ታላቁ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ክፍል 1- ፍጥረት Grand Story of the Bible Part 1 by Mamusha Fenta & Abreham T/ Mariam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 81

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን ❤❤❤

  • @bereketgebregziabher444
    @bereketgebregziabher444 3 ปีที่แล้ว

    ተባርካቹሀል!!ሰምቼ አልጠግባችሁም እግዚአብሔር ይባረክ እናንተን የሰጠን በዚህ ዘመን!!

  • @desalegnkumera6655
    @desalegnkumera6655 3 ปีที่แล้ว +2

    እስካ ዛሬ ድረስ ስፈልግ የነበረኩትን ገዳይ አገኘዉ በጣም በጣም ጥሩ ነገር ነዉ ስላ እግዝሃብሔር በደንብ እንድናቅ እንደዝህ አይነት ትምህረት ትልቅ ትልቅ ወሳኝ ነዉ ቀጥሉበት እናመሠግናለን

  • @abebechmelkamu7399
    @abebechmelkamu7399 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም እንግሊዝኛ ባትጠቀሙ መልካም ነው ጌታ ይባርካችሁ

  • @gaghagfhfh6418
    @gaghagfhfh6418 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል የ እግ/ር ሥራ መዉያያት ነዉ ጸጋ ይብዛላችሁ ተበረኩ

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 3 ปีที่แล้ว

    egziabhere yhulu new feteroachewalna
    Hmm
    Selzih fiteret alemen menkebakeb aleben
    Amagnoch hulachenm .
    Sigerem zefeteret 1&2
    Eyetayen asefachulgn trbareku hulachum
    Mamushaye endet endemewdh yanten sebketoch ayeche ayche altegebachewm
    Kirstose tekore selhone
    Tsegaw yibzalh

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
    " በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። "
    (መዝሙረ ዳዊት 65:11) HNY.

  • @lalabre382
    @lalabre382 3 ปีที่แล้ว +1

    መቼም የማያረጅ ርዕስ ነው ያነሳችሁት ሁሌም ስለአለማት ባሰብን ቁጥር ሌላ መገረም ሌላ መደነቅ ነው ተባረኩ

  • @baherukassa7528
    @baherukassa7528 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርካችሁ በጣም መሰረታዊ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው ግን ስትጀምሩ በጰሎት ቢሆን መልካም ነው ለተናጋሪም ለሰሚም ፀጋ እንዲለቀቅ።
    ተባረኩልኝ !!!

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992
    @eysusyadinaleysusgetanew4992 4 ปีที่แล้ว

    ዎዎዎዎዎዎ
    አረ ዘመናቸው ይባረክ በጣም ጠቀም ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @heldanaafework597
    @heldanaafework597 4 ปีที่แล้ว +2

    I am learning the Bible from the beginning, thanks to you guys! Stay blessed

  • @Semayawithought123
    @Semayawithought123 3 ปีที่แล้ว +1

    ከ0 ጀምሬ ህይወቴን እንዳየው ስላደረጋችሁ አመሰግናለሁ 👍👍👍

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 4 ปีที่แล้ว

    ብዙ ተባረኩልን ፀጋው እስከመጨረሻው ይርዳችሁ በርቱ

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እየተጠቀምኩበት ትምህርት ወይም ውይይት ነው ተባረከኩ በብዙ

  • @bituu3637
    @bituu3637 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን!!

  • @Abel-cn9gf
    @Abel-cn9gf 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ትልቅ መረዳት አግኝቼበታለሁ።
    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @marfiyasolmon6158
    @marfiyasolmon6158 3 ปีที่แล้ว

    wow Tebarekuu

  • @tihutabel8143
    @tihutabel8143 4 ปีที่แล้ว

    Bizu Temiriyalehu Geta Eyesus Zemenachihun Yibarik.

  • @emeba951
    @emeba951 4 ปีที่แล้ว

    ወገኖች እጅግ አሰፈላጊና ደስ የሚል ትምህርት ነው፡፡ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!

  • @esayasesuesueso3406
    @esayasesuesueso3406 2 ปีที่แล้ว

    zemenachu yebark

  • @ayantubedada2685
    @ayantubedada2685 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርካችሁ ብዙ እየተጠቀምኩ ነው

  • @gashawwerku
    @gashawwerku 4 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ ጥልቅ የሆነ ትምህርት መሰረትን ብክርስቶስ ላይ የሚመስርት እውነት ነው፡፡ ተባረኩ

  • @yettiabera3940
    @yettiabera3940 4 ปีที่แล้ว +1

    Keber hulu hulun laderege le Egziabher yihun.

    • @asterherpo8994
      @asterherpo8994 4 ปีที่แล้ว

      TG እባክሽ በአማርኛ አርጌው ውይይቱን እንደ ውንደሞቻች!!!

  • @henokabraha894
    @henokabraha894 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @asnakechteferra2231
    @asnakechteferra2231 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእግዚአብሔር ስራ እየተደነቅን እንድኖር ዓይን የሚከፍት ዉይይት ነው።

  • @ashenafialemu4058
    @ashenafialemu4058 4 ปีที่แล้ว

    Tebaraku Birukanachuu!

  • @mekdesgemeda1494
    @mekdesgemeda1494 4 ปีที่แล้ว

    I love this discussion, may God bless you more.

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 4 ปีที่แล้ว

    Wow,Mamusha, Aberesh & TG you guys are our blessing 🙆🏽‍♂️❤️🤷🏽‍♂️👏👏😇

  • @hiwotbegetanew7384
    @hiwotbegetanew7384 4 ปีที่แล้ว

    Tebarku geta yekalun megelet yabzalachu 👍👍😍📖📖

  • @buladeamulat1255
    @buladeamulat1255 4 ปีที่แล้ว

    Great revelation to all nation!! Bless all...

  • @senizebro65
    @senizebro65 4 ปีที่แล้ว

    አብርሽ ማሙሻና ቲጂ እግዚአብሄር ይባርካቹ ዋናው ላይ አተኩራቹ እኛም እንድናተኩር ስላደረጋቹን! እያዳመጥኳቹ ሳለ በውስጤ አንድ ጥያቄ ተፈጠረ ያ ምንድ ነው እግዚአብሔር በዘፍ 3:15 ተስፋን ሰጠን ይህም ተስፋ ከብዙ አመታት በኃላ በኢየሱስ እንደተፈፀመ እውን ነው ነገር ግን ያንን ሁሉ አመታት ማለትም በመፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ ከዘፍ እስከ ሚል ድረስ ለምን ኢየሱስ አልመጣም በዘመናት መካከል እግዚአብሄር በጊዜው በእቅድ እንደሚሰራ አምናለው እንዲያው ግን እግዚአብሄር ያሰበው ነገር ነበርን ባጭሩ በዘፍ 3:15 እና በማቴ 1 መካከል ያለው ርቀት መኖሩ ስለምን አስፈለገ? የእግዚአብሄር ሀሳብ ምን ነበር? ከተስፋውና ከፍፃሜው አንፃር?

  • @selamabrham6550
    @selamabrham6550 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @meseleshsali3362
    @meseleshsali3362 4 ปีที่แล้ว

    geta yebarkuuuu tebarkuuuuuuuuu

  • @robelkorsa4458
    @robelkorsa4458 4 ปีที่แล้ว

    የዘፍጥረት መጽሐፍ ለማጥናት ትልቅ ጊዜን ያጠፋሁት የመሠረት መጽሐፍ ስለሆነ ነው። ዘፍጥረት ስባል የዳግሜ ፍጥረት መሰረት ጭምርም ነው። ተዘረጋ....ይጠቀልላል ... እግዚአብሔር ግን ያው እግዚአብሔር ነው። ተባረኩ!

  • @mesimesi3735
    @mesimesi3735 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ

  • @alametutsefayae6850
    @alametutsefayae6850 4 ปีที่แล้ว

    Amen ameeeeeen

  • @boshabombe8036
    @boshabombe8036 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ነው!!ተባሪኩ።

  • @elei417
    @elei417 4 ปีที่แล้ว

    It is true let's be amazed in him and in his work

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 4 ปีที่แล้ว

    Be blessed dear sister and brothers

  • @nazrawigetu86
    @nazrawigetu86 4 ปีที่แล้ว

    Thank you! and God bless you!

  • @pastorethiopiaayele3685
    @pastorethiopiaayele3685 4 ปีที่แล้ว

    The greatness in the Bible is to know any one only in Christ as apostle Paul

  • @tigistteferi8465
    @tigistteferi8465 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @pixelpioneery
    @pixelpioneery 4 ปีที่แล้ว

    God bless you all

  • @eyerusalemgetaneh7356
    @eyerusalemgetaneh7356 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ፆታዊ ልዩነት ግብረ ሰዶም ላይ ያላችሁን ሀሳብ ብታጋሩን

  • @altekebede1193
    @altekebede1193 4 ปีที่แล้ว

    Tebarekuln

  • @hermela4279
    @hermela4279 4 ปีที่แล้ว

    berek belu,

  • @abrhamtesfaye5213
    @abrhamtesfaye5213 4 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS U ALL

  • @tesfalemdalu
    @tesfalemdalu 4 ปีที่แล้ว

    Intelligent design. A topic which never got attention in ethiopian church.

    • @nebabfs
      @nebabfs 4 ปีที่แล้ว

      yeah....they just mentioned it but never discussed it better.

  • @akiermias485
    @akiermias485 4 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU

  • @geletamekonnen2323
    @geletamekonnen2323 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you. Plus i wanna say to the interviewer that you have a beautiful voice.

  • @eldanielda
    @eldanielda 4 ปีที่แล้ว

    God bless you all.

  • @nino8287
    @nino8287 4 ปีที่แล้ว

    I’m gland I came across on your tube channel. GOD bless you all🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @samtirful
    @samtirful 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰው ሰው ነው፡፡ ነገር ግን በክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጆች ስንሆን ሰው መሆናችን አብቅቷል፡፡ ሰው ምድራዊ ነው፤ የእግዚአብሔር ልጆች ግን ሰማያዊ ናቸው፡፡ ምድራዊ ነው ማለት ከአፈር የተሰራ ነው ማለት ነው፡፡ የተገኘውም ከአዳም ነው ማለት ነው፡፡ ሰማያዊ ማለት ደግሞ የእግዚአብሔር ልጅ ከሆነው ከልጁ ማንነትን የተካፈለ ነው ማለት ነው፡፡ ከአፈር የተሰራው ሰው በክርስቶስ ስጋ ተቀብሮ አብቅቶለታል፡፡ አሁን አዲስ ፍጥረት ነን - የእግዚአብሔር ልጆች፡፡ የእግዚአብሔር ልጅ ከአፈር የተሠራ አይደለም!!!!

    • @bituu3637
      @bituu3637 4 ปีที่แล้ว

      ውይይት አንድን ስማ ደግሞስ የማይበሰብስውን ሲለብስ ምንድነው የሚሆነው ሰው?

    • @samtirful
      @samtirful 4 ปีที่แล้ว

      ​@@bituu3637 ልክ እንደ እግዚአብሔር ልጅ እንደ ክርስቶስ! የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንን፣ የእግዚአብሔር ልጅ ከሆነው ከእየሱስ ክርስቶስ የተለየ የእግዚአብሔር ልጅነት ሊኖረን አይችልም፡፡ እሱ መንፈስ ነው፤ እኛም መንፈስ ከሆነው እግዚአብሔር እንደ አዲስ ስለተወለድን በልጁ መልክ መንፈስ እንሆናለን፡፡

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 4 ปีที่แล้ว

    God bless you!

  • @youtubepray9412
    @youtubepray9412 4 ปีที่แล้ว

    Gog bless you

  • @jasonalbert4877
    @jasonalbert4877 4 ปีที่แล้ว

    Man is created ( Spirit the image of God) to lead to rule. Body is made from dust for reason, to work on earth. Soul is breathed ( God sharing HIS eternal life)

  • @nebabfs
    @nebabfs 4 ปีที่แล้ว +1

    I have dedicated almost my entire education on the origin of life. I wish this video was more deeper than simply talking about what we already know. Any one can say "God created the universe" rather deeper questions of the meanings and lessons as well as questions posed on genesis specially the creation narratives should have been addressed in a better way.

  • @mekdiyonas9216
    @mekdiyonas9216 3 ปีที่แล้ว +1

    Please English ባትጠቀሙ መልካም ነው ተባረኩ

  • @ayantubedada2685
    @ayantubedada2685 4 ปีที่แล้ว

    Yageta selam yebazalchu koyachu eko

  • @fetenechtadesse4978
    @fetenechtadesse4978 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከፍ በሉ

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 4 ปีที่แล้ว +1

    በውይይት መልክ ትልቅ ትምህርት ነዉ ያስተላለፋቹ ተባረኩ ተጠቅመበታለዉ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 4 ปีที่แล้ว +3

    ምንድነው ግን እህቴ በእውነት የቋንቋው እውቀት ካለሽ በእንግሊዝኛ ውይይት. ስታደርጊ እንይሽ ካልሆነ እንዲገባን እንደ ወንድሞቼ በአማርኛ ብቻ ተናገሪ ይህ ብዙ ህዝብ የሚከታተለው ውይይት ነው ዝም ብሎ የቡና ጨዋታ አይደለም ጌታ ይባርክሽ.

  • @joni-pq4do
    @joni-pq4do 3 ปีที่แล้ว

    bible endzi rega beln bedenb benemar endat des yelal

  • @Semayawithought123
    @Semayawithought123 3 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዬ ቅመም ነሽ......

  • @amtechet
    @amtechet 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጥሩ ፕሮግራም ነው ወድጀዋለው!!
    ነገር ግን እኔ እንደማምነው ጥያቄዎቹ ከማያምንም ሰው ብትቀበሉ ጥሩ ነው

  • @gulelatmekonnen9010
    @gulelatmekonnen9010 4 ปีที่แล้ว

    በመልካችን እንፍጠር????

  • @devidlo4606
    @devidlo4606 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእናንት ይሁን ቅዱሳን
    በፍጥረት ላይ አንድ ጥያቄ ነበረ
    እሪሱም ቃየል ወንድሙን ከገደለ በሀለ 4፧17 እዚጋ ያጋባት ምስት ከየት ነች የአዳምና ሔዋን ልጅ ነች ወይስ ሌላ የሰው ዘር ነበር...ትሽየ መብራሪያ ብትሰጡኝ

    • @samirawiteshatuendale7063
      @samirawiteshatuendale7063 3 ปีที่แล้ว

      ከዉድቀት በኋላ ሰለቃየንና አቤል ተፃፈ እንጂ ሌሎች ሰዎችም ነበሩ። የእግዚአብሔር ልጆች የሰዎችን ልጆች መርጠዉ አገቡ።

  • @mekdiyonas9216
    @mekdiyonas9216 3 ปีที่แล้ว

    ለምን ድነው ያመነ ከላመነ ጋ ትልቅ ልይነት የለለው?

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 3 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @selamabrham6550
    @selamabrham6550 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @senizebro65
    @senizebro65 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @emebetfekadu6084
    @emebetfekadu6084 4 ปีที่แล้ว

    God bless you all.