ETHIOPIA - ከቀድሞው ጥረት ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ክፍል 2 - NAHOO TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 132

  • @mulugetadema7241
    @mulugetadema7241 6 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ሰውዬ እንዲሁ ሁኔታውን ሳይ ውሸታም መሆኑ አያጠራጥርም

  • @ZSeid-tt2dc
    @ZSeid-tt2dc 6 ปีที่แล้ว +1

    ምርጫ 97ን ዲሞክራት ለማድረግ ትላለህ አታፍርም የእኛ ዲሞክራት ውሸት አይበቃም

  • @BERHANUish
    @BERHANUish ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ ለሰው ህይወትና ለሀገር አንድነት ግድ የሌላችሁ በምን ሞራል ነው ስለሌላው የስእብና ጨዋ ነት የምታወሩት። ሲጀመር አይናችን ያየውን ጆሮ አችን ሰምቶ ያረጋገጠውን ፀሀይ የሞቀውን እውነት እምታስረዱን ምን ለመፈየድ ነው። እውነት መለስ ለዚች ሀገር ሰርቶ ያለፈው የሚደነቅ ነው ?

  • @seblehilanichael9390
    @seblehilanichael9390 6 ปีที่แล้ว +1

    መለስ.የልጆች አባት ነው ብለሃል ምርጫ 97 እርምጃ ውሰዱ ብሎ ነው ህጻናትን ያስፈጀው ይህ አረመኔ ባንዳ ስለ መለሰ ርህራሄነት ስታወራ ላፍህ አይከብድህም

    • @minnina6985
      @minnina6985 5 ปีที่แล้ว

      ግንቦት 7 ነው ያስጨረሰው።

  • @almalm9894
    @almalm9894 6 ปีที่แล้ว

    አቤት.የምድር.የሰማዩ.ጌታ.ሁላችንም.አለንኮ.በግዚአብሄር.ምርጫው.ላይም.ሆነ.አጭበርባሪ.ትልቅ.አይደለክም.አንተደግሞ.ጋዜጠኛው.ምን.ሆነክ.ነው.ዝም.ብለክ.የምትቀበለው.ምርጫው.ላይ.አልነበርክም.ማለት.ነው.

  • @tamirumulugeta2141
    @tamirumulugeta2141 6 ปีที่แล้ว +3

    ክክክክ 97 ምርጫ ያንን ሁሉ ወጣት ሲያስጨፈጭፍ ምንም ያልመሰለው ለታምራት የ4አመት ህፃን ምን ግድ ይሰጠዋል ሌባ ዝምብለህ አታሞጋግሰው ትንሽ አያፍርም አሁንም ምርጫውን ቅንጅት አጭበረበረ ይለናል እንዴ አረ ጉድ ነው እንግዲህ እዩት ታዲያ ታምራት መች ዋሸ እውነቱን ነው ታምራት የተናገረው

    • @biscuithaile2682
      @biscuithaile2682 6 ปีที่แล้ว

      ሐገሬ ኢትዮጵያ ምንድን ነው እውነቱን የተናገረው ውሸታም ነው ከነሚስቱ ውሸታም ነው ታምራት

  • @andinetabebe7569
    @andinetabebe7569 6 ปีที่แล้ว +1

    ውሸታም መሆኑ ሰውነቱ ያሳብቃል

  • @bruhtesfa5784
    @bruhtesfa5784 3 ปีที่แล้ว

    ታደሰ=በዘመነ ኢህአፓ
    ለህዝብ ብለህ ያለፈብህ:መከራ:ስቃይ:ግፍ አይረሳኝም።ግን ኢህአፓ ሲፈርስ ወደ ውጭ እንደ ጓደኞች በወጣህ እንዴት ጥሩ ነበር።
    አሁን የሰማሁት ግን ፣አልደገፍኩትም ፣ምረጫው የ27ቱ ሙሉበሙሉ ፀረ ዲሞክራሲ ነበር።
    ራያ አላማጣ/ ኮረም/ኦፍላ ፣ወልቃይት....ለትግራይ
    ካለ ህዝብ ውሳኔ በኢህዴን ተሰጥተዋል/ ተገንጥለዋል።
    ያንተ ጓዶች ታጋዮች:የተቃወሙ በራሳችሁ:ተገለዋል።እነ ሓው ጃኖ..
    ተሃድሶ ፥ በስብሰናል የዘወትር መሃላችሁ ነበር።ስለዚህ ለኢ/ያ
    ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ጥሩ ነው።

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן ปีที่แล้ว

    ለብነትን በአዋጅ ፈቅዶ ምናይነት መልካም አስተ ዳደር ይመጣል አንዱ ሙሠኛ ከኢሀዲግ አንዱ ባአዴን የአማራ ከባ ለብሳችሁ እናንተው ናችሁ እውነተኛ አማራ ናችሁን

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן ปีที่แล้ว

    አይ አቶ ተደሰ ለራሥ ሲቆርሱ አያሳንሱ አንተም እውነተኛ መምሰልህ ከዝጀሮ ቆጆ መምረጥ ሁነህ ሥትቀርብ አሁንም የቀበሮ መለኩሤ አልሆንክም ፈጣሪ እውነት ያናግርህ

  • @teshomeabera2909
    @teshomeabera2909 5 หลายเดือนก่อน

    አቶ ታደሰ ተፈትነው ወድቀዋል ። ምርጫ 97 ቅንጅት አጭበረበረ ሲሉ የምናውቀውን እውነት እየካዱ ፣ እየዋሹ መሆኑን አያውቁም? ታዲያ በአቶ ታምራት ላይ የሰጡት መግለጫ እንዴት እንመን ። ድመት ሞንኩሳ አመሏን አትረሳ ።

  • @yisakordebiso1524
    @yisakordebiso1524 6 ปีที่แล้ว

    ይህ ሰው እራሱ ለፍርድ ሊቀርብ ይገባል ሌባነው። አረ ባክ ይህ ሰው ሌባና ውሸት የተሞላ ነው ። ሌባ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ።

  • @minnina6985
    @minnina6985 5 ปีที่แล้ว

    እናንተ ዝም ስላላችሁ አፈኞችና ቀጣፊዎች ሚድያዎች ይዘውት ሰውን ግራ አጋቡን። አደንቄሀለሁ ለእውነት የቆምክ ሰው ነህ።

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 ปีที่แล้ว

    ወይ ጊዜ ደጉ ዛሬ እሱ ቆሞ መሄዱን እንደማመስገን እንደገና ለስልጣን ይንጠራራ መቻሉ እኔ ብሆን እድበቃለሁ ንስህም ለህዝብ እገባለሁ

  • @BeteEstifanose
    @BeteEstifanose 6 ปีที่แล้ว +2

    I suggest the interviewer to change his profession

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן ปีที่แล้ว

    አማራ ሳትሆኑ የአማራን ካባ ለብሳችሁ አማራን አፈናቅላችሁ አቀመቢሥ አደረጋችሁት የአማራው አምላክ ይፈረድ እባችሁ

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ታድያ ለምን እኛስ ባለ ብዙ ቢልየን ዶላር ባለቤት እልሆንም 25 Richest people በዩትብ ተመልክቱ

  • @brutawithabtesilassie5428
    @brutawithabtesilassie5428 6 ปีที่แล้ว +1

    SamiGlasd Glass ምነው እንዲህ ያለ ብልግና ነውር ነው:: ስንት ሰው የሚያየውን አጸያፊ ንግግር:: ሌላ ብዙ ሊባል ፖለቲካውን በሚመለከ ብዙ ነገሮች ማንሳትና ሜጋለጥ ይሻላል::

  • @kiyafikker7888
    @kiyafikker7888 6 ปีที่แล้ว

    weshetam bereget yejehen nw yagegnehew(you are 100% HIV positive) fitesh yasetawekal....beshetegna .

  • @belayenyew889
    @belayenyew889 6 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ ታመነ ለ27 ዓመት የሰማነውን የውሸት ትርክት መለስህ እያስደመጥኸነው

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 5 หลายเดือนก่อน

    ስለ አለፈ ታሪክ ማውራት ምን ይጠቅመናል ። የሚሰማችሁም የለም ። ሌቦች ።

  • @kestedemena3800
    @kestedemena3800 6 ปีที่แล้ว

    ይኸ ውሸታም አለማፈሩ!! አሁንም ይተረተራል:: መዥገር

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n ปีที่แล้ว

    አቃጣሪ ነህ። ለዚህ የአማራ ጠላት መድረክ ሰጠኸው ። ቅጥረኛ

  • @וובהיברקן
    @וובהיברקן ปีที่แล้ว

    የተጠየቀው ስለወልቃይት ሁኖ ወዴት ነው ጥምዝ መልሥ ጠያቂው

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 ปีที่แล้ว

    ይህ እንኩእን ውሽት ነው ያኔ ተውና ዛሬ እንኩእን እንለቅም ብለው ስንቱን ውድመት እደረሱ

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 ปีที่แล้ว

    እርስዎ ግን እንደዚህ እውነት እየተናገሩ ነበር እዚህ የደረሱት?

  • @AJisjustcool
    @AJisjustcool 6 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት የመጨረሻ አስጠሊታ ሰዉ ነዉ ባካችሁ

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 6 ปีที่แล้ว

    Iier lier lier lier this time this kind of bullish how can you interview please dismissed him.

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 6 ปีที่แล้ว

    Who's this evil coward?

  • @TigestTigest-nc3ph
    @TigestTigest-nc3ph 8 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂው ጋዜጠኛ ነው ?

  • @abaebjember7324
    @abaebjember7324 6 ปีที่แล้ว

    አንተ ሊባ ልባ ውሽትም

  • @natimelita8913
    @natimelita8913 6 ปีที่แล้ว +1

    Unprepared journalist he don't know even how to ask the question keshim in such delicate situation he should be more prepared and bold enough to challenge them with fact and concrete questions Dame NAHU tv you need to find someone else I can do better than him.

  • @alemayehusitotaw4671
    @alemayehusitotaw4671 6 ปีที่แล้ว

    u are right about Tamrat but the rest is false.

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 2 หลายเดือนก่อน

    Criminal

  • @በፀጋዉያኑረን
    @በፀጋዉያኑረን 6 ปีที่แล้ว

    ቅዠታም

  • @samsungminimini3030
    @samsungminimini3030 6 ปีที่แล้ว

    ትላም ትግሬ

  • @ethiopiatekedem4854
    @ethiopiatekedem4854 6 ปีที่แล้ว

    አቶ ታምራት እውነቱን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ግን ከዋሹ ለምን 80 አመት ለማንኖርባት መሬት ሀጥያት መሸመት የያስፈልግም የዘላለሙን ህይወቶን አያበላሹ

  • @aklilugebremichael931
    @aklilugebremichael931 6 ปีที่แล้ว

    ይህ እብድ መለስን ለሰው ልጅ ይራራል ሲል ለአፉ አይቀፈውም

  • @hailumaruta3031
    @hailumaruta3031 6 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነ አይን ያወጣህ ሌባ ነህ

  • @ttnot2005
    @ttnot2005 6 ปีที่แล้ว +3

    ታአምራት ግን ለምንድነው የውሸት ታሪክ መተረክ ያስፈለገው ? በብዛት ያስቀመጣቸው ሰዎች ደሞ ከዚ አለም የተለዩ ነው :: ሁሉ ሰው ግን መጀመረያ ለህሊናው መገዛት አለበት በተለይ ሃይማኖተኛ ለሆነ ሰው ቅጥፈት ነውር ነው ::

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 6 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ አንድን ሰው ቃለመጠይቅ ሲያደርግ ስለሰውዬው የሗላ ታሪክንና ስራ አጠቃላይ ሙሉ ዝግጅት በማድረግ ጠንካራና ወቅታዊ የሆኑ ጉዳዮችን በማንሳት እየጠየቀ ለህዝብ ማቅረብ ይገባዋል በዚህ ዝግጅት እስካሁን እንዳየነው ብዙ አሳፋሪ ድርጊት ሲፈፅሙ የነበሩ ሰዎችን እያቀረብክ እነሱ የሚፈልጉትን ነገር ቁጭ ብለው እንደሚመቻቸው ተናግረውና ዘርግፈው የሚሄዱበት ሚዲያ ነው የምናየው በማስረጃና በእውነት ላይ የተደገፈ የጥያቄና መልስ ለማድረግ ብትሞክሩ ጥሩ ነው አቶ ታደሰ ካሳ በጣም እድር ባይ ውሸታምና ቀጣፊ እንዲሁም በሰሪው ወንጀል ከበረከት ጋር ቂሊንጦ ሊገቡ ከሚገቡ ሰዎች አንዱ ነው :;

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 6 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ምላሳም እሰሩት ጥጋበኛ

  • @mesisiyyu4599
    @mesisiyyu4599 6 ปีที่แล้ว

    ማናችሁንም አናምንም በጊዜው ሁላችሁም ዘርፋችሁል ስለዚህ እራሳችሁን እንደ ፃዲቅ አትዪ ዛሬ ላይ ትወቃቀሳላችሁ

  • @dcmariam3650
    @dcmariam3650 6 ปีที่แล้ว

    የራያ ተወላጅ ያማራ ስነልቦና ነው ያለው ከተባለ ። እራያ ትግራይ ውስጥ ምንትሰራለች።ጠያቂው ተከታይ ጥያቄዎች በደንብ ተዘጋጅቶ መጠየቅ ነበረበት። ዝምብሎ 27 አመት ስንሰማው ያታከተንን ትረካ ተተርትሮ እንዲ ወጣ ነው ያደረገው።

  • @יהלוםהמלכההייתהפה
    @יהלוםהמלכההייתהפה 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ታደሰ አሁን የአማራን ህዝብ ለ27 ዓመት አተ ነህ የወከልከው ያሳዝናል አተ ቆሻሻ አሸባሪ የቀን ጅብ ቀደኛው የአማራ ጠላት ለፍርድ መቅረብ አለብህ

  • @isaacabraham1336
    @isaacabraham1336 6 ปีที่แล้ว +1

    you're too soft for a political journalist.

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 ปีที่แล้ว

    እውነትን መመስከር ከቃልና ከፊት ገፅታዎ ይታያልና ይባረኩልን

  • @teklyateklya7282
    @teklyateklya7282 6 ปีที่แล้ว

    አሁንም ቅንጅት ነው ምርጫ ያጭበረበረው ትላለህ የማትታረም ሠው ነህ በ97 ለተፈጠረው ዕልቂት ዋናው ተጠያቂ ነህ አሁን ይቅርታ መጠየቅ ሲገባህ አሁንም ትዘላብዳለህ። ፍርድ እሩቅ አይደለም ።

  • @ethiopiatekedem4854
    @ethiopiatekedem4854 6 ปีที่แล้ว

    እውነት ከሆነ የመሰከርከው አዝጊአብሔር ይባርክሕ ሐቅ ይስጥህ

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 6 ปีที่แล้ว

    ስለ ጌታህና ስለ ህዋህት ትከራከራለህ ማንነትህ ሳታስበው እየተናገርክ መሁንህን እየተናገርክ ነው

  • @almalm9894
    @almalm9894 6 ปีที่แล้ว

    አረ.አትዋሽ.ውሽት.ጥሩ.አይደለም.ትልቅ.ስው.አይደለክም.እንዴ.ውሽታም.

  • @tibebub3098
    @tibebub3098 6 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ብርሃኑ በአንድ ወቅት ስለ ኢሃዲግ ሲናገሩ 'እነዚህ ሰዎች ከባድ ያስተሳሰብ ድርቅ አለባቸው' ብለው ነበር ጥንቅሹ ይህንኑ ድጋሜ አረጋገጠልን፡፡

  • @nwo37382
    @nwo37382 6 ปีที่แล้ว

    Unbelievable! He even doesn't flinch when lying to his teeth. Go to hell!!!!!

  • @realtimetimereal6707
    @realtimetimereal6707 6 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው ግን አማርኛ ስለምትችል ብቻ የምታወራው ????

  • @yaradadamu4533
    @yaradadamu4533 6 ปีที่แล้ว

    this man is stopped

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 6 ปีที่แล้ว

    wend leje endezhe ayaweram nwer new weshetam

  • @lulahadgu6242
    @lulahadgu6242 6 ปีที่แล้ว

    This Gaye very stoped what do you expect he have to go jail

  • @leba22
    @leba22 6 ปีที่แล้ว

    Enezen benzin arkefkefo makatel

  • @Resilience3
    @Resilience3 6 ปีที่แล้ว

    Thank you Ato Tadesse Kassa for speaking the truth! Tamirat had spoken about two individuals who are no longer with us nor defend themselves! Ato Tamirat is aderby and tekimagna! He claims that he is a repented Christian... However, he is using the Christianity platform for his advantage! I wish the reporter can have an opportunity to interview Ato Alamoodi.... Reporter, please interview more people to get to the truth.
    Melese passed away with dignity and for his vision! Tamirat, you will pass as someone who is irrelevant and weak! Period
    To my surprise their are some gullible people who are trying to buy Ato Tamirat’s story. Please wake up!

  • @tewelde1204
    @tewelde1204 6 ปีที่แล้ว

    Yemetahew ye Meles'n tirunet, melkaminet litinegren new???!
    enameseginalen. Melesin Egzabher qetotal!
    wishet mewashet atichilibetim! Egzabher antenim yesirahin yistih!

  • @tigistadmas5885
    @tigistadmas5885 6 ปีที่แล้ว

    Who are you to defend for the evil meles?

  • @samiglassglass5422
    @samiglassglass5422 6 ปีที่แล้ว +5

    #ጥቅሹ እስካሁን ከተናገርከው ሁሉ #የታምራት ብቻ ነው እውነት የሚመስለው በተረፈ በጣም ቀዳዳ ብሽቲ ውሸታም ነኸ #እናት ትበዳ

    • @dawitalex6292
      @dawitalex6292 6 ปีที่แล้ว +1

      በታምራት ላይ ምንም እውነት አልተናገረም

    • @samiglassglass5422
      @samiglassglass5422 6 ปีที่แล้ว +1

      Dawit alex #TAMERAT erasu mistum yamenut neget ecko aleh #YESHAREMUTA tarik amewal #TAMERAT SHETMUTA #WEND ADARI ENDENEBER MISTUME ESUME ANEWAL!!!!!

    • @minnina6985
      @minnina6985 5 ปีที่แล้ว

      @@samiglassglass5422
      ስርአት የሌለህ

    • @samiglassglass5422
      @samiglassglass5422 5 ปีที่แล้ว +1

      selma maa #ጀላ ይግባብሽ ጭገራም ቅንዝራም #ቁሻሻ ብዳታም አርፈሽ አትቀመጭም

    • @minnina6985
      @minnina6985 5 ปีที่แล้ว

      @@samiglassglass5422 ባለጌ ነህ ህጻን ጥሬ ያልበሰልክ።

  • @yaradadamu4533
    @yaradadamu4533 6 ปีที่แล้ว

    shame on you how could you said be honest old man

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 6 ปีที่แล้ว

    Wesetam ante atalaye

  • @teklyateklya7282
    @teklyateklya7282 6 ปีที่แล้ว

    የት ነው ሥለድምፃቸው የጮሁት የተኮሱት የምትገርም ነህ።

  • @leba22
    @leba22 6 ปีที่แล้ว

    Yehen endeshashemenew zekzeko meskel

  • @Orthodox-Tewhodeo
    @Orthodox-Tewhodeo 6 ปีที่แล้ว

    Thank you Tegedlay Tadaesa

  • @Abig171
    @Abig171 6 ปีที่แล้ว

    Abet wusheeeeeet!!!!!!! tinkishu ahunim ezaw nehi ante?

  • @sebletegene6019
    @sebletegene6019 6 ปีที่แล้ว

    No body believed you

  • @srilankasrilanka4283
    @srilankasrilanka4283 6 ปีที่แล้ว

    Lela sew atachu new bqmachu ymtoten ymtakeirb

  • @romanmekonnen4249
    @romanmekonnen4249 6 ปีที่แล้ว

    This bushti man

  • @derejet
    @derejet 6 ปีที่แล้ว

    እንከን በእንከን የሆነ ጥንቅሽ

  • @natimelita8913
    @natimelita8913 6 ปีที่แล้ว

    Wushetam ante wushetam atalayneh betaaaam.......

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 6 ปีที่แล้ว

    Results Senate wetale

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 6 ปีที่แล้ว

    Ante gene bawesateh yefardbhale

  • @leba22
    @leba22 6 ปีที่แล้ว

    Yehe leba yeshemagle kelal weshetam

  • @srilankasrilanka4283
    @srilankasrilanka4283 6 ปีที่แล้ว

    Weiatham belew

  • @user-co4qv6nj7l
    @user-co4qv6nj7l 6 ปีที่แล้ว +5

    ታምራት የተባለ ቆሻሻ ውሸታም ንስሃ ይግባ

  • @benyamasgdom9182
    @benyamasgdom9182 6 ปีที่แล้ว

    Historical interview

  • @teshomeworku461
    @teshomeworku461 6 ปีที่แล้ว +2

    ወረኛ የወያኔ ፈረስ ፡፡ ንግግሩ በራሱ የነቀዘ የማስመሰል የዉሸት ወሬ ነዉ፡፡ ምንም ይሁን ምን የቀድሞዉ የብአዴን አመራሮች ባንዳዎች ናቸዉ፡፡ ለ27 ዓመት ሸጠዉናል፡፡ ማንም ምንም ቢያወራ ጊዜዉ ሲደርስ ታደሰና መሰሎቹ ከህግ አታመልጡም ከህግ የሚያመልጥ አይኖርም፡፡

    • @Resilience3
      @Resilience3 6 ปีที่แล้ว

      Teshome worku, listen to both sides. If you listen to him, Ato Tadesse makes more sense than Ato Tamirat

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 6 ปีที่แล้ว

    Yetamrat kesashe tetlale

  • @efremfita3609
    @efremfita3609 6 ปีที่แล้ว

    Yesew setan

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 6 ปีที่แล้ว

    Ante ershe beta wesatam

  • @ፋቅራውሸክ
    @ፋቅራውሸክ 6 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ታምራት ስታወራ የውስጥ ጉዳያችሁ ስለሆነ እውነት ሊሆን ይችላል ብየ ነበር ስለምርጫው ስታወራ ግን ሙልጭ ያልክ ውሸታም በጥራቃ ቀዳዳ የወያኔ ቡችላ ፀረ አማራ መሆንክን መሰከርኩ ምክኒያቱም በወቅቱ እኔ ወደዉጭ ልወጣ ፕሮሰስ ላይ ነበርኩ መርጫለሁም የህዝቡን ስሜትም በጎንደር ተወላጅ ስለሆንኩ የገበሬወችንም የከተሜዉንም ስሜት አይቸዋለሁ የገረመኝ ነገር ከባሀር ዳር የትምህርት ማስረጃየን ማሀተም አሰደርጌ ወደ አዲስአበባ በሆነች ቀይ መኪና ነበር የሄድኩት በመንገድ ላይ መኪናዋን የሚያዩ ገበሬወች በሙሉ ጣታቸዉን እያወጡ የቅንጅትን የምርጫ ምልክት ያሳዩን ነበር ሾፌሩን ምን እንደሆነ ስጠይቀው መኪናዋን ለቅስቀሳ እንደተጠቀሙባት ነገረኝ

  • @leba22
    @leba22 6 ปีที่แล้ว

    Bale habtuema eserbet geba edeme lesaudi yetabatu

  • @minnina6985
    @minnina6985 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነተኛ ሰው ነህ።

  • @seyoumgebraselase2703
    @seyoumgebraselase2703 6 ปีที่แล้ว

    Tamerat free

  • @QQ-tb9vo
    @QQ-tb9vo 6 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ውሸታም ደደብ ነው እባካቹ አሁንም ይዎሻል ወድቆም ይዎሻል አሁንም መልካ ም አስተዳደር ችግረ ይላል የስራ አጥነት ይላል። ለነገሩ አሁን ሙስና ስትያዝ ያንጊዜ ይበርድልሁል

  • @dawitalex6292
    @dawitalex6292 6 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ አንተ እውነት ብትናገር ሸቤ ስለሚገጥምህ እውነቱን ውሸት ውሸቱን እውነት ትላለህ ጥንቅሹ

  • @babebe1000
    @babebe1000 6 ปีที่แล้ว +1

    How are a Journalist when you can't ask questions. What is the role of a journalist if you can't get prepared and ask real questions. We have seen this kind of journalism from Etv for the last 27 years. I don't want to say 'what a sham' but please let me know why you would have to do such an interview at this time.

  • @AJisjustcool
    @AJisjustcool 6 ปีที่แล้ว

    Lazy interview. He was deliberately nice to this chiraq. He is a blatant lier i dont buy any of his stories to be true. Once a lier always a lier.

  • @Bemnet100
    @Bemnet100 6 ปีที่แล้ว

    ቆሻሻ የዛ ዳቢሎስ መለስን ቀን ይስጥህ

  • @bezamekonnon4546
    @bezamekonnon4546 6 ปีที่แล้ว

    ታደሰ ፣እባክህን ስለእግዚአብሄር ብለህ እውነቱን ብትናገር ይሻል ነበር፣እኔ አውቅህአለሁ፣አንተ የቆምከው ለህወት ነው።የአማራን ህዝብ ያስጨፈጨፍክ፣ዩአማራ የውሸት ተዎካይ ፣የአማራን ህዝብ ላይ ብዙ ግፍ ፈፅመሃል።ጥረት ላይ ብዙ ሙስና ሰርተሃል በገንዘብ፣በሰው ኀይል ቅጥር ስንቱ ይዘረዘራል።አንድ ቀን ስለአማራ ግድያ፣ ስደት፣ ማፈናቀል አንድም ቃል ሳትናገር አማራ ነኝ ማለትህ ያሳፍራል።ቀጣፊ፣አሳፉሪ ውሸታም ነህ። በአማራ ህዝብ እልቂትና ማፈናቀል ዋናው ተጠያቂው አንተ ስለሆንክ፣በቅርቡ እስርቤት ትገባለህ።

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 6 ปีที่แล้ว

    ... የመለስን ጭራቅነት የምትክድ ሌላው ጭራቅና ነብሰ በላ አንተ ነህ :: ብዙ የዋግ ሰቆጣ ልጆችን ቆርጥመህ የበላህ ነፍሰ በላ መሆንህን እናውቃለን :: .. መለስን የመሰለ መሰሪ ዘረኛና እርጉም ሁሉም የሚያውቀውን አንተ ልትሸፍንለት አትችልም :: እርጉም የወያኔ አሽከር ::

  • @benyametesfaye9218
    @benyametesfaye9218 6 ปีที่แล้ว

    ውሽታም ነው ጥንቅሹ

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 6 ปีที่แล้ว

    አንተ ደደብ የደደብ ልጅ እንደ ልጆቻችሁ ብታዩ ኖሮ በጠራራ ፅሐይ በግፍ የገደላችሁትን እረስተህ ነው የምትከራከረው ከርሳም የአይጥ ምስክር ድንቢጥ

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 6 ปีที่แล้ว

    ከምላሱ ላይ ይታወቃል ውሸታም ሃገራችን በትናችሁ ህዝብ እያባላችሁ በሃጢያቱ ለሞተው ጋኔል ታስባለህ

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ 6 ปีที่แล้ว

    Please hire Sisay Agena of ESAT for these kind of interview. Both the interviewer and interviewee are a total joke.

  • @mohammedibrahim5106
    @mohammedibrahim5106 6 ปีที่แล้ว

    አንተ እንከፍ ገልቱ የብሄር ትርጉም ምንድነው እስኪ እናትና አባቴ ጎንደሬውች ሁነው ጅማ ብኖር እኔ ወሮሞ ነኝ ማለት ነው ምን አይነት ገልቱ ሃሳብ ነው አንተ ባንድ

  • @hailumaruta3031
    @hailumaruta3031 6 ปีที่แล้ว

    ጠያቂው ራሱ ???