Praise God's Brothers, this is what I want to see for my Nation leaders who knows the whole Council of God! Understand scripture throughout the whole Bible.
Jemiro yemifetsim Amlak Egzabher bicha nw. Tesfana fetsame beEgzabher zend nw. The director of the world is God Almighty. The full story of z word of God set us free, nd gives us life. Each nd Evry thing ke word of God yikedal. Our Remenant Gospel servants More grace to you nd Much Love😊
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ጥሩ ትምህርት ነው።
አስገራሚ መረዳት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ለ ሁለተኛ ግዜ ጀመርኩት አይጠገብም
ተባረኩ
Tebarkachuhal!!
ወይ እግዚኣብሄር ኣምላክ ይባርካቹ ያብዛቹ እንዴት ደስ ሚል ውይይት ነው ብዙ ስፉ በእውነት ነፍሴ ሃሴት ኣረገች ፡ እንደዚህ ኣብዙልን please mean discussion ♥️ 😀
አሜን ዓለም በክርስቶስ ይጠቀለለል!!
ትልቅ የጌታ ሰው ትውልድህ ይባረክ ማሙሻ
እጅግ በጣም ጥሩ ጠቅለል ያለ ማብራሪያ! መጽሐፈ ቅዱስ በፍጥነት ብሎ ብቻ ሳይሆን ከርሱ ከእግዚአብሔር ብሎ ነው የሚጀምረው። አሜን! እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
በጣም የምወድህ ሰው ዶር ማሙሻ እና ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏
My God shall supply all your need according to his riches in glory by Christ Jesus bless you all abundantly
wondimoche gabatashu iwuning❤❤❤❤
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን!!!እንዴት ድንቅ አማላክ ነው ልልልልልል ክብር ይሁንለት የሚያስገርም የሚያስደንቅ ነው አሰራሩ አደራረጉ ክብር ይሁንለት!!!!!ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ መውጣትና መግባታቹ ይባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛላቹ
I learned and You added a great value in my daily challengeful life.God bless you.now I'm seeing myself in the God's eternal plan.
የእውነት በጣም ናፍቃቹኝ ነበር... ተባረኩልኝ
ተባረኩ አብርሽ ቲጂ ማሙሻ ተባርከናል
Tebareku bebzu tsegawn yabzalachu
Wowwww Ameennn እግዚአብሔር ፈላጊ ነው
የፈጠረውን አለም መቼም አይተውም
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ብዙ ነገሮችን ተምርያለው ። ይህ ቃል ትልቅ ትምህርት ነው በውስጡ የያዘው መጽሐፍ ቅዱስን ማንም አያውቀውም ግን ደግሞ ባለቤቱን ለማወቅ ከ ጠይቅነው ግን ምስጥሩን ያሳየናል ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ በርቱ
God bless you all thank you so much
እውነት ነው እኛ ለእግዚአብሔር ክብር ተፈጠርን እንስሳት ለኛ ክብር ተፈጠሩ ለምሳሌ ያህል ለመጥቀስ ፈረስ. ሁላችሁም ጌታ የሱስ ይባርካችሁ.
እግዛብሔር ይባር ካችሁ ተባረኩ
የእግዚአብሔርን ቃል ከመሰረቱ ጀምራችሁ ልታሳውቁን ስለወደዳችሁ...ወደ ቀደመው እውነት፣ ህይወትና መንገድ እንድንመለስ ስለረዳችሁን ተባረኩ።
የሰላምና የበረከት አባት ያብዛላችሁ ተባረኩ በብዙ
Excellent idea Dr Mamusha, Abraham and Tigi blessed!!
እግዚአብሔር የምገርም ፈጣ ርነው
You are blessed Dr Mamusha
እናመስግናለን ዶክተር ማሙሻ
Tebareku betam tetekmealehu saltegbew alek endemiketil tesfa alegn begeta fikirim astemirun sil teykachuhalehu geta tsgawin yabzalachuh 🙏🏽🙏🏽
Tebarekulen
Geta ymesgen! Bless u all
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
Dr mamusha egziabher abzito yibarkih ante ye egziabher barya neh geta yemitekemibih!
እንደ ጀመሪኩት ሳላቅ አለቀ ተበረኩ በጌታ
Praise God's Brothers, this is what I want to see for my Nation leaders who knows the whole Council of God! Understand scripture throughout the whole Bible.
May God bless you all 🙏
So much blessing
አሜን አሜን ተባረክ
አመሰግናለሁ በጣም ጌታ ይባርካችሁ
Jemiro yemifetsim Amlak Egzabher bicha nw. Tesfana fetsame beEgzabher zend nw. The director of the world is God Almighty. The full story of z word of God set us free, nd gives us life. Each nd Evry thing ke word of God yikedal. Our Remenant Gospel servants More grace to you nd Much Love😊
Bless you more!
God bless your life
So interesting topic and God bless you all. But if the moderator avoids using English words in the middle, it would be more productive discussion.
God bless you
God bless all!!
Tsega yibzalachu!
AMEN.be blessed
ውይይታችሁ በጣም ደስ ይላል ሀሳባችሁን በደንብ እንድንረዳው ሙሉውን አማርኛ ብትጠቀሙ እባካችሁ ልምድ ያስቸግራል ግን ጌታ ይረዳችዋል
Thank you so much.
Geta iyesus yibarikachu miritochi
Geta bebzu yibarkachihu
Thank you both.Blessed !one question can we say we are wondering for God when we pray to him?
The Hebrew Bible starts "When God began to create heaven and earth- the earth being unformed and void"
ብዙዎቹ የዌስተርን ምሁራን የሚጠይቁት የዘመናት ጥያቄ ይህ ዩንቨርስ ከየት መጣ ነው ወይንም ማን ፈጠረው ብቻ ሳይሆን ዩንቨርስን ፈጣሪ ከፈጠረው ፈጣሪንስ ማን ፈጠረው ብለው ተመልሰዋል ይጠይቃሉ ። ይህ ጥያቄ ማንን ማን ፈጥረው ይህ በዚህ ተፈጠረ አያለ በግዜ መካከል ውስጥ ልንመልሰው የማንችለው መልሰ ነው ።
"ፈጣሪ" የሚለው ቃል "ፈጣሪን" ማን ፈጠረው
ለሚለው በቂ መልስ ነው ። ምክንያቱም "ተፈጠረ" የምንለው ቃል መነሻ እና መድረሻ ላለው ነገር ብቻ ነው ። መነሻ እና መድረሻ ወይንም cause and effect አለው ። ስለዚህ
ስለዚህ " ኮዝ እና ኢፌክት " ከተባለ የግዜ ቀመርን ወይንም ታይምን እናያለን ማለት ነው ።
ሰለዚህ ተፈጠረ የምንለው ነገር " ጅማሪ " ካለው
ፍጥረትን ወይንም ዩንቨርስን እንዲኖር ያደረገው
አምላክን ማን ፈጠረው የሚለው ጥያቄ እሱ ላይ ጨርሶ አፕላይ የማያደርግ " LAW" አለ ። ያም
ፍጥረትን በታይም ከተጀመረ ፍጥረት ጀማሪው
ከታይም ክልል ስለሆነ እሱ ፈጣሪ ኮዝ የለውም ። God is uncaused cause ወይም የኮዝ መነሻ ነው ።
ከመጀመሪያው በፊት ጀማረው እሱ ነው ።
ስለዚህ ፈጣሪ ከታይም ክልል ውጭ ሆኖ ነገሮችን ያስጀመረው ብቻ ሳይሆን የሚያስፈፅመውም እሱ ነው። because time has a beginning and ending period. ለዚህም ነው ፈጣሪ አልፋ ኦሜጋ የሚባለው ከታይም ክልል ውጭ በህልውናው ስለሚኖር። ፈጣሪ ከታይም ክልል ውጭ የሚኖር ከሆነ ፊዚካል ሳይሆን ስፕሪቹዋል ነው ማለት ነው ። ማተር የምንለው ነገር በታይም ክልል ውስጥ በሰፔስ ውስጥ የሚገለፅ ከሆነ የማተር ተቃራኒ immaterial ነው ።
መጰሃፍ እግዚአብሔር መንፈስ ነው ይላል ። ዮሐንስ 4,24
Well said 😉
@@mesfintezu343 ይመስለኛል የግል መረዳቴ ነው ። ያው በብዙ ሰዎች ውስጥ የሚንቀሳቀስ ጥያቄ ስለሆነ?
እግዚአብሔር አስገኚ የሌለው አስገኚ ነው!!
dr sile gabcha evangelical tv yastemarutn atawt
bible framework
Creation
Decreation
Re- creation
New creation
Very good....politely i say this....please hosts shouldn't talk much!! We want to hear from the guests...thankyou
And I don't like her English too it's not necessary to speak bemehal bemehal I thought amharic interview meselegne...
ዐ
አንድ ሀሳብ ልስጥ እህቴ ለምንድነው ግን እኛ ኢትዮጵያውያን በተለይ ሴቶች በአማርኛ ሆኖ ሳለ ውይይቱ እንግሊዝኛ መቀላቀል.
Enesu binageru esuwa zmbila bitadamix xiru New yesuwa nigigir mnm eyegebagn ayidelem
ያረጃ ነው ወይ
ትረክት ምንድን ነው የሚል ነበር ሰትጀምሩ ግን ወደ ስብከት ቀየራችሁት ለምን ተፀሕፍ እንዴት ፅሐፉት ይፅሕፉትስ ሰወች ድንዴት ሊፅፉት እንደቻለ ማስረዳት በዛ ላይ የእግዚአብሔር ታሪክ ከሆነ የሴጣንንም ሀሳብ አአንስታችሁ ነበር መጅመሪያ ስማይና ምድርን ነው የፍጠረው ከዛ ፍጥርታትን ካላችሁ ለውድቀት የሚሆን ነገር ለምን ተዘጋጅ እባብን እና ሴጣንነ ቀድሞ ፍጥሮ መሆኑንስ ለምን ትንታኔ አትሰጡም ትርክት ሰላላቹ ብዬ ነው
ክፍል ሁለትን ስወስትንም ይስሙ
God bless you
God bless you