እንዳሽ ኢክራምን ተቀበላት አትራቀኝ አለችው❤️❤️❤️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 300

  • @1sebehadin
    @1sebehadin หลายเดือนก่อน +66

    የወንዴ አድናቅ ዎችlike🙌❤️❤️❤️❤️

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 หลายเดือนก่อน +11

    የዘንድሮ ፍቅር ሀይማኖት አይለይምእንዴ የፈጣሪያለህ ልቦናስጠን

  • @waskan5109
    @waskan5109 หลายเดือนก่อน +10

    ወላሂ ወንዴግን በጣም ደህናሰውነህ አላህ ይጠብቅህ አሚርም❤❤

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 หลายเดือนก่อน +5

    ከዚህ በኋላ በተለይ አሚር እጅህን እዳታስገባ የተለያየ እምነት ናቸው

  • @muluken-q5d
    @muluken-q5d หลายเดือนก่อน +37

    ፍቅር ሲገለበት እንደዛ ነው ዋው በጣም ደስ ይላል እስቲ እንደኔ ደስ ያለው ካሌክ ግጩኝ 😂😂😂😂

    • @መቅደስ-ቘ6ጠ
      @መቅደስ-ቘ6ጠ หลายเดือนก่อน +3

      በሀይማኖት አንድ አይደሉም ። ስለዚህ እንዳሽ ከዚች ልጅ እራቅ።👈 ሀይማኖት ይበልጣል⛪👈🙏

    • @muluken-q5d
      @muluken-q5d หลายเดือนก่อน

      @@መቅደስ-ቘ6ጠ yes that's true

  • @merayemmuhemed1375
    @merayemmuhemed1375 หลายเดือนก่อน +65

    ግን የሀይማኖቱነገርስ ወይስ አንድ ናቸው እደኔ ግራ የገባው ብቻ ላይክ ያርገኝ🎉🎉

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed หลายเดือนก่อน +2

      እር አንድ አደሉም ቅጣቸዉን ያጣሉ እጅ

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 หลายเดือนก่อน

      Qesibilo shehada yiyizali be allh fiqad

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน

      አድአደለም ሀይማኑታቸው

    • @Sa3daSa3da-i6y
      @Sa3daSa3da-i6y หลายเดือนก่อน +1

      😂😂ሴጀመር ኢቶበረች ዱራል አስክሮቸው ሞሞት ረስተዋል

  • @FhCh-zf5nz
    @FhCh-zf5nz หลายเดือนก่อน +47

    ፈቅሯ ተገለበጠወደሷ😂😂😂

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት หลายเดือนก่อน

      ክክክክክሰ

    • @zemzemzemzem6661
      @zemzemzemzem6661 หลายเดือนก่อน

      ከከከከ ቂጠ ናወ

    • @EiveShv
      @EiveShv หลายเดือนก่อน

      አወ እደዛ እዳልሆነች አሁን ልመና ቱቱቱ😂😂😂😂

    • @Aminat725
      @Aminat725 หลายเดือนก่อน

      ሂወት እነዴዚህናት የተመልከችእርግማንሥየትይድረሥ

    • @SameeraFahed
      @SameeraFahed หลายเดือนก่อน

      አወ😅

  • @SqqeSww
    @SqqeSww หลายเดือนก่อน +13

    እኳን ታረቃችሁ ግን ከዚህ በዋላ እዳሽ ፍቅር ምናም እዳትሉ ይክረም ብዙ እቅድ ምናምን የምትይው ነገር አቁሚ ምክኒያቱም እምነታችሁ ይለያያል አቺም በሐይማኖትሽ ፈጣሪሽን የሚሰጥሽን ጠብቂ እዳሽም እደዛ ከሁሉም ሐይማኖት ይበልጣል ይቀድማል

  • @MesitayitWenidimneh
    @MesitayitWenidimneh หลายเดือนก่อน +20

    ልጁን ተይው ሀይማኖታቹ አንድ አይደለም ተይው

    • @GenetYehia
      @GenetYehia หลายเดือนก่อน

      ልክ ነሽ ውዴ ፍቅር አዛዘነችኝ❤😢

  • @sasaudi
    @sasaudi หลายเดือนก่อน +10

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ኣዳሽየ ከሳ ራቅ😢❤
    ለይቅራታ ያረክላት ግን የምሪ ደስ ብሎኛል❤

  • @ToybiTube-y2u
    @ToybiTube-y2u หลายเดือนก่อน +12

    ማንንንም አልቀደምኝ 1ኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ቤቴ እየገባችሁ ደምሩኝ እኒህ ልጆችኮ አላድግ አሉኝ😢

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 หลายเดือนก่อน +11

    በወንዴ ሰም ነዉ ሰብሰክራብ ያረኩት ከምረ ጀግነ ነህ ትችለለህ🎉🎉🎉🎉

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube หลายเดือนก่อน +4

    እደሽ ከአንተ የምጠበቀው ይቅርታ ብቻ ነው ግን ከአሁን በኃላ ከሷ ጋር ፍቅር መጀመሪ ይቅረብ ይብቃ ደሀ ያለቸው ልጅ ነጌም አብረ መዚለቅ አትችልም ተውት በጣም ነው የኮረሁት የኔ ወንድሜ ቆፍጠን ነው 😢😢

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه หลายเดือนก่อน +8

    ወንዴ ያኔ ምስኪን

  • @merd24
    @merd24 หลายเดือนก่อน +1

    ዓላማችሁ የልጅቷን ሥሜት ማስተካከል ከሆነ ከይቅርታው በኋላ እንዳትጎዳ እንዳሽ በእህት በወንድምነት እንዲቀጥሉ አሳምኑትና ይጠያየቁ። ሴቶች ቶሎ ነው የሚሰበሩት ሲቀጥል ደግሞ እርሷ በሰላም እየኖረች ባለችበት ሕይወት ውስጥ ሄዳችሁ ነው ፈተና የሆናችሁባት። ስለዚህ የሁሉም ምክንያት እንዳሽ ስለሆነ የሰው ስሜት ኮርኩሮ ዞር ማለት ይደብራል ቢያንስ ጥሩ ወንድምና እህት መሆን ይቻላል። ሰው እየተጎዳ ዝም ብሎ ማየት ግን ጭካኔ ነው።

  • @FhCh-zf5nz
    @FhCh-zf5nz หลายเดือนก่อน +54

    ሰለታረቃችሁ ደሰብሎናል

    • @rabia647
      @rabia647 หลายเดือนก่อน

      የኔዋ አየሁሸ

    • @FhCh-zf5nz
      @FhCh-zf5nz หลายเดือนก่อน

      @@rabia647 የተመታሸ እዝህምትሰሪያለሸ😳😳😳

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei หลายเดือนก่อน +2

    ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው😢
    መቼም ኢክራም ከዚህ በላይ ትምህርት ውሰጅ ለሰው ልጅ ክብር መስጠትን

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru หลายเดือนก่อน +5

    መታረቃችሁ በጣም ደስ ይላል ሂክሩ ቆም ብለሽ አስቢ ሀይማኖታችሁ አንድ አይደለም❤❤

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
    @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ หลายเดือนก่อน +5

    ይቅር በሉ ይቅር ትባላላቹሑና ይላል ፈጣሪያችን ሰለዚህ ወድሜ ይቅርታ ሰላደርግህላት ደስ ብሎኛል ከዚህ በኃላ ግን ራቅ ከሀይማኖትህ ጋር ከማይመሳሰልህ ሰው ጋር የፍቅር ግንኙነት እንዳይኖርክ አደራ አደራ ተይቶ ለሚጠፋው ከንቱ አለም ሐይማኖትህን ጠብቅ ጽና እሷም በኃይማኖት ትጽና

  • @ZeNat-vw5yu
    @ZeNat-vw5yu หลายเดือนก่อน +1

    ጨምድዷታል ስላችሁ አቶ ፍቅሮ😢😂😂😂ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል❤🎉

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n หลายเดือนก่อน +2

    በመታረቃቸዉ ደስ ያያለዉ ወንድ ግን ይለያል❤❤❤❤

  • @BayoshKk
    @BayoshKk หลายเดือนก่อน +3

    Woww wande faxari yebarkak❤❤❤

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ በማረግህ ደስ ብሎኛል ግን ሀይማኖቱስ ረሳቹት እንዴ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እናተም ተላቀቃችሁ እርቅ ጡሩ ነው አችም ሰከን በይ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤🎉🎉🎉🌹🌹🥀🥀🥀🌺🌺

  • @muluken-q5d
    @muluken-q5d หลายเดือนก่อน +3

    ተመልካቾች ግን እንደሺን የያዘው ፍቅር ነው ወይስ ጉንፋን ነው ለኔ አልገባኝ ነገር ቆይ እንዴት በአንድ እንደ ሊለቀው ይችላል ጉድ ነው ዘንድሮ 😂😂😂😂

    • @rahmaemam4027
      @rahmaemam4027 หลายเดือนก่อน

      በድህነቱ እጀተሳለቀችበት እደት በቀላሉ ይረሳዋል

    • @Masimtube-n3t
      @Masimtube-n3t หลายเดือนก่อน +1

      ጉንፈን ነው😂😂

    • @TopF-hn4lv
      @TopF-hn4lv หลายเดือนก่อน

      እዲ አነጋገሪ ብዙ ይተዋል እማዬ😅

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ታረቃችሑ ግን ወደሌላ እንዳታሥቢ ሙሥሊም ሤት ክርስቲያን ወንድ ማግባት አችልም እባክሽ ሥለድንሽ ተማሪ ክሪምሽን በወጉ ጠምጥሚ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 หลายเดือนก่อน +11

    ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል
    አሚር ምነው አሞሀልደ

  • @ኤዱ
    @ኤዱ หลายเดือนก่อน +1

    ፀባይሽን አስተካክይ ይቅርታተደረገለኝብለሽ እዳትጎጃቸው👍👍👍

  • @zainbsaeed7414
    @zainbsaeed7414 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይማኖት ሀይማኖት የምትሉሠወች አሁንማ ሁሉም ሠው እድህ ሁናልኮ ምን ይደረጋል ብላቹህነው ፍቅር መጋኛነው አሉ እኔስ አላቀውም 😂😂😢

    • @KeriyaHussein
      @KeriyaHussein หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ หลายเดือนก่อน

    ዋናው ነገር ይቅር መባባላቸው ነው በጣም ደስ ይላል ከዚህ ቡሃላ ያለውን ኢክራም እና እዳሺ ይነጋገሩበት ማንኛችሁም በመሃከላቸው እዳትገቡ 50 k እናስገባቸው እናበረታታቸው ይቅር ባይነት ትልቅነት ነው ጎበዞች

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid หลายเดือนก่อน

    ስለታረቀቹ ዳስ ብሎናል ግን እያሰበቹ ነዉ አሚር ሁለት አይነት አይመኖት እንደለቸዉ መጀመራ አይመኖት ይቀድል መስታራቀቹ ጥሩ ብህንም ኢክራም ፍቅር ፍቅር ኢያጨወተት ነዉ

  • @mekde1223
    @mekde1223 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅረ ስላልካት ደስ ብሎኛል ግን በህትነት ቅረባት በቃ ልጂቷ እግዚአብሔረን ፍቅረ ይዟታል ያልኩት አልቀረም 😂😂 አይ እኛ ሴቶቺ ያ አስቴረ አወቀን ሙዚቃ ጋበዝኩሺ ኢክሩ ቆጨኚ የሚለውን 😂😂

  • @birhaneteshome3435
    @birhaneteshome3435 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ እዳሽ አደራ አደራ የፍቅር ህይወት እዳትጀምር እምነትህን አደራ ማህተብህን ጠብቅ እግዛብሄር ላተ ያላትን ይሰጥሀል አደራ ግን የእምነትህን ነር አቺ እህቴ ኢክራም በእምነትሽ ቀጥዪ ቦሀላ ግን ፍቅር ብላቹ ገባታቹ ትቆጫላቹ እደኔ ሀሳብ እህትና ወድም ሆናቹ ቀጥሉ አትራራቁ🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👈👈👈👈👈👈👈

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani หลายเดือนก่อน

    ወንዴ አሚር በጣም ጎበዝ ነቹ በቃ ኢቅርታ ካረገላት በቂ ነው

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 หลายเดือนก่อน +2

    አንኳንምታረቃቸሁ🎉🎉🎉

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج หลายเดือนก่อน

    እሰይ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን😍😍💜💜♥️♥️🌹🌹🥰🌹

  • @JooklJookl
    @JooklJookl หลายเดือนก่อน +8

    ደስይላልግንፍቅርከእምነትይቀድማል😢

    • @FhCh-zf5nz
      @FhCh-zf5nz หลายเดือนก่อน +1

      @@JooklJookl መጀመሪያ እምነታችሁን ዉደዱ

    • @JooklJookl
      @JooklJookl หลายเดือนก่อน

      @@FhCh-zf5nz ትክክል

    • @Elham-v9c
      @Elham-v9c หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @ረሂማማሀመድከማል
    @ረሂማማሀመድከማል หลายเดือนก่อน

    የኔ ሚሥኪኖች ወዲነ ሚሮ አድነቂንኝ❤❤❤❤

  • @زمزم-ج1ف
    @زمزم-ج1ف หลายเดือนก่อน +4

    እንደ በሀይማኖቶሺ ትዳርሺን ያዠ እሱኮ ክርስቲያን ነው

  • @WerttAsdfgg
    @WerttAsdfgg หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ይቅርታ ማድርግ ትልቅነት ነው ወድሜ ሁሉም ለበጎነው

  • @jenabgadyoo541
    @jenabgadyoo541 หลายเดือนก่อน +1

    indashiye sijemer fekire beminet yijemiral yikrta silalati gin desi bilonyali❤❤❤🎉🎉

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv หลายเดือนก่อน +1

    ወዴ ጎሽሽ ሀይማኖትችን አስክቡሩ ጎሽሽ በሀላ ተጠያቂ ናችሁ እሳ ሙስሊም ናት እሱ ክርስታን እግዚአብሔር አምላክ የማይወደዉን አታድሩጉ ጎሽ ሀይማኖትን ቢቀዪር ተጠያቂ ናችሁ

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን หลายเดือนก่อน +1

    ከፍቅር ሀይማኖት ይቀድማ ስሜታችሁ አትከተሉ

  • @HawaTube-q6e
    @HawaTube-q6e หลายเดือนก่อน

    በሳቅ ገደለችኚ አች ልጂ ጠገረሪት ፍቅረ አይየየየ😂😂😂 ከሆነ እደዚክ ነዉ እጂ

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot หลายเดือนก่อน

    ይችልጅ ምንም የሙስሊም አክት የለላት ግርድፍ ነገር አላህ ድያ ይስጥሽ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል እምነቱ የማይገናኝ ሰዉ ከወድሁ መራራቁ ጥሩ ነዉ እረፉ እረፉ በሁለቱ ሀይማኖት መካከል ልዩነቱ የሰማይና የምድር ያክል እሩቅ ነዉ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 หลายเดือนก่อน +1

    አረ የት እየሄድን ነው የኢ/ያ ልጆች ሀይማኖት ይበልጣል ከፍቅር መታረቃቹ መልካም ሁኖ ሴለ ግን ሀይማኖታቹስ ወንድሜ በአንገትክን ያሰርከውን የክርስቶስ መስቀል አስብ ቀላል ዋጋ አይደለም የተከፈለልን አደራ እህታዊ ምክሬን ነው ቆም ብለክ አስብ ምንም ነገር ቢሆን ከክርስቶስ ፍቅር አፈሚበልጥ ነገር የለም😢

  • @abdullahsalem-lc3lt
    @abdullahsalem-lc3lt หลายเดือนก่อน +2

    ያምሻል ከብት ሀይማኖት የሚባል ነገር አለኮ ምን ታስቢያለሽ ሌላ ይቅርታ አደርገልሻ

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ እናበረታታቻው❤❤❤

  • @WEt-pj4jv
    @WEt-pj4jv หลายเดือนก่อน

    ወይ ፈ ፍቅር የሥረውን ይሥጠው 😢😢

  • @indujed3236
    @indujed3236 หลายเดือนก่อน +2

    Wow batem dass yile 🎉

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani หลายเดือนก่อน

    አይ ተው
    መታረቃቹ ደስ ኢላል ግን ከፍቅር ሀይማኖት ኢቀድማል

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m หลายเดือนก่อน

    መሽአላ,❤❤❤❤❤

  • @Mahiየድንግልልጅ
    @Mahiየድንግልልጅ หลายเดือนก่อน

    እስኪ እንዳሽን ቱዩብ ይከፈትለት የምትሉ በላይክ🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy หลายเดือนก่อน

    አሁንም ቦሀላ ሲለያዩ ሲጣሉ እዳናይ ምክኔያቱም ሁለቱም ሀይማኖታቸው ይለያያል ከምንም ከማንም በላይ ሀይማኖታቹን😢😢

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂ደሥ አለኝመፎቀቅሽ ተመሥግን😅😅

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 หลายเดือนก่อน

    ወንዴ አንተ ትለያለክ እንኮንም ታርቁ ደስ ይላል

  • @MasaraMasara-q8f
    @MasaraMasara-q8f หลายเดือนก่อน

    ወጣቹ ወዴት እይሄዳቹነዉ የጉርምስና ጌዛ ፍጣሬቹሁ ፍሩ እዚጋ ያለ እምንታቹ እየመጣቹ አትሽለጥለጡ ፍቅር የሜጀምረዉ ክእምንት ነዉ

  • @KALEYE_BELETE
    @KALEYE_BELETE หลายเดือนก่อน

    ስለታረቃችሁ ደስ ብሎናል ግን ኢክራም ሀይማኖታችሁ አንድ ስላልሆነ ልጁን ለቀቅ አድረጊው ሆ ፎቃ ጠለፋት በተራዋ ክክክክክክ

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم หลายเดือนก่อน +1

    እኳንለዚህ አበቃችሁ አልሀምዱሊላ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕

  • @ፎዚነኝከወደወሎ
    @ፎዚነኝከወደወሎ หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ስላላት ደስ ብሎናል ገነር ግን አይማኖት ይቀድማል

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad หลายเดือนก่อน +5

    መሆን ያለበትን አድርጋቿል ከዚ በይ ተዋቸው ደሞ ይክረም ምን እየሆንሽ ነው እምነታቹሁ አንድ አይደለም ስለዚህ አደብ አድርጊ

  • @bizu831
    @bizu831 หลายเดือนก่อน +2

    ልጂቷ አፍቅረዋለች😂❤ ብራቦ

    • @Aabb-h4x1g
      @Aabb-h4x1g หลายเดือนก่อน

      ፣😂😂😂😂😂😂😂

  • @Masimtube-n3t
    @Masimtube-n3t หลายเดือนก่อน +1

    ይቅር ለእግዚአብሔር ደስ ብሎኛል

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ጥሩ ነዉ ትልቅነት ነዉ❤
    ከዛ ዉጭ ግን ፍቅር ምናምን ጭራሽ እንዳትሳሰቡ ምንድን ነዉ በሀይማኖት ቀልድ😡😡

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 หลายเดือนก่อน

    ወንድ ልጅ ቆረጠ እንዴ ፍቅር ያዛት ጉድኮ ነው

  • @tecnopova-kh7dy
    @tecnopova-kh7dy หลายเดือนก่อน

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 หลายเดือนก่อน +1

    ማን እደሠላም እንደት ደስ ይላል የሁላችሁም ፈገግታ ደስ ይላል ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 หลายเดือนก่อน

    በቃ አች ደም ተይው ይቅርታ አረገልሺ አደል አለቀ ሲጀመር በሀይማኑታችሁ አድ አደላችሁም

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd หลายเดือนก่อน

    ማሥታረቃችሁ ጥሩነው ሌላውን እነሡው ይጨርሡት

  • @HcbdFgzk
    @HcbdFgzk หลายเดือนก่อน +1

    አብሽሩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weynhgerannafaki2123
    @weynhgerannafaki2123 หลายเดือนก่อน

    ግን ከናንተ ምን እንማራለን አድነታችሁ ደስ ይላል ግን የተለያየ ሀይማኖት ሆናችሁ ፍቅር ምናምን እያላችሁ አትጃጃሉ ።

  • @HabibaAbdulla-r8k
    @HabibaAbdulla-r8k หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል❤

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ይቅርታ አላህ ይወደውል

  • @bertukaneasfaw2505
    @bertukaneasfaw2505 หลายเดือนก่อน +1

    እክርም ግን እንዳትጎጀ እሸ❤❤❤❤❤❤

  • @Asemafrho
    @Asemafrho หลายเดือนก่อน

    ሀይማኖት😢😢😢

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 หลายเดือนก่อน +1

    ቡዙ አላማ አለኝ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EiveShv
    @EiveShv หลายเดือนก่อน +1

    ኢናሊላሂ ኧረ እህት ሀይማኖትሽ እማይፈቅደውን ነገር አታዲርጊ በቃ ለሀይማኖ መጨነቅ ቀረ አሏህ ይሥቱር😢

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o หลายเดือนก่อน

    አሰታርቃቸዉ በደብ ፍቅር ይዟታል ነድማለች

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች หลายเดือนก่อน

    ያለ ሀይማኖትህ። ፍቅር ይቅር ባችሁ
    ግን ይቅርታ ተባባሉ
    በእህት እና በወንድመት ብቻ ሁኑ

  • @obsituutentiraa6692
    @obsituutentiraa6692 หลายเดือนก่อน +1

    Yaa Rabii sabariin

  • @alialdhouri
    @alialdhouri หลายเดือนก่อน +1

    አቶንህም ልጁቱ ጥበረም ነት በዘላይ ምድነዉ ስተወራ ዊን ዊን ሚየረገት 😊😊😅😅

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ብያለው አች ሸሌ ወረድ በይ ሀይማኖት ሚባል ነገረ አለ ደቆሮ ያሳሸ

  • @sua9617
    @sua9617 หลายเดือนก่อน

    ሰለታረቃችሁደሰብሎናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 หลายเดือนก่อน

    እኔያልገባኝነገር እንዴት ነዉ ሚሆነዉ እሶ ሙስሊምእሱ ክርስትያን እኔምንም አልገባኝም በተለይ ወንዴ አስተዉልፍቅርሚጀምረዉ ከእምነት ነዉ

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 หลายเดือนก่อน

    መታረቅ ይቅር ለእግዚአብሔር ነው ጥሩ ነው ነገር ግን አደራ እንዳሽ ወደፍቅር እንዳትገባ የእምነትህን ነገር አደራ በቃ ይቅርታ ከተጠያየቃችሁ በቂ ነው

  • @HasenaKoshi
    @HasenaKoshi หลายเดือนก่อน

    Uffffeeeeeee😢😢😢😢😢yinin Liji eneni agenegnugn plz❤😢😢😢😢

  • @byky3031
    @byky3031 หลายเดือนก่อน

    ሁሉ ነገር በትግል እና በገዘብ የሚደርግ ይመሥላታል ሆ በይ እግድህ እራሥሺን ችይ

  • @UeuyryrUdyyeuru
    @UeuyryrUdyyeuru หลายเดือนก่อน

    alhamdulillah ደሴ ብሎኛል እንኳንም ታረቀች

  • @SaadaSaada-es1lu
    @SaadaSaada-es1lu หลายเดือนก่อน

    ወንደ ጀግና ነክ ❤❤❤ወንደ 1:39 እንወዲሀለን ❤❤❤

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 หลายเดือนก่อน

    አላህይጠብቃቹበርቱ❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ጥሩ ነው ግን ያለ ሃይማኖታችሁ አትጨመላለቁ

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ጎዳነውደ ስትለመን የነበረው እኔደሞ ወንድልጅ ቆረጠ ብየነበር ሲጀመር ልጅቱ መች ትሆንሀለችና አወራሯ ሁላ ስታስጠላ ወደሚዳ አታምጧት የማየት ፍላጎትነው እምትዘጋው

  • @zabibamuhammad7566
    @zabibamuhammad7566 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ታረቃችሁ

  • @TewabuTewabu
    @TewabuTewabu หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉዉ ተመስገን በጣም ደስ ይላል ማታረቃችሁ❤❤❤

  • @sunsun3528
    @sunsun3528 หลายเดือนก่อน +1

    Wawuuuuu 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db หลายเดือนก่อน +1

    አምርዬ ምሆነህነው❤❤

  • @AymanAYMAN-p8e
    @AymanAYMAN-p8e หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ

  • @mqidyitub
    @mqidyitub หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ተገለበጠ😂 ለሁሉም እኳን ይቅርታ አደረገልሽ🎉 እምነት ይቀድማል so አትገናኝ እንደዚሁ እንዳሉ ይሁኑ

  • @AsiaHh-e3j
    @AsiaHh-e3j หลายเดือนก่อน +1

    ዋው🎉🎉

  • @መድስደተኛዋ
    @መድስደተኛዋ หลายเดือนก่อน

    ወንዴ ኮ ይለያል የልጂ ዎኣዋቅ ❤❤❤🎉🎉🎉