    አፍሰሽዋል ልል ነበር ሳብዬ ፈጣሪ ይኝጥሽ

    • @user-ep4ek5vy5p
      @user-ep4ek5vy5p 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂አጨበረብርችን

  • @yeznaelias417
    @yeznaelias417 5 หลายเดือนก่อน

    ሀይ ሳቫ የምኖረው ከአገር ውጭ ነው ቀውስጥ ኮንታት አድርጊኝ ልብሰ ማዘዝ እፈልግአለሁ

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 5 หลายเดือนก่อน

    አምሪብሻል ዋውውውው❤❤❤

  • @memett564
    @memett564 5 หลายเดือนก่อน

    ምን ያሰጬህሸል። ኡኡ ቀሰ ባለሺ አዉሬ። አትጮሂ

  • @muluf7616
    @muluf7616 5 หลายเดือนก่อน +1

    Sabay ♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽

  • @jmelamuhaba7242
    @jmelamuhaba7242 5 หลายเดือนก่อน

    ድስት ግጣሙን አያጣም😂😂

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ዛሬስ የህድ አሻጎሊት ትመስላለች😢😢😢😢

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 5 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

    • @enanu7590
      @enanu7590 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂🎉

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኛም አውቀናል እናተ ብቻአራዳ😂😂😂

    • @user-wj3os4iz2f
      @user-wj3os4iz2f 5 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁😁👌

  • @saratube7323
    @saratube7323 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ሴምር እኔ እኮ ፕራክ መስሉኛ ነበር እንኮን ደስ አለሽ ሳባየ

    • @rahmatube6175
      @rahmatube6175 5 หลายเดือนก่อน +2

      🤣🤣🤣🤣አዳኮ ፐራንክ ነው አዳምጪ ቪደወውን

    • @enanu7590
      @enanu7590 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @tofikargawshukrala3143
      @tofikargawshukrala3143 5 หลายเดือนก่อน +2

      እማ ተኝታሽ ነው ፕረክ ነው እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @saratube7323
      @saratube7323 5 หลายเดือนก่อน

      @@tofikargawshukrala3143 አዉቂለሁ ድገት በዛዉ እዉነት ቤሆን ብየ ነዉ ክክ