ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ የሙሉ ዶሮ አሩስቶሽን አይቼ ሰራሁት እህቴ ሙች ከተፈጠርኩ ሰርቼ አላውቅም ግን በቃ ምን ልበልሽ ሁሉንም የጨመርሽውን ቅመም ጨምሬ 4 ሰአት ፍሪጅ አቆይቼ ነበረ የጠበስኩት omG ማመን አትችይም በየሬስቶራንቱ የምንበላው ደሞ አሩስቶ ነው እንዴ ብለው እንዲገረሙ ነው ያረኳቸው።መጣፈጡ ጁሲነቱ ምኑን ልንገርሽ አስመሰገንሺኝ። እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
እኔም አመሰግናለሁ ስለነገርሽን በጣም ነው ደስ የሚለኝ ስራዬ መፍትሄ ሲሆን
ጽድት ያለች ባለሙያ ሜሉ welcome🥰🥰🥰🥰
ሜሊ ላንቺ ሞያ ቃላት የለኝም አንቺን ያፈራች እናት ትባረክ
ሜሊ የምግቡ ሙያሽ እንደለ ሆኖ የምትጠቀሚያቸው የዕቃዎችሽ መማራቸው ፅድት ያሉ ናቸው ከኩሽነሽ ጀምሮ ዩቱብ ላይ የምግብ አዘገጃጀት ከሚሰሩት ውስጥ አንደኛ ነሽ መስርያ ቦታሽ ፅደት ጀምሮ በርቺ ጀግኒት 😍
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ቃ ሲል ማለትሽ እራሱ የእናቶቻችን ቋንቋ ነው ባለሙያ ነሽ
እኔ በጣም አደቅሻለሁ ሜሉ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ እጅሽ ይባረክ ሙያሽ ዩቱብ ከሚያቸዉ ሴቶች አንቺ ትለያለሽ አንደኛ ነሽ በርቺ ዉዷ እህቴ
አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ
Healthy recipe Konjo keep up good job
ሲታይ ያምራል ጎበዝ ሜሊ
WOW. Great 👍. It’s Healthy
እጅሽ ይባረክ።ማንም የሚበልጥሽ የለም ።ጎበዝ
በጣም እናመስግናለን ለመኖር የሚያስፈልግ ነው ድርቀት ላለበትም ይረዳል ።
ሜሊ ለረዥም ግዜ ነው ስከታተልሽ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ከሁሉ በላይ ደስ እምትይኝ የሰራሽውን ምግብ ቁጭ ብለሽ ቀምሰሽ ስታጣ ጥሚው እጅግ በጣም ጎበዝ ሼፍ ነሽ በርች !!!!
በጣም ባለሙያ ነሽ ከጵዳትሽ ጋር ያንቺ ስራዎች ብቻ ነዉ የሚመቹኝ ባሕሉን ሳትለቂ የናትነት እጅ ነዉ ያለሽ ❤
ክበሪልኝ መሳይ
ጎበዝ እጅሽን ይባርክሽ
Excellent Melly
እሺ ሜልዬ እጣብቀሎ።
ዋው አስክሪሙ ሜሉዬ
በጣም ጥሩ ነው እኔ ተጠቃሜ ነኝ🙏🙏🥰
በጣም ጎበዝ ነሽ❤
አመሰግናለሁ ሰላምዬ
Thanks my dear you are the best I learn so many rhing from you egziabher ybariksh
You are very welcome
ሚሊዪ በጣም አስጒመጀሽኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Good job. God bless you and your family
አሜን
በጣም ባለሙያ ነሽ ተባረኪ
ሜሊዬ ሁልግዜ የዛሬው ልዩ ነው እንዳልኩኝ አለሁኝ።❤❤❤❤
ኑሪልኝ ሁሌም
Meluye enamesegenalen ejeg des yemil icecream nw yasayeshin tebareki eske lejochesh ❤❤❤❤❤ye vanila ice cream betasayen des yelegnal yeserut ejochesh yebareku 👍👍👍👍
አሜን እሺ አሳያለሁ
Good job girl I will always appreciate what you did
ሰላም ሜሉዬ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ኪንወህ ለሰላጣ ቢቻ ነበር ምጠቀመው እንደዚህ ከተሰራማ መስራቴ አይቀርም ኑሪልን እጅሽ ይባረክ💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍እኔ ስሰራ እልክልሻለሁ መሴጀር ላይ
እሺ ማሬ
Melly best, balemuya...God bless you and your home.
አሜን የኔ ውድ
Ye ehilun foto lakiligni betam new kongo new tebareki melaye
ሜሊዬ❤❤❤❤❤🎉
❤ሜሉዬ ❤እንኳንደህና❤መጣሽ ❤ እጂሽ ይባረክ ❤❤
ባለሞያ ነሽ እሰኪ ሰለቤተሰቦችሽ ሰለ እናትሽ አየቶችሽ አዉሪ ባለሞያ ፅዱ ጠንቃቃ የሆንሽዉ ግራዜ ለቤተሰቦችሽ ለእናትሸ❤
ጎበዝ ባለሙያ ጽዱ ጥንቁቅ ሰራተኛ እናት ነው ያሳደገችኝ አያቴ ደግሞ በጣም ወግ እና ስርአት አጥባቂ ናት።
በጣም ጎበዝ በርቺ እስትሮበሪም ቢሆን በዚህ መልኩ መስራት ይቻላል ማለት ነው
አዎ ይቻላል
Ho!! I love ice cream but I don't eat outside because of to much chemical and sugar in it thankyou so much I am going to try it❤❤❤
You are welcome 😊
Yummy 😋
ሜልዬ እንኳን አደረሰሽ ቀይወጥ ስሰራ ውሃ ያቀራል ምንለርግ ሽንኩርት በእጄ ነው የምከትፎ።
በዚህ ሳምንት ለአንተ ጥያቄ(ነገ የሚወጣ ) ቪዲዮ ሰርቻለው በደንብ ጥያቄህን ይመልሳል
Meluye Balemuya Enameseginalen ❤
Bella firafera serilen betam kemem nesh eko
ሰርቻለሁ የኔ ውድ ግዜ ሲኖርሽ እይታ ቀላል ነው
ጥያቄ አለኝ አጥበሽ ካደረቅሽ በኃላ ነው የምትፈጪው? ሳይታጠብ ስቀቅለው አፈር አፈር የሚል ሽታ አለው ? ስለዚህ ሳይታጠብ ከተፈጨ ሽታ የለው እባክሽ መልሺልኝአመሰግናለሁ
ያው እንደሰውየው ነው በአቅራቢያዬ የታጠበ የሚሰጥበት ኦርጋኒክ እህል መሸጫ አለ ከዛ ነው የምገዛው
What’s the name of the genfo in English
Thank u. ❤❤❤
You're welcome 😊
ምራቄን ዋጥኩ😂😂😂
ስሙ ኪንዋህ ይባላል እህቴ:: ከደቡብ አሜርካ የመጣ ሲሆን በጣም ጤናማ እህል ነዉ:: እንደጤፍ ግሉተን የለዉም:: ነገር ግን ኢትዮጲያ ዉስጥ አይታወቅም:: ሆኖም ተራራ ስለሚመቸዉ ኢትዮጲያ ቢተከል ይስማማዋል:: በተረፈ መፍጫ ማሽንሽ ምርጥ ነዉ አይስክሬሙ አላቆመዉም:: ስሙ ምንድን ነዉ?
ከልብ እናመስግናለን ሁሌም የምታሳይን ነገር ምርጥ ነው እጅሽን ይባርከው ❤
እኔ ስለኢትዮጲያ ደፍሬ የለም እማልለው የተለያየ የአየር ንብረት ስላለ በየአካባቢው እጠራጠራለሁ። ዳጉሣን እንኳን ብዙ ሰው አያውቀውም
@@Mellyspicetv melu dagusa gojam akababy nw yemeritew eney gojam wollo west nw yadkut wollo gen yellem
ሜሊዬዬ you are the best of all times.❤
ሜሊዬ መፍጫሽን ንገሪን
ለስኳር ታማሚ ጥሩ ነው? የሚያውቅ ካለ
በጣም ግሉተን ስለሌለው በጣም ተመራጭ ነው
Thank you 🎉🎉🎉
You’re welcome 😊
Melly እባክሽን የቡና መፍጫሽን ሊንክ ላኪልን
tankyou
እርጎ ብታደርግበት በጣም ቆንጆ ነበር ሞያሽ ይደንቃል
ኢትዮጵያ እርጎ አንጠቀምም።
እሺ አደርጋለሁ ለሌላ ግዜ
❤❤❤❤❤❤❤
ነጩ ኪንዋ ብቻ ይሆናል?
አዎ
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
የሴት ቁንጫ ነሽ። አንቺ ስትሰሪው ቀላል የመሰለኝ ፣ ስሞክረው፣ የሆነው ግን •••
ክክክክ የምር ሙደኛ ነሽ እኛ ውሀ አፍልተን ነው የምንሰራው
ደሞ አይጋጉልም
እፍ አማረኝ አለ ከቤቴ መሥራት እችል ነበር ግን የ7 ወር ነብሠጡር ነኝ የሚያቃጥል ነገር መመገብ አልችልም በርበሬና ዘይቱ ወይም ቅቤው አይሥማማኝም ሜሉ አማረኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
ማሪያም ትቅረብሽ
Ayzosh ehet dersenal ekul nen
@@umuyusra922 የምጥሺ ለት ጥሪኝ😎😃😃😃😃 የምጮሂ ከሆነ ዘነ ታረጊኛለሺ እኔ አልጮህም ዋጥ ነው የማረጋት😭😃
@@Mellyspicetv 😍😍😍

ጥያቄ አለኝ አጥበሽ ካደረቅሽ በኃላ ነው የምትፈጪው?
ሳይታጠብ ስቀቅለው አፈር አፈር የሚል ሽታ አለው ? ስለዚህ ሳይታጠብ ከተፈጨ ሽታ የለው እባክሽ መልሺልኝ
አመሰግናለሁ