ስፔሻሊስት ዶክተር ነው! የታካሚውን በሽታ እንሰውርበታለን! ሥራውን እንዲጠላ እናደርገዋለት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 116

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በግዜ መንቃትህም ትልቅ ነገር ነው ሌሎቹም እንደዚሁ ቢነቁ እግዚአብሔር ይርዳን እመብርሃን እውነቱን ትግለፅልን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ ปีที่แล้ว +9

    ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም
    በ8ኛው ሺህ ዘመን እመአምላክ ኪዳነምህረት የጌታዬ እናት የአለም ህዝብ የሚድንበትን መድኃኒት የስጋና የነፍስ መድኃኒት እንድናገኝ የሰጠችን ክብር ይግባት አግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ትባርክዎት እኔ ይህን የመዳን እድል እንዳገኝ እመአምላክ ትርዳኝ በፀሎትዎ አስቡኝ /እህተ ገብርኤል/
    የህዝብ ሐኪም ራሱ በሽተኛ መሆኑን አላወቀም ነበር፡፡ በጣም ድንቅ ነው አሁን ግን ስንመለከተው ድንቅ ተዓምር ነው የስጋና የነፍስ መድኃኒት አገኘ፡፡ በጣም ደስ ይላል፡፡ ቃላት አጥሮኛል፡፡ የሥጋና የነፍስ መድኃኒት የሆነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ድንቅ እንቁ ልጆችዋን እንደ እርሶ አብዝታ ብታፈራ ብታበረታታ ለሰጣንና ሠራዊቷ ባሪያ ሆነን አንኖርም በከንቱም አንጠፋም ነበርን አሁንም መድኃኒአለም ፀጋዎን ያብዛልዎት!!!፡፡
    ❤💘❤

  • @mikiyasdereje4119
    @mikiyasdereje4119 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት ጀግና ነው እመብርሀን መጨረሻውን ታሳምርለት....ትዳሩና ስራውን ትባርክለት

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ፀጋዉን ያብዛለዉት እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሉን በፀሉት ያሥብኝ መላዉን ቤተሠቦቼን ኪዳነማርያም እና ቤተሠቦችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደሥ አለህ እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ያቅብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅረተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት እፀበት ማርያም ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዜብሄር ፀጋውን ያብዛለወት እርጂም እድሜነ ጤነ ይሠጥልን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ ปีที่แล้ว +11

    ላንተ የደረስች ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአበሔር ይመስገን ቀሲስ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 ปีที่แล้ว +8

    Let the love of our Almighty God and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Kesis Henok Wolde Mariam!!! Let his blessing and his prayer up on all of us!!!

  • @wedy2929
    @wedy2929 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይገባታል አባታችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን

  • @hanamuche9512
    @hanamuche9512 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እደሱ በሀይማኖታቸው የፀኑ አኪሞችን ያብዛልን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow ปีที่แล้ว

    አባታችን ቀሲስ ሄኖክ፣ፈጣሪ በሰጦት ጸጋ ላይ ጸጋውን ያላብሶት።አሜን!!!

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእናተ ላይ አድሮ ስለሚፈውሰን አባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልን አሜን፫
    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የአባን ቁጥር ያላችሁ ላኩልኝ

  • @matihabesha
    @matihabesha ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ ለሱ የደረሰች እመብርሃን ለሁላችንም ትድረስልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ላንተ የደረሰች የጭንቅ አማላጇ እመ ብርሃን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን ጥላ ከለላ ትሁናቹህ ትሁነን አሜን አሜን አሜን

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ሆይ እናመሠግንሀለን አሁንም ጸጋውን ያበዛሕላቸውን አባቶችን አብዛልን ሀገራችንንም የደምእባዋን አብስልን በቃሽልልን ታረቀን ማረን ተለመነንን🤲😭🤲😭🤲😭

    • @Keyehulum
      @Keyehulum ปีที่แล้ว

      Ysemal gn

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 ปีที่แล้ว

      @@Keyehulum እውነት ለመናገር ማዳምቤት ስለምሰራ የአባታችንን ትምሕርት ስለምከታተል ቀድሜአወርደውና ዋይፍዮን መልሰው ስለሚዘጉብኝ ቶሎአወርደውና ስራስጨርስ አደምጠዋለው እናም ድምጹን አልሰማሑትም ግን አይሠማም

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 ปีที่แล้ว +1

      @@Keyehulum እህቴ ይሰማል ወደ ዋይፍዮ ተጠግቼ ከደገና ሳወርደው ይሰማል አዳዴ ዋይፍዮ ሲርቅ ወይም ኔቶርኩ ሲቀንስ ይመስለኛል ቶሎማይሠማን ብዬአስባለው

    • @Keyehulum
      @Keyehulum ปีที่แล้ว

      Amesegnalehu

    • @selamlager505
      @selamlager505 ปีที่แล้ว

      በማርያም የት ናችሁ እኒ አባት ይምታውቆ አስውቂኝ እኔም ትስቅይው በስደት አገር ልቤን እይንስኝ ያ
      ለውብት እይጥፍብኝ ሰራ ትፍትው ሥስት ወር አልፍኝ

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
    @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ ปีที่แล้ว +3

    ኑሩልን ዉዱ አባታችን እርሶ ኖት እውነተኛው የነፍስ እስፔሻሊስት ዶክተር

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ፀጋዉን ያብዛልን አባታችን

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 ปีที่แล้ว +2

    የድእንግል ማርያም ልጅ ቅድስእግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የስጠን አምላክ❤❤❤🙏🙏

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ ปีที่แล้ว +1

    ጣላታችን የመይነከው ሰው የለም በደብ መንቀት አለብን ፈጣሪ አምላክ ይማረን 🙏🙏🙏

  • @yektashefrewa2003
    @yektashefrewa2003 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
    አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጠውት
    እመቤታችን ለሁላችንም ትድርስልን አሜን

  • @ዮርዳኖስ-ዠ1በ
    @ዮርዳኖስ-ዠ1በ ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶት ይደርብኝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ የምታገለግሏት ቅድስት ድንግል ማርያም እርሶን በጤና ታኑርልን አባ እባኮት ወለተ መድህን ብለው በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቤ ሁሉ ችግር ውስጥ ነው ያለነው አባቴ እና ወንድሜ በመጠጥ በሲጋራ በጭት ሱስ አብደው ሊይሳብዱኝ ነው ብዙ ጊዜ ላናግሮት መጥቼ ፈርቼ እመለሳለው.......ምን ይሻለኛል አባቴ እባኮት በፀሎት አስቡኝ ኡኡኡ ላንተ የደረሰች እማምላክ ለእኛም ትድረስልን...!!!

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 10 หลายเดือนก่อน

    ላንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ለአባታችንም የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ይባርክልን አባ ይፍቱኝ

  • @mekdesgsilase6209
    @mekdesgsilase6209 ปีที่แล้ว

    ድምፁን አይሰመማም ነገር ግን ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ለአባታችን

  • @ngistingisti1400
    @ngistingisti1400 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ላንተ ደረሰት ለኛ ትድረስልን አባታችን እድሚና ጤና ይስጥልን ጸጋዉን ታብዛላቹ🙏🙏🙏

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 ปีที่แล้ว +1

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን ተፈታህ አባ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @asterwoldemariam846
    @asterwoldemariam846 ปีที่แล้ว +2

    ላንተ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ትድረስልን፡፡ አባታችን ለእርሶም ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ጸጋዉን ያብዛሎት

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 ปีที่แล้ว

    Ezgiahber yemsegen elelelelelelele elelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን ምህረትን አድለን አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን አባታችን በፀሎት አሥቡኝ ምረተ ሥላሤ

  • @ወለተእየሱሰ
    @ወለተእየሱሰ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @zenashezena1975
    @zenashezena1975 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 ปีที่แล้ว

    ያባታችን ፀጋ በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @kiyaijarokiya2967
    @kiyaijarokiya2967 ปีที่แล้ว

    Lant yadarsch Imabarhan lanyam ta daraan Amen 🙏🙏🙏Abatchin Idame Xen tasxalny Imbete 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒❤❤❤❤❤

  • @hareghaile1889
    @hareghaile1889 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጀምእድሜ እና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤❤❤

  • @kidisty8439
    @kidisty8439 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @yeshemeda
    @yeshemeda ปีที่แล้ว +1

    ወላዲተ አምላክ ለሁላችንም ድረሽልን ተጨንቀናል

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ላንተ የደረስች እመብርሀን እመቤቴ ለእኛም ትድረስልን 👏👏👏👏

  • @frewinyabrha6260
    @frewinyabrha6260 ปีที่แล้ว +1

    ላንተ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስልን አሜን አባታች ጸጋውን ያብዛሎት አሜን

  • @asdesachmelese-6281
    @asdesachmelese-6281 ปีที่แล้ว

    አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ በጣም ተቸግሬነው ።እባኮትን አባቴ ሰለ እመብርሃን ሰለአዛኝቷ ስለማርያም ብለው በፀሎቶት አስቡኝ

  • @MikialGk-ky3dw
    @MikialGk-ky3dw ปีที่แล้ว

    Abatachen kesis henok weldemaryam edmena tena ystot yet ygegalu

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጦት

  • @techlehulu
    @techlehulu ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 ปีที่แล้ว

    Lante yedrseche embate mareyame legame tedrselne 😢😢😢😢😢 abtchene edmwene yarezmelne amen

  • @abinetasrat8795
    @abinetasrat8795 ปีที่แล้ว +1

    Yeni abat edmina tina emebirhan tistiln

  • @yeneneshjenberu2940
    @yeneneshjenberu2940 2 หลายเดือนก่อน

    13:47

  • @ganatwakqu6758
    @ganatwakqu6758 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen egzaber yimasgen ebakachuw mamir sila emabatachan bilachuw agizuny mela betasaboche hulum aystaliyim ene araba agar now alew bastotachuw agizuny w/silaasee bichuw ebbakachuw

  • @abrhamtekleab3175
    @abrhamtekleab3175 ปีที่แล้ว

    Edme ystut aba legnam lezih yabkan

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 ปีที่แล้ว +3

    እባካችውን የመምህርን አድራሻ የሚያሳውቀኝ ካለ ጻፉልኝ የትነው የሚያገለግሉት?

    • @abinetasrat8795
      @abinetasrat8795 ปีที่แล้ว +2

      ወይን አንባ ማርያም ጎሮ ሰፈራ ድልድይ

    • @genetshiferaw7094
      @genetshiferaw7094 ปีที่แล้ว +1

      @@abinetasrat8795 አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

    • @almazealmu2886
      @almazealmu2886 ปีที่แล้ว +3

      ወይንአባ ማሪያም አዲስ አበባ

  • @ጎዶሊያስጎዶሊያስጎዶሊያስ

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 ปีที่แล้ว

    ተመስገን

  • @mese1116
    @mese1116 ปีที่แล้ว

    Egzhabr ymsgen keber lmbetachin antn yfetachw emberhan yenenm katero tiftalegn 🙏🙏🙏😭😭😭🤲🤲🤲

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 ปีที่แล้ว

    Abatachin igzehiber idime ina tena istot Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ አስበን እኛንም 😢🙏🏿

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ የአባታችንን ስልክ የምታውቁ እባካችሁ በማርያም እርዱኝ

  • @ethiovibe6248
    @ethiovibe6248 ปีที่แล้ว

    ወላዲተ አምላክ ለኔም እንዲ ድረሺልኝ

  • @bezawitzeleke3317
    @bezawitzeleke3317 ปีที่แล้ว

    Beselot asbugh aba Welete Mikael negh

  • @ninasol8266
    @ninasol8266 ปีที่แล้ว

    Egizabher yemesgen 🙏

  • @zaydimatewos1198
    @zaydimatewos1198 ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልልልልልልልልልልል ለኛም ይድረስልን አሆን ፈውስ

  • @mahi-qr2pu
    @mahi-qr2pu ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭 እመብርሃን ሁላችንም ትድረስ

  • @ኤፍታህህሪተስላሴ-ለ8ረ
    @ኤፍታህህሪተስላሴ-ለ8ረ ปีที่แล้ว

    እማ ኣምላክ ላንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን ወንድማችን እንድያውም እመቤታችን መቸ ይሆን ከሃጥያት እምታላቅቅኝ ብምልጃሽ😢😢😢

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ปีที่แล้ว +1

    አተን የጓበኘ እኛንም ከታሰርነበት ይፍታን

  • @hiwet7879
    @hiwet7879 ปีที่แล้ว +1

    አሜላኬ አስበን እኛንም

  • @habesha9941
    @habesha9941 ปีที่แล้ว

    Temagen embita enkwan marchi. 🙏🙏🙏

  • @amenethorthodoxtewahdo6133
    @amenethorthodoxtewahdo6133 ปีที่แล้ว

    fetari yemesegen bewenet ..medanihalem egnanm lezi abekan ....amen

  • @mearegdawit4244
    @mearegdawit4244 ปีที่แล้ว

    እስቴ ሆይ እንደ የማወያዮት ንጥል ነበረኝ

  • @negestihagose5823
    @negestihagose5823 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ግን ቦታው የት ነው በናታች የምትዉቁ ከላቹ ነገሩኝ

    • @netsihailu4846
      @netsihailu4846 ปีที่แล้ว +1

      Goro weynaamba mariam addis abeba west

    • @negestihagose5823
      @negestihagose5823 ปีที่แล้ว

      @@netsihailu4846 አዲስ አበባ ውስጠ ነው በናትሽ ስልካቸውን የለሽም

  • @mimitmaryam3851
    @mimitmaryam3851 ปีที่แล้ว

    Mesgana ledengle Mariyam .

  • @hanateklu2542
    @hanateklu2542 ปีที่แล้ว

    የአባን ስልክ ቁጥር ክላቹ ፃፋልኝ እባካቹ

  • @Adees-sc8pd
    @Adees-sc8pd ปีที่แล้ว

    Are aba selkot😢😢

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም የተመሰገነች ትሁን

  • @elfneshelfnesh6519
    @elfneshelfnesh6519 ปีที่แล้ว

    Lante yederesech dngl maryam lejam tdresln .ene betam technkalw chgr laynej beselotachu asbuj weleteyewhans blachu yememhr beteseboch

  • @tarikuyoutube6958
    @tarikuyoutube6958 ปีที่แล้ว

    Edemena Tena le Abatacheneeeee

  • @meirafshemellse5025
    @meirafshemellse5025 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅ እኮ አይሰራም ኤዲት እሚያረገው ሰው ይየው ብዙዎቹ ቪዲዮ

    • @yohanstekie8681
      @yohanstekie8681 ปีที่แล้ว

      አረ ይሰራል ወንድም ከስልክህ ነዉ ችግሩ

  • @ትግራይዓደይሂወተይ
    @ትግራይዓደይሂወተይ ปีที่แล้ว

    የመምህራችን ስልክ የምታቁ እንደዉ ስልካቸዉ ኣስቀሙጥልኝ የሰራነዉ ብር ወንድሜ በኣንድ ቀን ያጠፋዋል የራሱ መኪና ኣለዉ እሱን ሰርቶ ጨርሶ እኛም የሰራነዉ ይጨርሰዋል ከእህቱጋም ምንም ስምምነት የላቸዉም 😭

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ ปีที่แล้ว

    እንኳን እመብርሃን እረዳችክ ወንድሜ

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 ปีที่แล้ว

    አባት አለምዬ

  • @bemnii3242
    @bemnii3242 ปีที่แล้ว

    Elilllll

  • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ

    እልልልልልል

  • @fikiritetadese867
    @fikiritetadese867 ปีที่แล้ว +2

    ጌጤነሽ ሽፈራው ወይን አምባ ማርያም ከመገናኛ ወደ ጎሮ አደባባይ ወርደሽ ቀጥታ ተሻግረሽ ባጃጅ ይዘሽ ወይን አምባ አውርደኝ ብለሽ ያሳዩሻል።

    • @mesibilisumma6048
      @mesibilisumma6048 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን አድራሻቸውን ስለገለፃችሁልኝ

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว

    ሐይማኖት ዓንድ ናት ተዋህዶ ናት። እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ልጅ ከመሰረታት ከታላቋ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተዋህዶ ሌላ ሐይማኖት የለም።

  • @bereketgoa5185
    @bereketgoa5185 ปีที่แล้ว

    Ye kesisen selk kuter yemyawek kale ebakachu

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏

  • @asdesachmelese-6281
    @asdesachmelese-6281 ปีที่แล้ว

    አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ በጣም ተቸግሬነው ።እባኮትን አባቴ ሰለ እመብርሃን ሰለአዛኝቷ ስለማርያም ብለው በፀሎቶት አስቡኝ

  • @meirafshemellse5025
    @meirafshemellse5025 ปีที่แล้ว

    ድምፅ እኮ አይሰራም ኤዲት እሚያረገው ሰው ይየው ብዙዎቹ ቪዲዮ

  • @asdesachmelese-6281
    @asdesachmelese-6281 ปีที่แล้ว

    አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ በጣም ተቸግሬነው ።እባኮትን አባቴ ሰለ እመብርሃን ሰለአዛኝቷ ስለማርያም ብለው በፀሎቶት አስቡኝ

  • @meirafshemellse5025
    @meirafshemellse5025 ปีที่แล้ว

    ድምፅ እኮ አይሰራም ኤዲት እሚያረገው ሰው ይየው ብዙዎቹ ቪዲዮ

  • @meirafshemellse5025
    @meirafshemellse5025 ปีที่แล้ว

    ድምፅ እኮ አይሰራም ኤዲት እሚያረገው ሰው ይየው ብዙዎቹ ቪዲዮ

  • @meirafshemellse5025
    @meirafshemellse5025 ปีที่แล้ว

    ድምፅ እኮ አይሰራም ኤዲት እሚያረገው ሰው ይየው ብዙዎቹ ቪዲዮ

  • @meirafshemellse5025
    @meirafshemellse5025 ปีที่แล้ว

    ድምፅ እኮ አይሰራም ኤዲት እሚያረገው ሰው ይየው ብዙዎቹ ቪዲዮ

  • @meirafshemellse5025
    @meirafshemellse5025 ปีที่แล้ว

    ድምፅ እኮ አይሰራም ኤዲት እሚያረገው ሰው ይየው ብዙዎቹ ቪዲዮ

  • @meirafshemellse5025
    @meirafshemellse5025 ปีที่แล้ว

    ድምፅ እኮ አይሰራም ኤዲት እሚያረገው ሰው ይየው ብዙዎቹ ቪዲዮ