ABiY's government has a new law to confiscate properties without financial sources. Temer Real Estate, using adverizement, is preparing the diaspora for confiscation of their homes after purchase. Diaspora Ethiopians must be careful not to lose their hard-earned money. Thousands of diaspora Ethiopians who built or purchased homes in Sheger area lost them with government demolitions. Ethiopia is not at this time a safe place to invest, be careful.
አምላኬሆይ ኢትዮጵያ ሰላም አርግልን የጠገቡትን ሳይሆን የተራቡትን ህይ እኛን ስደተኞችን በሰላም አገራችን እድንገባ አድርገን በሰው አገር የቀሩትን በአፀደ ገነት አኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቤንጃ እንኳን ሰላም መጣህ ፈጣሪ ለምድራችን ሰላም ለወንጀላችን ምህረትን ያምጣልን
ቻፕ ግን ደና ነው😊 ናፍቆኛል የምር 😢
WOW!!! በፊደሎች የሚፈላሰፈው ልጅ Amazing 🤣🤣🤣
በጣም ምርጥ ቪዲዮ ነው የዛሬው ይለያል🎉🎉❤❤❤
በፊደል ላይ የሚሰራው ልጅ ስወደው ቤንጁ በርታልን......ሽሮ እንደበሶ 😂😂😂😂
I like him too , he is genius ! Do u know his tik tok username ?
OK ለምን የእኛን የእህል ዝርያወች በራሳችን ለምን አናስቀምጥም ለምን የመናጢ ፈረንጅ መነገጃና ማስፈራሪያ ጭምር ያደርጉብናል መናጢወች ናቸው የእኛ ሀገር የድሮ ሰወች በጣም ብልህ ነበሩ።።
በትክክል ፓስተር ቸሬ
ፍልፍሉ እማዬ አያቱ ሳይሆኑ ቀሩ እዉነተኛ እናቱ እንጀራ አባቱ ቤት ጥላው እንደሄደች እና እማዬ እንደ አያት እንደ ልጃቸው ልጅ አሳድገዉታል እና እማዬ ክብር ይገባቸዋል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️
Good morning 🙏 BENJA❤❤
ቁምነገር፤ሽሮውን መጀመሪያ ለብቻው ለብ ባለ ውሃ መበጥበጡ ምርጥ ዘዴ ነው፤ግን አንዳንድ የሀበሻ ወንዶች ብዙም አትታሙም ወደ ማድ ቤት ገብቶ በማገዝና፤ብትስቁ አይፈረድባችሁም፤ግን ማድ ቤተ ገብታችሁ እናትታችሁን፤እህታችሁንና ሚስቶቻችሁንም ለመርዳት መክሪ፤መተጋገዝ ስልጣኔ እንጂ ሗላ ቀርነት አይደልም፤በተቃራኒው ነው። ይመቻችሁ፤ወቀሳ ሳይሆን ይጠቅማል በሚል ያለችኝን ከታዘብኩት ነው።
አብይ ወድህ ህዝብ ወዳ 😂😢👍👍👍
😂😂😂
😂😂😂😂
አዳነች ከመድረሷ ቤቶቹን ማፍረሷ 😂😂😂😂😂😂@@user-Nezhia
Benja✌️✌️
ይምመጀመሪያ commentator ሸልመኝ❤❤
መንጌ፡ሐገርወዳድ፡መሪያችን።ኑርልን።
ሁለቱ ምን ልዩነት አላቸው!! ደመ ጠጪ ቫምፓየሮች ናቸው። እግዚአብሄር ይፍረድባቸው🙏🙏
"ለ'' ተመቸኝ
አሁን የኔ አሟሟት አሟሟት ነወይ በጣም አዝናንቶኛል
banja telyalehe 👌🙏
አለም ፀሀይ ወዳጆ ❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ የእህል ዝርያዎች አሉ?
ታማኝ ለሁሉም ሰው እግር ላይ መውደቅ ይወዳል
Benja❤❤❤
Benjaye betam amesagnalew ljen happy birthday selalkelg
ቤንጄ መጥፎ ጠባይማ መወገድ አለበት
ይሄን አይነት በሽታ የሚያመጣ የማስተወክ ልምምድ በጣም አስጠሊታ ነዉ ሀበሺየ ክብር ለራሳችን እንስጥ እንጂ።
የትራፊኩ ነገር ለራስሽ ድህንነት ነው።መኪና ይዘህ ስልክ ማውራት ይሁን ቤልት ኣለማሰር ፣መብራት መጣስ ቀላል ኣይደለም።
የአላህ ክፍያ ነው አለም ለማጥፋት በተለይ ሙሥሊም አገር ሊያጠፋ ፍልሥጤም እና ጋዝአለ አላህ ከመመረጡ ቀደመው
THAT'S SO FUNNY, THANKS FOR SHARING BROTHERS
ወዶ አይሰቁ አሉ ሁሉም ያሰቃል 😂😂
ትቢት አይደለም ግን በራሳቸው ስለሚመኩ እግዚአብሔር እዳለ አያምኑም ስለዚህ ካላቸው ነገር ላይ አይናቸውን አስተው ወደ ጌታ እዲመለሱ ነው ኢየሱስ የሞተው ለአለም ሁሉ ነው ስለዚህ ነብሳቸው እድትድን ነው የሚመኩበትን ያጠፋው ባይ ነኝ
ፕያሳ ቤት ልግዛ 🤔😭😭የህዝቡ እንባ ሰኖማይት ጎርፍ ቢሆንብኝስ 🤔
Benja fit abyin tewet adriguit yisrabet manim bozene mesalekiya auihonim
Ereee......Temu teleyalehhh😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Oooooooo my God manager neng ale😂😂😂😂😂😂
ye lijen photo telegram lay likeyalew happy birth day belilgn😍😍😍
እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂
የፊደሉ ፕሮፌሰር ግን አቤት ጭንቅላት👌❤👍የመኪና ጥንቃቄ ያልሽው ሌላም ሀገር ይቀጣል
አረ ጃፒ የት ነህ በጣም ነው እየናፈቀን
አይመትንም ሚትለው መቴኑን ሲታውቅ አይደለም።
መንጌን እኮ እንዴት እንደምወደው ጀግናየ ነው የምለው
Take care of the topic of your video. Because, people are very sensitive on poltics. Thank you
የእግዚአብሔር ቁጣ ነው፡፡
ወይኔ ይህሠውየ አብይን ለዚች ሀገር አመራር አይመጥኑም ብሎት አረፈው😂😂😂😂 እውነትን አውርቶ በደረሠበት
መሞት 😂😂😂😂
በቤት ማስታወቂያ ምን አለ ጉሮሮአችሁን ባታደርቁ ስለ ሿዎሿዎ አውርተህ ሿዎሿዎ ልታስደርጉን ሊበላ😂
ጉዲ ነዉ በየቀኑ የምንሠማዉ ጆሮ አችን ፆም አትደር የተባለ ይመስል
His name is webshet . he passed away on his age.he had a lot of song with Aster
Wow Zara 1gna nagn bini wandemachen yemacheh yemire esikezare comment alsatem naber ghin like hula naw enam yelala naw yememichaw videochek Berta bro yemacheh😍😍😍
አመሰግናለው
3:10 this dude is comedy 😂😂😂
በጣም የሚቀፍ ታለንት ምን ያስታውክብናል ይሄ ታለንት አይባልም🤮🤮
ጉንፋን ሊደፋኝ ነው 😤🤕 ሙቅ ሰርቶ ሚጠይቅ ፈልግልኝ 😂
Betam true newe trafickey beretu yezerezereshew ketat betam tinish newe
ወይ ቤንጃ ስወድህ ሳከብርህ ኖሬ ይሄን ግራ የገባው ጠጥቶ የሚያስመልስ ጅል ምን ይጠቅማል ፣ያስተምራል ብለህ እንዳቀረብከው አረ ተዉ " አጉል ቀልድና ቅ_ _ ቤት ያበላሻል " 😢😢😢
ስለ ገና የተጠየቀው ሰው በሳቅ ነው የገደለኝ ፍየል ወዲያ ቁዥምዥም ወዲህ ማለት አሁን ነው
❤❤❤❤❤❤❤
Weyene bayesye , 😢😂 dengete eko seido siyagegnew
አይ ሀበሻ በጉዳቱም ይቀልዳል
ችጋር ጠሪ 😡
አሁን እኛ ምን አገባን ስለ አንድ ብር ወይ ኢትዮጵያ ስራ ፈት ሁላ
እኔም ካንተ ጋር ነኝ የፈጣሪ ቅጣት ነው
"Abiy lezich hager beki ayidelem" man ale? Yekedomow president Mengistu Haikemariam? Keman gar tenegagro?
2ተኛ
እረ አንተልጅ ሰፋል ልክ 😂😂😂😂
ዘፋኟን ነፃነትን ታውቃተለህ??? ጥያቄው ላንተ ነው አዘጋጁ እኚህ ሰውዬ ያልካቸው።
እዲ ያለች ሴት ብትቀምስ አይተህ አታቅም😊
Guys they did it on purpose to rebuild it as smart city for 2026 Olympic Games!
😂😂ተሙ ማይክህም አጎበጎበ አባባልህ ግን ይመቻል ቅቤ ቀብተህ ምትገላት😂😂😂
ስለ ሰኢዶ አስተያየት የሰጠችው ልጅ ብዙ ጊዜ የምትሰጠው አስተያየት ይመቸኛል :: እባካችሁ ቲክታክ አካውንትዎን የምታውቁ !!
ገባ ገባ በሉ
Uber መሞከር አይሻልም ከዚህ ?
አብይ ወድያ ህዝብ ወዲ😅
😂😂😂😂abiye zeme belote yehone 😂😂😂weyese defetotale 😂😂😂
❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤
ኢትዮጵያ አይደለ ሰው ተጠብሶ ሚበላው፣ሚታረደው።የሰይጣን አገር አለ እንዴ እንደ ኢትዮጵያ።ሲቀጥል ደሞ ማእበል እና ሰደድ እሳት ምን ያገናኘዋል?ካልፎርንያ ደሞ ሁሌ ነው ሚያጋጥማት የሆኑ ሰፋ እንጂ።የአሜሪካ ስንዴ ቆልተህ እየበላህ እንኳን ምናምን ትላለህ።በጥይት እየተቆላህ በርሀብ ምትኖረው እኮ አንተ ነህ ይሰነፍ አገር።
1 ብሩ ስለተዘረዘረ ነዉ ፂሙ የጠፋዉ።
ይህ የእህል ዘር የተቀበረበት ካዝና ቁልፍ በማን እጅ ነው ያለው 😂
ባኢስ የአራዳ ልጅ እና ይሞታል እንዴ??
ብሶቱን በዚህ ያውጣ እንጂ ሰውዬው ደንቆሮ ነው
Mnw wavelength zelelkw tatlachu
Musse Solomon gin Yihn ye Siele Adhno guday Yizelewala😂
Yemeberat metas kefeyaw betam tinish new yesew heyewet new eko adega lay mewedekew ...kefeyaw eyadege mehad and ke enshurance gar megenagnet alebet ...le pedestrian sefty sebal.
😂😂😂 ye Ethiopia Hezb eko kitun yemishegurewen mengest new yemiwedew lezeh eko new Abey Ahmed yanen system yzo yemetaw
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Stop mocking God
ABIY WEDH HZB WEDYA KKK YET NEW MITNOREW ? ANTEN AYARGEGN
ABiY's government has a new law to confiscate properties without financial sources. Temer Real Estate, using adverizement, is preparing the diaspora for confiscation of their homes after purchase. Diaspora Ethiopians must be careful not to lose their hard-earned money. Thousands of diaspora Ethiopians who built or purchased homes in Sheger area lost them with government demolitions. Ethiopia is not at this time a safe place to invest, be careful.
ይድ ወደዛ ትፋታም እርወዲያ ታይለንት
የዛሬው ደግሞ አሪፍ ነበር ግን ባለ ውሃው ዘጋኝ ምሳ መብላቴን አቁሜ ወደ ስራ😊
ወገን አበርታቱኝ ህልም ፈች ነኝ ። ህልማችሁን በቀጥታ ወይም በራሴ እየሰራሁ ለእናንተ አቀርባለሁ ። አበረታቱኝ
🛑 ጓድ ሊቀመንበር ደወሉ ዶ ር አብይ ሊዚች አገር አመራርነት አይመጥኑም በፈጣሪ ተሳልቀው ያመጡት ጣጣ
BENJA ቤን...............Its not the right Title ??
ያንተ ግድብ ነው በክት እንድ ክፍት ቻናልህን ነው አይመጠንም አብይ መልስ ነበር የሚመጥን?
❤❤❤
❤❤❤