ኢትዮጵያ አስለቅሳ ላከችኝ በቅርብ ወደ ኢትዮ መሄድ ላሰባችሁ ሁሉ ማስጠንቀቂያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.5K

  • @Max-vy4gh
    @Max-vy4gh 5 ปีที่แล้ว +105

    ያልከው በሙሉ 100%%%% እውነት ነው

    • @user-ik4gw1dh1i
      @user-ik4gw1dh1i 5 ปีที่แล้ว

      አይንክ ታከመው ብር ካለ በሰማይ መንገድ አለ

    • @lobababa2917
      @lobababa2917 5 ปีที่แล้ว

      Yes yes!!!!.....!yes

  • @logout1710
    @logout1710 5 ปีที่แล้ว +22

    ኢትዮጵያኖች ክብር አላቸው የሚሉት ለነጮች አሸርጋጆች ስለሆንን ነው የራሳችን ሰው ሳናከብር የሩቅ ሰው እናከብራለን እኛ እምነት ሃይማኖት አለን ከምንለው 100% ሃይማኖት የሌላቸው ነጮች ይሻላሉ

    • @girmamogus9887
      @girmamogus9887 5 ปีที่แล้ว

      That's a fact!

    • @hanansultan2114
      @hanansultan2114 5 ปีที่แล้ว

      አገራችን ክብር ሳይሆን ጉቦ ነው ሚወዱት

  • @seliseli3822
    @seliseli3822 5 ปีที่แล้ว +49

    ይመስገን ፈጣሪ አንተ እንዴት ነህ ተሻለክ 😢 በሰው አገር ያልቹ ጸሎት አርጉ ግዜው አስፈሪ ነው 😭 ሁላቹንም ወድድድድ ደሞ 😘😘😘😘

    • @asmaasma-rk1vg
      @asmaasma-rk1vg 5 ปีที่แล้ว

      selina selina 😘😘😍😍
      Amen

    • @shameemaabdulrazaq9570
      @shameemaabdulrazaq9570 5 ปีที่แล้ว

      አይ ቢኒ ከተነገርከቸዉ ሁሉ ለሱዉ ክበር ዬለቸዉም የልከት ነገር ነች ወለሂ ሲየመነጭቁ ነጮቹንማ ጠብ እርግፍ ነዉ የሚሉለቸዉ

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 5 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ ፎቶዋን በመጫን ዩቲብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ።

    • @getekidani8465
      @getekidani8465 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ይገርማሉ በእውነት

  • @selamlakew2311
    @selamlakew2311 5 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ ወንድማችን እንኳን በሰላም ተመለስክ ክፉንም ደጉንም ማየትህ. መልካም ነው:: አንድ ነገር ግን ቅር ያለኝ ኢትዮጵያ ሄደክ በተደጋጋሚ መዝናኛ ቦታ ስትሄድ ምን አለ አንድ ገዳም እንኳን ለበረከት ብትሄድ ኖሮ…? ደግሞ የሆኑብክ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸው:: አምላክ የባሰ አያምጣብን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
    I miss so much my cuntery ethiopia ክፈም. ደጉም በሀገር ነው የሚያምረው…

  • @marybh2284
    @marybh2284 5 ปีที่แล้ว +5

    አውነት ነው እኔም ስሄድ የእጅ ሻንጣዬ ሳይቀር ነው የበረበሩት ከዱባይ የመጡት ብዙ ነበሩ የብዙ ሰው እቃ ተይዞባቸው እየጮሁ ነበሩ እውነትህ ነው ቢኒ

  • @ElsiWorku
    @ElsiWorku 5 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ቢኒ አመሰግናለሁ ልምድህን ሰላካፈልከን .... ምን ያክል electronic ነው ሚፈቀደው ከአሜሪካ ሲሄዱ?

    • @helenalamin2368
      @helenalamin2368 5 ปีที่แล้ว +1

      He just told you that you can take anything you want even the bomb did not going to see it. Much they respect if you came from America

  • @user-wr6rf9tp2u
    @user-wr6rf9tp2u 5 ปีที่แล้ว +137

    የታወቀ ነው አገሩ ነጭ አምላኪ ናቸው

    • @user-vu6jw2lr9u
      @user-vu6jw2lr9u 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክ እዉነት ብለሻል

    • @user-oe1vq6vs7o
      @user-oe1vq6vs7o 5 ปีที่แล้ว +3

      ቢን እንኴን በሰላም መጣህ

    • @ሀስቢአላህወንኢመልወኪልፍ
      @ሀስቢአላህወንኢመልወኪልፍ 5 ปีที่แล้ว

      እናሰግናለን ወድማችን ነጭይወዳሉ ብረ ስላለችው ነው

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 5 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ ፎቶዋን በመጫን ዩቲብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ።

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 5 ปีที่แล้ว

      በእዉነት ኢትዮ እኔ ቅርብ አሁን ነዉ የመጣሁት ግን እናም ተበላሽተዋል ህዶችን እኳን እዴት እደሚከብሯቸዉ እኛን እደነሱኳን እደዛ አያከብሩንም እኔን አስለቅሠዉኛል ካዴም ሁለቴ አዳድ የተረገሙ አሉ

  • @እናቴሆይምልጃሽአይለየኝድ
    @እናቴሆይምልጃሽአይለየኝድ 5 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን በሰላም መጣህ ቢኒ ኢትዮጵያ ያለው ነገር በጣም ከባድ ነው እውነት ነው ለሰው ልጅ ክብር የላቸው በተለይ ኤርፖርት ያለው ጉድ በጣም ከባድ ነው

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 5 ปีที่แล้ว

      እናቴ ሆይ ምልጃሽ አይለየኝ ድንግል ሆይ ጠብቃኝ ከፈተና ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ ፎቶዋን በመጫን ዩቲብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ።

    • @sarasara-ky3gy
      @sarasara-ky3gy 5 ปีที่แล้ว

      ግን ስልክ አልሰረቁህም

  • @kuye.2984
    @kuye.2984 5 ปีที่แล้ว +25

    የአሜሪካ ባንዲራ ቲሸርት ብለብስ ያከብሩህ ነበር ቢኒዬ

    • @samkohn6306
      @samkohn6306 5 ปีที่แล้ว

      kuye የ ቅ.ገብርኤል
      Hahahaha gd Idea may we can try that

    • @may1645
      @may1645 5 ปีที่แล้ว

      Ewnate new

    • @Lenova-vo1hj
      @Lenova-vo1hj 5 ปีที่แล้ว

      ወይ አገሬ እዲ ሆንሽ ይገርማል አሜሪካን የሚኖሩ ታደሉ አገር ቤት ሲገቡ ክብር አገኛቹ

    • @hanaabenezer9392
      @hanaabenezer9392 5 ปีที่แล้ว

      aynhn gn mn honeh new

    • @user-em2ml4nm5p
      @user-em2ml4nm5p 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ

  • @helenyemariyamlej
    @helenyemariyamlej 5 ปีที่แล้ว

    ትክክል ቢኒ እኔም ከሁለት ወር በፊት ሄጄ ነበር ግን በሚያሳዝን ሁኔታ እኛ የዱባይ ሻንጣ የቱ ነው ስንል መልስ ሳይሰጠን አልፎ አንዱን ከሩቅ ጠርቶ "ከየት ነው ያንተ ከአሜሪካን ነው? እዚህ ነው የአሜሪካን ሻንጣ! ምን እናግዝህ ብሎ እጥፍ ዝርግት አለ። የዱባዮችን ግን ባላየ ነው ያለፈ

  • @hiwetassefa4116
    @hiwetassefa4116 5 ปีที่แล้ว +21

    ቢኒ ለከዳማ ክብር የላቸውም አይዞክ እኛማ እግዚሐብሔር አለልን
    ለሰው ክብር የላቸው

  • @user-oj9iz8pn4o
    @user-oj9iz8pn4o 5 ปีที่แล้ว +14

    ነጭ አምላኪ ነው የኛአገር ሠው ለገዛ ወገኑ ክብር የላቸውም ይገለማምጣሉ እኔም አይቻቸዋለሁ አያከብሩም ሠውን ዝቅ ያረጋሉ

  • @bsnnsbsbsnnsnsnn8429
    @bsnnsbsbsnnsnsnn8429 5 ปีที่แล้ว +39

    ቢኒ እኳን ደና መጣህ እግዲ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው እኔ ፓስፖርት ለማውጣት ምግሬሽን ስሄድ እኔ ያወጣሁ ጊዜ 300 ብር ነበር ሚከፈለው እኔደሞ 300 ድፍን አልነበረኝም 10 10 ብር ያጠራቀሁት ነበር ይዤ ስሄድ ይህ ስንቆጥር ጊዜ አንፈጅም ከኋላ ተሰለፊ አለኝ እስከሁን ያስቀኛል ያብር እዴት አድርጌ እዳገኘሁት ቢያቅ

    • @user-lm6pd2sy5q
      @user-lm6pd2sy5q 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkkkk

    • @wegneshgermwu6378
      @wegneshgermwu6378 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ያስቃል ነገረ ስራቸ

    • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
      @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክ ሆ ሲገርሙ

    • @lemlemgebreyesus7150
      @lemlemgebreyesus7150 5 ปีที่แล้ว +1

      Bsnnsbs Bsnnsnsnn it is ok for checked but they are all of them layba bene you don't have to compare with American because American they are respect full for human beings I love American 😘😘😘😘😘

    • @zeynabaethiopianzeynabaeth5364
      @zeynabaethiopianzeynabaeth5364 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk

  • @haymanotmebrate8619
    @haymanotmebrate8619 5 ปีที่แล้ว +17

    የእኔ ጌታ! ከምርበጣም ነው ያሳዘንከኝ ...አብይም እኮ ተናግሮዋል የሀገራችን የስራ ሀላፊ ተብየወች ለዜጎቻቸው ክብር ከሚሰጡ ተንበርክከው ለነጭ ጫማ ቢፈቱ ይሻላቸዋል የተረገሙ!!

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 4 ปีที่แล้ว

      ትክክክል ነህ ልጅ ቢኒ ትህትና ብሎ ነገር አልፈጠረባቸውም በተለይ ፓስፖርት ላወጣ ሄጄ ከክፍለ ሀገር የመጡትን ልጆች ምጭቅ ጭቅ አድርገው ሢመቱዋቸዎ ባይኔ በብረቱ አይቼ በጣም በጣም ነው ያዘንኩት

  • @sambruk6201
    @sambruk6201 5 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባርክህ ቢንዬ የሀገራችን ሰዎች ስርዓት የላቸውም የሚያሳዝን ነው የደረሰብህ ነገር :ይህንን ነገር ለመሸሽ እስከመቼ በስደት እንኑር በነገራችን ላይ ቢንዬ የሀገራችን ሰዎች ከራሳ ቸው ጋር የተጣሉ ሰላም የሌላቸው ናቸው እዚህ ዱባይ እምባሲ ውስጥም አስተያየት እና ምክር ሰጥቻለሁ :

    • @abebechasayehegn3122
      @abebechasayehegn3122 5 ปีที่แล้ว

      ቢኒ እንኳን በሰላም ተመለስክ ደግሞ የሚያምርብክ ፂምክ ሲስተካከል ነው አምርብሀል ጎሽሽሽ

  • @zebaasrat9290
    @zebaasrat9290 5 ปีที่แล้ว +91

    የተወቀ ነው ኢትዮጵያ ክብር የሜባል የለም

    • @mekebebegurmessa1341
      @mekebebegurmessa1341 5 ปีที่แล้ว

      zeba asrat 6

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 5 ปีที่แล้ว

      Weyna Bini sntun langrk bro effff enam dersobgnal like endante teskayche new yemetahut madre leba achiberbari alu bensu mknyat Hsgeren telahot 😭😭

    • @kebebushshimalis1229
      @kebebushshimalis1229 5 ปีที่แล้ว

      wadime yee Aerporti seratanyochi minim kebir aqum.

    • @tadonegash1414
      @tadonegash1414 5 ปีที่แล้ว

      Ahunem altekeyerum betam yasazenal

    • @AF-bk6nu
      @AF-bk6nu 5 ปีที่แล้ว

      ወድማችን ሰላማህይቡዞ ክርስትያን ሰወንቱን አዪነቀስማ በክሩስትን እማንት አይፍቀድ ሰለዚህ አሰተማርለሁ አያልክ አተማ መማር ያስፉልጊሀል ሰለዚህ ንቅሶት አይፍቀድ የስይጥን ሰርንወ

  • @heshahabashawit3390
    @heshahabashawit3390 5 ปีที่แล้ว +41

    እች ማልክት ለ አብይ ይድረሰልን

  • @loveethiopia8071
    @loveethiopia8071 5 ปีที่แล้ว +43

    ቢኒ customer service ኢትዮጵያ ውስጥ ችግር ነው ከነጮች መኮረጅ ያለብን ነገ ቢኖር እሱን ነበር

  • @belysetotaw2370
    @belysetotaw2370 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒየ የኢትዮጵያን ባለስልጣን ነገረ ተወው ወንድም በጣም ነው ሚያሳዝኑት ቢኒ በዚህ አጋጣሚ ግን ስለምታደረጋቸው ነገረ ሁሉ ሳላደንቅህ አላልፍም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ

  • @user-jz5ne1je2g
    @user-jz5ne1je2g 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ በመጀመሪያ ሠላም ላተ ይሁን የኢትዮጵያ ባለ ስልጣኞች ለሠው ክብር የላቸውም እኔም ገጥሞኛል ግን በጣም ነው የሚያናድዱት እኔ እማ የሆነ መስሪያቤት ሄጄ አልቅሼ ነው የተመለስኩት ስንት ጊዜ አመላልሠውኝ ፈጣሪ በሚያቀው

  • @LOVE-sx4je
    @LOVE-sx4je 5 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ቢኒ የሚያሳዝነው እኮ ይህንን ነው አገራችን በጣም ሙሰኛ ወረተኛ የሞላባት አገር ነች ። ይህንን ነው ከአገር አውጥቶ ያሳድደን መልካም አስተዳደር አያውቁም ።

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 5 ปีที่แล้ว

      Ngsti Tagebe ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ ፎቶዋን በመጫን ዩቲብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ።

  • @Nserhabshwet
    @Nserhabshwet 5 ปีที่แล้ว +25

    በጣም ነው የምናመሰግነው ውይ እኛ አረብ አገር ያለነው ምንድነው ሃጥያታችን ግን 😭😭

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 5 ปีที่แล้ว

      Nsery habshwet ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ ፎቶዋን በመጫን ዩቲብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ።

    • @buzuyemariyamilij2498
      @buzuyemariyamilij2498 5 ปีที่แล้ว

      Nsery habshwet ayi inja inemi gira yegebany ihe new

    • @user-om2cz2xq7v
      @user-om2cz2xq7v 5 ปีที่แล้ว

      በጣም እንጅ የኔ እናት ፍርደብን እኮ ማርያምን

    • @Nserhabshwet
      @Nserhabshwet 5 ปีที่แล้ว

      እሺ ማሬ አርጌሻለው አንችም አርግኝ

    • @Nserhabshwet
      @Nserhabshwet 5 ปีที่แล้ว

      @@user-om2cz2xq7v በጣም

  • @serkalemdebalke7118
    @serkalemdebalke7118 5 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልህ ወንድማችን በጣም ይከብዳል አይይይይይይ ኢቶጵያ እስከመቸ ፍትህ የጉደለበት

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 5 ปีที่แล้ว +21

    ክክክክክክክክክ አይ ቢኒ አሳከኝ የምር ክብርን ከፈጣሪ እንጅ ከሰው አጠብቅ አሁን አሁንማ ከአበሻው አረቦቹ ሳይሻሉ አይቀሩም እያልኩ ሁሉ ነው

    • @sarax123rpa4
      @sarax123rpa4 4 ปีที่แล้ว

      እንደመሸአይቀርም

  • @asimulatomulato3818
    @asimulatomulato3818 4 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነህ ቢኒ አር እንደነካው እንጨት ሢያጥላሉኝ ነበር ፕሮሦሥ ሣወጣ አይ የኢትዮጰያ ባለሥልጣን ወይም ወንበርላይነን የሚሉ ደነዞች ኡፍፍፍ አረ ያሥጠላል

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 ปีที่แล้ว +12

    ልክ ነህ ቀጥታ ከ አሜሪካ ለሄደ ፍተሻ የለም እኔም የሄድኩ ጊዜ አልተፈተሽኩም ግን አይሮፕላኑ ላይ ሆስተሶቹ እትዮጵያዊ ተጓዥን በደንብ አያስተናግዱም ንቀት ያሳያሉ ለፈረንጅ ግን መሬት መነጠፍ ነው ሚቀራቸው ። የሳዝናል ።

    • @user-qj6uc9kw2u
      @user-qj6uc9kw2u 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነህ ቢኒ በጣም እናሳዝናለን እኛ እርስ በርሳችን እየተባላን አይዞህ የኔ ወንድም የሠራዊት ጌታ ኤልሻዳይው ከፍ ከፍ ያድርግህ እንጅ ተወ ለሁሉም እግዚአብኬሔር ጊዜ አለው

    • @beganyesahaddad5134
      @beganyesahaddad5134 5 ปีที่แล้ว

      አልሚ Tube a

  • @user-bk2wv8pt2k
    @user-bk2wv8pt2k 5 ปีที่แล้ว +47

    እኛ ኣረብ ሃገር የምንኖርም እንግዲ ከዚ ወደ ኣሜሪካ ቆርጠን ከኣሜሪካ ኢ-ያ እንቆርጣለን እንግዲ እህምምምም

    • @abrehitkidania5572
      @abrehitkidania5572 5 ปีที่แล้ว

      ere ededil new wedime be dubai argo sihid hulum eka new sayfeteshi yalefelet mistu gin bezih wer beketita ke amarcan ethiopian sitgeba lik ede bini new yasekayowat tenada tilalachew hida satmeles kerechi belut bla ena edil new

    • @h.j8360
      @h.j8360 5 ปีที่แล้ว

      አዎ ልክ ነሽ

    • @tanseatansea3187
      @tanseatansea3187 5 ปีที่แล้ว

      Sseri yenorshiwun betket chershiwa bey

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 5 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ ፎቶዋን በመጫን ዩቲብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ።

    • @galraya6501
      @galraya6501 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @mariyadagnew9761
    @mariyadagnew9761 5 ปีที่แล้ว +9

    ቢኒዬ እኛ እዚህ የለመድነው አመሰግናለሁ ስንል ምንም አይደል ይባላል እዛ ግን ጭራሽ ይስቁብሀል ምስጋና ስታቀርብ ብቻ ተወው እኔ መርሳትን መርጫለሁ

    • @lijinet
      @lijinet 5 ปีที่แล้ว

      ዕያብ Ad የሚገርም ነው

    • @wudetesfa8583
      @wudetesfa8583 5 ปีที่แล้ว

      yalkew Hulu tkekel new

  • @user-bl2rr8sj7x
    @user-bl2rr8sj7x 5 ปีที่แล้ว

    አይዞክ ቤንዬ ሁሉም ለቦጎ ነው እንኳንም በደህና ተመለስክ አዎ ብዙ ችርግ አለ ሰውም ሰው አይመስላቸውም የስራቸውን ይስጣቸው

  • @Sarah-qs2tk
    @Sarah-qs2tk 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒኤ በጣም እናመሰግናለን ለምክርክህ እንኩአን ደና መጣክህ ውንድሜ ውሉም ነገር በጌዜው ይሆናል ዋናው እቃክህ እንኩዋን በስላም ተመለስህ በሚቀጥለው ታስተካክላለክህ. እኛ አብሻ መቼ እንደ ምቀየረ እይታውቅም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @user-bk2wv8pt2k
    @user-bk2wv8pt2k 5 ปีที่แล้ว +24

    ቀልደኛ እና 450 ብር በወር ቀላል ነው ብልህ ነው ቢኒየ ይከብዳል እኮ ለኣመት ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @eskuesku3150
    @eskuesku3150 5 ปีที่แล้ว +9

    ሰላምህ ይብዛልን ቢኒሻ
    የደረሰብህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን 😘😘
    በዚህ አይነት በቃ ቢኒሻ እኛ ደሞ ከዱባይ አሜሪካ እንመጣና ከዛ ወደ እናት አገራችን 💚💛💔😂😂

  • @user-mg1eo1tk6b
    @user-mg1eo1tk6b 5 ปีที่แล้ว +11

    አረብ አገር ያለነዉን በጣም ነዉ እማሰቃዩን ወላሂ😢😢

  • @user-uj7ko9oz6u
    @user-uj7ko9oz6u 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ ልክ ነህ አምንህ አለው እኛ ባገራችን የራሳችን ዜጋ አያከብሩንም ምን ታረገው አለህ አለ መታደል

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቢንዬ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለ ሀቅ ነው
    ሀበሻ ነጭ አምላኪ እንደሆን የታወቀ ነዉ እርስ በ እርስ ሰልምንናናቅም አያልፍልንም እሄ ነገር ሰልምያስጠ ላኝ ያው ሰዉ ሀገር እድሜዬ አለቅ orginal ፍቅር ያለው ኢትዮጵያ ዉስጥ ወደ ገጠር ማው ቦታ ብቻ ነዉ የከተማዉ ተከድኖ የብሳል ብቻ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 5 ปีที่แล้ว +4

    አይዞህ ቢኒ እኔ ልሄድ ነው 2 ወር ነው የቀረኝ ውይ ቢኒየ በጣም ይገርማል ኧረ ኢትዮጵያ ውይ

  • @ethiodance3708
    @ethiodance3708 5 ปีที่แล้ว +12

    ቢኒ እንኳን ደና መጣክ ቸር ወሬ ያሰማክ ዱባይ ነኝ ከ2 ወር በኋላ ሀገሬ እገባለው ጉድሽ ፈላ በለኛ

    • @mimigbrimdengbrmden8495
      @mimigbrimdengbrmden8495 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ፈጣሪ ያውቃል ምንምጉድሽ አይፈላም ለሀገርሽ ሰላም ያስገባሽ ሰላም ጊቢ መልካም ጉዞ

    • @ImissyouABoko
      @ImissyouABoko 5 ปีที่แล้ว

      Unati. New

  • @user-vu6jw2lr9u
    @user-vu6jw2lr9u 5 ปีที่แล้ว +54

    አይ ስቃይ አረብ ሀገር የምንሰራ እህት ወድሞቸ እመብርሃን እስዋ ትርዳን ያሳዝናል በስንቱ ተረግጠን

    • @birekeayele6809
      @birekeayele6809 5 ปีที่แล้ว

      ytlmede new

    • @mahk1467
      @mahk1467 5 ปีที่แล้ว

      Ayegermem kahareb hager lemimeta balgewoch nachew ategermu demo ayezwachu enem enidnat neberku ahun gin Canadian negn

    • @AhmedAhmed-ov7cc
      @AhmedAhmed-ov7cc 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

  • @sarass838
    @sarass838 5 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ቢኒየ አይዞህ የመልካም ነገር ጠላት የሆነ ዳቢሎስ አላማህን ሊያሰናክል ነው አይዞህ እግዚአብሔርን በነገር ሁሉ አመስግነው።

  • @mastootmerry9615
    @mastootmerry9615 5 ปีที่แล้ว

    እኛ እትዮጵያኖች የራሳችንን አዎ ልጅ ቢኒ አተም አየህልኝ እግዜር ይስጥህ ህዝብ ስናከብር ለስው ሀገር ስዉ ከብር ይስጣሉ ምንይደረጋ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

  • @kimdu7112
    @kimdu7112 5 ปีที่แล้ว +26

    ወንድሜ ክብር ላልከው እጋራሀለሁ.... ኢትዬጵያ ለዜጋዋ በጣም የሚያሳዝን ስብእናና ስርአት የጎደለው አፀፋ ሁሌም ያጋጥማል ይህ ለእኔ ሁሌም የሚገርመኝ ነገር ነው ከበላይ ሹም እስከታች ሹማምንት የማይገባ ውስጣቸው የሠረፀ ክፋት ልበለው ወይስ?? አላውቅም ብቻ..... ባለበት ሀላፊነት ቦታ ላይ የህዝብ አገልጋይ መሆኑን ዘንግቶ በማን አለብኝነት የበላይ ገዢ ያደረገ ስርአት አልበኛ የሆነውን መጥፎ ሀገሪቷ ትቁጠረው መልስ የለውም እንጂ......አብዛኛው ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቦታዎች ብዙ የገዛ ማንነትህን እንድትጠይቅ የሚያደርጉ አሻሚ ትእይንቶችን ዘውትር ታስተናግዳለህ ይኽው ነው እንግዲህ ሲጀመር ለራሳችን ሲል መተዛዘንንና መተሳሰብን ይስጠን እላለሁ።

    • @ZedYageta
      @ZedYageta 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ያሳዝናል

    • @charlieevaz5687
      @charlieevaz5687 5 ปีที่แล้ว

      Kim Du
      V
      T !!!!!!!!!!!!!!!!!!77q?.???!8sq?t..!!7

    • @Melat597
      @Melat597 5 ปีที่แล้ว

      Tenenesh ambagenenoch nachee lemen eza bota endetekemetu enkuan yemayaku kesedet yemenemeles sewoch botachewen mewsed new

    • @tenuhayilu2772
      @tenuhayilu2772 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ያሳዝናል

    • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
      @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @TiKi-wy6uc
    @TiKi-wy6uc 5 ปีที่แล้ว +11

    ቢኒ ትክክል ነህ እኔም ደርሶብኛል አሮጌ ላፕቶፕ ልጆቼ የሚጫወቱበትን እዛ እስካለው ድረስ ብለን ይዘን ነበር እና ከኤርፖርት ከወጣን ብዋላ ውጭ ድረስ አንዱ ተከትሎ ይዘሽ መውጣት አይችልም ብለውኝ በመከራ ተጨቃጭቄ እሱንም መዝግበውት ወጣን እና ምን ልልህ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ከቀበሌ ጀምሮ ሁሉም መስሪያ ቤት ትህትና የላቸውም ምቀኞችም ይመሱኛል ሳስበው

  • @kelemkerema7602
    @kelemkerema7602 5 ปีที่แล้ว +4

    ይወንድማችን እንኳን ሰላምመጣህልን መልካም መስራት ለራስ ነውና ወንድሜ በእግዚአብሔር ስም አንድ ነገር ልክ እንደ ስልኩ ና እንደምትነግረንና እንደምታስተምረን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እናም ስለ ወንቅሸት ስለ የበረሃው መናኝ ቆሞስ ሐዋርያ የ8 ተኛው ሺ ሐዋርያ እንደሚታወቀው ብዙ ህሙማንን እየፈወሱ ቅዱስ ወንጌልን በማርና በወተት እየፈተፈቱ ለሚመግቡን ያንንሁሉ ህዝብ እየባረኩ አስታማሚ የሌለውን እያስታመሙ እያበሉ እያጠጡ እረ ስንቱን ልንገርህ ባጭሩ ኢቺን ብዬ
    ወንቅሸት ላይ መብራት ለማስገባት ብለው ሙሉ ክፍያ ከፍለው እንጨቱን ብቻ አቁመው ሳይጨርሱ በዛው ጠፉ
    የበረሃው መናኝየወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳምብዙ በደል እየደረሰበት ዝም የተባለው ለምን ይሆን?????????
    ያልተመለሰ ጥያቄ ወንቅሸት ምድራዊ ገነት መፍትሄው ምንድነው???????
    በውጭ ሃገራት የምትኖሩ ታላላቅ ሕዝበ ክርስቲያን ለምን ዝም እንላለን ???
    ዝምታው ይሰበር
    በተለይ ታላላቅ ፔጅ ያላችሁ ወንድማችን ከአንተ ጀንሮ የበኩልህን እንድትወጣ በእግዚአብሔር ስም እና በገዳሙ ስም በትህትና እንጠይቃለን
    ስንት አጋንንት እያርበደበደ ወደ ሲኦል የሚልከው የበረሃው መናኝ ጥቃት ይብቃ
    ይቁም ሁሉም የበኩሉን ይወጣ የሁሉም ሕዝበ ክርስቲያን ሃሳብ ነው ::
    ገዳማችን መብራት መንገድ
    መሬት ውሃ እንዲ ገባለት ችግሩ ሁሉ እንዲቀረፍለት ለትውልድ እንዲሸጋገር ማስተባበርና እኛም ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያ ይዘን መጏዝ አለብን
    ፍትህ ለበረሃው መናኝ ለ8 ተኛው ሺ ሃዋርያ
    ፍትህ ሉወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል
    እንዲሰጣቸው በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን
    አመሰግናለው

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 5 ปีที่แล้ว

      kelem kerema ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ ፎቶዋን በመጫን ዩቲብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ።

    • @amenameaamenrita5103
      @amenameaamenrita5103 5 ปีที่แล้ว

      አይዞክወድማችን ለማንኛውምእኳንእቃቅየተመለሠክ እነዚመቀኞች መተባበርብሎነገር አልፈጠረባቸውም

    • @dkcjjdjxjxejwkjdxkncj1205
      @dkcjjdjxjxejwkjdxkncj1205 5 ปีที่แล้ว

      Ar wunati newu fiqr yilam egzber fiqr yistani

  • @አፎሚያዩቱብቁ2
    @አፎሚያዩቱብቁ2 5 ปีที่แล้ว

    ስለ ኢትዮጵያ ጥሩ ነገር በመናገርህ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ብዙ ሰዎች አይተውት የመጡት ስለኢትዮጵያ ስጠይቃቸው መኖር እንደማችል ይነግሩኛል ከዛም ተስፋ እቆርጣለው ቢኒ የባሲ ውስጥ የሚሰሩ ሰዎች ግን በጣም ያሳዝናሉ ሳውዳረቢያስ ያሉት የባሲዎች ስንት ነገር እየበደሉት አይደል ህዝቡን በጣም እናዝናለን በነሱ

  • @user-rc6zr2lr1c
    @user-rc6zr2lr1c 5 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ ቢኒ ለስደተኞች ክብር የላቸውም የስደተኞች አምላክ ብቻ ያስበን ዱባይ ደግሞ የንግድ ማዕከል ስለሆነች ነጋዴ መስለሀቸው ነው

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j 5 ปีที่แล้ว +11

    አረብ ሀገር ስንኖር ሲኦል ስንገባም ሲኦል ግን ለምን እውነትም ሀበሻው ነጭ አምላኪ ነው። ቢኒ fb ላይ ልቀቀው videon ሁሉም ህዝብ ይስማው ከአረብ ሀገር ስንገባ ምን አይነት ስቃይ እንዳለብን

  • @eyorkafikr3188
    @eyorkafikr3188 5 ปีที่แล้ว +3

    ስላም ልጅ ቢኒ እንደምን አለህ ቅድሚያ እንኩዋን በስላም ተመለስክ የአገራችንን ነገር ዝም ነው ክብር የሚባል የለም የለም በጣም ያገጣብራሉ እኔም በቅርብ ሄጄነበር ግን እንዳልከው እኔም በራራዬ ስአት እረፍዶብኝ አች እሩጪነው ያሉኝ ልቦና ስጠን ሁላችንንም ችርረያገናኘን

  • @user-yc8ix5zo7w
    @user-yc8ix5zo7w 5 ปีที่แล้ว +6

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ አይንህ ደና ነው ቢኒዬ ሰላሙን ያብዛልህ ወንድማለም

  • @mulumoges5774
    @mulumoges5774 5 ปีที่แล้ว

    ትክክል ቢንዬ አልተሳሳትክም እኛ ተከብረን እምኖነረው በውጩ አለም ነው እዛ በጣም ከባዶች ናቼው የቀለም እንጅ የስነምግባር ትምህርት አላዩም

  • @GIRMACHEWLAKEW
    @GIRMACHEWLAKEW 3 ปีที่แล้ว

    ወገኔ ይሕን የቅንነት የምሥክርነትሕን ቃል ሥለ አካፈልከን አመሠግናለሁ። ብሩኩ እግዚአብሔር ይባርክሕ። በውጭ ለሚኖሩትና ለምንኖረው ወገኖቻችንን ሁሉ የሚያሥተምረን ነውና።

  • @meronmekonnen6779
    @meronmekonnen6779 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ይገርማሉ እንዴት እደዚህ ያደርጋሉ ሌላ አገር ሰው ላገሩ ሰው ቅድሚያ ክብር ይሰጣል የኛዎቹ ደሞ ነጭ አምላኪ ናቸው

  • @putgodfirst3651
    @putgodfirst3651 5 ปีที่แล้ว +8

    I have same kind of bad experience. I hope all governmental officials will change soon if not they have to leave the place for others.

  • @rozebaye2361
    @rozebaye2361 5 ปีที่แล้ว +14

    አይ ኢትዮጵያ ለዚህ አይደል ማያልፍልን ነጭ አምላኪ

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 5 ปีที่แล้ว

      Roze Baye ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ ፎቶዋን በመጫን ዩቲብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ።

    • @hamocell3059
      @hamocell3059 5 ปีที่แล้ว

      በሰዉ ሀገር ክብር አተን በሀገራችን ክብር አተን እንኳን በሰላም ተመለስክ

  • @mushirettube878
    @mushirettube878 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ እንደውም ካሜራዎችህን አለመውሰዳቸው እድለኛ ነህ ያለፈቃድ ይዘህ ለመግባት ሞክረሀል ብለው ወንጅለው ንብረትህን አንመልስም አለማለታቸው አሽረውሀል።
    ግቦ እኔም ከፍዬ አውቃለሁ
    i feel u brother!!

  • @allalm3088
    @allalm3088 5 ปีที่แล้ว

    ቢኑ እውነት ለመናገር የመጀመርያ ነው ቢዶህንሳይ ሁሉም ያልከው እውነት ነው ያልኩት ደግሞ በኔም ለይ ስለደረስብኝ ነው ይዛሬ 3 አመት እኔም ልክ እንዳንተ ደረሱብኛል ከሳውዲ አረቢያ ስገባ ግን ለምን እንደህ እንደሚደርጉን አይገባኝም ስው ስው ስለሆነ ብቻ መከበር አለበት እኛ በስው ሀገር ይምንኖረው ከተለያይ ዚጋ ጋር ነው ግን በጣም እንከባበረለን እንዋዴዳለን ግን ይህን ስል እኔ ሀገሬን ኢትዮጵያ ጥልቼ አይደለም እንዳንድ ስውች አሉ ለስው ክብር ይማይኖራቺው በትለይ ቦሌ አለም አቀፍ ኢሪፖት ይሚስሩ ውንድሜ ቢን እንደለው

    • @allalm3088
      @allalm3088 5 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ ሀገራቺንን ህዘቦቾን ይጥብቅልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u 5 ปีที่แล้ว +13

    የዘራነውን እኮ ነው የምናጭደው አይይይ አበሻ እኛው በእኛ ሳንከባበር እንዴት የሰው አገር ዜጋ ያክብረን ይገባቸዋል አረቦች ቢያንከራትቱን አወ ይገባቸዋል

  • @ማራናታማራናታ
    @ማራናታማራናታ 5 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ያለው ነው የሰው ክብር የሚገባው።የእኛ ሀገር ክብራችንን በስንዴ የለወጥን ለአረብ የሰዋን ጀግኖች ነን።

  • @user-ji2dx9sh6h
    @user-ji2dx9sh6h 5 ปีที่แล้ว +9

    ሆድይፍጀው የኢትዮ ያሉት ሥልጣን አለን ባዮች እኔም አሠቃይተውኛል አየ ምንም ከሠው የተፈጠሩ አይመሥሉ ጭካኔያቸው በፈጣሪ እና ቢኒየ አፌቁርጥ ይበልልክ የሆደን ነው ያልከው

  • @shamilaaberare2257
    @shamilaaberare2257 4 ปีที่แล้ว

    ቢንዬ እውነት። አሰዘንከኝ እትዮ ክብር ከራሳ ቆይቱወል እግዚአብሔር አምለክ ይርደህ

  • @fasikanunu9248
    @fasikanunu9248 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ በጣም ልክ ነህ አንተን ያሹህ ግቦ የለመዱት ናቸው እነዛ ችጋራሞች እንዳንዱማ አይተውህ የሚያወቁ ይመስል ልክ እንዳዩህ ቆላቸው ይጠምድሀል

  • @selamarefaine7251
    @selamarefaine7251 5 ปีที่แล้ว +15

    አይ ኢትዮጵያ ቦጎነትዋ ድሮ ቀረ አሁን አንገታቸው ጋር መስቀል ያስራሉ ውስጣቸው ግን ከሰይጣን ይብሳሉ

    • @ruthboaz3984
      @ruthboaz3984 5 ปีที่แล้ว +1

      Selam Arefaine ከክርስቶስ ጎን የተሰቀለውን የወንበዴውን መስቀል ይሆናል አንገታቸው ላይ ያሰሩት

    • @selamarefaine7251
      @selamarefaine7251 5 ปีที่แล้ว

      S B ሳይሆን አይቀርም እግዚአብሔር መስተዋሉን ይስጠን ብቻ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ከፈጣሪ ማምለክ ይቅር ብር ስርቅ ውሽት ቅናት እያመለክን ነው ያለነው

    • @wenshadereses8553
      @wenshadereses8553 5 ปีที่แล้ว

      ወይ. ይቺ አሜሪካ ዋ

  • @user-fx3tb5kd5g
    @user-fx3tb5kd5g 5 ปีที่แล้ว +13

    እኛያረብ ሀገር ሤቶች በውጭም ባገርም ክብር አጣን ጉድ

  • @user-ki8cm8kr5s
    @user-ki8cm8kr5s 5 ปีที่แล้ว +19

    በሉ እንግዲህ ዱባይ ሸቅየ ካዘ ከአሜሪካ ነው የመጣው ነው የምላቸው ክክክክክክ

    • @fahmiomer4014
      @fahmiomer4014 5 ปีที่แล้ว +1

      ዱባይ ከአሜሪካን ትበልጣለች
      ስላላወቋት ነው አይዞሽ ጠንክረሽ
      ስሪ።

  • @kibergetaye9944
    @kibergetaye9944 5 ปีที่แล้ว +2

    Thank u brother! This is valuable information. My husband plan to fly to Eth via Turk. I said no since there is about 9hours of layover(transit time). But none of us thought about the issue you mentioned it. God bless you! Now he will have a direct flight

  • @tube-py2tc
    @tube-py2tc 5 ปีที่แล้ว

    አዎ ቢኒ በጣም ብዙ በደል ነው ያለው ኤሪፖርት ውስጥ ከኛ ከቤት ሰራተኞ እንኳን ስንት ነገር ነው የሚዘርፉን እር ዝም ነው ቢኒ ስንት ነገር አለመሰለክ የራሳቸውን ዜጋ እየረገጡ ለነጮች ይሽቆጠቆጣሉ እንደሚስኩባቸው ማን በነገራቸው ክብር ከራስ ይጀምራል የኛ ሀገር ሰው ግን የራሱን ዜጋ ይንቃል አሳፋሪ ድርጊት ነው

  • @jemilatube1544
    @jemilatube1544 5 ปีที่แล้ว +13

    ለአረብ ሀገር የሚሰሩት ግፍ ከልክ እያለፈ ነው አላህ ያግዘን

  • @user-jd2yq8py2x
    @user-jd2yq8py2x 5 ปีที่แล้ว +5

    ብአምሳለ ስላሴ ለተፈጠረ ሰው ክብር ልንሰጥ ይገባል

  • @user-nr3cn7io6p
    @user-nr3cn7io6p 5 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ቢኒየ ቀላል ሰው ይንቃሉዲ

  • @yewoinyewoin2206
    @yewoinyewoin2206 5 ปีที่แล้ว

    እውነትህን ነው የዛሬ ሁለት አመት ከኢትዮጵያ ወደዚ ስመጣ ኤርፖርት ውስጥ የሆንኩትንና ያለቀስኩትን ለቅሶ መቼም አረሳውም!! እዛውስጥ ያለውን ጉድ አንድ ቀን እግዚአብሔር ያወጣዋል፡፡ ያስተዋልኩት ነገር የራሳችን ዜጋ ይሄን ያህል ካረገን በዓዱ ቢገፋን ምን ይገርማል? ሲሆን ሲሆን እኛን ነበር ማስቀደም ነጮች ምንድናቸው? ለምንድነው ለነሱ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነጭ ማለት ሶፍት ማለት ነው ሶፍት ደሞ ለሽንት ቤት ብቻ ነው የሚጠቅመው ስለዚ የሀገሬ ህዝቦች አደራ የምላቹ ነገር ቅድሚያ ለሀገራችሁ እና ለዜጎቻችሁ ስጡ አታስደፍሩን አትበዝብዙንም !!!!!!

  • @kedijaethio972
    @kedijaethio972 5 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነህ ቢኒ እኛ ከአረብ ሀገሪ ሰው ቤት ሰሪተን የሰው ሽት ቤት ዝቅ ብለን ሰሪተን ቀረጣቸው መከራ ነው እንላክም ብንል አንችልም ይገፉናል በሴትነታችን ደክመን እረ ስንቱ ብቻ ያሳዝናል

  • @mamwustanesh2639
    @mamwustanesh2639 5 ปีที่แล้ว +8

    ለምን መሰለህ ለነጭ አስቀድመዉ ትኬት የሰጡ ምክንያቱም ለነሱ ሳንቲም, ጉቦ, የድፍን ብር ዝርዝር መልሱልን አይሏቸዉም ገንዘብ ነዉ የሚያንገበግባቸዉ ከምን አይነት ጊዜ ደረስን

    • @amti6281
      @amti6281 5 ปีที่แล้ว

      አይሰጦም ነጮች ግን ነጭ ሲባል የሰግድሏቸዋል

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 5 ปีที่แล้ว

      Nache eko 5 santime ayetawleshem ka lemaselawe enasu enedawe nache amleku belewachawe engi

  • @meseretgatehcew4352
    @meseretgatehcew4352 5 ปีที่แล้ว +2

    ታዛቢ አያሳጣን ነው አይ ቢኒ እንኳን እቃ በምግብም ልዩነት አለ ስለኢትዮጵያ ብዙ ማውራት እንችላለን ባለፋበት እንደ እራሳቸው እቃ ነው የሚያዙበት ግን ለማን አቤት ይባላል ያሳዝናል ሀገር አለን ብሎ መሄድ አስቸጋሪ ነው። መከባበር ጠፍቶዋል ይደንቃል የሌላ ሀገር ዜጋ ነው በሀገራችን የሚከበረው ስለዚህ በጣም በጣም ልናወግዛቸው የሚገባ ጥቂት ግለሰቦች እንዲማሩበት ቢኒ ጠንክረህ የተለየ በቪዲዮ የተደገፍ ትምህርት እንደምታዘጋጅ ተስፋ አደርጋለሁ በርታልኝ ወንድሜ ጥሩ ታዝበሀል

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j 5 ปีที่แล้ว +7

    አሜሪካ ለኢትዮጵያዉያን እደገነታቸዉ ነዉእሚያዉት ያሳዝናል እስከ መቸነጭአምላኪ ሁነን ያሳዝናል ያሳፍራል

  • @shewafer2395
    @shewafer2395 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ ትክክል ነህ ኢትዮጲያን recpect ሚባል አያዉቁም ሰዉ ይንቃሉ ቤሩት ኢምባሲ የሚሰሩትን ሰዎች ብታይ ሲጨንቁ ቀዶ ጥገና ክፍል የገባህ እስኪመስል ይጨንቃል

  • @emranemran7086
    @emranemran7086 5 ปีที่แล้ว

    ይገርምሀል ቢኒ እኛ እንዲህ ነን በጣም የምናድድ ፍጥረት ምን ታረገዋለህ የልቤን ነው የተናገርከ ታውቃለህ ቡል ሺት ናቸው ደም ነው የሚያፈሉት እንዶም ክብር የሚገፍ ሰው ከመብዛቱ የተነሳ በስነስርአት የሚያስተናግደኝ ሳገኝ ውዳጂ ቀኑን ሙሉ ብቻ ከዛ በላይ ጭንቅላቴ ላይ ምን አለፍህ ስለዛ መልካም ሰው ሳስብ እውላለው የለም respect ብቻ እኝስ እኔስ ለመድኩት መስለኝ በየ ጊዜው ስለሆነ በል እንዳይለመድህ ልጅ beni

  • @bvxxfnvcc5690
    @bvxxfnvcc5690 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያን የሉ ሰዎች በተለይ በአረብ ሀገር ያለነውን ልክ እነደውሻ ነው የሚያሳዩን በእውነት ልብ ይስጣቸው

    • @mimigbrimdengbrmden8495
      @mimigbrimdengbrmden8495 5 ปีที่แล้ว

      የታወቀ እኮነው ትንሽስልጣን ያላቸው ሄርፖርትላይ በጣምነው የሚመፃደቁት የተናገርከው ነገር ሁሉ 100% እውነት ነው ፈጣሪ የህጃቸውን ይስጣቸው ምድረ ሌባሁላ የሰውን ላብእስከመቼ ዘርፈው እንደሚኖሩ አናቅም ለየት ኛው ግዜ ይህን ፈጣሪ ልብይስጣቸው ለሌቦቹ ።

  • @ameera7136
    @ameera7136 5 ปีที่แล้ว +21

    ቢኒ ትክክል ወድሜ የኢትዮጵያ የመግስት ሰራተኛ ተብየወች በጣም ነው የሚደብሩት ሲቀጥል ጉበኛ ሌቦች ናቸው እሄን ያልኩት የራሴ ምክንያት አለኝ

    • @user-ns1hp5uf5w
      @user-ns1hp5uf5w 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል አይ አገራችን መቸ ይሆን ለሰው ግብር የምትሰጭው እኔ ያለሁት ሳውድ ነው ግን ቶሉቢጆን ገዝቸ መሂድ እችላለሁ

    • @Ethiozefennews
      @Ethiozefennews 5 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች እስኪ ፎቶዋን በመጫን ዩቲብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ።

    • @assyabentyhiaya4430
      @assyabentyhiaya4430 5 ปีที่แล้ว

      ውይ ቢኒ አይዞህ ትምህርት ይሆናል ወድ አይዞህ ለሚቀጥለሁ ዘና ብለህ ትሄዳለህ

    • @kewhimlash9727
      @kewhimlash9727 5 ปีที่แล้ว

      eha afrika ante yemtnore americk atewadaderwe

    • @enatneshenatnesh9401
      @enatneshenatnesh9401 5 ปีที่แล้ว

      @@Ethiozefennews tttttattaatattaaataaaattattaaaataatatttataaaataatatttata

  • @user-in7mu3sl6x
    @user-in7mu3sl6x 5 ปีที่แล้ว +7

    አቦ እነዚህ ስልጣን ላይ አለን የሚሉ መሀይሞች አላህ አይዞአችሁ ይሂድ:: ሀገር መጎብኘትህም ጥሩ ነውkkkkkkkkkkk

  • @tezetejerma2281
    @tezetejerma2281 5 ปีที่แล้ว

    የኛ አገር መቼም አያልፈላትም እነዚ ጅቦች።አይዞህ ቢኒ ሀሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ
    @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ 5 ปีที่แล้ว

    እኔም ሁለት ሻንጣ እቃ ተዘርፌሃለሁ ቦሌ ጉሙሩክ 6 ወር በሙሉ ስያመላልሱኝ ቆይተው ከ6 ወር ቦኃላ ማዊጣት አትችይም አሉኝ እኔ ግን በሀገሬ ሰው መዘረፌ ብገርመኝም ሁሉን ለእግዚአቤሔር ተውኩኝ አምናለሁ በሌላ ነገር ይተካልኛል።
    አረብ ሀገር ስንቱን አሳልፈን ስንገባ እንደ ውሻ ነው የሚያዩን አረ እግዚአቤሔርን ፍሩ ለሀገራችሁ ሰው ቦታ ይኑራችሁ

  • @zaytonajamal2547
    @zaytonajamal2547 5 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ነው
    ሠውአያከብሩም
    ዝምብሎ ይበጣጠሣሉ
    ኤትምላይደርሡ
    ሞት ትምእንደሌለባቸውነውሚያሥቡት

    • @zahraloveethiopia7084
      @zahraloveethiopia7084 5 ปีที่แล้ว

      በደንብ ገለፃሻቸው እኔ 2 ወረ ለእረፍት ገብቼ ተገርሜ ተመለስኩኝ

  • @hanahana2872
    @hanahana2872 5 ปีที่แล้ว +3

    በትክክል በመከባበር በኩል እኔንም ደም እንባ ነው ያስለቀሱኝ የኛሰው ውይ ላጎረሰው ሲያጎነብስ ላላጎረሰይ ሲያቋሽሽ ኧረ ምኑን ውይይይ

  • @የወሎዋቀበጥየወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥየወሎዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +3

    የኛ አገር ባለስልጣንኮ ትንሽም ብትሆን ስልጣን ሲይዙ አለምን የገዙ ነው እሚመስላቸው

  • @yordanosyordanos7360
    @yordanosyordanos7360 5 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ልጅ፣ቢኒ ከልብ ከልብ እናመስግናለን እውነት ኢትዮጵያዊ ያን ለዜጎቿ ክብር እሚባል ነገር የለም ግን ፍተሻው ለም ይሆን አናውቅም ሌብነት በቃ ኡፍፍፍፍፍ በጣም ነው እሚያነድዱት እምንጠቀምበትን እቃ ፍቃድፍቃድ መጠየቅ በጣም ነው እሚያስጠሉት እግዚአብሔር ያላቸውን ስልጣን ይውሰድባቸው

  • @enesyemaryamnegnyemaryam2770
    @enesyemaryamnegnyemaryam2770 5 ปีที่แล้ว

    አይ ቢኒ ይህ የሚታወቅ ነዉ እስከመቼ ነጭ አምላኪ ሁነዉ ይዘልቁታል ለዜጋቸዉ ክብር ቢኖራቸዉ ምን አለ እንኳንም በሰላም መጣህ

  • @አብሽሪኡመርማሻአላህባጣም
    @አብሽሪኡመርማሻአላህባጣም 5 ปีที่แล้ว +3

    ዉነትህ ነው በጣም ነው ምገራማዉ እኔ አይቼዋልሁ ለማንኛዉም አብሽር ለሀዪር ነው

    • @dejenberhe5584
      @dejenberhe5584 5 ปีที่แล้ว

      to 323 opp 75e5 tyy rock og 3wu7 347u76798908oiheiubb5o556hhythjuydjy 😊😑😗😐😉🤣🤣😃😋😑😚😊😚😊😋😑😗😗😗😗😍😗😑😑😗😑😑😋😗😗😗😍😍😋😋😋😍😍😍🙏😋😑😚😍😍😗😍😍😍😗😗😍😍😍😑😍😍😑🙏😍😍😍😋😃😑😗😚😐😐😐😐😋😋😍🙏😗😗😗😗😚

  • @user-mv9be2mb3s
    @user-mv9be2mb3s 5 ปีที่แล้ว +6

    ቢንሻ በሀገሬ ሰው ማመናጨቅ የትልቅነት መገለጫ ነው

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 5 ปีที่แล้ว +13

    ምክያቱ ምን መሰላህ ከዱባይ ብዙ ፈቃድ የሌላቸው ነጋዴዎች አሉ። እነሱ የለ ቀረጥ ብዙ እቃ ስለሚስገቡ የሌላውን እድል ይዘጋሉ።ያልከው ነገር እውነት ነው።

  • @mestumekonn2007
    @mestumekonn2007 5 ปีที่แล้ว

    እንኮን ሠላም መጣክ ቢኒ በጣም ልክ ብለካል ሀቅነዉ አብሶ ኤርፖርት ፍተሻ አንደኛናቸዉ ትንሽ እርህራሄ የላቸዉም በተጨማሪ አንዳንድ ቢሮዎች ብዙ የሚሠሩአሉ እንኮን ነጭ አይተዉ አይደለም የሚናገረዉንቋንቋተኒጋሪ ካልሆን እራሱ በጣም አስቸጋሪነዉ ከጠዋትጀምሬ ስጠብቅ ቆይተክ የሻይ ሰአት አረበስማም ጉዳዬን ስፈፅሜ እመለሳለሁ ሳይሆን ጠቆሎ መግባት ይሻላል

  • @mestewelethio1774
    @mestewelethio1774 5 ปีที่แล้ว

    100%ያልከው ነገር ሁሉ ልክ ነው ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን

  • @MohdAalam-kd1bk
    @MohdAalam-kd1bk 5 ปีที่แล้ว +4

    ያሣዝናል አይዞን ውንድም

  • @ማሪቱየጎደርልጁእናቴህወቴ
    @ማሪቱየጎደርልጁእናቴህወቴ 5 ปีที่แล้ว +11

    ዛሬ 2 ኛ ነኝ እዴት ነህ ቢኒ ተሻለህ አይንህን

    • @asnakeasnake628
      @asnakeasnake628 5 ปีที่แล้ว

      Betam das yemil temirt nw biniy egziabehar mastawlun yadilan

    • @teztaatrsawe2150
      @teztaatrsawe2150 5 ปีที่แล้ว

      እውነትህን ነው በጣም ነው የሚገርመው ከአረብ ሀገር እያለሁ ስገባና እንግሊዝ። ሀገር ስገባ አንድ አይደለም ፍተሻው 2 ወር በፊት ገብቻለሁ ምንም የያዝኩት እቃ ሳይፈተሽ ነው የገባነው ግን ይህ መሆን የለበትም ሁሉም ዜጋ ነው ከአረብ ይሁን ከኤሮፕ

  • @user-jn3dx6ml3z
    @user-jn3dx6ml3z 5 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ ወላሂ እውነት ነው እንዴት እንደሚያመናጭቁ አንተ ያልከው ሁሉም ደረሠብኝ

  • @ethiopialoved6853
    @ethiopialoved6853 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ የሁን በሰላም ለአገሬችን እኛን ያብቃን እንጂ ክብር ከቸሩ መዳናለም ብቻ ነው ቢኒዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @saratadss2845
    @saratadss2845 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነትህ ነው ቢኒ የዛሬ 3 አመት የገለመጡኝ አይርሳኝም ደም ነው እሚያፈሉት

  • @tayutayu663
    @tayutayu663 5 ปีที่แล้ว +4

    በጠም የሚገረ ታረክ ነዉ እኛ የሀረብ ሀገረ ሰዋች በደላችን በዛ

    • @user-ts4xj3yr2r
      @user-ts4xj3yr2r 5 ปีที่แล้ว

      በጣም በስቱ ልርር አለች ብርምጣድ

  • @imissumam5464
    @imissumam5464 5 ปีที่แล้ว +4

    Thanks bini mar 💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @zinazina7856
    @zinazina7856 5 ปีที่แล้ว +3

    አይ ኢትዮጰያ የታወቀ የልብ ጥቁር የበዛበት አገር ነው የውጭ ጥቁርታችን እጁግ ያማር ነው ግን የውስጥ ጥቁርታችን በጣም ያስጠላል

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ ትክክል ነህ ስልጣን ላይ ሲወጡ ሐይማኖታቸዉን ይክዳሉ ፍቅር የላቸዉም ትህትናም የላቸዉም ደግሞ አይፀልዩም ለዛ ነዉ ክብር የላቸዉም ወይኔ ወንድሜ ተጎድተሀልሳ በጣም ጨካኝ ትዉልድ ነዉ የቀረዉ።

  • @kalamkalam1186
    @kalamkalam1186 5 ปีที่แล้ว

    ቢኒ የእውነት ከልብ እናመሰግናለን
    እኔ የምገርመኝና የሚደንቀኝን ነገር ነው ዛሬ የሰማውት እኛ የገርፍቅር የእዝብ ፍቅር ይናፍቀናል እነሱግን ያሰቃዩናል ኢትዮጺያላይ ስልጣን አለን የሚሉት ግን እኔም እጅግ በጣም ይገርመኛል መች ይሆን እደሰው አገር ፍቅር እና ሰላም የምናግኘው ካገር እዝብ ጋር ይገርማል እውነት ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክክ እውነት ጎበ ዝዝ ነክ መልካም ውድም በዚሁ ቀጥል እዳተ መልካም ይብዛልን እውነት