የእግዚአብሔር መንፈስ ውስጣችን እንዴት ሊሰራ ይችላል? ምን እናድርግ? Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • የእርዳታው ሊንክ
    finotewongel.or...
    የእርዳታው ቁጥር
    ምርት ነሽ ጥላሁን
    15924737 Abyssnia BANK mirtnesh tilahun Adis Ababa. 0911726037/ምርት/ 0911401380 /የእኔ/

ความคิดเห็น • 149

  • @hewaneamdesion7384
    @hewaneamdesion7384 4 ปีที่แล้ว +19

    ከሥራ ሆኜ ነው የተከታተልኩት አንደበትህ ከእግዚአብሔር ቃል የተስማማ ከፈጣሪ የተሰጠህ ልዩ በረከት እለህ። ክብር ምሥጋና ይግባው" ለመድሐኒዓለም"!!!

    • @AMEN12728
      @AMEN12728 4 ปีที่แล้ว +2

      ደስ የሚል አገላለፅ!! አሜን እግዚአብሄር ይመስገን!

  • @rahelrahel.zenebe4299
    @rahelrahel.zenebe4299 4 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 👏👏👏

  • @fggg1571
    @fggg1571 4 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን እኛም ልዑል እግዚአብሔር የህን መልካም ትምህርት እንድንሰማ የፈቀደለን ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን፫

  • @asratasrat4891
    @asratasrat4891 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን በረከት ያብዛልን⛪🙏

  • @ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን
    @ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን 4 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ፀጋው ይብዛልህ
    ተወዳጆች እህት ወድሞቸ ሼር ላይክ እያርግን እህቶቻችን እንጥራቸው ሼር አድርገን የእግዚአብሔርን ማካፈል የአድ የሐዋርያትስራ ሰራን ማለት ነው

  • @ኤፍታህበለኚ
    @ኤፍታህበለኚ 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰላመ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን እህት ወንድሞች ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት መምህር

  • @hanamulugeta6055
    @hanamulugeta6055 4 ปีที่แล้ว +12

    ይሄ ትምህርት ለኔ ነው የእውነት መንፈስ ቅዱስ በኔ ላይ እየሰራ ነው ቃሉን መስማት እየተጠማሁ ነው በፊት ጊዜዬን በዘፈን መስማት የማሳልፈው ትቼ አሁን ግን የሱን ቃል ስሰማ እውላለው ተመስገን አምላኬ አልተውከኝም በሒወቴ በተለያየ መንገድ አዲስ ቀን አዲስ እድሜ ትሰጠኛለህ

    • @hermanothermanot4982
      @hermanothermanot4982 4 ปีที่แล้ว

      Kalehiwot.yasemalin
      Kesis.Emesegenalen

    • @halimam0hamede991
      @halimam0hamede991 4 ปีที่แล้ว

      በእውነት እኔ እራሴ ያለዘፈን የምኖር አይመስለኝም ነበር ሁን ይኼው 9 ወር ሆነኝ ዘፈን ማዳመጥ ትቼ የእግዚያብሄርን ቃል እለት ከእለት እየተከታተልኩ ነው ተመስገን አምላኬ ለሱ ምን ይሳነዋል

    • @hanamulugeta6055
      @hanamulugeta6055 4 ปีที่แล้ว

      @@halimam0hamede991 ምስጋና ለእርሱ ይሁን ወደ ልቦናችን ለመለሰን አምላክ በርቺ እህቴ አለማዊ ሒወት ከንቱ ነውና ወደ እርሱ መቅረባችን መልካም ነው ።

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 4 ปีที่แล้ว +4

    መህሬ ቃለዮት ያሰማልን የእንደገና አምላክ እንደገና ይስራን የፍቅሩ ያግለን ይተኩሰን ቀዝቃዛውን መንፈስ ያንሳልን በምግባር እድኖረው ይርዳን

  • @tarikuasfaw3802
    @tarikuasfaw3802 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ የዛሬማ በጣም የሚገርም ትምህረት ነው መምህረ በህውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስት ሠማያት ያዋረስልን የሠማነውም 60 70 100ፍሬ ልናፈራ እግዚአብሔር በአይምሮችን ይፃፍልን::

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት!!!

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር እውነት ነው በእኔ ህይወት ላይ አለ አይቸዋለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ብሩክ ይሁን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን♥️♥️💥💥 ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ቄስ አሸናፊ ብሩክ ነህ ወንድሜ ተባረክ
    ♥️😘💥💥

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቀሲስ እንኳን አደረሰህ። የቀሲስን ስብከት የምትሰሙ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ። ቀሲስ አንዳንዴ ድንገት ፈተና ውስጥ እገባለሁ። ሳላስበው ስፈተን እገኛለሁ። ሁሌም ጠዋት መጀመርያ የማደርገው ፀሎት ማድረግ ነው ። ማታም ከመተኛቴ በፊት አጭር ፀሎት አደርጋለሁ። ድንገት ግን ጠዋት ተነስቼ መፀለይንም ማታም ከመተኛቴ በፊት መፀለይን "ስራ" ሆኖ እንዲሰማኝ ያደርገኛል። ከዛ ደግሞ አይድረስብኝ ብየ የተውኩትን ሙዚቃ ሳዳምጥ ስመሰጥ አገኘዋለሁ። መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ብፈልግም ነገ ነገ እያልኩ እስካሁን አላደረኩትም። ሰሞኑን ደግሞ ሌሊት በእንቅልፍ እጦት ሊነጋጋ ሲል በመተኛት ቀኔ በሙሉ እየተበላሸ ፀሎቴን እንዳልፀልይ ሰአት ሄዷል ብየ እንዳስብ እየተገፋሁ ነው። ስፀልይ የረሳሁት ነገር በሙሉ መምጣት ይጀምራል። የት እንዳስቀመጥኩት የረሳሁት እቃ የረሳኋቸው ሰወች ስም ድሮሮሮሮሮሮ በሆነ ምክንያት ያየኋቸው ሰወች ከሰወች ጋር ያወራሁት እንዲሁ ትርጉም የሌለው ወሬ ሁሉ ወደሀሳቤ ይመጣል። ቀሲስ እባክህ ፀልይልኝ ህይወቴ ዝብርቅርቅ እንዲል እሲኪገርመኝ ድረስ ፈተናየ በነገሮችም በሰወችም ተመስሎ እየከበበኝ እያወኩት እያየሁት እየተሰማኝ..... ሲከበኝ ሲፈትነኝ በአይኔ እያየሁት ነውና እባክህ አግዘኝ። ፀልይልኝ። እንኳን ኖርክልኝ እንኳን የአንተ አይነት ሰባኪዎች ኖራችሁልኝ። በብዙ ነገር ተቀይሬያለሁ ግን ይህንን ፈተናየን እንድዋጋው እንዳልፈው ፀልይልኝ ቀሲስ። ክርስቶስየ ድንግልየ ብርታት እንዲሰጡኝ በፀሎትህ አስበኝ። አንተንና ልጆችን እግዚያብሔር ይባርክ! መልካም በአል

  • @alemsherwe279
    @alemsherwe279 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይውት ያስማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን መምህር ርጀም እድሜ ይስጥልኝ ይህ ለኔ ነው

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጤና ደስታ ካንተ ጋራ ይሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርትን እከታተላለው ድንቅ ነው

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን!ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @harunrashid2470
    @harunrashid2470 4 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ትምህርት በጣም ህይወቴን ቀይራል አመሰግናለሁ

    • @hanihani8193
      @hanihani8193 4 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 ปีที่แล้ว +1

    ከማር የሚጣፍጥ ትምህርት ነው መምህር ቃለሂወት ያሰማልን።
    እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጠብቀን😍😍😍💚💛💗💚💛💗🙏🙏🙏

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox  4 ปีที่แล้ว +2

    የእርዳታው ሊንክ
    finotewongel.org/take-action
    የእርዳታው ቁጥር
    ምርት ነሽ ጥላሁን
    15924737 Abyssnia BANK mirtnesh tilahun Adis Ababa. 0911726037/ምርት/ 0911401380 /የእኔ/

    • @bettyfasil4229
      @bettyfasil4229 4 ปีที่แล้ว

      Eshi enamesagenalen asebalehu gin lemelak alisaka alegn ufff

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +13

    አሜን የጥበብ የፀጋ መንፈሱን በእጥፍ ይጨምርልህ ተባረክ

    • @hirutdesta3479
      @hirutdesta3479 4 ปีที่แล้ว

      Amen! Kalehiwot yasemalen kesis thank you

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የወንጌል ሰዉ ተባርክ

  • @hanamulugeta6055
    @hanamulugeta6055 4 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋህ ይብዛልኝ መምህር በዘመንህ ሁሏ ቡሩክ ሁን

  • @tgd1875
    @tgd1875 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዛአብሄር አብዝቶ የበለጠ ይስጦት

  • @maeregtelahun3614
    @maeregtelahun3614 4 ปีที่แล้ว +1

    መንፈስ ቅዱስ ቀርቦሀል ::
    ተባረክ ክበርልን:;:;

  • @ወለተማርያምየድግልማርያም
    @ወለተማርያምየድግልማርያም 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜንሜንንን አባቴ ላቱም ጤናና እድሜ እግዚአብሔር ያድልልን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏

  • @elsabettadele5476
    @elsabettadele5476 4 ปีที่แล้ว +2

    እየሱሴ ዛሬ ደሞ እንዴት ያለውን የምስራች እየነገርከኝ ነው? እውነት ቀን በቀን ውስጤ በቃሉ እየተቃለ እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻዬን አንተ ነህ የምታውቀው።

  • @ameleworkbelay2105
    @ameleworkbelay2105 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልዋት እኛም መንፍስ ቅዱስ ያግዘን 🙏

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልንመምህር

  • @mahiletabera5715
    @mahiletabera5715 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቀሲስ እባክህ ሊንኩን ላክልኝ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ አሸናፊ ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዛቢሄር ዘመንህ ይባርክ ልጆችህ ቤተሰብህ ይባሮክ አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @adinatiku9588
    @adinatiku9588 4 ปีที่แล้ว

    መምህር መሪየ ፈጣሪ ጨምሮ ሀይሉን ይስጠወት ትምህርተው በጣም ደስ ይላል እሚ ገርመወት ሁሉም ትምህርት ይደርሰኛል ግን አላዳምጠወም ለምን ካሉኝ ልቤ ን ምስጥ ነው እሚያረገኝ እና ጫጫታ ባለበት ቦታ ሳደምጠው እናደድ አለሁ ሳቆርጠው እንዲሁ አሁን ግን ብታዩኝ እየበላሁነው ብለወት ይሻላል ደስ ስላለለኝነው እንዲህ የጻፍኩት ተወዳጆች

  • @aln9184
    @aln9184 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በውነት እግዚአብሔር ባተላይ አድሮ ብዙ ሰወች ይታነጽሉ ።እኔ መቸም ብሰማ ብሰማ አልጠግብም ፀጋው ያብዛልህ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ወለተኢየሡስአለማመኔንርዳ
    @ወለተኢየሡስአለማመኔንርዳ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ ቃለህይወትያሠማልን በጸሎተወያስኝ

  • @fasikamerete8304
    @fasikamerete8304 4 ปีที่แล้ว

    አንዳንዴ ሁሉም ነገሬ ጆሮ ሆኖ የእግዚአብሔር ቃል ወንጌልን ብሰማ እላለሁ፡፡ ቀሲስ ጌታ ብርክ ያድርግህ፡፡

  • @urud8496
    @urud8496 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ መንፍስ ቅድሰኸን አታርቅብኝ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kebam6464
    @kebam6464 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @hewaneamdesion7384
    @hewaneamdesion7384 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 4 ปีที่แล้ว

    ስስፀልይ. ለምን ያዛጋኛል መፍትሄው ምንድነው ክፀሉት ውጭ ምን ማዶርግ አለብን እግዚአብሄር ይርዳን

  • @feriegetachew4659
    @feriegetachew4659 4 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ እግዚዓብሄር ይባርክህ እባክህ ፀልይልኝ ግራ የገባኝ ሰው ሆኛለሁ ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት

  • @hanakebede9021
    @hanakebede9021 3 ปีที่แล้ว

    መ ምህር ይቅርታ መልሱልጘ እኔ መንገድ ላይ አይጥና እንሸላሊት ካየሁ ከለዉ እጣላለሁ እባክዎን ይርዱጘ ምን ላድርግ

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahewot yasaman 👏👏👏💔💞💓💚❤💗💕💜✥✤✞💕💕

  • @ethiopia2445
    @ethiopia2445 4 ปีที่แล้ว

    Besetawn yaletenagere himemetegna medanite ayagegnem. Seleza. Betselotehi. Asebegne. Badonete yemola begitaye menefese keduse. Lebe yeberekeke. Ebakehi ebakehin. Ade ken enemy. Zenawen emesekeralehu

  • @tesfaneshabdi1316
    @tesfaneshabdi1316 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you kesis, I learnt a lot

  • @senaytkahsay6657
    @senaytkahsay6657 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalahiewat yasmaln tegaw yabzalut fetare astway lebuna yadln btelotachiuh asebuig ""esat maryam""

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 4 ปีที่แล้ว

    ነፍሴ ሀ ስሰት አደረገች የህ ተመሄርት ከተታ ከአረያመ ነወና መመሄር ካለ ሂዎት ያሰማውት

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቀሲስ አሸናፊ።

  • @ቡርቴ-ኰ6መ
    @ቡርቴ-ኰ6መ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏👏

  • @nanitesema7524
    @nanitesema7524 4 ปีที่แล้ว

    amen kal hiwot yasemalen, mengeste semayat yawreseln,betme betena yetebkelen

  • @emugelaaberraabebe8654
    @emugelaaberraabebe8654 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwote yasemalen edema ketana gere yadelelene

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 ปีที่แล้ว

    ❣❤❣Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yagelglot edmewotn yarzmln 🙏🙏🙏Egziabher ymesgen yhen kal endnsema lefekedeln

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 4 ปีที่แล้ว

    Amen Anen Ameen qalhewhot yasaman amen 👏👏👏❤💔💞💖✞💓💗💕

  • @yodithagos3797
    @yodithagos3797 4 ปีที่แล้ว

    Befisume iyetelake gene ywededeke yemimesel sewe kemini yemedebal yehe negere yerebishegnal melese setugni

  • @nanikasa7078
    @nanikasa7078 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @haregayelign6186
    @haregayelign6186 4 ปีที่แล้ว

    Ooooo kesis tebarek zemenihe yibarek 🙏

  • @selamawitmulugeta5686
    @selamawitmulugeta5686 4 ปีที่แล้ว

    Memhr lemejemeriya gize lbe wst yemigab tmhrt ena memhr agegnehu

  • @danaytmerhawit9756
    @danaytmerhawit9756 4 ปีที่แล้ว

    Memhre yekrstos wedaj bente betam telewchealew. Andebeth Hulu anegagerh betam e.r endtkerb yadergal

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 4 ปีที่แล้ว

    Tsegawen yabzaleh kessis 🙏 Enamesegenehalen betteh lyebarkeleh edmena tena yesteh🙏🙏🙏

  • @ሀኒነኝየመቅዲናፋቂ
    @ሀኒነኝየመቅዲናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @ethiopia2445
    @ethiopia2445 4 ปีที่แล้ว

    Kize.zemari ashenafi. Egizeabere edimin ketena gare abezetu. Yesetehi adebeten yekefetekubete mezemuruchehi nachew gin wesete bado new. Golebete beberrkekem lebe aleteberekekem. Ke fetariye gare keabate bete menerene eshalehu gin megebare bado new bado new. Ewnete. Lebe. Edibereke. Betselotehi asebegne welete mareyam negne. Ke Dubai. Sedetegna. Harebete serategna. Gita yeredagne.

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwote yasmalen memerachin

  • @mebrahtutareke4298
    @mebrahtutareke4298 4 ปีที่แล้ว

    Qesis achenafi mebrahtu ebalalew hulgzi tmertotn ektatlalwe egziabhier xegawen yabzalwot yagelgelot zemenotn yabzalot .
    Ade tyaqe alege mewedat feqergea alchge ena ydmi luynet alen ena esuwa kni 10 amet ttlqe alche bengaba begeziabher zend yfeqedale eski mekrotn ylegsulge amesgenalew .

  • @werkiwer7989
    @werkiwer7989 4 ปีที่แล้ว

    Kalehiwotn,yasemalen,memihirachin

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት የስምዓልና🙏

  • @MimiMimi-ek6zk
    @MimiMimi-ek6zk 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiüet yasemaln ena yeberetahut bante tmhrt neü betam yetegodahu neberkugn ahun bertchalehu amesegnalehu edmana tana yisth egziabhar ke ante gar yihun

  • @kidistambachew9852
    @kidistambachew9852 4 ปีที่แล้ว

    Memhre astemarye!! yene kesis egziabher ystih!!!♥️

  • @rhstibrhane7025
    @rhstibrhane7025 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂዎት የስመዕልና መምህራችን

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 ปีที่แล้ว

    አሜን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♦♥♥አሜን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ይሁነልን🤲🙏🙏 🙏

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን!

  • @tigibelay7276
    @tigibelay7276 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ይሁን

  • @workuhagatew4834
    @workuhagatew4834 4 ปีที่แล้ว

    Nefesa terekalech temertehen sesema tebarekelegn

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamhirachin Egziaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏

  • @feven4521
    @feven4521 4 ปีที่แล้ว

    kale hiwoten yasemalen

  • @abaymolla8795
    @abaymolla8795 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን

  • @bmola22
    @bmola22 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @gentedegefa5655
    @gentedegefa5655 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @fiyoretesgay6766
    @fiyoretesgay6766 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen🙏🏽❤💒🤲🇪🇷

  • @sebleanato7918
    @sebleanato7918 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitnegn5612
    @selamawitnegn5612 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ቡርቴ-ኰ6መ
    @ቡርቴ-ኰ6መ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @hiruthailemariam5636
    @hiruthailemariam5636 4 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family

  • @noahtube8420
    @noahtube8420 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwoten yasemalen

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 4 ปีที่แล้ว

    Egzahabire yestelen

  • @meseretbelay1556
    @meseretbelay1556 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @messytegegnetube9197
    @messytegegnetube9197 4 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @edenhagos9591
    @edenhagos9591 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @STAMA123
    @STAMA123 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @menberedesta329
    @menberedesta329 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 4 ปีที่แล้ว

    GBU more and more ! ! !

  • @bettyfasil4229
    @bettyfasil4229 4 ปีที่แล้ว

    Beteamer andun timehiret degagime nawe yemisemaw hulem kalun mesmat yadesal mejemeriya enem sinageru eferaw naber gisatsewoten gin kalu liben melesew yehe chewa yetebalewe sewe yahonewen nager belela melku nagerawen hulem ayemiroye weset yemeta naber edmena tenan yestilen kalehiwoten yasemalin abatachin

  • @tsionkebebew2476
    @tsionkebebew2476 4 ปีที่แล้ว

    Amne amne 🙏🙏🙏

  • @meazamosazghi5818
    @meazamosazghi5818 4 ปีที่แล้ว

    you are blessed 🙏

  • @rhstibrhane7025
    @rhstibrhane7025 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ብጣዕሚ ኢየ ዘምስግነኩም ኣነ ካኣ ኩሉ ግዜ አየ ዝካታተለኩም ህጂ ብጣዕሚ ተሓጊሰ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩንም እቲ ለኡል ፈጥሪ ።

  • @bettyzewde715
    @bettyzewde715 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yeashyyeashy697
    @yeashyyeashy697 4 ปีที่แล้ว

    Amin amin amin amin amin amin 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏