ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዲናየ የኔጣፋጪ እድግበይ የኔማር
L
Fl
v
@@ladymerry-myway983😂😂oppplll no
ወንድሜ እና እናቴ ከሞት ተርፈውልኝ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ቤት ውስጥ ቦንብ ጥለውባቸው ቅዱስ አማኑኤል አዳነልኝ ትንሽ ፍንጥርጣሪ ብቻ ነው የነካት እናቴን እሱም በእጥበት ይወጣል ብለዋል ዶክተሮቹ ቸሩ መድኃኔ አለም ክብር ምስጋና ይድረሰው ❤❤❤❤❤
ውይ የኔ ወገኖች እህህህህ 💔✝️
እንኳን ተረፉልኘ አይ ሰው ጭካኔ ገሎ ምን ጥቅም ሊያገኙ ነው ልብ ይስጣቸው
እንኳን ተረፉልሺ እግዚአብሔር ይመሥገን
Enekane fetari aterefeleshe efff Amaraye 😂😂😂
እንኳን ዳነችልሽ😢
እናት እና አባታሽ ይመስገናሉ ይችን የመሰለች እንቆ ልጅ ስለሰጡን. ❤
ማሻአላህ
@@rahmaasayyif🚌😰🚌⚽️😰⚽️👨⚕️ jjko9i88u8i88ym5yes😓😓🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 y
@@rahmaasayyif😂
ፈጣሪ ነው የሠጣቸው ❤❤
እረ አምጣልን ደግመህ ደጋግመህ የማልጠግባት ልጂ ናት ወላሂ
Qq
የኔ ጣፋጭ ልጂ እድግ በይልን ❤❤❤❤እንኳንም አባትሽን አተረፈልን 🤲🤲🤲
❤❤
ኡፈፈፈፈ ቁራን ስትቃር እንዴት ይጠፈጠል ኢለህ አለህ ይሀፈዚሽ እሟሟሟ🎉❤
ዲናዬ በአባትሽ የተነሳ በልብሽ ላይ ያደረውን ጠባሳ የድንግል ልጅ ያንሳልሽ የኔ ፍቅር
እሼ መቼም አታረጅም ከእንደነዚህ አይነት sweet ልጆች ጋር እየዋልክ❤❤❤
በጣም 😂😂😅😅
እፍፍፍ የኔ እናት የአባቷን መታገት ስታወራ እንባዬ መጣ😢😢😢
የኔ ቆንጆ ድጋሜ መጣሽ ማሻ አላህ ትልቅ ሰው ሁነሽ ❤❤እውነት አባትሽ እንኳን አላህ አተረፈልሽ እውነት ነው ብር ከሰው አይበልጥም 😢
የኔ እናት እንዴት እንደምወዳት አደገች ደግሞ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ ቤተሰቦችሽንም ፈጣሪ ያግዛቸው ያጠንክራቸው😢❤❤❤
ዲናዬ በድጋሜ ከች አለች የኔ ቆንጆ አድገሽ መጣሽ ክፉ አይንካሽ 🥰🥰እግዚአብሔር እንኩዋን አባትሽን አተረፈልሽ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን እውነት ያለፈው ግዜ በጣም ከባድ ነበር እግዚአብሔር መጪውን አዲስ ዓመት የሰላም የደስታ ያድርግልን 🙏🇪🇹❤️
አባቷ ምንሁኑኖነወ😢😢😢
ታግቶ
@@FatimaFatima-fg1bq1
ዲናዬ ቅመም እኮ ነሽ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር አዲሱን አመት በዘር በሀይማኖት በብሄር ሳንለያይ በፍቅር በደስታ የምንኖርበት ያድርግልን ለአጋቾቹም ልብ ይስጣቸው
ተቀይራለች😢
አደገች ዲናዬ አባትሽ እንኳን ተረፈልሽ😢😢😢ደስ ስትል እድግ በይ ነፃነቷ
እደጊ
ያስደግሺ
አባትሽን እንኳን አላህ አተረፈልሽ ዲናዬ 😢😢😢😢 እህህህህ ሀገራችን እኮ በጣም ከባድ ሆኗል ያረብ ሰላምን አምጣልን ያረብ
የኔ ቅመም እድግ ብለሻል አባቱዋ ታግቶባት ነበር😢 በዚች ሀገር ምንም ያልተደረግነዉ አለ ታረድን ታገትን ቤታችን ፈረሰ ተደፈርን ዛሬም ከህፃን እስከአዋቂ እየተረሸንን ነዉ ማጀቴ ከተማ ላይ ብዞቹ ንፁሐን ተረሽነዋል አንድኛዉ አብሪዉ የተማረኩት ልጅ ነዉ ስሙን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በነዚህፃናት አእምሮ ምን መንግስት አለ ማለትይቻላል😢ነገሥምንዓይነት ትውልድ??
ደስ ስትል❤ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን በሰላም ወቶ መግባት የለም ይህን ያክል በሕጻናት ልብ እሚቀር እሚያሳዝን እፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን በሕይወት ቆየልሽ ቆንጆ ከሰው ብር አይበልጥም❤
😢 ደምሪኝ እማ
ዲና ተመልሳ ስለመጣች እንደኔ ደስ ያለው Welcome back dinaye❤
በዚች ህፃን ልጅ አንደበት ይሄንን መስማት እንዴት ያማል 😢😢😢 አምላኬ ሆይ ለነሱ ብለህ ሰላሙን አምጣልን።
በጣም
😢😢😢😢😢
ወይይይ የኔ እናት ዲናዬ እንካን አባይሽን አተርፍልሽ እግዚአብሔር ደና ግዜ ያመጣል ሁሉም ሰላም ይሆናል
ዲናዬ በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ እውቀትሽና ትህትናሽ ከእድሜሽ በላይ የሆነ , ለወላጆችሽ ያለሽ ክብርና ፍቅር , ባጠቃላይ ሁሉ ነገርሽ ደስ የምትዬ ልጅ ነሽ:: ዛሬ ግን ስለአባትሽ የተናገርሸው ነገር( መታገታቸው) እጅግ የሚያሳዝን ንገር ነው እንክዋን እግዚአብሔር በሰላም ህይወታቸው ተረፈልሽ🙏🏾የሀግራችን ችግር የስንቱን ቤተሰብ ሰላም ፍቅር አሰጥተዋል የልጅችን ልብ ሰብረዋል:: ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🏾
ዲናየ የኔ ልዩ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ❤ ማሻአላህ አምሮባታል ደሞ
እውነት ነው የምላቸው። በጨነቀኝ ባዘንኩ ጊዜ ፈጣሪዬን አስባለሁ። የሕፃናትን አንደበት ስሰማ ደስ ይለኛል የከፋኝ ይለቀኛል። ተስፋዬ ይለመልማል።
ወይኔ ዲናዋ ዲንነት እንዴት ሁና አደገች የኛ ተናፋቂ❤❤❤❤❤
ጎበዝ ልብ ያለው ልብ ይበል።
ዲና መልካሙ እዲግ አልሺኮ ማሻአሏህ ❤❤
አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደ ቤተሰቦ ተቀላቀለሽ አባትሽ አላህ ከንደዚህ አይነት ሰውች አላህ ይጠብቀን
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ እንኳን አባትሽን አተረፈልሽ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን 🌻❤
ወይኔ ዲና ተለውጠሽ አድገሽ መጣሽ ድጋሜ ጎበዝ የልጂ አዋቂ እሄመግስት ካልጠፉልን መታገት መቼም አይቀርም 😢
አድሱ አመት 216 ኢትዮጵያን ሀገሬ እግዚአብሔር እንደ እንድዚህ ልጆች ፍልልቅቅቅቅ ፍክት የምትይበት አመት የደረግልንንን አሜንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን አሜን
አሜን 2016 ዓ.ም
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ፣የኔም፣ምኞቴ ፣ነው 🤲🤲🙏🙏
ዲናዬ የኔ ማር እንኳን አባትሽን አላህ አተረፈልሽ ዕድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣቹህ በርቺ የእኔ ቆንጆ።🎉🎉🎉🎉
እኔ ማር እንኳን ድህና መጣችሁ ቅመም በጣም አሳዛኝ ነው ሀገራችን በሰላም ወቶ በሰላም መግባት ጠፍቶል
አደበታ እንደ ትልቅ ስው ነው ፈጣሪ ያሳድግሽ አንዳንድ ልጆች ይገርማሉ
እግዚአብሔርለናተ እፄናት ሲል ምድራችንን ስላም ያርግው😢😢
አሚንንን
Amen
አሜን 🤲🙏
Mashallah
አያተር ኩርሲ ማሽ አላህ ዲናዬ እናቷ ኮሜንት ካየሽ አደራ ስለዲኗ በደንብ አስተምሪያት ዲናዬ አእምሮዋ ማሽ አላህ ናት ሂጃብም አልብሻት አላህ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
አልሀምዱሊላህ የኔ ቆንጆ አባትሽን እንካን አላህ አተረፈልሽ አብሽሪ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
ዲናዬ ማር ልክ ነሽ ጠባሳም መቼም የማይጠፋነው💚💛❤😢😢እግዚአብሔር እነዚህን ሰው በላ አርዎሶች ያንሣልን☝️🤲
14:53 😊so cute እሸቱ ግን ታድለህ ልብህ ንፁህ ነው ማለት ነው ህፃናት በጣም ይወዱሀል they r so comfortable with u
የኔ ቅመም በዚህ እድሜሽ ጠባሳ ያስቀመጡብሽን አላህ ያጥፋቸዉ አባትሽንም እኮን አላህ አተረፈልሽ የኔ ቆንጆ ቁራን ስትቀሪ ደግሞ ስትጣፍጪ አላህ ይጨምርልኝ እድግግግግ በይልን የኔ ሳቂታ❤❤❤
She's so sweet I have to watch it again. Mashallah. Thank you Eshe.
መጭው ዘመን የሠላም የፍቅር ብቻ ይሁንልን ዘንድ ምኖቴ ነው በቃ በለን አሜን ዲናየ sweet Love you❤❤❤❤
ኦ ያሳዝናል እኳንም ተረፈ❤ ስንቱ እዴወጣ ቀረ😢 ድና ደግሞ አድጋለች 💜
እንግዲህ ሌላ ምን እላለሁ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር አባትሽንም ስላተረፈልሽ እንኳን ደስ አለሽ ለሸቱ ምስጋነየ የላቀ ነው።
የኔ ቆንጆ አባትሽን እንኮን አላህ አተረፈልሽ ማሬ መሸአላህ ለድንሽ ያለሽ አመለካከት ደስ ይላል ግን በጣም አድገሻል
ዲናየ ዲንነት እንዴት አድጋለች ማሻ አላህ የኔ ጣፍጪ❤❤
ፍቅር የህነች ልጅ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር ደሞ እድግ ብለሻል ከባለፈው አባትሽን እኳንም በሰላም ተረፈ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
እሼ ክበርልን ወንድማችን የምታቀርባቸዉን ፕሮግራሞች በጣም አዝናኝና ተወዳጅ ናቸዉ ዲናዬ እድግ በይልን❤
ዲና አድጋለች ማሻአላህ ❤ ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢 የፀጉርቤቷን ልጅ ታሪክ አቅርብልን እሼ እየጠበቅን ነዉ
ወይ ባልጀመርነው አጓጓን እንኮ
እኔም አስረዬ ነዉ አየገባሁ
እኔ ስንተየ መሰለሽ እምገባው ተለቀቀ እንደ እያልኩ
እኔም የፀጉር ፣ቤቱ፣ሴት፣አቅርብልን፣እሸቱ 🤔🙄😊
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ ይህ አረመኔ ስረአትን ታገል 😢😢😢 ልጅቱ የተናገረችውን ዝም ብላችሁ እንደድራማ ባልሰማ ዝምም አላችሁ ነገ እየአንዳንሽ ይጠብቅሻል😢😢😢
lek new
ኣሁን በቤታቹ ሲደርስ ገባቹ ኣይደል እህ የትግራይ ህዝብ ይሄ መንግስት ለ ኢትዮ ህዝብ ኣይጠቅምም ብሎ ሲነሳ ፣እናንተ ለመንግስቱ ታንጨብጭቡ ነበር ። ብዙ ልፅፍ ነበር ግን ኣማርኛ ብዙ ኣልችልም 😔እግዝአብሔር ራስ ብራስ መጨካከን ፣ዘረኝነት……ወዘተ ኣጥፍቶ ፣ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን ምህረቱ ያዉርድልን 😢💔👏
@@Moloz-ur8viእናንተ ስልጣናችሁን ስላጣችሁ እንጂ መቼም አስባችሁ አታውቁም
እውነት ነው
@@Moloz-ur8viእንደ ትግራይ ሰላም የሆነ አካባቢ የለም ነበር በየቦታው እረብሻ ሲነሳ አብይ መቀሌ ሲመጣ እልል ብላችሁ ፈንዲሻ ስትረጩ ነበር ህዉሀት ከአዲስ አበባ ተባሮ መቀሌ ሲመሽግ አኮረፈ ስልጣን በኦሮሞ ተያዘ ህውሀትም ለአብይ መንግስት አልታዘዝም ብልፅግና አልሆንም አለ አብይ በጀት ያዘባቸው ምርጫ መጣ ኮሮና ነው ሲባል ትግራይ ብቻ መረጠ እንካ ሰላምታው ከአራት ኪሎ መቀሌ ለጉድ ነበር በመጨረሻም አብሮ የኖረ የሰሜን እዝ ሰራዊትን በተኝበት ጨፈጨፋችሁ ጦርነት ተነሳ ህዝባዊ ሆነ አንድ ሚሊየን ህዝብ አስጨርሳችሁ ሁለት አመት የትግራይ ህዝብ መብራት ዉሀ ስልክ ባንክ ግብይት መዳኒት ትምህርት የለ መከራ አየ ተሸነፋችሁ ወደ ድርድር መጣችሁ አሁን ጭራችሁን ለአብይ እየቆላችሁ ነው አሸንዳ ከአዳነች አበቤ ጋር እየጨፈራችሁ ነው የትግራይ ጥጋብ ነው ለህውሀት ብላችሁ አራት ኪሎ ድጋሚ የምትገቡ መስሎዋችሁ ነበር
እሼ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ2016 አገራችን ሠላም የምትሆንበትዘረኝነት የሚጠፍባትመተሳሰብን የምናይበትእዲሆንልን አምላክ ይርዳን።
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
❤❤ዲናዬ እንኳን ጌታ አተረፈልሽ አባትሽን
የኢትዮጲያ ጉድ እውነት ልብ ወለድ እንጅ እኮ በዘመናችን እሚፈጸም አይመስልም ስትናገረው 😢😢😢😢😢 በቃ በለን
በጣም ሳስበው ህልም ነው የሚመስለኝ
What a beautiful and smart daughter she's wow ❤❤❤ Masha allah
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ዘለአለም በደስታ ኑርልን 💚💛❤
ማሻ አላህ ድናየ የኔ ቆንጆ አድገሻል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እማ አባትሽን እንኳንም ተረፈልሽ ተረፍክልን ወንድም እንደው አላህ የመጣብንን በላ ያሳልን ያረብ ከአገራችን እሼ መልካሙ አበሳው እንዳተ ያሉ እኮ 10 ሰው የሆኑ ሰው ቢኖራት አገራችን የት በደረሰች ነበር አሁንም ተስፋ አልቆርጥም ልፋትህ ፍሬ ያፈራ ይሆናል ኢንሻ አላህ
የኔ ልእልት ዲናዬ አባትሽ እንኳን ተረፈልሽ❤❤
ዲናየ የኔ ቅመም እድግ ብለሻል ማሻአሏህ ነፃነቷ ወሬዋ ብስለቷ ስታምር እኳንም ተረፈልሽ አባትሽ😢
ዲና የተናገረችው ንግግር በሁሉም ቦታ እየተፍፀመ ያለ ችግር ነው ግን እስከመቼ እንደዚ የምን ኖረው ስንቱ ታረደ ሞተ ተገደለ እረ ፍጣሪ ድረስልን 😢😢😢😢
ምርጥ አስተዋይ ልጂ ዲናዬ ትደግልን 😍😍😍😍😍😍
አባታችን ሆይ ሀገራችን ሰላም የተወለዱ ይደጉባት የዘሩ ይጨዱባት እባክህ ታረቀን እውነት ነው ሀጢያት በደላችንን ታውቃለህ .......0
ዲናየ እኩዋን ድጋሜ አየሁሺየኔማር ሱስ ነሺ😘❤❤❤ ስለአባትሺ ያወራሺው ልብ ይነካል 😢😢 አይ ኢቶጲያየ ወደየት እየሄድሺነው ሰው በሀገሩ ወቶ መግባት የማይችልበት ጊዜ ያሳዝናል ወደየት እያመራነው
እድግ በይልን በኢማን ያፅናሽ የፀጉር ቤቷ ታሪክ ቀጣይ ይለቀቅልን
የማትጠገብ ልጂ ናት ስንት ግዜ አየሀት የኔ ማር
የእመላለስኩ የማይህገርስ ወይ እዳተያለ ያብዙልን አሹየ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እግዚያብሔር ያሳድግሽ🙏 እንዲህ ለልጆች እንኳን የሚያሳቅቅ ታሪክ ነው ያስቀመጣችሁት አረመኔዎች😏😏
ፍቅር የሆነች ልጅ እደጊልን 🙏እንኳን አባትሽ ረፈልሽ እንዴት አስከፊ ዘመን ደረስን ።
ዲና ድንነት በጣም ተቀይራለች አድጋለች ማሻ አላህ የኔ ማር አባትሽን እኳን ከአዉሬወች አተረፈልሽ አድሱ አመት ጥላቻን አላህ ያጥፋልን
ዘድሮ ያልታፈን ያልታሰር የለም❤ ድልልልልልል ለአማራፋኖ❤❤❤
ድልለመላው፣ብሔር፣ብሔረሰቦች፣ዘረኝነትና፣ራስ፣ወዳድነት፣ይጥ፣ፋ
እና ፡ ተነሱ ፡ አማራ ፡ ብቻ ፡ ከማለት
The brightest kid ever. God has blessed her indeed. May you grow up to be the Queen of Ethiopia ❤
ውይ ድናያ አላህ እኳን አባትሺን❤❤❤ አተርፈልሺ
❤❤❤❤❤ዲናዬ አሰል🎉🎉ሀያተል ኩርሲ ❤❤❤ማአሻአላህ እድግ በይ
ናት አይደለችም እያልኩ ነበር ማሻ አሏህ አድጋለች❤❤
ከዚህ በፌትቀርባነበረች እዴ😢😢
@@ደስታነኝየራያዋቀርባለች
@@ደስታነኝየራያዋአው
ማሻአላህ ድናዬ የኔጣፋጭ እድግበይ ለልጆች የሚያስጨንቅ ነገር ባትነግሯቸዉ ይመረጣል❤❤❤❤❤❤❤
የትልቅ ሰዉ ነዉ አነጋገሯ የሚገርም ነዉ ፈጣሪ ስራ
ድናዬዬዬዬ❤❤❤❤ናፍቂቴ ወይኔ ስወድሽ እኮ እድግ በይይይይይ ማሻአላህ ተቀዬርችብኝ በአመት ውስጥ ስትቀርብ ትንሽ ነበረች ድቡሽዬዬ❤❤❤❤ እንካንም አባትሽ አላህ አተረፈልሽ ድናዬ አብሽሩ
የኔውድ ደግመሽ መጣሽ ዋው ፈጣሪ።ያሳድግሽ ይገርማል በወራት ውስጥ ይህን ያህል አድገሽ መጣሽ
ውድ ኢትዮጵያዊያን እንደ ዲና አባት እንዳትታገቱ በአገራችሁ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ዜጋ ሆኖ በባርነትና በስጋት በኑሮ ውድነት በእስር በእንግልት በእራሃብ በሞት በመፈናቀል ወዘተ በመሳሰሉ ዘርፈ ብዙ ችግሮኝች እየተሰቃያችሁ እና እየተሳቀቃችሁ ከመኖር ፋኖን በመደገፍ ከዚህ ሁሉ መከራና ስቃይ ብትድኑ ይሻላችሗል:: ጉልበት ያለው በጉልበቱ ብር ያለው በብሩ እውቀት ያለው በእውቀቱ እምነት ያለው በፀሎቱ ፋኖን በመደገፍ የመላ ኢትዮጵያውያን ህይወት እንታደግ:: አገርንም ከመፍረስ እንታደግ ጊዜው አሁን ነው! 👍🏾 ድል ለፋኖ!!! ኢትዮጵያ ትቅደም ብልፅግና ይውደም👍🏾
የኔ ልዩ ውይይይ የሳኩት ሳቅ አላህ ያሳድግሽ የኔ ጣፉጭ ውይይይ
ዲናየ የፈጣሪ ስጦታ ትዕድልት ነሽ ከአበሻ ምድር የፈለቅሺ ጤናና ዕድሜ ላንቺ ይሁንንንንንንንን
ስታምር የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር አባትሽን አተረፈልሽ ወይ አገራችን የዱርዬ መዓት 😊
ማሻአላህ የኔኔማር ድናየ አላህያሳድግሽ ❤❤❤ የኔኔውድድድ እድግብለሻል አላህ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ይጠብቃችሁሁ አይሀገሬ ያረቢ አላህክፉውንነገርያሳልን ያረብብ ይሄነገር እየከፋ መቷ እኮ በሁሉም ቦታ መኖሪያአጣን😢
አድሱን አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን ያንድነት
ዲና የእኔ ቆንጆ እንኳን አባታሽ በስላም ወደቤቱ ተመለስ ገንዘብ ይመጣል እዳልሽው ዲናዬ ቆንጆ❤
She is so beautiful and smart 😍
ድንግል ማርያም አቅፋ ደግፋ ታሳድግሽ ትጠብቅሸ መጨረሻሸሸን ታሳምርልሸ እይወትሸ የተቃና ይሁን ሁሌም አስገራሚ ልጅ ነሸ ከአይን ያውጣሸ
ኢትዩጹያ የጨካኞች ሀገር ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል ህፃናቶች እደት ጭቅላታቸው ውስጥ መጥፎ እድቀረፅ ያደረጉ
የአሏህ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው ።ሀገራችንን አድርግልን ።በተለይ በስደት ስለ ሀገር ጭንቀት ከባድ ነዉ😢 ዲናየ ማሻ አላህ አሏህ ይጨምርልሽ ።።
እንኳንም ደህና መጣህ ወንድማችን ፈጣሬ ሐገራችንን ኢትዮጰያን ሰላም ያድርግል አድሱን ዘመን የመልካም የአንድነት የኘድርግልን
አይ ሃገሬ በቃ እንደዚህ የሰው ጂብ በዛባት ልጂቱ ታዋቂ ስትሆን ብር በብር የሆነ መስሏቸውነው ዲናዬ እንኳን አላህ አባትሽን አተረፈልሽ
ግን ላይክ ብታረጉኝ ትሞታላችሁ እስኪ ላይክ አድርጉኝ
❤❤😂🥰🥰
@@ebrahit55 ግን ሰው እደማይወደኝ አወኩ ይቱብ ከፍቸ አንድ እኳን ሰብስክራይብ የለኝም አይይይይይ
❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂
@@umumuaz-nn7ty አይዞሾ እናረጋለን የኔ ቆንጆ 🥰
የኔ ፍቅር እድግ በይልኝ እፍ የልጅ አእምሮ በእንደዚህ የሙጎዱ ህዝብ ነፍበላወቸ እግዚአብሔር ይፍርድባችሁ አቦ የእጃቹን ይስጣችሁ የልጅቷ ልብ እጅግ ተስብሯል እኮ እፍፍፍ እኔን ዲናዬ እደጊልኝ
❤❤❤❤❤❤ ቅመም የሆነች ልጅ
ዲንሻ ዲናነት አባትሽ እንኳን ተረፈልሽ አገሬ የጨኳኝ አገር ሆነት 💓💓💓 አልጠግብሽ አለቀ እረዘም ቢል
ياعمري دينا الله يحفظكم من كل شر إنتي واهلك الحمدلله على سلامتك ابو دينا.
ዲናየ የኔቆንጆ ውድ❤❤ ❤እንኳን ደህና መጣሽ❤🎉❤ እደጊ ለቁምነገር ያብቃሽ❤🎉❤
ሰላም ይብዛላችሁ ሰላም ለኢትዮጵያውያን አንድነት ፍቅርና እኩልነት የሰፈነባት ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያድርግልን ❤
ዲናዬ የእኔ ቆንጆ አደግሽ ❤❤ሰላይንሽ ደስ ብሎኛል
የኔ መልካም ትልቅ ሴት ሆነሻል❤❤❤
በጣም ፣አደገች❤❤
የኔ ቆንጆ ማሻአላህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃሽ ማማየ 💐💐💐
እድለኛነሽ❤❤❤❤❤❤ አባትሽ በህወት ማግኘት
ዲናየ የኔጣፋጪ እድግበይ የኔማር
L
L
Fl
v
@@ladymerry-myway983😂😂oppplll no
ወንድሜ እና እናቴ ከሞት ተርፈውልኝ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ቤት ውስጥ ቦንብ ጥለውባቸው ቅዱስ አማኑኤል አዳነልኝ ትንሽ ፍንጥርጣሪ ብቻ ነው የነካት እናቴን እሱም በእጥበት ይወጣል ብለዋል ዶክተሮቹ ቸሩ መድኃኔ አለም ክብር ምስጋና ይድረሰው ❤❤❤❤❤
ውይ የኔ ወገኖች እህህህህ 💔✝️
እንኳን ተረፉልኘ አይ ሰው ጭካኔ ገሎ ምን ጥቅም ሊያገኙ ነው ልብ ይስጣቸው
እንኳን ተረፉልሺ እግዚአብሔር ይመሥገን
Enekane fetari aterefeleshe efff Amaraye 😂😂😂
እንኳን ዳነችልሽ😢
እናት እና አባታሽ ይመስገናሉ ይችን የመሰለች እንቆ ልጅ ስለሰጡን. ❤
ማሻአላህ
@@rahmaasayyif🚌😰🚌⚽️😰⚽️👨⚕️ jjko9i88u8i88ym5yes😓😓
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 y
@@rahmaasayyif😂
ፈጣሪ ነው የሠጣቸው ❤❤
እረ አምጣልን ደግመህ ደጋግመህ የማልጠግባት ልጂ ናት ወላሂ
Qq
የኔ ጣፋጭ ልጂ እድግ በይልን ❤❤❤❤እንኳንም አባትሽን አተረፈልን 🤲🤲🤲
❤❤
ኡፈፈፈፈ ቁራን ስትቃር እንዴት ይጠፈጠል ኢለህ አለህ ይሀፈዚሽ እሟሟሟ🎉❤
ዲናዬ በአባትሽ የተነሳ በልብሽ ላይ ያደረውን ጠባሳ የድንግል ልጅ ያንሳልሽ የኔ ፍቅር
እሼ መቼም አታረጅም ከእንደነዚህ አይነት sweet ልጆች ጋር እየዋልክ❤❤❤
በጣም 😂😂😅😅
እፍፍፍ የኔ እናት የአባቷን መታገት ስታወራ እንባዬ መጣ😢😢😢
የኔ ቆንጆ ድጋሜ መጣሽ ማሻ አላህ ትልቅ ሰው ሁነሽ ❤❤እውነት አባትሽ እንኳን አላህ አተረፈልሽ እውነት ነው ብር ከሰው አይበልጥም 😢
የኔ እናት እንዴት እንደምወዳት አደገች ደግሞ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ ቤተሰቦችሽንም ፈጣሪ ያግዛቸው ያጠንክራቸው😢❤❤❤
ዲናዬ በድጋሜ ከች አለች የኔ ቆንጆ አድገሽ መጣሽ ክፉ አይንካሽ 🥰🥰እግዚአብሔር እንኩዋን አባትሽን አተረፈልሽ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን እውነት ያለፈው ግዜ በጣም ከባድ ነበር እግዚአብሔር መጪውን አዲስ ዓመት የሰላም የደስታ ያድርግልን 🙏🇪🇹❤️
አባቷ ምንሁኑኖነወ😢😢😢
ታግቶ
@@FatimaFatima-fg1bq1
ዲናዬ ቅመም እኮ ነሽ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር
አዲሱን አመት በዘር በሀይማኖት በብሄር ሳንለያይ በፍቅር በደስታ የምንኖርበት ያድርግልን ለአጋቾቹም ልብ ይስጣቸው
ተቀይራለች😢
አደገች ዲናዬ አባትሽ እንኳን ተረፈልሽ😢😢😢
ደስ ስትል እድግ በይ ነፃነቷ
እደጊ
ያስደግሺ
አባትሽን እንኳን አላህ አተረፈልሽ ዲናዬ 😢😢😢😢 እህህህህ ሀገራችን እኮ በጣም ከባድ ሆኗል ያረብ ሰላምን አምጣልን ያረብ
የኔ ቅመም እድግ ብለሻል አባቱዋ ታግቶባት ነበር😢 በዚች ሀገር ምንም ያልተደረግነዉ አለ ታረድን ታገትን ቤታችን ፈረሰ ተደፈርን ዛሬም ከህፃን እስከአዋቂ እየተረሸንን ነዉ ማጀቴ ከተማ ላይ ብዞቹ ንፁሐን ተረሽነዋል አንድኛዉ አብሪዉ የተማረኩት ልጅ ነዉ ስሙን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በነዚህፃናት አእምሮ ምን መንግስት አለ ማለትይቻላል😢ነገሥምንዓይነት ትውልድ??
ደስ ስትል❤ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን በሰላም ወቶ መግባት የለም ይህን ያክል በሕጻናት ልብ እሚቀር እሚያሳዝን እፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን በሕይወት ቆየልሽ ቆንጆ ከሰው ብር አይበልጥም❤
😢 ደምሪኝ እማ
ዲና ተመልሳ ስለመጣች እንደኔ ደስ ያለው Welcome back dinaye❤
በዚች ህፃን ልጅ አንደበት ይሄንን መስማት እንዴት ያማል 😢😢😢 አምላኬ ሆይ ለነሱ ብለህ ሰላሙን አምጣልን።
በጣም
😢😢😢😢😢
ወይይይ የኔ እናት ዲናዬ እንካን አባይሽን አተርፍልሽ እግዚአብሔር ደና ግዜ ያመጣል ሁሉም ሰላም ይሆናል
ዲናዬ በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ እውቀትሽና ትህትናሽ ከእድሜሽ በላይ የሆነ , ለወላጆችሽ ያለሽ ክብርና ፍቅር , ባጠቃላይ ሁሉ ነገርሽ ደስ የምትዬ ልጅ ነሽ:: ዛሬ ግን ስለአባትሽ የተናገርሸው ነገር( መታገታቸው) እጅግ የሚያሳዝን ንገር ነው እንክዋን እግዚአብሔር በሰላም ህይወታቸው ተረፈልሽ🙏🏾የሀግራችን ችግር የስንቱን ቤተሰብ ሰላም ፍቅር አሰጥተዋል የልጅችን ልብ ሰብረዋል:: ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🏾
ዲናየ የኔ ልዩ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ❤ ማሻአላህ አምሮባታል ደሞ
እውነት ነው የምላቸው። በጨነቀኝ ባዘንኩ ጊዜ ፈጣሪዬን አስባለሁ። የሕፃናትን አንደበት ስሰማ ደስ ይለኛል የከፋኝ ይለቀኛል። ተስፋዬ ይለመልማል።
ወይኔ ዲናዋ ዲንነት እንዴት ሁና አደገች የኛ ተናፋቂ❤❤❤❤❤
ጎበዝ ልብ ያለው ልብ ይበል።
ዲና መልካሙ እዲግ አልሺኮ ማሻአሏህ ❤❤
አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደ ቤተሰቦ ተቀላቀለሽ አባትሽ አላህ ከንደዚህ አይነት ሰውች አላህ ይጠብቀን
የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ እንኳን አባትሽን አተረፈልሽ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን 🌻❤
ወይኔ ዲና ተለውጠሽ አድገሽ መጣሽ ድጋሜ ጎበዝ የልጂ አዋቂ እሄመግስት ካልጠፉልን መታገት መቼም አይቀርም 😢
አድሱ አመት 216 ኢትዮጵያን ሀገሬ እግዚአብሔር እንደ እንድዚህ ልጆች ፍልልቅቅቅቅ ፍክት የምትይበት አመት የደረግልንንን አሜንንንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን አሜን
አሜን 2016 ዓ.ም
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ፣የኔም፣ምኞቴ ፣ነው 🤲🤲🙏🙏
ዲናዬ የኔ ማር እንኳን አባትሽን አላህ አተረፈልሽ ዕድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣቹህ በርቺ የእኔ ቆንጆ።🎉🎉🎉🎉
እኔ ማር እንኳን ድህና መጣችሁ ቅመም በጣም አሳዛኝ ነው ሀገራችን በሰላም ወቶ በሰላም መግባት ጠፍቶል
አደበታ እንደ ትልቅ ስው ነው ፈጣሪ ያሳድግሽ አንዳንድ ልጆች ይገርማሉ
እግዚአብሔር
ለናተ እፄናት
ሲል ምድራችንን ስላም
ያርግው😢😢
አሚንንን
Amen
አሜን አሜን
አሜን 🤲🙏
Mashallah
አያተር ኩርሲ ማሽ አላህ ዲናዬ እናቷ ኮሜንት ካየሽ አደራ ስለዲኗ በደንብ አስተምሪያት ዲናዬ አእምሮዋ ማሽ አላህ ናት ሂጃብም አልብሻት አላህ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
አልሀምዱሊላህ የኔ ቆንጆ አባትሽን እንካን አላህ አተረፈልሽ አብሽሪ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
ዲናዬ ማር ልክ ነሽ ጠባሳም መቼም የማይጠፋነው
💚💛❤😢😢እግዚአብሔር እነዚህን ሰው በላ አርዎሶች ያንሣልን☝️🤲
14:53 😊so cute እሸቱ ግን ታድለህ ልብህ ንፁህ ነው ማለት ነው ህፃናት በጣም ይወዱሀል they r so comfortable with u
የኔ ቅመም በዚህ እድሜሽ ጠባሳ ያስቀመጡብሽን አላህ ያጥፋቸዉ አባትሽንም እኮን አላህ አተረፈልሽ የኔ ቆንጆ ቁራን ስትቀሪ ደግሞ ስትጣፍጪ አላህ ይጨምርልኝ እድግግግግ በይልን የኔ ሳቂታ❤❤❤
She's so sweet I have to watch it again. Mashallah. Thank you Eshe.
መጭው ዘመን የሠላም የፍቅር ብቻ ይሁንልን ዘንድ ምኖቴ ነው በቃ በለን አሜን ዲናየ sweet Love you❤❤❤❤
ኦ ያሳዝናል እኳንም ተረፈ❤ ስንቱ እዴወጣ ቀረ😢 ድና ደግሞ አድጋለች 💜
እንግዲህ ሌላ ምን እላለሁ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር አባትሽንም ስላተረፈልሽ እንኳን ደስ አለሽ ለሸቱ ምስጋነየ የላቀ ነው።
የኔ ቆንጆ አባትሽን እንኮን አላህ አተረፈልሽ ማሬ መሸአላህ ለድንሽ ያለሽ አመለካከት ደስ ይላል ግን በጣም አድገሻል
ዲናየ ዲንነት እንዴት አድጋለች ማሻ አላህ የኔ ጣፍጪ❤❤
ፍቅር የህነች ልጅ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር ደሞ እድግ ብለሻል ከባለፈው አባትሽን እኳንም በሰላም ተረፈ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
እሼ ክበርልን ወንድማችን የምታቀርባቸዉን ፕሮግራሞች በጣም አዝናኝና ተወዳጅ ናቸዉ ዲናዬ እድግ በይልን❤
ዲና አድጋለች ማሻአላህ ❤ ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢 የፀጉርቤቷን ልጅ ታሪክ አቅርብልን እሼ እየጠበቅን ነዉ
ወይ ባልጀመርነው አጓጓን እንኮ
እኔም አስረዬ ነዉ አየገባሁ
እኔ ስንተየ መሰለሽ እምገባው ተለቀቀ እንደ እያልኩ
እኔም የፀጉር ፣ቤቱ፣ሴት፣አቅርብልን፣እሸቱ 🤔🙄😊
የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ ይህ አረመኔ ስረአትን ታገል 😢😢😢 ልጅቱ የተናገረችውን ዝም ብላችሁ እንደድራማ ባልሰማ ዝምም አላችሁ ነገ እየአንዳንሽ ይጠብቅሻል😢😢😢
lek new
ኣሁን በቤታቹ ሲደርስ ገባቹ ኣይደል እህ የትግራይ ህዝብ ይሄ መንግስት ለ ኢትዮ ህዝብ ኣይጠቅምም ብሎ ሲነሳ ፣እናንተ ለመንግስቱ ታንጨብጭቡ ነበር ። ብዙ ልፅፍ ነበር ግን ኣማርኛ ብዙ ኣልችልም 😔
እግዝአብሔር ራስ ብራስ መጨካከን ፣ዘረኝነት……ወዘተ ኣጥፍቶ ፣ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን ምህረቱ ያዉርድልን 😢💔👏
@@Moloz-ur8viእናንተ ስልጣናችሁን ስላጣችሁ እንጂ መቼም አስባችሁ አታውቁም
እውነት ነው
@@Moloz-ur8viእንደ ትግራይ ሰላም የሆነ አካባቢ የለም ነበር በየቦታው እረብሻ ሲነሳ አብይ መቀሌ ሲመጣ እልል ብላችሁ ፈንዲሻ ስትረጩ ነበር ህዉሀት ከአዲስ አበባ ተባሮ መቀሌ ሲመሽግ አኮረፈ ስልጣን በኦሮሞ ተያዘ ህውሀትም ለአብይ መንግስት አልታዘዝም ብልፅግና አልሆንም አለ አብይ በጀት ያዘባቸው ምርጫ መጣ ኮሮና ነው ሲባል ትግራይ ብቻ መረጠ እንካ ሰላምታው ከአራት ኪሎ መቀሌ ለጉድ ነበር በመጨረሻም አብሮ የኖረ የሰሜን እዝ ሰራዊትን በተኝበት ጨፈጨፋችሁ ጦርነት ተነሳ ህዝባዊ ሆነ አንድ ሚሊየን ህዝብ አስጨርሳችሁ ሁለት አመት የትግራይ ህዝብ መብራት ዉሀ ስልክ ባንክ ግብይት መዳኒት ትምህርት የለ መከራ አየ ተሸነፋችሁ ወደ ድርድር መጣችሁ አሁን ጭራችሁን ለአብይ እየቆላችሁ ነው አሸንዳ ከአዳነች አበቤ ጋር እየጨፈራችሁ ነው የትግራይ ጥጋብ ነው ለህውሀት ብላችሁ አራት ኪሎ ድጋሚ የምትገቡ መስሎዋችሁ ነበር
እሼ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ
2016 አገራችን ሠላም የምትሆንበት
ዘረኝነት የሚጠፍባት
መተሳሰብን የምናይበት
እዲሆንልን አምላክ ይርዳን።
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
❤❤ዲናዬ እንኳን ጌታ አተረፈልሽ አባትሽን
የኢትዮጲያ ጉድ እውነት ልብ ወለድ እንጅ እኮ በዘመናችን እሚፈጸም አይመስልም ስትናገረው 😢😢😢😢😢 በቃ በለን
በጣም ሳስበው ህልም ነው የሚመስለኝ
What a beautiful and smart daughter she's wow ❤❤❤ Masha allah
እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ዘለአለም በደስታ ኑርልን 💚💛❤
ማሻ አላህ ድናየ የኔ ቆንጆ አድገሻል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እማ
አባትሽን እንኳንም ተረፈልሽ ተረፍክልን ወንድም እንደው አላህ የመጣብንን በላ ያሳልን ያረብ ከአገራችን
እሼ መልካሙ አበሳው እንዳተ ያሉ እኮ 10 ሰው የሆኑ ሰው ቢኖራት አገራችን የት በደረሰች ነበር አሁንም ተስፋ አልቆርጥም ልፋትህ ፍሬ ያፈራ ይሆናል ኢንሻ አላህ
የኔ ልእልት ዲናዬ አባትሽ እንኳን ተረፈልሽ❤❤
ዲናየ የኔ ቅመም እድግ ብለሻል ማሻአሏህ ነፃነቷ ወሬዋ ብስለቷ ስታምር እኳንም ተረፈልሽ አባትሽ😢
ዲና የተናገረችው ንግግር በሁሉም ቦታ እየተፍፀመ ያለ ችግር ነው ግን እስከመቼ እንደዚ የምን ኖረው ስንቱ ታረደ ሞተ ተገደለ እረ ፍጣሪ ድረስልን 😢😢😢😢
ምርጥ አስተዋይ ልጂ ዲናዬ ትደግልን 😍😍😍😍😍😍
አባታችን ሆይ ሀገራችን ሰላም የተወለዱ ይደጉባት የዘሩ ይጨዱባት እባክህ ታረቀን እውነት ነው ሀጢያት በደላችንን ታውቃለህ .......0
ዲናየ እኩዋን ድጋሜ አየሁሺየኔማር ሱስ ነሺ😘❤❤❤ ስለአባትሺ ያወራሺው ልብ ይነካል 😢😢 አይ ኢቶጲያየ ወደየት እየሄድሺነው ሰው በሀገሩ ወቶ መግባት የማይችልበት ጊዜ ያሳዝናል ወደየት እያመራነው
እድግ በይልን በኢማን ያፅናሽ የፀጉር ቤቷ ታሪክ ቀጣይ ይለቀቅልን
የማትጠገብ ልጂ ናት ስንት ግዜ አየሀት የኔ ማር
የእመላለስኩ የማይህገርስ ወይ እዳተያለ ያብዙልን አሹየ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እግዚያብሔር ያሳድግሽ🙏 እንዲህ ለልጆች እንኳን የሚያሳቅቅ ታሪክ ነው ያስቀመጣችሁት አረመኔዎች😏😏
ፍቅር የሆነች ልጅ እደጊልን 🙏
እንኳን አባትሽ ረፈልሽ
እንዴት አስከፊ ዘመን ደረስን ።