አለማቀፋዊው አቀንቃኝ ኤኮን ቃል በገባው መሰረት ዲሽታ ጊናን Remix አደረገው...ምስጋና ለ ሮዚ ይሁን! | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ልጆቼ ከአባታቸው ሀገር ሴኔጋል ይልቅ bit.ly/3i3dvOc ለኢትዮጵያ ልዩ ፍቅር አላቸው .... ሀሳቡን ያመጣው የሰንሰለቱ ቴዎድሮስ ለገሰ ነው ሮዚና ንጉሴ የኤኮን ባለቤት
    አለማቀፋዊው አቀንቃኝ ኤኮን ቃል በገባው መሰረት ዲሽታ ጊናን Remix አደረገው...ምስጋና ለሮዚ ይሁን! | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 603

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 ปีที่แล้ว +340

    ስይፉ ቃለ መጠይቅ ይደረግለት የምትሉ 👍🏾አርጉ🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

    • @tube6676
      @tube6676 3 ปีที่แล้ว +3

      ውዷ ሰብሊ ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @bezinashalemu9904
      @bezinashalemu9904 3 ปีที่แล้ว +3

      No

    • @wondwosengetaneh5024
      @wondwosengetaneh5024 3 ปีที่แล้ว

      @@tube6676 4}4

    • @ሰሚራ-ረ9ቘ
      @ሰሚራ-ረ9ቘ 3 ปีที่แล้ว

      አስፍው ጋር ይቅርብ
      አስፍው ደግሙ ሰይፏጋር ይሂድ

    • @trailblazers6140
      @trailblazers6140 3 ปีที่แล้ว

      Dishta Gina ,Electroin(EDM Mix)
      th-cam.com/video/wwbQQdJQ_F4/w-d-xo.html

  • @soulrebel1987
    @soulrebel1987 3 ปีที่แล้ว +11

    I love this guy, may all his wishes come true. He's such a genuine humble spirit. True Ethiopian!

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 ปีที่แล้ว +154

    አሌክስ ብዙ ሠርቷል ግን እ ራሱን ስለማይቆልል አልተወራለትም ጀግና ነህ

  • @luluhide5828
    @luluhide5828 3 ปีที่แล้ว +16

    18:35 ለካ ከራስ በላይ ሰውን ማስቀደም ጥሩ ነው እኔ ከራሴ በላይ ሰውን በማስቀደሜ ፈጣሪ አግዞኛል ድንቅ አባባል ታርኩ ተባረክ

  • @raheltariku6653
    @raheltariku6653 3 ปีที่แล้ว +84

    I love how he talks alot about God's work . Bless you more and more Tariku.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว +1

      Like father Like daughter. The Tariku's. 😀

    • @letslive8241
      @letslive8241 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/larxGkxRMAk/w-d-xo.html

    • @silvergold2134
      @silvergold2134 3 ปีที่แล้ว +1

      yes he is amazing person how respectful is for our lord
      God bless him.

  • @elsakassie6696
    @elsakassie6696 3 ปีที่แล้ว +105

    እግዚአብሔር ሊያነሳህ ከፈለገ አንድ ለሌት ህይወትን ይቀይረዋል 🙏

  • @birukiros
    @birukiros 3 ปีที่แล้ว +237

    ይሄ ዘፈን ግን(ኣዳም ወንድሜ) የሚለው በ ጆሯችን እንጂ በ ልባችን ገብቶ ለውጥ ያመጣ አይመስለኝም እስካሁን እርስ በእርሳችን እየተባላን ነው ሳሰበው, ሳስበው ግራ አየገባኝ ነው ሰላሙን ፈጣሪ ያቅርብልን!!

    • @AMtube9507
      @AMtube9507 3 ปีที่แล้ว +4

      ለጭፈረ ነዉ የተጠቀሙበት የሚመስለዉ

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 3 ปีที่แล้ว +15

      ትግሬወች መሥሚቸውን የቀዘቀዘ ሊጥ ደፍኖታልኮ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክልልልል

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 3 ปีที่แล้ว

      Tilobegn,Zozi,Bemaleda.....

    • @andargeassefa1632
      @andargeassefa1632 3 ปีที่แล้ว +6

      ለውጥ ያለማምጣት ችግር የእኛ ነው::

  • @ethiopome8111
    @ethiopome8111 3 ปีที่แล้ว +44

    አንድ ነገር ግን ልክ ያልሆነ ነገር አለ ታሬ እንደ በፊቱ ደስተኛ አደለም በስራው የሚገባውን እያገኘ አደለም ሊናገር ሲልም ሰይፉ በመሀል ገብቶ አቋርጦታል በልጁ የዋህነት የሚጠቀም ሰው ያለ ይመስለኛል አማካሪ ያስፈልገዋል ሁሉም የሚገባውን ማግኘት አለበት ባይ ነኝ

    • @eyobjunta4818
      @eyobjunta4818 3 ปีที่แล้ว +2

      ሰይፉ ስራህን ጥሩ ነው እና ግን ኢትዮጵያን እርስ በእርሱ ሚያባሉት መሪዎች ጠርተህ ብትጠይቃቾው ጥሩ ነበር

    • @የራያአላማጣልጅነኝ
      @የራያአላማጣልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว

      አዎየምር ቅር ብሎታል😔

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 3 ปีที่แล้ว +35

    ታሪኩ በጣም ጨዋ ባህሪ ነው ያለው አክብሮቱ ደስ ሲል አላህ ይጨምርልህ

  • @abiyitna9767
    @abiyitna9767 3 ปีที่แล้ว +44

    አምላኬ እባክህን ይሄአመት ለሀገራችን ሰላም የምትሰጥበት ዘመን ይሁንልን እንደሀጥያት በደላችን ሳይሆን እንዳተ አባትነት እና ቸርነት ይሁንልን።

  • @semenawits991
    @semenawits991 3 ปีที่แล้ว +2

    ታሪኩ is so enlightened, he is so spiritual😘😘😘 sending him love & power

  • @orisonyassin6202
    @orisonyassin6202 3 ปีที่แล้ว +33

    ታሪኩ አፌ ይቆረጥ!!! ሁሉም የሚሆነው በሱ ፍቃድ ነው!! እንዲ ከሚያስብ ልብ ውስጥ የሚወጣውን ቀጣይ መልዕክትህን ለመስማት ጓጉቻለው።መልካም እድል👍👊

  • @nikodimosbarnabas8343
    @nikodimosbarnabas8343 3 ปีที่แล้ว +54

    ዲስቻ ጊና ታዋቂነትን በአለም አቀፍ ደረጃ ያገኘው በሙዚቃ ቅንብሩ ነው ብዬ አምናለሁ። በዋናነነት መደነቅ ያለበት አሌክስ ነው።

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 3 ปีที่แล้ว +1

      Tekekeli

    • @wizbro2713
      @wizbro2713 3 ปีที่แล้ว

      Tariku ahun sw tra ftari malt yaskonenal are wndemi kas bayi satetwki enda yagn group mknant akum ooo

  • @habeshaarts7501
    @habeshaarts7501 3 ปีที่แล้ว +75

    Alex is an extraordinary compser who has an amazing personality ,no wonder he'll go viral or intentional because God see the heart to bless.

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 3 ปีที่แล้ว +1

      Ethio Motivation,Hulu,Inspire Ethiopia.....

    • @getnetreda676
      @getnetreda676 3 ปีที่แล้ว

      BASF-We create Chemistry.....

    • @asmarem.7893
      @asmarem.7893 3 ปีที่แล้ว +2

      Very true. Above all he is very humble.

    • @hanonmera8092
      @hanonmera8092 3 ปีที่แล้ว +1

      you mean international?

    • @MrNoscene
      @MrNoscene 3 ปีที่แล้ว +1

      I couldn't agree more.

  • @truthmatters649
    @truthmatters649 3 ปีที่แล้ว +6

    Tariku keep going . You are so humble and good fearing . ሲያወራ አይጠገብም። We love you man!

  • @anonymoustube1
    @anonymoustube1 3 ปีที่แล้ว +11

    the way he speaks about god. so humble. bless him. i cannot wait to see the video.

  • @Weldemariam
    @Weldemariam 3 ปีที่แล้ว +82

    ይሄ ዘፈን ልክ እንደኮሪያው gangnam style አለማቀፋዊ የመሆን እድሉን እና ተቀባይነቱን ለማስፋት የራሱ ፓተርን ያለው ዳንስ ኮሮግራፈሮች ታሪኩን ቢያግዙት እና ቀለል ያለ ስራ ቢሰሩለት መልካም ነው ::

  • @Tube-sy5op
    @Tube-sy5op 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፉ አንተ ሁሌም ምትገብዘው አርትስት ብቻ ነው ሁሉም ሰው በራሱ ስራ ጎቦዝ ነው አንተ እድትገብዘን የግድ ዘፈን መሆን አይጠበቅብንም እኔ አንተን መየት የጀመርኩት በላቤትህን ስተገባ ነው ስንት አመት እንደሆና አላውቅም እና መለት የፈለኩት ሁላችንም በየራሳችን ስራ ጎባዝ ነን መለት ፈልጌ ነው ለምሳሌ የአራብ ሀገር ሴት ሹፌር ገብሬ ፖልስ ብዙ አለ እና ሁላችንም ስራችን ባአግበብ ከሰራን ጎቦዞች ነን ይደል ሰይፉ

  • @THESURAFELB
    @THESURAFELB 3 ปีที่แล้ว +34

    Tariku is just a wonderful human being ....and the other Alex guy is someone who deserves the super ratings....

  • @myethiopiamine6815
    @myethiopiamine6815 3 ปีที่แล้ว +23

    Syfu thank u for giving the credit for Alex as well! No one has ever mentioned his name before while talking about dishta Gina song, u guys make it seem like tariku is the producer. technically Alex is the back bone of the song so once again thank u syfu for inviting Alex

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 3 ปีที่แล้ว +8

    ክብር ለሚገባውክብርን መስጠት የተገባ ነው:: እውነት ነው እግዜር ሲያይ አለም ሳይወድ ያያል እግዚአብሔር ሲያከብር ሰውም ሁሉ ያከብራል

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 3 ปีที่แล้ว +86

    ግን ሰይፋ አንድ ልክ ያልሆነ ነገር ያለ ይመስለናል ፡ እመነኝ ታሪኩን የሚጎዳ ነገር አንፈልግም ፡የልፋቱን ዋጋ ማግኘት አለበት ፡ማንም የዋህነቱን አይቶ ፡ ዋጋውን እንዳታሳጡት ተጠንቀቁ ፡ ሙዚቃው በዚህ ደረጃ ሪሚክስ ተደርጎ እስከሚያልቅ ለምን እሱ አልሰማውም ?ወይስ አቀናባሪው በስሙ እየተጠቀመ ነው ? ትንሽ ግር ሚል ነገር አለ ፡ ክሊፑንም ለመስራት ለሰይፉ ነው ሚነገረው ? ሮዚም ቢሆን አማርኛ ትችላለች እያንዳንዱን ነገር ከታሪኩ ጋር ነው መነጋገር ያለባቸው ፡፡ለማንኛውም ጥሩ ቦታ መድረስ ይችላል ጥሩም አማካሪ ያስፈልገዋል ፡ያለዛ ስሙ ገዝፎ ፡በኑሮው ለውጥ ከሌለው ከባድ ነው ።ተሬ ዛሬ መናገር ያልፈለገው ነገር ያለ ይመስላል ።

    • @ruthtekle3922
      @ruthtekle3922 3 ปีที่แล้ว +1

      She should keep it secret

    • @nunuabay1820
      @nunuabay1820 3 ปีที่แล้ว +6

      You are right

    • @abrhambelu1345
      @abrhambelu1345 3 ปีที่แล้ว +3

      Tekekle

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 3 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ቅር ያለውአለ

    • @atxlimoservice9379
      @atxlimoservice9379 3 ปีที่แล้ว +3

      ወሬኛ አንቺ እራስሽ አዋጊ ነሽ ገና ለገና በይሆናል ትፈርጃለሽ ይሄ እኮ ነው የእኛ ሀበሾች ችግር ታሪኩ ምን ያስፈራዋል አፍ አለው መብቱን እራሱ መናገር ይችላል::

  • @BABR7826
    @BABR7826 3 ปีที่แล้ว +47

    ወይ እምነቱ ገና ታሪኩ ብዙ ደረጃ ይደርሳል አማኝ እንኳ ደስ ያለህ

    • @marthadesta8043
      @marthadesta8043 3 ปีที่แล้ว

      እብይን ያላችሁ እስኪ ላይክ እርጉ ለእብቹ

    • @trailblazers6140
      @trailblazers6140 3 ปีที่แล้ว

      Dishta Gina ,Electroin(EDM Mix)
      th-cam.com/video/wwbQQdJQ_F4/w-d-xo.html

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 3 ปีที่แล้ว +21

    የወደቀ ሚያነሳ ጌታ ብቻ ነው

  • @yemingamezon2124
    @yemingamezon2124 3 ปีที่แล้ว +15

    ታሬ የአለም ብልጭልጭ ነገር ድብር ብላዋለች

  • @penojulu3657
    @penojulu3657 3 ปีที่แล้ว +3

    Nice collaboration, Ethiopia music to the next level.
    Keep it guys 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @tigistzawde8594
    @tigistzawde8594 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤከን ሀገራችንን እንድ ውድ የሮዚ ድንቅ ብቃት ይታይበታል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ናት

  • @habtommebrahtu8283
    @habtommebrahtu8283 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ጎበዝ ወጣት የሙዚቃ አቀናባሪ። ትሁት ኢትዮጵያዊ።

  • @tigistzawde8594
    @tigistzawde8594 3 ปีที่แล้ว +4

    አሌክስዬ በጣም ነው የምወድህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ምርጥ ልጅ

  • @yemar1635
    @yemar1635 3 ปีที่แล้ว +50

    ታሪኩ በእግዚአብሔር ላይ ያለው እምነት እሚገርም ነው አሁንም ወደፊትም በፈጣሪህ ተማመን

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 3 ปีที่แล้ว +10

    It's so lovely & interesting music ,,dishtagina // Adam wendme !! Perfect !! Good luck tariku & Alex !

  • @titibekele638
    @titibekele638 3 ปีที่แล้ว

    All the time He will be very successful because he always put God first God bless him more.

  • @ነፃነት-ኸ7ቀ
    @ነፃነት-ኸ7ቀ 3 ปีที่แล้ว +58

    ሩሑስ ባዓል ይግበረልና ሰላም እና ራህዋ ንኩሉ ወድ ሰብ🙏🙏🌼🌼🌼

    • @arditube5698
      @arditube5698 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +1

      🙏🏿🙏🏿😭😭አሜን አሜን አሜን

    • @THESURAFELB
      @THESURAFELB 3 ปีที่แล้ว +2

      Yiqenley 🙏🇪🇷🇪🇹🕯

  • @maeritube21
    @maeritube21 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉ በጣም ያምራል ታሪኩ ፈጣሪ ለዚህ ክብር ያበቃህ ፈጣሪ ይመስገን አሌክስ የስራው ውጤት ነህ

  • @akilogyitbarek8262
    @akilogyitbarek8262 3 ปีที่แล้ว +6

    “በጽድቅ የሚጸና በሕይወት ይኖራል፤ ክፋትን የሚከተል ግን ለሞቱ ነው።” - ምሳሌ 11፥19

  • @asanig6595
    @asanig6595 3 ปีที่แล้ว +2

    Alex the great, v.proud of your talent & be blessed more! Dishta ginnna ! Tariku Afro beat! Asa

  • @GoteTube
    @GoteTube 3 ปีที่แล้ว +3

    አሌክስ የስራልኝን ስራ ሳአላሞግስው አላልፉም። ምርጥ ታታሪ ስራተኛ ነው በጣም። በርታ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +15

    ስዎች ወሬ አራግበው አሌክስና ታሬን ሊያጣሉ ነበር እንኳንም አብረው አየናቸው አቀናባሪውም ጨዋ ልጅ ነው በርቱ👍👍👍👍

    • @getachewpillay4188
      @getachewpillay4188 3 ปีที่แล้ว

      ማጣላት ሳይሆን አሌክስ ግን ምቀኛው ነው በቃ በልግስና ያደረገውን ጭሊያውም ያልጠበቀው ነገር ነበረ ታዲያ ምንአስቀናው ታሪኩ ቢያልፍለት.....ይልቅስ ራውን አስተዋወቀለት በሌላ ስራ ላይ የጥቅም ተከፋይ ቢሆን ገና እኮ ቃል እንደተገባለት ባንድ ቃለምልልስ ላይ እስኪ እናያለንያለ ምቀኛ ነው....

  • @ፈቲወሎደሴ
    @ፈቲወሎደሴ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሌክስ የውነት የምወዳቸውን ስራወች ሁሉ አንተ ነህ ማለት ነው የሰራከው ጥሩ ነው በርታ ።ታሪኩ ሰማሁት አድሱን ድሽታ ጊና ደስ ይላል በጣም

  • @ናኦልተሬሳ
    @ናኦልተሬሳ 3 ปีที่แล้ว +116

    የምታነቡ መልካም በአል

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 3 ปีที่แล้ว

      አሜን የቻናሌ ቤተሰብ እንድትሆን በአክብሮት እጠይቃለሁ

    • @mahaletfekremariam3864
      @mahaletfekremariam3864 3 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን

    • @amanelmeloh6830
      @amanelmeloh6830 3 ปีที่แล้ว

      Amen lulcen

    • @NadiaNadia-cm1nk
      @NadiaNadia-cm1nk 3 ปีที่แล้ว

      የማናነብስ
      መልካም በአል

    • @sasangwyi3852
      @sasangwyi3852 3 ปีที่แล้ว

      ሰይፉ መች ነው ሽቃሉት እምታቀርበው ግን እውነት ለመነግር እኮ የአርብ ሀግ ስውች ነና እምነይላቸሁ ስው ሲታመም እምንረዳ ለሰው አዛኝ ነን ግን እኛ ይንቁነል አይ

  • @marrysweetabebe5417
    @marrysweetabebe5417 3 ปีที่แล้ว +40

    ፍትህ ለወሎ ወሎ በራብ እያለቁ ነው ፍትህ ለወገኔ

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว +1

      ደምርኝእሙየየየየየየየየየየየ

    • @Liberty-cx4lz
      @Liberty-cx4lz 3 ปีที่แล้ว

      ፍትህ ለትግራይም ህዝብ በረሃብ እያለቀ ላለ

  • @hodoedu3567
    @hodoedu3567 3 ปีที่แล้ว +38

    ታሪኩ ዛሬ ምነው ትንሽ የቀዘቀዘ ይመስላል
    ወይስ እኔ ብቻ ነኝ የመሰለኝ 🤔🤔🤔

    • @Sosi_129
      @Sosi_129 3 ปีที่แล้ว +3

      Zefenun yalesu fekad remix aregubet leza meselegn yedeberew

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 3 ปีที่แล้ว +2

      አወ ቅር ያለው ነገርአለ መሠል

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 3 ปีที่แล้ว +1

      Enem new yemesle... kezkez beloal

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 3 ปีที่แล้ว +1

      Melku lay ye desta semet ayetayem

  • @samuelalemu8260
    @samuelalemu8260 3 ปีที่แล้ว +14

    አሌክሶ ወቅቱን ጠብቆ እውነተኛ መሆንህ በመውጣቱ ተደስቻለሁ ።አድናቂህ

  • @hellotube4433
    @hellotube4433 3 ปีที่แล้ว

    Thank you saifu abushin bemastawesih betam Des bilognal,👍👌

  • @emeyeayelelij1375
    @emeyeayelelij1375 3 ปีที่แล้ว +2

    ታሪኩ በእግዚአብሔር ላይ ያለክን እምነት ሳላደንቅ አላልፍም 🙏እውነትም የማያረጅ ዘፈን ነው👌 አሌክስ ትችላለክ እናመሰግናለን ፈጣሪ ስራችሁን ይባርክላቹ።🙏🙏
    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @betttgeta4639
    @betttgeta4639 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ እኳን ያደረገልህ ደስ ብሎኛል እውነት ደረቅ ቸክ እየሰጡህ አጀቴን በልተህልኝ ነበር አሁንም እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @nomore5845
    @nomore5845 3 ปีที่แล้ว

    እውይይይ እንደዚህ እንደ ታሪኩ ትህትና ያለው ሰው ኣላየሁም። የተባረከ ሰው በጣም እውነተኛ ርህሩህ ኣስተማሪ ነው። ብሩክ የኣምላክ ፍጡር ብውነቱ እግዚኣብሔር ካንተ ጋር ነው። 🙏🏻💝🌹💖⚗️💐🌷🌺💓🌸🌻💐💐💐

  • @samyon99d46
    @samyon99d46 3 ปีที่แล้ว

    My kids loves Dishta Gina . From Dallas, Texas.

  • @ethiofun1826
    @ethiofun1826 3 ปีที่แล้ว +4

    ከፈጣሪ ሲሆን መንገዱ ሁሉ ክፍት ነውና
    የኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ጆሮ ትልቅ ልብ ይስጠን እርስ በራሳችን ምንገዳደልበት ዘመን ይብቃ ። ስው እንደ ስው እኛው በእኛው እንከባበር እንሞጋገስ
    ፍቅር ስላም ለሰው ዘር በሙሉ

  • @ehailu2018
    @ehailu2018 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ልብ ያለህ ስው ነህ ታሪኩም አሌክስም እግዚአብሔር ን ያመነ አይወድቅም ጥሩ ኡትዬጱያዊ የኡትዬጱያ አምላክ ከፍ ያድርጋችሁ።

  • @tgd1875
    @tgd1875 3 ปีที่แล้ว +4

    የምታዩ እና የምታዳምጡ ጌታ ሰላሙንና ፍቅሩን ይስጠን

  • @tgd1875
    @tgd1875 3 ปีที่แล้ว +6

    ጨማምሮ ይስጥክ ታሪኩ አሁንም ጌታ ከፊት ይምራክ ከዋላ ይከተልክ አሜንንንን

  • @nomore8101
    @nomore8101 3 ปีที่แล้ว +8

    አሌክስ ይለፍ ዋዉ አንተ ነህ በጣም ጓበዝ ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም ከነመረጋጋትህ ጭምር ልታይ ልታይ የማትል ጨዋ ትመስላለህ አባቶቻችን ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል አደል የሚባለው ስለዚህ ይገልፅሀል ጨዋ አሌክስ ይለፍ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያዊ-ከ8ገ
    @ኢትዮጵያዊ-ከ8ገ 3 ปีที่แล้ว +22

    🇪🇹🇪🇷 ኢትዮጱያዬ በዚ አዲስ ዘመን ፍቅር ሰላም አንድነትሽ አእላፍ ይሁን 🇪🇹🇪🇷
    ውድ ኤርትራዊያን ኑሩልን 🇪🇷🇪🇷

    • @seadatube4526
      @seadatube4526 3 ปีที่แล้ว

      ደምርኝ ያገሬልጅ

  • @amengeta4960
    @amengeta4960 3 ปีที่แล้ว +7

    alex በመምጣቱ በጣም ደስ ብሎኛል🤙🏼❤️

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 3 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ ታሪኩ በጣም ተደሰትኩብህ:: ታላቁን ቸሩን መድሐኒያለምን ስለምታስቀድም እሱ ይረዳሃል:: በዚህ አንደበትህ እስኪ ለሀገራችን ፀልይ ምህረት ከአምላክ እንዲመጣልን:: ጌታ በምህረት አይኑ ኢትዮጵያን ይመልከትልን::

  • @haileplus
    @haileplus 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ---ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ

  • @smartcell9056
    @smartcell9056 3 ปีที่แล้ว +1

    ታሬ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ፈጣሪ ይባርክህ የኔ ሰው አክባሪ

  • @selama716
    @selama716 3 ปีที่แล้ว +6

    ይሄን ምርጥዘፈን ያስተዋወቀው አቡሽ ነው🌻

  • @ermiasheiy9747
    @ermiasheiy9747 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ የዚህ ሌጅ ትሕትናው ይገዛል ግርም ይላል።💚💛💝

  • @madyhadaleil8236
    @madyhadaleil8236 3 ปีที่แล้ว +15

    ታሪኩ ምን ሁኖ ነው የደበረው ይመስላል!

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 3 ปีที่แล้ว

      Awon debrotal, endezhe kedebrew lemen
      Meta ?

  • @sara46076
    @sara46076 3 ปีที่แล้ว +23

    በ ድሃው ትከሻ የምትበሉት ገንዘብ ካንት ከ ሰይፉ ጀምሮ አስከፍሉት በ ሰው ስራ አትበልጽጉ አሁንም ከ ሃይሌ ብቻ ነው ይህ ሰው ሽልማት የተሰጠው እንጂ በስራው ያገኘው ጥቅም ያለ አይመስልም.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว +1

      ጂንካ ውስጥ ፭፻ ካ. ሜትር የሚጠጋ መሬት መሸለሙ ጥቅም አይደለም እንዴ ፧ 🤔

    • @ሁዳመኮነን
      @ሁዳመኮነን 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

  • @yasminomar202
    @yasminomar202 3 ปีที่แล้ว +8

    ጀግና አቀናባሪ ነክ የምር❤❤❤

  • @silvergold2134
    @silvergold2134 3 ปีที่แล้ว

    Yes great man everything is because of god planning it and its working.
    he said so he is going to be a good artist. God bless you the country men.

  • @tekleshahabesha8107
    @tekleshahabesha8107 3 ปีที่แล้ว +1

    ትንሹ ልጅ አቡሽ ነው ለዚህ ያበቃህ በተገኘው አጋጣሚ ልታመሰግነው ይገባል።

  • @enatrufale3613
    @enatrufale3613 3 ปีที่แล้ว +6

    ታሪኩ ግን የሆነ ቅር ያለው ነገር አለ ፊቱ ላይ ደስታው አይታይም የሆነ የተበላሸ ነገር አለ አይዞን ተሬ

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 ปีที่แล้ว +4

    የሰው ስኬት የሚያስደስታችሁ ብቻ 👍👍👍

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዲሽታጊናዬ ግን ቅር ያለህ ይመስለኛል

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የኔ ወንድም የእግዚአብሔር ሐሳብ አሁንም ይሙላብህ አሁንም ያከበረህን አምላክ አክብረዉ ተባረክ ለበረከትም ሁን

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እግዚአብሔር ሰውን ሲያነሳ እኮ በቃ አነሳነው

  • @musically8026
    @musically8026 3 ปีที่แล้ว +11

    Alexoo best editor ever 🔥

  • @awolnur182
    @awolnur182 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ስራ ነው የሰራቹት ይመቻቹ ወገኖቼ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +1

    ታርኩ አንደኛ ነህ 💚💛❤️

  • @meheretabachamyelew3147
    @meheretabachamyelew3147 3 ปีที่แล้ว +11

    ታሬ ትህትናዉ ደስ ይላል።

  • @getachewpillay4188
    @getachewpillay4188 3 ปีที่แล้ว +2

    ሙዚቃ አቀናባሪው ግንእልምያለ ምቀኛው ነው መቼም ይህ ምቀኝነት የትም አያደርስም ይህ ሞስኪን ከሚያገኘው ለመካፈል መቋመጡ በጣም አሳዝኖኛል ምናልባት ለፍቶበት ሊሆን ይችላል ግን ባለፈው ባንድ ፕሮግራም ላይ እስቲ እያለ ሲዝት ነበር ተሳክቶለት ይህው ቁጥር 1 ምቀኛ ሆኖ መጣ ምናለ በሌላው ስራ ላይ ባግባቡ የሚገባውን ቢጠይቅ .....እንዲህ አይነቱን ሰው ለጊዜው ነው እልፍ እንደማይል ገና ከጅምሩ ያስጣውቃል ግን እርሱም ባይገባው ነው እንጂ የልኩን ነግሮታል ...ኤኮንም አይደለ ይሄ ስሙን ማለት አቀናባሪውም አይደለ ይህንን ያደረገ ፈጣሪ ነው ብሏል.....ምን ያህል እንዳስጨነቀው ያስታውቃል እና ከዚህ ሰው ሊርቅ ወይምሊጠነቀቅ ይገባል.....ስራብልኝ አለው ሰራለት ባለቤቱ ታሪኩ እንጂ ይሄ ምቀኛ ሊሆን አይገባም ገና ከፍ ሳይል ብሊጭ ሲልአልሁ ማለት ተገቢ አይደለምና ለዚህ ሰው መብቱን የሚያይለት አካል ሊኖር ይገባል .....ይህ ሰው ምናለ ቢያልፍለት

  • @osutube7820
    @osutube7820 3 ปีที่แล้ว

    ታሪኩ የሰይፉ studio ሰልችቶታል😭😭

  • @SamsungJ-ij3kj
    @SamsungJ-ij3kj 3 ปีที่แล้ว +11

    አሊክስ እርጋታው ደስ ይላል

  • @fasikamegenta5895
    @fasikamegenta5895 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 💕💕💕💕💕💕💕

  • @meronbekele1878
    @meronbekele1878 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ አሌክስ ላንተም ክብር ይገባሀል

  • @adrianas.3781
    @adrianas.3781 3 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations!..@!@ to the Both of them for 👏 💯 🌍
    International success 👌 🇪🇹
    #EthiopianRenaissance

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 ปีที่แล้ว +19

    ፍትህ ለወሎ አማራ ፍትህ ለወሎ አማራ ፍትህ ለወሎ አማራ ፍትህ ለወሎ አማራ😭😭😭😭😭

    • @tube6676
      @tube6676 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭 ደጉ ያገሬ ሰው አላህ ፍትህ ይላክልልን ደምሪኝ ማማየ

    • @getachewtadesse7257
      @getachewtadesse7257 3 ปีที่แล้ว

      ሁሉን በቦታው ይሁን አትረብሽ

    • @ጉናቲዩብ
      @ጉናቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

      💔💔💔💔😓😓😓☝️☝️

    • @መመመመመ-ፐ7ጘ
      @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 ปีที่แล้ว

      @@getachewtadesse7257 ምን

  • @viralposts986
    @viralposts986 3 ปีที่แล้ว +16

    Everyone is trying to take the credit, Tariku is not happy today you can see it in his way of talking.

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 3 ปีที่แล้ว

    በስማአም የታሪኩ እምነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 3 ปีที่แล้ว +2

    አሌክስ ይገባዋል 👏👏👏

  • @meronworku1009
    @meronworku1009 3 ปีที่แล้ว

    Humble singer.

  • @haileplus
    @haileplus 3 ปีที่แล้ว +2

    ዲሽታ ጊና የፍቅር ጉዞ ኢትዮጵያን ይዞ ጎራ በሉ

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 3 ปีที่แล้ว

    ዋው👌በጣም አሪፍ ነው...ታሪኩ ግን ዓለማዊ ነገር እሚያስደስተው አይመስልም ልቡ ወደ እግዚአብሔር የመነነ ነው።

  • @forwardtodevelop4276
    @forwardtodevelop4276 3 ปีที่แล้ว +2

    I like someone who achieved the secret of successful. Please be patient 🙌 . Honest . And don't give up in your passion you will be successful.

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነው Akon much respect from Ethiopia

  • @danattube680
    @danattube680 3 ปีที่แล้ว

    ይገባካል ታሪኬ የእግዚአብሔርን ስም የሚጠራ ሁሌም መልካም ነገር ነው የሚገጥመው !

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 ปีที่แล้ว

    ታሬ ቅዝቅዝ አለብኝ እኮ ለማንኛውም ይቅናህ አንተ ወንዳወንድ ገበሬ💜

  • @እግዛብሔርመልካምነው
    @እግዛብሔርመልካምነው 3 ปีที่แล้ว +1

    መሰረት መብራቴ ትቅረብልን የምትሉ እንደኔ አለ?

  • @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
    @ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 3 ปีที่แล้ว +14

    ~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢትዮጵያችን 🇪🇹 !!
    መልካም አዲስ አመት

  • @kidusbekele3213
    @kidusbekele3213 3 ปีที่แล้ว +1

    Tare sibza yewah neh 😍,🥰🥰😘

  • @mimigech9585
    @mimigech9585 3 ปีที่แล้ว +3

    ታሪኩ ግን ደስተነኛ አይመስልም ዛሬ,

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 3 ปีที่แล้ว

      Deste... aydelem , keftotal

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 3 ปีที่แล้ว +20

    ታሪኩ ግን የደበረዉ ይመስላል ?😂

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 3 ปีที่แล้ว +1

      Betam new yedebrew, endezhe kdebrew lemen meta?

  • @Mehonn
    @Mehonn 3 ปีที่แล้ว +1

    1:47 በር ሲከፈት ይሰማል

  • @nagaseyoum4181
    @nagaseyoum4181 3 ปีที่แล้ว

    Good luck for A HISTORICAL product and unlike ETHIOPIANS YOU GIVE CREDIT WHERE CREDIT IS DUE. YOUR FAITH IN GOD IS BETTER THAN SO CALLED PROPHETS. ALEX IS ALSO A VERY GIFTED AND HUMBLE PERSON GOD BLESS YOU BOTH.

  • @yeshi7143
    @yeshi7143 3 ปีที่แล้ว +15

    ታሪኩ ምነዉ ድዝዝ አልክስ ፈታ በል እጅ ያልተመቸዉ ነገር አለ መሰል 😁😁

    • @meselechmelka4135
      @meselechmelka4135 3 ปีที่แล้ว

      ፍሙን ነክሶ ይሆናና ክክክክክ

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 3 ปีที่แล้ว

      ቅርያለውአለ ዛሬ

  • @messydds735
    @messydds735 3 ปีที่แล้ว +3

    እራሱነ ማንነቱን ያልጣለ ሠው ሁሌም ከፍ ይላል።